How to make cookies Ethiopian food cookies ኩኪስ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
    ======================================
    Subscribe: / @hidaya-kitchen-
    ======================================
    ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለው:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
    ======================================
    ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
    ======================================

ความคิดเห็น • 71

  • @africanamharic5860
    @africanamharic5860 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ነው በርቺ

  • @user-bk4ue4lh4b
    @user-bk4ue4lh4b 4 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ስራወቹሽ ሁሉ አጠር መጠን ያሉ ደስ የሚሉ ናቸው

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

    • @heyredinsirgaga3273
      @heyredinsirgaga3273 3 ปีที่แล้ว

      @@Hidaya-kitchen- ኖርመል ቅቤ ወይም ዘይት ይቻለል

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውው በጣም ያምራል

  • @entesarljia3836
    @entesarljia3836 ปีที่แล้ว

    Ejishi yebark ❤❤

  • @user-bk4ue4lh4b
    @user-bk4ue4lh4b 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ በረች አላህ ይገዝሽ

  • @asnqkechasnqkech4562
    @asnqkechasnqkech4562 4 ปีที่แล้ว +1

    betam arife new amesegenalew yene konjo 😍😍😍

  • @bint4181
    @bint4181 3 ปีที่แล้ว +3

    ማሻአላህ ቅርፅ ማውጫዉ የት ነው የሚገኘዉ ስሙን ንገሪኝ እድንገዛው

  • @mereimworku9256
    @mereimworku9256 2 ปีที่แล้ว

    Ma sha allah

  • @user-bk4ue4lh4b
    @user-bk4ue4lh4b 4 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያጠክርሽ

  • @jenariso106
    @jenariso106 3 ปีที่แล้ว +2

    በዘይት ይሆናል ጎበዝ

    • @semirayoutub2199
      @semirayoutub2199 2 ปีที่แล้ว

      አው እህቴ ይሁናል

    • @semirayoutub2199
      @semirayoutub2199 2 ปีที่แล้ว

      ኢትዩጵያ ላይ በዘይት ብቻ ነው የሚሰረው

  • @sahayabray5699
    @sahayabray5699 2 ปีที่แล้ว

    Wowwww

  • @ruthsami8358
    @ruthsami8358 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ

  • @nadiaman5671
    @nadiaman5671 4 ปีที่แล้ว

    1gna masha Allah😍😍

  • @bilenfanu8524
    @bilenfanu8524 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፈ ነው አሰራር ነው ግን በመዳመጫው የሚሰራውን ኩኪስ ለምን አታሳየንም

  • @rawdahyirdaw5297
    @rawdahyirdaw5297 4 ปีที่แล้ว +1

    You made it look so easy well done👍🏾

  • @edubereket8240
    @edubereket8240 3 ปีที่แล้ว

    Betam kongo sra new

  • @hayatleggese7904
    @hayatleggese7904 4 ปีที่แล้ว

    Hiduye yene balemuya ❤️

  • @seadasani4129
    @seadasani4129 ปีที่แล้ว

    Ene gezchew krts mawchaw alsera alegni ebaksh mefthe ngerigni

  • @umuabdullah1077
    @umuabdullah1077 3 ปีที่แล้ว

    Thank you yenae konjo
    I love it

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  3 ปีที่แล้ว

      😘💋😘

    • @thaymitku4250
      @thaymitku4250 2 ปีที่แล้ว

      እናትዬ በጣም ቆጆነው ግኔ የአቺ አይነት የቅርፅ መውጫ አለኝ እባክሽ ቅርፅ ለማውጣት አልቻልኩም አሳይ እባክሸ

  • @MMikeL20
    @MMikeL20 2 ปีที่แล้ว +2

    I tried this. I tried twice. They turned into a pile of grease and didn’t cook. I don’t know if the oven temp they put was in Celsius or what. What I do know is that my culture project it’s gonna have the cookies 😂

  • @fifilifestyle1235
    @fifilifestyle1235 4 ปีที่แล้ว

    Looks yummy thank you for sharing 🤩

  • @zubatuke103
    @zubatuke103 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing, but where I can find ya gabat kiba?

    • @zubatuke103
      @zubatuke103 3 ปีที่แล้ว

      I mean ya gabat k’ibe

  • @sitishafi6313
    @sitishafi6313 4 ปีที่แล้ว

    Gobaze nase barhe

  • @kiyaaltaye8467
    @kiyaaltaye8467 2 ปีที่แล้ว

    kertse/ shape mawchawan yt new ymtgegnew pls Addis Abeba kehonsh

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  2 ปีที่แล้ว +1

      Adis ayidelehum gin merikato yebet eka meshecha bet feligew😍

  • @meryemabdela9134
    @meryemabdela9134 ปีที่แล้ว

    ማሽኑ እንዲሰራ ይግድ መቅጠን አለበት እንዴ ?

  • @melatahmed576
    @melatahmed576 ปีที่แล้ว

    ሊጡ ቀጠን ማለት አለበት እዴ ለቅርፅ ማውጫ ለመጠቀም

  • @dinkalem5m418
    @dinkalem5m418 3 ปีที่แล้ว

    Endezi eyeserahu bshets malet
    exp datu machie new

  • @karimakarima6551
    @karimakarima6551 3 ปีที่แล้ว +1

    በዘይት አይሆንምዴ

  • @user-bk4ue4lh4b
    @user-bk4ue4lh4b 4 ปีที่แล้ว +2

    ጥያቄ ኦቨኑን ከላይም ከታችም ነው የምሸቅይው ማለቴ ሁለቱንም ባአንድ ወይስ ከታች አብስለሽ ነው ከላይንከፍችው?

  • @user-lq7dj4xe8c
    @user-lq7dj4xe8c 3 ปีที่แล้ว

    Btam new yewdedkush akrarbsh hulu nger brchilgn

  • @safeermarket5253
    @safeermarket5253 3 ปีที่แล้ว +1

    ቸኮሌቱ እዴት እደሰራሽው ነጩም እዴት እደሰራሽው ንገሪን

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  3 ปีที่แล้ว +1

      ቸኮሌት ገዝተሽ
      በጎርጓዳ ሰሀን ላይ አድርጊው ከዛ በድስት ወይም በመጥበሻ ውሀ ጣጂ ከዛ የቸኮሌቱን ሰሀን የሚፈላው ውሀ ላይ አስቀምጠሽ እስከሚቀልጥ አማስይው

  • @hayuhayat2187
    @hayuhayat2187 5 หลายเดือนก่อน

    Plz awishign

  • @fozeyakemal7897
    @fozeyakemal7897 2 ปีที่แล้ว

    Qibew memchaw klelen endat enargew?

  • @Mimi-sd3hv
    @Mimi-sd3hv 2 ปีที่แล้ว

    ቅቤው ግን በዛ

  • @fozeyakemal7897
    @fozeyakemal7897 2 ปีที่แล้ว

    Powder ayasfelgewm?

  • @romanzerfu9951
    @romanzerfu9951 ปีที่แล้ว

    ቅርጵ ማውጫው አሰራሩን አሳይን ከወጣ በሃላ አይቆርጠውም

  • @safeermarket5253
    @safeermarket5253 3 ปีที่แล้ว

    ቅርፅ ማውጫው ስሙ ምንድነው የት ነው ሚገኘው

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  3 ปีที่แล้ว

      የኩኪስ ቅርጽ ማውጫ ነው የኪችን እቃ መሸጫ ይኖራል

  • @user-zp2iq1qj7g
    @user-zp2iq1qj7g 7 หลายเดือนก่อน

    በላምቅቤመሥራትአይቻልምእደ

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q 3 ปีที่แล้ว

    ውሀ አይጨመርም ቢወፍርስ

  • @aregashbeyene7532
    @aregashbeyene7532 3 ปีที่แล้ว

    Theyt metakem echelalew Metke kebe

    • @Hidaya-kitchen-
      @Hidaya-kitchen-  3 ปีที่แล้ว

      ቅቤ ነው የሚሆነው ሌላ በዘይት የሰራሁት ቪዲዮ ማየት ትችያለሽ😍

  • @fuyeyene7134
    @fuyeyene7134 2 ปีที่แล้ว

    የገበታ ቂቤ ካልተገኘስ እሱን የሚተካ ነገር የለም እናት

  • @amenkelem
    @amenkelem ปีที่แล้ว

  • @heyredinsirgaga3273
    @heyredinsirgaga3273 3 ปีที่แล้ว

    ውሀ ምንም አይጫማርም ጫውስ ቨኔለ የልሽው ስጨምር አለሰያሽም