G&B Ministry Worship Program Part 1(የዝማሬ እና የጸሎት ልዩ ዝግጅት ክፍል አንድ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.พ. 2025
  • Getayawkal and Biruktawit have been serving the Lord for more than 33 years in Ethiopia and abroad. These duet singers started their ministry from Sunday school. The entire video can be viewed on this post from G&B Ministry Worship Program Part 1(የዝማሬ እና የጸሎት ልዩ ዝግጅት ክፍል አንድ)

ความคิดเห็น • 138

  • @ሩሁብመርሃዊ
    @ሩሁብመርሃዊ 10 หลายเดือนก่อน +2

    የሰማይ በረከት አሸንዳ ናችሁ።

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ብ

  • @AlazerAbata
    @AlazerAbata หลายเดือนก่อน

    እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አትችልም። ማቴ 5፡14 ከእናንተ ጋር አብሬ ነው ተንበርክኬ ንስሐ የገባሁት እናንተን ያገኘው የጌታ ፀጋ እኔንም እንዲያገኝ ጸልዩልኝ 😢🥰🙏🏾

  • @modacell9657
    @modacell9657 3 ปีที่แล้ว +2

    እውነት የኛ ምንም መፍቴ የለውም ይብስ እርግማን እያበዛን ይቅር ይበለን ወደፍቅሩዙፋን መቅረብ ይሁንልን ተባረኩልን

  • @danielayele123
    @danielayele123 6 หลายเดือนก่อน +1

    Egzabeher yedarkachu

  • @mesganumesganu9995
    @mesganumesganu9995 ปีที่แล้ว +1

    እበክ ብዙ የምያስተክክል ነገር አለው በእኔ ቤት ግበ❤❤❤❤ 12:19

  • @MadamSharjah-wz8gk
    @MadamSharjah-wz8gk 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ተበረኩ ፀጋው ይብዘለችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bezaassegu7384
    @bezaassegu7384 3 ปีที่แล้ว +8

    ያባቴ ልጆች ተባረኩ! ሶስተኛ ሰው ሆኜ የቅዳሜ የማለዳ የወክ ጥሞና ጊዜዬን ከናንተ ጋር አሳልፌለሁ! የእግዚአብሔርን ህልውና በመንፈሴ በእርግጥ ተሰምቶኛል! እግዚአብሔር ድንበራችሁን አሁንም ያስፋ!❤️

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤልሻዳይ አምላክ ሁሉን ቻይ ነውና ሁሉን ደና ያደርጋል ክብር ለስሙ ይሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ይብዛላችሁ

  • @TakeleKabeto
    @TakeleKabeto ปีที่แล้ว

    ስለ አገልግሎታችዉ ጌታን በጣም አመሰግናለሁ እናንተንም ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @meserettaye2617
    @meserettaye2617 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ አምላክ ይባርካችሁ ቅዳሜ እስከሚደርስ ትናፍቁኝላችሁ ተባረኩልኝ እላለሁ በፅሎታችሁ አስቡኝ ታማሚ ነኝን በጌታ ፍቅር ነው የምለምናችሁ በጌታ እህታችሁ የሆንኩ

    • @te0B
      @te0B 3 ปีที่แล้ว

      Almighty God, you are omnipresent, help this woman; in Jesus name i prayed and said Amen!

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 3 ปีที่แล้ว +13

    አሜን የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ውዶቼ፣ሁሉም ጸሎት ነው፣ ጌታ ኢየሱስ ይስማን።

  • @zufandawit5124
    @zufandawit5124 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ተባረኩልኝ በጣም ነዉ ምታስቀኑኝ እኔም አንድ ቀን እንደእናንተ ከባለቤቴ ጋር እገለጥ ይሆናል አሜን ምንተስኖት 🙏🙏🙏 እወዳቸዋለሁ ❤️🙏❤️

  • @tessydaniel9739
    @tessydaniel9739 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን ጌታ ለዘለአልም ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን።እናንተ ያባቴ ብሩካን ጌት ይባርካችሁ የምትናገሩት የምትሰጡት እይታጣ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ መልካም ሳምንት በጌታ ይሁንልን ትባረኩልኝ

  • @ghenettekie6597
    @ghenettekie6597 3 ปีที่แล้ว +1

    ane catloic eya programkum betami eya zeftwo xebyuk tmhrti ekum temheru tebarku

  • @AbiMD-sg9cg
    @AbiMD-sg9cg ปีที่แล้ว

    ዘመናችሁ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @miheretumanedo866
    @miheretumanedo866 3 ปีที่แล้ว +6

    Geta eyesus zemenachun hulu yebarkilegn🙏❤ በዚህ ዘመን እንድህ በጌታ ፊት ሆኖ ማገልገል መታደል ነው

  • @metiadmassu1477
    @metiadmassu1477 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ሁሉን ይችላል ምን ተስኖት? የሀገራችንን ጉዳይ በመስቀሉ ስር ይሁን ለሁሉም ክርስቲያን ከባድ ሸክም ነው:: ና የጥንቱ እየሱስ ተመላለስ በዚህ ጉባኤ የሚለው ዝማሬ በጣም እወደዋለው:: መልካም የአምልኮ ጊዜ ነበረኝ ተባረኩ::

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩአማ ምስክርነትና አስተምሮ ያለው ለአሁኑ ዘመን ላይ ለአለነው የክርስቶስን አካል ለሆነችው ቤቴክርስትያን የግል ጥቅማ ጥቅምቻችንን ለማርኪያ ብለን አካሉን ለምንከፋፍለው ክርስቶስ አልተከፈለም ልብ ብለን ካደመጥነው በቅዱሱ መንፈሱ ይመክረናል ያንጸናል እና ተባረኩልኝ

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 3 ปีที่แล้ว +1

    በናንተ መዝሙር ተፈዉሻለሁ ሁሉ ደህና ነዉ በሚለዉ አሁንም ችግር ዉስጥ ነኝ ዛሬ ተፈዉሻለሁ

  • @yonasfasia5036
    @yonasfasia5036 3 ปีที่แล้ว +2

    ጌታ ሆይ ተጨንቄያለው ቃል ተናገር ይሆናል

  • @amenyordanos8668
    @amenyordanos8668 3 ปีที่แล้ว

    ማርያምን እንዴት ደስ እንደምትሉ

  • @tesfayebekele6650
    @tesfayebekele6650 3 ปีที่แล้ว +6

    እድለኞች ። ደሞ ፍቅራችሁ ያስታውቃል።

  • @zaidrussom7802
    @zaidrussom7802 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen geta abzeto yibarkachu.

  • @senaythlmarim9325
    @senaythlmarim9325 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ሁሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @romagebremariam239
    @romagebremariam239 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ምተስንዎት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ

  • @balchahirpa5343
    @balchahirpa5343 3 ปีที่แล้ว

    Batem Benant Mezmur Tebarikewalhu Kal yelegnim Yetabrakachu nachew Eg/r yichamirilachu

  • @tuba9437
    @tuba9437 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንዛሬይፈፀምአሜን🙏🙏🙏🙏📚📚

  • @bogalechepetirose5223
    @bogalechepetirose5223 3 ปีที่แล้ว

    አሜን እግ/ር የበርከቹ
    ለምልሙ

  • @alemayehuhaile5600
    @alemayehuhaile5600 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ለምልሙ ስፍ በሒወታችሁ በትውልዳችሁ ላይ ድንቅ እና ተአምራት ይሁንላችሁ ፍሬዎቻችሁ ይባረኩ።በኢየሱስ ክርስቶስ ስምአሜን

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ብቻ ተናገር ነብሴ ነው የረካቹ አሚን አሱ ብቻ ይናገር ከመፈሱ ጋር መገናኝት ይለሁንልን ዘመናቹ የተባረከ ይሁ ልጆቻችሁ ዘራቹ ይቨባረክ አኛም የምታገለግሉን አንባረክ በጌታ ፍቅር አወዳችዋለው ጌታ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ አሜን

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ!!!! በጣም እወዳችኀለሁ፡፡

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 3 ปีที่แล้ว +7

    Geta ybarekachewu God bless you All ,ጌታ እግዚአብሔር ይባረካቸው ተባረኩልኝ🙌🙌🙌🙌💕💕💓💓💓

  • @ghenettekie6597
    @ghenettekie6597 3 ปีที่แล้ว

    G&B minstry tebarku ye geta xega yebzalchu

  • @hilkiahamen622
    @hilkiahamen622 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩልኝ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 3 ปีที่แล้ว

    Gbu both betam des yemil zmarie tebareku

  • @የጌታነኝ-ገ6ሠ
    @የጌታነኝ-ገ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ እውነት በጣም ነው የምወዳቹ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር እኔ ተባርክቤታለው መዝምሩ በጣም ደስ ይል ነበር ቃላት የለኝም ደስታ ጀምሬ በደስታ ነበር የጨረስኩት ልዩ ናቹ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ

  • @ኢየሱስያድናል-ዀ4ኀ
    @ኢየሱስያድናል-ዀ4ኀ 3 ปีที่แล้ว +2

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም አሜን እልልልልል

  • @yirgamirete759
    @yirgamirete759 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen geta hoi asibini etihiopeani asibilin ibakihinnnnnnnnn

  • @tigistbalango9504
    @tigistbalango9504 9 หลายเดือนก่อน

    Abeti yihe zemar 1 ken bvoice elikilacjuhalewu mskrnetun tebarku❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 3 ปีที่แล้ว

    Yesema Amilak yibarekachu Tebareku Tebareku

  • @abrehettsehai6749
    @abrehettsehai6749 3 ปีที่แล้ว

    Geta Abezeto yebarekachehu 🙏🙏

  • @adhanettesfa7449
    @adhanettesfa7449 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku betam new yetebarekut knante gar amen eyalku zemryalehu tselyalehu blessd famlys.

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 ปีที่แล้ว

    Egizabeher melkam new ✝️

  • @wubietefera2031
    @wubietefera2031 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku Abet GETA hoy asiben

  • @zerubbabelmengstu9717
    @zerubbabelmengstu9717 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜንንን

  • @ShallamaaCaalii
    @ShallamaaCaalii ปีที่แล้ว

    geta zamanacho,lijochacho, yibark! unet betam das yemil mezmur new

  • @yanubeyisayanu9166
    @yanubeyisayanu9166 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ጌታ ሆይ አተብቻ ቃል ተናገር አባ ሃሌሉያ አተስትናገር ሁለ ይሆናል ተራራው ይናዳል

  • @betelhemhabte7070
    @betelhemhabte7070 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መፍትሄው እሱ ነው ተባረኩ የፀጋው ባለቤት ስሙ ይባረክ

  • @GenetSol
    @GenetSol 3 ปีที่แล้ว

    Gata abzeto yebarkachu tebareku

  • @faisalfaisall9740
    @faisalfaisall9740 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen

  • @amanblessed6355
    @amanblessed6355 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku yemiwedachu beiwnet legna sitotawoch bereket nachu tseliulin mezemer asibalehu bezimare jemiro bezimare yemiashchersh tsega indihonulign benante yemisera tsega akebralehu yemaitegeb zimare yemitametut hiliwina tebarekuu iwedachewalehu

  • @faisalfaisall9740
    @faisalfaisall9740 3 ปีที่แล้ว +4

    Geta Abezto Abezto yibarkchu Weduch Woooow

  • @abigiyaabrha4295
    @abigiyaabrha4295 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ብቻ ተናገር የአገር ነገር ይስተካከላል።
    ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @tsehayadinew2876
    @tsehayadinew2876 3 ปีที่แล้ว +1

    ቁጥቋጦዉ ሲቃጠልን ዘምሩልን

  • @elizabethyirdaw5414
    @elizabethyirdaw5414 3 ปีที่แล้ว

    ጸሎት አስተምሩኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @librameja5283
    @librameja5283 3 ปีที่แล้ว +1

    ሁልጊዜ ስለእናንተ እግዚአብሔርን እናመስግናለን🍇💕🍒

  • @tekleyesuselias8758
    @tekleyesuselias8758 3 ปีที่แล้ว

    From the bigining you,two,then four are model to me,till what happened in my life. So thank you, God bless you more and more!!!

  • @zedafework4256
    @zedafework4256 3 ปีที่แล้ว

    Zemenachu yebarek
    Tebarekalehu sele enante
    Geatane Ebarekalhu

  • @zenamilkebo6092
    @zenamilkebo6092 3 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @aynalemketema6509
    @aynalemketema6509 3 ปีที่แล้ว

    Amen may God bless you

  • @rakeb6029
    @rakeb6029 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @wondwossenmindahun2933
    @wondwossenmindahun2933 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በጣም ነው የሰማሁት እውነትም ከእግዚአብሔር ተሰጥቷል። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን!!

  • @almazabebayehu2749
    @almazabebayehu2749 3 ปีที่แล้ว

    geta Egziabher Zemenachuunn Ybarkk

  • @tsionabera5181
    @tsionabera5181 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 ปีที่แล้ว

    Geta abzto yebarkachu bedemu teshefenu 💕💕💕❣️

  • @meski9722
    @meski9722 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amrn♥️♥️

  • @abri5409
    @abri5409 3 ปีที่แล้ว

    ተባርኩ ።

  • @abebenegeri1823
    @abebenegeri1823 3 ปีที่แล้ว +4

    God bless you and yours!!!!!!!

  • @meseretmekuria6901
    @meseretmekuria6901 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን ይባርክ፣ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ። ጸጋና ሠላም ይብዛላችሁ።

  • @seradafla
    @seradafla 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen. More grace to you blessed couple. His word is powerful let him say snd let us stay with less words and come to his cross. I am always blessed listening to yours program. Praise the Lord to have you around us

  • @dastetadesse782
    @dastetadesse782 3 ปีที่แล้ว +2

    Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen God bless you to oli tami 🙇🙇🙇🙏🙏🙏🙏🙏💗💞💖

  • @selamlehagera6164
    @selamlehagera6164 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ተባረኩ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @meem3233
    @meem3233 3 ปีที่แล้ว +4

    God bless u more.

  • @selamlehagera6164
    @selamlehagera6164 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን ትባረኩ

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 ปีที่แล้ว

    Eysuse yadnal ❗️

  • @saratekle4858
    @saratekle4858 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more !!! God spoke to me by your song glory to be to our God .....you are our blessing ,I love you.

  • @henockez9039
    @henockez9039 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን!! ተባረኩ።

  • @timnitredda9903
    @timnitredda9903 ปีที่แล้ว

    Tebareku❤

  • @lopisoabiso
    @lopisoabiso ปีที่แล้ว

    Haleluaya

  • @mulukenyohannes9729
    @mulukenyohannes9729 2 ปีที่แล้ว

    Stay blessed

  • @senaityimam142
    @senaityimam142 3 ปีที่แล้ว

    Enbaye meta

  • @betiosamo1599
    @betiosamo1599 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Geta Min Tesinot Minm Ayesanewm....Lemelemikugn Geta Yalemilimachu Ewedachwalew

  • @librameja5283
    @librameja5283 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር መገኘት ካለ በቃ ጉባኤ ነው ሃለሉያ አሜን 💕🍇🍒

  • @tamenezeleke8381
    @tamenezeleke8381 3 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Jesus 🔥🔥🔥

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalh kemaer ytaftat yemlwen mezmuer Nasen ysnanjal amsgnalu

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 3 ปีที่แล้ว

    Eysuse Geta new ❗️

  • @michealjordan23-u5i
    @michealjordan23-u5i 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ !!!

  • @ey504
    @ey504 3 ปีที่แล้ว

    My Sunday blessings. Thank you so much for all your weekly programs. God bless you.

  • @meem3233
    @meem3233 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen tebarku

  • @aberamandollo8236
    @aberamandollo8236 3 ปีที่แล้ว

    Amen nothing impossible to God.

  • @firehiwotrohma9453
    @firehiwotrohma9453 3 ปีที่แล้ว

    Amennnn God bless you more Love you both

  • @remnantyouthkidsholistic5288
    @remnantyouthkidsholistic5288 3 ปีที่แล้ว +4

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @leoolana6040
    @leoolana6040 3 ปีที่แล้ว

    Getuyee, I know your ministry from Childhood @ 5 kilo church. You and your wife are a model and blessing for many generations.
    The songs are such an influential, calm and deep.
    I am glad for tuning in today.
    May God bless you more.
    Leo from Seattle.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏

  • @tigabubekele8766
    @tigabubekele8766 3 ปีที่แล้ว

    Almighty God bless you all with long life

  • @senaityimam142
    @senaityimam142 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn

  • @addisteshome3359
    @addisteshome3359 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙇🏽🙇🏽🙇🏽🙇🏽