ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

አርአያ ሠብ የአፄ ቴዎድሮስ ዘጋቢ ፊልም ክፍል 1/Who Is Who Season 5 Episode 3 Atse Tewodros Documentry

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 เม.ย. 2018
  • አርአያ ሠብ የአፄ ቴዎድሮስ ዘጋቢ ፊልም ክፍል 1

ความคิดเห็น • 53

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 6 ปีที่แล้ว +11

    EBS የሁሉም ዝግችታችሁ አድናቂ ነኝ ግን በይበልጥ ይህ ታሪካችን ስለሆነ አቀራረቡም ሆነ ይዘቱ እጅግ በጣም ደስ ይላል በርቱ ወገኖቼ።

  • @user-em3fz8lr2u
    @user-em3fz8lr2u 6 ปีที่แล้ว +29

    በርቱ የሌሎቹንም አጼዎች ታሪክ አቅርቡልን እባካቹሁ እውነቱን እንወቅ ዝም ብለን ከምንሰዳደብ ክብር ለአጼዎቹ ሀገራቸውን ላላሰደፈሩት እምነት ባህላችን ላቆዩልን !!

    • @abebayohanis807
      @abebayohanis807 6 ปีที่แล้ว

      ትንሳኤ ለሀገሬ ይሁን በትክክል እውነት ብለሻል

    • @tesfayetegegne3694
      @tesfayetegegne3694 6 ปีที่แล้ว

      Be tekikile
      Afe Koreti Yebleleshe

    • @user-lt3mx2tk6p
      @user-lt3mx2tk6p 2 ปีที่แล้ว

      @@abebayohanis807 שש

  • @jesusislovejesusislovejesu8455
    @jesusislovejesusislovejesu8455 5 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ ጀግና የአንተ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ;❤❤❤😍💓😘

  • @alegn2112
    @alegn2112 5 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን በጣም እናመሰግናለን ጀግናችን አፄ ቴወድሮሳችንን እንዲህ እንወቃቸው ሌሎቹንም አስከባሪዎቻችንን አቅርቡልን ታሪክን ማወቅ መታደል ነው ልብን የሚመስጥ ታሪክ ደግሜ ደግሜ አዳምጠዋለሁ ሀገሬ ኩራቴ

  • @user-nd5om2ty6m
    @user-nd5om2ty6m 6 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ የጀግኖቹን ታሪክ አቅርቡልን

  • @addistesema482
    @addistesema482 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ ይላል በርቱልን #ebs

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 7 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያየ እማ ሀገሬ💚💛❤💚💛❤💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @eliasgetachew2146
    @eliasgetachew2146 5 ปีที่แล้ว +2

    the best leader of all the time; Emperor tewodros is simply the right person in the wrong time

  • @aminatadgo1762
    @aminatadgo1762 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ቀጥሉበት

  • @alemyohanas6586
    @alemyohanas6586 6 ปีที่แล้ว +3

    ጀግና የጀግነ ዘረ ምን አለይህን ዘመን መልሱ ማምጣት ቤቻል ሀገራችን ኢትዮጵያ የት በደረስች።

  • @AbAb-dh7yq
    @AbAb-dh7yq 6 ปีที่แล้ว +2

    Kmre Mirt sera nw lze tewlde keep it up guys❤❤❤

  • @mesim5494
    @mesim5494 6 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በደህና መጣችሁ የእሁድ ድራማዎች ሁሉ ያት ገቡ

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged1011 5 ปีที่แล้ว +2

    ታጠቅ ብሎ ፈረስ ካሳ ብሎ ስም፣ ዓርብ ዓርብ ይሸበራል እየሩሳሌም።

  • @addistesema482
    @addistesema482 6 ปีที่แล้ว +1

    Thanks #ebs

  • @tenatena7698
    @tenatena7698 6 ปีที่แล้ว +2

    ጀግና ሁሌም በልባችን እለህ

  • @noaharega4881
    @noaharega4881 11 หลายเดือนก่อน

    አባት እና እናቱ ያለ አንድ አልወለዱ
    አባ ታጠቅ ካሳ ያ ወንዱ ያ ወንዱ

  • @zebachewyenealem662
    @zebachewyenealem662 6 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ያለጊዜው የተፈጠረ ጀግና ነበር

  • @user-cw4du8ow2z
    @user-cw4du8ow2z 6 ปีที่แล้ว +2

    እንካን በሰላም መጣቹ

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 6 ปีที่แล้ว

    Etebekalehu aemesegenalehu 🙏🙏🙏❤❤❤❤🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @delinateklmaryam7593
    @delinateklmaryam7593 2 ปีที่แล้ว

    ሣሬስኛእ

  • @kukushatazeb4129
    @kukushatazeb4129 6 ปีที่แล้ว +1

    ግን ደካማ ጎኑ አልተጋነነም
    ታሪክ እወቁ ዶክመንታሪ ፊልም ከመስራታችሁ በፊት

  • @himadubai6352
    @himadubai6352 6 ปีที่แล้ว +2

    አይ ጀግና

  • @user-du4no1oh9y
    @user-du4no1oh9y 6 ปีที่แล้ว

    ህሊና ከልብእናመሠግናለንይህንንፕሮግራምሥላዘጋጀሽልንበእውነትልብየሚነካነውከመጀመሪያውጀምሬሥከታተለውያሥለቅሣልበተለይምየልዑልአለማየሁታሪክኡፍፍፍበጣምያማል

  • @kidusyared6797
    @kidusyared6797 3 ปีที่แล้ว

    king

  • @neimaseid4732
    @neimaseid4732 6 ปีที่แล้ว +6

    እንደኛ ነኝ በአድስ ፊልም
    ያ ሰላም ላይክ ግጩኝ እንዳትሉ

  • @sadeeeumeer3309
    @sadeeeumeer3309 6 ปีที่แล้ว +1

    ye Meqdelaw Neber ye kuwaraw Anbesa zelalem yensal ya Maysaw Kasa

  • @user-is5vo6xf1v
    @user-is5vo6xf1v 6 ปีที่แล้ว +1

    gedyi chekage nbr ase tedros

  • @likeyou7375
    @likeyou7375 5 ปีที่แล้ว

    ህሊና ባዘዘው ፈቀጥይበት

  • @yesemaetulij9916
    @yesemaetulij9916 6 ปีที่แล้ว

    ይህ ታሪክ
    ለዘባራቂው ታሪክ ቴዲ አፍሮ አስተምሩት

    • @ethiopia6160
      @ethiopia6160 6 ปีที่แล้ว

      maderona gera malit????

  • @user-iy8kn9yr9f
    @user-iy8kn9yr9f 6 ปีที่แล้ว +1

    ጎንደር ላይ መግደል ሲደክመው የማቃጠያ ቤት እስታ ጠፋ ደረስ ያቃ ጥል ነበር አንድም ቀን ናጉስ ሁኖ የመራ አይደለም ግን ሽፍታ ሳባርር የኖረ ሽፍታ እንጅ መሪ አይደለም።
    ግን እሰዉ ዘንድ የተቀርጠው ነገር አንድ ነዉ እሱም የተፈለሰፈ ታራክ ያልተፈጠመ ቅዠት

    • @chalachewaytegeb6788
      @chalachewaytegeb6788 6 ปีที่แล้ว +1

      tawqaleh/sh andad gize afachin mekefet silechale biche mebetreq tiliq sihtet mesrat new ante/ch rasihn/shin mastedader satchiy/l tewodrosen metechet atela yemehonachihu milkt new kebto

    • @user-is6iq1jn7y
      @user-is6iq1jn7y 6 ปีที่แล้ว

      ጂል ሳስብሽ ቆሮሞ ነሽ ደደብ

    • @jesusislovejesusislovejesu8455
      @jesusislovejesusislovejesu8455 5 ปีที่แล้ว

      ጅል 😀😀 እንደ አንች አይነቱን ያጥፋልን

    • @asterabate5029
      @asterabate5029 ปีที่แล้ว

      ክክክ ደናቁርት

  • @user-iy8kn9yr9f
    @user-iy8kn9yr9f 6 ปีที่แล้ว +1

    እሱራሱ ኢቶባን እንዳታንሰራፋ 7 መሬት የቀበር ሰዉን ያለ እርህራሄ የገደለ አረመኔ እኮ አዉ እንደት ሰዉ ገዳይን እንደ ተመሳሌት ተደርጎ ይዉሰዳል?? ሁሌም የሱ ስም ሲነሳ
    የሚስማኝ ቁጭት አለ ግን አንድቀን

    • @kiduend2437
      @kiduend2437 6 ปีที่แล้ว +4

      ስቴ ማሳሳትን ባንተ እጠበቃ ለሁ ሰው ገዳይ ሁሉም የኢትዮጵያ ነገስታት የነበሩ ሰው ገዳይ ነበሩ ግን ዝም ብሎ ያለምክንያት አይገድሉም ነበረ ወይ ባንዳ የባንዳ ዘርና ልጅ ነው ለባንዳ ደግሞ ሞትም ሲያንሰው ነው ሐገሩን የከዳ እናቱን የከዳ ማለት ነው አሉ አይደል እንዴ ወያኔ ያለምክንያት በጥይት ከህፃን እስከሽማግሌ የሚረሽን እሱስ ምን ሊባል ነው

    • @elhamahmad9723
      @elhamahmad9723 6 ปีที่แล้ว +1

      ስቴ ማሳሳትን ባንተ እጠበቃ ለሁ ወሬኛ በመጀመሪያ አስተካክለሽ ወይም አስተካክለህ ለመጻፍ ሞክሪ ሞክር

    • @user-iy8kn9yr9f
      @user-iy8kn9yr9f 6 ปีที่แล้ว

      ELHAM AHMAD እሱን ለመግለጥ ሲበዛ በት አዉ። ምድረጨቋኝ

    • @morysalama2567
      @morysalama2567 6 ปีที่แล้ว +1

      ስቴ ማሳሳትን ባንተ እጠበቃ ለሁ ኮመንት ከመስጠትሽ በፊት ፊደል ቁጠሪ አዝግ ማሀይም በግምት መስለሽ ፊደል መደርደር

    • @user-iy8kn9yr9f
      @user-iy8kn9yr9f 6 ปีที่แล้ว

      mahii Ethio gonder መርዝ ብሉ እናተ ኦርተደክሶች እስን እንደአምልክ አድርጋችሁ ትዉስዳላችሁ ነገርግ እናተ እሱን በኪነት እንጅ እምድር ላይ ያለዉን እዉነት አታቁም
      ስለዚህ ኪተት ያገነነዉ አጼ የሚለዉን መጨሀፍ ጋብዠችሁ አለሁ።
      ምድር ኪነት ሁላ።

  • @fathimafathima6654
    @fathimafathima6654 6 ปีที่แล้ว +1

    እጭ ለምን ይዋሻል

    • @user-sr8nm7uc2s
      @user-sr8nm7uc2s 6 ปีที่แล้ว +4

      Fathima ሰላማችው ይብዛ Fathima።እውነቱን ታወቅሽ አስረጅና ዝም ብላችሁ ጥልቅ ትላላችሁ አሳፋሪ ትውልድ ።

    • @berrybayou3899
      @berrybayou3899 6 ปีที่แล้ว

      yemn menchachat nw

    • @user-xz5ii7wk6r
      @user-xz5ii7wk6r 6 ปีที่แล้ว

      ምን አባሽ ነው ውሸቱ ድንጋይ እራስ

    • @hajarhajar3855
      @hajarhajar3855 5 ปีที่แล้ว

      kfetf mne ywasil