🔴👉[አስደንጋጭ ንግግር]🔴🔴👉ሐኪም አበበች "እርሱ የኢትዮጵያ ጠላት ነው" ኦሮሞነትን ከኦርቶዶክሳዊነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 115

  • @meretwork
    @meretwork 2 ปีที่แล้ว +9

    እግዚኦ የዘመኑ ፍፃሜ ሴትዮይቷ ከመድሀኒት ቀማሚነት ያባቶች በረህኞች ጠልሰሞች ስትል ከርማ ወደ ነገር ቀማሚነት ሄደች ከንቱዎች የሰው ልጅ ፈጣሬው አንድ ነው አፈር ነህ አለቀ

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚዮ እግዚዮ እግዚዮ እግዚዮ እግዚዮ እግዚዮ ማረን አምላክ ሆይ እደቸርነት በዛት መረን መሀሪ ሆይ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zemaritwoinshettesema3475
    @zemaritwoinshettesema3475 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 ปีที่แล้ว +6

    አረ አታሟርቱብን ከሁሉም የፈጠረን አምላክ አለን ዋናው ወደፈጣሪ መመለስ ነው በንስሀና በፀሎት

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 ปีที่แล้ว +7

    Long live Ethiopia 🇪🇹 and Ethiopians Orthodox Tewahido Churches ⛪ 🙏

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 2 ปีที่แล้ว +19

    ወይ ጉድ ምን ጉዶች ናቸው እነሱ ተናውጠው እኛንም ነወጡን እኮ

    • @degituasmare719
      @degituasmare719 2 ปีที่แล้ว +1

      ቃለህወት ያሰማልን

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር አምላክ የከንቱ ሰዎችን አላማና ተንኮል የተምላበትን አካሔዳቸውን ያፍርሰው እግዚአብሔር አምላካችን መጨረሻችንን ያሳምርልን በከንቱ ላይሆንላቸው ከሰውነት ሚዛን ወርደው ተንኮታኩተው በሰይጣን ምክር ወደ ጨለማ ወደ እሳት መንገድ እየሔዱ ላሉት አስተዋይ ልቦና ይስጣቸው እውነትን በሀሰት መለወጥ አይቻልም እንደ ሰይጣን መጨረሻቸው መቀመቅ ነው የሚሆነው እግዚአብሔር ፈቅዶ የፈጠረውን በደካማ ፍጡሮች አስተሳሰብ ለመቀየር ማሰብ ቂልና ከእንስሳ በታች መሆን ነው አቤቱ ከሚፈረድባቸው ጋር አብረህ አትፍረድብን

  • @ግጥምንከእኔጋር
    @ግጥምንከእኔጋር 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላመ እግዚአብሄር ይቅረበን በእውነት የማናውቀውን ይግለጥልን እንጂ እኛስ ከሰውነት ወደ እንስሳ እየተቃረብን ነው

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ
    ስአሊለነ ማርያም ሃበ ወልዲኪ ንጉስ ከመይ ያድነን እኩይ ሰይጣን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-በ5ዘ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-በ5ዘ 2 ปีที่แล้ว +13

    _እግዚኦ ተስሀለነ_
    _እግዚኦ ተሰሀለነ_
    _እግዚኦ ተሰሀለነ_
    _አቤቱ ማረን ይቅር በለን_
    _አቤቱ ማረን ይቅር በለን_
    _አቤቱ ማረን ይቅር በለን_😭😭😭😭😭😭

  • @cocob7788
    @cocob7788 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ እግዚአብሔር ማርን ይቅርበለን አተበቸረንትከ

  • @azebkuhemy3j8
    @azebkuhemy3j8 2 ปีที่แล้ว +7

    ውይ አኪም አበበች የተባለች ሰው እወቁኝ አወቁኝ አበዛች የምን ኩሽ ኩሽ ነው የሰውን ዘር ሁሉ በአምሳሉ ፈጠረ በቃ አበቃ ፖለቲካን ከሀይማኖት አትበርዙት ሁፎ አሁንስ ኢትዮጵያኖች የት እንሂድላችው ሀኪም አበበች እባኮትን ካዮት ንሰሀ ይግቡና ንሰሀ ግቡ ይበሉና ይስበኩ ዘር ለእህል ነው ለሰው ልጅ ምንም አይጠቅምም።

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ አምላኬ አስበን

  • @MitikuO
    @MitikuO 23 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @tsnatethio9747
    @tsnatethio9747 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኦ ተሰሐለነ!
    እግዚኦ ተሰሐለነ!
    እግዚኦ ተሰሐለነ!

  • @Mulugetakasa-xs8it
    @Mulugetakasa-xs8it 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ❤

  • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
    @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 ปีที่แล้ว +13

    በጣም ቆይቶዋል፡ወይዘሮ አበበች ይህን ካሳወቀች።የሴም ዘር፡ጥጉን ይዞ፡ሁሉንም፡ነገስታትንም፡ተዋህዶንም፡ጥንታዊ፡የኢትዮጵያ፡ታሪክ፡ለኩሽ፡ዘር፡ካላስረከበ፡ምንም፡መስራት፡አንችልም፡ብላ፡ስትሰብክ፡እረጅም፡መልስ፡ሰጥቻታለሁ።

    • @hamertib8355
      @hamertib8355 2 ปีที่แล้ว +2

      ምንም ታሪክ የላቹም የመቶ ሀምሳ አታት ታሪክ ቢኖራቸውም እሱም የቆሸሸ ታሪክ ነው ያላቹ.... ትግራዋይ ታሪክ አላቸው በማስረጃ የተደገፈ ነው ኦሮሞ ድንቅ ታሪክ አለው በማስረጃ የተደገፈ ነው እነቆምጪት ምንም ታሪክ የላቸውም በማስረጃ የቸደገፈ ነው አለቀ..... ላሊበላ የአገው ህዝብ ነው😁እነ ታሪክ የለሾች መልስ መስጠት ትችላላቹ... "በፍፁም አትችሉም😜

    • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
      @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

      @@hamertib8355 😂😂😂😂😂 ስላልሽ፡የሚሆን፡ነገር፡የለም፡እኮ።የአምሐራን፡ማንነት፡በሴራ፡በድብቅ፡አላማ፡በአሉባልታ፡በስድብ፡መቀየር፡ቢቻል፡ኖሮ፡ዛሬም፡አምሐራ፡ግርማ፡ሞገሱ፡ቅዥት፡አይሆንባችሁም፡ነበር።የበታችነት፡ስሜታችሁ፡እደማችሁ፡ዉስጥ፡ገብቶ፡ያንዘረዝራችኋል።ለዚህ፡መፍትሄዉ፡እዉነቱን፡ተቀብላችሁ፡የበታች፡መሆናችሁን፡መቀበል፡ብቻ፡ነዉ።በመጮህ ዉሸት እዉነት ሊሆን አይችልም።ታሳዝኑናላችሁ።የበታችነት፡ስሜት፡እንደ፡ሌላዉ፡በሽታ፡እዚህ፡ጋ፡አሞኛል፡የሚባል፡አይደለም።ጠቅላላ፡ሰዉነትን፡የሚመርዝ፡የደም፡ካንሰር፡ነዉ።ይህን፡ከማዳን፡እራስን፡ማጥፋት፡ይቀላል።እራስሽን፡አጥፊና፡ተገላገይ😆

    • @hamertib8355
      @hamertib8355 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ አደል የበታችነቱማ የናንተ ነው እኛ አይነካካንም ገና እናሳብዳቹአለን ምድረ ጅል ምቀኛ በዛላይ ጅል ንፍጣም ናቹ

    • @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
      @ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

      @@hamertib8355 😂😂😂😂😂😂😂 ሆድ ሲያቅ፡ዶሮ፡ማታ፡አሉ።የምታሳዝኝኝ፡መልስ፡ለመስጠት፡ያህል፡ተናገርሽ፡እንጂ፡ዉስጥሽ፡የሚነግርሽ፡የአማራን፡የበላይነት፡ነዉ።የምትጠይንም፡ለዛ፡ነዉ።ለሰዉ፡ልትዋሺ፡ትችያለሽ፡እራስሽን፡ግን፡መዋሸት፡ይከብድሻል።ዉስጥሽ፡ይቃጠላል።ወርቅ፡አልማዝ፡ብታጌጡበት፡ወርቀ፡ዘቦ፡ብትለብሱ፡ማኛ፡ጤፍ፡ብትበሉ፡ሁሌም፡የማትረኩበት፡በቃላት፡መግለፅ፡የማትችሉት፡ህመም፡ደስታችሁን፡ይሻማችኋል።ይህ፡ህመም፡በጠበልም፡በህክምናም፡አይድንም።እራስን፡ማጥፋት፡ብቻ፡ነዉ፡መፍትሄዉ።😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂

    • @hamertib8355
      @hamertib8355 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ መመኘት ይቻላል 🤩የበላይነትን በመመኘት ካገኘኸው

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ጉድ ዘንድሮ እኮ ትልቅ ሰው የለም አልቀዋል ሲጀመርም ይሔንን አሉ ብለን አይግረመን አብይ ወይዘሮ አበበችን ጠራቸው ሲባል ለጥሩ ነገር አልታየኝም ይሔው የሔዱበት አላማ በግልፅ አየነው ሁሉንም የኢትዮጵያን ክልሎች ለኦሮሞ ሲደምሩ ሰምተን ዝም አልን እንግዲህ እንደነዚህ ያሉ ከድሜአቸው ያነሰ አስተሳስብ ያላቸውን ሰዎች ነው ሀገራችን ተሸክማ ያለችው እግዚአብሔር ይፋረዳቸው የእውነት ለጤናቸው አይደለም እንደዚህ ያክለፈለፋቸው መጨረሻቸው ደርሷል

  • @wubamlaksenbeta4992
    @wubamlaksenbeta4992 2 ปีที่แล้ว +5

    ሰለሞን እኮ ከእግዚአብሔር ጋር የተነጋገረ መሆኑን ዘረኝነት በአፈና ከለለው።

  • @MariMari-ov1no
    @MariMari-ov1no 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ ጌታችን ሆይ ማረን
    እግዞኦ ማህረና ክርስቶስ
    እግዚአብሔር ሆይ እንደ ምህረትህ የኢትዮጵያን ትንሳኤ አሳየን

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 3 หลายเดือนก่อน +1

    አቤዋ በርቺ ታሪክ ስሪ ሴራቸውን አጋልጪ ለሁሉም ጊዜ አለው ለጋላ ባላባት ሲሊን ኖረው ዛሬም አልተመለሱም

  • @AA-se3cf
    @AA-se3cf 2 ปีที่แล้ว +2

    የስው ልጅ ለምን የእየሱሰ የእጅ ስራ በሀምሳሉ የተፈጠርን ነን ብለን ቀሪ ዘመናችንንን
    ለስጋችን አብዝተን ከመኖር ጥላችንና ክፋትን ከማድረግ
    ነፍሳችንን በንስሀ እያፀዳን ቀሪ ዘመናችንን ለፍርድ እስክንጠራ በትህትና በፍቅር ብንኖር ???

  • @tizitakebede1644
    @tizitakebede1644 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzeabehere melkam yemenesemabete enna yemenayibeten gize yametalen🙏🙏🙏

  • @hamertib8355
    @hamertib8355 2 ปีที่แล้ว

    አበበች ፀሎት ይሻላል

  • @orthodoxmezmur9906
    @orthodoxmezmur9906 2 หลายเดือนก่อน

    Ene des yemilegn Amar nektual kezh behuala manm mnn yawura wede huala yelem kush nen baywoch tkemsalachihu Egziabher kegna gar new

  • @DaniAyele-r3w
    @DaniAyele-r3w 3 หลายเดือนก่อน

    አበበችና ፍቅሪዝም አድ ናቸው ስር ማሽ ድሮስ ምን አዲስ ነገር ይምጥልች

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 2 ปีที่แล้ว +2

    አበበች ማለት ያበደች ተልኮ ያላት ኘውረኛ የትልቅ ቀላል ነች። ምን ከእርሶ ምን እንጠብቃለን ቀሰቀሰ አወቅሸ
    አወቅሽ ሲሎት የተባለው አይነት ሆነብኝ። ለመሆኑ
    ሴም እና ኩሽ የሚለውን ትርጉሙን በመጀመሪያ ጠንቀቅ
    አድርጐ አለማወቅ እና በግምት በፈጠራ በዴፍረት
    መናገር ይህ ድንቁርናን ያመለክታል። ምንም ይሁን
    ኢትዮጵያ ከምንጊዜም ታሸንፋለች።

  • @brhaneslasse
    @brhaneslasse 2 ปีที่แล้ว +8

    ...የሐኪም አበበች የዘወትር አድናቂ 'ና ተከታይ ዶ/ር መጋቢ ሃዲስ ሮዳስ በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየታቸው ምን ይሆን?

    • @orthodoxmezmur9906
      @orthodoxmezmur9906 2 หลายเดือนก่อน

      Ene Dr mnamn atbelu ewuket betegbar yasayu were mn yaderglnal

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 2 ปีที่แล้ว +2

    ወይጉድ መማር እንደዚህ ከሆነ እንኳን አልተማርኩ እኔ እሻላለሁ አምላኬን ፈጣሬን እግዚአብሔር በጣም ነው የምወደው የማመልከው ሀኪም አዳነች ልቦና ይሰጥሸ በከንቱ ደከመሸ ተማርኩ ብለሸ

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን

  • @ኤደንተስፋይ
    @ኤደንተስፋይ 2 ปีที่แล้ว +4

    ብለናችሁዋል ይችም ሮዳስም እውቀታቸው በደብተራ የተደገፈ ነው. ኢትዮጵያውያን ነቅታችሁ ወደ ፀሎት ግቡ አበበች ቀመመች ብርቱካን ስቱካን እያላችሁ ግዜያችሁን አታጥፉ . ወደ ፀሎት እንበርከክ ተንበርከኩ ይህ ብቻ ነው የሚያዋጣው ተምሬአለሁ ብለው አገር እያጠፉ ያሉት ንስሀ ግቡ ንስሀ ወደ ፀሎት እባካችሁ . እውነተኛ አባቶች ንስሀ ገብታችሁ ወደ ፈጣሪያችሁ አልቅሱ ብለዋል ማንንም አትከተሉ እመቤታችንን ፈጣሪያችንን ልዑል እግዚአብሔርን ያዙ . ንጉሱ ይመጣል የማይቀር ነው :: በተለይ አዲስ አበባዎችቁጣው ከባድ ነው ግዜሳታጠፉ ንስሀ ገብታችሁ ተንበርከኩ ወደ ቸሩ መድኃኔያአለም

  • @greaterethiopia7637
    @greaterethiopia7637 2 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian people they have chose, they could follow what they want. In my opinion Ethiopian youth better focus on education and technology. Growing County looking for another world 🌎. To save human.

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +11

    እስካሁን የት ነበርክ??? ስታወድሳት ነበር ይችን ቅጠል በጣሽ ምን ታድርግ ህዝቡን ከፀበል ቦታ አፍልሳ ቅጠለዋን ሊጠጣ ሰልፉን ስታይ ሙቀት ተሰማት
    ለማንኛውም መረጃ ወዲያው ሲሆን ጠላትም ይሸማቃል እደዚህ ዘይግቶ መምጣቱ ገርሞኛል🙅

  • @diboragenet5592
    @diboragenet5592 2 ปีที่แล้ว +2

    በዚህ ዘመን አሮጊቱም ሽማግሌም የለም የቺሴት ግን እጅግ በጣም ዘረኛና አባገነንነትዋን ይገልፃል በዚህ እድሜ ምን ይሉታል ነገር መጎርጎር እግዲህ ማየት ነው ሀገሪትዋ በባገጊዜ ተከባለች ፈጣሪ ይድረስ የእኚሴትዮን ሴራ ፈጣሪ ያክሽፈው ሰላም አሳጡን

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 2 ปีที่แล้ว +1

    Ere yeche sewe min hona new be selame new Egezabhere ye marshi hakeme abebeche alushi Tamaleche meselgn !

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 2 ปีที่แล้ว +4

    መቼም ወ/ሮ አበበች በአገር ባህል መድሀኒነትን ምርምር ታድርግ እንጂ ደግሞ ማነው የሀይማኖት ተመራመሪ ያደረጋት እና የተሳሳተ ትረካ የምታሰረጨው ወይ ጎድ ኦርቶዶክ ችግራችን በዛም ቢመጡብን በዛም ቢመጡ ኢትዮጵያን የሴም ዘር ናት ወደውም ጠልተው

    • @dabadiriba8303
      @dabadiriba8303 2 ปีที่แล้ว

      KKKK only Amhara and tigrey is semetic. oromo is kushitic

  • @selomzewdu2959
    @selomzewdu2959 2 ปีที่แล้ว

    የሌላችሁን ፍለጋ ከምትቃትቱ እና ከምትረብሹ ከታሪካችን ላይ ዘወር በሉ

  • @almazshiferaw1016
    @almazshiferaw1016 3 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ጉድ ነው በዚህ መጡ

  • @gantegante9299
    @gantegante9299 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪዬ አንተው ሁነን መጨርሻችን ምን ይሆን

  • @JonTam-ru4dh
    @JonTam-ru4dh 3 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያም የ ሚትባለው ይህች አይደለችም

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 ปีที่แล้ว +1

    አበበች እብድ ነች። የኮቢድ መዳኒት አገኘው እያለች ዋቸታለች።

    • @Milky-sr3mv
      @Milky-sr3mv 16 วันที่ผ่านมา

      that was real she found it but the government silent her

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ለእናተ ይሁን የጊዜ ቤተሠቦች ይቅርታ አርጉልኝ እንጂ ይቼ ሤትዮ ከእድሜዋም መሠለኝ የምታወራው ባለፈው ስለ ምህረታብ ስታወራ ሠምቻቸው ገርመውኛል😕😔

  • @ስርጉተስላሴ
    @ስርጉተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

    እኔኮ እንደ ጥሩ ሴት ወይዝሮ ረጋ ብለው "እነዚህ ሁለት ልጆ ከአውደምህረት ይውረዱ" ሲሉ በቅተውኛል

  • @semeyemen9995
    @semeyemen9995 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tsige8516
    @tsige8516 2 ปีที่แล้ว

    ዋቄ ፈና ምንድንነው 60 ዓመት በኖርኩበት ጊዜ አላውቅም ፖለቲከኞች ህልማችሁ ገደል ነው

  • @መቅደሰወንደሰን
    @መቅደሰወንደሰን 2 ปีที่แล้ว

    ወይጉድ አወቅ የሚሉ ሰዎች አበዱ

  • @Tekalingi
    @Tekalingi 3 หลายเดือนก่อน

    አበደች

  • @አዲስሸገር
    @አዲስሸገር 15 วันที่ผ่านมา

    ጠርዘኛ(ዘረኛ) ሰው ነች መቼ መጣች ኢትዮጵያ ትቅደም አይ ጊዜ ምንሊክ ዛሬም ንጉስ ነው በቃ።

  • @bzu4394
    @bzu4394 2 ปีที่แล้ว

    እንኳንበደህናምጠሽጠፈተሻልምነው😳😳

  • @ኢትዮጲ
    @ኢትዮጲ 2 ปีที่แล้ว +1

    አስፈሪ የኦሮሙማ አካሄድ። ህዝቤ አይንህን ግለጥ፣ ሳያላምጥ ሊቆረጥምህ ያሰፈሰፈ ሀይል መቶልሀል ተነስ።

  • @ኢትዮጲ
    @ኢትዮጲ 2 ปีที่แล้ว

    እኚህ ሀኪም አበበች ግን ዘራቸው ምንድን ነው?

  • @henok1ab35
    @henok1ab35 2 ปีที่แล้ว +2

    ድጋሜ እያቀረባችሁት ነው ወይስ ሌላም መድረክ ላይ ተናገረች ? ሀኪሟ ጦርነት ስትጎስም ኢትዮጵያ እያለች ታቀነቅን ነበር ምነው ሲሸብቱ አስተሳሰባቼውም ይሻግታልሳ ? ኢትዮጵያ አትቀየርም ስልጣን ሲይዙ መሬት ጠበባቼው

  • @zeweduasfaw6505
    @zeweduasfaw6505 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you for explanation!!!! Why do dr. Zebene, dr. Rodas, Yordano Abebe and others orthodox preachers they keep silent????Why don’t they react to hakim Abebech?

    • @hamertib8355
      @hamertib8355 2 ปีที่แล้ว +2

      ዘበነ ሚባለው ለመሆኑ ሰው ነው? ለነገሩ ባሪያ ነው... ብሎ ብሎ ስለሚኒሊክ ይሰበክ 🤔 ማፈሪያ

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 3 หลายเดือนก่อน

    እባካችሁን ሴማዉያን ነጮች አይደሉም፣

  • @DaniAyele-r3w
    @DaniAyele-r3w 3 หลายเดือนก่อน

    እብብችን ፍቅርዝም አድ ንችው

  • @Saba.bayene
    @Saba.bayene 2 ปีที่แล้ว

    አሁን ኢትጲያን እረፍት የነሳት ዶክተር ,ፕሮሰር በአጠቃላይ የተማሩ ተብየወች እረ እባካችሁ መሬት ላይ ለፈሰሰው ሰው ብላችሁ

  • @saramamo2373
    @saramamo2373 2 ปีที่แล้ว +1

    የመጽሐፍ ቅዱስ ወይም የጌታ ቃል የተነገረላቸውን ማለትም ንጉስ ሰለሞንን እኩይ ብላ የምትሳደብ ንገስተ ሳባን የኢትየጵያ ንግስት አይደለችም የምትል ይልቁንም ኢትያ ነበረች ንግስት ለኢትየጵያ የምትል ማለትም ኢትያ የምትላት አቴቴ ማለት ነው ያ ማለት አቴቴ እሬቻን የድሮ የኢትጵያ ንግስት ነበረች ብላ ቅዱስ መጽሐፍን ተቃውማ የምታስተምር፣ ጠልሰም የምትለውን የጥንቆላ ሥራ የምታስተምር እሷ ሊቃውንት የምትያቸው ነገር ግን የኢሉምናቲ ሰዎችን ነውና ንቁ፡፡ ደግሞም ደሸትና ሴም በማለትና ኢትየጵያን በመከፋፈል የተዋህዶ ልጆችን ለማጥፋትና አቴቴ/እሬቻን/ ልታስመልክ የተነሳችናትና እግዚአብሔር ሥራዋን ያፍርስው፡፡ ምህረተአብማ ከመድረክ ይባረር እንዳለችም ሰምታችኋል ብቻዋን አይደለችም የኦሮማማ ፖለቲከኛ ናት አሜሪካ ውስጥ 9ዐ ወንድ 9ዐ ሴት በድምሩ 180 ወደ ኢትዮጵያ ከመጡት ውስጥ ናት የሷስ አይገርምም በሷ የመጣ በአይኔ መጣ እያለ ያስተዋወቃት ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ጭምር እንጂ እሱ ስቶ ክርስቲያኖትን ሁሉ እያሳተ የሚገኝ በመሆኑ እሱንም እግዚአብሔር ሥራውን ያፍርስ እንደነ በጋሻው ያጋልጠው እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን እንንቃ፡፡

  • @millikebe3537
    @millikebe3537 2 ปีที่แล้ว

    Be a Man!

  • @monam49
    @monam49 2 ปีที่แล้ว

    😭😭😭🤲🤲🤲

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 ปีที่แล้ว

    እቺ አበበች የምትባል አሮጊት ግን ምን ነክቷት ነው

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 ปีที่แล้ว +3

    ኦሮሞ ባንቱ እንጅ ኩሽ አይደለም።

    • @hamertib8355
      @hamertib8355 2 ปีที่แล้ว

      ኪኪኪ ማነኝ አልሽ ደሞ አራም

    • @hamertib8355
      @hamertib8355 2 ปีที่แล้ว

      አይ እውቀትሽ አለም ላይ ባሬንቱ ሚል ነገድ አለ 🤣🤣🤣 አይ እነፎጤት እውቀታቹ ገራሚ ነው? 😁 ባሬንቱ የቦረና የልጁ ስም ነው 😜 በቅናት እየተንጨረጨሩ ያልሆነ ነገር መፃፍ ውርደትን ያስከትላል።

    • @targettube4968
      @targettube4968 2 ปีที่แล้ว

      @@hamertib8355 ባሬንቱ አላልኩም ባንቱ ነው ያልኩት። ሰለባንቱ ህዝብ አንብብ ። ኦሮሞ ከሰሜን ሱማሌ በኩል እየተሰፋፋ ወደመሀል የገባ ህዝብ ነው። ኩሸ ይሄን አካባቢ ህዝብ አይመለከትም።

    • @targettube4968
      @targettube4968 2 ปีที่แล้ว

      @@hamertib8355 ስለ ኦሮሞ የመጀመርያው ጸሀፊ አባ ባህሪ ነው። የባህሪን መጽሀፍ ዜናሁ ለጋላ አንብብ። በተጨማሪም የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር ይልማ ደሬሳን የ16ኛው ዘመን ታሪክ አንብብ። ሞገሳ ጉዲፈቻ እና ፊና ምን እንደሆነ እውቅ። እርግጠኛ ሆኘ የምነግርህ አንተ ከሞገሳ አታልፍም። እኔም አያቶቾ የሞገሳ ኦሮሞወች ናቸው አሁን እኛ ማንነታችንን አውቀናል። ዘር ሀረጋችን ሲዳማ መሆኑን እኔ አረጋገጫለው። ብዙ ቤተሰቤ ይሄን አያውቅም።

    • @hamertib8355
      @hamertib8355 2 ปีที่แล้ว

      @@targettube4968 አረ ድንቁርናህ የሌለነው እስቲ ባንቱ የዝዋይ አከባቢ የኖረ የቦረና ልጅ ነው መፃፍ ቅዱስ ለይ ባንቱ ሚል ነገድ አለ 🤣🤣🤣 አረሞትኩኝ ታሪክ አንብብ

  • @geteneshmamo7856
    @geteneshmamo7856 2 ปีที่แล้ว

    lebona yistachew

  • @sarawarke154
    @sarawarke154 2 ปีที่แล้ว

    ethiopia out of Oromia

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 2 ปีที่แล้ว

    በቃ ሁሌ ጭቀት ብቻ ሚታወጀው በየ ዩቲብ አረ ፀልዩ ወደጌታ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 2 ปีที่แล้ว

      እድሜ ይስጠን ገና ብዙ እንሰማለን አቤቱ አምላኮችን ልቦናን ማስተዋልን አድለን

  • @ZewduBelay-i4o
    @ZewduBelay-i4o 3 หลายเดือนก่อน

    😅😊

  • @mikeghirmay2669
    @mikeghirmay2669 2 ปีที่แล้ว +2

    This is old news , we Tewahdo have real problem within us , we have a compromised Pope and we need to address that first before we have same problem as the Catholic of Vatican !!

  • @martacountrysidemarta2590
    @martacountrysidemarta2590 2 ปีที่แล้ว

    🌏💒🙉🇲🇱🙌

  • @VIP-n1z
    @VIP-n1z 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ ተልከሰከሰች አይ አበበች ሽንፍላ መተተኛ ሞርተኛ ድሮም እግዚአብሔር በሚያቀው ነገረ ስራዋ ሁሉ የማይጥመኝ ኩሽ እዚያው ሒደሽ ተንኮሻኮሺ ኮሾኳሻ💀💀💀

    • @የዬካውቅዱስሚካኤል
      @የዬካውቅዱስሚካኤል 2 ปีที่แล้ว

      ክክኬኬኬኬኬኬ

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 ปีที่แล้ว

      አይ ፀጋ የስራሽን ይስጥሽ 🤣🤣🤣

    • @hamertib8355
      @hamertib8355 2 ปีที่แล้ว

      ግማታም ምነው አፍሽን ከፈትሽ ኩሽሽሽ ብለሽ ቅሪ ምቀኛ...ኩሽ ታላቅ ህዝብ ነው

    • @VIP-n1z
      @VIP-n1z 2 ปีที่แล้ว

      @@hamertib8355 ፀጋ ተልከሰከሰች ልክስክስ ኩሽ ኮሽኳሻ ኩሽማ የሰው ስጋ የሚበላ አውሬ ዘረ እርጉም ምቀኛ መሀይም በተረተረት የሚኖር ተሪክ የሊለው ውሸታም እግዚአብሔርን የማያቅ በጥልቁ አውሬው ህገ ደንብ የሚኖር አረመኔ የሰው ደም መጣጭ ማህበረሰብ በማንነቱ የሚያፍር በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ማለት ነው የኩሽ ማህበረሰብ አራዊት አፍሽን ክፈቺ ትንሽ ግዜ ነው የቀራችሁ እግዚአብሔር መአቱን በናንተላይ ሊያወርድ አፍረተቢሶች ይሉንታ የሊላችሁ ጨካኝ ፈሪዋች ናችሁ ኦሮሙማ ማለት 💀💀💀💀

    • @hamertib8355
      @hamertib8355 2 ปีที่แล้ว

      @@VIP-n1z ገና እናሳብዳቹአለን.... አዮቶችሽም ምቀኛ ነበሩ አንቺም ያው የሚኒሊክ የቅናት ዛር ተላልፎብሻል.... ኩሽ ታላቅ ኩሩ ህዝብ ነው ብዙ ብዙ የምንኮራበት ታሪክ አለን...."እናንተ ምትኮሩበት ምን ታሪክ አላቹ 🙃??? ላሊበላ እንደሆን የአገዎች ነው አገው ደሞ የኩሽ ህዝብ ነው 💪🤩 ያው ምትታወቁት, ልመና:ሌብነት ታሪክ ሳይቀር ትሰርቃላቹ:ስራ መስራት አትወዱ እንስራም ብትሉ እውቀት የለም። ሰነፍ ጅል እና ምቀኛ ናቹህ.... በአዝማሪነትና በሽላ ጎበዝ ናቹ😜 የበታችነት ስሜት እኮ ነው እንዲ እያናገረሽ ያለ...😜 አይዞሽ አያልፍም እጣሽ ፍንታሽ ነው የየመን ባሪያ ሁላ አረ አረ ምን አይነት ንፍጣም ጅል ናቹህ

  • @bekaluhunegnaw7725
    @bekaluhunegnaw7725 2 ปีที่แล้ว

    ኘጨ

  • @hamertib8355
    @hamertib8355 2 ปีที่แล้ว +2

    አንቺ ባትነግሪንም እናቃለን እነ አቡነ ፔጥሮስ ኦሮሞ : አቡነ ተክለሀይማኖት ኦሮሞ ናቸው ክርስትናንም ከማንም ቀድመን ነው ምናቀው የኩሽ ህዝቦች ታላቅ ህዝቦች ነን

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 2 ปีที่แล้ว

      NOW NOW NOW T/HAYEMANOT ??? SAY WHAT? Oromo???? Bulga???OROMO ??? Go to school and fix ur damage brain if u have one......

  • @FidaGada
    @FidaGada 3 หลายเดือนก่อน

    Refere holy bible,no ethiopiia word

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 ปีที่แล้ว

    Abebech raswa kush tihun !!!!
    egnan Amarochn Gin kush madreg Atichlim !!!
    Amara kush new eyalech yemitsebk ,, ye kush cadre nat !!!
    Amara keyetim yemeta Mete aydelem
    yeMetabetin yarefebetin Mizanun yemeyawq Baletarik Hizb new
    setyowa sele Amara ena ORTHODOX temeramari man aregat ???
    Abebech manat ?? Mindinat ? eskezares yet neberech ??? zare keyet biq alech
    ,, Amaran zerun kotera ,, Manew yegezat !!!!
    Abbay bereha !! tilalech kkkkkk
    egna yesemanew Abbay bereha ye Aganint setan ena Debtera Mender new !!!!
    ye Haimanot Abatoch selezech set min yelalu ???
    Ehite Maryam ,, huletegna ???????????? kkkkkkkkkk
    Gize tube hoy Litafru yegebal !!! yehen ye you tube nigd kkkkkk

  • @Amakuru-ln3zq
    @Amakuru-ln3zq 3 หลายเดือนก่อน

    Ow Islam and Kush has nothing to do with each other Islam is a religion and a way of the first region in Africa sent by Rasoul sas as history tells there was a lush dynasty in Ethiopia and the kushitic people are dark colors and come from Madagascar the solomonit and saba story is not related to Ethiopia it is a false story because Ethiopia is in love with the zionist and as presently the flasha people of gondar were forced to belive that they belong to Isreal and were forced to immigrate to Isreal and I am sure many people remember how they discriminated haha haha!!

  • @teferiayele7411
    @teferiayele7411 2 ปีที่แล้ว

    ይህች ጠንቋይ ደግሞ ምናባቷ ነው የምትዘባርቀው? ይህች ደደብ አሮጊት!! እኛ ኩሽ አይደለንም!!

  • @DaniAyele-r3w
    @DaniAyele-r3w 3 หลายเดือนก่อน

    አበበችና ፍቅሪዝም አድ ናቸው ስር ማሽ ድሮስ ምን አዲስ ነገር ይምጥልች

  • @DaniAyele-r3w
    @DaniAyele-r3w 3 หลายเดือนก่อน

    አበበችና ፍቅሪዝም አድ ናቸው ስር ማሽ ድሮስ ምን አዲስ ነገር ይምጥልች