የእኛ ቀናት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 97

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 8 หลายเดือนก่อน +21

    የመጨረሻው ልጅሽ ገኒዬ ምንም አይነት ደስታ አይታይበትም ለምን ከልጆችሽ አባት ታርቀሽ አንድ ላይ በመሆን የልጅሽን ደስታ አትመልሽውም

  • @HanaDejen
    @HanaDejen 8 หลายเดือนก่อน +12

    ትንሹ ልጅ ግን እናትና አባቱ እድታረቁለት ይፈልጋል አይኑ ሁሌ ክርትት እዳለ ነው የኔ ምስኪን ላንተ ሲል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስን በልባቸው አሳድሮ አንድ ያርግልህ አባትዬው ግን ይቅርና ቀምቃሚ ይመስላል ሴት ልጅ ደግሞ ክብሬን ያወርዳል ብላ ስለምታስብ ጠጭ ወንድ አትፈልግም

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 8 หลายเดือนก่อน +15

    ደስእሚል ቤተሰብ🎉🎉🎉ልጆችሽን እማ እግዚሐብሄር በፍቅር በሞገስ ያሳድግልሽ

  • @tinagetachew8302
    @tinagetachew8302 8 หลายเดือนก่อน +13

    አረ አባታቸው ከሳ በሰላም ነው እረ ተከባከቡት መክሊት ቅድስ አላፍነት አለባችው ትልልቆች ናቸው አባተችው መልካም ሰው ነው ግን ደና ነው ጤናው አምላክ ይጠቡቀው

    • @astertamiru3963
      @astertamiru3963 8 หลายเดือนก่อน

      እንደ እነሱ ቤተሰባቸዉን ወዳጅ እና አክባሪ የት አለ ❤ ኮሜታተሮች እባካችሁ የማይሆን ኮሜት ከመፃፍ ብንቆጠብ ባይ ነኝ በቃ ሁሌም ሰው መተቸት አይሰለችም እንዴ እራሳችንን እንመርምር

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 8 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚያብሔር፡ እንዴት፡ አድርጎ፡ ቢወድሽ፡ ነው፡ እንዚህን፡ የመሳሰሉ፡ ቆንጆ: ትሁት፡ ልጆች፡ የሰጠሽ❤️🇲🇱❤️

  • @DubaiDubai-pj8cm
    @DubaiDubai-pj8cm 8 หลายเดือนก่อน +9

    ውድ የኔ ቤተሰቦች መክሊት የኔ ቅመም ፀጉርሽን ማሲያዝ አለብሽ መታየት የለበትም የኔ ውዶች አመት ሰው ይበለን ዘመናችሁ ይባረክ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 8 หลายเดือนก่อน

    ገንዬ በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት ልጀች መኖራቸው ድንቅ ነው " ሰማዕቱ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ ዓለማቸውን ያሳይሽ.

  • @tsehaykassa9264
    @tsehaykassa9264 8 หลายเดือนก่อน +2

    ፋቅር የሆናችሁ ቤተሰብ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ አባትየው ❤❤

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 8 หลายเดือนก่อน +9

    ገኒዬ ትንሹ ልጂሽ ግን ውስጡ ጥያቄ ያለው ይመስለኛል የኔውድ ልጄን ነው የሚመስለኝ ደሞ

  • @emebetbonger1306
    @emebetbonger1306 8 หลายเดือนก่อน +3

    ገንዪ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ነገር ግን ልጆችሽ ቤተክርስቲያን አምናም ዘድሮም አየሁሽ ለልጆችሽ የቤተክርስቲያን ነጠላ ብትገዢላቸው እንደአስተያየት ጥሩ ይመስለኛል።❤

    • @ethiopiaagere5699
      @ethiopiaagere5699 8 หลายเดือนก่อน

      የለበሱት ምድነው 😳😳

  • @Arsemayee21
    @Arsemayee21 8 หลายเดือนก่อน +3

    አባታቹ እየከሳ ነው ተንከባከቡት ፍቅራቹ ያምራል

  • @muludamtew9951
    @muludamtew9951 หลายเดือนก่อน

    ገንዬ በጣም እወድሻለሁ ካየሽኘሰ ሁሌ እባክሽ ታረቁ ነው ሀሳቤ ከዚህ ጋር ድምፅሽ ግን ይረብሻል ማስተካከል ይቻል ይሆን ውድድድ

  • @iloveessey
    @iloveessey 8 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረኩ ደስ የምትሉ እናት እና ልጆች ናችሁ

  • @yeneneshfantaye2749
    @yeneneshfantaye2749 8 หลายเดือนก่อน +3

    አባታችሁ እቤት አስገቡት በጣም ከስቷል።ለየትኛው እድሜ ነው ሺ አመት አንኖር ።ስግደትም ፃምም ሁዳዴም ደግሞ ከይቅርታ ጋር ነው ።አምላካችንም ይቅርታን ስናደርግ ነው ደስ የሚለው ።ሁሌም ጎዶሎ ናችሁ እሱን ካላስገባችሁ ኑሮአችሁ የውሸት ነው ።ይቅርታ መባባል የስግደቱም የወቅቱም የፆሙም እካል ነው ።ይቅር ተባባሉ እና ቤታችሁ በደስታ ይሙላ።አንቺም መለስ በይ ሴት ብዙ ትቀይራለች።አይሆንም አንችልም እያልሽ ደስታችሁን አትቀንሺ።እኔ ልጆችሽን ብሆን አልፈቅድልሽም።እግዚአብሔር ይጨመርበት

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 8 หลายเดือนก่อน +4

    በቤታችሁ መደበኛ ውስጥ መደበኛ የቤተሰብ ፀሎት ጨምሩበት ላመት በሰላም ያድርሰን

  • @11-fx3yo
    @11-fx3yo 8 หลายเดือนก่อน +9

    ክርስቲያን ወገኖቼ እንኳን አደረሣቹህ መልካም በአል

    • @susuethio-h3u
      @susuethio-h3u 8 หลายเดือนก่อน +3

      እረ አይባልም ምን አለ ድንሺን ብትማሪ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው ገኒየ ምርጥ ቤተሰብ ❤

  • @onelove1703
    @onelove1703 8 หลายเดือนก่อน

    የገኒ ባል እይተጎሳቆለ መጣ እንደው ባይጠጣ እግዚአብሔር ይርዳክ አባቴ እንዲ ነው ይህን መጠጥ እንደው ከአገራችን የሚያጠፋ ነገር በመጣ

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 8 หลายเดือนก่อน

    ገኒዬ አስተያየት ልስጥ በርች ጠንካራእናትነሽ ግን ሲሰግዱ ልጆችሽ እጃቸውን አይዘርጉ ማለቴ መሬት ሲበረከኩ እጥፍ ያድርጉ ጣታቸውን አስተምሪ ያላወቁትን❤❤ እወዳችሗለሁ

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yene Wodoch Inkuwan Aderesachu Bertu Tseliyu❤❤❤

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
    @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ 8 หลายเดือนก่อน

    የምወደው
    ቤተሰብ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፈጣሪይጠብቃችሁ
    ገኒሳላይ
    ነውሁሌም👍👍👍👍👍

  • @salemgashe8721
    @salemgashe8721 8 หลายเดือนก่อน +4

    I Love all ግን አባአባ አብሯቹ ሲኖር የበለጠ ይደምቃል ❤ አባአባ አይለያቹ

  • @RutEyobAbera-xh5lw
    @RutEyobAbera-xh5lw 6 หลายเดือนก่อน

    የኔ ፍቅር ልኡሌ እወድሃለሁ ❤❤❤❤

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤ በጣም ምወዳችዉ ቤተሰቦች እግዚያብሔር ይጠብቃችዉ

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 8 หลายเดือนก่อน

    መጠጥ ይጠጣል መሰለኝ አባታቸዉ ከሳ ገንዬ ታርቃችሁ አብራችሁ ብትሆኑ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 8 หลายเดือนก่อน +2

    ግን ምኒሆን ያጣላችው በይቅረታ እማይፈታ ለየትኛው እድሜ ይቅረ ብትባባሉ❤❤❤❤ እኒህ የመሰሉ ልጆች እያሉ😢❤❤

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 8 หลายเดือนก่อน

    ባቢ ሁለየ ደሥታ እርቆት ነዉ እሚኖረዉ እረ ለልጂሽ ሥትይ ታረቂ እኔ እራሡ እሡን ሣይ ማልቀሥ ሆነ ሥራየ በአላህ አይኔ ላጠፍ ሁለተኛ አላያችሆ

  • @hanabeyene3298
    @hanabeyene3298 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወዳቸው ቤተሰ ብ ተባረኩ ዘመናቸዉ ይባረክ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ የሚል ቤተሰብ ልዑልዬ የኔ favorite 😍

  • @SintayehuFerede-my2jd
    @SintayehuFerede-my2jd 8 หลายเดือนก่อน +1

    አዳንዴ ይቅር የማይባሉ ነገሮች ይኖራሉ ግን አሁን እሱ ሳይሆን አንች ነሽ ገኒ እሱ ስተቱን ለማረም ቢዘጋጂም አች ጋር ያለተፈቱ ካገት በላይ የሆኑ ነገሮች ይታያሉ ለልጆችሽ ሰትየይ ግማሽ አካልሽን እዴት ይቅር ማለት ተሳነሽ አሁን ላይ ባች ዩቱብ ብዙ የሚሳዝን ታርኮች ትሰሚለሽ ከሱ አፃር እስኪ እራስሽን አዳምጭ

  • @tigitmekonnen1506
    @tigitmekonnen1506 8 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን እንደኾነ አለውቅም አባትዬው ያሳዝነኛል ምስኪን ነው

  • @ensratube
    @ensratube 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ፍፃሜያቹ ያሳምርላቹ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ልጆችሽ ገንዬ❤

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 8 หลายเดือนก่อน

    ደስ ስትሉ መልካም በሐል ❤️❤️❤️ 💒

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 8 หลายเดือนก่อน

    Akun Aderasachu Yiagani Betasabochi Egaziber Yimasegan❤❤❤❤❤❤

  • @AmenenaMuhammed
    @AmenenaMuhammed 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 8 หลายเดือนก่อน

    Yeha Abate Endate Endemiasazeng Kale yelegnme Genya endew Gra gebete Yemelew Abrachew almenorachiew new Huletachigum mlkam Family nachew tebareku Lelgochachew Yemetekeflute wage wow

  • @MahlatMola
    @MahlatMola 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄርፈቅዶልኝ የቤተክርስቲያንደጅህንረግጥይሆን😭😭😭😭

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ ስወዳችሁ!!

  • @amanwalle2956
    @amanwalle2956 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @eteneshgezahegn874
    @eteneshgezahegn874 7 หลายเดือนก่อน

    Geni ena tewedaj betesebochuwa ebetachihu yetselot bota azegaju

  • @tizitagade9668
    @tizitagade9668 8 หลายเดือนก่อน

    Enae gin abatiyew betam yasazinegnal minalebet gin kerew zemnachun abrachu bitnoru betley le mechershaw lijish sitiye minm destegna ayidelem yehone simat bewstu ale

  • @mhretwelde-zc4qj
    @mhretwelde-zc4qj 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስትሠግዱ እጃችሁን እጠፉ እጅ ሚዘረጋው ለጣኦት ሢሠገድ ነው

  • @konjonesh
    @konjonesh 8 หลายเดือนก่อน +1

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል❤❤

  • @መልአኩቲዩብ
    @መልአኩቲዩብ 8 หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤❤❤መልካም ቤተሰብ 🙏🙏🙏👌👌👌👌

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 8 หลายเดือนก่อน +30

    ገንዬ ግን ለምንድነው ሁሌ ከቤተክርስቲያን መልስ በረከትሽን ይዘሽ ሆቴል የምትገቢው ?ወደፊት ግን ባይሆን ቤትሽ ገብተሽ ውሀም ቢሆን ቀምሳችሁ ወጥታችሁ ተገባበዙ

    • @User12073-d
      @User12073-d 8 หลายเดือนก่อน +2

      በትክክል ታዝበሻል ሴትዬዋ ሆቴል ታዘወትራለችች

    • @melatnigussie3426
      @melatnigussie3426 8 หลายเดือนก่อน

      True 👍 ✔️

  • @salambh5102
    @salambh5102 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችው ይጠጣል መሰል ምን አለ ብትታረቁ❤❤❤

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድስ ትላላቹ እንካን ኣደረሳቹ ለብርሃነ ትንሳኤ።

  • @YabetsDeginet-e7b
    @YabetsDeginet-e7b 8 หลายเดือนก่อน

    Were geta timlesu geta yemexal

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ገኔ ፍቅር ስወዳችው

  • @SelihomSelihom-hn9yq
    @SelihomSelihom-hn9yq 8 หลายเดือนก่อน

    😊 arif beteseb ❤❤

  • @Helenbirhan
    @Helenbirhan 8 หลายเดือนก่อน

    Tedelshi bechi emebet tetebekelshi 😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @rodastedes5537
    @rodastedes5537 8 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴን ስትምር ❤🎉

  • @ruthjemal7810
    @ruthjemal7810 8 หลายเดือนก่อน

    Edma tana yestachu

  • @helinagetachew4089
    @helinagetachew4089 8 หลายเดือนก่อน

    Konjo ❤️ family ❤

  • @meron6084
    @meron6084 8 หลายเดือนก่อน

    Abatachu Lemen Tegosakole

  • @Igiyd-qd6fu
    @Igiyd-qd6fu 8 หลายเดือนก่อน

    ስትሰግዱ እጃችሁን አስተካክሉ እጂ አይዘረጋም

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 8 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰ተባረኩ ደስ ስትሉ

  • @burteemyselfwithmywork5912
    @burteemyselfwithmywork5912 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @gravitymobile7695
    @gravitymobile7695 8 หลายเดือนก่อน

    Gen bezh zemen endareget yemon lej ale wey

  • @jonetom1582
    @jonetom1582 8 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልል ቤተክርስትያን ሄዳቹህ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል❤

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. 8 หลายเดือนก่อน

    Sekelete Laye mesasam ?

  • @MistirAddise
    @MistirAddise 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባትና እናት ሲገናኙ አራተኛው ልጅ ትንሹ እንዴት እንደሚያሳዝን

  • @Enbabafiori
    @Enbabafiori 8 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️⛪️🙏🏾👍

  • @natnaelagegnehu4724
    @natnaelagegnehu4724 8 หลายเดือนก่อน

    Be Mariam tareku

  • @HUAWEIHUAWEI-vb9wt
    @HUAWEIHUAWEI-vb9wt 8 หลายเดือนก่อน

    😢ስታስቀኑ ዋው

  • @TijiDanyachw
    @TijiDanyachw 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢❤❤❤❤❤

  • @negestemetku226
    @negestemetku226 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የድሃልጅፍቅር
    @የድሃልጅፍቅር 8 หลายเดือนก่อน +1

    ስትሰግዱ ግን 4//አራቱ ጣቶቻችሁ መጣጠፍ አለበት ባአዉራ ጣታችሁ መደገፍ አለባችሁት????

  • @mulu216
    @mulu216 8 หลายเดือนก่อน

    አባታቸውግንፔጤነው መሰል

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 8 หลายเดือนก่อน

    Best family

  • @nishaetanashe6346
    @nishaetanashe6346 8 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 8 หลายเดือนก่อน

    Gasha sewdhe eko ena tesfa alkoreteme nge aberachehu lala meklite woldachehu ayalhu yemer tesfa alge tesya nber eko adelayi edtehonu 🥹

  • @Thyas-tg1vo
    @Thyas-tg1vo 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ደሥ የሚለኝ ቤተሠብ❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 8 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @buonavita4175
    @buonavita4175 8 หลายเดือนก่อน +1

    believe me my beautiful family.. you always make me cry tears of joy DADDY and MOMMY love uuuufffff you are an example people of Ethiopia.... YOU THOUGHTS US how we run life even though you not in a marriage... wow what a love .... love you so very much Genie MR Mulugheta and kids 💝💝💗💗💗💗💗💗❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 YOU ARE A GOOD EXAMPLE PEOPLE OF ETHIOPIA AND THE WHOLE WORLD 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤🧡💛🧡❤💝💖💗💓💞💕

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekiyaYimer2345
    @MekiyaYimer2345 8 หลายเดือนก่อน +8

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁወገገኖቼ

    • @aschalchadane7618
      @aschalchadane7618 8 หลายเดือนก่อน +4

      የትኛው ነው ቀጥተኛ እባክሽ
      እስኪ ዝም በይ አታናግሬን

    • @hayataaaa7999
      @hayataaaa7999 8 หลายเดือนก่อน

      @@aschalchadane7618የማይወልደውየማይወልደው የማይሞተው የማይነሳው እባክሽ እች አልሽ አደል እደ የሞተን ሰው ፉረፍይል አርገሽ አማላጅ የምትይ ለማንኛውም ገኒየ ፍሚልሽን እወዳቸዋለሁ

    • @AlemshetGebersilassie
      @AlemshetGebersilassie 8 หลายเดือนก่อน +2

      የትኛውን ቀጥተኛ ማለት ትርጉሙ ኦርቶዶክስ ማለት ነው እህቴ አንቺም በጊዜ እወቂበት

    • @helenkefelegn7638
      @helenkefelegn7638 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን ቀጥተኛውን ይማርሽ

  • @abebateka9579
    @abebateka9579 8 หลายเดือนก่อน

    er geni abrachu nuru beka

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የምትሉ ቤተስቦች. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HnyaMhmade
    @HnyaMhmade 8 หลายเดือนก่อน +2

    የዛሬአመት ትግስትነበርች ነጠላ ያለበሰቻቸው

    • @ZenabAhmed-kl4uf
      @ZenabAhmed-kl4uf 8 หลายเดือนก่อน

      ነበረች እንዴ ትግስት

  • @mamush-d4s
    @mamush-d4s 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዳስ ትላላችሁ

  • @JoSparta-b5t
    @JoSparta-b5t 8 หลายเดือนก่อน

    ነጠላስታለብሽልክአይደለም

  • @eshettefera5637
    @eshettefera5637 8 หลายเดือนก่อน

    አልጋ ቀራቹ ረስታቹ መሆን አለበት አይ አይ መኪናው አልቻለውም ። ውሸት

  • @GgGh-y4v
    @GgGh-y4v 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤