I know Sami for more than 20 years....Sami is the same today & 20 years back...he is a man of principle, lamenebt akwamm yemimot , Defar, bettam Degg , lerassu yamayawek beteley demo le guwadegnnet ejigg bettam turu seww neew..le familiwun & leguwadegnet buzu sacrifice yemiyareg ye Allama & yeFikir seww neew.. I always wish him the best in life!!! 😊
Sami you are a great man. Always stand for what you believe. You are Kind and positive. You and Z are a an example of a perfect marriage. Love and respect you both.
We are all living abroad at this moment, but Say is such good man , we were grew up same area , especially with my brothers he was best friend... I am so happy to seem m ..Sameson Mamo is a Nobel man..we still like him to this day...friend ship means a lot to Samy....
ሳምሶም ጀግና ለኛ ለትግራይ ልጆች ትልቅ ክብር አሳይተህናል እናመሰግናለን በዛች ኩፉ ግዜ ከኛጋ ቆመሀል እናመሰግንሀለን ሁሌም ኩርት ብለህ በግርማ ሞገስ የምያኖርህ እግዚአብሔር ይመስገን we love you 🥰🥰🥰🥰🥰😡
Egna dagemo btm entalawaln hodm journalist selahona banda
@@HusseinWajo-c6iManachuh emanate? Ekekam
እናንተ ደሞ እነማን ናቹ
በጣም.የኔ.ጅግና..ለኡነት.የቆመ.ሰብኣውነት.የምሰማው.የኔ.ኣባት.❤❤❤
በዛ.ኩፉግዜ.ትግራዋይ.በተጠላበት.ግዜ.ስለኛ.ያዎራ.ነበር.የኔ.ኣባት.እንዎዳሃለን❤❤
ምርጥ ባለሙያ እና ማስመሰል ማያቅ እውነተኛ ሰዉ 👌👍🏼
ሳምሶን በጣም ቅን ልብ ያለው ደግ ሰው ነው በዚያ ላይ ደፋር ግልፅና የሚሰመውን ፊት ለፊት የሚናገር
ተራማኝ አዲስ ነገር የሚሞክር ጎበዝ ሰው ነው
ለእውነት የቆመ ጋዜጠኛ ነው
ክብር ይገባሀል ሳሚ❤
የመንግስ ባሪያ ነው ባክህ
የውነት ጀግና ነህ ያኔ ባልሰነጠለ ዘመን ብዙ መሰዋት ከፍላቹ ዛሬ የተሻለ ሁኔታ እዲኖረው ያረጋቹ እናተ ናቹና ክብር ይገባቹአል እደናተ አይነቱ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤
ለእውነት የቆመ ከጊዜ ጋር እንደገለባ የማይነፍስ ትልቅ ሰው♥♥♥
የአቋም ሰው ሳሚ ከተወሰኑ ሰዎች ሰምቻለው በጣም ደግ ነው ይላሉ ከነባለቤቱ ተባረኩ ከነ ቤተሰብህ
ሳሚ ምርጣችን የአቋም ሰው ፡ ውበታችን ነበረ በለይ 90s ማስታወቂያውን እንዴት እንደምንወደው ድምፁ ዋው ፡ ለዚህ ሙያ የተፈጠረ ጀግና ጋዜጠኛ ነው ❤ ሳሚ በጣም ውስጤ የቀረው ደሞ ስለመለስ ያወራው ነው እኔም እንደሱ የምወዳቸው መሪ ነበሩ ፡ እና ግልፅነቱን እወድለታለሁ ፡ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ከነቤተሰብክ ፡ ዳዊትም ስላቀረብከው እናመሰግናለን ❤ ሳሚዬ በሰፊ ስራ ብናይክ ደስ ይለናል በዮቱብ ፡ በተለያዮ በጋዜጠኝነቱ በተለይ ፡ much love and big respect 🙏 ❤
From Germany
ሳምሶን ሰላየሁህ በጣም ነው ደሰ ያለኝ የምኮራብህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ አክባሪህ ነኝ ኑርልን
እውነት በማንኛውም ቦታ የምትኖረውን ነው ያወራህው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወንድሜ ሳምሶን የክፍለ ዘመኑ ጀግና ሆነህ በመመረጥህ እንኳን ደስ አለህ፣ ይገበሃል።
ሥዩም ማሞ ከእንግሊዝ በር
ሰሚን በዝና አውቃለሁ ዋው ተረጋገጠ።ዳዊት ድርምስ አንድ ተቀን ህልሜን አሳክቼ መድረኩ ላይ እንደምቆም አልጠራጠሪም።ይህ ኮሜንት ምስክረ ነው።
❤
ሳሚ የኔ አንበሳ ስላየሁክ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አሁን አሁን ሳያክ ትዝ ስለ ጠቅላይ ሚንሰተር መለስ ያወራህዉ እዉነት ትዝ ይለኛ❤❤❤❤❤❤
ሳሚ ሰለአየሁህ ደሰ ብሎኛል አይ ማስታወቂያ ተሰራ በአንተ እና በጓደኞችህ ታሜ እና ሰርሽ እንዲሁም የማስታወቂያ አባት ጋሽ ውብሸት በእውነት ክብር ይገባችኋል ጋሽ ዳዊት እናመሰግናል 🙏 ለሙያው መስዋትነት ተከፍሏል !
ጽናትም ጉብዝና ያለህ ትልቅ ሰው ነህ ብዙ ሰዋችን የሚቀይር እውቀት አለህ አስተምርበት
Samson Mamo, a man with full principle and integratety.
በኔ የሂወት ዘመን ድንቅ፣ ጀግና፣ደፋር ፣ሓቀኛ፣አርበኛ ....... የሰው መስፈርት የሚያሟላ
ሳሚዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል አንተ ጅግና በህሊናህ የምትኖር እኛ ተጋሩ በጣም ነው የምንወድህ የልጆችህ አባት ሁን
I have much respect for Samson Mamo. His own man, straight forward. Hatsoff, sir🙏
Samson Mamo my favorite journalist ! the most honest person!
ሳምሶን ማሞ ሰው ነህ❤❤❤እድሜና ጤና ከነባለቤትህ እስከዛሬ እወድህ ነበር ከአሁን በኋላ ደግሞ አከበርኩህ።
ሳሚ ያልተነገረለት የድግነት ጥግ ላይ የሚኖረው ሰው ነው ለገንዘብ ሳይሆን ለሕሊናው የሚገዛ ግልፅ ሰው🙏
ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞ ታዋቂ ማስታወቂያ ሰሪ ድምፁም ጭምር የተዋጣ እንዲሆን አድርጎለታል በመሃከል በቤቱ በንብረቱ በራሱም የደረሰበት ችግር ነበር በአንድ ወቅት ያንን አሳልፈው ዛሬ እንደዚህ ስናየው በጣም ያስደስታል የማያልፍ የለም በእግዚአብሄር 🙏🙏🙏
ሰምሶን መሸአላህ ከበላቤቱ ጋር የለችሁ ፍቅር ከምንም በላይ ተመችቶኛል አለህ ረጅም እድሜ ወደ ቀጥታኛውን መንገድ ይምራችሁ
እ...ወ...ብሓቂ. ንፈትወካ ኢና..
ሳምሶን ማሞ ማለት ሒዎትን ቀለል አድርገው ውጤትና ስኬትንም የተጎናፅፋ ስዎችን ያስባስብ የሚድያው ጃይንትና የዜድዬ ምርጥ ባል እግዚአብሔር ይባርካችሁ::❤❤
ሳሚ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ታምሩ ብርሀኑ ደግሞ ምቾት እየተጫወተብህ እንደሆነ ያስታውቃል፡፡ ሰርሽ ደግሞ ሙልሽ የት ሄደች በናትህ ከብዙ ዓመታት በፊት አንድ መጽሄት ሽፋን ላይ ሳምሶን ማሞ ጠባቂ መልአኬ ነው እያለች ፎቶዋ በትልቁ ወጥቶ አይቻት አውቃለሁ፡፡ ሳሚ እውነትም ጠባቂ መልዓክ ጓደኞችህም መስክረዋል ተባረክ እድሜና ጤናውን ይስጥህ፡፡
I know Sami for more than 20 years....Sami is the same today & 20 years back...he is a man of principle, lamenebt akwamm yemimot , Defar, bettam Degg , lerassu yamayawek beteley demo le guwadegnnet ejigg bettam turu seww neew..le familiwun & leguwadegnet buzu sacrifice yemiyareg ye Allama & yeFikir seww neew..
I always wish him the best in life!!! 😊
Best Journalist!!
❤❤❤❤❤ምንድ ነው ከሁሉ ግዜ ቪድዮ ያጠረ የመሰለኝ ምናልባት በጣም ስለ ጣፈጠኝ ይሆን??😍😍😍🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
የመርህ ሰው ሳሚ you are hero
ለነፃነትክ የምትሰጠው value wow i proud u
አቶ ሳምሶን ሽ አምስት ኑርልን የኔ አባት. ❤
ሌላውን አባት አሳጥቶ ሺ አመት ሌኖር የለም 😂😂😂
በኛ በትግሬዎች ዘን በጣም ታላቅ ሰዉ ነክ ከነፈሰዉ የማትነፍሰዉ በጣም ምረጥ ሰዉ ነክ ቀሪዉ ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤
በድምፁ ብቻ ነበር የማቀው በጣም የሚወደድ የማስታዎቂያ ባለሙያነው ደስ የሚለው ደግሞ ስለትዳር ያለው ነገር ይገርማል እናመሰግናለን
ባንዳ
የኔ.ጅግና.ለኡነት.የቆመ.ሰብኣውነት.የምሰማው.ስላየሁህ.ደስ.ብሎኛል.የኔ.ኣባት.እወድሃለሁ.ረጅም.እድሜ.እና.ጥና.ይስጥህ❤❤❤
ሳሚ ሀቀኛ ሰው እድሜና ጤና ፈጣሪ ያንበሽብሽህ ። ብዙዎችን የምትረዳ ያድርግህ። በጣም አከብርሀለው!!!!
Sami you are a great man. Always stand for what you believe. You are Kind and positive. You and Z are a an example of a perfect marriage. Love and respect you both.
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤
አሜን አሜን አሜን ጥበቃውን ያብዛልን ቸሩ መድሃኒ አለም !!!
አሜን
Amen
Dawit dreams ለብዙዎች ት/ት የሚሆኑ ሠዎችን እየጋበዝክ ብዙዎችን እየጠቀምክ ያለ ይመስለኛል
ሳምሶምን የመሠለ ለሌሎች ለብዙዎች የኖረ ሰው በኪራይ ቤት ነው አሁንም ያለው ተብሎ ስሰማ
ብችል ቤት በሰጠሁት ብዬ ተመኘሁ
ከኔ የሚሻል ከመመኘት አልፎ መስጠት የሚችል ካለ ቢሠጠው .😘😍😘😍😘
ሳሚ በጣም ደግ ሰው ነው ደረጄ ሰለ ሳሚ አውርቶ አይጠግብም ዜድም ምርጥ ፎንቃው ነች ❤❤❤
Samson you are great God bless you thank you for telling us the truth
A man of principle Samson !!!
Man of principle !!
Wow Amazing. thank you Dear Sami for sharing us your inspirational life style. as well as thank you Dawit dreams/ Dave/
Sami i Respect you.'am happy to see you in this platform.
እውነቱን ጊዜ አወጣው ጀግና
he is an amazing journalist ❤
ሳሚ እንኳን በደህና መጣህ እውነተኛ ጋዜጠኛ ረጅም እድሜ ።
Glad to see you sammya you the best always and i love how your speak ❤️
Good person respect you a lot Sami you never be some one you are true person ❤ !!
yes
እግዛብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሳሚ አክባሪህ ነኝ ❤🙏🙏
I personally appreciate your efforts 👌
ሳሚ ለሀቅ የቆመ ምርጥ ሰው❤
I really appreciate him.. He's honest and truthful person for that I give the maximum respect !!!
The only man of principle in the hall. Big respect!
እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 እምናከብርህ ሳምሶን
ሳሚ የህሊና ሰው
ረጅም እድሜ እ ጤናን እመኝልህ ኣለሁ ኑርልን
ሞንም ብል ስለማይገልፅልኝ ንፁ ሕሊናሕ የሰጠሕ ሰላም ደስታ በጤና በሰላም ከረጅም እድም ከነውድ ቤተሰብሕ ያኑርልኝ
Great speech wonderful Sami yarda Lege
Samson jegina balemoya neh bexam inohdalen bertalin abate ❤❤
Big Respect big brother ❤
ስወድህ መልካም ሰው ነህ ስም ስም ማሞ ክብር ይስጥህ
God bless all dawit dreams 🙏 families and memories. Thank for your service .and also samsom mamo thank for your share your experience 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
We are all living abroad at this moment, but Say is such good man , we were grew up same area , especially with my brothers he was best friend... I am so happy to seem m ..Sameson Mamo is a Nobel man..we still like him to this day...friend ship means a lot to Samy....
ሰርቆና አጭበርብሮ ከከበረ ይልቅ እውነት ነው የሰራ በልፋቱ ሊከበር ሊደነቅ ይገባል
ጀግና ነህ ሳምሶን ማሞ አንደኛ ከሰውም ሰው የዓላማና የፅናት ተምሳሌት እረ ሳምሶን ማሞና አለምነህን ማን ይኼን የማያቅ አለ በተለይ 80ና 90ዎች ትውልድ ክብር ይገባችኋል የአሁን ጋዜጠኝነት እኮ ቀልድ ነው ድግግሞሽ ብቻ ለናንተ ዕድሜና ጤና ያብዛልህ እጅ ነስቻለለው ።
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከጌዜ የማይገለባቀጥ እውነተኛ።ፁኑ ሰው።ከነፈሰ የማይነፍስ እውነተኛ ለህልናው የሚኖር ሰው ኣየሁኝ ኣንተ ሳሚ ማሞ።😍😍😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
ሳሚ የልብ ሰው፣ አዛኝ ፣ ለጋስ፣ ቸር፣ የዋህ ..ሳሚ ፊት ስለእናቶች መቸገር አይወራም እንባ ይቀድመዋል ።
የእውነት ስለሌሉሎች እንደኖረ አውቃለሁ ፈጣሪ በመልካሙ ይመልስለት
በሙያም ቢሆን እሱ አስተዋውቋቸው ያልታወቁ ወይም ያልተሸጡ ምርቶች የሉም
ሳሚዬ የፊት ለፊት ሰው ነው ሲወድህም ሲጣላህም ፊት ለፊት
ዜድዬና ሳሚ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ስለአየኋችሁ ደስ ብሎኛል
ዳዊት ድሪምስ እንዲህ በሙያቸው ደም በመስጠት ለህዝብና ለሀገር የሰሩ ሰዎችን ማቅረባ 6:14 ችሁ ያስመሰግናችኋል
ሳምሶን ማሞ ና ባለቤቱ ዜድ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው ከብዙ አመታት በሆዋላ ስላየሁዋችው ደስ ብሎኛል እድሜና ጤና ያድላችው
ሳምሶን በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነው...
ሳምሶን በዚህ አምስት አመት ውስጥ በፅንፈኞችና የብልፅግና አሽከሮች የደረሰብህ ነገር ከባድ እንደሆን እረዳለሁ።በአለህ አቋምህ በጣም ነው እምወድህ
አዳነች አበቤ እባክሽ ለዚህ ጀግና
አንድ ኮንደሚኒየም
የሼኩ ስልክ inbox አድርጉልኝ
Ayaskam
በጣም እናመሰግናለን ሳምየ ኑርልኂ
ሰው ሲሰራ በማበረታታት ና በመገሰፅም እረጅም እድሜ
Really really it is nice history Samson is a great Strong man
50:48 መኮንን! ህይወት እንደዚህ ነው። Tomorrow is another day.
he very kind, genuine, helpful person
የበለጠጠጠጠ አከበርኩህ🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ፣ረዥም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጣችሁ።መልካም፣ቤተስቦች።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
he is perfect journalist
ሚስቱ። በጣም ፡ ደግ ፡ ናት ፡ ባልና ፡ ሚስት ፡ አንድ ፡ ናቸው❤
በጣም ጀግና ጥሩ ሚስቱን አክብሪ ነው
ሳሚ የኔ ቅን የሃቅ ሰው!!
ሳሜ ደግ ሰው ረላየዉክ ደስ ብሎናል
ሰለሞን==ወደ ኢትዮጵያ ስመጣ ወደ እንግሊዝ ኤምባሲ ኣካባቢ መጥቼ በመፈላለግ ተገናኝተን= እንደ ቃድሞኣችን ቢራ እዬጠጣን ኣንዳንድ ጫዎታወችን እንድንለዋወጥ እግዝኣብሔር ዕድሜና ጤና ይስጠን በማለት እደመድማለሁ==ከተለያዬን 30 ዓመት ቢሆንም ካቶም ኣልረሳሁህም===ገብሩ ጴጥሮስ==
Thanks.
At that time your Girl Friend she used to be a NEW Girl friend. As i see her at this time she looks very EXCELLENT..GOD be with YOU both.
በዚች ምድር ከእናቴ ቀጥሎ የተረዳኝ ሰው እና ፍቅሩን የሰጠኝ ሰው ነው። Long live!!!!
Ewenetegnaw anbessa Samson Mamo enkuan ayehu betam des alegn
ሳምሶን በጣም ጅግና❤❤❤❤❤❤❤ለን
Enedezeh ayenet progeramoch balewedem Samson Mamon yemeyakel sew alemadamet kesara new...korat and aquam yalew gobez sew ...akebareh negn Samson!!!!
Man of principle
Relly 😂
Great man ❤ respect
ሳሚ ከ2ሺ በላይ ማስታወቂያ ያነበነበ, ህዝብን በ ምርት እና አገልግሎት ያሰመጠ ምላስ አንዲት ቆንጆ ማስመጥ አያቅተውም።
ቢኤም ማርቼዲስ አያስመለክትም!
አነሳስህ አካሄድህ እኘስተማሪ ነው።
❤❤❤❤ my favorite journalist
ምርጥ ጋዜጠኛ
ዋው፣በጣም፣ጨዋና፣መልካም፣ፍቅር፣ቤተስብ፣ስወዳቸው፣ሳከብራቸው።ወ/ሮ፣ዜድና፣ አቶ፣ ሳሚ፣ምርጥ፣ ኢትዮጵያዊ ፣ባህልን፣ በማጉላት፣ በሚኖሩበት፣አካባቢም፣ የሚታወቁ፣ እና፣የተመስገኑ፣ ፍቅር፣ ቤተሰብ፣ ናቸው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Big respect sami bezu temirebetalew...D.🙏
ሳምሶን ማሞ የሚመቸኝ ሰው ነው ግልፅ ሰው ነው
Legend❤
Brilliantly idea thanks for your wisely advised
ዛሬ እውነተኛ ጀግና አመጣችሁ።ሳምሶን ማሞ ጀግና❗️
Man of Truths ❗️
Zara gana nw yalkaw MN ale zem betel ena dagemo Zara gana junta laba saw akaraba dawit dreams eyalku nw eymararh watw!
በጣም ነዉ የምወድህ በተለይ እዉነት ማዉራት ስለምትወድ