ትዝ ይለኛል!! ተለቀቀ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 686

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 3 ปีที่แล้ว +21

    ምን አይነት ድንቅ ቤተሰብ ነው እግዚአብሔር ለዚህ ቤተሰብ ስሙ ይባርክ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩልኝ በጌታ!!!!!

  • @snr9054
    @snr9054 ปีที่แล้ว +2

    ይህን የማይጠገብ መንፈሳዊ መዝሙር ሥሰማ እዚህ ኢሮፕ በማይመቸው አዬር፣ ቅዝቃዜና በረዶ ምንም ሳይመሥለኝ ጌታዬን እያሰብኩ አዳጋቹን ሥራዬን እወጣዋለሁ። ሁሉንም መዝሙራችሁን እጅግ እወደዋለሁ!!
    አሁንም በድንቅ ዝማሬ ተገለጡ ተባረኩ! 🙌🏾🙏🏾✝️💚🌼❤️

  • @gabregirmu3652
    @gabregirmu3652 3 ปีที่แล้ว +17

    በጣም ጥሩ መዝሙር ነው። ስግደት ለእግዚአብሔር ብቻ ነው። ውዳሴ ለእግዚአብሔር ብቻ ነው። የሚል ብትጨምሩበት የተሻለ ይሆናል። ጌታ ይባርካችሁ

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 3 ปีที่แล้ว +16

    ዋው እንዲህ ያለ መዝሙር መንፈስን ያረሰርሳል ተባረኩ 🙏

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 3 ปีที่แล้ว +18

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ!!
    ሁሌ በእርጋታ በጥሞና አስተውለን የምንዘምረው መዝሙር የሰጣችሁ ጌታ መንፈስ ቅዱስ የተባረከ ይሁን!!
    እናንተ ደግሞ የጌታ ብሩካን ቆንጆዬዎች ቤታችሁ ይባረክ የሆዳችሁ ፍሬ የተባረከች ትሁን ብዙ ተከናወኑ ጌታ ይጠብቃችሁ ብሩክ ሁኑ!!
    እንደምወዳችሁ ማን በነገራችሁ ከሙሉ ከበሬታ ጋር።

    • @sabayebio5118
      @sabayebio5118 3 ปีที่แล้ว

      Geta abzto ybarkachu lezelalem!

    • @Adu40
      @Adu40 2 ปีที่แล้ว

      Plpolppllplppplppl

    • @Adu40
      @Adu40 2 ปีที่แล้ว

      Plpolppllplppplp

    • @Adu40
      @Adu40 2 ปีที่แล้ว

      Lllllp

    • @Adu40
      @Adu40 2 ปีที่แล้ว

      Pplll

  • @ForthegloryofCHRISTJESUS.
    @ForthegloryofCHRISTJESUS. 3 ปีที่แล้ว +53

    ክብር ሁሉ ለቅዱስ እግዚአብሔር ለአምላካችን ይሁን:: አሜን ::
    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ🙏🏾

    • @johndegu9797
      @johndegu9797 3 ปีที่แล้ว

      አሜን 🌺🌺አሜን ❣️❣️አሜን 🌻🌻አሜን 🌼🌼አሜን ❣️❣️አሜን 🌺🌺አሜን 🌺🌺አሜን ❤❤አሜን 🌹🌹

    • @memmem4036
      @memmem4036 2 ปีที่แล้ว

      Wowww💞💞💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹💐💐💐

    • @dagemealemayehu4018
      @dagemealemayehu4018 2 ปีที่แล้ว

      @@johndegu9797 ደቸጀ.@0guxfjvexagbkm

  • @zerfanegash3691
    @zerfanegash3691 2 ปีที่แล้ว +1

    የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ የሚባርክ መዝሙር ነዉ ተባረኩ አሜን

  • @janeetjanet9856
    @janeetjanet9856 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለጌታ ይሁን አምልኮ ስግደት ይሚገባው እሱ ብቻነው ዘመናቹ ይለምልም የተባረኳቹ የጌታ ብሩካኖች በብዙ በረከት ፀጋ ተከናወኑ ለምልሙ በጣም ምንውዳቹ❤❤❤❤❤

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባካቹ የማይቃርጥ ምንጩን በናንት ይክፈት ሁልግዜ በዝማሬያችሁ እባረካለሁ በጉጉት ነው ዝማሬያችሁን እምጠብቀው ሁልግዜም መልክት ያለውን ዝማሬ ቶሎ ቶሎ ስለምትታቀርቡ ለኛም በረከት ለጌታም ክብር ነው ተባረኩልኝ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sagauae8374
    @sagauae8374 3 ปีที่แล้ว +1

    ትዝ ይለኛል
    ኤዱና አቤነዘር በዉስጣችሁ የሞቀ የእግዚአብሔር መንፈስ እስከ መጨራሻው እስከ ጥግ ይምራቹ መጨራሻችሁ ከዚህ የበለጠ ያማራ ይሁን ተወዳጆች ደስ ትላላችሁ ተባራኩ

  • @addisutegese9008
    @addisutegese9008 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋወወወወወወወወወወ !! አሜንንንንንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረኩኩኩ ሁሌም ደስ ትላላችሁ ፀጋጋጋጋጋ በእጥፍ ይጨመሪላችሁ!!!!

  • @ስንቴየየሱስ
    @ስንቴየየሱስ 3 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይይ ውይይይይ እንዴት እንደምወዳችሁ ጌታ ከእናንተ አንደበት ምስጋናን ለራሱ ስላዘጋጀ አረ ዘመናችሁ እርሱን በማወደስ ይለቅ ይጨምርባችሁ ከክብር ወደ ክብር እለፉ እለፉ ተሻገሩ ተሻገሩ ይህ ታላቅ ጸጋ ከብርና ከወርቅ የሚበልጥ ድንቅ የአምላክ ስጦታ አይወሰደብችሁ እስቲ አሜን ብላችሁ ተቀበሉ

  • @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
    @ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ 3 ปีที่แล้ว +178

    በጣም ነው የምወዳቸው ፈጣሪ ትዳራቸውን ይባርክ የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን በጣም ነው የምወዳቸው 😍ጌታ የሚሳነው ነገር የለም አባ የሀሳቤን አንተ ታውቃለህ😢

    • @amenadisu4991
      @amenadisu4991 3 ปีที่แล้ว +2

      Tebarek geta abezeto yebarekeshe

    • @waanofiimekitube1140
      @waanofiimekitube1140 3 ปีที่แล้ว +1

      Tebarkilgn teso mewetate yhunilsh

    • @freecellfreecell7376
      @freecellfreecell7376 3 ปีที่แล้ว +1

      Baxami DASI ylali igzbhr ybrkchu inwodchhlni

    • @bereketgetachew6810
      @bereketgetachew6810 3 ปีที่แล้ว +7

      አይዞሽ ለመዳኒአለም የሚሳነው ነገር የለም እሱን እሱን ብሎ ያፈረ የለም።

    • @tashalatash493
      @tashalatash493 2 ปีที่แล้ว

      @@amenadisu4991 9qqqqq

  • @sitotasitota2987
    @sitotasitota2987 3 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኩ ጌታ ይባርካቹ አብዝቶ ቃላት የለኝም የውነት በመዝሙራቹ ሁሌም በጌታ አሴት አደርጋለው

  • @Dior768
    @Dior768 3 ปีที่แล้ว +7

    ጌታ፡እየሱስ፡ከዚህ፡በላይ፡ይጨምርላችሁ፣ትዳራችሁ፡ይባረክ፣ስኬታችሁ፡አይቋረጥ፡የወለዳችሁትን፡ፈጣሪ፡በሁሉ፡ያሳድግላችሁ፣እናመሰግናለን።

  • @tsegayohannes5857
    @tsegayohannes5857 3 ปีที่แล้ว +3

    እውይ አሜን አምልኮ ለእግዚአብሔር ነው እሰይ እልልል ኤዱ እና አቤኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ እወዳችኋለሁ❤

  • @jesusislife1021
    @jesusislife1021 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንንንንን ያንን ዘመን በአንተ አለፍኩት የኔ ጌታ ስም ይባርክ አሜን እሰይይይይይይይይይ ይገባሀል ክብር ና ምስጋና ለስምህ እልልልልልልል..........

  • @genettasfiye8904
    @genettasfiye8904 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ይባርካቸው ዲንቅ መዝሙር 😍😍😍🍇🍇🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @እየሱስከሁሉበላይነው
    @እየሱስከሁሉበላይነው 3 ปีที่แล้ว +8

    Abiye and Edusha Be geta tebareku tsguw yibizalachu. Zemenachu yetebareke yihun። አምልኮ ለእግዚአብሔር አይነካም ሀለ ሉያ ሥወዳቹ

  • @hanahanac2749
    @hanahanac2749 3 ปีที่แล้ว +5

    ኤዲ አቤኒ የተባረካችሁ ዋው ድንቅ ዝማሬ😍😘😘😘😘

  • @samerbekele3194
    @samerbekele3194 ปีที่แล้ว +1

    What a great song. Bless you. I love you guys ❤

  • @salamabera1936
    @salamabera1936 3 ปีที่แล้ว +1

    Uffffff ameeeeeeen esay hiwotachu yibarek ediye &Ebiye betam ewodachualew ❤❤❤❤❤

  • @መሮ
    @መሮ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴ እኔ አይንተ አንተን ያየ ማ ይኑር መዘምራ ስይስበት 🥰🥰🥰🥰🥰አስደንቂ መዘሙር በጣም ተባርኩት ::ዛር ማንዛርቹ ይባርክ እግዚአብሔር አብዞቶ ይባርካችሁ

  • @Hidatarehe
    @Hidatarehe 3 ปีที่แล้ว +6

    Amen hallelujah Wonderful mezmur May God bless you abundantly 🙏🙌❤️😍

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 3 ปีที่แล้ว +10

    ኣ ም ል ኮ ለእግዚኣብሄር ኣ ይ ነ ካ ም! ! !
    ክብር ሁኩ ለታረደው በግ ገናናው የሱስ
    ይሁንለት።
    በጣም እወዳችሃለሁ ። ልብስን ሳትቀያይሩ
    ስትዘምሩ ስታምሩ ! የእግዚኣብሄር ክብር በላያችሁ ስለሆነ ስትዘምሩ ልቤን ይነካል።
    God bless u more and more!

  • @getegete4554
    @getegete4554 3 ปีที่แล้ว +2

    ትዝለኛል ጎደለብኝ ብየ የአምልኮ ስራት መቼ ይጠፈኛል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉ አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንን በጌታ በእየሱስ ስም ታበራኩ ጌታ እየስሱ ይበርካችሁ በሰመያዊ እና በምድረዊ በረካት ታበረኩ ኑሩሩሩልኝ ጸጋ ይጨመሪለችሁ ውዶቼ💕💕💕💕💕💕🇪🇹🎸🎸🎸🎸🎸🎷🎷✔️💯

  • @diborakingofkings5953
    @diborakingofkings5953 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣቢሄር ኣብዝቶ ይባርካቹ አበኤን አዘርና ኤዱ በጣም እወዳቹ ኣለው በመዝሙራቹ እባረክ ኣለሁኝ ።

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 ปีที่แล้ว

    እናንተ እኮ የተባረካችሁ ናችሁ ጌታ ይባረክ በናንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ

  • @asilovegodbless8215
    @asilovegodbless8215 3 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelleel elelelelel elelelelleel hisayyyyyyy tebarekuuuuuu begeta🎶🎵🎶🎶🎶🎼🎼🎻🎻🎺🎺🎹🎸sitamiru ayileyachuuuuu

  • @eminetwondawle1332
    @eminetwondawle1332 3 ปีที่แล้ว +72

    ኧረ ሰዉ አይነሳም ስሙ ሰሙ አይነሳም አምልኮ ለእግዚአብሔር ነዉ አይነካም አይነካም የምህረት ኢተፋ መዝሙር እንዴት እንደምወዳት

    • @atiiananaatiianana4919
      @atiiananaatiianana4919 3 ปีที่แล้ว +1

      Me Too

    • @ratolesa196
      @ratolesa196 3 ปีที่แล้ว +1

      Mee too I love her 😍😍 All the Glory be to God!

    • @hibibaraidan7485
      @hibibaraidan7485 3 ปีที่แล้ว +1

      🖐🖐🖐🖐🖕🖕💓💓💓💓💓💓💓

    • @melat376
      @melat376 3 ปีที่แล้ว

      የመዝሙሩ ስም ምንድነው የምህረት ኢተፋ? Please

  • @tigistoda8161
    @tigistoda8161 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing Mezmur , Amen hallelujah God bless both of you.

  • @hanademese6654
    @hanademese6654 3 ปีที่แล้ว +2

    የናዝሬቱ ኢየሱስ ይባርካችሁ በእዉነት ተባረኩ የሚበዛ የሚጨምር 👉የሚፈልቅ ምንጭ ይከፈትላችሁ ጌታን የሚያከብር የሚገልጥ የሚሸት ዝማሬ ይፍለቅላችሁ ከአለም ሲስተም የፃዳ ያልተደባለቀ በወጣትነት እዲሚያችሁ ኢየሱስን አክብራችሁ ማለፍ ይሁንላችሁ ይብዛ ይጨምር እንወዳችዋለን
    ኢየሱስ ጌታ ነዉ
    ኢሳይያስ 59 (Isaiah)
    21፤ ከእርሱ ጋር ያለው ቃል ኪዳኔ ይህ ነው ይላል እግዚአብሔር፥ በአንተ ላይ ያለው መንፈሴ በአፍህም ውስጥ ያደረግሁት ቃሌ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ ከአፍህ ከዘርህም አፍ ከዘር ዘርህም አፍ አያልፍም፥ ይላል እግዚአብሔር።

  • @bereketkibrom9716
    @bereketkibrom9716 3 ปีที่แล้ว +4

    As always perfect song. God bless you both.

  • @fikrtabekele4013
    @fikrtabekele4013 3 ปีที่แล้ว

    ኡፌፌፌፌ በእውነት ጌታ ዘመናሁ ይብረክ ፀጋ ይብዛለቹሁ እንዴት እንዴምውደቹሁ ተባረኩ

  • @ሁሉበእሱሆነ-ፈ7ቸ
    @ሁሉበእሱሆነ-ፈ7ቸ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌ ይሁን ተባርኩ ዘመናቹ ይባርክ ስወዳቹ💞💞💞💞

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 3 ปีที่แล้ว

    ኢንድት ምባርክ ነዉ ኡፍፍፍፍፍፍ አሜንንንንንንን ዘመናቹ ይባረክ ስለ ኢናንቴ ገታዬን አምስግናለዉ

  • @terekagnmakoro7891
    @terekagnmakoro7891 3 ปีที่แล้ว +13

    በ1ቀን5ግዜ ሰምቼም አልጣገብኩም😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌❤❤❤❤ጌታ ሆይ ሰለ እነረሰ ክብረ ለአንታ ይሁን ተበረኩልኝ

  • @ethiovideomeme3444
    @ethiovideomeme3444 3 ปีที่แล้ว +35

    ወይኔ መዝሙር እንደለቀቃቹ ሳይበደስታ ነው የዘለልኩት ጌታ ይባርካቹ

  • @andualemnegussie2196
    @andualemnegussie2196 3 ปีที่แล้ว +4

    It's a blessing song. Keep the good work and God bless you.

  • @kiafathima4210
    @kiafathima4210 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜንንን
    እልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    ዘመንቹ ይባረክ
    ተባረኩ

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 3 ปีที่แล้ว +7

    I love your songs, what amazing couples you are!! May God bless you more with all graces

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 3 ปีที่แล้ว +4

    ተባረኩ ዘመናችሁ ጌታ በማምለክ ይለቅ

  • @ketoranshasho2865
    @ketoranshasho2865 3 ปีที่แล้ว +5

    Ohhh I have no words for this song 👏👏👏😭

  • @ድቦርዩቱብdiboryutbe
    @ድቦርዩቱብdiboryutbe 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    👏👏👏👏👏🎸🎸🎸ዘመናቹ ይባርክ

  • @መልካምነትለራስ-አ3ኀ
    @መልካምነትለራስ-አ3ኀ 3 ปีที่แล้ว +2

    አምልኮ ለእግ/ር ነዉ አይነካም አሜን ተባረኩ ጼጋ ይብዛላቹ እልልታንም ጌታ ያሳድግላችሁ
    ❤❤❤❤

  • @judikussia109
    @judikussia109 3 ปีที่แล้ว +1

    My favorite singer Samuel tegegn 😍🥰 God bless you❤ edi n abi

  • @eyobgorfu392
    @eyobgorfu392 2 ปีที่แล้ว

    what an amazing song it is! God bless you.

  • @fatheryouarealwaysgreattha3565
    @fatheryouarealwaysgreattha3565 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 ปีที่แล้ว

    እነደኔ አይነቷ አንተን ያየማ
    ይኑር ሳያቅማማ 🙏🙏🙏🙏
    ተባረኩ i wish if we all get a Chance like this to worship Jesus i do not need nothing but Jesus i prefer only you in my life as a person who come from the family dose not know who Jesus i went my oun generation to be followers of Jesus i know it will as i am wishing and praying
    Bless you dear God's children ስታምሩ 🙏🙏🙏🙏🙏
    ኸረ ሰው አይነሳ
    አምልኮ ለእግዚአብሔር ነው
    አይነካም አይነካም አሜን ዘመናችንን እግዚአብሔር ብቻ ማስቀደም ዮሁንልን

  • @abibichalido5104
    @abibichalido5104 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባረክቹ💖❤❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌾🍇🍇🍇🍇🍇🌻🌻🌻🌻🌻🍒🍒🍒💚💚💚💙💙🍓🍓🍓🍓✋✋✋✋✋

  • @fatheryouarealwaysgreattha3565
    @fatheryouarealwaysgreattha3565 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤደን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁሉ ጊዜ በጌታ ደስ ይበልሽ ከልጆችሽ ከባልሽ ጋር ዘለአለም እግዚአብሔር ይጠብቅ ከሰዉ የሚለኝ ኢየሱስ ያድናል

  • @tisfaneshtis6384
    @tisfaneshtis6384 3 ปีที่แล้ว +12

    አሜንአሜንንንንንእልልልልልልልልልልልልልልልክብርና፣ምስጋና፣ሁሉ፣ለጌታ፣ለኢየሱስይሁን፣ሃለሉያእስይይይይይይይይይ፣ውዶች፣አበነዘር፣እና፣ኤዱዬ፣በእውነት፣ተባረኩበቡዙፀጋይብዛላቹ፣ሰላማቹ፣ይብዛ፣ዋውውውውው፣ኢየሱስ፣ጌታ፣ነው

  • @sarahbeirut9545
    @sarahbeirut9545 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነህ ስምህ ብሩክ ይሁን ተባረኩ እናተ የትውልድ በረከት ናችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @edentsegay8412
    @edentsegay8412 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzabiher ybarkachu, dess yemil mezmur Edye & Ebenezer.

  • @mmg5475
    @mmg5475 3 ปีที่แล้ว +4

    Beautiful couples!!! Thank you !!! Your song is inispirational!!!

  • @alivip7783
    @alivip7783 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen geta bbezu ybarekachu sewodichu❤❤

  • @edensolomon3004
    @edensolomon3004 3 ปีที่แล้ว +14

    "የቁርጥ ቀን ወዳጄ ነህ
    ክፉም ደግም ያለፍኩብህ፡
    ሌላ ታምር ባይኖረኝም፡
    ላንተ ምለው መች ጠፈኝ፡፡"
    ኡፍ ዘመናችሁ ይለምልም

    • @JoshuaIyasu
      @JoshuaIyasu 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን ዘመናቹ ይባረክ
    አዱ አብል እነልጅቹ ለምላም እስይይ

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 2 ปีที่แล้ว

    ባለ ማሲንቆ ለመሳርያው የተካንክ በመሆንህ በጣም ደስ ይላል። ከቫዮሊን በላይ ኣፍ ኣውጥታ ማሲንቆዋን እያናገርካት ነው። ጌታ ይባርክህ። በርታ
    ከዚህ በላይ ኣሻሻሸለህ ኣናግራት። በኤርትራ ባስገራሚ ጥበብ የቀየርዋት ዓለማውያን ወጣቶች ኣውቃለሁ።
    ገረጻዲቅ የተባለ ትግራዋይ በዘመነ ደርግ የነበረና የሞተ የማሲንቆን ቅኝት በመቀየር እስካሁን ከኢትዮጵያ ኣልተገኘም። ሁለት ወጣት ኤርትራውያን ማሲንቆንና ክራር ጭምር ሪቮልሽናላይዝድ ሲያደርጉ ኣይቻለሁ።
    ኣንተም በርታና ለዚህ ቅዱስ ተግባር ለውጥ ኣድርግ።

  • @tizujoss1275
    @tizujoss1275 3 ปีที่แล้ว +1

    amazing song God bless your union🥰🙏😇😇

  • @kibromberhe9492
    @kibromberhe9492 ปีที่แล้ว

    Amazing song GOD bless you

  • @konjitlenjore5709
    @konjitlenjore5709 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless more and more l love this song

  • @sinidumarkos5230
    @sinidumarkos5230 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ ዘናችሁ ይባረክ

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 3 ปีที่แล้ว +1

    Amliko legziabiher nw ayinekam. Tebareku. Widochi 🌹🌹👏👏👏

  • @hiruttefera2708
    @hiruttefera2708 3 ปีที่แล้ว +2

    ትዝ ይለኛል ኤዲ ና አቤል ተባረኩ በኢየሱስም

  • @ቤቲነኝኢየሱስያድናል
    @ቤቲነኝኢየሱስያድናል 3 ปีที่แล้ว +1

    አምልኮ ለእግዚአብሔር ነው አሜን🙏🎤🎹🎷

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 3 ปีที่แล้ว

    I am blessed with this song/worship

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 ปีที่แล้ว +11

    "ስለዚህ ነው ስለዚህ ነው አምላኬ የምለው ጌታዬ"
    " የምለዉ ወደጄ የምለዉ ስለምያድናኝ ነው"🙏

  • @asnaasna8862
    @asnaasna8862 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen uffffff oooooh amen amen
    Beyesusim.tebarekulgn.

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 3 ปีที่แล้ว +1

    በኢዩሱስ ስም ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ትዳራችሁ ትውልዳችሁ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @ፍቅርእየሱስነዉ
    @ፍቅርእየሱስነዉ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን ክብር ለጌታ አሜን አሜን ተባርኩ ስወዳቹ ኤድ

  • @uaeuae9911
    @uaeuae9911 3 ปีที่แล้ว

    ተባራኩ ዘመናችሁ ይባረክ በጣም ነዉ የምወዳቹ ክበሩልኝ

  • @haiokb7063
    @haiokb7063 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen zemenashu ybarek amlko legziabiher new aynekam aynekam

  • @Daa7143
    @Daa7143 3 ปีที่แล้ว +2

    _*አሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንን*
    *_አሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንን_*
    *_አሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንን_*
    *_አሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንን_*
    *_አሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንን_*
    *_አሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንን_*
    *_ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በብዙ ፀጋ አብዝቶ የባረክሺ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ፀጋ ይብዛልሽ ሃይል ይጨማርልሽ 🍇🍇 ፍሬሃማ ሁኝ ዘመንሽ ይላመልም

    • @Daa7143
      @Daa7143 3 ปีที่แล้ว

      _*አሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንን*
      *_አሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንን_*
      *_አሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንን_*
      *_አሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንን_*
      *_አሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንን_*
      *_አሜሜንንንንንንንንንንንንንንንንን_*
      *_ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በብዙ ፀጋ አብዝቶ የባረክሺ 🎻🎻🎻🤲🤲🤲🤲🤲🤲🍇🍇🍇🍇🍇🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ፀጋ ይብዛል ሃይል ይጨማርል🍇🍇 ፍሬሃማ ሁን ዘመን ይላመልም💞💞💞💞💞❤️❤️❤️❤️

  • @ድየጌታልጅ
    @ድየጌታልጅ 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen ara geta zamanachu yibareki ba buzu tabareku❤🙏🙏🙏

  • @ምዝጋናሸሳሙኤል
    @ምዝጋናሸሳሙኤል 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዘመናችሁ በጌታ ስም ይባርክ ተባረኩልኝ💟💟❤️❤️❤️💟😇

  • @simretfisahaye7169
    @simretfisahaye7169 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen hallelujah! Kibri ni amlak

  • @yamennisur1774
    @yamennisur1774 3 ปีที่แล้ว +1

    amen we love you both of you God blss you

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you you are a blessing thank you!

  • @Mekdilakew12
    @Mekdilakew12 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Abi & Enduyee tebareku 😍😍

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው ተባረኩ የእኛ ውዶች
    ደስ ስትሉ ዘመንቹ ይለምልምባቹ አቢ&ኢዲ

  • @tarikalemu6760
    @tarikalemu6760 3 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen may God bless you brother and sister a great message🙏❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ5ጠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ5ጠ 3 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኩ መዝሙራቹ ሁሉም ከመንፈስ የሆነ መዝሙር ነው ተባረኩ እግዚአብሔር ፀጋው ይብዛላችሁ አሜን አሜን

  • @genetshume7552
    @genetshume7552 3 ปีที่แล้ว +1

    Ebbifama gooftaan isin haa ebbisu, may God bless you both, I always blessed by your beautiful song 🎵 I love you 😍 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @gospelsigertarekegnmakoron7770
    @gospelsigertarekegnmakoron7770 3 ปีที่แล้ว +1

    የተከበረችሁነ የተውደደችሁ በረከታችን ነችሁ በጣም ነው የምውደችሁ ረዥም ዕድሜ ይሰጣችሁ የምትው አምላከችሁ

  • @tadelechmulunehmuluneh7080
    @tadelechmulunehmuluneh7080 3 ปีที่แล้ว

    Amen hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory glory to be Jesus Christ king of Kings. God bless you Edu and Abi ...... blessed family ❤️

  • @melakuyadesa5738
    @melakuyadesa5738 3 ปีที่แล้ว +1

    አምልኮ ለእግዚአብሔር ነው!!!!!!!!!! ተባረኩ

  • @yuliyanamsalu9521
    @yuliyanamsalu9521 3 ปีที่แล้ว +1

    I really like this song I hear it 100 time's

  • @hewangirma7684
    @hewangirma7684 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennnnnnn haleluyaaaaaa,,,,betam yemiwedachu tebarekuligni ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏

  • @yeshitegenu6870
    @yeshitegenu6870 3 ปีที่แล้ว +1

    God Bless U And Your Family

  • @tsegatv312
    @tsegatv312 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all .....including Sami Tegne

  • @mhmh1945
    @mhmh1945 3 ปีที่แล้ว

    wow amen amen amen amen geta iysusi yibarikachu

  • @zalpahabacho4356
    @zalpahabacho4356 3 ปีที่แล้ว +1

    Amene amen amen geta yibarkchu

  • @frewoyneafeworki9799
    @frewoyneafeworki9799 3 ปีที่แล้ว +3

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባር🙏

  • @makdesmakdess1487
    @makdesmakdess1487 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen getaa yibarkishe🍇🍇🍇😭🙌🙌🙏🙏🙏♥♥♥✅✅✅🌻🌻🌻

  • @zemenayaynaew4066
    @zemenayaynaew4066 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ተባረኩ በብዙ

  • @esuyawkaleshete8861
    @esuyawkaleshete8861 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ። ዝማሬያችሁ በጣም ያንጻል። እኔ ተባርኬበታለሁ።

  • @BetiFek
    @BetiFek 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምዋዳቺው ስታምሩ መዛሙር ቅኔ ይጨምርባቹ😍😍😍😍

  • @ኤረይን-ኣደይን
    @ኤረይን-ኣደይን 3 ปีที่แล้ว +19

    እንደ እኔ ኣይነቱ የራራህለት 😭😭😭 መዘመር ሲያንስበት ❤️❤️❤️
    ተባረኹ ኣሕዋተይ ብ ጎይታ 🙏🏾🇪🇷❤️🇪🇹

  • @itsdiremebekele4450
    @itsdiremebekele4450 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen abet yene geta💖