ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውይ በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ በጣም በጣም ተባረኪ እንዲህ ቤቷን የምትወድና የምታሣምር ሴት እግዚአብሔር የባረካት ናት
ቲናየ በወሩ ነው ያየሁት እኔም ዛሬ ቤቴን፡ አፀዳዳለሁ ብየ እስቲ ማን አለ እቃ የሚያስተካክል ብየ ዩትዩብ ስገባ አንቺን አገኘሁ ደስ ብሎኛል ስላገኘሁሽ
እኔም ደስ ብሎኛል ቤተሰብ ስለሆንሽ 😍
Thank you very much! Whenever I get lazy to clean or I have no energy I need to come to your Channel and and I get so excited, I get energy to clean my house. again thank you !keep up the good work.
I’m so glad to hear that, thank you for watching 😊.
እንኳን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሙያ!!
ቲናዪየኔ ውድ እባክሽን ጫማ እና አንዳንድ የመኝታቤት መጽሃፍ ኦርጋናይዝ አሳይን እባክሽ የኔ ሁለ ግብ እናመሰግናለን
እሺ! አመሰግናለው ስላየሽኝ 😊
❤❤❤❤ thank. U
ቀስ በቀስ ቤትሽን ሙልት አደረግሽው
ስለ ልብስ ማሽን ጊዜ ቦታ እና ቀጣቢ የሆነ ማሽን ሀሳብ ስጭኝ ምን አይነት ቢገዛ ጥሩ ነው ?
As always 👌🏽👌🏽👌🏽❤
Great ideal thanks for sharing
Thank you for watching 😊
Wow , What a different. Nice job 👍
Thank you 😊
nice 👌
You so perfect ❤
እባክሽን የኔ ውድ ቀንሰሽ የምትጠቀሚበትን እቃውን ሊክ አድሪግልን ማለቴ ለምሳሌ vinegar & water መቀነሻው
amzn.to/3ySNdq7
በጣም አመሰግናለሁ
የት አለ ሊንኩ
❤❤❤❤❤
ጋርቤጅ የት ነው የምታስቀምጭው? ሪሳይክል, ኮምፖዝና ጋርቤጅ ሲንክ ስር በተለያየ እቃ አስቀምጬ ሲሞላ ጋራዥ እወስደዋለሁ:: ስለዚህ አንቺ የት እንዳደረግሽው ንገሪኝ እባክሽ:: ይሄስ ጥቁሩ ሲንኩ ጋር ያለውን በደንብ አስረጅኝ
እኔ ኪችን ነው የማደርግው ከ ካውንተር አጠገብ ከዛ ጋራጅ እወስደዋለሁ ሲሞላ.