ጌታዬ ነጠላዬ በለጠኝ .... በእንባ የሚያደምጡት …. ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን..Elias_Shitahun

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 386

  • @ياراالوادعي-ي4د
    @ياراالوادعي-ي4د 4 หลายเดือนก่อน +166

    ምን ጓጓሽ ብትሎኝ ወገኖቼ እመቤቴ በሰላም ለሀገሬ አብቅታኝ ይሄን ጉባኤ አንድም ቀን ሳላቋርጥ መካፈል በጣም የቤቱ ናፊቁት እንደእኔ የናፈቀዉ እመብርሃን በምልጃዎ ትርዳን

    • @SofiMenzew
      @SofiMenzew 4 หลายเดือนก่อน +8

      ያመንሽው አምላክ ለሀገርሽ ያበቃሻል በእምነትሽ ጽኒ እህት

    • @AfomiaZelalem-yh7xy
      @AfomiaZelalem-yh7xy 4 หลายเดือนก่อน +6

      እዚሁ ሆኜ ቤቱ መመለስ ላቃተኝ ሰንበት ተማሪ ሆኜ ሃጢያት የማይሰለቸኝ ልቦና እንዲሰጠኝ ፀልዪልኝ 🥺

    • @Tikur.Anbessa
      @Tikur.Anbessa 4 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን እህት አለም።

    • @melakuwolde3680
      @melakuwolde3680 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@AfomiaZelalem-yh7xyአሜን በርቺ እታለም

    • @melakuwolde3680
      @melakuwolde3680 3 หลายเดือนก่อน +2

      @@AfomiaZelalem-yh7xy

  • @antenehmelake9641
    @antenehmelake9641 20 วันที่ผ่านมา +10

    ህይወቴን ፅፈህ አሰማኅኝ :: ቃለ ህይወትን ያሰማህ ወንድሜ :: እሱ ያብጀኝ:: አሜን!!

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 วันที่ผ่านมา

    እንደምን ያለ የንስሐ ፀሎት ነው! ተባረክ ወንድሜ!

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 4 หลายเดือนก่อน +49

    አዎ ሁሌም የእግዚአብሔር ትግስቱ ይገርመኛል 😭 ጌታዬ አባቴ እንደ ቸርነት እንጂ እንደ በደላችን አይሁን 😭☝️🙏

  • @HagiYmaryam
    @HagiYmaryam 3 หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ምግባር ነው አምላኬ ታርኬን ለውጠው ልክ እንደልጅነቴ በንጽ ልብ ካንተጋ ነበርኩ ዛሬ ጠፍቻለው አምላኬ ታርኬን ለውጠው 😭 ሰለ እናትህ ሰለ ድንግል ማርያም ብለህ ታሪኬን ለውጠው 😭🙏🙏🙏

  • @AdugnaTesfaye-zt9ff
    @AdugnaTesfaye-zt9ff 4 หลายเดือนก่อน +105

    እባክህ አምላኬ የልዲያን ልብ እንደከፈትከው የኔንም ክፈተው

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 8 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚገርም በእግዚአብሔር ስም🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @BBDrHVv
    @BBDrHVv 14 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ሆይ አደራህን ለደጅህ እድታበቃኝ

  • @TigGent
    @TigGent 4 วันที่ผ่านมา

    ቃልህይወትያሰማልኝ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @enbakobababu9196
    @enbakobababu9196 4 หลายเดือนก่อน +80

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው ወገኖቼ ግን ሰምተን እንድንተገብረው ፈጣሪ ይርዳን ክፋታችን የምናየው የምንሰማው የምናረገው አስፈራኝ ለእኔም ፀልዩልኝ !!!

    • @FuFu-p3o
      @FuFu-p3o 4 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @emebetassefa1786
      @emebetassefa1786 4 หลายเดือนก่อน +2

      ለኔም ፀሉይልኝ

    • @Bexs-jr8bq
      @Bexs-jr8bq 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ለሁላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @HananGze
    @HananGze 4 หลายเดือนก่อน +19

    ወዮልኝ ለትቢቴ😢ገራሚ ሰዉ ነዉኮ ኤልያስ ሽታሁን❤😍🙌

  • @Ugifigu
    @Ugifigu 2 หลายเดือนก่อน +10

    እኛን ስደተኞችን ለደጇ በሰላም ታድርሰን አሜን

    • @ቲጂ-f8c9r
      @ቲጂ-f8c9r หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉

  • @misraktekle2186
    @misraktekle2186 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ ድንቅ መንፈሳዊ ግጥም ፈጣሪ እንደእናንተ ብርቱ ወንድሞች በሰላም በጤና ያኑርልን ተባረክ ወንድሜ ።

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ማንነት ነዉ።

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 7 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለእኔ ለኃጢአተኛዋ ልጅህ የጴጥሮስን እንባ ስጠኝ🤲🤲🤲😭😥😥😥❤ዋ ነፍሴ ፈራሁልሽ😭😭

  • @Lopeesan
    @Lopeesan 23 วันที่ผ่านมา +2

    አቢቶ እግዚአብሔር የሊዲያን ልብ እደከፈትክ የኒንም ክፈተልኝ😢

  • @mekdilegese9416
    @mekdilegese9416 4 หลายเดือนก่อน +11

    ይች ሴት እኔ ነኝ😢😢😢 የኔ ጌታ ባከንኩብህ እኮ😢😢😢

  • @lenjisaDamxoo
    @lenjisaDamxoo 5 วันที่ผ่านมา

    በጸናችው ሐይማኖት በተዋሕዶ ያጽናን።ፍጻሚያችንን ያሳምርልን።❤

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 4 หลายเดือนก่อน +23

    የሚያውቀኝ የማላውቀው
    እኔነኝ እመላለሳለው ልማድ
    ሆኖብኝ እንጂ አልገባኝም
    አልገዛኝም አልማረከኝም
    ፍቅር ጌታዬ እባክህ ስበረኝ
    ጅራፍህን አንሳ ቤተመቅደስህን
    አንተው ቀድሰው ማደርያህ አድርገው

  • @WudCooking
    @WudCooking 4 หลายเดือนก่อน +7

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን ጌታሆይ አለማመኔን እርዳው

  • @ደራርቱአመነ
    @ደራርቱአመነ 26 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክልን በቤቱ ያፅናልን

  • @AmanuelAyenew-y4u
    @AmanuelAyenew-y4u 8 วันที่ผ่านมา

    kale hiwet yasemalin

  • @BettyFashion-s3j
    @BettyFashion-s3j 15 วันที่ผ่านมา

    Kalehewt yasemah kaleyelegnm

  • @awetnguse9133
    @awetnguse9133 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኣቤቱ በምሕረትህ ኣስበን 🙏

  • @tgsttezera2530
    @tgsttezera2530 11 วันที่ผ่านมา

    ቃር ህይውት ያስማርን ውንድማችን

  • @yealmayele6709
    @yealmayele6709 3 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ልጅ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ሰለ እናት ድንግል ማርያም በለህ ይቅር በለኝ አባት ሆይ ሰላም ለሀገራችን ስላም ለዓለም አንተው ሰጥልን 🤲

  • @MeazaAgonafir-r9b
    @MeazaAgonafir-r9b 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ።

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ወንድማችን ኤልያስ ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ በእውነት

  • @BirtukanNega-c1n
    @BirtukanNega-c1n 5 วันที่ผ่านมา

    እኔ ያንተ ባሪያ ጌታዬ ይሄነው ምግባሬ ግን ተሥፋ አልቆርጥም ወደዘች ምድር ለመምጣቴ ምክኒያቴ አንተነሕ መቸም አተወኝም አምለኬ ከአለም አንደኛ ሃጢያተኛ ሆኜ ብበድልሕም ግን አትተወኝም ጌታዬ አምናለሁ

  • @ElshadayAlemayehu-r4r
    @ElshadayAlemayehu-r4r หลายเดือนก่อน

    egziabher tsegawn kezibelay yabzalh wendmachn, kalehiwtn yasemaln,grum new❤

  • @ethiobusinessp6s
    @ethiobusinessp6s 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ልቤን አቅናው እንደ ቃልህ

  • @እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ
    @እናቴማርያምአይኔንከመጥፎ หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @NardosLiyu
    @NardosLiyu 4 หลายเดือนก่อน +2

    ከመቅደስዋ በራፍ ቆሜ
    ምስልዋን በንባ ተሳልሜ
    ስለማመጥ መሬት ስሜ
    ከእልቂት ጫማው የሾለከ
    ስንጥቅ እግር በድፍ ብዛት የታከከ
    ክምር ዝናብ ያረጠበው
    ቡጭቅ ሹራብ ያጠለቀ
    ምንምን ሱሪ የታጠቀ
    ካለሁበ አንገቱን አርጎ ቀና
    እጁን ዘርግቶ ለልመና
    እመብርሀን
    አልባሾቼን አልብሻቸው
    መፅዋቾቼን መፅውቻቸው
    እጅ ዘርጊን እጆችሽን አትንሻቸው
    ሌላ ምንም አላለ
    አሜን ብሎ ካጠገቤ ፈቀቅ አለ
    ለሰጡት ስጪ ልመና
    ለመፅዋች ብርቱ ፅሞና።
    እራስን ሰው ልብ ውስጥ ፅፎ
    ካዳፍው ቅዳጅ ልብስ ስር
    አየሁኝ ሰው ሲሾልክ አልፎ።
    ቀን ሰብሮት ቀን ያደኸየው
    ከሰው ፊት መራብ ሲያቆመው
    ለለጋስ ምላሽ ባይኖረው
    እግዜር ፊት ቆሞ ፀሎቱን ሰጠው።
    ፀሎቴ ምን ነበር ከመቅደስ ያስቆመኝ?
    እግሯ ስር ወድቄ ባቀረሩ አይኖቼ የምላት ነበረኝ
    የምኞቴ ንረት መስጠት እያስረሳ
    ተቀባይ ቢያደርገው
    የለማኙ ፀሎት ፀሎቴን ታዘበው።
    ጌታዬ
    ለእልፍ ምኞቶቼ ከማግበሰብሰው
    ከደቃቃ እድሜዬ ይህችን ቀን ታዘበው
    ያዝ እንግዲህ ጌታ መዝግብ መምህሬ
    ያ ቆስቋላ ለማኝ አንተ ነበርክ ዛሬ።
    ኖርያለሁ እያልኩኝ ስኬቴን ደርድሬ
    ባዥጎደጉድልህ
    በሰጠከኝ ዲናር የወደቀ ልጅክን
    አላተረፍኩልህ።
    በዲናር ላይ ዲናር
    ስው እንዴት ለምቾት እንባውን ያቀራል
    የወደቀ እያየ መርካትን ያጎድላል።
    የምኞቴ ንረት መስጠት እያስረሳ ተቃባይ ቢያደርገው
    የለማኙ ፀሎት ፀሎቴን ታዘባው
    ናርዶስ ለገሰ

  • @frehiwotlemma1032
    @frehiwotlemma1032 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ፀጋውን ያብዛላቹ!!!

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ይመስገን እደዚ ያበዛን አምላክ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen kale Hewitt yasemalen wendemachen. 🙏🙏🙏😥😥😥

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21 3 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታዬ ሆይ እርዳኝ/ን ወዮ ለኔ 😢🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቸሩ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናልን በእውነቱ ❤🙏

  • @GjghghHhghhhgg
    @GjghghHhghhhgg 15 วันที่ผ่านมา

    እግዛብሔር ሖይ ለሐገሬ አብቃኝ በስደት እዳልቀር ለደጅሕ አብቃኝ ሐፃቴብዙነውና ይቅርበለኝ ጌታየሖይ😢😢😢 😢😢ቃለሕይወት ያሰማልን ለኔነው የመሠለኝ ይሔግጥም😢❤❤

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 4 หลายเดือนก่อน

    ቸሩ መድኃኔአለም የህይወትን ቃል ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @muluye-bc4kt
    @muluye-bc4kt 4 หลายเดือนก่อน

    ኤላዬ ቃል ህይወት ያሰማልን
    ግሩም ግጥም ነዉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ
    አባቴ ሆይ እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ😢

  • @alem7972
    @alem7972 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኡፍፍፍፍፍ እያወኩም ሳላውቅ የሰራሁትን ሀጢያቴን ሁሉ አስታወሰኝ

  • @brhantsfaw9853
    @brhantsfaw9853 4 หลายเดือนก่อน +21

    ከዚህ ዉስጥ አዱዋን እኔን ባረገኝ ኡፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @HiwotHayle
    @HiwotHayle 4 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ፀጋህን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ።

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 4 หลายเดือนก่อน +5

    ልቦናችን ይከፈት ፈጣሪህ ሆይ እባክህን ስራን እንደገና

  • @ChinaFekadie
    @ChinaFekadie หลายเดือนก่อน

    ጌታየ አምላኬ እኔ አውቃለሁ እኔ ክፍ ነኝ አንተ ደግሞ ማህሪ ደግ ሩህ ሩህ ማረኝ ስለ እናትህ ስለ ድግል ማርይም አምላኬ አምላኬ አምላኬ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ስለ እናትህ

  • @TeruTeruwerk
    @TeruTeruwerk 11 วันที่ผ่านมา

    እመቤቴ የአግልግሎት ዘመኖን ታርዝምልን ከዚህበላይ የምያገለግሉትን

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጥበብን ያብዛልህ ኤላዬ

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g หลายเดือนก่อน

    ጌታየ እኔ ከየትናውነኝ ስለነትህ በማሪያም ማሪን የኔጌታ 😢😢😢😢😢

  • @TadeleMulugeta-x5u
    @TadeleMulugeta-x5u 3 หลายเดือนก่อน

    Amlake Qena Libona /Mastewalin Eshalew Sixegn Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @banchiamlake4947
    @banchiamlake4947 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማለን ወንድማችን ስብከት ነው እንጂ ግጥም ብቻ አይደለም❤❤

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 4 หลายเดือนก่อน +12

    ትእቢቴ ልቤን አንቆ ራቀብኝ ያ ደማስቆ

  • @LiyagulilatGulilat
    @LiyagulilatGulilat 4 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Tomasyegebrelgi
    @Tomasyegebrelgi 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሠማልን መንግስተሠማያትን ያዋርሥልን

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @הבטםהבטם
    @הבטםהבטם 3 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemaln

  • @HdydhShsj
    @HdydhShsj 4 หลายเดือนก่อน +1

    Kalhiwot yasemalin berketachihu yidrsen 🙏🙏🙏🙏🥹🥹

  • @DubaiUae-yp9ou
    @DubaiUae-yp9ou 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህዎትን ያሰማልን ወዮ ልኝ ለነፍሴ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @BirhanMogoro
    @BirhanMogoro 3 หลายเดือนก่อน

    Egeziabeher yehunegn enji yehaa yene tegebar new

  • @mesertgashaw6403
    @mesertgashaw6403 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደሌ አይሁን

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 4 หลายเดือนก่อน +1

    እባክህን ጌታዬና አምላኬ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ በንስሃ ጎዳና ምራኝ አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BanchiSintayehu
    @BanchiSintayehu 4 หลายเดือนก่อน +6

    ጌታዬ እውነት እኔ የትኛው ነኝ ብቻ አንተ ማረኝ ይቅር በለኝ ወደ ቤትህ መልሰኝ ናፈቀኝ መመለሻዬ ናፈቀኝ አባቴ ቤትህ ልቦናዬን መልስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GeneNegn
    @GeneNegn 3 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረን ይቅር በለን፫

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @yehiwotmeaza
    @yehiwotmeaza 4 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት እራሴን ያየሁበት ግጥም ነው

  • @konjitwondimneh9651
    @konjitwondimneh9651 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @kidaneabraraw902
    @kidaneabraraw902 19 วันที่ผ่านมา

    እኔስ ለእኔ ነው የተገጠመልይ ሚመስለይ ይህ ግጥም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድሜ አዎአቤት የፈጣሪየ ትግሰቱ ይገርመኛል❤❤❤❤

  • @ChecheTageto
    @ChecheTageto หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ማረን እደቸር ነትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @حمدالقحطاني-غ6ح
    @حمدالقحطاني-غ6ح 16 วันที่ผ่านมา

    አምላኬና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስሆይ ለንስሀሞት አብቃን😢😢🤲😭😭😭😭🤲🤲🤲🕯️🎚️😭😭😭

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤ ይህ ለኔ ነው 😢😢😢

  • @melakuwolde3680
    @melakuwolde3680 3 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን !!!❤❤❤❤❤❤

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ያሰማልን

  • @NetsanetFa13456
    @NetsanetFa13456 4 หลายเดือนก่อน

    አምላኬ አተ ማረኚ ማሀሪ አምላክነህ እና😢🎉🙏🙏🙏⛪️🙏🙏🙏⛪️🙏ቃለህይወት ያሠማልን

  • @BayushSitaayew
    @BayushSitaayew หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @GenetAnagaw-r3u
    @GenetAnagaw-r3u 25 วันที่ผ่านมา

    አቤቱ ይቅር በለኝ!

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 3 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤

  • @TegesteTegest
    @TegesteTegest หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ይህንን ደጀ የናፈቀ ማነው እግዚ አብሔርበሰላም ላገር አብቅቶኘ ወይ😢😢😢😢😢😢

  • @fantayegutema3912
    @fantayegutema3912 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን፡ ቆንጆ መልእክት

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 4 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @AsSa-bq5dc
    @AsSa-bq5dc 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @SaleYslaselij
    @SaleYslaselij 4 หลายเดือนก่อน

    Abet fetari ykr beln kale hiwtn yasemaln

  • @AshenafiKebede-ol3lf
    @AshenafiKebede-ol3lf 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅል ህይወት ያሰማልን

  • @ESEKMANGE
    @ESEKMANGE 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ወንሞቼ

  • @dfgdfgg2914
    @dfgdfgg2914 4 หลายเดือนก่อน

    ከዚህም በላይ ጥበቡን ሚስጥሩን ይግለፅልህ ወንድሜ❤❤❤

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!☦️♥️🙏🏾

  • @BuraCake
    @BuraCake 2 หลายเดือนก่อน

    መታደል ነው❤

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 4 หลายเดือนก่อน

    gtaweye,megdane,asayege😢😢😢
    kaleheywetene,yasemalene

  • @fassilget6727
    @fassilget6727 2 หลายเดือนก่อน

    I see myself in this 😢 the Good God help me choice you!❤

  • @sarairga1195
    @sarairga1195 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ይብቃኝ ማስመሰሌን 🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @Yeshi-b1b
    @Yeshi-b1b 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @meselachzegiyorgis2296
    @meselachzegiyorgis2296 4 หลายเดือนก่อน +1

    ልቦናችንን ይቅና አስተምረን መኖር ከአንተ ጋር መኖርን

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድም አለም❤❤❤❤❤❤

  • @takilaalzoubi4840
    @takilaalzoubi4840 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሰላም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን 🤝 እንኳን አደረሳችሁ የቃሉ ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ቃሉ የምንኖር የንስሐ እየገባን አምላካችን እናመሰግንበት
    በእውነት ቃለ ይወትን ያሰማልን

  • @hanaeshetu5689
    @hanaeshetu5689 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ይህማ ለኔነው

  • @Genishagtm
    @Genishagtm 4 หลายเดือนก่อน

    እደቸርነቱ ይቅር ይበለን በቤቱ ያፅናን

  • @NatiAdama-k9k
    @NatiAdama-k9k 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።አሜን

  • @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ
    @ናታንነኝታናሽዋአገልጋይ 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ ማርርኝ

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 4 หลายเดือนก่อน

    ህይወታችን ነው ያነበብከው ወንድማችን በእውነት😥"

  • @tigisttakola4919
    @tigisttakola4919 4 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ቃል የለኝም