ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እርሶንየሰጠንእግዚአብሄርይመስገን
እፅበለስ የእግዚአብሔር ፍጥረት አልደለምን 😢😢😢
አረ ቃል ህይወት ያሠማልን በተጨማሪ እንጸልይ
ቃለ ህይወት ያሠማል አባታችን
አባታችንኑርልን ቃለሕይወትንያሰማልን
abatachn kale hiwet yasemaln
ትንባሆም የእግዚአብሔር ፍጡር ነውን ጫትም ቡንም😢
AMEN AMEN AMENKale hiyewetin yasemalin ❤
ዪሱስ ተገዚ አትሑን የሚል ቃል ወጀል ላይ ተፅፋል
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕውት ያሰማልን
እባካችሁ አይጠጣም
አባ ቡና እንደ አጠቃቀሙ አይጠጣም ማለት ሱ ስ ስለ ሚያሲዝ ነዉ
ቃለ ህይወት ያሠማልን
ጫትስ እግዚአብሔር የፈጠረው አይደለምን?? በእግዚአብሔር የተፈጠረው በሙሉ ይበላልን?? እንዲህ ቢሆን እማ አባታችን አዳም ከኤዶም ገነት ባልተሰደደ ነበር? አባቶቻችን እንዳስተማሩን መፅሐፍትም እንደነገሩን እኛ እናምናለን።ቡና አይጠጣም ።
ጎበዝ አጠጋብ ኮመንት😊😊😊😊
እኝህ ሰዉዬ ከየትኛዉ ወገን እንዴሆኑ የሚያዉቅ ሰዉ ቢኖር ቢነግረኝ ደስ ይለኝ ነበር ::ለምን ወይ ሄደዋል አያረጋግጡ ዝም ብለው አባቶችን ይተቻሉ ::
Amen.amen.amen.abatachin.kale.hiwet.yasemaln endmena.tena.yadlln🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
እውነት ነው አባታችን እናከብሮታለን እናደምጣለን ቡና የፈጣሪ ቅዱስ ፍጥረት ነው። ስለሆነም ይጠጣል ነገር ግን ሊቅነት ከብቃት ጋር ካልሆነ ወይም ቡና ጠጭ ሆነ ቆይተው ይተውትና እስኪ ምን እንደሚያመጣብዎት አይተው ቀምሰው ይመዝኑት።
Yehe fetsmo kdet new ezra stual bekdus orael yewket tswa atettot ene yetsafew zenaslasen drsane tsiwonn mekadnew aytetam
ቡና አይጠጣም
አባ ገብረ ማሪም ሚያስተምሩትን ይስሙ ስለቡና ሰርች አድርጉት ዩትቭ ላይ
@@zelalemandualem5995 8:16 አዳምጠው። ሰው መምረጥ አይደለም ጠቅሰው አስተምረውሃል
Manbab.dagemw..desanxeonen
ቡና አይጠጣም ግን ለምን ክህደት አስፈለገ
Buna metetat hatiyat new.ena abatachn lteyko sigara chats hkmutal wey mechem tahot bet aydelem yemishetew
አክብረሽ ስልጠየቅሽ እግዜር ያክብርሽ። ወደ ጥያቄሽ ስገባ አባታችን ያሉት ቡና የእዜር ፍጥረት ነው ልክ ጫት እና የሲጋራ ተክሎች የእግዜር ፍጥረት እደሆኑት ሁሉም ብሩክ ናቸው ምክንያቱም ፈጣሪ ሁሉንም ሲፈጥር መልካም መሆናቸውን አየ ይላልና( ነገር ግን በሰውነታችን ሲገቡ ጉዳት ጫት እና ሲጋራ ያደርሳሉ በአንጻሩ ቡና ጉዳቱ አይታየኝም።) አባታችን የጠየቁት ጥያቄ አለ በቅንነት መልሺ ምንድነው ጥያቄው"ቡና ይጠጣል የሚል ከ ብሉያት፣ከሐዲሳት፣ከመነኮሳት እና ሊቃውንት አምጡ"ይላሉ ምን ትያለሽ?
እና ለሰውነታችን ካላሰብን ጫት መብላት ይቻላል እያሉ ነው? ይተው እንጅ አንቱው ።
ዝም ብለው ነው እሚደክሙ አባ ምንም አልገባዎትም ምን አለበት ተሰናክለው ሰው ባያሰናክሉ።
ትልቅየ ገዳም ኣለ መስቀለ ኩርስቶስት የሚባል በትግራይ ውስጥ ቡና መጠጥ ኣይፈቀድም ዩትብ ላይ ስሰማ ጊን ቡና ይጠጣል ይላሉ ዝሮዝሮ ኣንድ እግዛኣብሄር ኣምላክ ነው እማውቆው ሁሉም ነገር
yezorebh ante neh asb bedfret atnager abatachinn
ስብከቱን ሙሉ ከሰማህ 4ቱ ጉባኤያት ምን እንደሆኑ ይገባሃል።እሳቸው ደግሞ የ4ቱ ጉባዔያት መምህር ናቸው።እና አልገባዎትም እኔ ገብቶኛል የምትለው ስንቶቹን ጉባዔያት ተምረህ ይሆን???ወይስ የሆነ አጥማቂ ተከታይ ነህ? ከሆንክ ከዚህም በላይ ልትል ስለምትችል አልፈርድብህም
አባ እዚህ ላይ ብቻ ጥሩ መረዳት አለዎት ምነው በመፅሃፍ ቅዱስ ላይም እንዲህ ያለ መረዳት ቢኖረዎ መልካም ነበር!!
logic temechetognal
እኝህ መነኩሴ : ቡና አንቃራሪ ሳይሆኑ አይቀሩም :: እኛ ግን አንጠጣም :: ድርሳነ ፅዮን ላይ ክልክል ነው ይላል ::
1.ድርሳነ ጽዮን ከመጥቀስህ በፊት አባቶችን ማክበር ተለማመድ 2. ድርሳነ ጽዮን ትክክለኛው ብራናው ላይ ስለቡና የሚያወራ ክፍል የለውም።በአሳታሚ ነጋዴዎች የተጨመረ ነው።3. ለመማር እንጂ ለመነቃቀፍ ስብከት አታዳምጥ።
@@besttube8710 አንተ ጴንጤ ነህ : አነጋገርህ ያስታውቃል :: አዋልድ መፃህፍትን ታቃልላለህ :: እኝህ ሰውዪ : ደብተራ እንደሆኑ ያስታውቃል :: ቡና : የሰይጣን ግብር ነው :: ክርስቲያኖች መጠጣት የለባችውም :: እናትህ እያጏራች : ጨሌዋን ቅቤ ስትቀባ ነው ቡና የምትጋተው :: አንተም ቡናህን ስትጋት አድገህ : አሁን መተው አቃተህ
@@besttube8710 ተባረክ/ኪ🙏
@@Eyaasu እግዚአብሔር ይገስጽህ።ይገርምሃል ስለጨሌ አንተ የምቃውቀውን ያህል እንኳን አላውቅም።እና መናፍቁስ አንተ ነህ ምክንያቱም አባቶችህን የምታቃልል።እንጂ እኔ የጻፍኩት ላይ አላግባብ የሚሰሩ ነጋዴዎችን እንጂ መጻሕፍትን አላቃለልኩም።
ጫትና ሲጋራ እግዚአብሔር የሰራው ነው ስለዚህ እንቃም እናጭስ
አንት ግን ምንድነው ችግርህ ? ለምን የአባ ቃልን ታጣምማለህ ለመናገር አፍህን ከመክፈትህ በፊት በጥሞና አዳምጥ!!!
Egziabeher eko ketekelachew tekelochem atetekemu yalachew alu.. gedeta chat atbela sejara ataches yibeleh?
@@betelhemsolomon601 ልክ ብለሀል ወንድሜ ቡና ይጠጣል ብለው ካስተማሩ ጫትና ሲጋራም ምንም ልንከለከልበት የሚችል ምክንያት አይኖርም።
ብና ያሰክራል ወይስአያሰክርም ይህንመልሰልኝና ሲጋራምሆነ ጫት ብላ ልቦናይሰጥህ?
ልቦና ይስጥህ🙏😔
እርሶንየሰጠንእግዚአብሄርይመስገን
እፅበለስ የእግዚአብሔር ፍጥረት አልደለምን 😢😢😢
አረ ቃል ህይወት ያሠማልን በተጨማሪ እንጸልይ
ቃለ ህይወት ያሠማል አባታችን
አባታችንኑርልን ቃለሕይወትንያሰማልን
abatachn kale hiwet yasemaln
ትንባሆም የእግዚአብሔር ፍጡር ነውን ጫትም ቡንም😢
AMEN AMEN AMEN
Kale hiyewetin yasemalin ❤
ዪሱስ ተገዚ አትሑን የሚል ቃል ወጀል ላይ ተፅፋል
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃል ህይወት ያስማልን
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ለአባታችን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕውት ያሰማልን
እባካችሁ አይጠጣም
አባ ቡና እንደ አጠቃቀሙ አይጠጣም ማለት ሱ ስ ስለ ሚያሲዝ ነዉ
ቃለ ህይወት ያሠማልን
ጫትስ እግዚአብሔር የፈጠረው አይደለምን?? በእግዚአብሔር የተፈጠረው በሙሉ ይበላልን?? እንዲህ ቢሆን እማ አባታችን አዳም ከኤዶም ገነት ባልተሰደደ ነበር? አባቶቻችን እንዳስተማሩን መፅሐፍትም እንደነገሩን እኛ እናምናለን።ቡና አይጠጣም ።
ጎበዝ አጠጋብ ኮመንት😊😊😊😊
እኝህ ሰዉዬ ከየትኛዉ ወገን እንዴሆኑ የሚያዉቅ ሰዉ ቢኖር ቢነግረኝ ደስ ይለኝ ነበር ::ለምን ወይ ሄደዋል አያረጋግጡ ዝም ብለው አባቶችን ይተቻሉ ::
Amen.amen.amen.abatachin.kale.hiwet.yasemaln endmena.tena.yadlln🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
እውነት ነው አባታችን እናከብሮታለን እናደምጣለን ቡና የፈጣሪ ቅዱስ ፍጥረት ነው። ስለሆነም ይጠጣል ነገር ግን ሊቅነት ከብቃት ጋር ካልሆነ ወይም ቡና ጠጭ ሆነ ቆይተው ይተውትና እስኪ ምን እንደሚያመጣብዎት አይተው ቀምሰው ይመዝኑት።
Yehe fetsmo kdet new ezra stual bekdus orael yewket tswa atettot ene yetsafew zenaslasen drsane tsiwonn mekadnew aytetam
ቡና አይጠጣም
አባ ገብረ ማሪም ሚያስተምሩትን ይስሙ ስለቡና ሰርች አድርጉት ዩትቭ ላይ
@@zelalemandualem5995 8:16 አዳምጠው። ሰው መምረጥ አይደለም ጠቅሰው አስተምረውሃል
Manbab.dagemw..desanxeonen
ቡና አይጠጣም ግን ለምን ክህደት አስፈለገ
Buna metetat hatiyat new.ena abatachn lteyko sigara chats hkmutal wey mechem tahot bet aydelem yemishetew
አክብረሽ ስልጠየቅሽ እግዜር ያክብርሽ። ወደ ጥያቄሽ ስገባ አባታችን ያሉት ቡና የእዜር ፍጥረት ነው ልክ ጫት እና የሲጋራ ተክሎች የእግዜር ፍጥረት እደሆኑት ሁሉም ብሩክ ናቸው ምክንያቱም ፈጣሪ ሁሉንም ሲፈጥር መልካም መሆናቸውን አየ ይላልና( ነገር ግን በሰውነታችን ሲገቡ ጉዳት ጫት እና ሲጋራ ያደርሳሉ በአንጻሩ ቡና ጉዳቱ አይታየኝም።) አባታችን የጠየቁት ጥያቄ አለ በቅንነት መልሺ ምንድነው ጥያቄው"ቡና ይጠጣል የሚል ከ ብሉያት፣ከሐዲሳት፣ከመነኮሳት እና ሊቃውንት አምጡ"ይላሉ ምን ትያለሽ?
እና ለሰውነታችን ካላሰብን ጫት መብላት ይቻላል እያሉ ነው? ይተው እንጅ አንቱው ።
ዝም ብለው ነው እሚደክሙ አባ ምንም አልገባዎትም ምን አለበት ተሰናክለው ሰው ባያሰናክሉ።
ትልቅየ ገዳም ኣለ መስቀለ ኩርስቶስት የሚባል በትግራይ ውስጥ ቡና መጠጥ ኣይፈቀድም ዩትብ ላይ ስሰማ ጊን ቡና ይጠጣል ይላሉ ዝሮዝሮ ኣንድ እግዛኣብሄር ኣምላክ ነው እማውቆው ሁሉም ነገር
yezorebh ante neh asb bedfret atnager abatachinn
ስብከቱን ሙሉ ከሰማህ 4ቱ ጉባኤያት ምን እንደሆኑ ይገባሃል።እሳቸው ደግሞ የ4ቱ ጉባዔያት መምህር ናቸው።እና አልገባዎትም እኔ ገብቶኛል የምትለው ስንቶቹን ጉባዔያት ተምረህ ይሆን???
ወይስ የሆነ አጥማቂ ተከታይ ነህ? ከሆንክ ከዚህም በላይ ልትል ስለምትችል አልፈርድብህም
አባ እዚህ ላይ ብቻ ጥሩ መረዳት አለዎት ምነው በመፅሃፍ ቅዱስ ላይም እንዲህ ያለ መረዳት ቢኖረዎ መልካም ነበር!!
logic temechetognal
እኝህ መነኩሴ : ቡና አንቃራሪ ሳይሆኑ አይቀሩም :: እኛ ግን አንጠጣም :: ድርሳነ ፅዮን ላይ ክልክል ነው ይላል ::
1.ድርሳነ ጽዮን ከመጥቀስህ በፊት አባቶችን ማክበር ተለማመድ
2. ድርሳነ ጽዮን ትክክለኛው ብራናው ላይ ስለቡና የሚያወራ ክፍል የለውም።በአሳታሚ ነጋዴዎች የተጨመረ ነው።
3. ለመማር እንጂ ለመነቃቀፍ ስብከት አታዳምጥ።