1GB Electronics
1GB Electronics
  • 71
  • 136 895

วีดีโอ

Tecno Spark 4 FRP Bypass| ቀላል የስልኮች አከፋፈት
มุมมอง 146หลายเดือนก่อน
#TecnoSpark4FRPBypass #AndroidUnlocking #MoblieMaintenance In this tutorial you would learn about how to unlocke the Factory Reset Protection (FRP) የሞባይል ጥገና የሞባይል ጥገና ትምህርቶች ጥገና በአማርኛ Mobile Repairing Android Maintenance IOS maintenance PC Maintenance Join us on Telegram : t.me/GB251et ቤተሰብ ስለሆኑ እጅግ እናመሰግናለን! Subscribe my channel please!
DC Charge Filter Diode Fault finding and Fix full short problem| Android Maintenance
มุมมอง 1.7K2 หลายเดือนก่อน
#DCChargeFilterDiodeFixing #ChargingProblemSolution #AndroidMaintenance #የሞባይል_ጥገና_ሙሉ_ትምህርት This topic is the full tutorial on Androide mobile DC charge filter diode fault find and replacement. charging fault solution how to solve how to fix hamster kombat airdrops android maintenance mobile components fault and their solution #mobilemaintenance #1gbelectronics #airdropgames #hamsterkombat Than...
How to Buy Telegram Stars ⭐ Easly | Using Ton | Full guide in Amharic
มุมมอง 9993 หลายเดือนก่อน
#BuyTelegramStars #1gbelectronics #mobilemaintenance #telegramearnings #telegramhighlights I will show how to buy Telegram Stars Easly Using your Ton balance. This tutorial include fully actions and Amharic description. Subscribe and enjoy more tips! Join me: tiktok.com/@1gb_electronics t.me/GB251et Queries: how to buy Telegram Stars Easly how to use Ton wallet how to purchase telegram stars Bu...
ሽልማት የሚያስገኝ ትምህርት | Mobile Phone Network Faults and their Solutions
มุมมอง 7824 หลายเดือนก่อน
#MobileMaintenance #AndroidFixing #AllCellphonesRepair #1GBElectronics በዚህ የጥገና ትምህርት የተለያዩ የሞባይል ስልክ የኔትወርክ ችግሮችንና መፍትሄዎችን እንማማራለን! 1/ Searching Problem causes & Solution 2/ No Service Problem Causes & Solution 3/ Registration Failed Causes & Solution 4/ Emergency Problem Causes & Solution 5/ Network Weakness & Solution 6/ Rx Filter Fault & Solution 7/ Tx Filter Fault & Solution 8/ Call Ended ...
All Mobile phones password,Pin,pattern or Security Unlocking|FlashTool | የተዘጉ ስልኮችን መክፈት part 2
มุมมอง 6954 หลายเดือนก่อน
#Unlockmobilephones #PasswordUnlock #mobilemaintenance #1GBElectronics In this Video i wanna show how you could break or unlock moblie phones startup password or pin with FlashTool V5.1420. You must watch this tutorial till the end to get complete information about the scenario! //LINKS// ➘FlashTool t.me/GB251et/65 ➘Miracle Thunder 2.82 t.me/GB251et/48 ➘SPD Driver t.me/GB251et/48 ➘MTK Driver t....
Charging Faults & Their Solutions full tutorial | የቻርጅ ችግሮችና መፍትሔዎቹ
มุมมอง 11K4 หลายเดือนก่อน
#ChargimgFaultFixing #mobilefix #electroniccomponents #mobilemaintenance #1gbelectronics #mobilepcb በዚህ የጥገና ትምህርት የቻርጅ ችግሮችን መንስኤና መፍትሔዎቻቸውን እንማማራለን። Links 1 የሾርት ችግር አፈታት Link th-cam.com/video/AEJbKv6BG6Y/w-d-xo.html 2 ቻርጅ ለማይሰበስቡ ስልኮች link th-cam.com/video/mNMhCMxTSis/w-d-xo.html 3 ቻርጅ error ለሚሉ መፍትሔ link th-cam.com/video/MUvvZCL-Xkw/w-d-xo.html 4 የቻርጅ መውሰጃ port አቀያየር Link th-cam.com/video/b...
ክፍል 6 Identifying Mobile phone ICs (Integrated Circuits) | የሞባይል IC በቀላሉ መለየት
มุมมอง 2.3K5 หลายเดือนก่อน
#MobilePhoneIC #ICIntroduction #CircuitBoard #የሞባይልጥገና በዚህ የሞባይል ጥገና ትምህርት የሞባይል ቦርድ ላይ የሚገኙ አይሲዎችን እንዴት እንደምንለይና ጥቅማቸውም ምንምን እንደሆነ እንማማራለን። ለተጨማሪ ትምህርቶች ቤተሰብ ይሁኑን! Queries : PCB IC what is IC what is integrated Circuit How to know IC How to work ICs Identify IC የሞባይል ጥገና ትምህርት ለተከታተሉን እናመሰግናለን 1GB Electronics 2024
ክፍል 5 What is a Mobile Phone PCB | Introduction on Printed Circuit Board
มุมมอง 7295 หลายเดือนก่อน
#1gbelectronics #mobilemaintenance #MobilePCB በዚህ የጥገና ትምህርት የሞባይል ውስጣዊ ቦርድ ምንነት እንማማራለን። ለአዳዲስ ትምህርቶች ቤተሰብ ይሁኑ የሞባይል ጥገና የሞባይል ጥገና ትምህርት Mobile phone maintenance What is PCB What is Printed Circuit Board SMD components 1GB Electronics 2024
All Mobile Phones Auto power off OR Auto Start Problems| Mobile Maintenance
มุมมอง 4635 หลายเดือนก่อน
#AutoOff #autostart #AutoPowerOffSolution #mobilemaintenance #1gbelectronics ስልኮች በራሳቸው ጊዜ የሚጠፉና የሚበሩ ከሆነ ችግሮቹ ምን ምን ሊሆኑ እንደሚችሉ በዝርዝር የምንማማርበት ትምህርት ነው። ተጨማሪ ጥያቄና አስተያየት ካለዎት በኮሜንት ስር ያስቀምጡልኝ! Mobile phone Fixing Android Auto power off solution Mobile phone maintenance Auto power on/off solution How to fix cellphones how to repair mobile phone 1GB Electronics 2024
How to Fix No Service Network Problem| Mobile Network Problem Solution /የስልኮች ኔትወርክ ችግርን ማስተካከል
มุมมอง 2.9K6 หลายเดือนก่อน
#NoServiceFixing #mobilemaintenance #1gbelectronics #NetworkProblemSolution #የሞባይል ጥገና ሰላም ለተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታይ ቤተሰቦች በዚህ የተግባር ትምህርት ኔትወርካቸው የተበላሹ ወይም የጠፋ ስልኮችን በምን አይነት መንገድ እንደምናስተካክል አንዱ የመፍትሔ መንገድና የምንማማርበት ምስል ነው። ለቀጣይ ቀሪ ስራዎች በቶሎ እንዲደርሷችሁ ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን! Queries: How to fix network problems mobile network fixing network configuration no service solution emergency network solution se...
All Mobile phones password,Pin or Security Unlocking|How to Use Miracle Thunder|የተዘጉ ስልኮችን መክፈትpart1
มุมมอง 3.3K6 หลายเดือนก่อน
#Unlockmobilephones #PasswordUnlock #mobilemaintenance #1GBElectronics In this Video i wanna show how you could break or unlock moblie phones startup password or pin with miracle thumder XTM. You must watch this tutorial till the end to get complete information about the scenario! //LINKS// ➘Miracle Thunder 2.82 t.me/GB251et/48 ➘SPD Driver t.me/GB251et/48 ➘MTK Driver t.me/GB251et/47 ➘Miracle Dr...
Making Multi-Meter Device at HOME 🏠| ሜልትሜትርን በቀላሉ አዘጋጅቶ የመጠቀም ዘዴ
มุมมอง 1.4K6 หลายเดือนก่อน
#MultimeterAtHome #DIYProjects #CreativeTools #HelpingDevice #mobilemaintenance #1gbelectronics በዚህ ትምህርት ብዙ ወጭ ሳናወጣ እቤታችን ሆነን እንዴት ሜልትሜትር አዘጋጅትን በቀላሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ደህንነታቸውንና መበላሸታቸውን እንደምንለካ የምንማማር ይሆናል። ይህንን ትምህርት ወደ ተግባር ቀይራችሁ ለመጠቀም ሞክሩ ለቀጣይ አዳዲስ ስራዎቼ ቶሎ እንዲደርሷችሁ ቤተሰብ መሆን አይዘንኩ! In this video i would show to make Bulb multimeter at Home simply. DON'T forget show the Video till the end and S...
How to open Files manager App On some Android phones| ፋይል መክፈቻ አፕልኬሽን ለሌላቸው ስልኮች መፍትሔ
มุมมอง 2507 หลายเดือนก่อน
How to open Files manager App On some Android phones| ፋይል መክፈቻ አፕልኬሽን ለሌላቸው ስልኮች መፍትሔ
Universal MIC (Microphone) fault/error/short solution | የማይክ ችግር ላለባቸው ስልኮች ወሳኝ መፍትሔ
มุมมอง 1K7 หลายเดือนก่อน
Universal MIC (Microphone) fault/error/short solution | የማይክ ችግር ላለባቸው ስልኮች ወሳኝ መፍትሔ
All Cellphones key press button fault Repair | Jumper method | የስልኮች ቁጥር መፃፊያ መደብ ሲበላሽ አንዱ የመፍቻ መንገድ
มุมมอง 1.6K7 หลายเดือนก่อน
All Cellphones key press button fault Repair | Jumper method | የስልኮች ቁጥር መፃፊያ መደብ ሲበላሽ አንዱ የመፍቻ መንገድ
Mobile Phones Full short Fixing part 3/Remove Short component on Mobile PCB
มุมมอง 8127 หลายเดือนก่อน
Mobile Phones Full short Fixing part 3/Remove Short component on Mobile PCB
ክፍል 4 የሞባይል ጥገና ትምህርት በአማርኛ_የሜልትሜትር አጠቃቀም ሙሉ ትምህርት / Multi-meter uses full tutorial
มุมมอง 4.2K7 หลายเดือนก่อน
ክፍል 4 የሞባይል ጥገና ትምህርት በአማርኛ_የሜልትሜትር አጠቃቀም ሙሉ ትምህርት / Multi-meter uses full tutorial
Make Crossover Ethernet cable at Home/Computer Networking|| የኔትወርክ ገመጅ አዘገጃጀት
มุมมอง 2357 หลายเดือนก่อน
Make Crossover Ethernet cable at Home/Computer Networking|| የኔትወርክ ገመጅ አዘገጃጀት
All Cellphones Screen Backlight Problem fixing part 3
มุมมอง 5767 หลายเดือนก่อน
All Cellphones Screen Backlight Problem fixing part 3
Samsung Note3 SM-N9008 Hard Reset|| ሳምሰንግ ኖት 3 ፓተርን ማጥፊያ መንገድ
มุมมอง 1788 หลายเดือนก่อน
Samsung Note3 SM-N9008 Hard Reset|| ሳምሰንግ ኖት 3 ፓተርን ማጥፊያ መንገድ
ኤርፎን ምልክት አሳይተው ላስቸገሩ ስልኮች ዋነኛ መፍትሔው||Cellphones Earphone Pluged problem Solution||Part 3
มุมมอง 2.1K8 หลายเดือนก่อน
ኤርፎን ምልክት አሳይተው ላስቸገሩ ስልኮች ዋነኛ መፍትሔው||Cellphones Earphone Pluged problem Solution||Part 3
የስልኮች ማብሪያና ማጥፊያ አልሰራ ላላችሁ መፍትሔው|| All Cellphone On/Off Switch button problem Solution
มุมมอง 2.1K8 หลายเดือนก่อน
የስልኮች ማብሪያና ማጥፊያ አልሰራ ላላችሁ መፍትሔው|| All Cellphone On/Off Switch button problem Solution
ቻርጅ ለማይሰበስቡ/ለማይጨምሩ ስልኮች ችግር አፈታት|| All Mobile Fake Charging Fixing
มุมมอง 4.1K8 หลายเดือนก่อน
ቻርጅ ለማይሰበስቡ/ለማይጨምሩ ስልኮች ችግር አፈታት|| All Mobile Fake Charging Fixing
11 እግር እስክሪን በ 14 እግር ስክሪን መተካት|| 14 pin screen to 11 screen pinout board
มุมมอง 4868 หลายเดือนก่อน
11 እግር እስክሪን በ 14 እግር ስክሪን መተካት|| 14 pin screen to 11 screen pinout board
ሙሉ በሙሉ የማይነሱ ስልኮችን ማዳን|| All cellphones full dead/ short Fixing
มุมมอง 7K8 หลายเดือนก่อน
ሙሉ በሙሉ የማይነሱ ስልኮችን ማዳን|| All cellphones full dead/ short Fixing
እስክሪናቸው ነጭ ለሚያበሩ ስልኮች መፍትሔ||Easly Fix White Screen / White display Problems
มุมมอง 4.7K8 หลายเดือนก่อน
እስክሪናቸው ነጭ ለሚያበሩ ስልኮች መፍትሔ||Easly Fix White Screen / White display Problems
የስልኮች የስክሪን መብራት ችግር አፈታት| Cellphones Backlight Fixing 100‱work
มุมมอง 5789 หลายเดือนก่อน
የስልኮች የስክሪን መብራት ችግር አፈታት| Cellphones Backlight Fixing 100‱work
All Itel Android Hard Reset Method|100‱Work| የተች ስልኮች ቁልፍ አሰባበር
มุมมอง 3189 หลายเดือนก่อน
All Itel Android Hard Reset Method|100‱Work| የተች ስልኮች ቁልፍ አሰባበር
Infinix Smart 6 FRPbypass| ጎግል አካውንት የጠየቀን ስልክ ያለ ኮምፒውተር መክፈት
มุมมอง 3279 หลายเดือนก่อน
Infinix Smart 6 FRPbypass| ጎግል አካውንት የጠየቀን ስልክ ያለ ኮምፒውተር መክፈት

ความคิดเห็น

  • @AberaTasfaye
    @AberaTasfaye 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Adress or phon number

  • @samueldebasu4689
    @samueldebasu4689 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በቃ አንተ ምርጥ ነህ ቃል የለኝም አንድ የገጠመኝ ነገር ስልኩ ደርሶ ይዘጋል ባትሪ ኮኔክተር ቀየርኩት አልተስተካከለልኝም

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      t.me/GB251et ይህንን የቴሌግራም ቻናል ተቀላቀልና ያስቸገረህን ስልክ ቦርዱ በሚታይ ሁኔታ በካሜራ አንስተህ ላክልኝ። በፍትሔ ካለው እጠቁምሃለሁ። ➘የዚህ ቻናል ቤተሰብ ስለሆኑ እጅግ እናመሰግናለን !!

  • @BelaBerihun
    @BelaBerihun 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you my brother

  • @BirukWerkineh-i7p
    @BirukWerkineh-i7p วันที่ผ่านมา

    ውድ መምህራችን በርታልን ልክ እንድሜትሩ ካውያ አሰራርን ስራልን

  • @hayettube-c9u
    @hayettube-c9u 2 วันที่ผ่านมา

    በረታ ወንድም

  • @hayettube-c9u
    @hayettube-c9u 2 วันที่ผ่านมา

    Woww good🎉

  • @hayettube-c9u
    @hayettube-c9u 2 วันที่ผ่านมา

    lm hayet love

  • @hayettube-c9u
    @hayettube-c9u 2 วันที่ผ่านมา

    በረታ ወንድም

  • @desalewshumetie
    @desalewshumetie 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ኑዉ በርታ ወድማችን

  • @FikaduAbera-w4z
    @FikaduAbera-w4z 3 วันที่ผ่านมา

    Screen waga sintnw bro geba layi e.g sumsong a11,knokia touch screen

  • @HabtamuTeketelew
    @HabtamuTeketelew 5 วันที่ผ่านมา

    When it make sound, what it indicates in continuity?

  • @HabtamuTeketelew
    @HabtamuTeketelew 5 วันที่ผ่านมา

    How can we differentiate the digital melti metre either original or fake (forgid and copy)

  • @SamuelBeyene-m5r
    @SamuelBeyene-m5r 7 วันที่ผ่านมา

    Betam arfinw short miyareg silk

  • @AdonayTeferi-h5i
    @AdonayTeferi-h5i 11 วันที่ผ่านมา

    Arif temehert new demo vpn abreche new yayehut migerem eweket new yaschebetkegne gne lemen besefat endezi smart phone chgerochne ateseralenem lemesale switch,screen and other problems beteley jumper aserare

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics 11 วันที่ผ่านมา

      በመጀመሪያ በV*P*N ለምታዩ የዚህ ቻናል ቤተሰቦች በሙሉ እጅግ አመሰግናለሁ ክበሩልኝ። ሲቀጥል ወደ አስተያየትህ ስመጣ በሰፊው ለመስራትና መሰረታዊና በጣም አስፈላጊ የሚባሉ የተሞክሮ እውቀቶችን ወደ እናንተ የማደርስ ይሆናል!!

  • @AbelKifle-u7i
    @AbelKifle-u7i 17 วันที่ผ่านมา

    laki

  • @AbelKifle-u7i
    @AbelKifle-u7i 17 วันที่ผ่านมา

    betam arfi

  • @barchiaschalew4087
    @barchiaschalew4087 19 วันที่ผ่านมา

    በገለፃ ብታደርገው የበለጠ ይገባናል

  • @KahsuTafere
    @KahsuTafere 19 วันที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ!

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics 19 วันที่ผ่านมา

      የዚህ ቻናል ቤተሰብ ስለሆኑ እጅግ እናመሰግናለን !!❤

  • @semeneshAsmamaw
    @semeneshAsmamaw 20 วันที่ผ่านมา

    yemechk bro arif video nwu tolo likekiwu ketayun video

  • @BetreKebede-d1k
    @BetreKebede-d1k 25 วันที่ผ่านมา

    SQ1000 networek solution kalehi

  • @ErmiAyu-f2s
    @ErmiAyu-f2s หลายเดือนก่อน

    Bord keyireh asayen

  • @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ
    @ዙዙሀበሻ-ገ6ሸ หลายเดือนก่อน

    ወድሜ ስልኬ ይከፍታል ግን ወደላይ ሳንሸራት ፓተርኑን አያመጣልኝም መፍትሄ ካለህ

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics หลายเดือนก่อน

      በአንድም በሌላ ችግሮቹ የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ። በባለሙያ ታይቶ በእርጥበት ችግር ከሆነ በራሱ ይሰራል ብዙም ወጭ አይጠይቅም። ካልሆነ ግን ተች ስክሪን ስለሚሆን ማዘዣ ተቹን ማስቀየር ነው።

  • @MaregAbebaw
    @MaregAbebaw หลายเดือนก่อน

    በርታ😅😅😅

  • @AhmedMohamed-dq5nn
    @AhmedMohamed-dq5nn หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @Waliintolla
    @Waliintolla หลายเดือนก่อน

    ᴾˡᵉᵃˢᵉ ᶠᵘˡˡ ᵛⁱᵈᵉᵒ

  • @TemuShen-z4c
    @TemuShen-z4c หลายเดือนก่อน

    Thanks bro

  • @desalegnabate4404
    @desalegnabate4404 หลายเดือนก่อน

    በጣምአሪፍ አገላለፅ ነው በርታልን ወንድማችን ነገር ግን ሌሎች icዎችን በተለይ RTC ,VOC እና crystal oscillator ቦርድ ላይ የምንለይበት መንገድ ብትሰራልን ጥሩ ነው

  • @Seniyemaryemilji
    @Seniyemaryemilji หลายเดือนก่อน

    በርታ ሆዴ

  • @WonduKebe
    @WonduKebe หลายเดือนก่อน

    Telegram linkhin laklegn

  • @desalegnabate4404
    @desalegnabate4404 หลายเดือนก่อน

    በርታ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን በድሮይንግ ስለህ ብታሳየን የበለጠ ግልፅ ይሆን ነበር ❤

  • @Yibe-k4p
    @Yibe-k4p หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው ወድሜ

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    .👍👍👍👍👍👍

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ስራ ነው በርታ ነገር ግን አንዳንድ ስልኮች ላይ ሪቦል ተደርጎም አይሠራ መፍትሄ ካለህ

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ ቤተሰብ።❤❤ እኔም ለጥያቄዎችህ ምላሽና ተጨማሪ አዳዲስ ስራዎችን እለቃለሁ በተረፈ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ለሆናችሁ በሙሉ የላቀ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!🙏🙏🙏

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    ዳዮዱ አይሠራም ወይስ ተጨማሪ ነው ዚነር ደዩዱ ፖላሪቲው መጠበቅ አለበት ወይ

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics หลายเดือนก่อน

      Diode open ከሆነ እዛው እንዳለ ብንጠቀም ችግር የለም Diode shorted ከሆነ ግዴታ መነሳትና ሌላ መቀየር አለበት። ከዛ ውጭ ቻርጅ IC እየሰራ ነገር ግን % አላጠራቅም በሚልበት ሰዓት የተለያዩ Diode በመጠቀም እንዲሰበስብ ማድረግ እንችላለን። ➘ ዚነር ዳዮድም ሆነ ሌላ አይነት ዳዮድ ብንጠቀምም ሁሉም Polarity አላቸው። እሱም ማለት የ + እና - ስርዓትን መጠበቅና በምስሉ እንደምናዬው ማገናኘት ተገቢ ነው። ምክንያቱም Diode Reverse አይሰሩም። ቤተሰብ ስለሆኑኝና ይህንን ቻናል ለማሳደግ ለምትጥሩ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    ጃምፕ ያደረከው የትኛው ኮምፓነንት ላይ ነው በደንብ አልገባኝ ም

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    የሞተር ድምፅ ወይም ጥር ር ር የሚል ድምፅ በምን ይጠፋል

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics หลายเดือนก่อน

      ይህ አሰራር Jump ተጠቅመን የድምፅ መስመር ስንፈልግ እና ስናገናኝ የተጠቀምነውን Jumper wire ከ Resistor ሳይሆን ከ Capacitor ጋር ማገናኘት አለብን። ማለት የፈለኩት መስመሩን ስናገኝ Jumper ከ Resistor ም ይሁን ከ Capacitor ጋር ተገናኝቶ ድምፅ ሊተላለፍ ይችላል ነጀር ግን ''የሞተር ድምፅ ወይም ጥር'' ይላል ያልከው ድምፅ ከ Resistor ጋር ስናገናኝ የሚፈጠር ስለሆነ እዛው Area አካባቢ ያለ Capacitor ጋር ለማገናኘትና ድምፁን ለማስተካከል ሞክር። ➘ቤተሰብ ስለሆናችሁኝና ለዚህ ቻናል ለምታደርኩት ክትትል እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ❤

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    Very nice

  • @abmeznagna
    @abmeznagna หลายเดือนก่อน

    ዋጋው ስንት ብሮ

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ኮርስ ነው

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    Please telegram channel

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    👍👍

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    ግደታ ተመሳሳይ ሞደል መሆን አለበት እንዴ ቦርዱ

    • @1gbelectronics
      @1gbelectronics 28 วันที่ผ่านมา

      የ Component Tye እና Value ነው ተመሳሳይ መሆን ያለበት። ➘ቦርዱ የተለያዬ ቢሆን ችግር የለውም!!

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    የትኛዋ ፊል እንዳደረገች እንዴት እንለያለን እኔ ብዙ ጊዜ ኦስሌተር ስቀይር ይስተካከላል እም ቢ የሚልም አለ

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ት /ት ነው ቀጥልበት ብሮ

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን አንዳንድ ስልኮች ጃምፕ ከየት እንደሚኝ አላቅም ከቻልክ በSQ5000s or1000s ቦርድ ላይ ስራልኝ

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    ዳዮድ የማንኛውም ጃንክ ቦርድ ይሆናል ለምሳሌ ከበተን ስልክ ለተች ስልክ

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    Thank bro vpn aberalehu

  • @hilalmobile
    @hilalmobile หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ 1ኛ ነህ በ ክፍያ ራሱ እንድህ አያስተምሩም ብሮ👍👍👍👍👍

  • @standfortruth6906
    @standfortruth6906 หลายเดือนก่อน

    Nice School

  • @HabtamuSntayehu
    @HabtamuSntayehu หลายเดือนก่อน

    ስልጠና ትሰጣላችሁ ለመሰልጠን ፈልጌ ነው ብሮ