Sami my dearest bro, really I am one of the blessed ones by listening your powerful song! Please, stand up once and show your presence infront of your almighty GOD! Many of persons are thirsted to listen your impressive voice.
Edu Geta Eyesus Yibarkish, Adera Samin Gin Bizuwoch Enfeligewalen. Sami wust buzu Bereket Alebet , Keminim belay ene tanash wondimu Yegabezkuachewun hulet programoch betilik Akbrot meto siyagelegil, Getan yayehubet tilik Agelgey newu. Sami Aderahin Tegelet!!
Mezmorochis Bemulu yanchi yimeslugn neber.....degagime yanchinm yebalebetshinm mezur betenatil or begara yemtmezmrutin bemedegagen esemachewalehugn what ever it is wananaw bemeuru mebarekachin new....dimstsh tiru new gn andande kemuzikaw gar bahilawi zefen new yemimeslew esun enditastekajiye begeta fikir elemenshalehugn beterefe❤❤❤❤ ewedshalehugn
Amen LORD Jesus Christ please protect this man he is your son please dear GOD i ask you in Jesus Christ name please let him come home to worship you again
አበት መልዕክቶቹ ዘመን ተሻጋሪዎች ናቸው ኤዱ ተባረኪ አውሮፓ እና ጀርመን ያላችሁ የወንጌላውያን አብያተክርስቲያናት እባካችሁ ዘማሪ ሳሙኤል ተገኝን ፈልጉት ጎብኙት አበረታቱት ይህ ውድ ስጦታችን ዳግም በመዝሙሮቹ እንድባርከን እንፈልጋለን
ኤዱ እግ/ር ይባርክሽ በጌታ ፍቅር እለምንሻለሁ ዘማሪ ሳሙኤል ተገኝ ያለበት ከተማ ሄደሽ እጆቹን ይዘሽ አውጭው በዚህ ታዘዢ ከዚያ በሃላ በሚያስፈልገው ሁሉ አብረንሽ እንቆማለን የእንደገና ዓምላክ እንደገና በክብር ያቆመዋል አሜን ፡አሜን።
እስከመጨረሽ ልስማው እስቲ። ልጁ እኮ አለ ምን እንደሚፈልግ ግን እንጃ
Sami my dearest bro, really I am one of the blessed ones by listening your powerful song! Please, stand up once and show your presence infront of your almighty GOD! Many of persons are thirsted to listen your impressive voice.
ሣሚዬ በኢየሱስ ሥም ይህን
ፀጋ እንድታገግለን አምላክህን
ታከብራለህ እኛ ደግሞ ደሥ
ይለናል ዘማሪ ሣሚ በአዲስ
ዝማሪ እንድትመጣ ፀለይኩ
ጌታን ማገልገል እኮ መታደል
ነዉ እባክህ ወንድሜ ይህ
ደሥ የሚል ፀጋህን ሼር አር
ገን አምላክህን አክብር
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ለመዝሙር ባለቤቶች acknowledge መስጠት የወንጌል አማኞች ጋር ብዙም አልተለመደም እነዚያ የምትዘምሪው መዝሙሮች ያንች ይመስሉኝ ነበር እህቴ በብዙ ተባረኪ ❤ጌታ መንፈስ ቅዱስ ወንድማችንን አስበው 🙏🏽
iwnet inenim indezia yimeslegn neber
ይሄ መዝሙር የሳሚ ነበር? ኤዱ ያንቺ መስሎኝ ነበር እኮ
ሳሚ ይሄ የጌታ ድምፅ ነው አቤት ማለት አለብህ በሰዎች ልብ መፈለግንም ማድረግንም የሚያስቀምጥ ጌታ ነው
Exactly
እኔስ ብትይ
❤@@ermiasdesalegn1102
ሳሚ እግዚአብሔር ባለህበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅ። በጣም ነው የምንወድህ❤ የምናከብርህ🎉ጌታ ዘመንህን ይባርክ።
ትክክል❤❤
ውይ እረፍት አልሰጣቸው ለአይኖቼ ሽፋሽፍት
እስካይ ያንተን መገኘት
.....የአንተ ነው what a ኔ ውድ ወንድሜ የአባቴ ልጅ
እንደዘመርከው አትፍቀድለት እንቅልፍን ተነስ በርታ እግዚአብሔር አባታችን የእንደገና አምላክ ነው ከእኔ ይህንን አንተ ታውቀዋለህ እና ደግሞ እንደስሙ ፍቅር ነው በአንተ ሲዘመር በጣም ደስስስ ይላል ፣ ለብዙዎች የሚተርፍ ፀጋ ተሞልተህ አትዘግይ ወንድሜ
Omg እረፍት አልሰጣቸው ለአይኖቼ ሽፋሽፍት ሚለውና እንደስሙ ሚለው የእርሱ መሆኑን አላውቅም ነበር ጌታ ሆይ ወንድማችንን ዳግም ቆሞ እሚቀኝበትን ፀጋ አብዛለት 😢😢😢😢
ኤዱ ተባረኪ 🙏🙏የሳሚ ነገር አንገብግቦናል ናፍቆናልም ዝማሬዎቹ ልብ ይዘልቃሉ እየጎመራ እያለ ኤልም ብሎ ጠፋብን ሳሚ ወንድምና እህትችህ አባቶች እናቶች ይፈልጉሀል እንፈልግሀለን
ኤድዬ ተባረኪልኝ ድንቅ ዝማሬ ወንድሜ ሳሚ በገናህን እንድታነሳ የመንፈስ ቅዱስ እሳት በውስጥህ ይቀጣጠል ፀጋውን እንዲያበዛልህ እንፀልያለን እንጠብቅሃለን ድምፅህን ልንሰማ እንናፍቃለን!
ለሰው ቤት ጉብኝት ዘምሬ አመስግኜ ለእኔ ግን ገብቼ አነባለሁ መቼ ነው ያክንድህ ተገልጦ የማየው ዛሬስ ልመናዬ መሻቴ ይሄ ነው ጨለማው በላዬ ጥላውን አጥልቶ ሊወርሰኝ ከጎዳዬ ገብቶ ከነጎድጓድ በላይ የሚያስፈራ ድምጽ አለህ ንገርልኝ ጌታ አንተ ትሰማለህ። ❤❤❤
ኤዱዬ የምናመልከዘው አምላክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
እዝነት ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ብዙ ሰለሱ አወራእና አስብ ነበር የት ጠፋ እያልኩኝ ጌታ እንደሚረዳው ምንም አልጠራጠርም ከሁኔታው በላይ የሆነ አምላክ ሰላለው እኛም በሱ ፀጋው ተባርከናል እንፀልይለታለን
የኋላህን ረስተህ ተነሳ የፊቱን ለመያዝ ተዘርጋ ያዘነ ልብ ካለህ ይፅናና ጉልበትህ ይበርታ በመንፈስ ቅዱስ ልብህ ይራስ ኬለህበት በኢየሱስም ውጣ ፋሬስ ይሁንልህ 🙏
በጌታ ዝም አትበሉ አለሁ እስኪለን ድረስ እትዮጵያ ውስጥ እናት አባት እህት ወንድም የለውም በሞት ተለይተውታል ለዛ እኛ አለንልህ ብንለው ከማንም በላይ እግዚአብሔር አለለት
እህታችን ዘመንሽ ይባረክ ለወንድማችን የድጋፍ የፀሎት ጥሩ ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ
የቃላቴ መጀመርያ የሚለው አልበም በካሴት ልጅ ሆኔ በጣም ደጋግሜ እሰማው ነበር ። ሳሚ በአንተ ውስጥ ልዩ የሆኑ ያልተዘመሩ የመዝሙር ቅኔዎች እንዳሉ ይሰማኛል። ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ በብዙ የተባረክንበት ወንድም እንደገና ድምፁን እንድንሰማ እንፀልያለን! ጌታ ባለበት ይጠብቀው::
ኤዱ ጌታ ይባርክሽ! አንች እንዳልሽ ከአንች ባልተናነሰ በብዙ የተባረክንበት ወንድማችን ነዉ!! እጅግ በጣም ጥሩ ወንድማችን ነዉ፣ በመዝሙሮቹ እየተባረክንና እየተጽናናን ብዙ ምዕራፎች ሄደናል ሄጃለሁ!! ጌታ እንዲያስበዉ እንዲህ ጸለኩኝ፡ አቤቱ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ይንን ወንድማችንን እንደገና አስበዉ፣ እንደገና መግበዉ፣ እንደገና አበርታዉ፣ እንደገና ድምጽህን አሰማዉ እንደገና ለተልእኮ ጉልበትና አቅም ሁንለት!! የኤልያስ አምላክ ህያዉ ነህ !! ስምህ ይባረክ በኢየሱስ ስም!!!!........አሜን፡፡
Amen geta yakomawu
🙏🙏
😢😢😢 ወይኔ ሳሚዬ እባክህን እንደገና ናልን እባክህን እባክህን 🙏 እንደ ስሙ ፍቅር ነው በሚለው መዝሙሩ ነው እሱን ያወኩት ኤዱ እውነት ነው መዝሙሮቹ የምሩን ነው ምዘምረው።
ሳሚያችን በጣም እወደሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤
ኤዱዬ ዘመንሽ ይባረክ ሳሚን ስላስታወስሽን ደስ ብሎኛል እንደዚህ ነው ወንድምን መፈለግ በመዝሙሮቹ ተባርከናል ሳሚ እድሜ ጤና ተመኘሁልህ ወንድሜ
የምንቆጭበት ትልቅ ወንድማችን ነው እስኪ የምትችሉ ሁሉ በምን ሁኔታ ኣንደሚገኝ ሶለማይታወቅ ዋጋ ተከፍሎም ቢሆን ወደ መድረክ ቢመለስ እላለሁ ኤደን ለዚህ ጉዳይ ጀምረሻል እግዚአብሔር ይረዳሻል በርቺ
በእውነት ይህ ሁሉ መዝሙር የሱ ነው እንዴት አይነት ፀጋ የሞላበት ወንድም ነው በብዙ ና በበዛ ሀይል እንደገና ሲያንፀንና ሲጠቅመን ያውም አሁን በፍጥነት ዋው ሆነ አሜን።እጂግ እንወድሀለን።
ሳሚዬ እባክህን በጌታ ፍቅር እንጠይቅሃለን "አቤት" በለን
Pray for him
ኤዱዬ ብሩክ ነሽ እድሜ ዘመንሽ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ
ኤዲዬ ተባረኪልኝ እግዚአብሄር ይባርክሽ ሳሚ እንደ ገና በክብር እንዲቆም እና ወደ መድረክ እንድመለስ እፀልያለሁ 😭😭😭😭
🚣♂️ ዋው ሳሚዬ እጅግ እወዳለሁ ነፍሴ ፍዝዝ አለች ኤዱዬ እውነት ይህ ወንድማችን የጌታ ስጦታ ነውና እግዚአብሔር እንዲያበረታው እጸልያለሁ ።እናንተም ብሩክ ናችሁ።
በእርግጥ ዘማሪውን አላውቀውም ማለትም እኔ አልደረስኩም በዚያ ዘመን መሰለኝ ግን እጅግ በጣም ልቤ ተነክቶ ነው ስሰማ የነበረው ጌታ ደግ ነው ይኸንን ድንቅ ዘማሪ በአዲስ ክብር ይገልጠዋል ❤❤❤
ወንድሜ ይህ የእግዚአብሔር ድምጽ ነው እንደዘመርክለት ጌታ ፍቅር ነው ዛሬም ይወድሃል እንደገና በገናህን አንሳና ጠላትን ተበቀለዉ እንወድሃለን ዘመንህ ይባረክ !!!!!!!
ሳሚ በጣም የተባረከ ወንድም ነው ጀርመን ሐገር በአገልግልቱ ተጠቅሜያለሁ ጥሩ ወንድሜና ወዳጄ ነበር ።የሚገርመው በጣም ብዙ ዝማሬዎችንም ለሌሎች ዘማሪዎች እንደሰጠም አውቃለሁ አምናለሁ ጌታ በበለጠ ክብር ይገልጠዋል።ሳሚዪ እንወድሃለን ብሩክ ነህ!
ኤድየ ተባረኪ የእኔ እሕት መልእክትሽን ካስተላለፍሽ ከሶስት ወር በሐላ ነዉ ያየሁት ስትዘምሪ እንባየ አይቆምም አሁንም አረፈደም ሳምየ ያባቴልጅ በጌታ ፍቅር እንወድሐለን መልስእንድትሰጥ በጌታ ፍቅር እንፀልያለን ተባረክ የእንደገና
አምላክ ድንቅ እንደሚያደርግ መቶፐርሰንት አምናለሁ እየሱሴን አምነዋለሁ ተባረኩ።
ወንድሜ ባለህበት የእግዚአብሔር እጅ ትዘርጋልህ እንደገና እስክናይህ ናፍቀናል ጌታ ዳግም በአንተ አገልግሎት እንድንባረክ ይርዳን አንተ በረከታችን ነህ ኤዱዬ ተባርከሻል በእውነት ፀጋ ይብዛልሽ❤❤
ተባረኪልን ኤደንዬ እግዚአብሔር ያክብርሽ እኛም ወንድማችንን ሳሚን እንደ ገና በክብር ተገልጦ ማይት እንናፍቃለን ጸሎታችንም ነው ወንድማችን ስጦታችነህ እንወድሀለን እግዚአብሔር የስጠህን ድንቅ ዝማሬ ውችህ ተሰምተው አይጠገቡም ይሄብቻ አደለም ብዙ ተጭናንተንበታል ወደ ህልውናዎ ተጠግተንበታል በርትተንበታል በዚ ዝማሬ ( የቃላቲ መጀመርያ አንተው ነህ መጸረሻም አንተው ነህ ሊላ ምለው የለኝም ከፍከፍ በልልኝ) በሚለው ድንቅ ዝማሬ የተነሳንበትን የታሰብንበትን ያስታውሰናል ጸክነን ልንኖርለት ጉልበት ሆኖናል ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
ግን ይሄብቻ አደለም የልጅነትህ አምላክ ባንተ መስጠት ውስጥ ብዙውችን ሊያጭነነ ከዛሉበት ሊያበረታ ከወደቁበት ሊያነሳ ከጉያው የወጡበትን የሚመልስበት ባንተ ውስጥ አለው እግዚአብሔር እንደ ገነ ወደ ሀልዎቱ በሚያስጠጉ በሚያጭ ናኑ በሚያበረቱ በሚመልሱ ዝማሪውች ጆራችን ሊሰሙ አይነችን ሊያዩ ነፍቀዋል ደግሞ እግዚአብሔርን እናምነዋለን በታላቅ ክብር በሞገስ እንደሚግልጥህ በከፍታው እንደሚያቆምህ የረገጥከውን እንደሚያሶርስህ በብዙ ክብር እንደ ሚያቆምህ አይነችን ያያል ጆራችን ይሰማል እግዚአብሔርን እነምነዋለን እንወድሀለን መዝሙር ዳዊት 16፣5
ኤደንዬ እነመሰግንሻለን ❤ በርቺልን እንወድሻለን እግዚአብሔር ባንቺ ውስጥ ስላስቀመጠው ጨጋ አመሰግነዋለው በውስጥሽ ገና ያልተነካ ሀይል አለ በብዙ ክብር ትገለጫለሽ ተባረኪልን ለምልሚልን እንወድሻለን
አሁን ኤርትራ እያለሁ የማዳምጠው በጣም ጣፋጭ ሚባርከእ መዝሙር እንዳለው አስታወስኩ ። እንደገና ሲዘምር ቢያየው ጌታ ቢረዳው እመኛለሁ❤❤
ጌታ ባለበት ይጠብቀው ጀርመን ያሉ ወገኖች ቢፈልጉት ጥሩ ነው ወይ ወንድሜ ምን አጋጥሞት ይሁን አጋጣሚ ሆኖ አላውቀውም መዝሙሮቹን አሁን ስሰማቸው በጣም ሀይል አለው ኤዱ ተባረኪ አስትዬን ገነት ከፊንላንድ ሰላም ብላሻለች በይልኝ የዛሬ አስራ ሁለት አመት አንቺ ፅዮኔ እና አስቱ በስልክ ፀልይላችሁኛል የተባረከ ቤተሰብ 😍
ይመጣል በቅርቡ ጌታ ይረዳዋል።ስንቴ ተንከባለን ነው እዚህ የደረስነው።እስከ ፍፃሜ ፀጋው ይረዳናል ትንሽ ልባችንን መክፈት ነው። በሸለቆም ቢሆን በተራራ ጌታ ይራመዳል ከኛ ጋራ🕊👈።ከጌታ ቤት ውጪ በተለይ ለቀመሰው መቼም አይመቻቸውም። ብሮ ሰምተሀል ቶሎ ከች በል በጌታ ፊት ወስን ወደፀጋው ዙፋን በእምነት ቅረብ👈🙏
ኤዱ ጌታ ይባርክሽ አሜን በኢየሱስም ድንቅ ሴት ነሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሳሚ እንደ ገና በበቀል ቅባት ተገለጥ በኢየሱስም መከልትህን አሳድግ በአድስ ክብር ተገለጥ
ኤዱ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤ የጌታችን የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጥበቃ በሱ ላይ ይሁን🙏
በጌታ የአምልኮ መዝሙሮች ለካ የርሱ ናቸው ይገርማል የምትዘምሯቸው ዝማሬዎችም በብዛት የርሱ ዋውውውው በድጋሚ በጌታ ህዝብ ፊት በብዙ ሞገስ እንደሚቆም ተስፋ አደርጋለው🙏ጌታ ይባርክሽ አንቺንም❤
ድንቕ ዘማሪ ነዉ ጌታ ባለህበት ጸጋዉ ይምላህ
በመጀመሪያ የጌታ ፀጋ የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ያግኝው:: ሌላው በሚያስፈልገው ነገር ሁሉ ከጎኑ እንቆማለን::
በልጅነቴ በጣም ከምሰማቸው እና ከምባረክባቸው መዝሙሮች አንዱ ሳሚ ነው፤ሳሚዬ ኧረ ናልን ጌታ ኢየሱስ ሐይልህን ያድስ ያበርተህም!
ምርጥ ዘማሪ ነው መቼም የማይረሱ ዝማሬዎች ዘምሮሃል ለምሳሌ ያክል የቃላቴ መጀመርያ
ወደቀ ስይጣን ወደቀ
ፍስሃዬ
ለኔ ያላረከው ምን አለ
በዛ በዛ ብሎ የመጣው መከራ
ቻሆ ቻሆ ብዙ ብዙ ዘምሮሃል
ኤዱዬ ዘመንሽ ይባረክ🙏🙏ሳሚ 90 ዎቹ ውስጥ የመደባል በጣም የሚባር ዝማሬዎች በለስላሳው ድምፁ አሰሚቶናል በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏ግን እባክህ ካልህበት ወጣ እና እንደገና" የቃላቴ መጅምርያ አንተ ነህ መጨረሻም አንተ ነህ ሌላ ምለው የለኝም ከፍ ከፍ በልህልኝ" ብለህ ዘምር እንወድሀልን🙏🙏🙏🙏
ዘማሪ ሳሚ በዝማሪክ ብዙ ተባርከናል ወንድሜ ጌታ ባለህበት ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም
መኃ 2:14 በዓለት ንቃቃትና በገደል መሸሸጊያ ያለሽ ርግብ ሆይ፥ ቃልሽ መልካም ፊትሽም ያማረ ነውና መልክሽን አሳዪኝ፥ ድምፅሽንም አሰሚኝ።
ወንድሜ ጌታ ቅርብ ነው። ደግሞም ምህረቱ ብዙ ነው። እንወድሃለን፣ እንፀልይልሃለን።
ኤዴዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽ አገልግሎትሽ ቤተሠብሽ ይባርክ ሣሚ አለሁ አለሁ በለን ድምፅህን አሠማን በአንተ መዝሙር ብዙ ተባርከናል በብዙ ተፅናንተናል በለህበት ቦታ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ
"ሰይጣን ወደቀ" የሚለው አልበም የልጅነት ትዝታዬ ብዙ የተባረኩበት ዝማሬ ነው
ተባረኩ ኤደንዬ ወንድሜ በጌታ ቤተሰቦችህ ከአንተ ጋር ነን ❤❤❤❤
አምላካችን የእንደገና አምላክ ነው።
ሳሚንም እንደገና ሊያቆመው ይሄው የእርሱ ጸጋ ብቻ ነው። ልክ ለሳሚ ድምጻችንን እንዳሰማነው ሁሉ ለአባታችን ደግሞ ወንድማችንን አምጣልን ብለን እንጨቃጨቀው!
ጌታን እና ቅዱሳኑን እነደማገልገል ያለ ዕድል የለም።
ሳሚ ጌታ ልጄ ብሎ ይጠራሃል እኛም ድምጻችን በወጣልን ልክ ወንድማችን ሆይ እንልሃለን። እንወድሃለን
ተባረኪ! ይህንን ልጅ የዋጠዉ ዓሣ እንዲተፈዉ (እንደ ዮናስ) ወደ አገልግሎቱም እንዲመለስ እንፀልያለን!
በትክክል በእውነት እባካችሁ እንጸልይለት ::
Edu Geta Eyesus Yibarkish, Adera Samin Gin Bizuwoch Enfeligewalen. Sami wust buzu Bereket Alebet , Keminim belay ene tanash wondimu Yegabezkuachewun hulet programoch betilik Akbrot meto siyagelegil, Getan yayehubet tilik Agelgey newu. Sami Aderahin Tegelet!!
የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛለት እኔም በዝማረው ከተባረኩ ሰዎች አንዱ ነኝ መጥፋትኸን አንፈልገውም ወንድማችን ጌታ በብዙ ይግለጥኸ
ውድ ወንድማችን ሳሚ በእውነት አንተን ሳላውቅህ በዝማሪህ ተባርኬለሁ አሁንም ጌታ እየሱስ ባለህበት እብዝቶ ይባርክህ እባክህ አለሁ በለን ኤዱየ ጌታ እብዝቶ ይባርክሽ🙏
እኔ መዝሙሮቹን አውቃለሁ ዘማሪ ሳሚን ግን አሁን ነው ያወኩት ጌታ ሆይ ደግመን ለስም ክብር ሲሰዋልክ ደግመን እንድናየው እርዳው!!
ሁሌም የምሰማው መዝሙር ,የመዝሙሬ መጀመርያ ......ወንድሜ ና ይት ጠፋክ እኛ ባንተ የተባረክን የዛ ግዜ ወንድሞችህ ዛሬም ካንተብዙ እንጠብቃለን ደሞም የልጅነትህ ወዳጅ ከወንድምም አብልጦ የሚጠጋጋው ይረዳሀል እወድሀለው ወንድሜ
አልገባኝም እውነት አዱዬ የኔ እናት ተባረክ መዝሙር በጣም ደስ ይለላል ዎደ ቂዱስ መንፈስ ያስገባል 😭😭
ሳሚን ስላስተዋወቅሽን እግዚአብሔር ያክብርሽ ኤዱ፤ ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው! ጌታ በነገር ሁሉ ያስበው፣ እግዚአብሔር በሰጠው ጸጋ እንደገና መነሳት ይሁንለት በኢየሱስስም።
የሁሉ ጊዜ ጥያቅ ነበር ይሳሚ መጣፈት እኔ በአካል አቀዋለው የአንድ አገር ልጅች ነን በጣም ተባርከናል በእሱ በእውነት ሁላችንም ልንፅልይለት ይገባልህ❤❤❤❤❤
Enem samin alkewum gin mazimurun kelelochunewu yesemawu mazemurochu wawuuu sami abet belen 🙏🙏
ያኔ ትዝ ይለኛል መዝሙሮቹን ስሰማ ስሰማ ምን የሱን መዝሙር ብቻ ነው እንዴ የተባልኩኝን አስታወስኩ። በርግጥ መዝሙሮቹ ኢየሱስን የሚያስናፍቁ ናቸዉ። ጌታ ይባርከው። አለው በለን።
በጣም በመዝምሮቹ ተባርኸና ተሻግረናል።ገይታ የሱስ በኣለበት ይሪዳው እንደገና ይዘምርለት ።
ኤዱ ተባረኪልኝ በጣም ልጅ ሆኜ ሲያገለግል አውቀዋለውኝ እና ትዝ ትዝ ይለኛል እና የቤተሰቦቼም ጥያቄም ነው specaliy የ አክስቴ የቅርብ ወዳጅ ነበር ሳሚዬ በየትኛውም ሁኔታ ብትኖር የልጅነትህን አምላክህን አስብ እንፈልግሀለን moreጌታም በጣም ይፈልግሀል በመዝሙሮች በርትቼባቸዋል❤
ሳሚ ምርጥ ልጅ ነው የተባረከ ሰው አየሁት ብዙ ጊዜ ሆነኝ እሱን ና ዘማሪ በርከት መርዕድ
ሳሚየ የሚኖረዉ ጀርመን ኑረንበርግ ነዉ እዉነት ነዉ ሳሚ በጣም ደግ ወንድማችን ነዉ እነግረዋለሁ ስልኩን እንዴት እንደምልክልሽ አላዉቅም ሜሴንጄር ካለሽ እልክልሻለሁ ተባረኪ❤❤
ሰላም ላንተ ይሁን ባለህበት በጌታ የተወደድክ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ
ሳሚ አውቀዋለሁ በልሃል እና እኛ ብናየው ደስ ይለናል እግዚአብሔር ለሁላችን መልካም አባት ነው በውድቀት በከፍታ በማናግኘት በማጣት ሁሌም ከኛጋር ያለው እግዚአብሔር ይባረክ በምንም ሁኔታ ውስጥ ይሁን ወንድማችን ፈልገህ አምጣልን እባክህ ወንድሜ ይዘምር እንደድሮ ያገልግል እንደድሮ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛለት ባለበት በጌታ እህታችሁ ነኝ from U A E
Pls silken yazina be WhatsApp dewulilign lawrak
ሳሚዬ በዝማሬዎችህ ከተጠቀሙ ሰዎች አንዷ እኔነኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ጌታ ባንተስለገለፀው ፀጋ እግዚአብሔር ን አመሰግናለሁ። ውድ ወንድሜ ድምጽህን አሰማን እንወድሃለን ባለህበት ሰላምህ ይብዛ። ኤዱ ተባረኪ።
Mezmorochis Bemulu yanchi yimeslugn neber.....degagime yanchinm yebalebetshinm mezur betenatil or begara yemtmezmrutin bemedegagen esemachewalehugn what ever it is wananaw bemeuru mebarekachin new....dimstsh tiru new gn andande kemuzikaw gar bahilawi zefen new yemimeslew esun enditastekajiye begeta fikir elemenshalehugn beterefe❤❤❤❤ ewedshalehugn
ጌታ ይባርክሽ አንተ የወንድምህ ጠባቂ ነህ ይላል ከዘመኑ የጠፋ ወንድምን መፈለግ አሁንም ይብዛልሽ ወንድሜ ንቃ ወንድምህን ፈልግ ይህ ደወል ነው ጌታ ይርዳን ተባረኩ
ጌታ እየሱሰ ይባርክሽ እንደዚ አይነቶችን ዘማሪው ያበዛልን እውነተም ህይወቱ ጌታ ይባርከው እንደገና ጌታ ቡርታት ሆኖት ያቁመው አንቺ ግን ይህንንድንቅ መዝሙር ስለሰማሽን ተባረኪልኝ 🙏🏽🙏🙏🏽🙏🏽🙏🏾🙏🏾
ስለ ልጁ ምንም የማውቀው ባይኖረኝምና እንዴት መዝሙሩ እንደደረሰኝ ባላውቅም ከልክ በላይ እወዳለሁ።❤😢
ጌታ ይበርክሺ ተበራክ ❤❤እግዚአብሔር የእንደገና አምለክ ነው
በእውነት ተባረኪልን ሳሚ እግዚአብሔር እንደገና እንድታገለግለው እኛም እንድንባረክ ይርዳህ😢
ሳሚ እባክህ ወንድሜ እንወድሃለን ናልን በጌታ እኔ ከመዝምሮቹ መካከል ያየ ሁሉ ይናገር ስለ ጌታ ክብር የሚለው ስሰማ ውስጤ ይሸነፋል ለጌታ ዳግም ባየው ሳሚዬ እባክህ ና አለው በለን 😭😭😭😭😭
ኤዱ በጣም የምወደው ዘማሪ ነበር ጠፋብን አንድ ቀን በሚበልጥ ክብር ጌታ ይግለጠው ሳሚ በኤዱ ልብ ታስበ ብቻ አይደለም የቀረኸው እርግጠኛ ነኝ በሙሉ ኢትዮጲያዊ ቅዱሳን ቤተሰቦች ሁሉ እንጂ ካለክ ለጌታ ጥሪ መልስ ስጥ እንወድሀለን ኤዱ ዝማሬዎችን እየሰራሽ ባርኪን ተባረኪ
ይህን የእግዚአብሔር ወንጌል ዘማሪ መዝሙሮቹን TH-cam ላይ አዳምጬ ተባርኬበታለሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። ሌላው ቤተሰቦቹን ማፈላለግ ቢቻል የምታውቁም ብታሳውቁን አድራሻው ከታወቀ ማፈላለግ ይቻላል
God bless you. It's a blessing to think of someone because we are one in Christ. God bless Samuel too🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ኤዱ ዘመንሽ ይባረክ
እባካችሁ ያዕቆብ መለሰ የምባል 80 ዎቹ ዘማር መዝሙሩን ፌልጋችሁ ልቀቁልን አድራሻዉ ጅማ አካባቢ ሳይሆን አይቀርም ለማስታወስ ያህል ቁ. 1. መዝሙሩ ዉስጥ አንዱን ብጠቅስ ወንድምህ ክቡር ነዉ ጌታ ሞቶለታል ወይም ዳጊም ምፃቱ እጅግ
ተቃርቧል የጌታ
የምሉት ስሆኑ ቁ. 2 ሀለት ወይም ሁለተኛ አልበሙ የሱስ የሳሮን ፅጌረዳ የቆላ አበባ ነዉ የምድረ በዳ የምሉ ናቸዉ በጌታ ፍቅር ፌልጉልኝ
ኤዱዬ የእግዚአብሔር ሴት ዘመንሺ በጌታ የተባረኬ ይሁን ፀጋው ይጨምረልሺ በእውነት የአንች ዝማሬ መስሎኝ ነበር እንደ ስሙ ፍቅር የምል ውድ ወንድማችን ሳሚዬ ጌታ ወደ ቅድሞ እንድመልስ ፀሎት ነው ❤❤❤❤❤❤😢😢
Sami ante bereketachin neh enodihalen!!! kante zimare miwedewn edu yihew zemerechiw cant stop lisening this song eduye birikkk yeyilign wede
ሳሚዬ: ወንድሜ: ካለህበት: ቦታ: ብቅ: በል: ይሄ: የጌታ: ድምፅ: ነዉ: ኤድዬ: በብዙ: ተባረኪ: የእዉነት
The grace full song I love to listen forever God may provide his power again Samuel Tegegn and Eden you too
ኤዱዬ ዘመንሽ ይባረክ እፀልያለን በታም የተባረክንበት የጌታ ሰው ነው
Edu tebareki besemonu neber mezmurochun ke youtube mesmat yejemerkut yalebet huneta min aynet endehone balawukim betam keftognal begeta wendmachin enfeligew eski❤❤
ኡፍፍፈ ሳሚዬ እግዚአብሔር እንደገና አምላክ ነው እንፀልያለን ባልሄበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💞💞
Elllllllllllllllllll ellllllllllllllllll Amennn😭😭😭😭😭😭 menfes kudus kberrrrrrr, eduye you are our blessing, Samiye yegeta tsega yrdah 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሰምዬ በጠም ነው ምንወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እበክህ ነልን እሔን የምማስል ድንቅ ማዝሙሮች ይዛህ አትደበቅ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዘመንሽ ይባረክ የኔ እህት
😢😢😢😢ተባረኪ እህት❤❤ ጌታ ይርዳው ወንድማችንን🙏🙏🙏
ኤድየ በጣም ማከብረሸ ያባቴ ልጀ ነሸ ሳሜ ጌታ ይረዳህ የኔ ወንድም እንደገና እንደምናይህ ረግጠኛ ነኝ❤❤❤❤❤
የሳሚን የመዝሙር ካሴት አሰግድ የሚባል ወዳጄ ነበር ገዝቶ ያሰማኝ በጣም በጣም ነበር የወደድኩት ያኔ ወንጂ ካፈራቻቸው ዘማሪዎች አንዱ እሱ ነበር ጌታ ይባርክክ ያገሬ ልጀ
ኤዱዬ ተባረኪ እግዚአብሔር ይርዳው ወንድማችንን
ድምፅሽ እኮ ሲያምር የዉዴ ዉድ ተባረኪ
Ohhh ma God Sami I love all your songs please it's time to rise & shin again 🙏
Amen LORD Jesus Christ please protect this man he is your son please dear GOD i ask you in Jesus Christ name please let him come home to worship you again
እንደዘመርከው ጠብቀው ጽና በርታ ጌታ ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር ነው !!!
እረ፣ጌታ፣አለ።ሳሚዬ፣የምንወድህ፣ውድ፣ስጦታችን።በበቀል፣ቅባት፣ጌታ፣ተገልጠህ፣ታይልን።ሳሚዬ፣በህይወት፣ካለህ።በልዩ፣ጸጋ፣ተገልጠህ፣እንባረክብሀለን።ከሌለህም።መልካሙ፣ሁሉ፣ከጌታ፣ይሁንልህ።በጸሎቴ፣አስብሀለሁ።❤❤
የእውነት እኔ ያንቺነበር የመሰለኝ ተባረኪ ኤዱ
ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ ያብዛላችሁ
Ere mezmur makom alcalkum batam taga alabt ewnet fewse new egzabher yendagna amlack new ❤❤🙏
Geta Eyasus kiristos ahunime ba Tsagawu yerda Sami !
God able to do everything Amen ❤️🙏!
ጌታ ኢየሱስ ወደ ቤቱ ይመልሰዉ