🔴 "
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 11 ก.พ. 2025
- " #ፍልስጤም የሚባል ሀገር አልነበረም" I #ራባይ ኮከብ ገዳሙ I #በኪያ_ሾው I #Abiy_TaddeleI I @ecclesiamedia316 I #2024
Dear #Ecclesia_Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
Don't forget to share this video to reach others.
Hosted By #ABIY_TADDELE
Subscribe for latest Videos Here;
TH-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
FACEBOOK:- / kiyatalkshow
INSTAGRAM:- / abiy_kiya
TWITTER:- / kiyatalkshow
TIKTOK:- www.tiktok.com...
ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
. . . . . .
t.me/ecclesiae...
TH-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
Instagram፦ ...
#Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
This Video Clip is Dedicated Only to abiy_kiya Official Channel /Abiy Taddele/!
© Copyright:- Abiy Taddele /abiy_kiya Official Channel/ 2023
Evangelical Media's
@christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
@bethelhemtezeraofficia @ecclesiamedia316 I #2023
Dear #Ecclesia_Media families, thank you very much for always giving us your constructive comments and donations while watching our program.
Don't forget to share this video to reach others.
Hosted By #ABIY_TADDELE
Subscribe for latest Videos Here;
TH-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
FACEBOOK:- / kiyatalkshow
INSTAGRAM:- / abiy_kiya
TWITTER:- / kiyatalkshow
TIKTOK:- www.tiktok.com...
ECCLESIA MEDIA / ኤክሌሲያ ሚዲያ
. . . . . .
t.me/ecclesiae...
TH-cam (ዩቲዩብ)፦ / @ecclesiamedia316
Telegram (ቴሌግራም)፦ t.me/ecclesiam...
Facebook (ፌስቡክ)፦ www.facebook.c...
Tiktok (ቲክቶክ)፦ ecclesiamedia
Instagram፦ ...
#Ecclesiamedia #kiya_talk_show #kiyatalkshow @kiyatalkshow #abiy_kiya
This Video Clip is Dedicated Only to abiy_kiya Official Channel /Abiy Taddele/!
© Copyright:- Abiy Taddele /abiy_kiya Official Channel/ 2023
Evangelical Media's
@christiantube4198 @christianzematube-7516 @NikodimosShow @TeddyTadesseOFFICIALChannel @PastorKassahunLemmaMinistries @Elshaddai_Television_Network @cjtv8174 @PRESENCETVCHANNEL @JesusTVEthiopia @GMMTVEthiopia @ethiopiancouncilgospelbeli4732
@bethelhemtezeraofficial
ወዳጆች አብራችሁን ስላላችሁ እያመሰገንን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አትርሱ።
. . . . . .
ኤክሌሲያ ሚዲያ /ECCLESIA MEDIA/
ከስር ባሉት ሊንኮች በመጠቀም አብራችሁን ተጓዙ፦
TH-cam (ዩቲዩብ)፦ www.youtube.com/@ecclesiamedia316
ቴሌግራም፦ t.me/ecclesiamedia
ፌስቡክ፦ facebook.com/profile.php?id=100083338178939
ቲክቶክ፦ ecclesiamedia
Instagram፦ instagram.com/ecclesiamedia?igshid=ZjA0NjI3M2I
th-cam.com/video/ahtjMWevK9o/w-d-xo.htmlfeature=shared
th-cam.com/video/mqqEwQHesZo/w-d-xo.htmlfeature=shared
Jesus is about compassion, love and peace. There is no way the bombing and obliterating of babies and children can be justified. The extremists in Israel are as dangerous as those Nazis who wanted to wipe them out.
th-cam.com/video/ahtjMWevK9o/w-d-xo.htmlfeature=shared
እኔ ወንጌላዊ አማኝ ነኝ ነገር ግን ፍትህ ሲዛባ መደገፍ የለብኝም። እስራኤልም ሆነ ፍልስጤም በእግዚአብሔር የተፈጠሩ ናቸዉ። በተረፈ በሰብአዊነት ማመን አለብን :: ሌላው እስራኤል የአለም አቀፍ ህግ ሰብራ ፍልስጤምን ማጥፋት ትልቅ ወንጀል ነ ው ። እስራኤለውያን የሚከትሉት ብሉይ ኪዳን ብቻ ሲሆን እኛ ደግሞ በአዲሱ ኪዳን የተጠራን ነንና ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ እንጂ ስለ እስራል መጨነቅ የለብንም።
ኪያ ጌታ ይባርክህ እንዴት እንዴት ድንቅ ምስክርነት በተለይ የወንጌላዊ አማኛች ችግራችን የተደረገልን ምሕረት ታላቅ ሆኖ ልዑል እግዘብሔርን አንፈራም ሐሳባቸውን እጋራለሁ ረጅም ዕድሜ ከፀጋ ጋር ይሁንላችሁ።
ብዙ ነገር የሚያሳይ ቃለ ምልልስ ነው ። ሰፋ ብሎ ቢቀርብ በጣም ጥሩ ነው።
ተባረኩ
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው።
መሳጭ ታሪክ ነው።
ጌታ ይባርከው።
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ራባይ የዝግጅት ክፍሉንም እናመሰግናለን በእውቀት የሆነ ንግግር እንዴት ደስ ይላል!
ደደብ አይሁድ ጌታ እየሱስ አለ ብሎ አያምንም እኮ በማያምነው ነገር የምትመርቀው ምንድነው😅
@@true513 አረ መጀመሪያ አዳምጠው /አዳምጪው አይሁድ ነበረ አሁን ግን ጌታን ተቀብሎ አማኝ ሆኗል:: ግን ደደብ ላልከው ነገር መፅሃፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል የማቴዎስ ወንጌል 5:22 እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል። ይላል ይቅር ይበልህ/ሽ ደግሞ ጌታ ኢየሱስን እመን/ኝ እና የዘላለም ህይወትን አግኝ
What's an amazing testimony God bless you pastor ❤❤❤!!!
ማተባቸውን ለሆዳችው ብለው በጥሰው አይሁድ ነን ማለት የጥፋት መንገድ ነው። ሰው ወደ ድህነት ነው መሄድ ያለበት።
የማያውቅ ሰው ያዳምጥ
ተባረኩ የአባቴ ብሩካን ብዙ ያላወቅነው ነው ያሳወቀን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ❤እስራኤልን ❤ ከጦርነት ያሳርፍት በደልንም ይቅር ይበለን አሜን
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው
ማወቅ የሚፈልገውን ስለ ፍልስጤም ስለአስረዳህን
መጋቢ ረባይንእና የዝግጅት ክፍሉን እናመሰግናለን
የበለጠ ሰፊ ት/ት ብቀጥል
እወዳቸዋለሁ ተባርካችሀል😮😮😮
አሁን ፍልስጢሞች የተባሉት በቦታው ለሺህ አመታት የኖሮ ክርስቲያኖች ይሀዲና እስላም ሃይማኖት ተከታዩች በሰላም የሚኖሮ ነበር። እውነተኛው ይሁዲ ሊኖርባቸው ይችላል በግድም ሁነ በፍራቻ ሃይማኖታቸውን የቀየሮ። የአሁኑ እስራኤል መንግስት በጣም racist እና ጨካኝ ነው። እግዚያብሄር የህፃናትን ግድያ ይፈልጋል? Jesus is the most compassionate, love and peace. There is no way he would accept the obliteration of innocent people. In the eyes of God we are all his children.
Thank you my dear brother Abiy. Please invite Rabaiy again because not yet complete his idea. We need him to say more and more issues concerning Ethio-Israel relationship. Thank you so much. May the Lord's blessings be upon you brothers.
ይህን ሰዉ ጌታ ይባርከው
ፖስተር ሰላይ ይመስላሉ ::
ትልቅ ውሸተም አብዛኛው አማራ ለእስራኤላውያን ትልቅ ክብር አላቸው
My pastor he is kind and generous! Thank you pastor
አይሁዳዊነትና የፕሮቴስታንት ፓስተርነት በአንድነት ማስኬድ እንዴት ይቻላል?
እስላምና ክርስትያን ለዚያውም "ፓስተር" ሆኖ እንዴት መኖር ይቻላል?
This is touching experience. I am really touched.
ይኼ አጅግ መልካም ቃል ጊዜያዊ መልዕክት ነው። ራባይ ኮከብ ጌታ ይባርክህ።እኔ ከእሥራኤል ጋር እቆማለሁ ፣ ለእሥራኤል ደህንነትና ድል እፀልያለሁ።
የነበረው አገር ፍልስጤም ነው እኔም የነበረኝ የፍልስጤም ፓስፓርት ነበር ብላ የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር ጎልዳሜር የሰጠችውን ምስክርነት ሰሞኑን በቴሌቪዥን እያየ ህዝቡ እንዴት ያምናችኋል?
ፓስተር ኮከብ በጣም ቅን እና ፍቅር የሆነ ሰው ነው እየሩሳሊም ለቫኪሽን ሄጄ አስተናግዶኛል ጨዋታ አዋቂ አስተዋይና ደግ ሰው ነው Thank u ebye tadele.
God bless you. Birtin
GOD bless you pastor ❤❤
"የኢትዮጵያ ችግር የአዕምሮ ድህነት ነው"።
የእሥራኤል አምላክ አይተኛም አያንቀላፋምም
የአይሁድ እምነት በአንድ እግዚአብሔር አምላከ እስራኤል ብቻ
ሌላው ትርክት ብቻ ነው ።
ወንድሜ እግዝአብሔር ባህርይዉ ምንድነዉ ልጠይክክ?
እግዝአብሔር ከብዙ በጥቂቱ ሁሉን ሠዉ ከዉሥጥ ጀምሮ እሥከዉሥጩ የሚያቅ ልብና ኩላሊትን ሣይቀር የሚያይ .ሠዉ ግን ልብሥን ብቻ የሚያይ
ዛሬ እኔ ኢትዮፒያ ሆኜ የምፀልየዉን በኔ ሠአትና ቀን አንተ በተመሣሣይ ሠአት የምትፀልየዉን የሚያይ ያንተን እብራይሥጥ የኔን አማርኛ ሠምቶ የሚመልሥ ፀሎት የሚያየን
ሠዉ አይደለም ቅዋንቅዋየን የማያየኝ በአንዴ በሁለት ሃገር ያለንን
ደግ አምላክ ማንም ምንም ያህል ቢያጠፋ ይቅር በለኝ ካለ ይቅር የሚል በደልን የማያሥብ ደግነት ያለዉ ሠዉ ቂመኛ ነዉ ከልቡ ይቅር ሣይል ቀን ጠብቆ ይበቀላል ወይ አንተ እንዲህ አድርገህኝ እያለ ይከሥካል
የማያዳላ አምላክ ለሚሠድቡትም ለማያምኑትም ለሃጥያተኛ ለእሥራኤልም ሃገር ለእሥላምም ፀሃይን እኩል የሚያወጣ ለህይወታችን መቆየት ዋና የሆነዉን የምንተነፍሠዉን አየር እኩል የሚሠጠን ሠዉ ሠዊ ግን ሃብታምና ደሃ እያለ ያዳላል አይደለም ሌላ እናት እንክዋን ከልጆችዋ መሃል የምትወደዉ የምታዳላለት ልጅ ኘለ
ሥለዚህ አዶናይ የሁላችን አምላክ ነዉ ካመነዉ እሥራኤል ሆንክ ጋና ይቀበላል ይሠማል ይወዳል
ፓስተር ኮከብ ጌታ ረድቶህ ወደ ራባይ ኮከብ ስለተሻገርክ ደስ ብሎኛል። ኪያ ሾው ተባረክ ስለቅንነትህ። 🙏🙏🙏
የኢትዮጲያ ችግር ቤ/ክ ሳትሆን አንተና አንተ የመሰሉ በዕድሜ ትልቅ የሚመስሉ ነገር ግን አናሳ አስተሳስብ ያላቸው ሰዎች ሃሳብ ነው!ለምን ወደራስህ ወደምትከተለው ሃይማኖት ችግር አትመለከትም መጀመሪያ ትችት ከራስህ አይሻልም ብለህ ነው ።አዘጋጁ መልዕክቱን አድድርስልኝ!
Ye Abiy alebabes betam elegant new. The color combination is awesome. Geta yibarkachihu.
በጣም ጠንካራ እና እውቀትን የሚስጥ ውይይት ነበር 🙏🙏🙏🙏እናመስግናለን ተባርኩ
ወኢየሱስ ክርስቶስ በእውነት ተመለሱ አለማዊ ዘና ጎሣ (ቋንቋ )ከንቱ ነው።።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚር አንድያ ልጁ፣ዓለምን ለማዳን ሰዉ ሆኖ ለመወለድና ለመሞት እግዚ/ርን የታዘዘ፣ሞትን ያሸነፈና በክብር ያረገ፣የነገስታት ንጉስ ሆኖ ሊመጣ ያለ አዳኝ ነዉ።
AMEN amen amen
እስራኤላውያን ችግራቸው እየሱስ ክርስቶስ አለመቀበላቸው ነው❤ጌታን ስቀለው ሲሉ ንጉሳችን ቄሳር ነው በማለት ክደዋል❤ሁለት ሺ ዓመት ተቀጥተዋል❤❤❤❤😂😂😂😂
ፓስተር ኮከብ እግዚአብሔር ይባርክህ !እንወድሃለን ።እንደገና እንደባለፈው መጥተህ አገልግለን ። ከሀዋሳ ቤሪያ ቤ/ክ
ፓስተር የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ አተ እኮ እውነተኝ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ጊታ ዘርህን ይባርክ
We all are of the the same family, of Adam/Adem & Hewan/Hawa.
Bless🙏
ድንቅ ቃለ ምልልስ ተባረክ ራባይ ኮከብ በጣም ብዙ ተምረንበታል
ሰላም
ስለ ጸረ-ሴማዊት ትልቅ ትምህርት ነው።
እኔ ባደኩበት ኣከባቢ /ትግራይ ዘርአ እስራኤል መሆናችን ኣባቶች ይናገራሉ።
ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ለራባይ ኮከብ ከኣክብሮት ጋራ። በኦሪት በኣህዱ ነው የሚታመነው፣
እንዴት ነው የሚስታሩቁት? ለመሆን ኪዳኑ ዘልኣለማዊ ሳለ ለማን ነው ሌላ ኪዳንስ?
ከትልቅ ኣክብሮት ጋር - ማወቅ ስለ ፈለኩ ነው
እኔ ቤተ እስራኤል ኢትዮጵያዊ ነኝ ሃይማኖቴ ጠንቅቄ አውቃለሁ ፣ዝም ብላችሁ አትበጥረቁ ፣ ምእራባዊያን መካከለኛው ምስራቅና አፍሪቃን ለመከፋፈልና ህዝቡን ከምድረ ገፅ ለማጥፋት በህዝብ ስነልቦና እና እምነት ተጥቆ የመጣ ፣እንደነተ ያለ ከብት ደሞ አምኖ ተቀብሎታል ደደቦች ፣ኢትዮጵያዉያን አይሁዶች እራስክ ላይ ያደረከው ድሪቶ ፣አያደርጉትም !!
ወንድሜ እየሱሰ አዶናዮ ነዉ የቶራዉን ትንቢት ተመልከት
በጣም ጥሩ ግዜ ነው ከእናንተ ጋር ያሳለፍነው። ራባይ ፀጋ ይብዛልህ። ቆንጆ ፕሮግራም ነው!!
Pastor መጋቢ ለማለት እንዴት አስጠላችዉ?
Show ዝግጅት ነዉ
አብረም የመጣው ከአሰሜን እራቅ እንጂ እራን አይደለም
ፍልስጥኤ እስራኤል ከመፈጠሩ ከአንድ ሺ አመት በፊትየነበረ ፣ የአገሩ ተወላጅ ህዝብ ነው።
ዘፍጥረት 10 ጀምረህ አንብብ
ፈላሻ ማለት በአማርኛ ፈለሰ፧ ፍልሰት immigrant, immigration, immigrated ነዉ እንጂ የስድብ ቋንቋ አይደለም።
Very interesting and inspiring and insightful discussion. Let Israeli God bless Ethiopian.
ይህን ፕሮግራም ለመጀመርያ ጊዜ ነው የተከታተልኩት:: ግሩም ቃለ ምልልስበመሆኑ ኪያ ሾውንና ራባይ ኮከብ ገዳሙን በጣም አመሰግናለሁ:: በእስራኤል ላይ ያለውን የእግዚአብሄር ፈቃድ በብዙ እውቀት በመግለጥህ በብዙ ተባረክልን::
The jewsh man now became orom
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tebarkue betam des yemele kalemetyeke neber abzto abzto yebarkachew shalom
መልካም ፕሮግራም ነው የምታቀርበው ኤክሌሽያ ሚዲያ እናመሰግናለን
ጸጉርህ ግን ውድ ቢጸዳ ምን አለበት ሽበትህ ክብር አለው ጨዋ ቢሆን ተባረክ!
OK ኢስራኤልም በፖለቲካ ለኢትዮጵያ ብዙም ወዳጅ አይደሉም በግልፅ መጠያየቅ ያስፈልጋል በሀይማኖት ተጠቅልሎ የሚሰራ ሸፈጥ አለ ካቶሊኮች እስላሞች ን በደንብ መፈተሽ ይቻላል ብዙ አደገኛ ሴራ አለበ ዉስጣቸዉ የእኛም በደንብ መፈተሽ አለበት።።።
የፍልስጤማውያንን ጉዳት የማያይ አይን እውር ነው
የተሳሳተ አስተሳሰብ እና ታሪክ አታውራ ጠይቀህ ብትረዳ ይሻለሃል እስራኤልን ከአውሮፓ ምድር ከተበተኑት ተሰብስበው በእንግደኝነት የተቀበሉት ፍልስጢንያውያኖች ናቸው ያው እስከ ዛሬ እየገደሏቸው እየገፏቸው ዩሁዶች ይገኛሉ አንተ ማታውቀውን አትናገር ዩሁዳ ከሆንክ ትላንት ሄደህ ሀሰት አታራምድ አፍህ ለከት ይኑርህ
AMAZING.
God bless you Rabai.
I stand with Israel forever!!!!
We believe God created all human being equal. If you believe only Jew deserve heaven as fanatic Jews believe read your bible in depth and wit scrutiny. Don’t be lost by emotional propaganda. Emotionality will lead to blind belief. Relational believe make your belief profound.
Very interesting man to let’s us know the real story of Israel’s
Pastor Bokeb thank you
For answering my question of years concerning Ethiopia and Israel. I love you pastor Kokeb. God bless you
እኔ ማንም ምሁር ነኝ ባይ እንደ ሰው ሆኖ ሲያወራ ደስ ይለኛል። ሰው ሲፈጠር በአራት መንገድ ነው። አዳም ከአፈር ሄዋን ከአዳም አጥንት እኛ ከወንድና ከሴት እየሱስን ከሴት የፈጠረ መሆኑን ካመንን እንዴት መልሰን በተለየ መልኩ የተፈጠረን ነቢይ መልሰን ፈጣሪ እንላለን?
ራባይ ኮከብ ዘመንህ ይባረክ ጌታ በሕይወትህ ስላደረገው ሁሉ ይክበር ይመስገን።
የመጋቢ አገልጋይ ራባይ ቅዥት እንጂ ታሪካዊ መረጃ የሌለው ነው ፈለስጢም የሚባል የለም ማለት ጭፍን ወገናዊነት ነው!
Betam new des yalegni geta ybarkh yhan yemesele melekt waw
ረባይ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋውን ይጨምርልህ አሜን አሜን ኡኡኡኡኡ እንዴት ደስ ይላል ይህ ቋንቋ❤❤❤❤እስራኤልን እግዚአብሔር ይባረክ ይጠብቅ🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱 የኪያ ሾው አዘጋጅም ተባረክ❤🙏
Ebakeh ye Palestine tarik anbeb kiresetos be akal beneberebet gize
ደነዝ ፓስተር እስራኤል በረከቷ ተነስቷል ፀጋም ርቋታል ኪዴኑም አዲስ ነዉ ጌታን የማታዉቅ ካህዲ ናት የህፃናት ገዳይ
እኔ እስልምና ህጎች አይመቸኝም፣ ነገር ግን ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ስለ አሁኗ እስራኤል በተረዳሁ ቁጥር፣ በተለይ ዘንድሮ እየተካሄደው ጦርነት ሳይ እስላም ሁን እያለኝ ነው፡፡ እስራኤል ግፈኛ፣ ጨፍጫፊ ናት፣ እምነታችንን ራሱ እንድንጠራጠር እያደረገን ነው፡፡
የኔ እግዚአብሔር እንደዚህ ጨካኝ አይደለም፣ ፍትህ ለፓሊስቲን፡፡
ወንድሜ አደራክን ሠዉ አትመልከት ደም ተፍቶ ያዳነክን ጌታ ብቻ እይ
@@lizabella-bk3od8ip1j ትክክል ብለሻል፣ ግን ታዋቂ ሰዎች ለግል ምኞታቸው ሲሉ ሐቅን እየደፈጠጡ ሳይ ግራ ያጋባል፣ ተጠራጣሪ ያደርጋል
@@derejeabdisa1294 አትጠራጠር ያዳነክ ቨመንገድክ እንዳይኑ ብሌን የሚጠብቅክ አምላክ አባ ትለዉ ዘንድ የገዛክ በደሙ ክቡር ልጁ ነክ ፍፁም እሡ ብቻ በአፋ አንዳቾ ያልተገኘበት
በጭራሸ ከሠዉ ላይ ንቀል አይንክን ሠዉ ማለት ከአብርሃም አግዘአብሔርን የሚያክል አምላከ ቃል የገባለት ዋሸትዋል ሚሥቱን እህቴ ብሎ ሙሤን የሚያክል ከአዶናይ ጋር ቃልበቃል ያወራ መሥፍን እራሡን እንደአምላክ ቆጥሮ ከነአን ሣይገባ ሥንት የተንከራተተ ሠዉ ቀርትዋል ማነዉ ኮኮብ በጌታ እጅ ከአፈር የተዘጋጀን ሠዉ ሣይሆን ማየት አዘጋጁን የታመነዉን አምላክ ብቻ ነዉ
የምታወሩት ፖለቲካዊ መነሳሳት ያለበት ስብከት ነው። ቦተው አብርሃም ከምጣቱ በፊት ከነአናውያን ነበሩበተ። እየሱስ ክርስቶስ ለሁሉም የአለም ህዝበ ነው የመጣው።መዝ 87 ÷ገላ3።3÷16÷19÷21÷22÷26÷28÷29የሐ ራእ ም21÷ቁ2 እስራኤል ሰማያዊ ትርጉም ያለው ነው፥
የእለም ቅኝ ገዢዎች ለሆዳቸውና ለስልጣናቸው ማስቀጠያ ትንቢትን ይጠቀማሉ ለነዳነኤል የተነገረው በጊዜው አልፋል አይናችሁ የገለጥ የሒትለርን ስራ አትደገሙት።
Amen Amen tabaraki pastor
Before you left ethiopia, the Palestinian people live on that land over 10,000 years
Yigermal yerasu quaqua Selam yemilwin tirgum asanisso shalom yemilewin qal siyasbelit , asafary new
ራባይ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮዎት እኔ ከብዙ ሰው ይባስ ብሎ ፓስተር ከሆነ ሰው ጋር ከአማኞች ጋርም በእስራኤል ነገር ተከራክሬ ተጣልቼም አውቃለሁ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ እንኳን የአፍሪካ ህብረት መሪ ሙሳ ፋቂ እስራኤል በታዛቢነት በህብረቱ የተሰጣት ቦታ እንዲሰረዝ ጠይቀዋል አዝናለሁ
Wushetam.
SHALOM kiya
ፍላደልፊያ እያለሁ ታምሜ ሆስፒታል ተኝቸ ያውም እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን ፓስተር ኮኮብ ሆስፒታል መጥቶ ፀለየልኝ በጣም ነው የማመሰግነው
ሰው የደከመ ፣ አገር የተረበሸ ሲመስላቸው እምነት ለማስፋፋት ይሯሯጣሉ ።
ራባይ ኮከብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤we love you🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ጎንደር ሀይማኖተ አበው አብረን እንዘምር ነበር
ከታላቅ ትሕትና ጋር...ተሳስተዋል ራባይ...
"ፍልስጤም የሚባል ኣልነበረም" ነው ያሉት ራባይ???
ልክ ኣይደሉም::ተሳስተዋል::ከተጻፈው በስሜት ኣይነዱ ራባይ:: ጋዜጠኛውም ስለማያቅ ሊሞግት ኣልቻለም(ሥነ-መለኮት ተምርያለሁ ሲል ግን ሰምቼው ኣውቃለሁ ልበል?)
መፅሓፍ ቅዱስ ግን እንደውም በተቃራኒው ነው:: እስራኤል የምትባል ኣገር (መሬት ላይ እንደ ሃገር) የተመሰረተችው ከፍልስጥኤም በሗላ እንደሆነ እንዴት ሳቱት?
ማስረጃ በኣጭሩ:-
ዘፍ-10:14
-ከኖህ ጥፋት በኃላ ነበሩ(በነ ናምሩድ ዘመን)
ዘፍ-21
-የእስራኤል ኣያት ኣብርሃም ገና በዱንኳን ከቦታ ቦታ እየተንከራተተ ፍልስጥኤማውያን ግን ኣብርሃምን የሚያስጠጉበት ከተማ ነበራቸው::
ዘፍ:26
-ይስሓቅ በርሃብ ተሰዶ ወደ ፍልስጥኤም ሄዷል:
እዛም እግዚአብሄር በከብቶች ርቢ ባርኮታል: ኣስፍቶ ኣበልፅጎታል::
=> ነገር ግን መባል የነበረበት :- እግዚአብሄር ከፍልስጥኤማውያን: እያቡሳውያን: ፌሩዛውያን ወዘተ ቀምቶ ( ኣባርሮ) ለእስራኤል እንደሰጠው ማስረዳት ተገቢነቱ ትውልዱ የኣሁኑ ግጭትና የጦርነቱ ምስቅልቅሉ ከመሰረቱ እንዲገነዘብ ይረዳዋል::
ዘፍ-15:18 "በዚያ ቀን እግዚአብሔር ለአብራም እንዲህ ብሎ ቃል ኪዳን አደረገ። ከግብፅ ወንዝ ጀምሮ እስከ ትልቁ ወንዝ እስከ ኤፍራጥስ ወንዝ ድረስ ይህችን ምድር ለዘርህ ሰጥቼአለሁ፤"
=> እግዚአብሔር ሉዓላዊ ሰጪም ነሺም በመቀበልና ባለመቀበል መሃል ያለ ጦርነት ነው::
=>ፍልስጤማውያንና ዓለማዊ ፍትህ ኣስተሳሰብ vs እግዚአብሔር ነው የሰጠን ብለው የሚያምኑት እኔን ጨምሮ ነው ፍጭቱ::
=> በመጨረሻም ዓለም ሁሉ በእስራኤል ላይ ይሚነሳው በዚሁ ምክንያት ነው:: በኣጭሩ::
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD RAVAY KOKEB GEDAMU.
ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ። ራባይ ኮከብን ኢንተርቪው በማድርግህ እጅግ እባርክሀለሁ። እውነቱን ነው ራብይ የሚናገረው ። አዎን ስተናል። ንሰሀ ልንገባ ይገባናል። ቤተክርስቲያን ይህንን እውነት ልታስተምር ይገባታል። ጌታ ይባርክህ። የቄስ ከበደ ነኝ።
ዝባዝንኪ!
ራባይ ⭐ኮከብ ገዳሙ እና አዘጋጆች ተባረኩ !
ራባይ አስተዋይና መልካም ሰው ነዉ
Gen yemotal
Pastor can tell us why the Chinese are becoming so rich but they don't support Israeli.
እግዚአብሔር ይባርክህ። ራባይንም ጌታ ዘመኑን ይባርክ። በዚህ ዘመን የሚያስፈልጉን እንደነዚህ ዓይነቹ ናቸው።
ወይ ጴንጤ አይሁድ ደሞ ከመቼ ወዲህ የክርስቶስ ተከታይ ሆነ አናቱ ላይ የደፋው ራሱ ምንድነው
ሰላይ ነው የቤትክርሲታ ነብርታችሁን ጠብቁው አይሁድች ሙሲሊም መሰለውነው ሳራያ የፈራርሱት ስውያው ሳላይነው
Ethiopia is not against Israel Ethiopia is neutral country when it comes politics to any country
ወንድም ይህን የመፀሀፍ ቅዱስ ክፍል አንብብ Genesis 10 አማ - ዘፍጥረት
14: ፈትሩሲምን፥ ከእነርሱ የፍልስጥኤም ሰዎች የወጡባቸውን ከስሉሂምን፥ ቀፍቶሪምንም ወለደ።
WOW.
ሀማስ ማለት በአረብኛ ቁጡ ቁጣ ማለትም ነው እስላም ይልቁንም በጣም አደገኛ አምቢሽን ያለው ግሩፕ ነው እስከ አለም መጨረሻ ድረስ።።።
Ine Mignote Israeli Wust rivaivl indnesa newu 😢😢😢
Yes Ye Israeli Amlaki Yibare☦️🕎🛐🎉❤
ያልተጠየቀ ጥያቄ ...
.ለምን አይሁዳውያን ኢየሱስ ክርስቶስን አሁንም ይጠላሉ ?
.በዐለማችን የግብረሰዶማውያን ቀን ለምን በእስራኤል በአንደኛነት እንዲከበር ተፈቀደ
.እነሱ አምላክ የላከውን አዳኝ ሰቅለው ገለው ይቅርታ ሳይጠይቁ እኛ እነሱን ይቅርታ የምንጠይቀው ለምንድነው
.መሲያኒክ ይሁዲዝም ለምን አህዛብ በመድረካቸው እንዲያስተምሩ አይፈቅድም
.ሀማስን ማጥፋት ሌላ 35ሺህ ህዝብ
መጨፍጨፍ ሌላ
.ሜሲያኒክ ይሁዳዊነት የሚባል ነገር የለም የአይሁድም የሮም የግሪክም ባሪያም ጌታም ወንድም ሴት ሁሉም በክርስቶስ ኢየሱስ እኩል ነው። ክርስቶስን ከተቀበልክ በኋላ ይሁዲነት የሚባል መለያ የለም።
Replacement theologyን እኮ ያወጀው ራሱ ጌታ ኢየሱስ ነው። ዛሬ በክርስቶስ ኢየሱስ የአብርሀም ዘር ወራሾች ብሎም አዲሶቹ እስራኤላውያን እኛ ክርስቶስን የተቀበልን ክርስቲያኖች ነን።
ገላያት 3፡29 ...ጳውሎስ ነው ያለው
Romans 11 አማ - ሮሜ
3: “ጌታ ሆይ፥ ነቢያትህን ገደሉ መሠዊያዎችህንም አፈረሱ እኔም ብቻዬን ቀረሁ ነፍሴንም ይሹአታል።”
4: ነገር ግን አምላካዊ መልስ ምን አለው? “ለበአል ያልሰገዱትን ሰባት ሺህ ሰዎች ለእኔ አስቀርቼአለሁ።”
5: እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ።
DEFINITELY.
እስራኤልና እስራኤላውያንን መለየት የተገባ ነው!!
His history is also confusing, he said in the beginning that ,he was a jew orgin and his family practiced Judaism for 3000years
ዋውውውው ኢየሱስ እኮ ፍቅር ነዉ ተባረክ❤❤❤
Bless you brother
መፅሐፍ ቅዱስን በደነብ መርምሩ።
አይሁዳውያን የሚለው ቃል ፈሪሳውያን በሚለው ይቀየር። እነዴ፣ መሳያው እየሱስም እኮ አይሁዳዊ ነው❤
አማሌቅን አጥፉና ዉረሱ ሲባሉ እስራኤላውያን ተልከሰከሱ የአምላክን ትእዛዛት አልፈጸሙም ምንም ነገር እንዳያጓጓችሁ
የኔ ጥያቄ ለእርሶ ቻይና፣ ህንድ፣ ማሌዢያ ፣ሲንጋፖር ፣ ብራዚል፣ ጃፓን፣ ዱባይ፣ እያለ ይቀጥላል እርሶ የሚሉትን ተረት ኮተት ሁሉ ትተው ጠንክረው በመስራታቸው ነው ለዚህ የደረሱት እርሶ የሚሉት አሁን በቅዱስ መፅሃፍ ተሸሽገው ሰባዊ መብት የሚጥሱትን እስራኤሎችን አይደለም ለዚህም ብዙ ማስረጃ አለ አባቴ ቅዱስ ቃሉን ለቀቅ ያድርጉና ተረቱን ይቀጥሉ
ደስ የሚል ጊዜ ነበር ተባረኩ❤
Genesis 12 አማ - ዘፍጥረት
3: የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፤
የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ።”