ፓስተር ትዝታው የፀደንያ አስከፍ ነገራ ዘረገፈ| ፓስተር ትዝታው | Tsedenia Gebremarkos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 10

  • @lightpodcast1
    @lightpodcast1 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የአንተን ጥብቅና ይፈልጋል?ቦርኮ ነገር ነህ።

  • @Sima-A
    @Sima-A 6 หลายเดือนก่อน +2

    ግብረ ሰዶማዊነት እንደማንኛውም ሃጢአት ሃጢአት ነው :: እግዚአብሔር ነው የወንድና የሴትን ማንነት የሰጠን እኛ አይደለንም ለራሳችን ማንነት የሰጠን :: እግዚአብሔር የጠላውን መጥላት የሚወደውን መውደድ ነው ያለብን :: እግዚአብሔር ሃጢአት ብሎ ከጠራቸው ውስጥ አንዱ ተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ነው:: የሃጢአት ደሞዝ ድግሞ ሞት ነው ይላል :: በዚህ ጉዳይ ላይ መብታቸው ነው እኔ ምን አገባኝማለት እንችል ይሆናል :: ነገር ግን ትክክል ናቸው ብለን እውቅና አንሰጠውም :: እንደማንኛውም ሃጢአት ሃጢአት መሆኑን የሚያስከፍለውንም ዋጋ መረዳት ያስፈልጋል::ግዛውና ፀደንያ ሌላው ሃጢአት እየተደረገ ነው ይህ ምንድነው ብለው እንደሌላው ሃጢአት ሁሉ እውቅና ሊሰጡት ሲፈልጉ ይታያል :: ግብረሰዶማዊነት ሃጢአት ነው :: እንደሌሎቹ ሃጢአቶች ሁሉ የሞት ዋጋ አለው :: ስለዚህ በዚህ ልምምድ ውስጥ ያሉ ምን ያድርጉ ? እንደሌላው ሃጢአት ንስሃ መግባት እንዲሁም ሃጢአት መሆኑን በመረዳት ድጋሚ በዚህ እርኩሰት ውስጥ ባለመገኘት ከእግዚአብሔር ጋር መስማማት ያስፈልጋል::አንድ ነገር ልጨምር ግብረሰዶማዊነት እንደሌሎቹ ( "እንደሌሎቹ የሚለውን") ደጋገምኩት ሃጢአት ነው በሚያስገርም ሁኔታ ግን ከእዛ ውስጥ ለመውጣት ከባድ እንደሆነ ምን ያህል እርኩስ መሆኑን መረዳት ያስፈልጋል:: እውቅና እንሰጠውም እርኩሰት ነው በደል ነው በእግዚአብሔር ላይ አመፅ ነው :: በዚህ ልምምድ ውስጥ ያላችሁ በውሸት አለም ውስጥ ነው ያላችሁት የእናንተ ፍቅር እግዚአብሔር የሰጠው ትክክለኛ የፍቅር ትርጉም አይደለም:: እግዚአብሔር ነው ወንድና ሴት አድርጎ የፈጠረን:: እርሱ ነው ሁለት ብቻ ፆታ የፈጠረው ፆታ መቀየር እና ስለመቀየር ማሰብ ለእግዚአብሔር ማስተካከያ እንደመስጠት ስራውንም እንደማረም ትክክል አይደለህም እያልነው ነው :: ውጡ ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ተመለሱ ::

  • @lightpodcast1
    @lightpodcast1 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስለ ኢትዮጵያ የሐይማኖት አገርነት የሚታይህ አሁን ነው።

  • @user-bl6yx6gs3y
    @user-bl6yx6gs3y 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጌታ በእየሱስ ስም አባባ ግዛው ይህ ከእርሶ አንደበት ሲወጣ ያሳዝናል ትውልድ ከእርሶ ምን ይማራል?

    • @wonder-Tube
      @wonder-Tube  7 หลายเดือนก่อน

      🤔🤔🤔

  • @abrahamnguse7835
    @abrahamnguse7835 7 หลายเดือนก่อน +1

    Geta eyesus yigelbetew

  • @user-vy2nr5fj4z
    @user-vy2nr5fj4z 7 หลายเดือนก่อน +1

    አንቴ የድያብሎሲ ልጅ ዛሬ ምን አወራህ (ፀብክ ከማን ይሆን)የድላ ልጆች ሆዳቸዉ አምላካቸዉ ክብራቸዉ ነዉራቸዉ፦

    • @kebebewake4143
      @kebebewake4143 6 หลายเดือนก่อน

      ሰድብ የተሰጠው ለአውሬው ነው ፓስተር ትዝታወ የእየሱስ ጀግና ነው የዘመኑ ጳውሎስ ነው !!

  • @lightpodcast1
    @lightpodcast1 6 หลายเดือนก่อน +1

    በግ ማን ነው?እረኛው አንተ ነህ?