ባራኪውን በደንብ ተመልከቱ ትልቅ ለውጥ ታመጣላችሁ Kesis Ashneafi

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 128

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 2 หลายเดือนก่อน +6

    ይህ ትምርት በውስጡ ትልቅ መልዕክት አለው i wish ብዙ አገልጋዮች ቢሰሙት ።ከምንም በላይ ግን ምን ማድረግ እዳለብኝ ግራ ለገባኝ እኔ ትክክለኛ ትምህር ነው።ሁሌ የጌታን ንግግር እጠብቃለው እና በአሁኑ ጌታዬ ያዘነብኝ እና ንግግሩን ያቆመ መስሎኝ ነበረ።ለዚህ ነው በትምህርቱ ውስጥ ካለው መልክት በላይ ይህ ትምርህት እኔ ጋር መድረሱ ትልቅ መልክት ያለው።እግዚአብሔር ይመስገን❤መምህር እርሶንም አመሰግናለሁ ❤

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @Alem844
    @Alem844 2 หลายเดือนก่อน +4

    ድንቅ መልክት ነው አሜን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 2 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ይሄን ልብ ስጠኝ ከበረከቱ በላይ ባራኪዬን ጌታዬ አስበልጦ የሚወድና የሚያይ አይን ስጠኝ ጌታዬ ኢየሱስ ሆይ እንዳገለግልህ ፍቀድልኝ ካንተ ካልሆነ ይሄን ማድረግ አልችልማ የኔ ዉድ የጴጥሮስን ልብ ትህትና ከመታበይ የጸዳ እምነትና ፍቅርን ስጠኝ እለምንሃለሁ ጌታዬ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tube5986
    @tube5986 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን ❤❤❤❤❤አባታችን❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @bettybets8778
    @bettybets8778 หลายเดือนก่อน

    አሜን! አሜን! ሁል ግዜም በነገሮች ሁሉ እግዚያብሔርን ማስቀደም። ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @Eyerusz7k
    @Eyerusz7k 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤

  • @webet2273
    @webet2273 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄር ይመስገን ❤❤❤ቀሲስ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 ተነግሮ ለማያልቀው የጌታችን የመድሐኒታች የእየሱስ ክርስቶስ ምሕረት በረከት ጥበቃህ ቃላት ሊገልጸው የማይችለው ፍቅርህ፣ ትህትናህ ሁሉ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @bitanyaseifu-yn9nh
    @bitanyaseifu-yn9nh 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ ቤተሠቦችህን ይጠብቅልህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግን 🤲🤲🤲

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አንተ ነህ ሙላቴ ደስታየ አንተ ነህ መኖርያየ እርስቴ የምውርስህ አንተ ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤

  • @medhanitb9389
    @medhanitb9389 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን! የመከረን ያስተማረን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @mahlets.abegaz209
    @mahlets.abegaz209 2 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን ! ሁሉን ትቼ ልከተልህ ጌታዬ!መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤️

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ረጅም እድሜ እና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 2 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጉልበቴ ሆይ እወድሃለሁ ተመስገንልኝ ክበር በአለኝ ነገር❤❤❤

  • @romanghandour2003
    @romanghandour2003 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን እንኳን አደረሳቹ ለእመቤታችን ቅድስት ማርያም በአል

  • @hanigetnet1625
    @hanigetnet1625 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🙏🙏🙏🙏መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @SenaitNew-mk6ye
    @SenaitNew-mk6ye 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እግዛብሔርን እወደዋለሁ አከብረዋለሁ
    አመሰግነዋለሁ

  • @fantanesh7777
    @fantanesh7777 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን፫ቃለሂይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን በእድሜ በጤና ይባርክልን የሰማነውንበልቦናችን ያሳድርብን🤲

  • @mkebede4545
    @mkebede4545 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን
    በረከቱ የማያልቅ አምላክ በረከቴን ሳይሆን እርሱን እንዳይ ይርዳኝ

  • @amanuelgebregiorgis9940
    @amanuelgebregiorgis9940 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ሆይ ከስጦታህ በላይ አንተ ሰጪው ራስህ በልጠህ እንድትታየኝ እርዳኝ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን መምህርዬ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያስማልን አብዝቶ ነው የባረከኝ የዘላለም አባት ይባረክ

  • @teshomegetu7336
    @teshomegetu7336 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @hellenabrha4205
    @hellenabrha4205 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ከስጦታው በላይ ሰጪውን እግዚአብሔር ን ማየት

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔሔር አገራችን በአይነምረቱ ይመልከትልን🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hagaramariam6456
    @hagaramariam6456 หลายเดือนก่อน

    ቀሲስ ቃለ ይወት ያሰማልን በጣም መልካም ትምህርት ነው እኔ በበኩሌ ሁል ጊዜ የእርሱን ትምህርት ሳዳምጥ መንፈሴ ይታደሳል። ሁሌ አዲስ ነው የምሆነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @yehualashetwoubshet5099
    @yehualashetwoubshet5099 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን ዕንቁ ወንድማችን. ይህን ቃል ከጥንት ጀምሮ አውቀዋለሁ ግን በሚገባ ከሕይወታችን መረጃ አገናዝበህ ስታስተምረን እራሴን እንድፈትሽ አደረግኸኝ ተባረክልን ከነቤተሰቦችህ🙏

  • @abebahabtom5677
    @abebahabtom5677 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen, enem lktelh getaye,qlehiwet yasemale memhr!🤲🙏❤❤❤

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hiwet yasmalin Amen Amen Amen Egiziabher yebarkhi memher🙏🙏🙏

  • @tibletyemane7898
    @tibletyemane7898 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀሲስዬ አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @kedestfisaha534
    @kedestfisaha534 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @GezahngAbra
    @GezahngAbra หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BuritkanArzo
    @BuritkanArzo 2 หลายเดือนก่อน +2

    🥰❤️❤️amenn አሜንንን ቁዱሱ አግዝሐበር ይባርኮት 🙏🥰

  • @abelhidase1226
    @abelhidase1226 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤

  • @smret5569
    @smret5569 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 2 หลายเดือนก่อน

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher edemen tenane yesetelen fetare 🙏🙏🏽🙏🏽

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴእርዳኝ 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
    @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelGualTewahdo
    @RahelGualTewahdo หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የተማርነውን በልባችን ያሳድርልን

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን መምህራችን

  • @izaanakizaanak9104
    @izaanakizaanak9104 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @fasikamamo344
    @fasikamamo344 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @azmeraeri1381
    @azmeraeri1381 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen egzabhier ayne lbona ystegn kalehiwot yasemalen memher

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን

  • @Tigst-s3e
    @Tigst-s3e 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @ZemenWebetu
    @ZemenWebetu 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼 Amen 🙏🏼 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @90God86
    @90God86 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @danatfikirtmuzmile3823
    @danatfikirtmuzmile3823 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yeshiemebet1624
    @yeshiemebet1624 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kale hiowet yasemalen memher ❤❤❤❤

  • @user-qh6fc6fi1l
    @user-qh6fc6fi1l 2 หลายเดือนก่อน

    Thank u Kesis.Tebarekilin!!!

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 2 หลายเดือนก่อน

    🙏 Amen, Stay blessed, Kesis 🙌

  • @Saba-7
    @Saba-7 2 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot yasemaln memhirachin ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
    @AnnoyedLeopardSeal-xt3rz หลายเดือนก่อน

    Ameeen abatachin kale hiwet yasemalin yftun ybarkun abatachin ❤❤❤❤❤❤❤.

  • @emawayish5238
    @emawayish5238 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @helengebreab1628
    @helengebreab1628 2 หลายเดือนก่อน

    Amennnnn Amennnnn Amennnnn

  • @BeteMake
    @BeteMake 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @tigistmolla-ew1mc
    @tigistmolla-ew1mc 2 หลายเดือนก่อน

    Amen kalehiwet yasemalen ❤❤❤

  • @asteranagaw5913
    @asteranagaw5913 2 หลายเดือนก่อน

    Ewnet new yena gata Amen amen amen 🙏 ❤❤❤

  • @ADDISHaleluya
    @ADDISHaleluya 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen enhog yegeta bariya

  • @addisalemhailu
    @addisalemhailu 2 หลายเดือนก่อน

    አባት ሆይ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimishuassefa5891
    @mimishuassefa5891 2 หลายเดือนก่อน

    Kalehewet yasemalin Amen 🙏🙏🙏

  • @yewubliloboutros8951
    @yewubliloboutros8951 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @lemlemethiopia2009
    @lemlemethiopia2009 2 หลายเดือนก่อน

    አቤት ይገርማል እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርከን

  • @webalemtiret6041
    @webalemtiret6041 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏

  • @sebleamare2916
    @sebleamare2916 2 หลายเดือนก่อน

    Amen kale Hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @birhanabatemulate4370
    @birhanabatemulate4370 2 หลายเดือนก่อน

    Geta Hoy Anten Hulgize Endeketelih Erdagn!! Fekade keAntegara yihun!!!❤❤❤❤

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @haileabgegziabher864
    @haileabgegziabher864 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen🙏🙏

  • @genetgebreslasie1885
    @genetgebreslasie1885 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen

  • @kokobetefera2701
    @kokobetefera2701 2 หลายเดือนก่อน

    Amen ❤❤❤❤❤

  • @Dagmawi1335
    @Dagmawi1335 2 หลายเดือนก่อน

    Amen kalehiwot yasemalen

  • @EpermGetachew
    @EpermGetachew 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @Shalomgebriel19
    @Shalomgebriel19 2 หลายเดือนก่อน

    Amen kalehiwote yasemalen ❤

  • @solomonkibrom9941
    @solomonkibrom9941 2 หลายเดือนก่อน

    Amennnnn🎉🎉🎉❤❤❤

  • @redaittaame8238
    @redaittaame8238 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @Zinawork-x2j
    @Zinawork-x2j 23 วันที่ผ่านมา

    Amen kale hiwot yasemalen

  • @Yene15
    @Yene15 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🏽 🙏🏽 🙏🏽

  • @cherinetmussie
    @cherinetmussie 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @tigestwotetenh3041
    @tigestwotetenh3041 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏

  • @hirutvangorder9165
    @hirutvangorder9165 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @BetelhemGmaryam-qp8oi
    @BetelhemGmaryam-qp8oi 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Kal hiwot yasemalen

  • @temsegenmengistu6073
    @temsegenmengistu6073 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏

  • @yonatanabrhamtemtme8227
    @yonatanabrhamtemtme8227 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwot yasemalen yagelglot zemenotn yarzemln memhr ❤

  • @eskochman8665
    @eskochman8665 2 หลายเดือนก่อน

    Amen

  • @kalkidanmasresha6793
    @kalkidanmasresha6793 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @eyarusgatechewwajo2612
    @eyarusgatechewwajo2612 2 หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰Enkane aderscho. Kali hiwote yasemalen

  • @sirakdane698
    @sirakdane698 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ሩትኢትዮ
    @ሩትኢትዮ 2 วันที่ผ่านมา

    God bless you and your family 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ChernetHailu-ei2kn
    @ChernetHailu-ei2kn 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @alemeneshbeyene776
    @alemeneshbeyene776 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Geni2105
    @Geni2105 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemaln ❤

  • @misrakAndargachew
    @misrakAndargachew 2 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwete yasemalene

  • @selamawitmichael2324
    @selamawitmichael2324 2 หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasemalen, mengiste semayat yawureslen!

  • @mirafsahle2056
    @mirafsahle2056 หลายเดือนก่อน

    Aman Aman Aman kale hewat yasemaln

  • @dagmawisolomon6971
    @dagmawisolomon6971 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @NatanAdem-v9e
    @NatanAdem-v9e 2 หลายเดือนก่อน

    መምህር እባክሀ አግንቼህ ማማክርህ ነገር አለኝ የት እነደማገይህ ብትነግረኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!!!