🛑👉🏾መ/ር ኢዮብ የበጋሻውን ትምህርት እንዴት እንዳደረገው ተመልከቱ♦️"እምነት ብቻ ያድናል?"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 45

  • @Debrito-ie7fv
    @Debrito-ie7fv 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወትን ያሰማል እድሜ ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @amwolde2619
    @amwolde2619 3 วันที่ผ่านมา +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ

  • @ClassicPhone-l9f
    @ClassicPhone-l9f 4 วันที่ผ่านมา +1

    በውነት ቃለህይወትያሰማልን ያቆይልን😊

  • @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ
    @ተመስገንአምላኪ-ወ4አ 3 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር❤🙏

  • @sabagebrebrahan7047
    @sabagebrebrahan7047 4 วันที่ผ่านมา +1

    Begasaw egzibhier lbona ysth
    Memher Eyob qale hiywet yasmalen 🎉🎉🎉🎉

  • @AmenNagash
    @AmenNagash 3 วันที่ผ่านมา +1

    Egziabher ystln
    kale hywet yasemaln
    mengste semayat yawrsln❤❤❤❤❤❤

  • @ClassicPhone-l9f
    @ClassicPhone-l9f 4 วันที่ผ่านมา +1

    በውነት ቃለህይወትያሰማልን ያቆይልን

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 4 วันที่ผ่านมา +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Egzabere yemasegen amen kali hiwote yasemalen

  • @ሥ-jz6kq
    @ሥ-jz6kq 4 วันที่ผ่านมา +3

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን:: ሁል ጊዜ በዕውቀት እና በዕርጋታ ስለምታስተምረን እግዝአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ::ክፉ አይንካህ::

  • @Afrcan21
    @Afrcan21 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህ በአካል ባገኝህ ምነኛ ደስ ባለኝ
    እግዚአብሔር እድመህን ይባርክ

  • @HaregewoinShita
    @HaregewoinShita 4 วันที่ผ่านมา +2

    መ/ር ኢዮብ ዕድሜና ጤናውን ያድልልን እንዲህ አይነቱን መምህር ፈጣሪ አምላክ ያብዛልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን፡፡ አይ
    በጋሻው ያን ሁሉ የተሰጠህን ፀጋ ዳቢሎስ ገፈፈብህ ማስተዋሉን ያድልህ ድሮም ማግኘትና ጥጋብ ህለናን ይቀይራል ልብ ይስጥህ፡፡

  • @BirkeMesfin
    @BirkeMesfin 2 วันที่ผ่านมา

    መምህራችን በእውነት በጣም በጣም ግልፅ ነው።ቃለ ሕይወት መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ያሰማልን ።አቤት እናቴ አንቺ ቤተክርስቲያን ምን አይነት ወይን አፈራሽ።

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 4 วันที่ผ่านมา +4

    .ያመነ የተጠመቀ ይድናል አይ አይ በጋሻዉ እመብርሐን ትመልስህ እኛስ በጥመቀት እናምናለን እድናለን ❤❤❤መምህራችን መ/ር እዮብ በእድሜ በፀጋ ኑሩልን አባታችን

  • @የዋለሽትሽብሩ
    @የዋለሽትሽብሩ 2 วันที่ผ่านมา

    አድሜ አና ጤና ላማእራቺ ❤❤🎉

  • @selambeza8923
    @selambeza8923 4 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልነ መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @BemnetShearw
    @BemnetShearw 5 วันที่ผ่านมา +4

    መምህሪ እድሜ ጤና ይሰጥህ መምህር እዮብ ይመኖ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @DemekeMuzu-c6w
    @DemekeMuzu-c6w 4 วันที่ผ่านมา +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያዝምልን❤

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 4 วันที่ผ่านมา +4

    ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው ቅዱሱ መፅሐፍ። በጋሻው ተምታቶበት ነው ወገን አትፍረዱበት 😂😂😂😂❤❤❤❤❤። እግዚአብሔር ይመስገን መ/ር እዮብ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በደንብ ያስተምሩናል። እናመሰግናለን። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 5 วันที่ผ่านมา +7

    ከጥፋት ጠብቀን ጌታ ሆይ😢😢

  • @zelekebetewilign8628
    @zelekebetewilign8628 4 วันที่ผ่านมา +1

    ስትማር ቅርንጫፉን ሳይሆን ግንዱንም ማየት ያስፈልጋል
    በጥልቅ ስትማር ላዩን ሳይሆን ዉስጡን ግልጥልጥ አድርጎ እንዲታይህ ያደርጋል

  • @MEseratDemuze
    @MEseratDemuze 4 วันที่ผ่านมา +2

    እዮብ ረጂም እድሜ ይሰጥልን እግዚያብሔር ከክፉ ይጠብቅህ

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እሚገርመኝ በጋሻው እሚባልን ሰውዬ እምትከታተሉት እሱ እራሱን ስቷል ስለዚ እንዲ አለ እንደዛ አለ ከማለት ጸልዩለት

  • @MEseratDemuze
    @MEseratDemuze 4 วันที่ผ่านมา +1

    የሐያላን ሐያል የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉሰ እግዚያብሔር ይመሰገን እደናንተ አይነት አባት ሰለሳጠን

  • @teferaworkineh
    @teferaworkineh 4 วันที่ผ่านมา +5

    ኢዮብ አንተ የወለደችልን እናት የተባረከች ናት ኑርልን እድሜህን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ረዥም ዕድሜ ይስጥህ

  • @BuzayewHaile
    @BuzayewHaile 4 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር፡እድሜ፡ይስጥህ፡መዳኒያለም፡ይጠብቅህ

  • @abeebakassaye3195
    @abeebakassaye3195 วันที่ผ่านมา

    እንደዉ ጤንጴ ከመጣ ወድህ ነዉኮ ሀገራችን ሰላም ያጣችዉ የ ሀሰት ትምህርት እግዚአብሄር ይቅር ይበላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢 😢😢😢😢

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 5 วันที่ผ่านมา +1

    Lememhr Eyobye Medhinealem Brikrik ydrkh ❤Abet siwededu 🎉❤🎉❤🎉
    Egziabher ybarkew Amen Amen Amen

  • @marthatale5127
    @marthatale5127 5 วันที่ผ่านมา +1

    ጊዜ ደገፋቸው እና በሚገባ ተበቀሉን 😢 ከቀኑ ክፋት በላይ መናፍቃን አሳዘኑን😢

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 5 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @EdenNegusu
    @EdenNegusu 5 วันที่ผ่านมา +3

    Memhr eyob abatachn❤

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 5 วันที่ผ่านมา +1

    Amen Amen Amen memihir

  • @Tashi12-q7v
    @Tashi12-q7v 5 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Tsionlema1267
    @Tsionlema1267 5 วันที่ผ่านมา +1

    ከስተት ይመልስህ ግን ከመቃወም ልቦና ይስጠዉ ግንቃሉ ይላል በጋሻዉ ትክክል ማንም በሰራዉነዉ ግን ትዛዙን ማንም አያከብርም የስጋዉ ይኖራል የማንም ተቃዋሚ አይደለዉም እንደቸሮነቱ ለንስሀ ያብቃን

  • @melkamusonko
    @melkamusonko 4 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ያስባችሁ
    ዱሮ በጋሻው ደሳለኝ ጋር ነበር ስትሳለቁ የነበራችሁ አሁን እሱ ድንዋል

  • @tiruchedange5084
    @tiruchedange5084 5 วันที่ผ่านมา +2

    ጠምቀት ለአኦርቶዶክሰ በአርበነ በሰመንዪ አየደለም እንዲ ነው በክርሰቶሰ ዘመን የልጅነት ጥምቀት አልነበረም ሰለአልገበን ነው

    • @danigrace5774
      @danigrace5774 5 วันที่ผ่านมา

      Yeljnet Tmket Malet, Sew Be Krstos Amno Yemitemekew Tmket New. Beyetgnawm Edme Lihon Ychlal. Zarem Sew Keyetgnawm Aynet Emnet Bimeta Christian Mehon Bifelg Ye 40 Weym Ye 100 Amet Sew Bihonm Ytemekal.
      Yan Gizem Chrstna Gena Mejemeru Neber Ena Mangnawm Sew Ytemek neber. Kewhana Kemenfes Yemiweledubet Ena Ye Egziabhet Ljoch Yemihonubet Tmket Malet New Enji Beljnet Yemitemekut tmket Malet Aydelem.

    • @danigrace5774
      @danigrace5774 5 วันที่ผ่านมา

      Techemari Tyake Kalesh , Bedesta.

    • @danigrace5774
      @danigrace5774 5 วันที่ผ่านมา

      Techemari Tyake Kalesh , Bedesta...

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 5 วันที่ผ่านมา +5

    ወንድም በጋሻው...ምን ሆነህ ነው ያበድከው?ክህደትህ መጠን አጣ...በጥምቀት ያሾፍክ መስሎህ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ላይ አጠገቡ ቆመው ሲዘባበቱ እንደነበሩት ምናምንቴዎች...ዛሬ አንተም ከ2ሺህ አመት በኃላ ለስድብ ለዘለፋ በመቆምህ ያሳዝናል..እኔ የምለው ወንጌል የእግዚአብሔር ቃል ነው.ስርዓት የሠራውም እርሱ ባለቤቱ ክርስቶስ ነው...ታዲያ ከማን ጋር ትታገላለህ..ፍፁም ስተሀል..ገደል ገብተሀል.የውሀ ጥምቀት አያስፈልግም ካልክ ጓደኞችህ እኮ በየመዋኛ ገንዳም ቢሆን ሲነክሩ ሲነከሩ አይቻለሁ.ታዲያ ይህ የአንተ መዘላበድ ከእነርሱስ አያጋጭህም?ደግሞ የሚገረመኝ አግዳሚ ወንበር ላይ ከፊትህ ተቀምጠው በአንተ የረከሰ ትምህርት አሜን የሚሉት ሠዎች ይገርመኛል.

    • @የዬካውቅዱስሚካኤል
      @የዬካውቅዱስሚካኤል 5 วันที่ผ่านมา +1

      አስተዋሽ አጣ አደናቂ አጣ ሰለዚህ በምነ ልታወስ መሰለኝ በአፉ ሚያራው የአፍ አር ደግሞ ሽታው ከባድ ነው😷

  • @MEseratDemuze
    @MEseratDemuze 4 วันที่ผ่านมา +1

    በጋሻው አንተ የአርዮሰ ልጂ ከሐድ

  • @ClassicPhone-l9f
    @ClassicPhone-l9f 4 วันที่ผ่านมา +1

    በውነት ቃለህይወትያሰማልን ያቆይልን😊