ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለፖሰተር ቸሬ ትልቅ አክብሮት አለኝ ይሄ ነዉ የእግዚአብሔር ሰዉ ማለት እዉነቱን የሚናገር ምን አለ እንደ አንተ አይነቱን ሀቀኛ አንድ ሁለት ሰዉ በኖረ አለማችን ሰላም ትሆን ነበር.❤
ሁሉም እየሱስን ሳይሆን ማቴሪያል ነው በዛ ላይ እኔ ከሞትኩ ነው ሰውነት ቀረ ስለልጁ ምን አገባኝ ይልሀል የዘራነውን እያጨድን ነው ፍርድ ቤት ያሌደ ቤት ውስጥ የተፍታው መች ተቆጠረ እግዚያቡሄር ይርዳን ውሎችንን እንወቅ Move on❤❤❤❤❤❤❤
ዝም ብዬ ብሰማህ ደስስስስ ይለኝ ነበር አትጠገብ ብዬሃለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ❤
ፓስተር ቼሬ ትውልድ ላይ ለመስራት ያለህን ሸክም እ/ር ያሳካልህ! በጣም ትክክል ነው ያልከው ሰው ስውን በሰውነቱ አክብሮ መኖር ካቃተው ሰላማዊ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር ለመፍጠር ፈፅሞ አይቻልም ። እ/ር አብዝቶ ይባርክህ! My hats off to you brother!
ትክክል
ምን አለ ሰው ሁሉ እንደ አንተ ቢያስብ ቢሰራ ቸርዬ እግዚያብሔር ይርዳን
አንተ የእውነት ሰው ነህ እመብርሀን እድሜህን ትርፍርፍ ታርግልህ 🎉🎉🎉🎉
ፓስተር ቸሬ ጥሩ ሰው ነህ ከራስህ አልፈህ ሌሎች ሲነኩ በቅንነት ለምን ብለህ ከጎናቸው የምትቆም እና እንኳን አደረሰህ ዘመንህ ይባረክ.
የምወድህ መጋቢ እድሜህ ይርዘም ወንጌል ይሄ ነዉ ❤❤❤❤
በጣም እወድሃለሁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ተባረክልን ኑርልን ሺ ሁንልን
❤ፓስተር ቸሬ ትለያለህ እድሜ ከጤና የቤተሰብህ ምሶሶ ያድርግህ 🙏
ድንቅ ንግግር ዘመንህ ይባርክ ፓስተር ቸሬ ❤
ፓስተር ቸር እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከውፓስተር ነን እሚሉት ግን በዚህ ዘመን. አንተን ሰምተውህ ያውቃሉ. ትለያለህ.
ዝም በላቸቸው ላንተ የኔ ህይወት እንኳን ምስክር ነው እኔ ጴንጤ ነኝ ግን የሚገርም ወንጌልንና ህይወትን አስተምረኸኛል ህይወቴ ተለውጧል አሁንም ትዳሬን ቤቴን ህይወቴን እግ/ር ባንተ ሰርቷል;ከባሌ;ከልጆቼ;ከጎረቤቶቼ;ከዐዳጆቼ;ከወንድም ከእህቶቼ;ከእናቴ;ከጌታ ጋር እንዴት በእውቀትና በጥበብ እንደምኖር አስተምረኸኛል ብርክ በልልኝ!!!
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው የምወደው
God bless you you are the greatest example for this generation
❤❤❤❤anten yalsemu min yahel endemigodlbahew!!!!¡
እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ ወንድሜ 🙏😇
ከሰው የሚገኝ ክብር አትፈልግ የወንጌል እውነት ፀንቶ እንዲኖር ተጋደል
Dear Pastor Chere, I tuned in while I was working and found your insights impressive. It's clear you have a deep understanding to address these topics. Great job, my friend
መልካም ምክር እናመሰግናለን
Ayibqanem😍😍uffff indet desi yilal
❤
Chera big man
Ene degmo Katholiek neg betam new yememechey 🙏🙏🙏GBU
Hule akbarih negn yakebrkew geta yskbrih❤
Paster waww
❤❤❤❤
ፓስተስተር አንተ ሐቅ ነዉ የምትናገረዉ ግን ደሞ ወደ ፖለቲካ እንዳይለዉጡብህ
የሆነ ነገር ለማለት ፈልጌ ነበረ...ተውኩት።
የፓስተር ቸሬን አድራሻ የምታውቁ pls
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Sew gin mehon michalew be krstost new. Mejmeya weframu megarja mewdk alebet. yezih alema geshi hasabachewn asawre yilal metshafkidus hasabu mikeyrew sew netsa sihonew u know kemnchu madrek kalhone kebad new araw ayalkim. sherwritun debko druan matsdat endmalet new mechem aytsdam thats whay wengel yilwtal yemnlew chere .Mastewal yisten
ለፖሰተር ቸሬ ትልቅ አክብሮት አለኝ ይሄ ነዉ የእግዚአብሔር ሰዉ ማለት እዉነቱን የሚናገር ምን አለ እንደ አንተ አይነቱን ሀቀኛ አንድ ሁለት ሰዉ በኖረ አለማችን ሰላም ትሆን ነበር.❤
ሁሉም እየሱስን ሳይሆን ማቴሪያል ነው በዛ ላይ እኔ ከሞትኩ ነው ሰውነት ቀረ ስለልጁ ምን አገባኝ ይልሀል የዘራነውን እያጨድን ነው ፍርድ ቤት ያሌደ ቤት ውስጥ የተፍታው መች ተቆጠረ እግዚያቡሄር ይርዳን ውሎችንን እንወቅ Move on❤❤❤❤❤❤❤
ዝም ብዬ ብሰማህ ደስስስስ ይለኝ ነበር አትጠገብ ብዬሃለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ❤
ፓስተር ቼሬ ትውልድ ላይ ለመስራት ያለህን ሸክም እ/ር ያሳካልህ! በጣም ትክክል ነው ያልከው ሰው ስውን በሰውነቱ አክብሮ መኖር ካቃተው ሰላማዊ ማህበረሰብም ሆነ ሀገር ለመፍጠር ፈፅሞ አይቻልም ። እ/ር አብዝቶ ይባርክህ! My hats off to you brother!
ትክክል
ምን አለ ሰው ሁሉ እንደ አንተ ቢያስብ ቢሰራ ቸርዬ እግዚያብሔር ይርዳን
አንተ የእውነት ሰው ነህ እመብርሀን እድሜህን ትርፍርፍ ታርግልህ 🎉🎉🎉🎉
ፓስተር ቸሬ ጥሩ ሰው ነህ ከራስህ አልፈህ ሌሎች ሲነኩ በቅንነት ለምን ብለህ ከጎናቸው የምትቆም እና እንኳን አደረሰህ ዘመንህ ይባረክ.
የምወድህ መጋቢ እድሜህ ይርዘም ወንጌል ይሄ ነዉ ❤❤❤❤
በጣም እወድሃለሁ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ተባረክልን ኑርልን ሺ ሁንልን
❤ፓስተር ቸሬ ትለያለህ እድሜ ከጤና የቤተሰብህ ምሶሶ ያድርግህ 🙏
ድንቅ ንግግር ዘመንህ ይባርክ ፓስተር ቸሬ ❤
ፓስተር ቸር እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከውፓስተር ነን እሚሉት ግን በዚህ ዘመን. አንተን ሰምተውህ ያውቃሉ. ትለያለህ.
ዝም በላቸቸው ላንተ የኔ ህይወት እንኳን ምስክር ነው እኔ ጴንጤ ነኝ ግን የሚገርም ወንጌልንና ህይወትን አስተምረኸኛል ህይወቴ ተለውጧል አሁንም ትዳሬን ቤቴን ህይወቴን እግ/ር ባንተ ሰርቷል;ከባሌ;ከልጆቼ;ከጎረቤቶቼ;ከዐዳጆቼ;ከወንድም ከእህቶቼ;ከእናቴ;ከጌታ ጋር እንዴት በእውቀትና በጥበብ እንደምኖር አስተምረኸኛል ብርክ በልልኝ!!!
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው የምወደው
God bless you you are the greatest example for this generation
❤❤❤❤anten yalsemu min yahel endemigodlbahew!!!!¡
እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ይብዛልህ ወንድሜ 🙏😇
ከሰው የሚገኝ ክብር አትፈልግ
የወንጌል እውነት ፀንቶ እንዲኖር ተጋደል
Dear Pastor Chere, I tuned in while I was working and found your insights impressive. It's clear you have a deep understanding to address these topics. Great job, my friend
መልካም ምክር እናመሰግናለን
Ayibqanem😍😍uffff indet desi yilal
❤
Chera big man
Ene degmo Katholiek neg betam new yememechey 🙏🙏🙏GBU
Hule akbarih negn yakebrkew geta yskbrih❤
Paster waww
❤❤❤❤
ፓስተስተር አንተ ሐቅ ነዉ የምትናገረዉ ግን ደሞ ወደ ፖለቲካ እንዳይለዉጡብህ
የሆነ ነገር ለማለት ፈልጌ ነበረ...ተውኩት።
የፓስተር ቸሬን አድራሻ የምታውቁ pls
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
Sew gin mehon michalew be krstost new. Mejmeya weframu megarja mewdk alebet. yezih alema geshi hasabachewn asawre yilal metshafkidus hasabu mikeyrew sew netsa sihonew u know kemnchu madrek kalhone kebad new araw ayalkim. sherwritun debko druan matsdat endmalet new mechem aytsdam thats whay wengel yilwtal yemnlew chere .
Mastewal yisten