ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ስለ እጮኝነት እና ትዳር ሕይወት ትምህርት በዚህ Link ገብተው ይመልከቱth-cam.com/video/YfzwA_89OVY/w-d-xo.htmlsi=KYWeX5QlaOr7-PQC
😅 3:22 p vavsv3😂 ❤
ሀይ
ወንድማቹ ወ/ጊዮርጊስ ነኝ በጣም በሀጥያት ወጥመድ ውስጥ ወድቄአለሁና ስለ መድኃኒ ዓለም በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢🤲🤲😢
የማይረሳ እግዚአብሔር ያስቦት ያስበን
እግዚአብሔር ያስብልን
ቸሩ መድሀኒአለም ያስብልን ወንድማችን🙏🙏🙏
@@MulukenAyele-tj8qb ወንድሜ ሁላችንም በሃጢአት የወደቅን ነን ግን እግዚአብሔር ይጠብቀናል ከሃጢአት ሊያነጻን ንስሃ እንግባ
እግዚአብሔር ይስበን በቸረነቱ
እኔስ መቸ ነው ሰው የምሆነው አምላኬ ታሪኬን ቀይሪ ሰው አድርገኝ የህ ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ልብ ይስጥሽ ብላችሁ ወለተ ገብረኤል እህታችሁ አስቡኝ😢😢😢
@@MuluKebede-g8b ayezosh yens ehit hilachenm endezaw nen egzbhare yeredan lesu min yesnawal yehulachnn tarik yekyrew 🙏❤🙏❤
እግዚአብሔር አንድ ቀን ሰው ያደርገናል ወደቤቱም ይሰበስበናል ያሳርፈናል ይከተለናል ያበረታናል ተፋ እንዳትቆርጪ እህቴ
@@MuluKebede-g8b እግዚአብሔር ያስብሽ ያስበን የኔ እህት 🥺
እይዞሽ እህቴ የፍጠርን አይተወንም
@@MuluKebede-g8b እመብርሀንን በእንባ ጠይቂያት
አይተወኝም ባንቀላፋም እንኳ።ቃለህይወት ያሠማልኝ።ዘመንህ ይባረክ።
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ እድመለስ እርዳኝ በቃሽ በለኝ አባቴ እደቸርነትህ ማረኝ
አዬ መምህሬ ይህ ትምህርት ስለ እኔ የሚወራ ነው የመሰለኝ በ እንባ ነው የሰማሁት 😢 በስደት በባእድ ሀገር እግዚአብሔር ከኔ ጋር ሲሆን አይቼዋለው ብቻዬን ነኝ ብዬ አስብ ነበር ለካ አልተወኝም አከበረኝ አየሁት በዓይኔ 😊 ቃል ህይወት ያሰማልን !!!!!
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ይስጥ ልኝ
ጌታዬ ተመስገን አደነዚህ አይነት መምህር ስለሰጠኸን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ህይወትን ይስጥልን አባታችን ትምህርታችሁ ውስጤን ያድሰዋል ከጭንቀቴም እጽናናለሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን " ምንም እንኳን በለስ ባታፈራ ፣ በወይን ሐረግ ፍሬ ባይገኝ ፣ የወይራ ሥራ ቢጎድል ፣ እርሾችም መብልን ባይሰጡ ፣ በጎችም ከበረቱ ቢጠፉ ፣ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ እኔ ግን በእግዚያብሔር ደስ ይለኛል በመዳኒቴ አምላክ ሐሴት አደርጋለሁ። " ት. እንባ 3፥17-18
ኣሜንን የኣግልግሎት እድሜህን ያራዝምልን ኣምላክ፡ቃለ ህይወት ያስማልኝ
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ለሊቀ መላክ ቅዱሰ ገብርኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሰን በምልጃው ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የልባችንን መሻት ይሰጠን በሰደት ያለነውን በሰላም ወደ ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሀገገር ያግባን በሀገር ውሰጥም ያሉትን ሰላም ያድርግልን በረከቱን ያድለን መምራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይሰጥልን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ የፃፈብን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን ፀሎታችንን አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 👏👏👏
እግዜአብሔር በጭራሽ አይተዉንም ምክንያቱም ካለመኖር ወደመኖር ያመጣን አባታችን ነዉ ግን እኛም ቅን ልብ ሊኖርን ይገባል ። መምህር እግዜአብሔር በጣም የሚወድህ ሰዉ ነህ በልብህ ዉስጥ ፍቅሩን አሳድሮብሀል ለኛም ጸልይልን, ባንተ እግዜአብሔርን እናመሰግናለን።
Ameen Ameen Ameen kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke xena gar abzito yestelen Tesfa resta mangeste semayatin awerselen abatachn
E.hir kegnagar yskoyln kal hiwet yesamaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ewnet Elachwalehu Ene Yememhrn Timhrt Bemesmat Kebzu Tifat Dighalehu kale Hiwetn Yasemaln Lele Mn Yibalal❤❤❤❤❤
እውነት ነው መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር አምላክ ከኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል ። እኛ ግን ሁሉን በራሳችን ኃይል የምናደርግ ስለሚመስለን እንጅ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መቸም አይተወንም በሱ መታመን ነው የሚያስፈልገን።
ጌታ ይቅር ይበልህ የሚባለው ቅል ህይወት ያጠጣልን ነው 😢😂
አቤቱ ጌታ ሆይ ደጅህ ናፍቆኛል መቸነው የምረግጠው እህት ወንድሞች አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ
እንዲህ ያሉ ትምህርቶች እንዲደርስዎLike,Share,Subscribe ያድርጉ።
A B
ምንኛ መታደል ነው ልብን የሚያሳርፍ ልብን የሚያርካ አቤት መታደል ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር❤
እግዛቤር ይጠብቅህ የኔ አባት ቃለ ሕወት ያሰማለን እረዴት እና በረከቱ ይድረሰን ፈጣሪሆይ❤❤❤❤❤❤❤
amen amen amen kbr msgana leamlakachn yhunnnnn
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን የአንተን ትምህርት ስሰማ ምን ያክል ዉስጤ ይደሰታል ፈጣሪ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣልን ቸሩ መዳኒሀለም❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታየሆይ አሰተዋይልብሰጠኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅዎት አቤቱ ጌታሆይ በመግስትህ በመጣህ ግዚ አስበን ጌታሆይ ማረን አቤቱ ይቅርበለን እደሀጢያቴ ክፍት ተኮል ሳይሆን እደቸርነትህ ማረኝ ይቅርም በለኝ ጌታሆይ በቃልህ እድኖር እዳኝ እኔ የወደኩ ሀጢያተኛነኝ እኔ ጠማማነኝ እኔ ትቢያነኝ ጌታሆይ ይቅርበለኝ ደካማ እህ ታችሁን ቃሉን ሰምቸ እድተገብር በፆለታችሁ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ አስቡኝ❤❤❤😢😢😢😢
ቃላ ህይወትን ያሰማል መምህረችን የአገልግሎት ዘመንህን ልኡል እግዚአብሔር ያዝምልን ሺ ሁንልን 💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Waqayyoo sagale jirenya isini haa dhagechisu ebifama barsisa kenyaa dhugaa barii jirenya kesani haa ebifamu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
Amen amen ame❤❤❤❤❤. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችንኣምላካችን ሆይ ኣይነ ልቦና ስጠን ስጣቸዉ😢😢😢
የኔ አባት ልዩ ነህ መምህሬ እግዚአብሄር አምላክ ረሀብን የሚያጠግብ ልብን የሚሞላ መንፈስን የሚያድስ ጥምን የሚያረካ ትምህርት ለኛ ታስተምረን ዘንድ ለፈቀደና መምህራችን ባርኮ ለሰጠን አምላክ ምን ይከፈለዋል🙏🙏🙏🙏ክብርና ምስጋና አምልኮትና ስግደት ውዳሴ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለሙ ድረስ ለሱ ለልዑል እግዚአብሄር ለቅዱስ አማኑኤል ለድንግል ማርያም ልጅ ይገባዋል🙏🙏🙏🌹🌹🌹ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን የወለላይቱ እመቤት የወይን አምባዋ ንግስት ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ከዘመኑ ክፉ ነገር በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍንፍን አድርጋ ትጠብቅልን🙏🙏🙏🙏ለኔ ለሀጢያተኛዋና ለህዝበ ክርስቲያኑ ማስተዋሉን ንፁህ ልቡናን ይፍጠርልን🙏የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏ሰምተን የምንተገብረው ያድርገን🙏በሀይማኖትና በምግባር ያፅናን🙏🙏🙏እኔ በደለኛ ጎስቋላ ነኝና ወዳጆቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ👐አመተ ስላሴ ነኝ🙏
ቃለ ሕይወት ያሠማልን የኔ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጠናጋ ይሰጥልን የዘመናችን ሐዋርያ 👐መድኃኔዓለም አባቴ እምነትን ጨምሪልኝ👐
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን!!!!!!!!!!
ተመስገን አምላኬ አንተ ሁሌም መልካም ነህ ተመስገን ሊላ ምን ይባላል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ዛሬ የስሙ ቀዳሽ ነገ የክብሩ ወራሽ ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦናን ያድለን ለኛም አሜን !!
በስመአብ ድንቅ የሆነ ምክር በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ምስጢር ስብሀቱን ይገለጽልህ መምህር 🥺ሰለኔ መሰለኝ ይህን ታሪክ የሚወራው 😭 እግዚአብሔር ያሰብሽው ያሳካልሽ በሉኝ መልካሙን መንገድ ይምራሻ በሉኝ በእውነት በጸሎታችሁ አስቡኝ እኅት ማርያም እያላችሁ ሀይለ ገብርኤል እያላችሁ አስቡት
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሄን ትምህርት ስሰማ ተፅናናሁ ከልጅነቴ ጀምሮ በመከራ ስቃይ በሀዘን ነው ሁሌም አምላኬን አማርረው ነበር የኔ አባት ከከንቱ ጪንቀት አውጣኝ 😢😢
አሜን አሜን አሜን አምላካችንጌታችን መዲሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ከኛጋር ነው❤❤❤❤❤❤ፈጣሪየ ሆይ አደራ ላገሬ አብቃኝ አተ ከኔጋ ካለህ ምንም እማስፈራኝ የለምና አደራ 😢😢😢😢😢😢 አባታችን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወ ይርዘምልን እረጂም እዲሜና ጤና ከነቤተሰበወ ይስጥልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለህይወት ያሠማልን ለልኡል እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናቹሁን የባርክልን አቤቱ አምላኪሁይ አደኔ ሀጽያት ሳይሁን እደኔ በደል ሣይሁ እዳተ ቸርነት እዳተ ይቅርባይ ማህረኝ ይቅርበለኝ 😢😢
ቃለ ሂወት ያስሰማልን መምህር አግዛብሄር በረከት ያብዛሎት
እዉነት ደከመኝ ሁሁሁ ደከመኝ የዚህ አለም ኑሮ ሀጥያቴ ጠላቶቼ በቃ ሁሉ ነገር ደከመኝ እግዚአብሔር ያጽናን ወደ እርሱ መመለሻዉን መንገድ ይምራን አሜን
😢😢be tselotachu asibung😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን የተጨነቀች ልብን ሁሌ በእንባ የሚታጠብ ፊትን መምህሬ ያተን ስብከት ስሰማ እመብርሃንን በጣም እረጋጋለሁ ኦርቶዶከስ ያረገኝ የማርያም ልጅ ይመስገን አረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
በእውነት ቃለህይወት ያሠማል ን መምህራችን እድሜህን ያርዝመው
በዚህ ምድር ላይ አንድም ቀን የእውነት ደስታ ኑሬ አላውቅም ሁሌም በእንባ መኖር ይስለቸኝና ፈጥሮኝ የራሳኝ ይመስለኝና ክፉኛ አለቅሳለሁ እስቲ ይብቃሽ ይበልሽ በሉኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወ/ሰንበት 😭😭😭
ፀሎት አድርግ ለቅሶ መንገድ እየከፈትሽዉ ነዉ ፀልህይ አይዞ❤❤❤
@@GhGh-tu7dr እሺ አመሰግናለሁ 🙏🥺
አይዞሺ ወለተ ሰንበት
@@biniyamabebayehubiniyamabe527 አይዞሽ ፈጣሪ በቃ ይበልሽ
እመብረሀንትጎብኝሽ😢😢😢
ቃለህይወት ያሠማልን😢🎉 አቤቱ እንደሀፂያቴ ሣይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ 😢😢
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤
በእዉነት አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ታሪኬን ቀይረው በደለኛ ነኚ💔💔💔😢😢😢😢❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ንጹኅልቦናል ይፍጠርልን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቸርነቱይርዳን
ምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናትን ያርዝምልን መምሕራችን አደበታችሁ የማይጠገብ እግዚ አብሔር ይጠብቅልን አሜን 👏👏👏👏👏👏
Amen kale hiwet yesmana😊
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አምላኪ ሆይ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ 😢😢😢😢😢
አትተወኝ አባቴ ጌታዬ መድሀኒቴ ኢየሲስ ክርስቶስ ሆይ አትተወኝ አትርሳኝ በመንግስትህ አስበኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ የንሰሀን ዘመን ጨምርልኝ ከኔጋር ውጣ እስራኤልን ያልተውክ ያባቶቼ አምላክ ጌታዬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ ማረኝ እኔን ዘማዊቷን እኔን ውሸታሟን ሀሜተኛዋን ክብሬን የጣልኩትን እባክህ ማረኝ 🙏🙏
አቤቱ የልጅነቴ አምላክ ቅዱስ አማኑኤል ሆይ እንደገና ሥራኝ
Amen Amen Amen qale hiwet yasemalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል 😢😢😢 እኔ እምነት የጎደለ ሰው ነኝ እንጂ እግዚአብሔር ሁሉ ቻይ ነው😢😢😢❤❤❤
Amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
መች እምነት ብር አለ😮
ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋመንግስተ ሰማያት ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።ሁሉንም ስብከቶቺህን ስሰማ ከጭንቀቴ እላቀቃለሁ...
ቃሌ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድመ ከ ጠና ጋር ይስጥልን
የህይወትን ቃል ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼የሚያፅናና ቃል ሰላሰሙን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልወ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
መምህርዬ አጥንት የሚያለመልም ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እሁሁሁሁ
አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ማረኝ ማረኝ🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen kale hiwoten yasemalen ❤❤❤❤
ብርግጽ ኣምላዝኽ ኣይገድፈናን እዩ ብሓቂ ቃል ሂወት የስምዓልና ኣዚና ነኽብረካን ብሃንቀውታ ንጽበየካን ክቡር መምህርና
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዊት ያሰማልን
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን። እስከዚህ ሰዓት ድረስ የጠበቅኽኝ አምላክ ለንስሐ ሞት አብቃኝ።
መምህር እዮብ በዚህ በክፉ ዘመን አንተን ስለሰጠን እግዚአብሄርን አመሰግነዋለዉ መፅናኛ ነህ ያንተንም እንባ አይቶ ይምረናል ምን እንደምልህ ቃላቶቹ ሁሉ አንሰዉብኛል እግዚአብሄር ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከእኔ እድሜም ቀንሶ ይጨምርል
ወድማችሁ ወልደ ማርያም ነኝ በሀጢያት ውስጥ ወድቃለሁ እፀፀታለሁ ተመልሸ እራሴን መልሹ አገኘዋለሁ የእጊዚያር ወገኖች በፀሎታችሁ አስቡኝ
Amen amen amen 😢❤
አሜን ቃል ሂወት ያስማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡አሜን፡፡ አሜን፡፡ አሜን፡፡
😪👏👏👏👏👏👏⛪
ፀጋዉን ያብዛልህ !
ወድም እህቶቼ በሀፆያት የታጠርኩ ነኝ ስለድግልማርያም በፆለታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢😢😢አቤቱ አምላኬሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
አምላኬ እሄን ትምህርት ለኔ ሊያስተምረኝ ነው ጌታየ ሆይ ይቅር በለኝ እንደቸርነትህ እንጅ እንደበደላችን አይሁን!:
❤❤❤❤❤❤❤❤❤AMEN Amen Amen 🙏
ግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏
Nay bhaqi egzabher ayenlbonan ykeftlna 😢😢
ቃለህወት.ያሰማልን.አባትበፀሎትአሰበኝ
አምላኬ ሆይ ቃልህን እንድሰማ ዘንድ ልቦናዬን ክፈትልኝ ወደ አንተ መልሰኝ ሁሉም ነገር ከዛ በኋላ እንደምሞላ አምናለሁ 😢🙏🥺💕
መምህራችን በእውነት ደስ የሚያሰኝ ነው የአገልግሎት ዘመንህን ሥላሴዎች ይባርኩልህ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አባቴ..ሆይ..እኔን..ሀጢተኛህን...ይቅረ..በለኝ..ያተን..መገድ..ምራኝ..
አሜን አሜን አሜን መሞህራችንቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዝአብሔር ይመሰገን❤❤❤ተመሰገን
አቤቱ አምላኬ ሆይ እኔ ልጅህን አስበኝ ምህረትን ስጠኝ ከበሽታዬም ትምረኝ ዘንድ እለምንሀለው።እናንተም ወንድም እህቶቼ እኔ ወንድማቹ ፍቅረ ሚካኤልን በፀሎታችሁ አስቡኝ።
አሜንንን❤❤❤❤እግዚአብሔር አይተወነም ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤መምህራችን❤❤❤❤
❤❤❤qalaeyotine yasamlene
እኔም እንደ ጉባኤው ምእመናን ቁጪ ብዬ ሰማሁ😢😢እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ጌታ ሆይ ሰው አድርገኝ አምላኬ ሆይ ቤቴ ግባ ባርከኝ😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን መንህራችን ፀጋውን ያብዛልዎር🎉
ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
እንደዚህ ልቡ በእግዚአብሔር ፍቅር የታመኑ አገልጋዮቹን ፈጣሪ ያብዛልን ያጣነው ሁሌ ከልባችን የምንመኘው ይህን ነው መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
Amen kal hiwet yesmealna memhrey ❤❤ ❤
መምህራችን በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብኝ አሜን በኡነት ያለሃሰት አምላኬ ታሪኬን ቀይረው😢😢😢😢😢 ልቦናን ስጠኝ😢😢😢😢😢😢 እህት ወድሞቸ ልቦናስጣት እያላችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም እያላችሁ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
AMEN AMEN kalehewet yasemaln edme Tena yisth
ቃለህወትን ያሰማልን!❤❤❤🎉🎉🎉
ቃል ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለመምህራችን ረጅም እድሜና ከጤና ጋረ ይስጠልን እኛም በሰመኑ ቃለ በልቦነትን ያሰድርብን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
ስለ እጮኝነት እና ትዳር ሕይወት ትምህርት በዚህ Link ገብተው ይመልከቱ
th-cam.com/video/YfzwA_89OVY/w-d-xo.htmlsi=KYWeX5QlaOr7-PQC
😅 3:22 p vavsv3😂 ❤
ሀይ
ወንድማቹ ወ/ጊዮርጊስ ነኝ በጣም በሀጥያት ወጥመድ ውስጥ ወድቄአለሁና ስለ መድኃኒ ዓለም በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢🤲🤲😢
የማይረሳ እግዚአብሔር ያስቦት ያስበን
እግዚአብሔር ያስብልን
ቸሩ መድሀኒአለም ያስብልን ወንድማችን🙏🙏🙏
@@MulukenAyele-tj8qb
ወንድሜ ሁላችንም በሃጢአት የወደቅን ነን ግን እግዚአብሔር ይጠብቀናል ከሃጢአት ሊያነጻን ንስሃ እንግባ
እግዚአብሔር ይስበን በቸረነቱ
እኔስ መቸ ነው ሰው የምሆነው አምላኬ ታሪኬን ቀይሪ ሰው አድርገኝ የህ ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ልብ ይስጥሽ ብላችሁ ወለተ ገብረኤል እህታችሁ አስቡኝ😢😢😢
@@MuluKebede-g8b ayezosh yens ehit hilachenm endezaw nen egzbhare yeredan lesu min yesnawal yehulachnn tarik yekyrew 🙏❤🙏❤
እግዚአብሔር አንድ ቀን ሰው ያደርገናል ወደቤቱም ይሰበስበናል ያሳርፈናል ይከተለናል ያበረታናል ተፋ እንዳትቆርጪ እህቴ
@@MuluKebede-g8b እግዚአብሔር ያስብሽ ያስበን የኔ እህት 🥺
እይዞሽ እህቴ የፍጠርን አይተወንም
@@MuluKebede-g8b እመብርሀንን በእንባ ጠይቂያት
አይተወኝም ባንቀላፋም እንኳ።ቃለህይወት ያሠማልኝ።ዘመንህ ይባረክ።
ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ እድመለስ እርዳኝ በቃሽ በለኝ አባቴ እደቸርነትህ ማረኝ
አዬ መምህሬ ይህ ትምህርት ስለ እኔ የሚወራ ነው የመሰለኝ በ እንባ ነው የሰማሁት 😢 በስደት በባእድ ሀገር እግዚአብሔር ከኔ ጋር ሲሆን አይቼዋለው ብቻዬን ነኝ ብዬ አስብ ነበር ለካ አልተወኝም አከበረኝ አየሁት በዓይኔ 😊 ቃል ህይወት ያሰማልን !!!!!
አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ይስጥ ልኝ
ጌታዬ ተመስገን አደነዚህ አይነት መምህር ስለሰጠኸን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቃለ ህይወትን ይስጥልን አባታችን ትምህርታችሁ ውስጤን ያድሰዋል ከጭንቀቴም እጽናናለሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን " ምንም እንኳን በለስ ባታፈራ ፣ በወይን ሐረግ ፍሬ ባይገኝ ፣ የወይራ ሥራ ቢጎድል ፣ እርሾችም መብልን ባይሰጡ ፣ በጎችም ከበረቱ ቢጠፉ ፣ ላሞችም በጋጡ ውስጥ ባይገኙ እኔ ግን በእግዚያብሔር ደስ ይለኛል በመዳኒቴ አምላክ ሐሴት አደርጋለሁ። " ት. እንባ 3፥17-18
ኣሜንን የኣግልግሎት እድሜህን ያራዝምልን ኣምላክ፡ቃለ ህይወት ያስማልኝ
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንኳን ለሊቀ መላክ ቅዱሰ ገብርኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሰን በምልጃው ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የልባችንን መሻት ይሰጠን በሰደት ያለነውን በሰላም ወደ ቅድሰተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሀገገር ያግባን በሀገር ውሰጥም ያሉትን ሰላም ያድርግልን በረከቱን ያድለን መምራችን ቃል ሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ይሰጥልን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ የፃፈብን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን ፀሎታችንን አሳርጊልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 👏👏👏
እግዜአብሔር በጭራሽ አይተዉንም ምክንያቱም ካለመኖር ወደመኖር ያመጣን አባታችን ነዉ ግን እኛም ቅን ልብ ሊኖርን ይገባል ። መምህር እግዜአብሔር በጣም የሚወድህ ሰዉ ነህ በልብህ ዉስጥ ፍቅሩን አሳድሮብሀል ለኛም ጸልይልን, ባንተ እግዜአብሔርን እናመሰግናለን።
Ameen Ameen Ameen kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke xena gar abzito yestelen Tesfa resta mangeste semayatin awerselen abatachn
E.hir kegnagar yskoyln kal hiwet yesamaln❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ewnet Elachwalehu Ene Yememhrn Timhrt Bemesmat Kebzu Tifat Dighalehu kale Hiwetn Yasemaln Lele Mn Yibalal❤❤❤❤❤
እውነት ነው መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር አምላክ ከኛ ጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል ። እኛ ግን ሁሉን በራሳችን ኃይል የምናደርግ ስለሚመስለን እንጅ በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መቸም አይተወንም በሱ መታመን ነው የሚያስፈልገን።
ጌታ ይቅር ይበልህ የሚባለው ቅል ህይወት ያጠጣልን ነው 😢😂
አቤቱ ጌታ ሆይ ደጅህ ናፍቆኛል መቸነው የምረግጠው እህት ወንድሞች አስቡኝ ከኔ የበረታችሁ
እንዲህ ያሉ ትምህርቶች እንዲደርስዎLike,Share,Subscribe ያድርጉ።
A B
ምንኛ መታደል ነው ልብን የሚያሳርፍ ልብን የሚያርካ አቤት መታደል ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር❤
እግዛቤር ይጠብቅህ የኔ አባት ቃለ ሕወት ያሰማለን እረዴት እና በረከቱ ይድረሰን ፈጣሪሆይ❤❤❤❤❤❤❤
amen amen amen kbr msgana leamlakachn yhunnnnn
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን የአንተን ትምህርት ስሰማ ምን ያክል ዉስጤ ይደሰታል ፈጣሪ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣልን ቸሩ መዳኒሀለም❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታየሆይ አሰተዋይልብሰጠኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅዎት አቤቱ ጌታሆይ በመግስትህ በመጣህ ግዚ አስበን ጌታሆይ ማረን አቤቱ ይቅርበለን እደሀጢያቴ ክፍት ተኮል ሳይሆን እደቸርነትህ ማረኝ ይቅርም በለኝ ጌታሆይ በቃልህ እድኖር እዳኝ እኔ የወደኩ ሀጢያተኛነኝ እኔ ጠማማነኝ እኔ ትቢያነኝ ጌታሆይ ይቅርበለኝ ደካማ እህ ታችሁን ቃሉን ሰምቸ እድተገብር በፆለታችሁ ወለተ ኢየሱስ እያላችሁ አስቡኝ❤❤❤😢😢😢😢
ቃላ ህይወትን ያሰማል መምህረችን የአገልግሎት ዘመንህን ልኡል እግዚአብሔር ያዝምልን ሺ ሁንልን 💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Waqayyoo sagale jirenya isini haa dhagechisu ebifama barsisa kenyaa dhugaa barii jirenya kesani haa ebifamu 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
Amen amen ame❤❤❤❤❤. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
ኣምላካችን ሆይ ኣይነ ልቦና ስጠን ስጣቸዉ😢😢😢
የኔ አባት ልዩ ነህ መምህሬ እግዚአብሄር አምላክ ረሀብን የሚያጠግብ ልብን የሚሞላ መንፈስን የሚያድስ ጥምን የሚያረካ ትምህርት ለኛ ታስተምረን ዘንድ ለፈቀደና መምህራችን ባርኮ ለሰጠን አምላክ ምን ይከፈለዋል🙏🙏🙏🙏ክብርና ምስጋና አምልኮትና ስግደት ውዳሴ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለሙ ድረስ ለሱ ለልዑል እግዚአብሄር ለቅዱስ አማኑኤል ለድንግል ማርያም ልጅ ይገባዋል🙏🙏🙏🌹🌹🌹ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን የወለላይቱ እመቤት የወይን አምባዋ ንግስት ቅድስተ ቅዱሳን ወላዲተ አምላክ ከዘመኑ ክፉ ነገር በዘርፋፋ ቀሚሷ ሽፍንፍን አድርጋ ትጠብቅልን🙏🙏🙏🙏
ለኔ ለሀጢያተኛዋና ለህዝበ ክርስቲያኑ ማስተዋሉን ንፁህ ልቡናን ይፍጠርልን🙏የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን🙏ሰምተን የምንተገብረው ያድርገን🙏በሀይማኖትና በምግባር ያፅናን🙏🙏🙏እኔ በደለኛ ጎስቋላ ነኝና ወዳጆቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ👐አመተ ስላሴ ነኝ🙏
ቃለ ሕይወት ያሠማልን የኔ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጠናጋ ይሰጥልን የዘመናችን ሐዋርያ 👐መድኃኔዓለም አባቴ እምነትን ጨምሪልኝ👐
ቃለ ሂዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን!!!!!!!!!!
ተመስገን አምላኬ አንተ ሁሌም መልካም ነህ ተመስገን ሊላ ምን ይባላል ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ዛሬ የስሙ ቀዳሽ ነገ የክብሩ ወራሽ ያድርግልን እግዚአብሔር አምላክ
አስተዋይ ልቦናን ያድለን ለኛም አሜን !!
በስመአብ ድንቅ የሆነ ምክር በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ምስጢር ስብሀቱን ይገለጽልህ መምህር 🥺
ሰለኔ መሰለኝ ይህን ታሪክ የሚወራው 😭
እግዚአብሔር ያሰብሽው ያሳካልሽ በሉኝ መልካሙን መንገድ ይምራሻ በሉኝ በእውነት
በጸሎታችሁ አስቡኝ እኅት ማርያም እያላችሁ ሀይለ ገብርኤል እያላችሁ አስቡት
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሄን ትምህርት ስሰማ ተፅናናሁ ከልጅነቴ ጀምሮ በመከራ ስቃይ በሀዘን ነው ሁሌም አምላኬን አማርረው ነበር የኔ አባት ከከንቱ ጪንቀት አውጣኝ 😢😢
አሜን አሜን አሜን አምላካችንጌታችን መዲሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ከኛጋር ነው❤❤❤❤❤❤ፈጣሪየ ሆይ አደራ ላገሬ አብቃኝ አተ ከኔጋ ካለህ ምንም እማስፈራኝ የለምና አደራ 😢😢😢😢😢😢 አባታችን መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወ ይርዘምልን እረጂም እዲሜና ጤና ከነቤተሰበወ ይስጥልን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቃለህይወት ያሠማልን ለልኡል እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናቹሁን የባርክልን
አቤቱ አምላኪሁይ አደኔ ሀጽያት ሳይሁን እደኔ በደል ሣይሁ እዳተ ቸርነት እዳተ ይቅርባይ ማህረኝ ይቅርበለኝ 😢😢
ቃለ ሂወት ያስሰማልን መምህር አግዛብሄር በረከት ያብዛሎት
እዉነት ደከመኝ ሁሁሁ ደከመኝ የዚህ አለም ኑሮ ሀጥያቴ ጠላቶቼ በቃ ሁሉ ነገር ደከመኝ እግዚአብሔር ያጽናን ወደ እርሱ መመለሻዉን መንገድ ይምራን አሜን
😢😢be tselotachu asibung😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን የተጨነቀች ልብን ሁሌ በእንባ የሚታጠብ ፊትን መምህሬ ያተን ስብከት ስሰማ እመብርሃንን በጣም እረጋጋለሁ ኦርቶዶከስ ያረገኝ የማርያም ልጅ ይመስገን አረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
በእውነት ቃለህይወት ያሠማል ን መምህራችን እድሜህን ያርዝመው
በዚህ ምድር ላይ አንድም ቀን የእውነት ደስታ ኑሬ አላውቅም ሁሌም በእንባ መኖር ይስለቸኝና ፈጥሮኝ የራሳኝ ይመስለኝና ክፉኛ አለቅሳለሁ እስቲ ይብቃሽ ይበልሽ በሉኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወ/ሰንበት 😭😭😭
ፀሎት አድርግ ለቅሶ መንገድ እየከፈትሽዉ ነዉ ፀልህይ አይዞ❤❤❤
@@GhGh-tu7dr እሺ አመሰግናለሁ 🙏🥺
አይዞሺ ወለተ ሰንበት
@@biniyamabebayehubiniyamabe527 አይዞሽ ፈጣሪ በቃ ይበልሽ
እመብረሀንትጎብኝሽ😢😢😢
ቃለህይወት ያሠማልን😢🎉 አቤቱ እንደሀፂያቴ ሣይሆን እንደቸርነትህ ይቅር በለኝ 😢😢
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤
በእዉነት አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ታሪኬን ቀይረው በደለኛ ነኚ💔💔💔😢😢😢😢❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ንጹኅልቦናል ይፍጠርልን ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቸርነቱይርዳን
ምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናትን ያርዝምልን መምሕራችን አደበታችሁ የማይጠገብ እግዚ አብሔር ይጠብቅልን አሜን 👏👏👏👏👏👏
Amen kale hiwet yesmana😊
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አምላኪ ሆይ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ 😢😢😢😢😢
አትተወኝ አባቴ ጌታዬ መድሀኒቴ ኢየሲስ ክርስቶስ ሆይ አትተወኝ አትርሳኝ በመንግስትህ አስበኝ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ የንሰሀን ዘመን ጨምርልኝ
ከኔጋር ውጣ እስራኤልን ያልተውክ ያባቶቼ አምላክ ጌታዬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እባክህ ማረኝ እኔን ዘማዊቷን
እኔን ውሸታሟን ሀሜተኛዋን ክብሬን የጣልኩትን እባክህ ማረኝ 🙏🙏
አቤቱ የልጅነቴ አምላክ ቅዱስ አማኑኤል ሆይ እንደገና ሥራኝ
Amen Amen Amen qale hiwet yasemalin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል 😢😢😢 እኔ እምነት የጎደለ ሰው ነኝ እንጂ እግዚአብሔር ሁሉ ቻይ ነው😢😢😢❤❤❤
Amen amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
መች እምነት ብር አለ😮
ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋመንግስተ ሰማያት ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን።ሁሉንም ስብከቶቺህን ስሰማ ከጭንቀቴ እላቀቃለሁ...
ቃሌ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድመ ከ ጠና ጋር ይስጥልን
የህይወትን ቃል ያሰማልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼የሚያፅናና ቃል ሰላሰሙን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልወ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
መምህርዬ አጥንት የሚያለመልም ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እሁሁሁሁ
አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ማረኝ ማረኝ🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen kale hiwoten yasemalen ❤❤❤❤
ብርግጽ ኣምላዝኽ ኣይገድፈናን እዩ ብሓቂ ቃል ሂወት የስምዓልና ኣዚና ነኽብረካን ብሃንቀውታ ንጽበየካን ክቡር መምህርና
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂዊት ያሰማልን
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን። እስከዚህ ሰዓት ድረስ የጠበቅኽኝ አምላክ ለንስሐ ሞት አብቃኝ።
መምህር እዮብ በዚህ በክፉ ዘመን አንተን ስለሰጠን እግዚአብሄርን አመሰግነዋለዉ መፅናኛ ነህ ያንተንም እንባ አይቶ ይምረናል ምን እንደምልህ ቃላቶቹ ሁሉ አንሰዉብኛል እግዚአብሄር ይጠብቅህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከእኔ እድሜም ቀንሶ ይጨምርል
ወድማችሁ ወልደ ማርያም ነኝ በሀጢያት ውስጥ ወድቃለሁ እፀፀታለሁ ተመልሸ እራሴን መልሹ አገኘዋለሁ የእጊዚያር ወገኖች በፀሎታችሁ አስቡኝ
Amen amen amen 😢❤
አሜን ቃል ሂወት ያስማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡
አሜን፡፡ አሜን፡፡ አሜን፡፡