ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
It is an amazing lesson. I never heard this before. God bless you
አሜ አሜን አሜን ለመላው ክርስትያን በሙሉ ለዝች እለት አደረሳችሁ አደረሰን💒🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾
አሜን አሜን አሜን ምምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜን ይስጥልን የትንሳኤው አምላክ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን
አሜን ፫ 🤲🤲🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 ለጌታችን ተንሳኤ በዓል እንኳን አደረሰን ለሁላችን 🙏
ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን ዲያቢሎስ ታሰረ ክርስቶስ ተመረመረ አሜን የአመት ሰው ይበለን ቸሩ አምላካችን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🤲🤲🤲🤲
አሜነ አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርች እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ያላወቅነዉን እንዱናዉቅ ስለምታደርግ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በርታ
*_እንበለ ደዌ ወህማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመዮም ያብፃነ ያብፃክሙ ለብርሐነ ትንሳኤ እግዚአብሔር በፍስሐ ወሰላም_* *_ስለ ቃሉ 📖የቃሉ ባለቤትልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር_*_ *ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን*📚📚🌾🌾🌾🍃🍃_
ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ❤🙏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስፈልገናል ያሰማልን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
Enika aderesachhu
ቃለህይወትን ያሰማልን ያገሬ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጊታችን ለመዳሕኒታችን ለዬሱስ ክርስቶስ ባዓለ ተንሳኤዉ አደረሳችሁ ሰላም ለሃገራችን ይሁን አሜን፫❤❤
እወነት በደነብ ነዉ የተረዳሁት በጣም አመሰግናለሁ ቃል ህወት ያስማልኝ ❤❤❤
አቤት አቤት እንዴት አስፈላጊ ነገር ነው የምታስተምረን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለሂወትያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን❤❤❤❤
በእውነት መምህራን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
ስላምክ ይብዛልን መምህራችን❤❤❤❤❤አሜንንንንንንን
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ 🙏🙏🙏
Kalhiwot yasemalen memeherachinAmen amen amen ✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትያሰማልን ለመምህራችን
አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏 ❤
እግዚአብሔር በምህረት ቸርነቱ ያስበን 😢ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
Egziabher yistln Kalehiwet yasemaln Mengstesemayat yawurzln Mulu tenawen yistln Yagelglot zemenwen yasemaln Ftsamewen yasamrln Amen Amen Amen 💚💛♥️🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏💚💛♥️
አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነቱ ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህረ🙏🙏🙏🙏⛪️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፠ ቃለ ሕይውት ያሰማልን፠
Amen amen amen be ewnet kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke xena yestelen Tesfa resta mangeste semayatin awerselen abatachn rejm yadelelen mameher
ኣሜንንንንንንንንን❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏
አይዞህ ወዳጄ በርታልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
Amene kale hiwete yasemalne egezbehre yimesegne
ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦነችን የሰደረብን አይነ ልቦችን ያብራል በእውነት መመምራች በዝነ ነገር እውቀት አግኘተነል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤነ ጋር አብዝቶ ይሰጥልን 🙏🙏🙏
እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቸ
Amen amen amen ❤❤❤
አባታችንቃለህይወትንያሰማልን
Amen amen amen
እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመን ይባርክል
ቃለህይት ያሠማልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ምእመናን ጥያቄ አለኝ መልካም የሰሩትም ያልሰሩትም ሲኦል ነበሩ የተባለው እነ ዳዊት እነሙሴን ሌሎችንም መልካም ሁሉ ነው ወይ 😢
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
Kalehewate yasemaleni 🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን
🥰😍😍🥰አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ቃለ በርከት ይስማልን
Kalehiweti Yasemalini Wedimachini
አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
አሜን
🙏አሜን 🤲
Amennnnnnn
Amen kbr lersu yihun
Kale hiwet yasemaln
amen kalewote yasemalene
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤🙏
አሜን፫?ቃልህይወትያሰማልን❤❤❤እግዚአብሔርአምላክ ይማርን❤❤❤😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen sagale jirenyaa sii haa dhagesisu bara tajajila keti sifi haa dherssu amen
ቃለህውት ያስማልን
Amen memercen qaele hiwet yasemalen
Amen🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእድሜ አግልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልን
Kale hiwot yasemaln mengste semayatn yawursln
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫ ❤😢
❤❤ Thank you so much 🙏🙏 🙏
men
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
kale hiwotn yasemalin wondimachin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና መምህትችን
ያጠብቅልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤👏
😢😢😢 ቃለሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን።
አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
Amen.amen.amen.qalaaa.hiwata.yasmalan.tagahun.yabazalan
አሜን አሜን አሜን❤
🙏⛪አሜን
🙏🙏
👍
እግዚአብሄር በምህረቱ ይዘከረነ
አመሰግንሀለሁ፡ቅዳሜ፡ባለማወቅ፡በልቼ፡ትምህርትህን፡ከሰማሁ፡በሃላ፡ብፆም፡ይቅር፡ይለኛል?
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያሰረዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን እግዛብሄር ይስጥልን ግን ለአቅመ ሄዋን የደረሰች ግን ያላገባች ሴት ቅዱስ ቁርባን መቀበል ትችላለች ወይ መልሱን በኮሜንት ስር ያስቀምጡልን እናመሰግናለን በሰላም ይቆዩልን
አዎ በደንብ ትችላለች እህቴ
ሰማይና ምድር ሰውንም በመፍጠር:ስራውን ጨርሶ መልካም አለ እግዚአብሔር:ድካም የሌለበት የሠራዊት ጌታ:በቀዳሚት ሰንበት አረፈ በደስታ::እግዚአብሔር ሰው ሆኖ ከድንግል ተወልደ:በሞቱ አክብሮን ተሰቅሎ ተዋርዶ:ከህማሙ አረፈ...ከመቃብር ወርዶ::
እባክህንመልስ
አሜን አሜን አሜን!!ያልገባኝ ነገር ግን ታድያ ክርስቶስ በሰንበት ቅዳሜ በመቃብር ማረፉ እናም ፆም በቅዳሜ ሰንበት ስለ ተፆመባት ምን ከሽረት ጋር ያገናኝዋል።እግዛብሔር በሰማይ እንዳረፈባት፣ሃዋሪያትም በእለትዋ አረፉ ፣ክርስቶስም በመቃብር አረፈባት።ከክርስቶስ ትንሳኤ በኃላም ሃዋሪያት መንፈስ ቅዱስ ከተቀበሉ ወይም ከተሞሉ በኃላም ሰንበትን ይጠብቁ ነበረ እኮ አልሻሩትም።እግዛብሔር እራሱ በቃሉ ቅዳሜን ሰንበት አላት። እራሱም አረፈባት ባረካት፣ታድያ የእርሱ ቃል እንዴት ይሻራል??ቅደሜ ሰንበት ከሰማይ ናት እንዴት ሰው ይሽራታል????
Mot sletesharebat nw
የማይሞተው አምላክ ሞቶ ሞትን ስለሻረ ነው እህቴ
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዎርስልን መምህር ሁለት ነገሮት ጥያቄ ስለፈጠሩብኝ ነው አንዱ ጌታችን ዛሬ ወደ ሲኦል ገብቶ *ሁሉንም* ወደ ገነት አስገባቸው ያልከን አጢያተኞቹንም ነው ወይ ማቲዎስ 27÷52 እስከ 53 ከቅዱሳን ስለሚል ትንሽ ግራ ስለገባኝ ነው ሁለተኛው ጥያቄ ቁራው ከተረገመ በዎላ ጥቁር እንደሆነ ነግረከናል ጥቁር እንዴት የእርግማን ምልክት ሊሆን ይችላል እግዚሐብሄር በራሱ አምሳል አርጎ መልካችንን ጥቁር እና ነጭ አርጎ ነው የፈጠረን ኦሪት ዘጸአት 4÷6 አሰከ 7 ሙሴ ነጭ እንዳልሆነ ይነግረናል ሙሴ ነጭ ቢሆን ኖሮ ለምጽ እጁ ላይ አያስታውቅም ነበር ጥቁርነት የእርግማን ምልክት እንዴት ሊሆን ይችላል ብዬ አስባል እግዚሐብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ህባርክል እረዤም እድሜና ጤና ይስጥክ እመቤቴ በፀጋዎ ሂወትህን ትሙላለክ
doro sint seat ly nw yemitaredew
lezi tiyakeh mels ke tinish dekika bohala yemilekek timirt lay tagegnaleh wendime
በ 300 ነው ወይስ በ 30 ዲናር አሳልፎ የሰጠው
በ 30 ዲናር ነው ። sinager tesasiche 300 dinar bye yihonal ihite. armugn
30 ዲናር ሊል እንዳሰበ ነው የተረዳሁት በስህተት ነው 300 ያለው አርማቹ ስሙት
መምህር ቅዳሜ እርድ ይፈቀዳል አይፈቀድም ለፋሲካው
It is an amazing lesson. I never heard this before. God bless you
አሜ አሜን አሜን ለመላው ክርስትያን በሙሉ ለዝች እለት አደረሳችሁ አደረሰን💒🙏🙏🙏🙏🌾🌾🌾
አሜን አሜን አሜን ምምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረዥም እድሜን ይስጥልን የትንሳኤው አምላክ ለኛም ማስተዋልን ይስጠን
አሜን ፫ 🤲🤲🤲
ቃለ ህይወት ያሰማልን
🙏 ለጌታችን ተንሳኤ በዓል እንኳን አደረሰን ለሁላችን 🙏
ክብር ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አሜን፫
አሜን አሜን አሜን ዲያቢሎስ ታሰረ ክርስቶስ ተመረመረ አሜን የአመት ሰው ይበለን ቸሩ አምላካችን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🤲🤲🤲🤲
አሜነ አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርች እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ብዙ ያላወቅነዉን እንዱናዉቅ ስለምታደርግ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በርታ
*_እንበለ ደዌ ወህማም እንበለ ፃማ ወድካም አመ ከመዮም ያብፃነ ያብፃክሙ ለብርሐነ ትንሳኤ እግዚአብሔር በፍስሐ ወሰላም_*
*_ስለ ቃሉ 📖የቃሉ ባለቤትልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር_*_ *ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን*📚📚🌾🌾🌾🍃🍃_
ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ❤🙏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስፈልገናል ያሰማልን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
Enika aderesachhu
ቃለህይወትን ያሰማልን ያገሬ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጊታችን ለመዳሕኒታችን ለዬሱስ ክርስቶስ ባዓለ ተንሳኤዉ አደረሳችሁ ሰላም ለሃገራችን ይሁን አሜን፫❤❤
እወነት በደነብ ነዉ የተረዳሁት በጣም አመሰግናለሁ ቃል ህወት ያስማልኝ
❤❤❤
አቤት አቤት እንዴት አስፈላጊ ነገር ነው የምታስተምረን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ
ቃለሂወትያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን❤❤❤❤
በእውነት መምህራን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
ስላምክ ይብዛልን መምህራችን❤❤❤❤❤አሜንንንንንንን
ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግስትከ 🙏🙏🙏
Kalhiwot yasemalen memeherachin
Amen amen amen ✝️✝️✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትያሰማልን ለመምህራችን
አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏 ❤
እግዚአብሔር በምህረት ቸርነቱ ያስበን 😢
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤
Egziabher yistln
Kalehiwet yasemaln
Mengstesemayat yawurzln
Mulu tenawen yistln
Yagelglot zemenwen yasemaln
Ftsamewen yasamrln
Amen Amen Amen
💚💛♥️🙏🙏🙏💚💛♥️🙏🙏🙏💚💛♥️
አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነቱ ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህረ🙏🙏🙏🙏⛪️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን፠ ቃለ ሕይውት ያሰማልን፠
Amen amen amen be ewnet kale ehiwotn kale bareketn yasemalen edime ke xena yestelen Tesfa resta mangeste semayatin awerselen abatachn rejm yadelelen mameher
ኣሜንንንንንንንንን❤❤
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏
አይዞህ ወዳጄ በርታልን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
Amene kale hiwete yasemalne egezbehre yimesegne
ቃለ ህይወት ን ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦነችን የሰደረብን አይነ ልቦችን ያብራል በእውነት መመምራች በዝነ ነገር እውቀት አግኘተነል እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤነ ጋር አብዝቶ ይሰጥልን 🙏🙏🙏
እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቸ
Amen amen amen ❤❤❤
አባታችንቃለህይወትንያሰማልን
Amen amen amen
እግዚአብሔር አገልግሎት ዘመን ይባርክል
ቃለህይት ያሠማልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ምእመናን ጥያቄ አለኝ መልካም የሰሩትም ያልሰሩትም ሲኦል ነበሩ የተባለው እነ ዳዊት እነሙሴን ሌሎችንም መልካም ሁሉ ነው ወይ 😢
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen memeher
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
Kalehewate yasemaleni 🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን
🥰😍😍🥰አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ቃለ በርከት ይስማልን
Kalehiweti Yasemalini Wedimachini
አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሠማልን በቤቱ ያፅናልን
አሜን
🙏አሜን 🤲
Amennnnnnn
Amen kbr lersu yihun
Kale hiwet yasemaln
amen kalewote yasemalene
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤🙏
አሜን፫?ቃልህይወትያሰማልን❤❤❤እግዚአብሔርአምላክ ይማርን❤❤❤😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen sagale jirenyaa sii haa dhagesisu bara tajajila keti sifi haa dherssu amen
ቃለህውት ያስማልን
Amen memercen qaele hiwet yasemalen
Amen🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
የእድሜ አግልግሎት ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልን
Kale hiwot yasemaln mengste semayatn yawursln
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን፫ ❤😢
❤❤ Thank you so much 🙏🙏 🙏
men
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
kale hiwotn yasemalin wondimachin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና መምህትችን
ያጠብቅልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤👏
😢😢😢 ቃለሂወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን።
አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን
Amen.amen.amen.qalaaa.hiwata.yasmalan.tagahun.yabazalan
አሜን አሜን አሜን❤
🙏⛪አሜን
🙏🙏
👍
እግዚአብሄር በምህረቱ ይዘከረነ
አመሰግንሀለሁ፡ቅዳሜ፡ባለማወቅ፡በልቼ፡ትምህርትህን፡ከሰማሁ፡በሃላ፡ብፆም፡ይቅር፡ይለኛል?
ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያሰረዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን እግዛብሄር ይስጥልን ግን ለአቅመ ሄዋን የደረሰች ግን ያላገባች ሴት ቅዱስ ቁርባን መቀበል ትችላለች ወይ መልሱን በኮሜንት ስር ያስቀምጡልን እናመሰግናለን በሰላም ይቆዩልን
አዎ በደንብ ትችላለች እህቴ
ሰማይና ምድር ሰውንም በመፍጠር:
ስራውን ጨርሶ መልካም አለ እግዚአብሔር:
ድካም የሌለበት የሠራዊት ጌታ:
በቀዳሚት ሰንበት አረፈ በደስታ::
እግዚአብሔር ሰው ሆኖ ከድንግል ተወልደ:
በሞቱ አክብሮን ተሰቅሎ ተዋርዶ:
ከህማሙ አረፈ...ከመቃብር ወርዶ::