በአዲስ አበባ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ || Tadias Addis Breaking News 📢💥

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS

ความคิดเห็น • 268

  • @AtekaTesema
    @AtekaTesema 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ሠላም ሰይፉሻ በእኛም ያው አይነት ሥሜት ነው የለው በየ ሀይማኖታችን ጾሎት እድርግ ፈጣሪ ኢት እና ህዝቦቹን ይጠብቅልን

  • @emebetmoges3318
    @emebetmoges3318 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እግዚዎ ማርነ ክርስቶስ ወይ ሀገሬ ብቻ ወደ ፈጣሪ ማልቀስ ነው ያለብን

  • @stc6291
    @stc6291 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    አቤቱ ጌታሆይ ታረቀን እግዚኦ መሐረነክርስቶስ ማረን ይቅርበለን አገራችንን አለምንሁሉ ከጥፍት ታደግልን😢😢😢😢

  • @ABUSHZEBURA
    @ABUSHZEBURA 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሰይፉሻ እኔ ያለውት አዋሽ አርባ ነው ይሄ ነገር ሁለት ሳምት አልፎታል ግን በጣም ሚገርም ነው የዛሬው ይለያል ፈጣሪ ይድረስልን ፀሎት አርጉልን😢

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +61

    በአደባባይ ፈጣሪን እንደዚህእያመፃነው እዬ ምልክት ነው ብራዚል ላይ እና ቱርክ የደረሰው ነው የሚደርስብን እዬን የጥንቆላ በአል በእንድነት ወጥተን ካላወገዝን

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አላህ በሰራነዉ ሚይዘን ጌታ ቢሆን አንድም ተንቀሳቃሸ ነፍሰ ባልነበረ እሱ ራሂም የሆነ ጌታ ባሪያዬ ይመለሳል ብሎ ሚጠብቅ ጌታ ሰለሆነ እንጂ😢😢😢😢😢

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂
      እዛ ኢትዮጵያ ጅላንፎው እና ጅላጅል ዕውቀት አልባ በጣም በዛ።
      😅😅😅😅
      የመሬት መንቀጥቀጥን ከእምነት ጋ ማያያዝ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው?
      😊😊😊😊
      የቆምንባት ምድር ውስጧ እንደ እንቁላል አስኳል አምሳያ እሳት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
      ስለ Earth crust, Tectonic movement or Tectonic plate እውቀት ከሌለን ዝም እንበል።
      ደንቆሮ ደደብ ሆነን ሌላውን አናደድብ።

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምን አገናኘው ከእሬቻ በአል ጋር በለቱ እንካን ቢከሰት አጋጣሚ እንጂ ቡአሉ አይደለም በመላ አለም ይከሰታል አልፎ አልፎ

    • @mcabel517
      @mcabel517 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምን አባህ አግብቶህ ነው የምታወግዘው እከክ

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የአላህ ቁጣ ነው እሬቻ ብለው አዲስ አበባ አምጥተው ጥንቆላ እያካሄዱው አላህ ይጠብቅ ኢትዮጵያ ህዝብ😢

  • @nawal5119
    @nawal5119 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አያት ነኝ በጣም ሚያሰታወቀው አፓርታማው እሰከሚቀጠቀጥ የውሰጥ በሮች ይነቃነቁ ነበር ያሰፈራ ነበር አላህ ይጠብቀን

  • @haileyesusleul9362
    @haileyesusleul9362 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +52

    ብራዚልና ፈረንሣይ ሲሆን ብቻነው የሚታየን ? እኛስ ጋ ዛሬ ቆሪጥ ሲመለክ አልዋለም ? እንመለስ እናስተውል

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂
      እዛ ኢትዮጵያ ጅላንፎው እና ጅላጅል ዕውቀት አልባ በጣም በዛ።
      😅😅😅😅
      የመሬት መንቀጥቀጥን ከእምነት ጋ ማያያዝ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው?
      😊😊😊😊
      የቆምንባት ምድር ውስጧ እንደ እንቁላል አስኳል አምሳያ እሳት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
      ስለ Earth crust, Tectonic movement or Tectonic plate እውቀት ከሌለን ዝም እንበል።
      ደንቆሮ ደደብ ሆነን ሌላውን አናደድብ።

  • @twins_gunnersyabkal7481
    @twins_gunnersyabkal7481 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +57

    የእሬቻ በአልን አስመልክቶ ከጌታ የተሰጠን የማንቂያ ደውል ነዉ!!!!
    ዘዳግም 6፡14-15 በመካከልህ ያለው አምላክህ እግዚአብሔር ቀናተኛ አምላክ ነውና የአምላክህ የእግዚአብሔር ቍጣ እንዳይነድድብህ ከምድርም ፊት እንዳያጠፋህ፥ በዙሪያችሁ ያሉት አሕዛብ የሚያመልኩአቸውን ሌሎችን አማልክት አትከተሉ።

    • @meskeremwolde2627
      @meskeremwolde2627 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የመሬት መንሸራተቱና ህጻናት መድፈርና እርስ በርስ ጦርነት ላይ የአምላክ የማንቂያ ደወል የለውም? ለኢሬቻ ብቻ ነው?

    • @meskeremwolde2627
      @meskeremwolde2627 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የኢሬቻ በአል ላይ ህጻናት አልደፈሩ፣ ሰውን አልገደሉ፣ አላገቱ፣ አልዘረፉ፣ በገዛ ሀይማኖታቸው የፈለጉትን ቢያመልኩ ምን አገባን? በአለም ያለው ከ3ሺ በላይ ሀይማኖት ሁሉ ፈጣሪን የሚያመልክ ነው? ምነው አምላክ አልተቆጣቸው? እርስ በርስ አይጠላሉማ።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@meskeremwolde2627የጠንቋይ ልጅ

    • @SaraSousou-v5q
      @SaraSousou-v5q 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@meskeremwolde2627እናንተ ከመጣቹ ነዉ አዉን የጠቀስሽዉ ሁሉ የመጣብን ኢሬቻ ጥቁር አምላክ ማነዉ ቆሪጥ???ለዛፍ ሚሰገድ በአል ፈጣሪ እንዴት አይዘን ሰላም አስከባሪ ተብዬዎቹ አዛዉንቱን ወጣቱን አላሰራ እያሉ እየደበደቡ ሰላማችንን ሚያፈርሱትስ የደሀዉ ደም እና እንባ ገና ከዚ በላይ ያስከፍለናል የኢትዮጵያ እዝብ እንደዚ የሆነበት ዘመን የለም

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂
      እዛ ኢትዮጵያ ጅላንፎው እና ጅላጅል ዕውቀት አልባ በጣም በዛ።
      😅😅😅😅
      የመሬት መንቀጥቀጥን ከእምነት ጋ ማያያዝ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው?
      😊😊😊😊
      የቆምንባት ምድር ውስጧ እንደ እንቁላል አስኳል አምሳያ እሳት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
      ስለ Earth crust, Tectonic movement or Tectonic plate እውቀት ከሌለን ዝም እንበል።
      ደንቆሮ ደደብ ሆነን ሌላውን አናደድብ።

  • @rahelberhane1733
    @rahelberhane1733 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +50

    እግዚአብሔር ህዝባችንን ይጠብቅልን, ገና የእሬቻ ሰይጣን አምልኮ ብዙ መዘዝ ይመጣል

    • @mezgebuawoke4661
      @mezgebuawoke4661 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እውነት ነው

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@mezgebuawoke4661
      😂😂😂😂
      እዛ ኢትዮጵያ ጅላንፎው እና ጅላጅል ዕውቀት አልባ በጣም በዛ።
      😅😅😅😅
      የመሬት መንቀጥቀጥን ከእምነት ጋ ማያያዝ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው?
      😊😊😊😊
      የቆምንባት ምድር ውስጧ እንደ እንቁላል አስኳል አምሳያ እሳት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
      ስለ Earth crust, Tectonic movement or Tectonic plate እውቀት ከሌለን ዝም እንበል።
      ደንቆሮ ደደብ ሆነን ሌላውን አናደድብ።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂
      እዛ ኢትዮጵያ ጅላንፎው እና ጅላጅል ዕውቀት አልባ በጣም በዛ።
      😅😅😅😅
      የመሬት መንቀጥቀጥን ከእምነት ጋ ማያያዝ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው?
      😊😊😊😊
      የቆምንባት ምድር ውስጧ እንደ እንቁላል አስኳል አምሳያ እሳት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
      ስለ Earth crust, Tectonic movement or Tectonic plate እውቀት ከሌለን ዝም እንበል።
      ደንቆሮ ደደብ ሆነን ሌላውን አናደድብ።

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሔር ህዝባችን ይጠብቅልን እርኩስ መንፈስ ን ያንሳልን የህፃነት አምላክ ይድርስልን አረ በቃ ይበለን ኡፍፍፍ 🙏

  • @መካያላህባሪያ
    @መካያላህባሪያ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ምን ይገርማል መሬት ቀርቶ ሰማይም ይቀጥቀጥ
    የንፁሀን ደምና እምባ ፈሶ በሰለም እምንኖር ይመስላችኋል

    • @vo_6461
      @vo_6461 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በዕውቀት ማውራት ሣይሻል አይቀርም ሠማይ ን ምን አመጣው እዚ ጋ አስተግፊሩላህ

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል ናት ቤትሽን ስላልገባ የንፁሀን ደም አዬታይሽም

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@vo_6461 የኛ በአለእውቀት አሁን እዚጋ ስለእውቀት ማን አወራ

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +54

    የሪቻ ጉዳይን ፈጤሪ ስለማይፈቅደው አጉል እምነት እሱን ቁጣ ነው

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂
      እዛ ኢትዮጵያ ጅላንፎው እና ጅላጅል ዕውቀት አልባ በጣም በዛ።
      😅😅😅😅
      የመሬት መንቀጥቀጥን ከእምነት ጋ ማያያዝ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው?
      😊😊😊😊
      የቆምንባት ምድር ውስጧ እንደ እንቁላል አስኳል አምሳያ እሳት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
      ስለ Earth crust, Tectonic movement or Tectonic plate እውቀት ከሌለን ዝም እንበል።
      ደንቆሮ ደደብ ሆነን ሌላውን አናደድብ።

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ቆሪጥን የሚያመልኩ ሁሉ ራሱ ቆሪጥ አንቆ ይድፋቸው። ሀገራችንን በመጥፎ መንፈስ አስወረሯት

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    መንግስት በህዝቡ ላይ የሚሰረው ግፍ በዝቶዋል

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሠይፋ ❤
    አንተ ሰለ አማራ ጭፍጨፋ መቼም አታወራም
    ሆዳም ፈሪ
    እግዚአብሔር ይገሰፅህ

    • @likemekuas1132
      @likemekuas1132 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አድር ባይ ነው ወዳጄ

  • @Fikrefika
    @Fikrefika 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    ለኢሬቻ መንፈስ ከተማዋን አስረክባቹ የሚሊዮኖችን ደም ጠጥቶ ነበር

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂
      እዛ ኢትዮጵያ ጅላንፎው እና ጅላጅል ዕውቀት አልባ በጣም በዛ።
      😅😅😅😅
      የመሬት መንቀጥቀጥን ከእምነት ጋ ማያያዝ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው?
      😊😊😊😊
      የቆምንባት ምድር ውስጧ እንደ እንቁላል አስኳል አምሳያ እሳት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
      ስለ Earth crust, Tectonic movement or Tectonic plate እውቀት ከሌለን ዝም እንበል።
      ደንቆሮ ደደብ ሆነን ሌላውን አናደድብ።

  • @MAHAMohammed-s4i
    @MAHAMohammed-s4i 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የሰው ግፍ በግፍ መሬታችንን ተቀምተናል አላህ ይፈርዳአለ ይህ ትውልድ አላህ ይቅር ይበለን

  • @ABUSHZEBURA
    @ABUSHZEBURA 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰይፉሻ እኔ ያለውት አዋሽ አርባ ነው ይሄ ነገር ሁለት ሳምት አልፎታል ግን በጣም ሚገርም ነው የዛሬው ይለያል ፈጣሪ ይድረስልን ፀሎት አርጉልን

  • @mumuye5
    @mumuye5 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    በተቀደሰችው ምድር ላይ እሬቻ ጣኦት ዛፍ ቅቤ እየተቀባ ስታከብሩ ወጥታችሁ ማውገዝ ሲገባ ዝም ብላችኋል የሰው ልጅ በድሮን ሲደበደብ ሰው እንደበግ ሲታረድ እንኳን የመሬት መንቀጥቀጥ ሌላም ያመጣል።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂
      እዛ ኢትዮጵያ ጅላንፎው እና ጅላጅል ዕውቀት አልባ በጣም በዛ።
      😅😅😅😅
      የመሬት መንቀጥቀጥን ከእምነት ጋ ማያያዝ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው?
      😊😊😊😊
      የቆምንባት ምድር ውስጧ እንደ እንቁላል አስኳል አምሳያ እሳት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
      ስለ Earth crust, Tectonic movement or Tectonic plate እውቀት ከሌለን ዝም እንበል።
      ደንቆሮ ደደብ ሆነን ሌላውን አናደድብ።

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እሬቻን ልብስ ሳያወልቁ የስይጣጣን ግብርሳይጨርሱ ይሄ ጆሮ ያለውይስማ የእግዚአብሔር ክብር ተንክቶል የስው ደም እያፈሰሱ ሰይጣን እየቀለቡ እግዚአብሔር የፍጥረችባለቤት ነው

    • @wehib__tttg4192
      @wehib__tttg4192 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Erecha is 👿👿👿👿👿

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ተዘቅዘቅ ከራስህ ሃይማኖት ጋር አታናኝ አጋጣሚ ነው በመላው አለም ይከሰታል ኢሮቻን ከዚህ በለጠ በየአመቱ ይከበራል

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    እሬቻ እያከበራቹ ኢየሱስ ክርስቶስ እየካዳቹ እንግዲ መአት አምጡብን በኢትዮጵያ ምድር ያልተሰራ ግፍ ሞት ሰቆቃ የለም እሬቻ ብራዚል እርሳቹ ፖሪስ እርሳቹ የእግዚአብሔር ቁጣ ነው እኔ ሀፂያተኛ ነኝ ይማርኝ 😢😢የተዋህዶ ልጆች ተው እግዚአብሔር ፍሪ አለም ከንቱ ናት እሬቻ ምታከብሩ አቁሙ ሀለት አምላክ የለም አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው ሀቄ ፈና ሀይማኖት ነው ያለውም የእኛ ቲቪ ገብታቹ ስሙ ወደ ኋላ አትመለሱ

    • @MillionBekere
      @MillionBekere 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዝምበል ነፍጠኛ

    • @amanuelgirmagirma2584
      @amanuelgirmagirma2584 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      weye amhara ye zer kifu...

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Maal jetta obbo nuuti waaqqa tokko qabana. Maqaa isaan iyeesus kirstoos jedhama medialem / fayissa addunyaa jedhama, iffaa waaqa jedhamaa. Waaqani gurrachaa nuuti hin beeknuu dhegessa! Gowwaa!

    • @Alpha-jk4df
      @Alpha-jk4df 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Gowwa

    • @SaraSousou-v5q
      @SaraSousou-v5q 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​​@@MillionBekereለሰዉ ያላቹን ነቀፌታ ሳየዉ እንደተባለዉ ኬንያዊ መሆናቹን እጠራጠራለዉ የኢትዮጵያ እዝብ ተከባብሮ ሚኖር ነበር እናንተ ከመጣቹ እልቂት ሆነ ፈጣሪ ሆይ ጭራሽ ከተማዋን ሳር እና ቂቤ እየያዛቹ ዳቢሎስን በገሀድ ማምለክ ጀመራቹ ብራዚልን ያየ ይፍረድ

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያድርግ!!!

  • @ካሊድወሎየው
    @ካሊድወሎየው 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አላህ ይጠብቅችው

    • @HayuMohammed-y1b
      @HayuMohammed-y1b 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚንን ወድማችን ሁላችንም አላህ ይጠብቀን

  • @BMT368
    @BMT368 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዛብሔር ሆይ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እዳንተ ምህርትነ ይቅር በለን አሜየንንን

  • @meskeremwolde2627
    @meskeremwolde2627 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የመሬት መንቀጥቀጡ የእሬቻ ነው ካላችሁ የመሬት መንሸራተቱስ? የጎርፍ መጥለቅለቁስ? የእርስ በርስ ግድያእስ? የሰው ማገቱስ? የህጻናትን መድፈሩስ? ምን ሊባል ነው? ባጠቃላይ ኢትዮጵያውያን የእውነት ንስሀ ያስፈልገናል። ትልቁ ሀጢአታችን የጥላቻ መንፈስ ነው።

    • @nardosdagnachew1375
      @nardosdagnachew1375 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ene be ayene ayechalew erecha ye dabilos ameleko sereat naw gena sament sikerew deberezeyet yemikahedew ameleko botaw lay bitay tamen neber beherna emenet eneley beadebabay setanen maneges malet naw

  • @abduawl3456
    @abduawl3456 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    የሰይጣን አምልኮው የኢሬቻ ውጤት ነው ሃይማኖተኛ በሆነቿ ሀገራችን እንደዚህ ያለ የወረደን ተግባር ሲፈፀም ተባባሪ ለሆነ መንግስትና አጨብጫቢው ህዝብ የፈጣሪ መቅፀፍት ቢወርድበት የፈጣሪን ፍትሃዊነት ያሳያልና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የስራቹ ውጤት ነውና ቻሉት።።።።ኢሬቻ ዋቀፈቼ ባዕድ አምልኮ ነው አክባሪና ደጋፊዎቻቸው ሲኦል ይጠብቃቹዋል!ዋ!!!!!!!!

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክሱም እስልምናውም እኮ መጤ ሃይማኖት ነው የኛ አይደለም ምን አጣላችሁ?
      😂😂😂😂
      ደሞስ ኦሮሞዎቹ በሚይዙት ባለ ጥቁር ቀይ ነጭ ቀለም አርማ ከምትበሳጩ እናንተ በኦርቶዶክስ እምነት ክርስትና ስትነሱ ቄሱ አንገታችሁ ላይ የሚያስሩት ክር ቀለሞቹ ጥቁር ቀይ ነጭ መሾኑን አስተውሉና ለምን ሆነ ብላችሁ ጠይቁ?
      😂😂😂😂
      እዛ ኢትዮጵያ ጅላንፎው እና ጅላጅል ዕውቀት አልባ በጣም በዛ።
      😅😅😅😅
      የመሬት መንቀጥቀጥን ከእምነት ጋ ማያያዝ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው?
      😊😊😊😊
      የቆምንባት ምድር ውስጧ እንደ እንቁላል አስኳል አምሳያ እሳት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
      ስለ Earth crust, Tectonic movement or Tectonic plate እውቀት ከሌለን ዝም እንበል።
      ደንቆሮ ደደብ ሆነን ሌላውን አናደድብ።

  • @AbsalatAbsalat
    @AbsalatAbsalat 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አቤት .አማኑኤል መድሐኒአለም ስምህ ይባረክ
    እንደዚህ እንዳለህ አሳያቸው እንጂ በዚህች በቅድስት ሐገር ሰይጣን በአደባባይ ሲመሠገን ሲመለክ የቀስቱ ደመና የመዳናችን ምልክት ባንዲራችን አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ተጥሎ ተረግጦ የይ የጣኦት የዛፍ ምልክት ያለበት እንዲህ በከተማችን ነግሶ አረ ጌታ ሆይ ቶሎ ና !!!
    ይህንን ጉድ ከምናይ ብንሞት ይሻላል

  • @hannamengistu9260
    @hannamengistu9260 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አለምባን አከባቢ በደንብ በሚታወቅ መልኩ የተቀመጥንበት ሶፋና መስኮት በር በደንብ ከፍተኛንዝረት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @misraqawi
    @misraqawi 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እሬቻ: እሬቻችንን ያበላናላ!!!😢😢😢

  • @selamawitmohammed3192
    @selamawitmohammed3192 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የትላንቱስ አይደገምብን 😢የጭንቀት ሊሊት የባከነ ሰአት ላይ ነን ኢየሱስ ይመጣል ንስሀ እንግባ

  • @TeketelSeyoum
    @TeketelSeyoum 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ፀሎት አድርጉ

    • @TeketelSeyoum
      @TeketelSeyoum 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ይእግዝእብሕር ቁጠ ነው

  • @Tsigereda-l4o
    @Tsigereda-l4o 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የአመፀኛ ትውልድ ቅጣቱይሄነው

  • @blengetachwe6474
    @blengetachwe6474 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ስለ እውነት እስቲ መልዕክት ባይሆንም ይሄ መልዕክት ነው ብለን እናስብ ይሄ ነገር ተከሰተ የተባለበት ቦታ ላይ የነበራቹ ሰዎች በሰከንድ ውስጥ ምን እንደተሰማቹ መገመት አይከብድም ተመልከቱ ያለንበትን ሁኔታ በዘር መጨፋጨፍ መጨካከን ሁሌ ተቃራኒ ሀሳብ ማመንጨት መልካምነት በመጥፎ አስተሳሰብ የተዋጠበት በአይማኖት በዘር ሲሰዳደብ የሚዋልበት ዘመን ህይወት በሰከንድ ውስጥ ልትጠፋ እንደምትችል አሳይቶናል ሁላችንም ራሳችንን የምናዳምጥበት ክስተት ነው ።ሀገራችንን ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቅልን

  • @elsabethtamrat3887
    @elsabethtamrat3887 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    እሬቻዉ ነዉ ይሄንን ያመጣዉ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክሱም እስልምናውም እኮ መጤ ሃይማኖት ነው የኛ አይደለም ምን አጣላችሁ?
      😂😂😂😂
      ደሞስ ኦሮሞዎቹ በሚይዙት ባለ ጥቁር ቀይ ነጭ ቀለም አርማ ከምትበሳጩ እናንተ በኦርቶዶክስ እምነት ክርስትና ስትነሱ ቄሱ አንገታችሁ ላይ የሚያስሩት ክር ቀለሞቹ ጥቁር ቀይ ነጭ መሾኑን አስተውሉና ለምን ሆነ ብላችሁ ጠይቁ?
      😂😂😂😂
      እዛ ኢትዮጵያ ጅላንፎው እና ጅላጅል ዕውቀት አልባ በጣም በዛ።
      😅😅😅😅
      የመሬት መንቀጥቀጥን ከእምነት ጋ ማያያዝ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው?
      😊😊😊😊
      የቆምንባት ምድር ውስጧ እንደ እንቁላል አስኳል አምሳያ እሳት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
      ስለ Earth crust, Tectonic movement or Tectonic plate እውቀት ከሌለን ዝም እንበል።
      ደንቆሮ ደደብ ሆነን ሌላውን አናደድብ።

  • @NewLife20226
    @NewLife20226 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የመዳን ቀን ዛሬ ነው . በወንጌል እመኑ. ኢየሱስ ያድናል.

  • @bd-vf7zl
    @bd-vf7zl 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +28

    ጣኦት እየተመለከ ሠው እየታረደ ሚስማር ይዘንባል።ኢሬቻ የሠይጣን ሀይማኖት

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኦርቶዶክሱም እስልምናውም እኮ መጤ ሃይማኖት ነው የኛ አይደለም ምን አጣላችሁ?
      😂😂😂😂
      ደሞስ ኦሮሞዎቹ በሚይዙት ባለ ጥቁር ቀይ ነጭ ቀለም አርማ ከምትበሳጩ እናንተ በኦርቶዶክስ እምነት ክርስትና ስትነሱ ቄሱ አንገታችሁ ላይ የሚያስሩት ክር ቀለሞቹ ጥቁር ቀይ ነጭ መሾኑን አስተውሉና ለምን ሆነ ብላችሁ ጠይቁ?
      😂😂😂😂
      እዛ ኢትዮጵያ ጅላንፎው እና ጅላጅል ዕውቀት አልባ በጣም በዛ።
      😅😅😅😅
      የመሬት መንቀጥቀጥን ከእምነት ጋ ማያያዝ ምን የሚሉት ድንቁርና ነው?
      😊😊😊😊
      የቆምንባት ምድር ውስጧ እንደ እንቁላል አስኳል አምሳያ እሳት መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን?
      ስለ Earth crust, Tectonic movement or Tectonic plate እውቀት ከሌለን ዝም እንበል።
      ደንቆሮ ደደብ ሆነን ሌላውን አናደድብ።

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር: ደሆቹን: መኖር ላቃታቸው: አደራ:: የጠገበው: እያገሳ: ሀጥያት በዝቶ ሰለፈሰሰ: አሰረሸ ምችው ላይ የሆኑት: ዝቅጠት ሰለበዛ:: ጠብቀው ምስኪን ፈራ እዝጋብሔር :ያለውን::

  • @belety718
    @belety718 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሚንን አላህ ምህረቱን እዝንቱን ያቅርብልን

  • @መልካምይሁን-mr2pm
    @መልካምይሁን-mr2pm 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    አይ ኢሬቻ

  • @BeautyfulBahrain
    @BeautyfulBahrain 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታሆይ አገራችንና ህዝባችንን አደራህን ማረንም ይቅርም ይበለን

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa6375 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእሬቻ መዘዙ ብዙ ነው ገና ምንተነካ 5 አመት ሙሉ ሰምተን አይተን የማናቀው ነገር በሀገራችን እያየን ነው ሀገራችንን አረከሷት ፈጣሪ ይቅር ይበለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AthedeZewude
    @AthedeZewude 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሲመሲም አካባቢ ተንቀጥቅጡዋል እነዲያውም ከነጎረቤቶቻችን እደጅ ወጥተን ቆመን ሰለሁኔታው በፍሪሐት ሰናወራ ነው ያመሸነው በመጨረሻ አምላክ ወኪል ብለን ወደየቤታችን ገባን

  • @addisayen8086
    @addisayen8086 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰይፉ በebs አምልጦኝ አያውቅም ዛሬ ግን ብሄሬን ረሳሁ😅 ዕሁድ መሆኑን ረሳሁ እስከ አሁን 8:20 ለሊት አልተኛሁም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ ሴፍሻ እኛሰፈር አጃንባ ኮደምንየምና ደግነት ኮደምንየም ተንቀጠቀጠ ግን ህዝቡ ወደውጪ ወቶ ምን እናድር ዃላ ወደየቤታችን ተመለስን አሁንም ተጨንቀንነው የለነው

  • @mohas5806
    @mohas5806 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Egnam Akebabi CMC Tefetroal Allah Ke Kutaw Bemihretu Yawtan

  • @SawdatAbdur
    @SawdatAbdur 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ የመጨረሻው ዘመን ምልክት ነው ሰው ሆይ ወደ እግዚአብሔር ተመለስ ንሰሀ ግባ ምህት ለምነ

  • @mesfingoshu7662
    @mesfingoshu7662 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Errecha yikum!!

  • @dejenetadesse8190
    @dejenetadesse8190 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ እባክህን የዚህን ህዝብ ስለስምህ ስትል መንፈሳዊ እውርነታቸውን አይተህ ይቅር በላቸው።

  • @zelshtube3070
    @zelshtube3070 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሀይሌ ጋርመንት ነኝ እናም ማታ 2:20 አካባቢ በስሱ ሲንቀጠቀጥ ተሰምቶኛል

  • @BirukWakjira
    @BirukWakjira 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Around Semit Defence Apartment too

  • @hawaabuseryah6730
    @hawaabuseryah6730 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያርብበእዝነቱ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰይፊ ሁለት ቻናል ነው እንዴ ያለው ወይስ ሰብስክራይፑ እንዴት ቀነሰ😮???

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የወንጀላችን ብዛትነው ሁላችንም ወደአላህ እንመለስ

  • @Fatheya-b8n
    @Fatheya-b8n 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሴፍዬ አዲሰበባ የመሬት መቀጥቀጥ ቢጀምርም ምን ዪደቃል ስቱን ቤቱ ፈርሶበት እባዉ እያነባ ነዉ በተለዪም ያረብ አገር ሲት እባቸዉ አይደርቅም ሁሌም

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ ወደ ሸገር ከተማ አዲስ አበባ ዙሪያዉንም ተሰምቶን ነበረ

  • @asdpeh3842
    @asdpeh3842 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንዳውም እግዚአብሄር ምሮናል እንደሰው ቢሆንማ ከዚ በላይ ይገባናል በተለይ የዝሙት ከተማ የሆነችው አዲስ አበባ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @solomonberhanu2564
    @solomonberhanu2564 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጀሞ 2 አካባቢ ያለን ነዋሪዎች ከፍተኛ ድንጋጤ ስለፈጠረብን ከቤት ወጥተን ተሰባስበን አምሽተናል።

    • @addisayen8086
      @addisayen8086 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሁሉም ነው አቦ ‼

  • @MustefaHussen-o5e
    @MustefaHussen-o5e 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከምሽቱ 2:08 pm በአዋሽ ከተማ መሬት ተንቀጥቅጧል 👌

  • @Tilakhun
    @Tilakhun 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Mg 4.9 የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ በቤቶች ላይ ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ያረቢምነውቤተመግስት ቢቀጠቀጥ 😅😅😅

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    5 seconds or minutes?

  • @MillionBekere
    @MillionBekere 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይ ሀገሬ

  • @birhanemeskelmengesha5307
    @birhanemeskelmengesha5307 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደሴም ነበር

  • @FanayeZewdu
    @FanayeZewdu 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደሴም እኛ ጋር አጋጥሞናል ውጭ ነው ያመሸነው

  • @ኢትዮጵያ-ፋኖ
    @ኢትዮጵያ-ፋኖ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    መሬት መንቀጥቀጥ ነው 💯። 24 ሰፈርም ተከስታል ለ1 ደቂቃ ያህል።

  • @fasikaGebre
    @fasikaGebre 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Geta hoy maren 🙏

  • @ManeTeqelFares
    @ManeTeqelFares 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በመስቀሉ ላይ በመንግስት ተብዬው የአውሬዎች ስብስብ ስፖንሰርነት የተከበረው የኢሬቻ የአጋንንት አምልኮ አይደለም የመሬት መንቀጥቀጥ ገና ሚስማር ያዘንብብናል እንዳይገርማችሁ
    ድል ለአማራ
    ድል ለፋኖ

    • @Teyboawlou
      @Teyboawlou 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይገናኝም የትም አለም ይከሰታል ከሃይማኖት ጋር አይገናኝም በምድር ወገብ አካባቢ ስላለን ብዙ አይከሰት እንጂ በሌላው አለም ትልቅ ጥፋት ይደርሳል አታገናኙት

  • @GetayeAyele
    @GetayeAyele 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen deter kalema

  • @mesganewbirku7690
    @mesganewbirku7690 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ሲኤሚሲ ነኝ እጀን ታጥቤ ልቀመጥ ስል እደ ቫይቭረት ስሚት ተሰማኝ ከዛ ተሎ ብየ ቁጭ አልኩኝ ተቀምጨም አልተወኝም ከዛ ግድግዳውን ተደገፍኩትና ውኋ ስጡኝ አልኩኝ
    ግን ደክሞኝ ስለነበር እያዞረኝ ነበር የመሰለኝ እ/ር ይጠበቅ ሐጤአታችንም ከልክ በላይ ሁኗን

    • @Lore9072
      @Lore9072 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውሃ ስጡኝ ያስቃል። ያኛውም እየዞረበት ላንተ ውሃ ያቀብልሃል

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እና አጋንንት ሲመልኩ ውሎ በሰላም ማደር አለ አሁንም የባሰ ጥፋት ሳይመጣ ይህን የባእድ አምልኮት ከከተማችሁ አስወጡ

  • @hikmu378
    @hikmu378 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለገጣፍ የሰንቱ እንባ አለበት

  • @GirmaTesema-u3e
    @GirmaTesema-u3e 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Koye be ewnet seyfye ljochen k6gna lay erakuten werediku

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በእግዚአብሔር አይን ይሄ ትንሽ ነው!

  • @meti277
    @meti277 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ere seifu goseshin angriln 😢please

  • @muninitefera6728
    @muninitefera6728 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    May be it has a connection with Iran & Isral war.

  • @zekiwosHabtam
    @zekiwosHabtam 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባደባባይ ምን እያደረጉ እደሆነ ተመልከቱ ከዚሁም ቻይ ነዉ ፈጣሪ

  • @MohammedOmer-s8b
    @MohammedOmer-s8b 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    SEIFU SELAM TAOT SEYTAN EITEGEZU ZENAB ENFELIGALEN? ERSACHENEN KALKEYERN.....

  • @Emumeklit9351
    @Emumeklit9351 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምላክ ሆይ ይቅር በለን

  • @nanihaile
    @nanihaile 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የካ ጣፎ መንቀጥቀጡ በደንብ ይሰማ ነበር

  • @WuletawYitayew
    @WuletawYitayew 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤቱ ማርን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nibretyitbarek5616
    @nibretyitbarek5616 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሜክሲኮ የደረሰዉ ቅስፈት ተመልክተናል ታዲያ በኛ አገር እንኳን ቆሪጥን አሽሞንሙነን ቀደም ሲል የገባዉ ሰይጣንም እያተረመሰን ይገኛል ፈጣሪ እባክህ አገሬን ህዝቡን ጠብቀዉ

  • @DaniDani-i3m
    @DaniDani-i3m 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ብራዬ ድሬ ኮንዶሚኒየም ሁላ እንደ ቫይቭሬት ነው የነዘረን

  • @mafa2217
    @mafa2217 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ameen

  • @amhara74
    @amhara74 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ በነካ እጅህ 4ኪሎ ጎብኝልን😒ደሃውን ህዝብቻን ፈጣሪ ይጠብቅል😢😢❤❤❤

    • @Tayebogale252
      @Tayebogale252 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቅማችሁ ተሞጠጠ?😂😂😂

  • @MekbibBekele-p6g
    @MekbibBekele-p6g 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Habibiiiiii sefusha ye haxiyatachin new 🎉

  • @selamyehuni8452
    @selamyehuni8452 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ከኔ በቀር ሌላ አታምልክ ብሎዋል እግዚአብሔር !

  • @grumyoseph
    @grumyoseph 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Mot Yeshalal !

  • @nebzeeeeeneb
    @nebzeeeeeneb 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔኮ በህልሜ መስሎኝ ነበር 😳የእውነት ነው እንዴ

  • @EdenEden-p5j
    @EdenEden-p5j 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ከነ አልጋዬ ነው ያንቀጠቀጠን ወለቴ ኮንዶሚኒየም

  • @TaMBiz-o8o
    @TaMBiz-o8o 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኢሬቻ ሰይጣናዊ አምልኮ በቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሐገር የደመራ ቦታ ላይ ሰይጣን ሲመለክ በባለ ቀይ ከረባቱ ሉሲፈር መሪ ጊዜያዊ የመሬት ስልጣን በይፋ ሲያስመልክ የመሬት መንቀጥቀጥ ሲያንስ ነው !!!
    ይህ ሰው እና ፖለቲከኞቹ የአንድ መቶ ሰላሳ ሚልዮን የኢትዮጵያ ሕዝቦች መዓት እና እርግማን ናቸው !!!
    ሕዝቤ ሆይ ንቃ በተኩላዎች እንዳትበላ !!!

    • @AbsalatAbsalat
      @AbsalatAbsalat 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አምላክ እንደውም ታግሶናል
      አዲስ አበባ የሠዶምና ገሞራ ሐገር ሆናለቸች እርኩሰቱ ጭራሽ በአደባባይ የሠይጣን አምልኮ በዚህች በቅድስት ሐገር ኢትዮጵያ
      ጌታ ሆይ በቶሎ ና😢😢😢

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በኢራንም በተመሳሳይ ቀን ተከስቷል።ነገ ማክሰኞ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይመጣል የሚል ዜና አለ በሰማይ ላይ ታይቶ የማይታወቅ የክዋክብት እንቅስቃሴ አለ ተብሏል።

  • @ZebibaYimer-rk4xg
    @ZebibaYimer-rk4xg 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Torhayloch weyira
    I was on the bed 2nd floor I felt that I am pushed

  • @biniyambelete5773
    @biniyambelete5773 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eastshowa fentale wereda metehara laym nebere for 1 min

  • @mesayakele2489
    @mesayakele2489 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    It is minor Erath quick the damage is not that much egzagureted it caused little damage like broken some kinds of water glass and so on. Don't try reseting with erecha. Erecha is my blessing holiday

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ያለሁት ሴሚት ኮንድሚኒየም ነኝ ግን የመሬቱ መንቀጥቀጥ ከበድ ያለ ነበር ያለፈ ሳምንትም ነበር የሰይጣን አምልኮት እየተመለከ እንኳን መንቀጥቀጥ ገና መች ተነካና

  • @hiwotabatenhe
    @hiwotabatenhe ชั่วโมงที่ผ่านมา

    koy fech btami kbade nber

  • @edomgetiye7343
    @edomgetiye7343 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Awo ewenet new leje emeretu teketeket alen gelemso gera tegaben

  • @SamrawitBekele-xf5jb
    @SamrawitBekele-xf5jb 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኮዬም ነበር

  • @tigistnigatu6853
    @tigistnigatu6853 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam Sefisha Wede Asko 40/60 garim neber

  • @zinashteshome4851
    @zinashteshome4851 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Egzabhar tekoteto nw y seytan amlko rechan