I remember an ultra educated person telling me how much his story was, 20 years back when we were chating in so private space. He was searching for secret wisdom such as the one you are trying to tell us. He moved from USA to all Arab countries then to Pakistan, then to afganistan, then to Iran, then to many Asian countries. When he finally reached to Tibet (the most "wise" people on earth) he found a prominent "wise" person of that land. He told him what he wants and why he is there. Those people asked him "where he is from". He told them that he is an "Ethiopian". Then they said to him go "back to Ethiopia". They said to him "We got all this wisdom from there, Ethiopia". Which means, Ethiopia is a land of "wisdom" which in this context is a bread name for witch, occult, sorcery, mythic, and myth, all under umberella of religion as Priest or Sheik. That "wisdom" is corrupting not only our people but also the whole world. That is why we failed as a nation to prosper, as God never like those practices. It is a deadly bondage like the hand of the Pharaeo. I believe Ethiopians must be delivered from this corrupt "wisdom" bondage in accordance with the original holy book teaching. This tuberman looking humble and religious, as is the monister, is swaying a nation along fault line. Be cautious!
Hello Dr ka semonun ba abjed number kemer yetsehay berhan speed change yihonal alem lay adis besheta yisemal in the next week change everything don't forget
DR RODAS TADESE MEJEMERYA TENA YISTILGN. GETA YIBÀRKIH DOCTOR... ENE TEMAR NEGN GN AÑDROMEDA MANBEB FELGE ATAHU ONCE LEMEGZAT ALCHALKUM, DEMO PDF FELGEN NEBER GN BE FIKDIH YEMINAGEGNIBET MENGED ENDYAMECHACHEN NW.....
እንደዚህ አይነት ትውልድ በማየቴ ደስተኛ ነኝ ጭንቅላታችን በዘረኝነት በሞላበት ጊዜ እንዲህም ምጡቅ አእምሮም አለ እመብርሃን ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
ነብስም አልቀረልኝም የቱን አመስግኜ የቱን ላድንቅ የመድረኩ ስርአት ሲጀምር ሲጠራ መርሀ ግብር መርሀ ግብር እየተባለ ደስሲል ሌላው ቅኔ ዘራፊዎቹ ህፃናቶቹ እነዶክተር ሮዳስ እረ ምኑ ቅጡ እግዚአብሔር ካባ ሳይሆን ፀጋውን ያልብሳቹ ያለኝን ልለግሳችሁ ውድድድድድድ ዘመናችሁን የእግዚአብሔርን መንፈስ ሳይለያችሁ ኑሩልኝ
መጋቤ ሐዲስ ሳስብ ኩራት ነው ምሰማኝ በኡነት ,። ኑር እስከ 1000 አመት እንደ ማቱሳላ, ሰለ እሷ ተነግረህ ሆነ ሰብከህ ማትጠግባት,እመ ቤታችን ከጎንህ ትሁን።
እግዚአብሔር አብ ይባርክህ ዶክተር ሮዳስ ለነብሴ በደስታ 10 ዓመት እድሜ ጨመራችሁላት ።ማቶኛውን መጽሐፍህን ላማስመረቅ ያብቃህ እኛም ለመመረቅ ደስታህን ለመያት እማምላክ ታድርስን። አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዘመን የባረካችሁ ሙሁርና ዶክተር ጌትነት እና ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር አብ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ። እውቀቱን ፀጋውን ክብሩን ይብዛላችሁ በእውነት እናንተን ለስጠን ልዐል እግዚአብሔር ከልቤ አመስህነዋለሁ። ይሄን ግዜ ለማየት ዕድሉን ለስጠን አምላክ የተመስገነ ይሁን ። መምህር መስፍን እናመስግናለን ልጆችህን እግዚአብሔር አምላክ በእውቀት በጥበብ ያሳድግልህ። አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ። ተባረኩልን።።።።።።
መምህራችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ማዛሮት መጽሐፍ እውቀት ሰጪ ነው ዛሬ በ ወላይታ ሶዶ ከተማ የፀሐይ አክሊል ታይቶ ነበር
እጅግ በጣም ደስ የሚል የልዕለ ሃሳብ ማሕቶት ብየዋለሁ ዝግጅቱን። እናመሰግናለን!!! ዶ/ር ሮዳስ እንኩዋን ደስ ያለዎት! I appreciate the intimacy of you and Dr. Getnet please keep up it.
መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ የኛ መምህር ኩሩ ኢትዮጲያዊ መሆንን ታሳየናለህ እና እናመሰግናለን! እንኳን ደስ አለህ!
ዶክተር በእውነት በጣም እድለኛ ነህ እነዚህን የነገ ሀገር ተረካቢ ልጆች እግዚአብሔር ሞገሱን እና ፀጋውን ሰቶህ ያንተን እውቀት ሳትቆጥብ እየሰጠህን ልጆቹም ያንተን ፈለግ በመፈለግ ለመጡት ሁሉ እንዲሁም እኛን ያለፈንን በቁጭት እንዳንቀር ልጆቻቸውን ይዘው ስለመጡም እናመሠግናለን ይህ ሁሉ ያንተ ትጋት ነው መምህር ዛሬስ ምነው እኔስ ቅኔ በዘረፍኩልህ! ብዬ ተመኘው መምህር መስፍን በጣም ማከብረው ዶክተር ጌትነት ሁላችሁንም እንቁዎቻችን ክፉ አይንካችው ፀጋውን ያብዛላችሁ ከብዙ ፍቅርና አክብሮት ጋር እናመሠግናለን🙏🙏🙏
እሳት አመድን ሳይሆን እሳት እሳትን ሲወልድ ነው የሚያምርበት
ይህ ነው የሚመጥነን ፡፡ ፈጣሪ ባነሰው ይጨመርበት፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤፤
ዶክተር ሮዳስ እንኩአን ደስ አልህ ፈጣሪ እድሜ እና ጸጋውን አብዝቶ ይስጥልን፡፡
እናመሰግናለን፡፡ እናመሰግናለን፡፡እናመሰግናለን፡፡እናመሰግናለን፡፡
እናመሰግናለን፡፡እናመሰግናለን፡፡እናመሰግናለን፡፡እናመሰግናለን፡፡
እናመሰግናለን፡፡
Wow Dr Rodas I love you very much
አንተን በእውቀት ያነፁልን ሊቃውንቶቻችን ክብር ይግባቸው 🎉❤❤❤❤
የድንቢጥ ሀሳብ በጣም ተመችታኛለች።ድንቢጦችን ልብ ይስጣቸው
መምህር ሮዳስ እንኳን ደስ አለህ ከዚህ በላይ ለሀገርህ እንድታበረክት እግዚአብሔር የጥበቡን ፀጋ ያልብስህ።
YEBEL YEBEL YEBEL Liqawentoch Egziabeher Yetebkelen ,
Egziabeher Yemesgen
Enkon Desss Aleh Wendemachen Dr.Rodas 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር በጥረትህ ሁሉ አብሮህ ሆኖ እየባረከህ ነው።አንተ የአገር ተስፋ ዶ/ር ሮዴስ ሆይ አመሰግንሃለው።
ዶክተር አንተ የሁላችንም መምህር ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ዛሬ አንደኛ ነኝ
እንደዚህ አይነት ትውልድ በማየቴ ደስተኛ ነኝ ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሄር ይጠብቃችው ፍፃሜአቸውን ያሳምርላችው ፈጣሪ ኢትዮጵያ ብዙ ልጆች አሉአት
ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ አግዚአብሔር ያክብር ህጻን ሳሙኤልን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ።
እረ ምን ልበል ምንስ ሀይለ ቃል መናገር እችላለሁ ግን ደግሞ የሚደክሙትን ሀይል የሚሰጥ የኢትዩጵያ ፈጣሪ ለሁለቱም ሊቃውንት እድሜ ይስጥልን
የትውልድ ምርጥ ዘር ዶ/ር ፍሬዎችህን ለማየት ያብቃህ። ህፃናትን እንዲህ ከማት የበለጠ ምን ያስደስታል። ኢትዮጵያ ምን ሆናለች ላልከው ልጄ አሁን ለቅሶ ቤት ሆናለች። እንደሚያልፍ ተስፋ አለን።
Congratulations 🎉Dr.Rodas 👏You are this generations hope👏
በዚህ ሚስጢራዊ ቀን አብሬህ ስላሳለፍኩ ክብርህን ለሀገር ለትውልድ ማውረስህን ተሰምቶኛል
መጋቢ ዶክተር ሮዳስ እንዳንተ ያለ መምህር በማግኘታቸው በጣም ዕድለኞች ነን እግዚአብሔር ይመስገን
ዶክተር እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን
መምህራችን በጣም ነው የምናመሠግን ፈጣሪ ከክፍ ነገር ይጠብቅልን
Congratulations Dr egzabehr kazh yabelat lagelgelot eybekleb yetabekln
እደናንተ ያሉ ጥበበኞች ያብዛልን✅✅✅🇪🇹🙏🏽
መጋቢ፡ ሐዲስ፡ ዶ/ር፡ ሮዳስ፡ ታደሰ፡ እንኳን፡ ደስ፡ አለህ፤፤ ደስ፡ ብሎኛል፤፤ አንተ፡ የቤተክርስቲያናችን፡ እና፡ የአገራችን፡ ዓይን ( ብሌን ) ነህ፤፤ እግዚአብሔር፡ እረጅም፡ እድሜን፡ ከጤና፡ ጋር፡ ያድልልን፤፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤፤
dr rodas yeewnet betam adenkihalehu behaymanoth be saynce ewketih ye ewunet memesgen alebih yehaymanot abatocachin hulu endezih biyastemiru mistirn bigelizu bizuwechn banku neber gin madreg anten gin e/r kemetabey yitebikih ye ewunet ye ewuket kaba derbo derbo yalbisic
Good job Fere design !!
ቀሪ ዘመንህ ሁሉ ከዚ በበለጠ ይባረክ
መድህንዓለም እርፍ ያድርጋችሁ፡፡ ወደ ድሮው የራሴ ወደ ነበረው ግን ሳላቀው ወዳጣሁት የእረፍት ውሃ ነው የመለሳችሁኝ፡፡
betam tiru new metsafun gin yet enagegnawalen
የወደፊቷ አትዮጵያ እናንተን ተስፋ ታደርጋለች ከፍታዋ ታየኚ✅✅🙏🏽✅✅✅🙏🏽✅🇪🇹❤️
መጋቤ ሐዲስ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ
Dr Abraham amha alayehutm
እንዴት ደስ ይላል እንደርሶ ዓይነት መምህር በማግኘታችን እድለኞች ነን
እግዚአብሔር ያሳድግህ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
እንኳን ደስ አለክ መምህራችን ኩራታችን
እማምላክ አብዝታ ትባርክህ! መጋቢ ሃዲስ ዶር ሮዳስ ታደሰ
እንቁ መምህር እንኳን ዳስ አለህ።
Enkuan lerasu legnam terfual edme ketena selam yestilen memiher dr rodas tadese!!!!
የሚገርም ትወና ጥሩ ስራ ነው ቲጂ እናመሰግናለን የፕሮግራሙ ነገር ሀሪፍ ሆኖ የድምፅ( የማይክ ጉዳይ አሳሳቢ ነው
Eweketehen yebarkleh docter rodas
መምህር እመቤቴ ከክፉ ነገር ትጠብቅህ
ዶክተር እንኳን ደስ አለህ
ድንቅ የዘመናችን የዐዕምሮ መዓድን ቆፋሪዎች !
Really thank you Dr.
💚💛🛑 ከኢትዮጵያ ሀገር ዛሬ የኢትዮጵያ ልጅ የሆነ በፍቅር የሚገዛ መሪዎች አሉ ❓የእለም የአሜሪካን ተላላኪ አሉ❗
💚💛🛑 የኢትዮጵያን ልጆች ዜጎች አሜሪካን እና የአሜሪካን ምድር ዜጎቿን ለአደጋ አርገዋል ❓ኢትዮጵያዊያን የእለም❗
💚💛🛑 የኢትዮጵያዊያን ሕዝብ ዜጎች እንዴት ነው ከለከላቸው የሚገግሙት❓አሜሪካ ን እንግሊዝን እስራኤልን ከኢትዮጵያ ፋይል በመሰረዝ ብቻ ነው ከምድሯ ❗አዎን
እናንተ የኢትዮጵያ ዕንቆውዎች ናችሁ!!! ሥራችሁን በወጣትነት ላሉት ስለጀመራችሁ! ኢትዩጵያን በዓለም ላይ እንድትታወቅ እያደረጋችሁ ነው!!
ብሩክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
berta memihir enkwan des Yalek egiziabher kant gar yihun!!
I remember an ultra educated person telling me how much his story was, 20 years back when we were chating in so private space. He was searching for secret wisdom such as the one you are trying to tell us. He moved from USA to all Arab countries then to Pakistan, then to afganistan, then to Iran, then to many Asian countries. When he finally reached to Tibet (the most "wise" people on earth) he found a prominent "wise" person of that land. He told him what he wants and why he is there. Those people asked him "where he is from". He told them that he is an "Ethiopian". Then they said to him go "back to Ethiopia". They said to him "We got all this wisdom from there, Ethiopia". Which means, Ethiopia is a land of "wisdom" which in this context is a bread name for witch, occult, sorcery, mythic, and myth, all under umberella of religion as Priest or Sheik. That "wisdom" is corrupting not only our people but also the whole world. That is why we failed as a nation to prosper, as God never like those practices. It is a deadly bondage like the hand of the Pharaeo. I believe Ethiopians must be delivered from this corrupt "wisdom" bondage in accordance with the original holy book teaching. This tuberman looking humble and religious, as is the monister, is swaying a nation along fault line. Be cautious!
ᴘᴘᴘᴘᴘᴘ
አሜን አሜን አሜን
D/r you are this generation for hope
እግዚያብሔር ይባርክህ
Thank you!!
Ye Alem mertu saw Ro
እግዚአብሔር ይባርካቹ
እኔ አላደንቅም ነገር ግን እንደ እነሱ ከተቻለም በልጦ መገኘትን አጥብቄ እሻለሁ እነሱማ የድርሻቸውን እየተወጡ እያሳወቁ ነው ወገኔ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን ሆነህ ለመገኘት የምትችለውን አድርግ ተፍጨርጨር የሚስማማ ማን ነው?
የኢትዮጵያ ብርቅዬ ሰው
እንኳን ደስ አለህ!
ዶክተር እባክህ በጶሎትህ አስበኝ ከአንገት በላይ በጣም ያመኛል
እናመሰግናለን ሁለችሁም
መጋቢ ሀዲስ ዛሬ"24"ካህናተሰማይ ሆንክሳ+++
ግሩም ነው!
wow betam dess ylal
Betam des yilale talk sew
Why double sound ?
Hello Dr ka semonun ba abjed number kemer yetsehay berhan speed change yihonal alem lay adis besheta yisemal in the next week change everything don't forget
ያሳድግሀ
Wow ethiopiawiyan endezih simesegagenu endeat yasdesital
💯💯💯
ምነው የድምፅ መቆራረጥ ዝግጅቱን ጎዶሎ አደረገው ለሶሻል ሚዲያው ቀርቦ ከምታሳቅቁን ምነው ቼክ ቼክ ብላችሁ ዝግጁነቱን ብታጣሩ ለማንኛውም በብዙ ተባረኩልን።
shi rodas yibzalsh hagere
🙏👍🙏
DR RODAS TADESE MEJEMERYA TENA YISTILGN. GETA YIBÀRKIH DOCTOR... ENE TEMAR NEGN GN AÑDROMEDA MANBEB FELGE ATAHU ONCE LEMEGZAT ALCHALKUM, DEMO PDF FELGEN NEBER GN BE FIKDIH YEMINAGEGNIBET MENGED ENDYAMECHACHEN NW.....
በስመ አብ ተራቀቁበት ይሄን ቅኔ ይበል ይበል ይበል
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
የኔ እቁ
መማር እፈልጋለሁ ግን አዲስ አበባ አይደለሁም ለእንደኔ አይነት ህፃናትስ ምን አስባቹሀል?
mn ybalal ftari yketalh
🥰😇😍
arre ethiopiaye enkuan des yalesh
desssss siilllllll
ene malet yemifelgew egna nefzenal lijochachin gin ende dr, rodas sile hagerachew endiyawuqu enadrgachew
e/r ymesgen tesfachin nachu d/r rodas erejm edme ketena gar emegnalehu enkon des yaleh
ስለዚህ የመስቀል ኮከብ ጉዳይ ማን እንደሚያስረዳኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ጥያቄዬ ነበር፡፡ አሁን መልሱን ስላገኘሁት በጣም ተደስቻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ(ማዛሮት ገፅ 125)፡፡ ከሌሎቹ ሁሉ ከዋክብት ማታ የምፈልገው የመስቀሉን ኮከብ ነው፡፡ በግልፅ እኮ ነው የሚታየው፡፡
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhune
Ebakhn orion slemibalew hbre kewakbt trgum ngeregn 🙏🙏🙏🙏🙏
memhr enkuan dess alhe ethiopian yemtagleglbetn edme ketena gar yisth ande neger lngrewet ewedalhu ( bir gana) yemil metsihaf anbebku ena bewstu desss yemil ethiopiawi mister alew metshafu bizum bota lay aygegnm kehawassa wchi ena kechalachu benante program lay derasiwa btkrbna bnmarbet
ልቤ በደስታ ቀለጠች
Video ጥራት የለም::
ተፈጥሮ ከሲጣን ይመስለሃልን በአምላክ የታተሙ አይደለምን የተፈጠሩት አምላክ ለሰው ልጅ ሶጦታ አዱርጎ የሰጠን እንደ ሂኖክ ላሉት የገለጠ ላላወቁት ለሰይጣን የተፈጠረ ና ምልክት ኢየመሰለው የሰው ልጅ የተሰጠውን ጥበብ ለሲጣን ይሰጣል
በቃ መከታተል አልቻልኩም ይቅርታ
😅🤣😂🙈🙈🤮🤮🤮Absha ymtlew Indet tedbralch.. Kkk