የሻይን አካፋፈት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2024
  • ይኸው ኮድ ኢሜል እያለ ላስቸገራችሁ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ጥያቄ ኮሜንት ላይ አስቀምጡ

ความคิดเห็น • 55

  • @ሰብሊ
    @ሰብሊ 12 วันที่ผ่านมา

    በደንብ ገብቶኛል ቴኪው እንደዚህ አብራርቶ የሚያሳየን ነው የምንፈልገው ሰብስክራይብ አደርኩሺ በርች ❤

  • @TaTa-wi4sy
    @TaTa-wi4sy 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @SaaSaaa-l8r
    @SaaSaaa-l8r 23 วันที่ผ่านมา

    እህትየሺኢንየበፊቱንአካውንአጥፍተን እዳደስአክፈፈትአሳይኝ

    • @SaaSaaa-l8r
      @SaaSaaa-l8r 23 วันที่ผ่านมา

      መልሽልኝፈልጌውነው

  • @amarichtefary3030
    @amarichtefary3030 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegnale wuda gin teyake alen kechsle plz melishelgn beriut yichalae

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว +1

      ምንም አይደል አው ቤሩት አላቸው

  • @emebetbelay5232
    @emebetbelay5232 3 ปีที่แล้ว

    አድራሻችንን አንዴ ከሞላን በኋላ ድጋሜ ስንጠልብ አይጠይቀንም ወይስ በጠለብን ቁጥር እንዳድስ መሙላት አለብን ? እባክሽን መሊስልኝ ማዳሜን ላስሞላት አንዴ ከተሞላ የማይጠይቅ ከሆነ

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      አንዴ ከተሞላ አይጠይቅም አስሞያት

    • @emebetbelay5232
      @emebetbelay5232 3 ปีที่แล้ว

      @@mekiditube9958 እሺ አመሰግናለሁ

  • @bestebeste1240
    @bestebeste1240 3 ปีที่แล้ว

    amesegnalew mama

  • @meryamborenatube3637
    @meryamborenatube3637 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን ማማዬ ግን ልብሱ በልካችን እንደመረጥነው ይመጣል እንዴ

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      አዎ የመረጥሽው ነው የሚመጣው

    • @meryamborenatube3637
      @meryamborenatube3637 3 ปีที่แล้ว

      እሽ አመሠግናለሁ ውዴ ❤❤❤

  • @MesertM-k1y
    @MesertM-k1y หลายเดือนก่อน

    Wud ine casha yemilawu lamidinawu ayisaralinyimi qayi nagari nw miyabara

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  26 วันที่ผ่านมา

      ከ1000 ብር በላይ ከሆነ ካሽ ላይሰራልሽ ይችላል

  • @enattube5015
    @enattube5015 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ጥያቄ አለኝ ጠልቤ እቃው አለሁበት ሀገር አለው ካንፓኒ ጋ እንደደረስ ሜሴጅ ደርሶኛል ግን ኦርዱርሽ ፌል አድርጓል ሎኬሽን አስተካክይ አለኝ ግን አልቻልኩም እንዴት ማስተካከል እችላለው

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      ያለሽበትን አድራሻ ሰፈሩን የቤት ቁጥሩን አስተካክይ

  • @kalkidanzenebechi7400
    @kalkidanzenebechi7400 3 ปีที่แล้ว

    ኢሜል ባይገባ ችግር የለውም እህት በጣም ነው እምናመሰግነው ነፍሬ ነበር

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      አዎ ችግር የለውም ምንም አይደል

    • @kalkidanzenebechi7400
      @kalkidanzenebechi7400 3 ปีที่แล้ว

      @@mekiditube9958 ክበሪልኝ ቅን ሰው ነው

  • @Mo-vt9vq
    @Mo-vt9vq 3 ปีที่แล้ว

    Kiberilegn yen konjo yezihen atelaleb edaki erediteshegnali ena ayizoshe berichelign mama

  • @wen7060
    @wen7060 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህቴ ጥያቄ አለኝ ከመጣልን ብዃላ አልተመቸኝ የጠለብኩት መመለስ ይቻላል ካሁን ፊት ጠልቤ አልወደድኩትምና በ24ሰአት መመለስ ይቻላል ግን እኔ አልችልበትም እዴት ነው ደግሞስ ብር መቀነስ ይቻላል እሱስ እዴት ነው plz

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      ይቅርታ የመጣ ልብስ አይመለስም ማዳሜም ከዚህ ታስመጣለች እና ያልሆናትን መመለስ አይቻልም ነው ያለችኝ ብር መቀነስ ሳይሆን በቀን በቀኑ የሚቀንሱ ልብሶች ይለቀቃሉ ዲስካውንት ማለት ነው ዋጋቸው ይቀንሳል ይኸንን ደሞ የት እንደምታገኝው አሁን ቲክቶክ ላይ ቪዲዮ ሰርቼ ለቅቄያለሁ እይ

    • @wen7060
      @wen7060 3 ปีที่แล้ว

      @@mekiditube9958 ስላላወቅሽው ይሆናል መቅዲ እኔ የመዳም ልጆች ሲጠልቡልኝ

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      @@wen7060 እኔ ግን ማዳሜ አይመለስም ነው ያለችኝ

    • @wen7060
      @wen7060 3 ปีที่แล้ว

      @@mekiditube9958 ይመልሳል ማርያምን ሁለቴ መልሰውልኛል የመዳም ልጄች ታዳኮ ብሩን በእጅሽ አይስጥሽም ማስቀመጫ አለ መልሰሽ የምትፈልጊውን መጥለብ ወይም በባንክ ቁጥር ብሩን ማውጣት

    • @afifababa1596
      @afifababa1596 2 หลายเดือนก่อน

      አሳይኝ

  • @sifabdi8880
    @sifabdi8880 3 ปีที่แล้ว

    birun semetu new miwesdut mare enamesgenalen ❤️

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      አዎ ልብሱን ይዘው ሲመጡ ነው የሚወስዱት

  • @salamamarasa361
    @salamamarasa361 3 ปีที่แล้ว

    ኮድ እያለ አስቸግሮኛል ፑሊስ ንገርኛ

  • @ماالل-ر2ل
    @ماالل-ر2ل หลายเดือนก่อน

    ካሽ አይስራም

  • @abvaye_4485
    @abvaye_4485 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤😍

  • @ayuetioplove3903
    @ayuetioplove3903 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ በፈጠረሽ ተባበሪኝ ቁጥርሽን ላኪልኝ

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      በቲክቶክ ነይ በውስጥ ልላክልሽ

    • @ayuetioplove3903
      @ayuetioplove3903 3 ปีที่แล้ว

      eshi gn lakilg ena beftnet tatefifalesh bezihm bihon etebkshalehu

    • @ayuetioplove3903
      @ayuetioplove3903 3 ปีที่แล้ว

      @@mekiditube9958 aychewalehu ema

  • @abvaye_4485
    @abvaye_4485 3 ปีที่แล้ว

    ኮዱ ትንሽ ድግር ብሎኛል የገባው አሰረዱኝ

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      ምኑ ጋር ነው ያልገባሽ

  • @munikunik8206
    @munikunik8206 3 ปีที่แล้ว

    ድምፅሽን አስተካክይ

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      እሽ አመሰግናለሁ 🙏

    • @munikunik8206
      @munikunik8206 3 ปีที่แล้ว

      ፓስወርድና ኢሜል ጠየቀኝ ምን ላድርግ

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      እንደሱ ሲጠይቅሽ ከታች ሁለት ምርጫ አለ የፌስቡክ ወይም የጎግል ምልክት የፌስቡክ ምልክቱን ንኪው

    • @munikunik8206
      @munikunik8206 3 ปีที่แล้ว

      @@mekiditube9958 እሺ ሽኩረን በርቺ

  • @kalkidananteneh2463
    @kalkidananteneh2463 3 ปีที่แล้ว

    Kodun molechewalew gen degmo hulun molech chershalew amste kod yiteykegnal emil yemolahut yebefitun kutren new leza yehon gen degmo ahulay yemtekembetn tsifewalew

  • @ኡሙሀያት-ሐ4ዠ
    @ኡሙሀያት-ሐ4ዠ 3 ปีที่แล้ว

    ፈዟል

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      ለምን እንደሆነ አልገባኝም አይነበብም እንዴ

    • @ኡሙሀያት-ሐ4ዠ
      @ኡሙሀያት-ሐ4ዠ 3 ปีที่แล้ว

      እደዛ ነዉ ማር እግሊዘኛ አልችልም በጣም ተቸግሬ ከዛም ሰወቸ ጠለቡልኝ በርች ቤተሰብ ነን

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      እሽ ውዴ

    • @EmuyTube1
      @EmuyTube1 3 ปีที่แล้ว

      @@mekiditube9958 ኢሜል ወይም የባንክ አካውንት አያስፈልግም እንደ እኔ የምፈልገው በካሽ መክፈል ነበር

    • @mekiditube9958
      @mekiditube9958  3 ปีที่แล้ว

      @@EmuyTube1 በካሽ ነው