ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ራእይ 22¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁸ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።⁹ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ
ትዜ እግዝ/ር ይባርክህ፤ፀጋህ ይጨምር፡፡
We appreciate both, blessing. Thank you.
ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን እናነተን ለዚህ ሕዝብ ስላስነሳ
ራባይ ኮከብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በአካልም በአንተ ተገልግያለሁ አገልግሎትህን አዉቃለሁ ፤ አሁንም ከመምህር ትዝታዉ ጋር ባቀረባችሁት ትምህርት እጅግ ተባርኬያለሁ ። አንደዚህ አይነት ትምህርት በጌታ ቤት እንኳን ሆነን የድሮዉን ናፋቂናአድናቂዎችን ሁሉ ባለንበት ገብቶን እንድንፀና የሚረዳ ሰለሆነ ቀጥሉበት የእግዚአብሔር ሰላምናበረከት ይብዛላችሁ....
አቦ ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ በምድረ በዳ ላይ የተገኘ ውሃ ነው ትምርታችሁ ዋው
ፖስተር ኮከብዬ ከረጅም አመታት በሀላ በዚህ መልኩ ተገልጠህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል,,, ግብፅ ላይ በዛ በደረቅ ምድረበዳ ያመለክነዉ እግዛብሔር እንደዚህ አስፎቶህ ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ ለምልም ከዚህ በላይ እመር አብረቅርቅ ድመቅ ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር።
አሜን አሜን አሜንንንንንንን ጌታ ይባርካችሁ ያባቴ ብሩካን
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትም ዛሬ እስኬ ዘላለም ሕያው ነዉ የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተባረክ. እኔ በጣም ትርባርክያለዉ ተምርያለዉ ታንጽኩት ጌታ እግዚአብሔር ይባርካቹ ተዉልዳቹ ይባረክለምጠፈዉን ትዉልድ ራርቶ እናንቴ ያስነሳ ጌታ ይባረክ ትርባርኩ ቃላት ያጥረኛል
Amazing. Preaching with bible Knowledge.
አቦ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ብዙ ተገንዝቤያለሁ በርቱ
You are chosen by God, l always thanks God , for you
መድኃኒዓለምን ማገልገል መታደል ነው። ደስ ይበላችሁ። በናፍቆት ነው የምከታታላችሁ። ሰው በጠፋበት ሰው መሆን ማለት ይህ ነው። ትልቁ ነገር ሰዎች በንጹህ ልብ የሚሰሙ መሆናቸው ነው። ዋናው ግቡ እሱ ነውና። ጌታ ይባርካችሁ።
Thanks!
ጌታ ይባርክችሁ ተባርኩ
Amen Amen God bless your Zemneh yebarek Rabbi Kokeb & Teztaw Sameal
አሜን ሀሌሉያ....እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል..ታቦታችን ኢየሱስ ነው
God Bless you both.
ጌታ ይጠብቃችሑ
🎉 U. Have Got True Life. That's Jisus 🎉.
ተባረኩ
አሜን አሜን አሜን፡፡ሰዎችን ከማሳት እና የትንቢት መፈፀሚያ ከመሆን ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን፡፡
ዋው ዘመናችሁ ይባረክ። ሀይማኖት ግራ ላጋባው ምስኪን ህዝብ አይን የሚከፍት ትምህርት ነው ።በዚህ አጋጣሚ እኛ በ1985 በተሀድሶ እንቅስቃሴ ጌታን ስናገኝ ይህ ሁሉ እድል አልነበረንም ዛሬ ይህን የምትሰሙ መልሳችሁ ምን ይሆን????
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የሚባርክ ዝማሬ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
ጌታ ይባርካችሁ እውነትን እየገለፃችሁ ስለሆነ
ክክክክክክክክ
amne halluya tgawe bserawe adenonale .
Amen huletachihunim Geta Yibarikachihu
አሜን አሜን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ፓስተር ትዝታዉንና ራባይ ኮከብን አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ይጨምርላችሁ።እኔ ቃላት የለኝም በጣም ብዙ ተጠቅሜያለሁ። የማዝነው የኦርቶዶክስ ካህናትና መሪጌታ ለሆኑት ቤተሰቦቼ ነው። ለእናንተ የደረሰው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእነርሱም እንድደርስልኝ እፀልያለሁ።
አሜን ለኦርቶዶክስ አባቶችና እናቶቻችን እህቶቻችን ወንድሞቻችን ጌታ እንዲደርስላቸው የዘወትር ፀልቴና ምኞቴ ነው
Ameeeeeen amen haleluyaaaa ameeeeeeeeeen
ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አቦ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebareku
Amen hallelujah egzhaber abzito yibarkh tize
እግዚአብሔር ይባርኮት ራባይ ኮከብ በጣም ብዙ ነገር እናውቃለን ከርሶ 🙏ትዜ ተባረክ ደጋግመህ በተላያዩ ጉዳዮች አቅርብልን ብዙ እንማራለን 🙏
ኡኡኡ አረ ራቢ ሥፋ ተባረክ በጌታ በዚህ ሃቅ ያልዳነ ሠዉ በእዉነት ከነመረጃዉ ከነባለቤቱ እሥራኤላዊዉ ራቢ ከዚህ በላይ ሃቅ የለም አብራ አብረቅርቅ ራቢ የጌታ ታማኝ
ኣሜን
Rabbi kokeb Gedamu Tebareku
Tsega ybizalachu tebarkeu tizi pastor
Aman aman wow God bless you all familys 🙏❤
ዘመናችው ይባረክ !
Tabareku
Bless you brothers. This message should be all over our country. The TRUTH is revealed NOW. Praise the LORD JESUS CHRIST.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትዝታዉ እንድንማማር የምታነሳዉ ሀሳብ ደስ የሚል
yehulachenem tarek asetaweseken
Selam shalom tebareku
አሜንሐሌሉያ
Ameeeeeeeeen
God bless you both
Y kidanu tabote blebachne wesete nwe yalwe enamenalne enamenalne amne amne halluya eysuse geta nwe . ZMNACHHU YEBARKE WOW Y EBEZALACHHU Y terferfelachhul.
ሻሎም ቅዱሳን ያባቴ ብሩካን ተባረኩ
Waaaww dessi ylali teberkulin
Geta yibarikachihu
Clear and true teaching, supported with the word of God! I loved it and learned a lot from to this teaching. God bless you both 🙏🏽
yigermal tebarekulin temechitonal
Amen amen amen 🙏😇Halleluja Yegzabiher Sewoch Tebareku ❤️❤️
Tebarekulin
እየሱስ ጌታ ስማ ነው ላልሰማ አሰማ ሰማየተፈጠርክበት ግቡ የሄ ነው ያነተማ አላማ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን።ድንቅ ትምህርት
🥰🥰👍
tebareku😍😍😘
Amen Amen 🙏 Rabi Kokeb you are blessed 😇
እኛም እንወድሃለን
WOW WOW Y LEBONA BEREHANE EKO ERASU TEDEQE NWE .
ሻሎም ትዘ &ፓስትር ቅዱሳን ጌታ የብርክቹ ታብረኩ 👏👏🙋🙋👌👌🙏🙏
Tabaraku Tize and Pastor ♥♥♥
God Bless you
ድንቅ ትምህርት ነው ተባረኩ::
Berukam Nachuuuuuuu
Amen amen 🙏Tebareku zgerm mskrnet
Teze batam nice dasyilala.....
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዜ &ፓስተር ኮከብይገርማል እግዚአብሔር ትልቅ ነው
Woww! Denk astemeheroEgziabhier amlak yebarekachu
Shalom tebereku haleluyya🌺
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Waw tebareu geta yebarkachu
Amazing topic bring him back please
እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርካችሁ
Shalom shalom Rabbi kokeb & Tize
ጌታ ዘመናቹን ይባርክ 🙏🙏💞💞
Tebarku 🤚💕
Shalom kedusan
አሜን አሜን እልልልልልል። ተባረኩ ፀጋይብዛላችሁ
Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen tebarku tebarku ye egzeber sewoch❤❤❤❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖📖
tebareku jesus is Lord.
Tebarek Tize
ጌታ ይባርካችሁ ትውልዱን አንቁት ትዜ በአንተ ስንት እውቀት አግኝተናል በርታልን።
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክ በጣም ጠቃሚ መልክት ነዉ የሰጠህን
የዮሐንስ ራእይ 22:8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።የዮሐንስ ራእይ 22:9 እርሱም። እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
ድሮ ሳውላ አሁን ደግሞ ጳውሎስ ነህ ተባረክህ በብዙ ስወድክህ የናዝረቱ እየሱስ ፃጋ ያብዛልክህ አሜን አሜን አሜንንንንንን
የቃልኪዳኑ ታቦት በክርስቶስ ያመኑ ናቸው የሚገኝውም እዛው ነው።
ይገርማል
hayili yisetachewu
Alem. Yisma. Yegetayn. Girma. Ellllllllllll👂✊👏👏👏👏
የምወደው ፓስተር ኮከብ ገዳሙ ያቀረብካቸው፡፡እግዝ/ር አንተናናትዳሮ ይባረክ!!!!7 ቀን ተከታታይ ፓስተር ዳዊትና ፓስተር ተከስተ የአገልግሎት ላይ ተካፍዬ በጣም ተባርኬባቸዋለሁ፡፡
ጌታ ይባርካችሁ እጅግ ብዙ እውቀት አግኝቸበታለሁ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ትምህርት ነው
Awoo
እግዚአብሔር ይባርካቹ ጥሩ ትምህርት መረጃ ነው የብዙሃኑን አይን ይከፍታል በርቱ !!!
ተባረኩ ወገኖች ጸጋዉንያብዛላችሁ
አሜን ጌታ ይባርካቹ❤😘😘🙏🙏🙏🇪🇹
Zeme ayele anedebet EYSUSE gebto bet .TIZTAWE SAMUEL ZMNEHE YEBARKE .NAT NG K HARARE
ራእይ 22¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁸ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።⁹ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ
ትዜ እግዝ/ር ይባርክህ፤ፀጋህ ይጨምር፡፡
We appreciate both, blessing. Thank you.
ክብር ለጌታ እየሱስ ይሁን እናነተን ለዚህ ሕዝብ ስላስነሳ
ራባይ ኮከብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በአካልም በአንተ ተገልግያለሁ አገልግሎትህን አዉቃለሁ ፤ አሁንም ከመምህር ትዝታዉ ጋር ባቀረባችሁት ትምህርት እጅግ ተባርኬያለሁ ። አንደዚህ አይነት ትምህርት በጌታ ቤት እንኳን ሆነን የድሮዉን ናፋቂናአድናቂዎችን ሁሉ ባለንበት ገብቶን እንድንፀና የሚረዳ ሰለሆነ ቀጥሉበት የእግዚአብሔር ሰላምናበረከት ይብዛላችሁ....
አቦ ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ በምድረ በዳ ላይ የተገኘ ውሃ ነው ትምርታችሁ ዋው
ፖስተር ኮከብዬ ከረጅም አመታት በሀላ በዚህ መልኩ ተገልጠህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል,,, ግብፅ ላይ በዛ በደረቅ ምድረበዳ ያመለክነዉ እግዛብሔር እንደዚህ አስፎቶህ ስላየሁኝ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረክ ለምልም ከዚህ በላይ እመር
አብረቅርቅ ድመቅ ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር።
አሜን አሜን አሜንንንንንንን ጌታ ይባርካችሁ ያባቴ ብሩካን
ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትም ዛሬ እስኬ ዘላለም ሕያው ነዉ የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተባረክ. እኔ በጣም ትርባርክያለዉ ተምርያለዉ ታንጽኩት ጌታ እግዚአብሔር ይባርካቹ ተዉልዳቹ ይባረክ
ለምጠፈዉን ትዉልድ ራርቶ እናንቴ ያስነሳ ጌታ ይባረክ ትርባርኩ ቃላት ያጥረኛል
Amazing. Preaching with bible Knowledge.
አቦ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ብዙ ተገንዝቤያለሁ በርቱ
You are chosen by God, l always thanks God , for you
መድኃኒዓለምን ማገልገል መታደል ነው። ደስ ይበላችሁ። በናፍቆት ነው የምከታታላችሁ። ሰው በጠፋበት ሰው መሆን ማለት ይህ ነው። ትልቁ ነገር ሰዎች በንጹህ ልብ የሚሰሙ መሆናቸው ነው። ዋናው ግቡ እሱ ነውና። ጌታ ይባርካችሁ።
Thanks!
ጌታ ይባርክችሁ ተባርኩ
Amen Amen God bless your Zemneh yebarek Rabbi Kokeb & Teztaw Sameal
አሜን ሀሌሉያ....እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል..ታቦታችን ኢየሱስ ነው
God Bless you both.
ጌታ ይጠብቃችሑ
🎉 U. Have Got True Life. That's Jisus 🎉.
ተባረኩ
አሜን አሜን አሜን፡፡ሰዎችን ከማሳት እና የትንቢት መፈፀሚያ ከመሆን ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቀን፡፡
ዋው ዘመናችሁ ይባረክ። ሀይማኖት ግራ ላጋባው ምስኪን ህዝብ አይን የሚከፍት ትምህርት ነው ።በዚህ አጋጣሚ እኛ በ1985 በተሀድሶ እንቅስቃሴ ጌታን ስናገኝ ይህ ሁሉ እድል አልነበረንም ዛሬ ይህን የምትሰሙ መልሳችሁ ምን ይሆን????
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል የሚባርክ ዝማሬ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
ጌታ ይባርካችሁ እውነትን እየገለፃችሁ ስለሆነ
ክክክክክክክክ
amne halluya tgawe bserawe adenonale .
Amen huletachihunim Geta Yibarikachihu
አሜን አሜን የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ፓስተር ትዝታዉንና ራባይ ኮከብን አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ ይጨምርላችሁ።እኔ ቃላት የለኝም በጣም ብዙ ተጠቅሜያለሁ። የማዝነው የኦርቶዶክስ ካህናትና መሪጌታ ለሆኑት ቤተሰቦቼ ነው። ለእናንተ የደረሰው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለእነርሱም እንድደርስልኝ እፀልያለሁ።
አሜን ለኦርቶዶክስ አባቶችና እናቶቻችን እህቶቻችን ወንድሞቻችን ጌታ እንዲደርስላቸው የዘወትር ፀልቴና ምኞቴ ነው
Ameeeeeen amen haleluyaaaa ameeeeeeeeeen
ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ አቦ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebareku
Amen hallelujah egzhaber abzito yibarkh tize
እግዚአብሔር ይባርኮት ራባይ ኮከብ በጣም ብዙ ነገር እናውቃለን ከርሶ 🙏ትዜ ተባረክ ደጋግመህ በተላያዩ ጉዳዮች አቅርብልን ብዙ እንማራለን 🙏
ኡኡኡ አረ ራቢ ሥፋ ተባረክ በጌታ በዚህ ሃቅ ያልዳነ ሠዉ በእዉነት ከነመረጃዉ ከነባለቤቱ እሥራኤላዊዉ ራቢ ከዚህ በላይ ሃቅ የለም አብራ አብረቅርቅ ራቢ የጌታ ታማኝ
ኣሜን
Rabbi kokeb Gedamu Tebareku
Tsega ybizalachu tebarkeu tizi pastor
Aman aman wow God bless you all familys 🙏❤
ዘመናችው ይባረክ !
Tabareku
Bless you brothers. This message should be all over our country. The TRUTH is revealed NOW. Praise the LORD JESUS CHRIST.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትዝታዉ እንድንማማር የምታነሳዉ ሀሳብ ደስ የሚል
yehulachenem tarek asetaweseken
Selam shalom tebareku
አሜንሐሌሉያ
Ameeeeeeeeen
God bless you both
Y kidanu tabote blebachne wesete nwe yalwe enamenalne enamenalne amne amne halluya eysuse geta nwe . ZMNACHHU YEBARKE WOW Y EBEZALACHHU Y terferfelachhul.
ሻሎም ቅዱሳን ያባቴ ብሩካን ተባረኩ
Waaaww dessi ylali teberkulin
Geta yibarikachihu
Clear and true teaching, supported with the word of God! I loved it and learned a lot from to this teaching. God bless you both 🙏🏽
yigermal tebarekulin temechitonal
Amen amen amen 🙏😇Halleluja Yegzabiher Sewoch Tebareku ❤️❤️
Tebarekulin
እየሱስ ጌታ ስማ ነው ላልሰማ አሰማ ሰማ
የተፈጠርክበት ግቡ የሄ ነው ያነተማ አላማ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ድንቅ ትምህርት
🥰🥰👍
tebareku😍😍😘
Amen Amen 🙏 Rabi Kokeb you are blessed 😇
እኛም እንወድሃለን
WOW WOW Y LEBONA BEREHANE EKO ERASU TEDEQE NWE .
ሻሎም ትዘ &ፓስትር ቅዱሳን ጌታ የብርክቹ ታብረኩ 👏👏🙋🙋👌👌🙏🙏
Tabaraku Tize and Pastor ♥♥♥
God Bless you
ድንቅ ትምህርት ነው ተባረኩ::
Berukam Nachuuuuuuu
Amen amen 🙏Tebareku zgerm mskrnet
Teze batam nice dasyilala.....
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዜ &ፓስተር ኮከብ
ይገርማል እግዚአብሔር ትልቅ ነው
Woww! Denk astemehero
Egziabhier amlak yebarekachu
Shalom tebereku haleluyya🌺
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
Waw tebareu geta yebarkachu
Amazing topic bring him back please
እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርካችሁ
Shalom shalom Rabbi kokeb & Tize
ጌታ ዘመናቹን ይባርክ 🙏🙏💞💞
Tebarku 🤚💕
Shalom kedusan
አሜን አሜን እልልልልልል። ተባረኩ ፀጋይብዛላችሁ
Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen tebarku tebarku ye egzeber sewoch❤❤❤❤❤❤❤❤📖📖📖📖📖📖📖
tebareku jesus is Lord.
Tebarek Tize
ጌታ ይባርካችሁ ትውልዱን አንቁት ትዜ በአንተ ስንት እውቀት አግኝተናል በርታልን።
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክ በጣም ጠቃሚ መልክት ነዉ የሰጠህን
የዮሐንስ ራእይ 22:8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።
የዮሐንስ ራእይ 22:9 እርሱም። እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
ድሮ ሳውላ አሁን ደግሞ ጳውሎስ ነህ ተባረክህ በብዙ ስወድክህ የናዝረቱ እየሱስ ፃጋ ያብዛልክህ አሜን አሜን አሜንንንንንን
የቃልኪዳኑ ታቦት በክርስቶስ ያመኑ ናቸው የሚገኝውም እዛው ነው።
ይገርማል
hayili yisetachewu
Alem. Yisma. Yegetayn. Girma. Ellllllllllll👂✊👏👏👏👏
የምወደው ፓስተር ኮከብ ገዳሙ ያቀረብካቸው፡፡እግዝ/ር አንተናናትዳሮ ይባረክ!!!!
7 ቀን ተከታታይ ፓስተር ዳዊትና ፓስተር ተከስተ የአገልግሎት ላይ ተካፍዬ በጣም ተባርኬባቸዋለሁ፡፡