Congratulations ጎበዝ you did your vacation time with your families private 💯% አደነቁሽ ውይ no wonder ለካ ድንቅነሽ ነው ሰምሽ። Anyway አንድ ነገር ልጠይቅሽ ከምትኖሪው አገር ያለነው ጊዜ ቦታ አንጻር እንደሚመስለኝ የወንዱ ልጅሽ outlooks it’s very deep cos I can’t differentiate b/t two of them! Meaning your daughter n Son. First I thought both girls then I realized girl n boy. I know it’s not my business but the comment space is belong to the public so we can put our thoughts right? Otherwise all is good and well +ve Enjoy
ወይኔ ብስት ግዜየ አየሁሽ ማሻአላ ጠካራና ጎበዝ ሰው ነሽ አድናቂ ነኝ ግን ውድ ልጅሽን ፀጉሩን ቢስተካከል ይበልጥ አሪፍ ነው በትርፍ በሰላም ግቡ
ደምኝ ውዴ
ፈቱዬ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ እንደ አስተያየት ካልተቀየምሽ የራፊን ፀጉር ቁረጭለት ወንድ አስመስይው
አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋች ያገኙበታል🌹
የኔ ውድ የወንዱ ልጅሽ ፀጉር በጣም አድጓል የሴት ነው ሚመስለው ዘመኑ ከፍቷል እንደዚህ ባይሆን ጥሩ ይመስለኛል እንደወንድ እንዲሆን አድርጊው በቅንነት ውስጂው አስተያየቴን ጥሩ ጊዜ ይሁንላችሁ
ትክክል ነሽ
በጣም ደስ ብሎኝ ነው የምከታተልሽ ታድለሽ መልካም ይእረፍት ግዜ ይሁንላቹ
እንኳን በሰላም ለሀገራቹህ አብቃቹህ አየ ኢትዮጵያየ እኔማ ሁልጊዜ የሚሄድ ሰው ሳይ ሆዴ ይባባል😂😂😂 እውነት ነው ይከብዳል ከ6 አመት በኋላ ይደሺ ከመራ መደቀኑ ጥሩ አይደለም ናፍቆቱ ትዝ አያስብልም😂😂😂💚💛❤
ደምሪኝ ውዴ
እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ
አይዞሽ እህቴ በቅርቡ ለሀገርሽ ትበቂያለሽ
ጎበዝ በነፃነት ከቤተሰብ ጋር መተቃቀፍ ደስ ይላል
Enkuwan des alesh betam gobez ena tenkara set nesh berchi gen betechalesh akem wendun lijeshin tsegurun batasadgiw des yelal yewend stayl yekoret
እግዚአብሔር የመንገዳችሁ ባለቤት ይሁን።
እኔም በቅርብ ኢንሻአሏህ በሰላም ግቡ ወንዱ ልጂሺስ ድንቂቱ
ናፍቂ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ አስቀናሽኝ እኔም ልክ 6አመት. ሆነኝ ለልጆቸ መቸ ሀገሬን እንደማሳያቸው ናፈቀኝ አልሞላ አለኝ
ማሻ አላህ ድሮ ይቶብ ስጀምሪ እከታተልሺ ነበር አሁን እዳጋጣሚ አየሁሺ መቶ ሺ ገብተሻል እንኮን ደስ አለሺ ልጆቺሺም አድገዋል ማሻ አላህ
እንክዋን ደስ አለሽ መልካም የእረፍት ጊዜ ይሁንላችሁ
Betam Des yelale Melkam Gize yehunlachiu🙏❤️❤️❤️❤️
በሰላም ጊቢ አይዞሸ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤🙏🙏🙏
ምንኛ ያማረች ምክር
===============
የህዎት ስንቅ!
//
🖊️አያት ለልጅ ልጁ የመከረዉ ጣፋጭ ምክር!
🌻የምትወደዉን ሰዉ ማሞገስ አታብዛ፣
💫ጌታዉን ከማይታዘዝ ሰዉ ጋር አትጓዝ፣
🌼ቁጭ ስትል ሰዎችን አትማ፣💫በራሱ ጊዜ ከአንተ የራቀን ጓደኛ ለመቅረብ አትሯሯጥ፣
🍁ራስህን አታቅል፣አትኩራ፣
🍂እጅግም አትለሳለስ፣እጅግም አትጠባረር፣
⚡እዉነቱን የሚያወራ ሰዉ በብዛት አይምልም፣ታማኝ ሰዉ ራሱ መልካም አድርጎ አይስልም፣
🌿ስራዉን ለአላህ ብሎ የሚሠራ ሰዉ ኋላ ላይ አይጸጸትም፣
🪶ቸር ሰዉ አይመጻደቅም፣
🪶ራስህን ሁን፣ሌሎች እንደሚፈልት አትሁን፣
🪶ሰዎችን ማክበርህ የሆነ የምትፈልግባቸዉ ጉዳይ አለ ማለት አይደለም። ስለ ዲንህና አስተዳደግህ ልታስተምራቸዉ ጅማሮ እንጂ፣
🪶አክብር_ትከበራለህ
🪶በጸባይህ ዉብ ሁን!
🪶ባለህ ተብቃቃ፣ራስህን ዝቅ በማድረግ ትልቅ ሁን።
🪶ከኋላህ ሆኖ ስለአንተ ወደሚያወራ ሰዉ አትመልከት።
🪶ምክንያቱም እርሱ በመሠረቱ ከኋላህ እንጅ ከፊት ለፊትህ አይደለም።
🪶ከቁርአን ምን ያክል እንደምትሸመድድና እንደምትቀራ ለሰዎች አትንገራቸዉ።
🪶የተራበን አብላ፣የተራቆተን አልብስ፣ እርደታህን የሚሻን አግዝ፣
🪶ለየቲም እዘን፣የበደለህን እለፈዉ፣ለወላጆችህ መልካም ዋል፣ለሁሉም ፈገግ በል!
🪶ቁም ነገሩ ከቁርኣን ምን ያክል ደርሰሐል ወይንም ሸምደሃል ሳይሆን፣ቁርኣን በአንታ ዉስጥ የት ደርሷል የሚለዉ ነዉ። ፕሮፈይሌን ተጭነቹ ቤታሰብ አድርጉኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Selam. Ebakesh wend lijeshen tsegur kurechi atasadigi
እንካም በሰላም ገባሺ
እንኳን ሰላም ገባችሁ:: መልካም ግዜ!!!
በሰላም ግቡ መልካም ጉዞ
ደምሪኝ ውዴ
ማሻአላህ ድቅዋ ሀገር ገባሺ ውደ ዜድነኝ እሺ
እደት ነሺ ሀገር ቤተሰብ ሁሉሰላም እኳንደስአለሺ ውደ
እንኳን ለአገርሽ አበቃሽ መልካም የእረፍት ጊዜ ይሁንሽ አላህ ይጠብቅሽ እስከ ቤተሰቦችሽ
በስላም ላገርሽ ያብቃሽ ከነ ልጆችሽ
እንኳን በሠላም ገባሺ
በሰላም ገቡ የኔ ቆንጆ ቤተሰቦችሽን በሰላም ያገናኝሽ
ደምሪኝ ውዴ
ማሻ አላህ እንኳን በሰሰላም ገባሽ
አንኳን ሰላም ወደሀገርሽ በሰላም ገባሽ ቆንጅየ
በቅንነት እነደማመር
እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ ❤️❤️❤️
Enkuwane be selam gebash fetiii
ደስ ይላል በጣም እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ enjoy your vacation and stay safe
ደምሪኝ ውዴ
ሰላምይብዛ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ
ውይ ፈቲዬ እንኳን ደህና መጣሽ።
በሰላም ግቡ
ፈትዬየኔ ውድ ኢትዮጵያ ልትሄዱ ነው ደስ ይላል በሰላም ግቡ::
ደምሪኝ ውዴ
Wow congra iam so happy for you
የኔ ማር እንኳን ደስ አለሽ!!
በቅንነት እነደማመር
Enekuwan beselam gebashe masha Allah😍💐🌹
እንኳነን ደህና መጣሽ
እንኳን አላህ በሠላም ለሀገርሽ አበቃሽ የኔ ቆንጆ እኛም። ለሀገራችን ያብቃን
አሚን አሚን 🙏🙏
አላህ በሰላም ይመልሳችሁ።ከቤተሰብሽ ጋር ከምታሳልፊው ሌላ ያንቺን እይታ ለማየት ጓጓሁ።
መልካም ጉዞ ይሁንልሽ ውዴ
ውይ የእኔ ቆጆ በሰላም ግቡ ስወድሽ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ገባችሁ የኔ ቆንጆ
ደምሪኝ ውዴ
የኔ ውድ ጠፍተሽብኝ ነበር ዛሬ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ልጆችሽ አደጉልሽ እሰይይይ😍😘❤
ደምሪኝ ውዴ
🤗😘😘
እንኳን ወደሀገርሺ በደህናመጣሺ እህኔ 👍👍🙏
Enikwane Dehna Metachu! Wede Wedwa Ethiopia Hagerachin!!!
ሰላም የኔ ውድ ሰላምሺ ይብዛልኝ እህቴ ሃገራችነንም ሰላም ያድርግልን አሜን መልካም ጉዞ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማራቸው
እንኳን በሰላም ገባሺ እስከ ቤተሰቦቺሺ አዲሰ አበባ ላይ ሰላየውሺ በጣም ደስ ብሎያል መልካም ጌዜ ተመየውልሺ
ደምሪኝ ውዴ
በጣም ታድላችሗል
መልካም ጉዞ
በቅንነት እነደማመር
Beselam gibu fetiye yargilish lanchi desblognal🥰🥰😍
Temsgen 100.000 gebashi herzlichen Glückwunsch beye sitemlshi berberewan endatrishi milkam giza asalfu❤🇪🇹🙏
እረጅም ጊዜ ሆነኝ ካየሁሽ ማሻ አላህ ለሰጆችሽ እድግ ብለውልሻል😍
ደምሪኝ ውዴ
@@bezawitkassahun1611 ከደመርሽኝ እደምርሻለሁ
@@foziatube691 ደምሬሻለሁ ውዴ ደምሪኝ
@@bezawitkassahun1611 ደምሬሻለሁ ውዴዋ በርች
አላህ በሰላም ለሃገርሽ የብቃሽ እኔ እከታተልሻለሁ ግን አንድም ቀን ኮመት ጽፌ አላቅም ለምን እንደሆነ አላቅም
አሜን ደምሪኝ ውዴ
Welcome to Ethiopia🇪🇹
ውይ ደስ ሲል
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ግን የወንዱ ልጅሰ ፀጉሩን አጥሩ አይመስለኝም ሴት ነዉ የመሠለዉ
እንካን ለዚህ አበቃሺ እማምላክ በሰላም ትመልሥሺ ክነልጆችሺ
አሜን ደምሪኝ ውዴ
Enkuan selam gebash. Enkuan beselam kebetesebochish gar tegenagnesh ❤️❤️ enem 5 amet honegn Ethio salhed 😢
እንኳን ደህና መጣሽ
ኧረ ይገባሻል መልካም ጊዜ ይሁንናችሁ
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
Just like me & my girl's. ! have nice time 🇪🇹🇪🇹
Selame wuda enqane lezeca kina aderseshei mleqame mengedia yihwneleshe mare Ethi selame beyeliga 🥰🥰🥰✋✋✋👍👍👍
ዋውውው ደስ ሲል በሠላም ግቡ
በስላም ግቡ🙏🏽 ምነዉ ፀጉርሽን ሳትስሪ? ልጃች ይዘሽ ወደ ኢትዬጵያ የ ሚሄድ መንገደኛ ትንሽ ሻንጣ የያዘ አበሻ አንችን አየሁ እቃችን ይበዛል ወደ አገር ቤት ስንሄድ ስንመጣ ለ ማንኛዉም መልካም ጌዜ ይሁንላችሁ!!!
LEJOCHESH betam new Yemiyamrut Egziyabher yasadgelesh 💋❤
Mani lemasekenati ..Selam gebu
🙏🙏🤗
Waau Malekam Guzo😄💐♥️♥️♥️
ሰላም ግብ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
ፈቲዬ እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ
ሰላም ሰላም ድንቅዬ ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ።።✈️✈️✈️
ደምኝ ውዴ
Enkan beslam gebachu enkan dess alesh
የኔ ማር ስትመችህ
መልካም ጉዟ .
እንኳን ደህና መጣችሁ
Welcome to ethiopian dink❤️❤️❤️😘 🙏🙏🙏
ስወድሽ🤗🤗
እኔም አለው እህቴ 11ዓመት 😭
አይዞን አንድ ቀን ሀገርሽ ትገቢያለሽ አብሽር 🤗
Bon voyage à bientôt j'espère 🤗 bisous 🥰🙏🏾👍🏾
መልካም ጉዞ በሰላም ግብ መሰላችሁ
Welcome ur home 🥰🥰
የኢትዮጵያቆንጆ
እንኳን በሰላም ገባሽ መልካም የእረፍት ጊዜ ይሁንልሽ
ደምሪኝ ውዴ
በሰለም ግቡ መልካም ጉዞ
የኔ ውድ ስወድሽ እኔም ቀጣይ 2 አመት ከልጅቸ ጋረ እሄዳለው
እግዚአብሔር በሰላም ያግባቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤
መልካም ጉዙ የኔ እህት🌹🌹
Mashaallah beselam gibu melkam guzo
Congratulations ጎበዝ you did your vacation time with your families private 💯% አደነቁሽ ውይ no wonder ለካ ድንቅነሽ ነው ሰምሽ።
Anyway አንድ ነገር ልጠይቅሽ
ከምትኖሪው አገር ያለነው ጊዜ ቦታ አንጻር እንደሚመስለኝ የወንዱ ልጅሽ outlooks it’s very deep cos I can’t differentiate b/t two of them! Meaning your daughter n Son. First I thought both girls then I realized girl n boy.
I know it’s not my business but the comment space is belong to the public so we can put our thoughts right?
Otherwise all is good and well +ve Enjoy
I agree with you his hair is to long
Congratulations
Well come
የጥቁር ቆንጆ 🥰🥰🥰
መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ ብዙ ነገር ታሳዩናላችሁ ብየ አስባለሁ Enjoy!!
Congratulations Konjo what a beautiful family ❤️
በሰላም ግቡ የኔ ውድ😍
መሻአላህ
ፈቲ በሰላም ግቡ 😊🥰
Can you share the hotel quality and the price plz
Have a safe flight and safe travels! Enjoy your stay in AA