ቻርጅ ለማይሰበስቡ/ለማይጨምሩ ስልኮች ችግር አፈታት|| All Mobile Fake Charging Fixing

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @IbrahimHassen-j8q
    @IbrahimHassen-j8q 7 หลายเดือนก่อน

    እያሰረዳህ በድምፅ ጋር ቢሆን ብሮ

  • @EyerusDagn
    @EyerusDagn 5 หลายเดือนก่อน +1

    Battery yolo yechrsal yehe zede

  • @hilalmobile
    @hilalmobile 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዳዮዱ አይሠራም ወይስ ተጨማሪ ነው ዚነር ደዩዱ ፖላሪቲው መጠበቅ አለበት ወይ

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics  2 หลายเดือนก่อน

      Diode open ከሆነ እዛው እንዳለ ብንጠቀም ችግር የለም
      Diode shorted ከሆነ ግዴታ መነሳትና ሌላ መቀየር አለበት።
      ከዛ ውጭ ቻርጅ IC እየሰራ ነገር ግን % አላጠራቅም በሚልበት ሰዓት የተለያዩ Diode በመጠቀም እንዲሰበስብ ማድረግ እንችላለን።
      ➘ ዚነር ዳዮድም ሆነ ሌላ አይነት ዳዮድ ብንጠቀምም ሁሉም Polarity አላቸው። እሱም ማለት የ + እና - ስርዓትን መጠበቅና በምስሉ እንደምናዬው ማገናኘት ተገቢ ነው። ምክንያቱም Diode Reverse አይሰሩም።
      ቤተሰብ ስለሆኑኝና ይህንን ቻናል ለማሳደግ ለምትጥሩ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።

  • @Hamidtube-p5y
    @Hamidtube-p5y 3 หลายเดือนก่อน

    Kidanu ishi bilo iyaskedinal

  • @IbrahimHassen-j8q
    @IbrahimHassen-j8q 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ደግሞ ከሆነ ባለሙያ ካየሁት ባትሪ ኮኔክተረ አጠገብ ያለው ሬዝሰተረ ቀይሮት ሠረቶለታል