🔴 ቃል በቃል ምላሽ ሰጡ "እማሆይን ደፍረዋል?" የ DNA ውጤት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 225

  • @meseretEyase
    @meseretEyase 10 หลายเดือนก่อน +15

    እመቤቴ አገራችነን ሰላም ታድርግልን ከልጇ ታማልደን እጅ አትፍረድ አትፍረድ ኧረ ለማን እንጩህ የፈጠረን መልስ አለው ብለን ዝም ያልን ስንቶቻችን ነን መነኩሴ መሳይ ተኩላወች አሉ የማታቁ ዝም በሉ በተለይ ሴቶች በመድሀኒአለም ስለማታቁት ለመናገር አትቸኩሉ ቤተክርሲቲያን የምትነደው በነሱ ነው ለብሰው መስለው የተቀመጡ ስንቶች ናቸው በዛልክ ደግሞ እውነተኛም አሉ በሂወቴ መነኩሴን አላምንም ለምን ምን እንደተደረገብኝ ስለማቅ የደረሰብኝን ግን ይሄን መነኩሴ በህዝብ ባጋልጠው ሙን ትዋረዳለች ተዋህዶ እምነቴ ግን እግዚአብሄር የፍርድ ቀን አለው በተስፋ እጠብቀዋለሁ ዘመኑ ተበክሏል አያደርግም ያደርጋል አትበሉ የሚያቀው ፈጣሪ ብቻ ነው የዠእሱ ይፍረድ

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 10 หลายเดือนก่อน

      ዲኤንሌዲርጉ

  • @MeazaKebede-f4u
    @MeazaKebede-f4u 10 หลายเดือนก่อน +14

    የራሣችን በደልና ሐጢያታችን በየግንባራች የሚፃፍና የሚነበብ ቢሆን አያንዳንደችን ሰለሠዉ በደል ባላወራን አሁንም እኝህ አባት እዉነቱን ያዉጣላቸዉ

  • @kelemworkadmasu9013
    @kelemworkadmasu9013 10 หลายเดือนก่อน +26

    ኃጢአት እና በደሌን የሸፈንክልኝ ጌታዬ..... ፈራጅ ሆኜ እንዳልገኝ እርዳኝ🙏🙏🙏

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn 10 หลายเดือนก่อน +6

    እንዲህ ያለ መጠላለፍን እንኳን በእምነት አባቶች በማንም ላይ ሊደርስ የማይገባ ስለሆነ በተለይ የእምነት አባቶችን አላህ ይጠብቃችሁ

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew 10 หลายเดือนก่อน

      አሜን ሰው መቼ ይገባውና የየራሱን ለፂያት አያይም 😢😢

  • @tdDi
    @tdDi 10 หลายเดือนก่อน +15

    የሰውን አጢያት ለመግለጥ እንሯሯጣለን የራሳችን አጢያት ባደባባይ ቢገለጥ የምንገባበት ይጠፋናል

    • @mesi6808
      @mesi6808 10 หลายเดือนก่อน +1

      በእውነት በትክክል ሚዛናዊ ኮመንት

    • @AtliAtli-st7jv
      @AtliAtli-st7jv 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉Ewunatnawu

  • @NigussieHaile-j5x
    @NigussieHaile-j5x 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሳትደፈር እማ እንዳህ አትሆንም መነኩሴው ወንጀለኛ ነው ግን ይህ ወንጀለኛ ሽፋን እንዳያገኝ ይህንን በትክክል ለፍርድ በእውነት ጌታ ለመነኪሴዋ ፍርድ ! ፍርድ! በርቱልን

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 10 หลายเดือนก่อน +5

    ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ልቦና ይስጠን

  • @RozaRoza-ng6nv
    @RozaRoza-ng6nv 6 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ወንድሜ ስንት አስመሣይ አባቶች አሉ እኔ አጋጥሞኛል አዲስ አበባ ንስሀ ልሰጥሽ ብለው ጉድ አድርገውኝ ነበር እመብርሀን አወጣችኝ እግዚአብሄር ምስክሬ ነው በበነገታው ስሄድ መስቀል ይዘው ቁጭ ብለዋል እኔም በስአቱ viza እየጠበኩ ነበር ሳላጋልጣቸው ወደ ዱባይ መጣሁ እግዚያብሄር አምላክ ከቤቱ ያርቃቸው🙏🙏🙏

  • @menberaagonafer526
    @menberaagonafer526 9 หลายเดือนก่อน

    AmenAmen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @miram-ed4dr
    @miram-ed4dr 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 10 หลายเดือนก่อน +7

    አዎ ወንድሜ DNA ብንጠብቅ ይሻላል መቸኮል ጥሩ አይደለም እዉነቱን መዳኒአለም የእዉነት አምላክ ያዉጣዉ

  • @Israel9563
    @Israel9563 10 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ወንድማችን በርታልን ❤❤❤❤

    • @BerihuKidi
      @BerihuKidi 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Ethiopia-y9t
    @Ethiopia-y9t 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😢Good
    Amen Amen Amen
    Amen Amen Amen

  • @yechalaletube6154
    @yechalaletube6154 10 หลายเดือนก่อน +7

    እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳችሁ❤

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 10 หลายเดือนก่อน +1

    Dn Egziabher Amlak edmena Tena yistihe Tebarek!!!

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 10 หลายเดือนก่อน +7

    ወገኖቼ በሰለጠነ ዘመን የዲ ነ ኤን ኤን ውጤት ናፈቀን

  • @Fikire-q5b
    @Fikire-q5b 10 หลายเดือนก่อน

    የሰው ልጅ በዚህ ዓለም እስካሌ ድረስ የሰይጣን ፈተና ብዙ ነውና ጌታችን አምላካችን ይቅር ይበልልን ፤ተገተን እንድንፀልይ ልቦና ይስጥልን አቤቱ ማረን።

  • @FetiyaSefaMohamed
    @FetiyaSefaMohamed 2 หลายเดือนก่อน

    አሜላኬ ሆይ ማረን አዎ ዲኢነኤ እንጠብቃለን

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 10 หลายเดือนก่อน +3

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ድያቆን ወንድማችን

  • @jackMan-z3l
    @jackMan-z3l 9 หลายเดือนก่อน

    አባታችን የእሳ ልጅ ያድጋል እርሶን አውነቱን ያውጣው በተለይ የቅድስት ቤተ አምላክ እውነቱን ያውጣው።

  • @rarecell5190
    @rarecell5190 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር እውነቱ ይገለጠው እንጂ ለመፋረድ ይገብዳል

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንደው እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ሁሉን ፈጣሪ ያቃል እና የዚህ ጉዳይ ሰዋችም እኛ ግን DNA ተመርምረው ማስረጃ እስኪመጣ መስማትን ሰማን መፍረድን ግን ከምርመራው በኋላ ቢሆን መልካም ነው ለእማሆይ ግን እርዳታ ያስፈልጋቸዋል❤

  • @meskereassefa4170
    @meskereassefa4170 10 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስትይን ወገኖቼ በዚህ የአቢይ የፆም ወቅት እንደዚህ አይነቶች ንግግር እያንፅንም ወንድማችን እባክህ ወደ አላካችን የምያስጠጋንን ነገ ብቻ ብታቀርብ በትህትና እጠይቅሀለው ::

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 10 หลายเดือนก่อน +14

    ኦርቶዶክሳውያን እባካችው
    እኔ ስንት ገመና ተሸፈነልኝ በሉ
    ቢሳሳቱም እንደዚህ ከእኛ አይጠበቅም
    አያደርጉም ብዬ ብእኔ ድካም አስባለው
    ሴቲቱ ልክ አልመሰለችኝም
    ረጅም እጅ ያለው ስው ይዛለች

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልህይወትያሰማልን

  • @wubalemyurgu3457
    @wubalemyurgu3457 10 หลายเดือนก่อน +3

    የልደታ ማርያም ቤተክርስቲያን ይቅር በሉን
    ሳናውቅ እያወቅን የበደልናችሁ
    እባካችሁ ለሰው ስንጠቁም አንዷ ጣት ብቻ ወደ ተባለበት ሰው ሲሆን አራቱ ለራሳችን ነው የሚጠቁም ሁሉን የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነውጥ እንደዚህ አይነት ነገሮችን ባታቀርብ ዲያቆን ከአጠፋሁ ይቅርታ በእግዚአብሔር ስም መልካም የፆም ጊዜያት በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስፈፅመን ሀገራችንን ሰላም ያውርድልን
    ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 10 หลายเดือนก่อน +15

    አሁንም DNA ሲወሰድ ይታወቃል

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ፍርዱን ያውጣ እና ተራ ሐጢያተኛ ነኝ 😢😢😢😢

  • @ethio0402
    @ethio0402 10 หลายเดือนก่อน +2

    ያደረገዉ ሰዉ። እዛዉ ፈጣሪን እና እሷን ይቅርታ ጠይቀዉ በድያለሁ ብለዉ፣ የንስሀ ኑሮ ቢገቡ፣ እንደዚ በኛ ሀጢያት ቤተ ክርስትያን ባልተሰደበች ነበር

  • @ZigijuAmsal
    @ZigijuAmsal 9 หลายเดือนก่อน

    እመብርሀን ታቃለች የሁሉንም ልብ መፍረድ አችልም ሳታዩ ሳታውቁ አትፍረዱ የራሳችን በደል ነው እደዚህ ሀሰት የበዛው

  • @simegn-pi2qi
    @simegn-pi2qi 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይፍረደው እኛ ለማንም መፍረድ አንችልም

  • @MihretFikadu-lt1fp
    @MihretFikadu-lt1fp 10 หลายเดือนก่อน +7

    በደላችንንይቅርበለን😊

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 10 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪዬ ሆይ ከአንተ የሚደበቅ የለም አንተ ተመልከት ፈራጅ አታድርገኝ

  • @Kush-Media
    @Kush-Media 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተዋህዶ ሀገር ነች
    ባህረ ጥበባት፣
    አትመረመርም እጅግ ጥልቅ ናት፡፡

  • @yordanostesfaye2037
    @yordanostesfaye2037 10 หลายเดือนก่อน

    “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
    - ዮሐንስ 3፥18
    “ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
    - ዮሐንስ 14፥6
    መንገዳችን በሞቱ ህይወትን የሰጠን ከድንግል ማርያም የተወለደው ጌታ ኢየሱስ ነው ።

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዲያቆን! በጣም አዝኜብህ ነበር። ምን አስቸኮለህ! ስንቱን አሳስተሀል! ይቅርታ ጠይቅ!

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 10 หลายเดือนก่อน

      ሀይማኖቱ ፡ አልገባቸውም

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 10 หลายเดือนก่อน

    LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS AMEN GOOD JOBS 👍 🙏🏻 💚💛❤️🙏🏻🙏🏻💚💛❤️🙏🏻👍✌🏼❤️❤️❤️❤️❤️

  • @gutemadiribsa5595
    @gutemadiribsa5595 8 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ተፈርኩ ስትል አባታችን ደግሞ አላደረኩም ብለዋልና ድ ኤን ኤን ይለይ ::

  • @mssnoon1874
    @mssnoon1874 10 หลายเดือนก่อน

    Amen AmenAmen❤❤❤

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 10 หลายเดือนก่อน

    ደፍሬአለሁ የሚል መልስ የሚሰጥ ድና እንጂ ደፋሪው አይደለም::እሱም ያምናል ተብሎ ሳይሆን እንዲያው ለማረጋገጥ ነው::ሀበሻ እንኩዋን ደፍሮ አግብቶ የወለደውን ልጅ እንኩዋን የምክድ ጀግና ስለሆነ ምንም አይደንቅም::

  • @Twabch
    @Twabch 9 หลายเดือนก่อน

    እማሆይ የሚባሉ የአመጣጣቸው መንገድ ከየት እደሆነ ቢታወቅ ጥሩ ነበር አባቶቻችንን እባካችሁ አታሳቃያቸው

  • @FikertiWedu
    @FikertiWedu 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ አተፊት የምቆም ሰዉ አይደለዉም የሚለዉን መዝሙር ስሰማ እባየ እየፈሰሰ ነዉ❤❤❤

  • @alehegneassefa9451
    @alehegneassefa9451 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይፍረድ ለሁለቱም የተደበቀውን ጉድ ስለመቅደሱ ብሎ እውነቱን ይግለጸው እላለሁ ከተሳሳትሁ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ።ዘመኑ ከፍቷል ።

  • @HaymanotHaymanot-l2m
    @HaymanotHaymanot-l2m 10 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @deje3710
    @deje3710 10 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እጅግ። በጣም ያሳዝናል አባቴ አይዞት ፈጣሪ አለ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 10 หลายเดือนก่อน

    DEAR GOD PLEASE KLEEN UP YOUR HOUSE 💒💒🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻AND FORGIVE US 🙏🏻 🙏🏻💚💛❤️🙏🏻💚💛❤️🙏🏻🙏🏻
    I FIL SORY FOR EMAHOY ( MOTHERS ALL.)FAITH 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 10 หลายเดือนก่อน +2

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondime 🌾🌹⚘️🤲🙏🙏🙏

  • @BayushTeka
    @BayushTeka 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባቶችን አትተቹ እግዚአብሔር ሁሉን ያዉቃል ለመፍረድ አትሞክሩ ሰድበህ ነቅፈህ ለነቃፊ አባቶችንነሸ አትስጧቸዉ

  • @GenetAlemu-je6mu
    @GenetAlemu-je6mu 10 หลายเดือนก่อน

    አሜንእውነት ይቅር ይበለን

  • @mastewate.wordofa5170
    @mastewate.wordofa5170 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😍😍😍

  • @AsratyKhlid
    @AsratyKhlid 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ይቅርበለን

  • @MtkeTsegaye
    @MtkeTsegaye 9 หลายเดือนก่อน

    እውነቱ እግዝያብሔር ዘንድ ነው ያለው ። ወገኖቺ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 10 หลายเดือนก่อน +1

    Abatachen ayadergum ke Ewunte yerake newu Egziabher Ewuntu yiwetal atefredu emuhayi kejerba yehone yale yimeslegnal aletewatelgnem derama newu orthodox lemakoshesh newu atefered yiferedbhal newu wendmi kale hiwot yasemalen ❤

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 10 หลายเดือนก่อน +2

    አባታችን ቢያደርጉትም የምታምር ሕጻን ለምን ትዳር አድርጎ መኖር አይቻልም
    ካላደረጉት ደግሞ ለእግዚአብሔር እንተዎው

    • @orthodoxtube_21
      @orthodoxtube_21  10 หลายเดือนก่อน

      ትዳር መስርቶ ልጅ ወልዶ መኖር ለመነኩሴ አይፈቀድም።

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 10 หลายเดือนก่อน

      ሀይማኖት ፡ ለማቆሸሽ ፡ ለአንተ ፡ ገንዘብ ፡ መሰብሰቢያ ፡ ነው ፡ ምታወራው ፡ ከዛው ፡ መጨረስ ፡ እንዲችሉ ፡ መርዳት ፡ ትችሉ ፡ ነበር ፡ መንጋ ፡ ወረኛ

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 10 หลายเดือนก่อน +2

    ምን እየተካየደ ነው ወገን 😢በሰለጠነ አለም ምን አደከመን DNA👍🏿

  • @ewnetuyineger491
    @ewnetuyineger491 10 หลายเดือนก่อน +10

    አባታችን የደፈሩ አይመስለኝም! እንዳልደፈሩ ያስታውቃሉ! ባይደፍሩ ሚዲያ ላይ አይቀርቡም ነበር። እኔ እንጃ! መነኩሴይቷ በእጅ አዙር የተታለሉ ይመስለኛል። አንድ ሴራ ከጀርባ ይሸተኛል።

    • @እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ
      @እራመዳለውበተስፋ-ሰ1ደ 10 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል የኔም አሳብ ነው ቤተክርስቲያን በጣም ብዙ ፈተናና ጠላት አለባት ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው ምርመራ ለሁለቱ ብቻ አይደልም የሚጠቅመው ለቤተክርስቲያን. ነው

    • @kalkidangobezie4078
      @kalkidangobezie4078 10 หลายเดือนก่อน +1

      ሀይማኖት ፡ ለማሰደብ ፡ ነው ፡ አዲስ ፡ ነገር ፡ አደል ፡ በውስጥ ፡ መጨረስ ፡ ይችሉ ፡ ነበር

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 10 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @evahenok6990
    @evahenok6990 10 หลายเดือนก่อน

    ባሕር ዳር ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሁሌም ችግር አለው አይሰሩ አያሰሩ ከድሮጀምሮ ማመን ከባድ ነው

  • @sarazewide
    @sarazewide 10 หลายเดือนก่อน +2

    Alah jagzah😢

  • @kdsttesema2916
    @kdsttesema2916 10 หลายเดือนก่อน

    አልፈርድ እኔ በማንም በደል በማንም ኀጢያት በፈረድኩበት እንዳልመዘንጌታ ሲመጣ በኀይል በስልጣን

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 10 หลายเดือนก่อน +4

    ዝም ብላችሁ አትፍረዱ ፍርድ የእግዚአብሔር ነው ውጤቱ ሲመጣ ታፍሩበታላችሁ አባታችን በጭራሽ አላደረጉትም የአባቶቻችን እረድሄት በረከት ይደርብን

  • @Geni-pu5sp
    @Geni-pu5sp 10 หลายเดือนก่อน +4

    አይ ተዋህዶ ስላንቺ በስንቱ እናልቅስ

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 10 หลายเดือนก่อน

      አይዞን ስለ ተዋህዶ ሳይሆን ስለ እራሳችን ኃጢአትና በደል እናልቅስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በኢየሱስ ክርስቶስ ደም የተመሠረተች የፀናች አለት ናት ዘንዶው ለግዜው የምያፎጨው

  • @Meme1999-m2t
    @Meme1999-m2t 10 หลายเดือนก่อน

    😮😮😮😮😮😮

  • @Edel-uv5hm
    @Edel-uv5hm 10 หลายเดือนก่อน

    ከፈራጅ ጎራ አልሰለፍም እኔ ማነኝ እያንዳንዳችን ጀርባችን ቢታይ ማንም አይተችም ለዕውነተኛው አምላክ ብንነግረው ይሻላል

  • @DerejeMesfin-qw1fy
    @DerejeMesfin-qw1fy 10 หลายเดือนก่อน

    የደፈረ አባት ሊባል አይገባውም በጣም ብዙ ግዜ ጥቃት ሊፈጽምባት እንደሚችል እየዛተባት እንደነበር ይታወቃል

  • @sisayjemere3584
    @sisayjemere3584 10 หลายเดือนก่อน +1

    D N A please do it

  • @netsanetneste4842
    @netsanetneste4842 10 หลายเดือนก่อน

    ኤሬባካችሁእኛ አርቶ ነን ፈራጅ እግዝአብሔር እያለ በድኤን ማመን ምን አመጣ ብሆንሰ በኩዳዴ ፆም ውሰጥ እንድ ዓይነት የወረደ ነገር መነሳትአለበት ወይ በቻ ለሁላችንልቦና ይሰጠን
    የት ነበራችው የተከሰተው በፆምውሰጥነው ወይ

  • @maizeiadah152
    @maizeiadah152 10 หลายเดือนก่อน +2

    Abetu Getaye Amilakie Medanitie Eyesus kirisitos hoyi ende cherinetihi ende yikiritahi bizat maregni yikir belegni 😢😢😢

  • @AdgSfhb
    @AdgSfhb 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር. ፍርድ. ይስጥ😢

  • @alemuregasa6949
    @alemuregasa6949 10 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ አገራችነን ሰላም ታድርግልን ከልጇ ታማልደን እጅ አትፍረድ አትፍረድ ኧረ ለማን እንጩህ የፈጠረን መልስ አለው ብለን ዝም ያልን ስንቶቻችን ነን መነኩሴ መሳይ ተኩላወች አሉ የማታቁ ዝም በሉ በተለይ ሴቶች በመድሀኒአለም ስለማታቁት ለመናገር አትቸኩሉ ቤተክርሲቲያን የምትነደው በነሱ ነው ለብሰው መስለው የተቀመጡ ስንቶች ናቸው በዛልክ ደግሞ እውነተኛም አሉ በሂወቴ መነኩሴን አላምንም ለምን ምን እንደተደረገብኝ ስለማቅ የደረሰብኝን ግን ይሄን መነኩሴ በህዝብ ባጋልጠው ሙን ትዋረዳለች ተዋህዶ እምነቴ ግን እግዚአብሄር የፍርድ ቀን አለው በተስፋ እጠብቀዋለሁ ዘመኑ ተበክሏል አያደርግም ያደርጋል አትበሉ የሚያቀው ፈጣሪ ብቻ ነው የዠእሱ ይፍረድ

  • @degudane5020
    @degudane5020 10 หลายเดือนก่อน

    ለእማሆይ ግን እርዳታ ያስፈልጋቸዋል❤
    3

  • @Mesi971
    @Mesi971 10 หลายเดือนก่อน +31

    ምናል ዝም ብትሉ እኝህ አባት እውነት ሳይኖራቸው ሚዲያ ላይ አይመጡም ነበር

    • @AlemBpower
      @AlemBpower 10 หลายเดือนก่อน +5

      ወረኛ ነሽ

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 10 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም ሀሳብ ነዉ እዉነቱን መዳኒአለም ያዉጣዉ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 10 หลายเดือนก่อน +3

      ምኑ ነው ወረኛ እሚያሰኘው እስኪ ዝም በሉ​@@AlemBpower

    • @ethio0402
      @ethio0402 10 หลายเดือนก่อน

      እማ ሆይስ?

    • @anshoume4290
      @anshoume4290 10 หลายเดือนก่อน +1

      Lemon DNA ayadergum

  • @جميله-غ8ب
    @جميله-غ8ب 10 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeharuMarkos
    @MeharuMarkos 10 หลายเดือนก่อน

    Taw Midira Senaf senaffffff!

  • @weynshetzewde6960
    @weynshetzewde6960 10 หลายเดือนก่อน

    Egziabher hoy yeker balen ewnetun aweta

  • @Azeb-fe5fv
    @Azeb-fe5fv 10 หลายเดือนก่อน

    Agzio batam laman yakabdal lhulum awantaw biqoyam mawaxatu ayqaram salazi agziabher yardat antachanan 🤲

  • @mayabader5850
    @mayabader5850 10 หลายเดือนก่อน +1

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 10 หลายเดือนก่อน

    DNA ካልሰጡ ማን ያምናቸዋል እውነቱን አዋቂ የእግዚአብሄር ነው ግን ያጠራጠራል

  • @እህተማርያም-ቨ8ቀ
    @እህተማርያም-ቨ8ቀ 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቃቢቱ
    ለምን ስረቀች
    ቤተ ክርስቲያን አክብሩ አባቶችንም አክብሩ
    እኔ በጣም አዝኛለው
    አባቶችን አክብሩ
    ቢሳሳቱም ስው ስለሆኑ ገመናን መሸፈን ልመዱ

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 10 หลายเดือนก่อน

      የምን ገመና ???

    • @jerusalemtesfaya8088
      @jerusalemtesfaya8088 10 หลายเดือนก่อน

      A person who said respect our christianity fathers and cover their mistakes. This is totally wrong
      You forget the victims pain and fleeing. So many of people are died silently because of them ( the priest, Pope deacon etc).

  • @SisAmene
    @SisAmene 10 หลายเดือนก่อน +4

    የበደልኩህን ይቅር በለኝ

  • @meskeremnegussie-o1x
    @meskeremnegussie-o1x 10 หลายเดือนก่อน +3

    ከአንዲት መነኩሴ ይህ አይጠበቅም ቢያደርጉት እንኮን ከቀደሙት የተማርነው በደልን መደበቅ ነው ዋጋዋን ከእግዚአብሔር ትቀበል ነበር አሁን እሳቸውን ብቻ አይደለም ቤተክርስቲያናችንን ስም ማስነሳት በመንፈሳዊ ህሳቤ ትክክል አይደለም ብዙ አባቶች ምሳሌዎቻችን ናቸው ደፈሩ ተብለው ሴት ሆነው የተገኙ የራሳቸው ያሎነ ልጅ ያሳደጉ አሉ እናቴ እውነት እንደምትይው መነኩሴ ከሆንሽ ከእግዚአብሔር የምታገኝውን ዋጋ አተሻል ይህንን ምለው በስጋዊ እሳቤ አይደለም በመንፈሳዊ እንጂ የሁላችንን በደል ይቅር ይበለን

  • @yalemfikirhika4858
    @yalemfikirhika4858 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለምንድን ነው ወደ DNA ወስዳችሁ አታሳርፉንም መነኩሴው አዎ ይላሉ ብላችሁ የቤተክርስቲያንን ፈተና አታብዙባት እውነት እስኪ ወጣ ግን ከአገልግሎት ታግደው አይቆዪም እማሆይ ህፃን ታቅፋ አይተዋል ዉይ ብሎ እግረኛዉ ሚዲያ ሲጠየቁ ሰው ይሆን አሻንጉሊት አላዉቅም ይዛ አይቻለሁ ብለው በትዕቢት ነው የመለሱት ስለዚህ ከአገልግሎት መታገድ አለባቸው

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 10 หลายเดือนก่อน +5

    ሲጀመር እሷ መነኩሴ መሆኗ በምን ይታወቃል ሲቀጥል ኦሮቶዶክስን ለማወረድ የሚሰራ ድራማ ነው መቼም አይሳካላቸውም እውነቱ ይጋለጣል ደሞ ቁልጭ ያለች ልጅ ይዛ አባ ደፈሩኝ ትላለች ለምን እንደተደፈረች አልወጣችም ሚዲያ ላይ ጎረምሳ ልጅ ይዛ ትነፋረቃለች መቼም አያረጉትም አባታችን የሚያሳዝነው ግን እናንተ አጋናቹ ስታወሩ አለማፈራቹ ሌላው ያውራ ዲያቆን ቸኮሎ አባቶችን ሲተች ይደብራል እስቲ እናንተ እንኳን ቀዝቀዝ ሰከን በሉ ።

  • @saradubai546
    @saradubai546 10 หลายเดือนก่อน

    በእግዚአብሔር ሠወች ሥንባል እምናረገውን አናውቀውም እና ለፍርድ አቸኩል

  • @MeharuMarkos
    @MeharuMarkos 10 หลายเดือนก่อน

    is it Media or Spiritual Channel?
    Ante degmo Sitinager Atintebteb eshi ,I have One Question What it means by Fasting Please?

  • @MiseAnam
    @MiseAnam 10 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት አድርገውት ቢወን እንዲ ሚዲያ ላይ ወተው አያወሩም ነበር ዝንብላቹ በሰው አትፍረድ

  • @YetimworkBerhanu
    @YetimworkBerhanu 10 หลายเดือนก่อน +1

    DNA አገር ውስጥ ስላለ ምን ንትርክ ያስፈልጋል ማስመርመር ነው

  • @deje3710
    @deje3710 10 หลายเดือนก่อน

    አፈር ብሉ ለምን ዝም አትሉም እሷ ስላወራች ብቻ ሚዲያ ላይ ማውጣት ነበረባቸሁ ለሳቸው ቢቀር ለቤተክርስቲያን አታሳቡም

  • @SeifuAbelSeifuAbel
    @SeifuAbelSeifuAbel 10 หลายเดือนก่อน

    እውነቱ በኔ እና ኣንተ ኣይደለም ሚመዘኖ በእግዚኣብሔር ብቻ ነው ወንዴ ለሁለቱ እግዚኣብሔር ብቻ ነው ኣዋቂ የምድራዊ ዶሞ DNA ኣርገህ ቸክ ማረግ ንችላለን

  • @Ambassel
    @Ambassel 10 หลายเดือนก่อน +2

    የቤትን ነገር ሁሉ እያነሱ ባደባባይ ማውጣት" የዩቱብ ገንዘብ እንደዚህ ነው ሰይጣን በገንዘቡ እያዘዛችሁ እንደሆነ እያስተዋላችሁ ነው?

  • @DxbDxb-vt9iz
    @DxbDxb-vt9iz 10 หลายเดือนก่อน +1

    🤔🤔🤔🤔😭😭💔💔

  • @MeseYeAbuyeLej
    @MeseYeAbuyeLej 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ብዙ ጊዜ ከአሐዱ በፊት ነው የምገባው ከዛ ቀድሜ ብገባ ደስ ይለኛል ልጅ ይዤ ስለምሔድ ለማደር ፈልጋለወ ግን ብዙ የሚሰሙ ነገሮች ያስፈሩኛል ሰውም አይቻልም ይላሉ በማንኛውም ሰዐት ና ጊዜ ማደርስ ይቻላልን? ማሕሌት ሳይኖር ማደር ይቻላል?

  • @Learn_bydoing
    @Learn_bydoing 10 หลายเดือนก่อน +2

    የመሰለኝ ብሎ ነገር አለ

  • @yd2597
    @yd2597 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለመፍረድ አትቸኩሉ እኒህ አባት አውነት ከልያዙ በስተቀር ሚዲያላይ አይወጡም ሰለዚህ ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንስጥ። አንተ ጋዜጠኛም ለሁሉም ነገር አትቸኩል አስቀድመህም ብዙ አታውራ። ፈራጅ አንድ አምላክ ብቻ ነው።ሴትዮዋ የያዘችውን ይዛ ነው የአዞ እንባ የምታነባው።

  • @LeezaAhmad-t6e
    @LeezaAhmad-t6e 10 หลายเดือนก่อน +2

    Amlaki yehuletunm ewnet yawtaw

  • @haidarcell4237
    @haidarcell4237 10 หลายเดือนก่อน

    Hayle

  • @getshi3248
    @getshi3248 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋናው DNA

  • @wegayehualemayehuw4014
    @wegayehualemayehuw4014 7 หลายเดือนก่อน +1

    What is happening now After 2 months? This father did he give DNA test he is the father of this child 🧒

  • @Ayelech-co8wu
    @Ayelech-co8wu 10 หลายเดือนก่อน

    አበስኩ፡ገበርኩ፡እውነቱን፡እንስማ

  • @jannatasifat3931
    @jannatasifat3931 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም እህት ወድሞቸ እዴት ናቹህ ወድማችን መልስልኝ ንስሀ አልገባሁም ዛሬ ነገ እያልኩ እና አሁን መግባት እችላለሁ መልሱልኝ አደራ

    • @tessema2
      @tessema2 10 หลายเดือนก่อน

      ንሰሃ ቀደም ብለን ነበር። ነገር ግን እግዚአብሔር የማያውቀው የለም፣ድክመታችንንም ይቅር ይላል።
      ስለዚህ ከዚህ ጀምረሽ ንሰሃሽን ግቢ።