ህይዎታችሁን በትልቁ የሚቀይር ትልቅ ምስጢር!! Your LIFE will change forever if you use this BIG SECRET!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ส.ค. 2024
  • Neville Goddard Ladder exercise

ความคิดเห็น • 97

  • @awekehaile5075
    @awekehaile5075 2 ปีที่แล้ว +20

    ስኬታማ እና ባለፀጋ ሰዎች ሁሌም የሚያቁትን ይመክራሉ ቅን እና ደስተኛ ናቸው በርታ እናመሰግናለን 💚

  • @liYu19
    @liYu19 2 ปีที่แล้ว +12

    በአንተ ምክንያት ህይወቴ እንደሚቀየር እርግጠኛ ነኝ።

  • @anteyemenbere6832
    @anteyemenbere6832 ปีที่แล้ว +3

    አንተን እስከዛሬ አለማየቴ ቆጨኝ ወንድሜ ተባረክ በርታልን ❤❤❤❤

  • @BRAb
    @BRAb 2 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር አንተን በቲክቶክ ካወቅሁህ አንሰቶ በጣም ብዙ ነገሮችን እየተማርኩኝ ነው ለዚህም እጅግ አመሰግንህአለሁ🙏

  • @danaayele5931
    @danaayele5931 2 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ ነው ቪድዮክን ያየውት በዚች ቪዲዮ ምክንያት ሂወቴን እንደምቀይር ተስፋ አደርጋለው።

  • @getachewyitayih9146
    @getachewyitayih9146 ปีที่แล้ว +2

    እውነት ነው የምልህ አንደበተ ሩቱ ሰውነህ አነጋገርህ ከምንም በላይ ማራኪ ነው በመሆኑም ካንተ በጎ ምግባሮች መካከል ለማድረግ የመዘገብኳቸው አሉ አመሰግን አለሁ

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 2 ปีที่แล้ว +8

    የኛ መካሪ ኑርልን በጤና

    • @bbbcg4608
      @bbbcg4608 ปีที่แล้ว

      Seltena mewsed ena eraseshen masadeg tefelgiyaleshe

  • @mahiwuhib6427
    @mahiwuhib6427 2 ปีที่แล้ว +7

    ለአከ በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማህ። በዚህ በስበት ህግ ረገድ /Law of attraction ማለቴ ነው ተሞክሮ አለኝ፣ ብሰፊው እጽፍልሃለሁ። ካንተ ከአንድ ኢትዮጵያዊ በመስማቴ ደስዕታዬ የላቀ ነው። ውሂብ ነኝ ከሐረር።

    • @hiwotmekonen9392
      @hiwotmekonen9392 2 ปีที่แล้ว

      እዴት ስራልሽ

    • @tigista1977
      @tigista1977 ปีที่แล้ว

      እዴት እደሰራልሽ/ህ/ ብታካፍለን?

  • @ayicheshtesfaye6067
    @ayicheshtesfaye6067 2 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ወንድሜ እኔ በሌላ ነገር ምክሬው አውቃለው እና ሁላችሁም ምክሩት እውት ነው 🙏🙏🙏

  • @MekuanintDekre-jq4jp
    @MekuanintDekre-jq4jp 8 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ላአከማርያም እጅግ ላመስግንህ እወዳለው አኔም video አይቼ አየተገበርኩ እገኛለሁ ለውጥም አይቼበታለሁ የረዳህን አመሰግናለሁ ህልሞችህ ይሳኩ

  • @Samira-mw1hk
    @Samira-mw1hk 2 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ጡሩ ምክሪ ነዉ ኢዲመህን ያሪዝምልን ሰላምህ ያብዛልንንን ❤️❤️❤️❤️

  • @tegustu
    @tegustu 2 ปีที่แล้ว +4

    በውነት ጡሩ አሳብ ነው ወዴሜ❤❤

  • @user-so3bx2om5m
    @user-so3bx2om5m 7 หลายเดือนก่อน

    ለአከ ማርያም እንኳን አደረሰህ የሚትሰጠው ትምህርት ከልብ አመሰግናለለው

  • @user-mq7yt8um3o
    @user-mq7yt8um3o ปีที่แล้ว +2

    እንዴ ዶክተርየ እሺ መሰላሉን አሰብኩ ከዚያስ መሰላል እንዲኖረኝ ነው ??😂ምን ያረግልኛል መሰላል ይልቅ በጣም የምወደውን ልጅ በስህበት ህግ እንዴት የኔ ማድረግ እችላለሁ በመሰላሉ ፍንታ እሱን ባስብስ አይሆንም ከምሬ ነው እና በዝች አጭር ጊዜ ውስጥ መኪና ኖሮኝ መንዳት ያማረኝ እንደማደርገው እርግጠኛ ነኝ ያንተን ተሞክሮ ደሞ ንገረኝ የፈለከውን ነገር እንዴት እንደምታገኝ 😂አካውንቴ ውስጥ ግን 10,000 ብቻ ነው ያለኝ እሱንም አሁን በ30 የቤት ኪራይ ሚከፈል ነው ግን መኪና የሌለ ነው ያማረኝ

  • @getinetmekasha7269
    @getinetmekasha7269 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ለአከ በእውት ስለምትሰጠን ትም/ት ትልቅ ምስጋና አለኝ ፈጣሪ በጤና ያቆይህ በተረፈ 1ጥያቄ አለኝ ለ7ቀን ማታ ማታ ፃፉ ያልከን ነገር ማታማታ በቀን 1ጊዜ ብቻ ነው ወይስ ቀኑንም ይጨምራል ቢብራራ አመሠግናለሁ

  • @selamdebesay4487
    @selamdebesay4487 ปีที่แล้ว

    I will start today , before I was listening affirmations before I sleep 😴 now I will put the picture before I sleep. 😁

  • @user-fk6bn4qu5i
    @user-fk6bn4qu5i 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @selamtube4207
    @selamtube4207 2 ปีที่แล้ว +2

    I'll start Thank you Lakemareyam

  • @senaityemane8946
    @senaityemane8946 2 ปีที่แล้ว +2

    እሞክረዋለሁ አመሠግናለሁ you are amazing

  • @EmuArfat
    @EmuArfat 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናል ዶክተርዬ ክበርልን 🙏🙏🙏

  • @yemiten
    @yemiten 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ 👍😍👌

  • @yemiten
    @yemiten 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም 👋👋👋 እያዳመጥኩ ነው 👍😍👌

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 2 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬ ማታ ጀንራለው ይህንን

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 2 ปีที่แล้ว +2

    Will start today thanks 😊laki !

  • @dagimdemisse3989
    @dagimdemisse3989 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ላአኬ!

  • @mishelpiter3715
    @mishelpiter3715 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክልኝ

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE 10 หลายเดือนก่อน

    THANK YOU FOR SHARING!!!

  • @hayleyesusketybelu8691
    @hayleyesusketybelu8691 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን🙏

  • @biriktawittibebu3944
    @biriktawittibebu3944 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bro 🙏🙏🙏

  • @kakoteklu
    @kakoteklu 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን. ወንድሜ

  • @bezawitabera9764
    @bezawitabera9764 2 ปีที่แล้ว

    I will start today and i will be back after week. Thanks bro

  • @Betty_nigatu
    @Betty_nigatu 2 ปีที่แล้ว +1

    I will start,,, 🙏

  • @lizs4142
    @lizs4142 ปีที่แล้ว

    Thank you dr La,ke❤

  • @yezemagiziederese4961
    @yezemagiziederese4961 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ነው ጃል።

  • @homefinderayate
    @homefinderayate 2 ปีที่แล้ว

    Ewenet new mokiraw ayichewalehu thanks

  • @zekirubel2599
    @zekirubel2599 2 ปีที่แล้ว

    Wow is good and best vidio keep it up 👏👏👏

  • @tesfaldethabte8277
    @tesfaldethabte8277 2 ปีที่แล้ว

    Thanks Lakemariam

  • @user-xd7dz2zv1p
    @user-xd7dz2zv1p 8 หลายเดือนก่อน

    የት ነበርክ እሰከዛሬ ሳልከታተልህ መቆየቴ ጎዳኝ❤

  • @user-fn6bg4kc8t
    @user-fn6bg4kc8t 7 วันที่ผ่านมา

    👌👌👌👌

  • @GAna-iw5ww
    @GAna-iw5ww 2 ปีที่แล้ว +1

    እሞክረዋለው

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 2 ปีที่แล้ว

    Thank u betam

  • @zizibeauty369n
    @zizibeauty369n 2 ปีที่แล้ว

    Thank you🙏

  • @redmimi6106
    @redmimi6106 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ assumption ሥራን ላለመስራት ስንፍናንን መንገድ የሚከፍት ይመስላል

  • @mercimy4486
    @mercimy4486 2 ปีที่แล้ว

    Thanks bro

  • @user-tj2ek8ml8l
    @user-tj2ek8ml8l 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @mignoteamare4922
    @mignoteamare4922 2 ปีที่แล้ว +5

    ወንድሜ እያልክ ያለህዉ ነገር አልገባኝም መሰላሉን መዉጣትና መዉረዳችን ወይም ፅጌሬዳዉን ማሽተታችን ከምንፈልገዉ ነገር ጋር ወይም ከህይወታችን ጋር ምን ያገናኘዋል ??? ከቻልክ በደንብ አብራራልን 🙏🙏

  • @atcacadamics6234
    @atcacadamics6234 2 ปีที่แล้ว

    You are great!!!!!

  • @banjaminseid569
    @banjaminseid569 2 ปีที่แล้ว +2

    emokralhu 👍🏻🥰🥰🥰

  • @dropl9beku455
    @dropl9beku455 13 วันที่ผ่านมา

    አደርገዋለሁ

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር አልገባኝም ?ይሄን ስላሰብኩ እንዴት ይቀየራል ?

  • @user-cr6lk5ww8s
    @user-cr6lk5ww8s 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asamnewbanite4430
    @asamnewbanite4430 2 ปีที่แล้ว

    Really .....

  • @ayacoffee4932
    @ayacoffee4932 2 ปีที่แล้ว

    My dear lake 🙏🙏🙏😍

  • @mahltube7633
    @mahltube7633 ปีที่แล้ว +1

    aderegy aywalhu

  • @hiwotmekonen9392
    @hiwotmekonen9392 2 ปีที่แล้ว

    የፅጌሬዳ አበባ ሽታ አላቅም መሰላሉን እሞክርዋለው አንዱን መሞከር ይችላል

  • @mhiretyaekob5562
    @mhiretyaekob5562 2 ปีที่แล้ว

    😮 wow

  • @haymanotayenew8330
    @haymanotayenew8330 ปีที่แล้ว

    አልገባኝም መሰላል ላይ ስንወጣ ማሰብ የሚጠቅመዉ ምንድን ነዉ

  • @kefudesta997
    @kefudesta997 11 หลายเดือนก่อน

  • @abelyalew4101
    @abelyalew4101 2 ปีที่แล้ว

    Where is the next part bro? Waiting for that...

  • @addisunature6856
    @addisunature6856 2 ปีที่แล้ว

    ይንን ነገር በየቀኑ በጭንቅላቴ እየሳልኩ ቆይታ ማድረግ የምችለው ለስንት ደቂቃ ነወ 👋👋👋

  • @user-ky5yz7pw8g
    @user-ky5yz7pw8g 2 ปีที่แล้ว +1

    bast💯😁😁☺

  • @blendemeketeshome7616
    @blendemeketeshome7616 2 ปีที่แล้ว

    Desss yemil miker new esty emokiralehu

  • @KanatvRam0
    @KanatvRam0 2 ปีที่แล้ว +1

    Ar please language lemawekes tolo English language

  • @user-xi9pt3bt9u
    @user-xi9pt3bt9u 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @majedmohamad8673
    @majedmohamad8673 ปีที่แล้ว

    ምንም አልገበኝም ምንም መሰለል ለምንድነዉ በሰለል መኑጠዉ

  • @rozatube2833
    @rozatube2833 ปีที่แล้ว

    Where is the next video?

  • @mosisagudeta2364
    @mosisagudeta2364 2 ปีที่แล้ว

    Dr esti be sera seralene

  • @zaharatube5306
    @zaharatube5306 2 ปีที่แล้ว

    ለቻናል አድስ ነኝ ጡሩ ትምሪት ናው

  • @ematube403
    @ematube403 2 ปีที่แล้ว

    how can i get my dream

  • @AT-washera37
    @AT-washera37 ปีที่แล้ว

    ከመሰላል ብንል ገንዘብ መሳብ እፈልጋለሁ

  • @saburakuwait4508
    @saburakuwait4508 2 ปีที่แล้ว

    እኔስአይኔእስቲገበገብነውስልክላይእማመሸውምንይሻለኛል

  • @yasinyesuf1431
    @yasinyesuf1431 ปีที่แล้ว

    meslal sew yelgsnal like ade floower🤪🤪

  • @ssethiopia7300
    @ssethiopia7300 2 ปีที่แล้ว +1

    ግን ምንም አልገባኝም

  • @saburakuwait4508
    @saburakuwait4508 2 ปีที่แล้ว

    አሰብኩትእኮስምጥብየ

  • @JustFeeel
    @JustFeeel 2 ปีที่แล้ว

    please brother answer this question, they say manifestation is against God. is that true?

    • @laekemaryam
      @laekemaryam  2 ปีที่แล้ว

      No it’s not. Prayer is part of manifestation

    • @JustFeeel
      @JustFeeel 2 ปีที่แล้ว

      @@laekemaryam Thank you so much for replying because I was really confused. they say you are considering your self the creator when you manifest and believe that you will get it. because you think that you can create your future by manifesting it. but its just a matter of your belief right? if you firmly believe that God is the one that gets it for you then it wouldn't be a sin right?

    • @laekemaryam
      @laekemaryam  2 ปีที่แล้ว

      @@JustFeeel people always have the excuse to say anything opposite. We are tiny creators who create our surrounding with our thought. Thought become reality every time. Check a video I made about “Where can we find God?” And you will understand what am saying.

    • @JustFeeel
      @JustFeeel 2 ปีที่แล้ว

      @@laekemaryam Actually I just watched that video just before I watched this one. and it is really good. thank you for everything you do.

  • @allaboutwomen5876
    @allaboutwomen5876 2 ปีที่แล้ว

    Ewnet new yesral kerashi limd?

  • @sewaswmedia2954
    @sewaswmedia2954 2 ปีที่แล้ว

    Low of attraction

  • @amehatesfaye7803
    @amehatesfaye7803 ปีที่แล้ว

    des ylall bexam new des mtlen nggrk

  • @hayleyesusketybelu8691
    @hayleyesusketybelu8691 2 ปีที่แล้ว +2

    ጽጌረዳ? አስም አለብኝ😁

  • @teshometafa
    @teshometafa ปีที่แล้ว

    hhhhh

  • @samigirma9476
    @samigirma9476 2 ปีที่แล้ว

    pls fb account ካለህ ባገኝህ ደስ ይለኛል

  • @genetnigussie956
    @genetnigussie956 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን