“70 ሱፍ ልብስ አለኝ” መንሱር ጀማል ክፍል 2- Mabriya Matfia with Mensur Jemal

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024
  • “70 ሱፍ ልብስ አለኝ” ክፍል 1- Mabriya Matfia
    Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2021 Arts Tv World

ความคิดเห็น • 875

  • @asnakechhailu2221
    @asnakechhailu2221 2 ปีที่แล้ว +267

    ሰው ሰርቶ እራሱን ለውጦ ቢጎርር ፣ ስለ እራሱ ብዙ ቢያወራ እኔ ምንም አይገርመኝም በደንብ ጎርር በጣም ጎበዝ ነህ በወጣትነትህ እዚህ ደረጃ መድረስ ።

    • @ካ.ደ.መ.Z
      @ካ.ደ.መ.Z 2 ปีที่แล้ว +3

      ልክ ነው ፤ ሠርቶ ለፍቶ ያመጣውን የፈለገ ያድርገው ፤ የራሱ ነው ይገባዋል ።

    • @ሁሉምለበጎነው-ሸ2ዸ
      @ሁሉምለበጎነው-ሸ2ዸ 2 ปีที่แล้ว +3

      ለስራህ በጣም አድናቂህ ነኝ ግን 70 ሱፍ ቀርቶ 10 ሺ ሱፍ ቢናርህ ደስ ይለኛል ግን ይህ ሁሉ አብሮህ አይቀበርም ኸይ ስራ አብዛ እሺ

    • @sitrahussen7060
      @sitrahussen7060 2 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @ashenafizewdu5692
      @ashenafizewdu5692 2 ปีที่แล้ว

      Saloon

    • @Su4Su.T
      @Su4Su.T 2 ปีที่แล้ว

      @@ሁሉምለበጎነው-ሸ2ዸ ሳህ

  • @adnanwerkineh3547
    @adnanwerkineh3547 2 ปีที่แล้ว +284

    መንሱሬ ለአንተ ያለኝ አመለካከት ተቀይሯል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 2 ปีที่แล้ว +149

    ብዙ ሰው የሚዘነጋው ምክር
    እናት እና አባታችሁን አክብሩ, ስታጠፉ ይቅርታ ጠይቁ, 10000% 🙏

  • @Abo-js2bz
    @Abo-js2bz 2 ปีที่แล้ว +116

    እንደዚህ አይነት ምሳሌ መሆን የሚችሉ ሰዎች ሁሌም ብትጋብዙ ጥሩ ነው!!

  • @infohabesha7964
    @infohabesha7964 2 ปีที่แล้ว +22

    በአዕምሮየ ከማስብህ የተለየ ሆነህብኛል ድንቅ ሰው ነው የተባረክ፤ ቀና ልቦና የተሰጠህ አሁንም እግዚአብሔር እድሜ፣ጤናና ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ ዝንጥ በል ወንድሜ የድካምህ ውጤት ነው ሺ ዓመት አይኖር

  • @jameljamel4107
    @jameljamel4107 2 ปีที่แล้ว +13

    ትክክል ነህ በኢስላም ሁለት አይነት እርዳታ ሰጣጥ አለ ደብቀህ የምትሰጠውና ሰው እያየህ የምትሰጠው
    ሰው እያየህ የምትሰጠው ስጦታ ያንተን አይተው ሌሎችም መስጠትን እንዲማሩ

  • @tgistmekonen7019
    @tgistmekonen7019 2 ปีที่แล้ว +48

    ላንተ ያለኝ አመለካከት በሚገርም ሁኔታ ተቀይሮዋል ። respect !!! Mensur

  • @wepentowepento6312
    @wepentowepento6312 2 ปีที่แล้ว +128

    በእውነት ብዙ ሰው የሚከብደውን ራስን ሆኖ መገኘትን በሚገባ ያሟላ ሰው ነው።

    • @ethioapps836
      @ethioapps836 2 ปีที่แล้ว +4

      ሚሊየን ሲኖር እንኳን ራስን ሰዉንም መሆን

    • @ጨረቃዋ4212
      @ጨረቃዋ4212 2 ปีที่แล้ว +3

      ዛሬ እኮ ሰው ገንዘብ ካለው ሰው እንዳያቅበት ይደብቃል እንኳን እንደዚህ በሚዲያ ሊናገር

  • @diramudub6995
    @diramudub6995 2 ปีที่แล้ว +66

    ምርጥ መካሪ! በርታ ሀገሪቷ ያንተ አይነት ብዙ ያስፈልጋታል! አንተ ያገዝካቸው ሌሎችን በተራቸው እንደሚያግዙ ተስፋ አረጋለሁ!

  • @fiyorinaadmassu4169
    @fiyorinaadmassu4169 2 ปีที่แล้ว +59

    ስንቱ አለ እኮ ከሀገር እና ከዚህ ምስኪን ህዝብ ጉሮሮ እየነጠቀ ቡፋው(ጉራው) የማያስቀምጥ!!!! አላህ አሁንም በጎደለው ይሙላልህ!!!! እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ያብዛላት ሀገራችን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @fatiyayoutuobe4114
    @fatiyayoutuobe4114 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ ሰው ሰርቶ ከተለወጠ ከዚህ በላይ የሚያሰደስት ነገር ምን አለ? አንተን የሰጠው አላህ ለኛም ይስጠን ራህመቱ ለባሪያው ነው እሚሰጠው ይስጠን

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 2 ปีที่แล้ว +50

    እየተቆራረጠ የሚወጡ ቪዲዮዎች ሌላ ነው መልክታቸው ይሄን የመሰለ ሰው ላይ የምታላግጡ ሰነፍ ሰዎች ብቻ ናቹ የድካሙ ውጤት ነው የፈለገውን ቢል 👍👏👏👏

  • @tofikhussen9130
    @tofikhussen9130 2 ปีที่แล้ว +21

    በጣም የገረመኝ ከ ፖስቱ ኮሜንቱ አብዛኛዉ ሰዉ በዚ ኢንተርቪዉ ሰለ መንሱር ያለዉን ነገቲቭ አመለካከት ቀይርዋል❤

  • @sknew6321
    @sknew6321 2 ปีที่แล้ว +23

    እድለኛም እንደሆንኩነኝ ሁሉ ተሰምቶነኛል መንሱሬ ያንተን Interview በማየቴ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ማስበውን አይነት ሰው ነህ Good job brother ኘሬዝዳንት እንደምትሆንም አልጠራጠርም እኔ ካሁኑ መርጬካለው Keep it up our brother luv u respect u 🙏🙏🙏

  • @destatibebe3317
    @destatibebe3317 2 ปีที่แล้ว +8

    ድንቅ ሰው ነው የተባረክ፤ ቀና ልቦና የተሰጠህ አሁንም እግዚአብሔር እድሜ፣ጤናና ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ ዝንጥ በል ወንድሜ የድካምህ ውጤት ነው ሺ ዓመት አይኖር

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 2 ปีที่แล้ว +76

    ጨዋታው አይጠገብም መልኩም ወረቅ ነው ግልጸነቱ ይመችል ሠው አይንቅም መድረኩንም አክብሮ እዚህ ሚዲያ ላይ መገኘቱ ትልቅነቱን ያሣይል ካለው ላይ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥህ እንደእሡ አይነቱን አላህ ያብዛልን ግን እራሡን ቢጠብቅ መልካም ነው አሁን ይህ ሠው ከፐሬዝንዳቱ በምን ይለያል እንዲያውም ሢበልጥ እንጅ

  • @sossina5495
    @sossina5495 2 ปีที่แล้ว

    ለወጣቱ ያስተላለፍከው መልዕክት በጣም በጣም ጠቃሚ ምክር ነው:: ወጣቱ አይምሮ ብሩህ ነው ብዙ የፈጠራ ችሎታ አለው ነገር ግን ቀስቃሽ ይፈልጋልና ከገባበት ሱሶ ተላቆ ዕውቀቱን ስራ ላይ እንዲያውለው እንዲሁ ሳትሰለች ባገኘኸው አጋጣሚ ማሳሰቡን ቀጥልበት:: ተባረክ

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 2 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ጀግና ነህ የልፋትህ ዋጋ ነው ለሰዎች ጥሩ ምሳሌ ትሆናለህ በርታ 🥰🥰🥰

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 2 ปีที่แล้ว +12

    ወይ መንሱር እንዳንተ አይነት ልበ ቀናዋች ያብዛልን። ያለህ positive energy ለሊላው ይጋባል 🥰🥰 ቅንነትህ አፍ አውጥቶ ይናገራል። መችት ይበልህ💃💃
    በተለይ "ጉረኛ" የሚለው አባባል እንዲት ሰዋችን እያሸማቀቀ ወደ ሆላ እንደሚያሰቀር ። ጀግና ነህ ይህንን ሆላቀር አሰተሳሰብ ሰብረህ ወጥተህ እራሰህን ሆነህ መቆምህ👏👏 ግን ልብስ ኮተት መሰብሰብ አታብዛ የወጣህበትን ማህበረሰብ አሰብ

  • @hk9187
    @hk9187 2 ปีที่แล้ว +41

    እንደአንተ አይነቱ ፈጣሪ ያብዛልን።

  • @Maleda223
    @Maleda223 2 ปีที่แล้ว +31

    አቦ ይመችህ ያራዳ ልጅ አንተ ያራዳ አባት ነህ 👍
    በተለይ ያንግ ጀነሬሽን ላይ እያረክ ያለኸው 👏👏👏👏 ደግሞ እንደዚህ ምርጥ ሰው አትመስለኝም ነበር ይቅርታ 🙏

  • @habseid2101
    @habseid2101 2 ปีที่แล้ว +20

    በአዕምሮየ ከማስብህ የተለየ ሆነህብኛል። ጥሩ አመለካከት ነው ያለህ። በርታ።

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 2 ปีที่แล้ว +55

    የኛ የኢትዮጵያ ህብዞች ችግራችን ሰው ማጣጣል ማብጠልጠል ነው
    ምንም ይሁን ምን መንሱር አሁን እራሱን ከነበረበት ቀይሮ ትክክለኛ እና የሚገባውን ህይወት እየኖረ ነው
    አላህ ገንዘብህን የጤና ያድርግልህ

    • @oromay02
      @oromay02 2 ปีที่แล้ว +6

      You know I just to tell you one thing I see the flag in your name and you call we Ethiopias I
      Like the way you say it ! You are a real person , and I admire you

    • @abiyuatnafu3958
      @abiyuatnafu3958 2 ปีที่แล้ว

      Bro., ኮመንቶቹን አንብባቻው ሁሉም ተመችቶታል ወዶታል እኮ ። የኛ ህዝብ የምትለው የትኞቹን ነው ? ብዙዎቹ ኮመንቶች አድንቀውታል መንሱርን።ታ ያለ ሰው ነው መንሱር

  • @alimetalemu8377
    @alimetalemu8377 2 ปีที่แล้ว +20

    የዛሬ 4 አመት ጠብቁኝ ኢሻ አላህ እኔም ሀብታም ሁኘ ለኢተርቢው እደምቀርብ እርግጠኛ ነኝ ጠብቁኝ ከሳውድ ልመለስና እዳረሱ

    • @Tube-nn4ct
      @Tube-nn4ct 2 ปีที่แล้ว +3

      ሰዉ በልኬ ኢንሻአላህ አላህ ያድርግልህ

    • @haidermohamed2648
      @haidermohamed2648 2 ปีที่แล้ว +2

      አልሐምዱሪላ ምን ይሣነዋል

    • @zeharaahimed1818
      @zeharaahimed1818 2 ปีที่แล้ว +1

      አላህ ያርግልሽ

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 2 ปีที่แล้ว

      አሚን ለሁላችንም ይስጠን

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 2 ปีที่แล้ว

      Megnteshen yasklshe

  • @sikosilo8413
    @sikosilo8413 2 ปีที่แล้ว +1

    ትክክክል እናትህ እናትህን እናትህንአባትህን ከአላህለጥቅ ዝቅብሎየመታዘዝ ግዴታነው በኛ❤

  • @sebelehailu6037
    @sebelehailu6037 2 ปีที่แล้ว +1

    መሱር ጀማል ጀግናነው እባካችሁ እህት ወድሞቼ በዚህ ጀግና ወድማችን ተጠቀሙበት ንፁህ ልብ ብሩህ ጭቅላት ነው ያለው ሌላው ይቅር እናመሠግናለን በሉት ግድ የላችሁም መልካም መሆን እዳ አይደለም ንፁ እትዮጲያዊነው ።

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 ปีที่แล้ว +14

    ጨማምሮ ይስጥህ በድህነት ነው ያደኩት እና እግዚአብሔር ይመስገን አሁን በልጅነቴ ያጣሁትን የተመኘሁትን እግዜር ተጨምሮበት እያደረኩ ነው መንሱሬ እንዳንተ ነጋዴ ባልሆንም ያማረኝን እያደረኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙌🏾❤️🙏🏽

  • @TheEntertainingRefugee
    @TheEntertainingRefugee 2 ปีที่แล้ว +93

    This man is legend
    He is living in 2055 while we are 2022
    እኛ 2014 እያለን በ2055 እየኖረ ነው።

    • @ethioapps836
      @ethioapps836 2 ปีที่แล้ว +13

      በአማርኛ መተርጎምህ ነው?

    • @lillyl4262
      @lillyl4262 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioapps836 🤔

    • @metasebiaepherem7037
      @metasebiaepherem7037 2 ปีที่แล้ว

      @@ethioapps836 hahaha...።

    • @hadi3642
      @hadi3642 2 ปีที่แล้ว

      ይመችሽ

  • @andushaman3317
    @andushaman3317 2 ปีที่แล้ว +32

    ምርጥ በራስ መተማመን ድንቅ ሰዉ ተመችኸኝ መንሱሬ አላህ ይጨምርልህ

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 ปีที่แล้ว +155

    ዘናጭ ጽድት ያለ ወንድ❤ የአገሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር😘💚💛❤

    • @afem9862
      @afem9862 2 ปีที่แล้ว +1

      Kkkkkkkkkkkk

    • @nunuyefeleke1358
      @nunuyefeleke1358 2 ปีที่แล้ว +2

      hhhhhh oromon lol

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 ปีที่แล้ว

      @@nunuyefeleke1358 እረፋ እሱ ኢትዮጲያዊ ነው

  • @usraimen2367
    @usraimen2367 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጨምርልህ እውነት ነው እኔም ከውስታዜ ሰምቼያለው ሰደቃ ስታደርግ ለጉራ ካልሆነ በግልፁ ሰደቃ መስጠት ሌሎች ሰደቃ እንዲሰጡ ያነሳሳል አሁንም አላህ ይጨምርልህ

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 2 ปีที่แล้ว +11

    ጎበዝ ይህንን ኢንተርቪው ገና ስጀምረው አስተማሪነቱ ምኑ ላይ ነው ብዬ ራሴን ጠየቅሁኝ። ምናልባት ከተጠያቂው ግለሰብ ተፍጨርጭሮ አሁን ያለበት ደረጃ ላይ መድረሱ የስራ ባሕላችንን ሊያነቃቃው ካልሆነ በቀር ሌላ ቁም ነገር አላየሁበትም። በኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያ ይህ ዓይነቱ በማቴሪያል ላይ የተመረኮዘ የመሰለ፣ ወሬ፣ አመለካከት እና ራስን መለካት፣ ካልተሳሳትኩኝ ጉራም የተቀላቀለበት መልስ አሰጣጥ፣ አገራችን አሁን የምትፈልገው ወሬ ነውን? አይደለም አሁን ወደፊትስ ይጠቅማል? እኔ አይመስለኝም።

  • @feyidumohammed3488
    @feyidumohammed3488 2 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ጥሩ ስራ ነው አላህ በ ጥሩው መኔገድ ላይ ያበረታህ ከጠፋቱ ያርቅህ

  • @jossidave3951
    @jossidave3951 2 ปีที่แล้ว +12

    መንሱር ከጠበቅህ በላይ ቅን ሰው ነህ keep your positivity

  • @Meba_Entertainment
    @Meba_Entertainment 2 ปีที่แล้ว +11

    ከምር ምርጥ መካሪ! በርታ ሀገሪቷ ያንተ አይነት ብዙ ያስፈልጋታል! 24 አመት ነው ለወጣቶች ማብሪያ እንደሆንክ ይሰማኛል፡፡ ፕሬዝዳንት እንደምትሆንም አልጠራጠርም እኔ ካሁኑ መርጬካለው፡፡ 100% 🙏

  • @foadedeju2549
    @foadedeju2549 2 ปีที่แล้ว +9

    የውነት ላንተ ያለኝ አመለካከት ሙሉ በሙሉ ተቀየረ በርታ ከዚህ በፊት አተላይ ሙድ ሲይዝ ነበር 💪💪💪

  • @zelalembililign1990
    @zelalembililign1990 2 ปีที่แล้ว +6

    መሱሬ አገኝሀለው በበጎ ስራህ መልካም ለመሆን እንድጠር ፈጠራ እንዲኖረኝ ተዘጋጀሁ ኑርልን በጤና

  • @mikipta
    @mikipta 2 ปีที่แล้ว +7

    This is my first time to see Mensur, I really love what he advise about respecting our parents

  • @yodahetube
    @yodahetube 2 ปีที่แล้ว +6

    ከወንበሬ ተነስቼ ነው ያጨበጨብኩልህ የምር 👏👏👏👏ይሄ ኑሮ ሲያንስብህ ነው ደህነትን ከዚህ በላይ ተበቀለው ብዙ ነገር ያስተማረው ሰው ንግግር ነው ተባረክ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ በደንብ በድህነት ላይ ዘና በልበት

  • @antenehmengesha9520
    @antenehmengesha9520 2 ปีที่แล้ว +37

    His tone is polite and euphonious sounds. It's as if you want to hear the voice in the Radio Fiction narrative.

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 ปีที่แล้ว +38

    ግልፅነቱ ደስ ይላል ወጣቶ እንዲሰሩ የሚያደርገው ጥረት ሊያስመሰግነው ይገባል

  • @tamiratargaw5262
    @tamiratargaw5262 2 ปีที่แล้ว +16

    መንሱሬ ገራሚ ሰው ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @wesenyelehtesfaye3472
    @wesenyelehtesfaye3472 2 ปีที่แล้ว +5

    Keep Shining Mensure
    Its Really Gr8 to Hear Such a Great Young man Inspiring nd Working on Generation of Z Country
    May God Be With U

  • @ሀሉምግዜአለው
    @ሀሉምግዜአለው 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ባገኘህው አጋጣሚ ስለ ሀይማኖት ያለህ ክብር ይደነቃል

  • @sarem4492
    @sarem4492 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም መልእክት ( ምክር )! እናመሰግናለን መልካም ጊዜ ይሁንልህ መንሱር !

  • @mekonnenmegira2211
    @mekonnenmegira2211 2 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል አመለካከት ያለክ ሰው ነህ መንሱር ጀማል። ስለ ዜና ትከተለው የነበረው ስለባግዳድ ዜና ዘጋቢ ዳሪዮስ ሞዲ ሳይሆን አለምነህ ዋሴ ነው።

  • @HagaraEthio
    @HagaraEthio 2 ปีที่แล้ว +29

    አባቴ እንደ ፈለግከው ህይወትን ኑር ከፈጣሪ በማያጠላህ መልኩ እንጂ መብትህ ነዉ ለዉሸታም ፓስተሮች እንካን የጨበጭበል የኢትዮጵያ ህዝብ

  • @suliemanebrahim8563
    @suliemanebrahim8563 2 ปีที่แล้ว +12

    ከ 6 ተኛ እስከ 9 ነኛ ደቂቃ ያለችውን ንግግር አስምሬበታለው እና አሪፍ ሰው ነህ በርታ

  • @sephioustube1354
    @sephioustube1354 2 ปีที่แล้ว

    መንሱሬ በጣም positive thinker ነህ አክትህና አነጋገርህ ጉራ እየነዛህ ይመስላል። ግን ካለህ ያለህን አለኝ እያልክ ብታወራ ጣጣ የለውም ብቻ በርታ ወንድማችን ከዚም በላይ ይስጥህ🙏

  • @weyinshattadesa2398
    @weyinshattadesa2398 2 ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ አሁንም አብዝቶ ይስጥህእዳተ አይነት ሰው ካለን ለሁላችንም ተስፋ አለን በዚ እድሜህ ፈጣሪ ይህንን ልቦናህን አሁንም አይቀይረው

  • @eyerusfekadu1853
    @eyerusfekadu1853 2 ปีที่แล้ว +4

    👏👏ድሮም ትመቸኛለህ አሁንም የበለጠ ተመቸኸኝ ከምር❤️❤️

  • @Amtellah-tube
    @Amtellah-tube 2 ปีที่แล้ว +3

    ማሻ አላህ ሁሉም ባለሀብቶች እንዳተ ቢያስቡ ጥሩ ነበር ሰሉ አለነቢ

    • @AsAs-zf1yr
      @AsAs-zf1yr 2 ปีที่แล้ว

      ሱለላህ አሊሂ ወሰላም

  • @540963
    @540963 2 ปีที่แล้ว +6

    መንሱሬ
    ለምታደርገው ሁሉ ምክንያታዊ ነህ !!
    ሰውን አትጎዳም በቃ ጥሩ ሆነህ ለመኖር ጣር! !!
    በርታ አንተ ራስህን ሆነህ ነው የምትኖረዉ! !!

  • @asfawossenbelela8003
    @asfawossenbelela8003 2 ปีที่แล้ว +10

    WOW እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥክ!! በጣም ጎበዝ በርታ መንሱር ጀማል!!

  • @kd4512
    @kd4512 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow. From what I just saw, all I can say is Allah bless you. God bless you. Ethiopia and Ethiopians need big idea like yours. You are an asset for the country and it's citizens. Keep it up

  • @mahemeti3316
    @mahemeti3316 2 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ ሰው የሚገርም ብቃትና ስብእና አለህ ይመችህ
    ሰርተህ ያገኘሀው ስለሆነ በደንብ አውራ ይገባሀል

  • @bethyohannes4436
    @bethyohannes4436 2 ปีที่แล้ว +2

    ጠንክረህ ስለሰራህ ህይወትህን ቀይረዋል
    ከትንሽ ጀምሮ ነው ትልቅ ደረጃ የደረስከው
    💯🥇🏆🏅👍 from London

  • @ahmadmohamad2667
    @ahmadmohamad2667 2 ปีที่แล้ว +1

    መንሱሬ ጥሩ አነቃቂ ነህ። ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የሰማሁት ድምፅህን። ትንሽ በህወቴ ለመንቀሳቀስ ስለምሞክ የበለጠ አጓጓኻኝ። በቀጣይ በደንብ እከታተልሃለሁ።

  • @kemalmohammed4773
    @kemalmohammed4773 2 ปีที่แล้ว

    እኔ አዱገነት ተወላጅ ኤርትራዊ ነኝ ግን መንሱር ተመቸኝ ።
    መንሱሬ ኤርትራ ከመጣህ አስመራን, ባጽዕ (massawa) አስጎበኝሃለው በነጻ። ማየት የምትፈልጋቸው ተጨማሪ ቦታዎች ካሉ በራስህ ምርጫ ሁለት ከተሞች አስጎበኝሀለው ። ብሰላም ምጻእ ጥራሕ አጆኻ ዝሓወይ ጽቡቕ ስራሕካ ቐጽሎ ኢኻ ።
    ዓወት ንሓፋሽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ካብ ኤርትራ አሥመራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ጨረቃዋ4212
    @ጨረቃዋ4212 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አሏህ መንሱሬ በተለይ ስለ ወላጆች ያስተላለፍከው መልእክት

  • @nurtiger9854
    @nurtiger9854 2 ปีที่แล้ว +6

    It was the best interview ever 🙌 thanks guys may Allah bless you and your family brother.

  • @tianastyle2139
    @tianastyle2139 2 ปีที่แล้ว +1

    ሌላ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ሲቀጠቅጡህ አይቼ ይሄ ሰዉ ማን ነዉ ብዬ ነዉ ያየሁህ ወዳጄ በርታ ራስህን ሁን ክፉ አታድርግ አለቀ

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 2 ปีที่แล้ว +13

    ማሻ አላህ ዲናችንን የሚዘንጥን ሰው ይወዳል ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

    • @fatimaaterab7033
      @fatimaaterab7033 2 ปีที่แล้ว

      አትሣሣች ፡ ኢስላም ንፁህ ይልበስ ያለውን አጥቦ ከጀማአ ፡ ይቀላቀል ይላል እንጂ ዘንጥ የሚል ቃል የለም ንፅህናህን ጠብቅ ይላል ።

  • @ፊዳካ-ዘ4ዘ
    @ፊዳካ-ዘ4ዘ 2 ปีที่แล้ว +63

    ይሄ ሰዉዬ ለመጀመሪያ ጊዜ ጤነኛ ሰዉ እግዳ አቀረበ

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t 2 ปีที่แล้ว +10

    መንሱር ሰውን በምትረዳው ነገር 👍 አንተን ማድነቅ እና አርኣያህ መከተል የጀመርኩት በቅርብ ነው በርታ👏👏👌😁

  • @rmtube7445
    @rmtube7445 2 ปีที่แล้ว +4

    Rabbi ummuri si ha dharesu mensur kenya

  • @temesgenmendera6049
    @temesgenmendera6049 2 ปีที่แล้ว +12

    Mensur, Please keep investing on talents in Ethiopia, that’s the only way generation change. God bless you!!!

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 2 ปีที่แล้ว +7

    መንሱር ትልቅ ሰው ስለ እናት አባት ያወራከው ያስከብርካል

  • @mikeberhane6233
    @mikeberhane6233 2 ปีที่แล้ว +9

    ወንድሜ ገና የልፋትህን አላገኘህም በኛ አገር ስለራስ ማውራት እኔ ብሎ መናገር ባይለመድም እንደዚህ ብሎ ሚያወራ ሰው እንዲበዛ ምኞቴነው የምታምነው አምላክ ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ቢሊየነር ያድርግህ።

  • @seyidtakele8158
    @seyidtakele8158 2 ปีที่แล้ว +2

    What amazing personality, May Allah continue blessing you .

  • @zuzuyabatelij5592
    @zuzuyabatelij5592 2 ปีที่แล้ว +9

    ማሻአላህ መሱሬ አላህ ይጨምርልህ ግልፀኝነትህ ነዉ ጉረኛ ያስባለህ ስራህ ቀጥል የበለጠ የምትሰራ ያርግህ በርታ

  • @hannaeskasim
    @hannaeskasim 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ማሻኣላህ በጣም ቁም ነገር ኣዘል interview መንሱር በጣም ደግ ሰው ነህ ኣላህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @yaki4449
    @yaki4449 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ሰው ብዙ ትችቶችን እያስተናገደ ነው ግን አሪፍ ነገር አለው ባትተቹት ጥሩ ይመስለኛል

  • @ethiopianmusic1817
    @ethiopianmusic1817 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ላንተ ያለኝን አመለከት ተቀየረ
    አላህ ይጨምርልህ

  • @kalkidanmuhaba8124
    @kalkidanmuhaba8124 2 ปีที่แล้ว +34

    ስወድህ መንሱር ጥሎብኝ ለፍቶ ጥሮ ግሮ ሀብታም የሆነ ሰው ወዳለው ጀግና

  • @sadikbichegir4460
    @sadikbichegir4460 2 ปีที่แล้ว +15

    አሰላም አሌይኩም መሱሬ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከዚ በላይ ለመስራት ያብቃህ እና ከ70 ሱፎችህ እንዶ ካላስቸገርኩ አንዷ ለኔ ብታበረክትልኝ ምን ይመስልሀል ስጥ ይሰጥሀል በሚለው መረሀ ግብር

  • @marthagebremeskel370
    @marthagebremeskel370 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ አመሰጋገንህ በጣም ደስ የሚል ነው ሁለም ነገር በእ/ር እንደሆነ ማመንህ ጥሩነው

  • @Nesrw
    @Nesrw 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅን ና አምላኩን አመስጋኝ ሰው መንሱር ምርጥ ሰው ነህ እደት ይሰደባል።

  • @lemlemkidane5101
    @lemlemkidane5101 2 ปีที่แล้ว

    እባክክ ከገናኛ እዉኘትእዉኘት እጅግ በጣም አድናቂዉ መልካም ሰዉ ነዉ

  • @بيتحسين-ح7ث
    @بيتحسين-ح7ث 2 ปีที่แล้ว +3

    ድቅ ሰው አላህ ይጠብቅህ
    ሠላም ማችሁ ይብዛ
    አላህ ሀገራችንን ሠላሟን ያብዛልን
    👍💪🇪🇹👈🎉🎉🎉

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 2 ปีที่แล้ว +1

    Wendime Mensur MASHA ALLAH BEWUSTIH YALEWU EWUNET FETARY BICHA SIMIAWUKEWU
    AHUNIM MELKAMINETIHIHIN KETILIBET
    Beteley lenatina Abatochachin yastelalefikewu MESSEG BAREKELLAH

  • @selamsalam5380
    @selamsalam5380 2 ปีที่แล้ว +27

    ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት የለውጥ ሰው ነው የምትፈልገው💪👍

  • @helenargaw1093
    @helenargaw1093 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር: የበለጠ ይስጥህ :ከእድሜ ከጤና ጋር ::

  • @elizabethfromethiopia1476
    @elizabethfromethiopia1476 2 ปีที่แล้ว +8

    መንሱሬ እስቲ ትንሽ ቦጭቅልኝ በግልፅ ስለምትሰጥ በግልፅ ልጠይቅህ 💵💵

  • @ejigayehudebele1418
    @ejigayehudebele1418 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ገራሚ እውቀት ነው ያለህ አመለካከትህን አድንቄዋለሁ🙏🙏🙏

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ-መጠይቁ በጣም ቆንጆ ነው… መንሱርን በቲክቶክ ሳየው አንዳንዴ ቢከብደኝም እሰማው ነበር… አሁን የተሻለ ተመችቶኛል… የምር!

  • @topethiopianmusic4965
    @topethiopianmusic4965 2 ปีที่แล้ว +10

    መንሱሬ ቀና ሀሳብ ከአላቸው ሰው አንዱ ነው ምርጥ ሰው

  • @silverstatelimo8994
    @silverstatelimo8994 2 ปีที่แล้ว +3

    Big respect my brother may Allah protect you inshallah

  • @zebibahussen7921
    @zebibahussen7921 2 ปีที่แล้ว

    መሱርዬ ዴስ ይላል ላይፍቅ ግን በድንህ በርታ ወድሜ አላህ ካተ ጋር ይሁን ኦረሞ አማራ አትበል ግን ሁላችንም እኖድሃለን

  • @mozayikketemacrs5156
    @mozayikketemacrs5156 2 ปีที่แล้ว +1

    መንሱሬ የሰራኸው ፊልም ርዕስ የአዳም ገመና ሳይሆን " የእኔስ አዳም" ነው ! ይቅርታ ላርምህ ፈልጌ ሳይሆን ፊልሙን ስለምወደው እና ስላስታወስኩት ነው! Sorry again!!አንተ በጣም ጥሩ እና መልካም ሰው ነህ! የእውነት ከማከብራቸው ሰዎች አንተ የመጀመሪያው ነህ! ፈጣሪ ይባርክህ! ዛሬ የእውነት ንግግርህ ተመችቶኛል በተለይ ቤተሰቦቻችሁን አክብሩ!! Respect!!

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋርያ ወንድም መንሱር ማሻ አላህ ለሌለው አላህ ይሰጠው ላለው በረካ ያድርግለት ኮንፊደንሰህን አደንቃለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ አገር ደካማ ሌባ ሰውየውን ጎድቶ ነው የሚበረብረው ???? ሰለዚህ ለደህንነትህ ሰትል ስትናገር መረጥኩ የወንድምነት ያክል የመወሰን ጉዳይ ላንተ ልተው " የተቸገሩትን ወገኖቻችን ስራ በመፍጠር የምትረዳው መንገድ አደንቅልሀለሁ ።

  • @zedoargoba1257
    @zedoargoba1257 2 ปีที่แล้ว +5

    መንሱር ትለያለህ ሁሉም ባለሀብት እንዳንተ ቢያስብ እና ቢሰራ ሀገር መለወጥ ይቻላል በርታ አላህ ይጠብቅህ 🤲

  • @tribalboy6578
    @tribalboy6578 2 ปีที่แล้ว +5

    ደስ የምል ዝግጅት ነው እናመሰግናለን

  • @andylaw2502
    @andylaw2502 2 ปีที่แล้ว +1

    Unbelievable true history and i have took a good lesson from your advice .may God bless your future Mensur !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @selamgezahagn5885
    @selamgezahagn5885 2 ปีที่แล้ว +10

    ይመችህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ሀብትህን ላብህ ነው የሰው እስካልነካህ ድረስ

  • @solomonalazar8812
    @solomonalazar8812 2 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን መንሱር 👍

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 ปีที่แล้ว +3

    መሩሩ አላህ ይጠብቅህ ሀይንም ይጠብቅህ ወጣ ወጣ አተበል ወድም

  • @snteadegu7917
    @snteadegu7917 2 ปีที่แล้ว +10

    He is the best man i have ever seen...

  • @kamilkemal9449
    @kamilkemal9449 2 ปีที่แล้ว

    Yamser mashaa Allah alke gen amlak atbl alah bleh men asefrsh dmo film men esralehal sejmre wd edat ymimruh ngr akum alahen tasekotalh bdinhe tker Allah awakiy nwu brta

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 ปีที่แล้ว

    I’m happy to see successful people like you because you deserve to proud of yourself and use it wear it eat it coz life is only one time