ኢትዮጵያ ጉድሽን ስሚ| የእነ አቢይ ፍኖተ ካርታ| የጃል ሰኚ ሹመት/ ሀገረ ኦሮሚያ የሚጠቀልላቸው አካባቢዎች| እንደ ሟርት ተቆጥሮ የታለፈው ትንቢት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 163

  • @SndZewdu
    @SndZewdu 2 วันที่ผ่านมา +33

    አሣዬ እንኳን ለዓመታዊው የቅዱስ ገብርዔል በዓል አደረሰህ🙏🙏🙏

  • @Abebaw-x2t
    @Abebaw-x2t 2 วันที่ผ่านมา +15

    አሁንም ድረስ ያልነቃ ህዝብ ባለበት ሀገር የሴረኛ መንገድ ሊያስቆመው የቻለ የለም።

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 2 วันที่ผ่านมา +11

    አንተ ወንድሜ የኢትዮጵያ አምላክ ባለህበት አይለይህ ብእርህ ይለምልም ተባረክ

  • @b.6015
    @b.6015 2 วันที่ผ่านมา +23

    😢😢😢😢😢😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔 እኛ መቸ አወቅን አማራ የዋሁ ኢትዮጵያን ሲል እውነት መሠለንጂ አብይ አላህ የጅህን ይስጥህ ያረብ

  • @abugida794
    @abugida794 2 วันที่ผ่านมา +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ፋኖን ያደራጀልን እንጅ የቀረስ ከ ፕላን A_Z ጨርሶ ነበር

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 วันที่ผ่านมา +7

    ሰላም አሳዬ ደርቤ የአማራው ድምፃችን እናመሰግናለን ድልልልል ለፋኖ ❤❤❤ ሞት ለአብይ አራጁና ለኮተቶቹ

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 วันที่ผ่านมา +16

    ይገርማል! እንደ እስራኤል ተግተን መስራት አለብን።

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 2 วันที่ผ่านมา +10

    ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 2 วันที่ผ่านมา +6

    ድል ለአማራ ፋኖ።

  • @mulekechinu
    @mulekechinu 2 วันที่ผ่านมา +4

    Thanks!

    • @telestube-
      @telestube-  2 วันที่ผ่านมา

      እናመሠግናለን

  • @rekikteso2075
    @rekikteso2075 2 วันที่ผ่านมา +12

    እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው ኦሮሙማው በዚ ከቀጠለ በ16ኛው ክ/ዘመን በወሰራ የያዛቸውን ሁሉ ተቀምቶ ቦረናን ብቻ በማስተዳደር ይጠቃለላል።

  • @SharmakeCabdulahi-f6r
    @SharmakeCabdulahi-f6r 2 วันที่ผ่านมา +7

    ድል ለአማራ ህዝብ በሙሉ ፋኖ ይችላል

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 2 วันที่ผ่านมา +19

    እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ👍 ድል ለተገፋው ለዐማራ ህዝብ💪

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 2 วันที่ผ่านมา +4

    ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 วันที่ผ่านมา +3

    ሀይል የእግዚአብሔር ነው በመለስ ስአት እንዴት ነበረ ? ብዙ ነገር ተደርገዋል ማንም የሚችላቸው አልነበረም ግን እግዚአብሔር በቃ ያለ ዕለት በቃ ነው ሁሉም ነገር ለምን ሀይል የእግዚአብሔር ነው ና 🙏

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 2 วันที่ผ่านมา +10

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @Tamehabesura74
    @Tamehabesura74 2 วันที่ผ่านมา +10

    እረ ኢትዮጵያውያን አለን ወይ እስከመቼ ነው ኦሮሙማ እያጃጃለ የሚያከስመን እና በኢትዮጲያ ፍርስራሽ ላይ ሀገረ ኦሮሚያን እያዋለደ ነው ለዛው ብትንትናችንን እንደሚያወጣን እየነገረን አማራስ እየታገለ ነው ሌሎች ኢትዮጵያ ዊያንስ ዝም ብላችሁ ነው የምትቀረጠፉት ሁሉ ነገር ከእጅ ካመለጠ በውኋላ ይቆጫችኋል እንደ አማራ ብትታገሉ ይሻላል።

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 2 วันที่ผ่านมา +11

    💚💚💚 💛💛💛 ❤❤❤ ለረጅም አመታት ለኢትዮጵያ ጉሥቁልና ተጠያቂዉ ሆዳም የአማራ ተወካይ ተብየዎች ናቸዉ እንጂ የባንዳ ልጆች እነመለሥም የእነመለሥ ቅጥቅጦች እነአባዱላና እነሽምልሥ ም እንዳልሆኑ እዉነቱን አምኖ መቀበል ያሥፈልጋል ። አሁን ግን ይበቃል እዉነተኞቹ የሀገር ባለአደራዎቹ ከራሳቸዉ ህይወት ይልቅ አባቶቻቸዉ በደምና በአጥንት ላቆያዋት ሰንደቅ አላማቸዉ ይኸዉ ጀግኖቿ ወገባቸዉን ታጥቀዉ ጫማቸዉን አጥብቀዉ እየደረሱላት ነዉ ይብላኝ እንጂ ለነ ነዉር ጌጡ ለነታሪክ አፍራሽ ለነወፍ ዘራሾች ? ድል ለአማራ ፋኖ

  • @tsedeymengesha3794
    @tsedeymengesha3794 2 วันที่ผ่านมา +11

    ኢትዮጵያ በዚህ መጠን ወንድ አልባ መሆኗ ግን ግርም ያደርጋል። ተገድለው አልቀው ነው ወይስ...???

  • @yabimal5618
    @yabimal5618 วันที่ผ่านมา

    አሴ ምታቀርባቸው መረጃ እጅግ ደስሚል ነው አሁንም ከዚ ይበልጥ ሕዝቡን ማንቃት አለብህ :: በርታልን አሴ

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 2 วันที่ผ่านมา +13

    ዝም ያለ ህዝብ እያደር አገሩን ያጣል

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 วันที่ผ่านมา +3

      ቀስ በቀስ እያጣነው መሆኑን የማይረዳ ካለ እልም ያለ ደነዝ ነው።

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 วันที่ผ่านมา

      ወገኖቼ አንድ ነገር ያልተሰዳ ነው ነገር ብኖር , አነ ወልቃይት , ባድመ የመሳሰሉት እየተጣሉበት ያሉ ለምንድ ነው ? በሰሩት ስህተት ነው አሁን ደግሞ ኦሮሙማ ደነዝ ትልቅ ስህተት ነው እየሰራ ያለው ከአብይ በኃላ የሚመጣው መንግስት ወደ ኦሮሞ ገለመለ እያሉ ያሉት ቦታዎች ወደ ነበረበት እንዲመለስ የሚል ይነሳሉ እና እመኑኝ ሁሉም ነገር እንዲህ እያለ ይቀጥላል ማኝም ባለበት የሚቀጥል የለም በምድር ኢትዮጽያ , ኦሮምማ ዋይዋይ የሚሉበት ቀን ይመጣል ግድ ይላል ሁሉም ነገር መጨረሻ አለው አራት ነጥብ ​@@abuhaile6517

  • @behailua-n9b
    @behailua-n9b 2 วันที่ผ่านมา +6

    መለስ አይሳሳትም ብርጭቆ ለህፃን አይሰጥም ያነው አሁንእየሆነ ያለው።

  • @NebiyuTemesgen-l6o
    @NebiyuTemesgen-l6o 2 วันที่ผ่านมา +2

    Tebarekiln Asaye

  • @yealemzwdyitay9923
    @yealemzwdyitay9923 2 วันที่ผ่านมา +3

    አሴ Fbላይ ሸር አድርገው

  • @WinterWin-b2u
    @WinterWin-b2u 2 วันที่ผ่านมา +9

    ወሎን ሰሜን ሸዋን ደብረ ብርሃንን ጨምሮ ወደ ኦሮሚያ መጠቅለልና ታላቋን ኦሮሚያ መመስረት የሚለው እብሪት በፍኖ ተንፍሷል አሁን አዲስ አበባን እና ሐረሪን አስቀሩልኝ እያለ ነው እሱም በቅርብ ይተነፍሳል በጉልበት እንደማይሰራ ነው ::😊

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 2 วันที่ผ่านมา +3

    የሰሜን ሕዝብ ንቃ እንዳትተፋ ❤❤❤

  • @FascaZewale
    @FascaZewale 2 วันที่ผ่านมา +5

    በርታ ❤❤❤❤

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 วันที่ผ่านมา +3

    አሳዬ የምድር ድሮን 💪
    ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪

  • @elsabethgessesse8899
    @elsabethgessesse8899 วันที่ผ่านมา +4

    የደነዘዘው ህብረተሰብ አልነቃም እንጂ ኦሮሙማ መቼውንም አላማቸውን አልደበቁም! ዛሬም የሚሆን የማይመስለው ካለ ለጥቁር ፋሽስት አፓርታይድ 'ገዳ' ባርነት ልጅ የልጅ ልጁን ያዘጋጅ!
    ፋኖ ያሸንፋል👍

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 2 วันที่ผ่านมา +5

    ፋኖ ተጠንቀቅ ብልፅግና ሊያዘናጋህ ነው ብልፅግና ወጣሁ ብሎ ከአዘናጋህ በኋላ ሊመታችሁ ነው አደራ ፋኖ እንዳትዘናጋ።ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @Muktarabdulahi-s9z
    @Muktarabdulahi-s9z 2 วันที่ผ่านมา +5

    በጣም ትክክል ነው

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 2 วันที่ผ่านมา +4

    በርታ

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 2 วันที่ผ่านมา +4

    Game is over killer Abiy Ahmed 💀 victory for Amhara FANO 💚💛❤️💪 must win 🏆 💪Amhara ❤️

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 2 วันที่ผ่านมา +15

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ22 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @alemneshmengesha4858
    @alemneshmengesha4858 2 วันที่ผ่านมา +2

    ከእንቅልፌ ከህልሜ ስነቃ እዛውነኝ ለካ እዛውነኝ ለካ።

  • @Johnson-v1j
    @Johnson-v1j 2 วันที่ผ่านมา +5

    You are special

  • @טסנה
    @טסנה 2 วันที่ผ่านมา +1

    ይህን ፅህፍ አንቢቢዬለሁ አንድ ጎንደሬ በቅማንት ጉዳይ የሚስራ ልጂ በውስጥ ላከልኝ የጎንደሬው ቅማንት ጉዴይ ጋር በፅኑ አየዋለሁ ቅማንት ጎንድሬ አማራ ላይ የሚያሰሴው አንድም ምድራዊ ምክንያት የለም ብየ በፅኑ እመክራዋለሁ እከራከራለሁ ይህ ልጂ ኡሁን ፊዝ ቡክ ላይ ጠፍታል
    ይህን ፅህፍ በውስጥ ልኮልኝ ነበር

  • @ainitu3
    @ainitu3 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    በግብፅ መሪነት ነው ያልከው እኛም አውቀናል ጉድጏድ ምሰናል ግብፅ ኢትዮጵያን መገነጣጠልና አባይን ከአማራ እጅ ለመንጠቅ :: አማራን ለብቻው አድርጎ ኦሮሞ የግብፅን ባንዲራ የያዘው ለዚህ ነው??

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 วันที่ผ่านมา +3

    የአማራው አሰግድና የሸኔው ሰኚ፤ ሁለቱም እጃቸውን ሰጡ ተብሏል። ስርዓቱ ሰኚን ስልጣን፣ መኖሪያ ቤትና ገንዘብ ሰጥቶ በቴሌቪዥን ሲያቀርበው፤ አሰግድን ምን ከአንድ ቀን በቀር አላየነውም። እሮሙማ በሰላም ገቡ ያላቸው ግለሰቦች ላይ ልዩነት ያደርጋል ማለት ነው? ወይስ አሰግድ እጅ ሰጠ የተባለው ውሸት ነበር ?

  • @gizachewkebede7984
    @gizachewkebede7984 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንካለላለን እምቢ የምትሉ ራሳችሁን ቻሉ።

  • @MesfnMojo
    @MesfnMojo 2 วันที่ผ่านมา +3

    የዚህ ፅሁፍ አቅራቢ ምን በድለነው ነው ሕዝብ እንዳያውቀው እሥ ከዛሬ ደብቆ ያቆየው
    አሁን በፈርሥ ላይ ማጒራት በሚመሥል ሁኔታ ያቀረበው በጣም ያሣዝናል
    ፈጣሪ አምላክ ሀገሪታንና ሕዝባን ይቁምላት
    አሣዬ ወንድማችን ከቀ ረ የዘገዬ ይሻላል ብለሕ ስላቀረብክልን ምስጋናዬ ይድረስህ

    • @ሳይንስናማሕበረሰብ
      @ሳይንስናማሕበረሰብ 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      The Engineer has shared the post some 4-7 times. But no critical reader didn't come , until the author shared a video reviewing every plan A.G last week, on which post has got attention.

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 วันที่ผ่านมา +2

    አብይና ኦነጋዉያን አገር ማፍረስ ነዉ እሳቢያቸዉ። ጄኖሴይድ የተፈፀመበት አማራ ፋኖ መልስ ይኖረዋል ለአራጆችና አፍራሾች።

  • @elsabethe
    @elsabethe วันที่ผ่านมา +1

    ምን አይነት ስይጣን ሰው መጣብን አገሬ ሊበታትኑሽ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እደጋ ላይ ነህ ንቃ ተባበር

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw วันที่ผ่านมา

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!!

  • @getfre
    @getfre 2 วันที่ผ่านมา +3

    Victory to Fano!!!

  • @Zelekemm
    @Zelekemm วันที่ผ่านมา +2

    betam yasazinal

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 วันที่ผ่านมา

    ወድማችን እናመሰግናለን የማናውቀውን እድናቅ አርገከናል ግን እኛ ዛሬም ነገም አማራ ነን ከሩህዝብ እግዚአብሔርን የምንፈራ ህዝባችንን የምንወድ በሐገራችን ጉዳይ የማንደራደር በቃ እኛ እደዚነን እኛን እደግመል ሽት ወደኋላ የወሰድን የኛው የአማራ ሆዳሞች ናቸው ግን ችግር የለምውም እኛን ለማጥፋት የተነሱ እነሱ 16:32 ቀድመው ይጠፋል እኛ የእግዚአብሔር ልጆች ነን ስደተኛ አደለንም ኢትዮጵያን የቆረቆርን እዚእድትደርስ ያደረግን ህዝቦች ነን ስለዚ የነሱን ወጥመድ የምናፈርሰው እኛ አማራዎች እጅ ለጃችን ተያይዘን የተዘረጋውን ወጥመድ ሰባብረን እንወጣለን እኛ ሀገራችንን የምንወድ ህዝቦች ነን እጂ አገርን ሻጭናለዋጭ አደለንም እኛ ዘረኞች አደለንም ከዚበኋላ የሚመጣብን ምንም የለም ታርደናል ተፈናቅለናል ተሰደናል ስለዚ ይበቃል ብለን መነሳት አለብን ድሉ ደሞ የኛነው እግዚአብሔር ከተገፋነው ስቃያችንንካየነው ከኛጋርነው አሁን የአማራን ፋኖ ተቀላቅለን ይሄንን የኢሎሚናትን መፈስተከታይ ከሀገራች እፈነቅለዋለን እግዚአብሔር ከኛጋር ከሆነ ማን ይቃወመናል

  • @assefagetinet7893
    @assefagetinet7893 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 วันที่ผ่านมา

    አሳየ ለመረጃህ እናመሰግናል የኢትዮጵያ ህዝብ አሁንም ችግሩ በየቤቱ መጥቶለት ሌላው ታግሎ ነፃ እንዲያወጣው ይፈልጋል🙄በመጀመሪያ ኢትዮጵያውያን መቸ ኖርንና ነው ሞትን የምንፈራው

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emiMulu3610
    @emiMulu3610 2 วันที่ผ่านมา +2

    From 16 centuries to 21 centuries invaded Ethiopia by Oromo migrants and now they claiming as native.

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u 2 วันที่ผ่านมา +6

    Teles Tube 🙏❤🙏

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 2 วันที่ผ่านมา +2

    እቅዱ ጥሩ ነበር:: የረሱት ግን ፋኖን ነበር:: ፋኖ የመጋኛ መድሀኒት ነው:: ኢትዮጵያ በእርግጥ አትፈርስም

  • @Getachew-u7f
    @Getachew-u7f วันที่ผ่านมา +1

    Yaganenet lejoch Enabye ,en Shemeles , gemechu , Berhanu dulla , Dawed ebesa , Adanech rewarded kene Jawar. , kene jalmero. Oromon sage etelu tewaredew ethiopyan sayebetenu ebedu yebetenalu , yegedew wake guracha sayehon yaberham yeyesak Amelak , yayakoeb Yegna geta yesu Amelak yashenefal yethiopian Hezeb yawaredachewal , Abiy , Shemeles Dawed ebesa , Jawar , jalemero yethooya yeoromo Hezeb gudef nachew , enezeh gudefoch degemo Egezabher yaragefacgewal hezebun anketo , benew renew yetefa lu Kenesu koromumawoch Tekel wayane reseda alew. Kehadew ebabu Abiy Ahemed rewards yemotal kene payee enkon Oromuma lenegentel kerto . Asad enkon Benoni tefetol , teraw yoromuma yesetanu Yabiy Ahmed metefeya bew . Ateferu teweredo kenegrupu yehedal Yemen megentel new , Yasa met ketema yehedal beti Lo.

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 2 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Wonderful

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 วันที่ผ่านมา +2

    የሚገርመኝ የአማራ ስራ አስፈጻሚ እነተመስገን ጥሩነህ እነ ታዬ አጽቀስላሴ የማደነዘዣ መድሀኒቱ እስከ መቼ ነው የሚነቁት ሀገር ለማፍረስ ይህ ሁሉ ትብብራቸው እረ የፈጣሪያለህ !!!

  • @DawitMekonen-k6f
    @DawitMekonen-k6f วันที่ผ่านมา

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሚሊሺያ አድማ በታኝ ፖሊስ የሚባል ጠራርጏ ማስጣት ነው ከከማራ ክልል እዛው ከኦሮሞ ጋር ይኑር ምህረት አያስፈልግም ማቃጠል ነው እነዚህን

  • @NegatHussien
    @NegatHussien 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፕሮፈሰረ እሰቄኤል ሀገር የላቹእም ስሙት

  • @eliasabebe6466
    @eliasabebe6466 2 วันที่ผ่านมา +1

    Abiy can declare independence of oromo republic by annexing Addis Ababa, Harar,Moyale, and other parts of Ethiopia .This decision will trigger endless civil war

  • @biniamtamru5350
    @biniamtamru5350 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢

  • @yohanesbezabeh7223
    @yohanesbezabeh7223 2 วันที่ผ่านมา +1

    ቀን ሰምቼው ሲገርመኝ ነው የዋልኩት

  • @mercydessalegn5131
    @mercydessalegn5131 วันที่ผ่านมา +1

    wesagn sew berta techethn betam nw mewedew

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 2 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ይህንንም ዜና እየሰማ እውነት የማይመሰለው ዘገምተኛ አስተሳሰብ ያለው እንደሚኖር አትጠራጠሩ። ይህ ፋሽስት ግለሰብ ከጅምሩ እንዲህ ያለውን እኩይ ተግባሩን ለማከናውን ጭምብሉን ደብቆ ሕዝብን አታሎና ዋሽት ሥልጣንን ተቆጣጥሯል።
    የተደበቀውን ጭምብሉን ለማጥለቅ ጊዜ አልፈጀበትም፤ ለስልጣኔ ያሰጉኛል ያላቸውን ታዋቂ ግለሰቦችን ለምሳሌ ያህል እነ ኢንጂነር ሥመኘውን፤ ዶ/ር አምባቸውን፤ እነ ምግባሩን፤ ጀነራል አሳምነው ጽጌን፤ ጀነራል ሰዓረ መኮንን እንዲሁም ስማቸውን ያልጠቀስኳቸውን ግለሰቦች ገሏቸዋል።
    ይህ አህዛብና አረመኔ ፋስት ስልጣንን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝብ እይስፈጀ ነው ያለው ሕዝባችን ግን ይህንን አረመኔ ለማስወገድ ጥረት ሲያደርግ አይታይም ከፋኖ በስተቀር ማለት ነው።
    የኢትዮጽያ ሕዝብ በተለይም የአዲስ አበባ ነዋሪ ለምን ዝም ብሎ እንደሚመለከት ለሁላችንም ግለፅ አይደለም።
    ድል ለጀግኖቹ የአማራ ፋኖዎች!!
    አማራ ያሸንፋል!!

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 วันที่ผ่านมา +2

    አሳየ አንተ ስላቀረብከው አመንኩት።

  • @hanawsemayat6051
    @hanawsemayat6051 2 วันที่ผ่านมา

    ጠንክሮ የሰራ የልፋቱን ሊታገኝ ግድ ይላል ይሄን የወረራ አደጋ የሚመጥን ትግል እያረገ ያለ ተገዳዳሪ ሃይል አለ? ወይ ታግሎ ማስቆም ወይ ተሸንፎ የሚመጣውን መቀበል ነው

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጉደኛ ሰዉበላ አብይ አህመድ ገና ሰይጣናዊ እሳቤዉን መጨረሻ አላየንም። ልብና ህሊና ያለው ልብ ይበል አብይን በአንድ ታግሎ ይንቀል።

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l 2 วันที่ผ่านมา +3

    ከ ኦረሞ ምን ትጠበቃለህ።
    ሰርቄ ፣ አጭበርብሬ ፣ቀምቼ እንጂ ሰርቼ መኖር የሚባል። እቅድ የለም።
    ድኩም፣ ከ እናንተ ምን ይጠበቃል።

  • @ZawiyaHusen
    @ZawiyaHusen 2 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ፍልስፍና ጥሩ ደራሲ መሆን አይቻልም ነበር ማለቴ በለውጡ ዘመን የአንዳርጋቸውን ፊኖታ ካርታ ስታስተዋውቅ ነበር እኮ በየት በኩል ደግሞ በዚህ የፍልስፍናው ፊኖታ ካርታ ብቅ ብለው በህዝቡ ላይ ትራክበመንግስቱ ላይ ደግሞ ጥርጣሬ እንድኖር ከተፍ አሉ ወይ ፍልስፍና፡ የማይቻል የለም ብሎ ዝም ማለት ወይ ፎሎትካ እንድህ ከሸፍሽ

  • @AANTENEH1
    @AANTENEH1 วันที่ผ่านมา

    " ዎይ አልጸጸትም " ተሳክቶ ታይቶዋል

  • @YeneworkLaychiluh
    @YeneworkLaychiluh วันที่ผ่านมา

    😢

  • @eliasabebe6466
    @eliasabebe6466 2 วันที่ผ่านมา +1

    The plan of Abiy may be true.The plan did not account the huge Amaharas army created due to Abiy's gravest mistake ,disapproval of Abiy's government by all neighboring countries and lack of support by international community

  • @YitbarekMamo-vf3mp
    @YitbarekMamo-vf3mp วันที่ผ่านมา

    Wendim asaye deribe sile masresha sete ibakih nigeren gudayun atarteh. Lemin ke zemene gar lisera alifelegem???

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate วันที่ผ่านมา

    Abiy simple abiy corption boy tiffee abiy

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 2 วันที่ผ่านมา

    Wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @MunitCoccoliza
    @MunitCoccoliza 2 วันที่ผ่านมา +1

    We are literally in endanger

  • @LemmaBerga
    @LemmaBerga วันที่ผ่านมา

    Min aynet wushetam gimoch nachihu?

  • @meretwork
    @meretwork วันที่ผ่านมา

    keyet yametawen hager nager new nesa yemiyawetaw?????

  • @anondes1099
    @anondes1099 วันที่ผ่านมา +1

    የነ መለሰ ደባ በደቀ መዛሙርቶቻቸው ከመቀጠል ውጭ ምን ተደረገ? አስኪ የትህነግን ካርታ አስከ ቤን ሻንጉል ያለውን አሳየን??

  • @emuyetekle
    @emuyetekle วันที่ผ่านมา

    Betam ygermal egziyabhar yferdal

  • @mollademissie9892
    @mollademissie9892 2 วันที่ผ่านมา

    welcome

  • @ZerihunNiguse-b1t
    @ZerihunNiguse-b1t วันที่ผ่านมา

    ኣሁንም ኮማርቴኛነክ

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate วันที่ผ่านมา

    ሀገር ለመመምራት ቢዝመንት ወሳን ነው

  • @Thereporterjobs1988
    @Thereporterjobs1988 วันที่ผ่านมา

    ከማዳጋስካር የመጣ ሰፋሪ ከዚህ የተሻለ አያስብም .....ከብት ከብት ነው .!!!
    ፋኖ ወደ በረታቸው ይመልሳቸዋል !!!

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 วันที่ผ่านมา +1

    አይኦሮሚያወደፊት፡ትጠፋለችከአውሬውአብይናሼመልስጋርትወድማለችአብይዝምይውደም።

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዬጲያን የምትወድ መከላከያን አገለግላለሁ ብለህ የገባህ ሁሉ የእነ አብይ ስራ ኢትዬጲያን የመገነጣጠል ታላቆን ኦሮምያን መመስረት ነውና ኢትዬጲያ ሊያድን እየተፋለመ ላለው ፋኖን ልትቀላቀል ይገባል

  • @gabi6813
    @gabi6813 2 วันที่ผ่านมา

    ራይድ ነጂ exactly ይሆን ነው የነገረኝ አንድ ቀን ከእንቅልፍ ስንነሳ አዲስ አበባ ፊንፊኔ ትሆናለች ።አይ እግዚአብሔር እሱ ይፍረድ

  • @MelakuDemissie-o5z
    @MelakuDemissie-o5z วันที่ผ่านมา +1

    አሴ❤ ያሳዝናል ይሄ ጠቅላይ ሚንስቴር ተብዬ? ሀገር በማፍረስ እና በመበተን እራሱን አሳፋሪና የባዳነት ታሪክ ላይ ያለፈዉን ጊዜዉን መፃፉና ማስፈሩ ይገርመኛል? ሰው እዴት የሮምን ፈላስፋ ማካቬሊን መፅሃፍ አብቦ ሀገሩን የማፍረስ ሴራ እዴት ይጠመዳል አይ ውርደት!!!

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 2 วันที่ผ่านมา

    ህሉፍ ፒያን የፌስቡክ ጓደኛየ ነው

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 2 วันที่ผ่านมา

    አሳዬ!
    ኧረ ኢትዮጵያዊያን ምን አናድርግ ነው የሚባለው !
    ኢትዮጵያዊ ያን አንድ ነገር አድርጉ አይባልም !
    አንተ ነህ ብዙዎቻችን ጋር መድረስ የምትችለው ።

  • @r-hgman3651
    @r-hgman3651 วันที่ผ่านมา

    It is sad. Never thought there are so mean and anti Ethiopia Oromo elites. A Ahmed and group have indeed gone some to destroy the nation’s unity and integrity.
    It is encouraging that there’s many Oromo intellectuals who think otherwise.

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 2 วันที่ผ่านมา +3

    ኦሮሞ ይገባውል አባቴ። እናንተ ምንም አይገባችሁም። 99% ሰርተው ጨርሰዋል። እናንተ የምትሉት ግን መንግስታችን ነው። በማስተዋልም በማየትም በመስማትም አይገባቹህም። ኦሮሞማ ብልህ ሆኖ ሳይሆን አማራ የማይገባው ደደብ ስለሆነ ነው ያሳኩት።።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 วันที่ผ่านมา

      ግን ደደቡ አማራ መሳሪያ ይዞ መታገል ጀምሯል እኮ!

  • @TesfayeGabre
    @TesfayeGabre 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ledebub kezi yeteshale amarach yelem. Muach midib silehone

  • @skyhighalexander8516
    @skyhighalexander8516 2 วันที่ผ่านมา +1

    መቸም በኦሮሙማው ሰይጣናዊ አስመሳይነት በጊዜው አብዛኞቻችን የተታለልን ቢሆንም በጊዜ ግን ነቅተን መቃወም ጀምረናል:: ሆኖም ኦሮሞ ያልሆኑ ገዳዩ አብይን እስካሁን የሚያምኑና የሚደግፉ አልታጡም:: በተለይ አማራ ሆነው የገዳዩ ኦሮሙማን የሚደግፉትን አጋድሜ ባርዳቸው እንኳን ቅንጣት ያህል ቅር አይለኝም:: የመጨረሻዎቹ የሰው ዝቃጮች ናቸውና::

    • @genettaddesse8748
      @genettaddesse8748 2 วันที่ผ่านมา

      ጥቅመኞች በክፉው መንፈስ አእምሮአቸው ታውሯል።
      ማቴዎስ 6፥24 “ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላል ሁለተኛውንም ይወዳል፤ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል፤ ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።” ይለናል።
      እኛ ግን ለአእምሮአችን እንጠንቀቅ።

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 2 วันที่ผ่านมา +2

    አሁን ይኸ ሁሉ ትረካ( ጀነራል ህሉፍ የፃፈዉ)..ምን ይፈይዳል??..በጣም ድንዙዝ ካለተሆነ እኮ?..በጣም ፉዞና ተራዉ ህዝብ ካልሆንክ?(አንተን ማለቴ አደለም)....ማንም የፖለቲካን ሀሁ!..የሚያዉቅ እኮ የአብይን የፖለቲካ ጉዞ ማንም ይባንነዋል።
    By the way...i can say confidently ...ሰኔ 16 እንኳን አልደገፍኩትም።
    ምክንያቱም - ሰርቶ ሣያሳዬኝ ማንንም አላምንም...ሰዉዬዉም የታዬ የተጨበጠ ማንነት ከዛ በፊት አልነበረዉም። የአህዉሃትም አሽከር ካድሬ ስለነበረ

  • @Seleshi-vc7ll
    @Seleshi-vc7ll 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንድሜ እንደዚህ ተጨባጭ የጠላትን ይዘት በምርምር አቅርቦ የህልውና ትግሉን ከመርዳት ይልቅ በግለሰብና በፋኖ አርበኞች ላይ የምትነዛው የጥላቻ ዘመቻ የሚያሳፍር ነው። አሁንም በዚሁ ዋናው ጠላት ላይ አተኩረህ እንድትሰራ እንመክራለን።

  • @takeleargaw7294
    @takeleargaw7294 2 วันที่ผ่านมา +1

    የአስተሳሰብ ጭንጋፍ ያለባቸው ምኞት የትም አይደርስም

  • @YusufKimiya-v4t
    @YusufKimiya-v4t 2 วันที่ผ่านมา

    👁👁🤲🤲

  • @hajirabo5700
    @hajirabo5700 วันที่ผ่านมา

    የድድብናችሁ ግመታ ነው ምቀኞቹ የኦሮሞ ሕዝብ ምን አጥቶ ይኼን ያስባል?

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate วันที่ผ่านมา

    ግራራ የገባው መሪው
    ወይ ከሀብታም አልተወለደ
    ወይ እሀብታም ቢት ተተግቶ አላደገ ምንት ያለ አስተሳሰብ የያዘው በዚህ ነው