መፈንቅለ ፍቅር | ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 95

  • @tsegayeaberar
    @tsegayeaberar  5 หลายเดือนก่อน +3

    ክፍል 3 👉 th-cam.com/video/IhW6nbIayUU/w-d-xo.html

  • @blinkarmy3474
    @blinkarmy3474 3 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሽዬ❤

  • @FaFa-fy8pi
    @FaFa-fy8pi 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NuradinHirphesa
    @NuradinHirphesa 6 หลายเดือนก่อน +13

    ዋውውውውው ጸግሽዬ እንኳን ደህና መጣህ የምር ታድለህ ከድምጽ ብትል ከችሎታ የካረክተሮችን ድምጽ ሥታሥመሥል ሙሉ የጥበብ ሠው አንተን አየሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ከተሟላ ጤናጋ ይሥጥህ ወንድሜ

  • @melkamgerma2973
    @melkamgerma2973 5 หลายเดือนก่อน +12

    ውይ እንዴት የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ በተለይ በስደት ሆን ከቤተስብ መሃል እንደዛች ተንከሲሲ አይነት እህት ሲያጋጥመን ምስኪን እስከዳር 😌😌😢

    • @tiruyeyilma8482
      @tiruyeyilma8482 5 หลายเดือนก่อน

      አያጣል ነው በተለይ የእህት ጣልገብ ለዛውም በስደት ላለ ሰው

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ጸግሽ

  • @Rich-i9c
    @Rich-i9c 5 หลายเดือนก่อน +1

    አመሠግናለሁ❤❤❤❤

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፀግሽ ትረካህን እንዴት በናፍቆት እንደምናፍቀው አመሰግናለሁ ወንድሜ 💓 ( Tg. )

  • @frewinehabte9825
    @frewinehabte9825 6 หลายเดือนก่อน +3

    እመስግናለሁ ፅግሽ ተባረክ በጣም የሚያስተምር ነው

  • @megsolomon4685
    @megsolomon4685 5 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome ጸግሽ❤❤❤

  • @elsaalemu6416
    @elsaalemu6416 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ tarkuu keheyewete gare yemsaselale lebel tolo mekuchaweun tiegshe

  • @fatumaibrahim847
    @fatumaibrahim847 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሽዬ የኔ አዝናኝ ተባረክ አላህ ያክብርህ አቦ በፍቅር ነውኮ የምወድህ 🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘

  • @mimiraye9943
    @mimiraye9943 5 หลายเดือนก่อน +2

    You are the best of best tsagesh

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣህልን በጣም እየጠበቁህ ነበር የኔ ባለ ወርቅ ድምፅ ❤

  • @Ethio1993
    @Ethio1993 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ 🥰

  • @kaalyoutube5800
    @kaalyoutube5800 6 หลายเดือนก่อน +3

    🎉🎉❤well come

  • @selamserawu3125
    @selamserawu3125 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ

  • @eritreasmith2957
    @eritreasmith2957 5 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Tegesh that was awesome ❤️

  • @MissSara-r4j
    @MissSara-r4j 6 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደና መጣክ እባክህ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልም 🎉❤❤

  • @fevenabraha7645
    @fevenabraha7645 5 หลายเดือนก่อน +1

    Well come my favourite voice ❤

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስወድህእኮ❤❤ፀግሽ

  • @liyu_Tube12
    @liyu_Tube12 5 หลายเดือนก่อน +2

    ከስደተኛዋ ወዳጅህ አሁን ቢሆንና በረዳሃት ብየ ተመኘው ብቻ መጨረሻዋ ያሳምርላት የኛ ገላ ስንቱ እንደሚችል እኛ ነን ምናቀው🥺

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 5 หลายเดือนก่อน +1

      Me to😢

  • @zulfakemaln6191
    @zulfakemaln6191 5 หลายเดือนก่อน +2

    እሥኩ የኔከርታታ መጨረሻሽን መሥማት ጎጎሁኝ😢😢😢

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በደና መጣክ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 5 หลายเดือนก่อน +1

    ገና ክፍል አንድን ጨርሽ መጣሁ እስኪ ልስማው ክፍል ሁለትን ፀግሽየ😊😘😘ደግሞ ደስ ሲል

  • @sabamesgun1077
    @sabamesgun1077 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤welcome Mr T beautiful voice thank you 🙏🏾 it’s amazing ❤❤

  • @HalimetHussen-k6c
    @HalimetHussen-k6c 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን በደህና መጣህልኝ ተወዳጅ እና ተናፍቂው ወንድማችን አህሌንን ፀግሽ

  • @Maryam2023-x7p
    @Maryam2023-x7p 6 หลายเดือนก่อน +2

    እኳን በደና መጣህ❤❤❤

  • @hedsg706
    @hedsg706 6 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሽ ❤❤

  • @Mitaye-rz7il
    @Mitaye-rz7il 6 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት አስኩዬ ስታሳዝን ኡፍፍፍ😢😢😢

  • @ፍቅርያሸንፋል-ኀ7ሸ
    @ፍቅርያሸንፋል-ኀ7ሸ 5 หลายเดือนก่อน

    Thank you tsegish ❤ kasish iyanadedegni nw

  • @Army-z2e
    @Army-z2e 6 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome seewt voice❤❤❤❤❤❤

  • @MiraAbera
    @MiraAbera 6 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks

  • @giopeesan3855
    @giopeesan3855 5 หลายเดือนก่อน +1

    ፀግሸ ቶሎቶሎ ና😢😢😢

  • @africaninside2363
    @africaninside2363 5 หลายเดือนก่อน

    plz like,subcribe ,share እያደረጋችሁ

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 5 หลายเดือนก่อน +2

    ፀግሺ ቀጣዩን ፈጠን ብታረገው አቤት ከታሪኮቹ ያንተን አተራረክ ሥወዴው

  • @TigTig-ol9ro
    @TigTig-ol9ro 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቀጣዩን ነገ ፀግሽ ❤

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ጸግሽ❤
    ውይ እስከዳር ትእግስቷ ያስቀናል የአረብ አገር ገረዶች በየ ፊናችን ስንት መከራ አለብን እሱ አስችሎን እንጅ ጸግሼ ቀጣይ እንዳሁኑ እ?
    አረብ አገር እኔስ እግር እግር ነው ያለኝ 😢

  • @עדנהמהרי
    @עדנהמהרי 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ የሚኖር ሂወት ነው
    አንዳንድ ጠማማ ሰው አይጠፋ

  • @saadah5656
    @saadah5656 6 หลายเดือนก่อน +5

    ፅጌ እንካን ደህና መጣህ አምላኬ ሆይ መጨረሻውን አሣምረው ፈርቻለሁ ❤❤❤

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤እንኳን ደህና መጠህ

  • @ruthi_na7702
    @ruthi_na7702 6 หลายเดือนก่อน +1

    Selam Tsegesh enquwan adereseh

  • @MeronAloo-ps6ic
    @MeronAloo-ps6ic 6 หลายเดือนก่อน +1

    Enkan dena metake❤❤❤❤❤

  • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
    @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ 5 หลายเดือนก่อน +1

    መጨረሻው እንዴት እንደናፈቀኝ❤❤❤

  • @saron.danielladebebe4580
    @saron.danielladebebe4580 6 หลายเดือนก่อน +2

    እንደዚ መተህ አሳርፈን እንጂ በጥበቃ ሞትን እኮ 😊

  • @MusehbMusehb
    @MusehbMusehb 5 หลายเดือนก่อน

    Wowww kefele 3

  • @kareahg8102
    @kareahg8102 5 หลายเดือนก่อน +1

    እስከዳር ስታሳዝን አይ ስደት ክፉ😢😢😢😢

  • @wwhfwhfd3171
    @wwhfwhfd3171 6 หลายเดือนก่อน +2

    እካንደህናመጣህ ፃግሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቀጣዮ እዴት እደናፈቀኝ ቀጣይ

  • @TigeAleix
    @TigeAleix 5 หลายเดือนก่อน +19

    እስኪ ክፍል 3ክላስካል ይቀየር የምትሉ

    • @newsdallo
      @newsdallo 5 หลายเดือนก่อน

      ደስ የሚል ክላሲክ የሜሪ ፈለቀ ስራ ላይ ከሀና እሸቱ ጋር የሰሩት አሪፍ ጣእም አለው

    • @Aster782
      @Aster782 5 หลายเดือนก่อน

      Eni erasu 😊gin farichenw enije yerabishali tinshi

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete8178 6 หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤wowwwwwww

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 5 หลายเดือนก่อน

    አይይይይ የሰው አገር ሰው ቤት መስራት አረብ ሀገር የምትሰሩ እህቶች እግዚአብሔር ችግሩን ያቅልላቹህ እግዚአብሔር ያገራችንን ሰላም ያምጣልን አምላክ

  • @mmmmbnnn6639
    @mmmmbnnn6639 6 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belaynesh4418
    @belaynesh4418 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @Sofia-g7m2u
    @Sofia-g7m2u 5 หลายเดือนก่อน

    yha yagane nuro yamgalsti née kebarlgi❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሀይ❤❤❤❤❤

  • @DastaBashir
    @DastaBashir 6 หลายเดือนก่อน +2

    የት ሄጄ ነዉ?😂😂😂 ቤርሙዳ ዘካሳንችስን እየደገምኩ ነበር ሲደብረኝ
    ዌል ለሁሉም ብሮ

  • @kidistlale8199
    @kidistlale8199 6 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gannetaredo6680
    @gannetaredo6680 6 หลายเดือนก่อน +1

    Enkan dena metake ketiwate jemiro silken sayew nebere

  • @sulemanabduhamid5757
    @sulemanabduhamid5757 5 หลายเดือนก่อน

    Tiktok live jemer

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 5 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ አረብ እኮ የሴጣን ቁራጭ የለም 😢የተረገሙፍጥረቶች

    • @የፈረሰተስፍ
      @የፈረሰተስፍ 5 หลายเดือนก่อน

      ሰውን በዘር መዝለፍ ተገቢ አይደለም አበሻም ሌላም ዜጋ አለ😢

  • @saron.danielladebebe4580
    @saron.danielladebebe4580 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደሞ ስንት ቀን ታስጠብቀን ይሆን😔

  • @ari-bz4rd
    @ari-bz4rd 5 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seadaahmed2473
    @seadaahmed2473 5 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍😍👋😊

  • @branshali8792
    @branshali8792 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @elenikebede7100
    @elenikebede7100 5 หลายเดือนก่อน +1

    በሰመ አብ፡ ምን ፡ ጉድ፡ ነው፡ የእስከዳር፡ ስቃይ፡ ፡፡፡ ኡኡ በሉ፡ ያስኛል፡ ክፍለ 4 ምን፡ ይመስል፡ ይሆን ???

  • @diribacaalaa1195
    @diribacaalaa1195 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😢😢

  • @نوريةنورية-ث6ه
    @نوريةنورية-ث6ه 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatquin2249
    @hayatquin2249 5 หลายเดือนก่อน

    የስከዳርን ስቃይ በጣምምምምምም አጋነናቹት አረብ አገር ስቃይ አለ በዚህ ልክ አለ ግን? ደሞ ጥበቃ አረብ ቤት😅 አይቼ አላቅም በተረፈ ቆንጆ ነዉ

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 5 หลายเดือนก่อน

    Ye Saudi Arabichi ye kifu kifu nachi ene Awekachiw Alehu😢😢😢😢😢😢

  • @menberenega7475
    @menberenega7475 6 หลายเดือนก่อน +1

    Enquan Dena metah

  • @በራሪቅጠሎች
    @በራሪቅጠሎች 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሀሪፍ ነው ግን የልጅቱ ግፍ በጣም ተጋነነ🙄🙄🙄🙄

    • @mayamaya-dx7tr
      @mayamaya-dx7tr 5 หลายเดือนก่อน +2

      እረረረረረረፍ ምነው ምነው እንዴ ስንት እህቴን ከፎቅ ስወረውርስ ምን አለን

    • @በራሪቅጠሎች
      @በራሪቅጠሎች 5 หลายเดือนก่อน

      @@mayamaya-dx7tr እንደዚህ እየተገፋች የምትሰራው ለፅርቅ ነው😏

    • @mayamaya-dx7tr
      @mayamaya-dx7tr 5 หลายเดือนก่อน +2

      @@በራሪቅጠሎች
      ውይ ውይ ውይ አረ አይባልም እህቴ ከዚህም የከፋ ስንት ነገር ነው በህቶቻችን ላይ ደርሶ የሰማነው አያምጣው እንጂ አካላቸው ጎድሎ የተመለሱ እንዳሉ አታውቂም ማሬ

  • @ccfg1289
    @ccfg1289 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉❤❤❤🎉🎉🥰🥰🥰😍🙏🙏🙏

  • @حليمه-ض7ض
    @حليمه-ض7ض 5 หลายเดือนก่อน

    እኔእኮ. ከድምፅህነውሱስየያዘኝ.

  • @AAa-nq4mn
    @AAa-nq4mn 5 หลายเดือนก่อน

    እስከዳር😢

  • @nejulove
    @nejulove 5 หลายเดือนก่อน

    እንድህ እሚያዴርግ ሀረብ የለምኮ አረ ወየሁ🤔🤔

  • @MDut8Hy7
    @MDut8Hy7 6 หลายเดือนก่อน +1

    🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 5 หลายเดือนก่อน +1

    Bexam yemiyasazin ga yederesin yimeslegna gin beiwnetu gehad indih kehone Allah yersirachwun yisxachew hauzubillah this is animal bro😡😡😔😣

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፅህ ገዳይ ነዉ

    • @myoutube6311
      @myoutube6311 6 หลายเดือนก่อน +1

      በተለይ የሴቶቹ😅😅😅😅😅😅

  • @mahihefanya7142
    @mahihefanya7142 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @Subla-e3d
    @Subla-e3d 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉🎉

  • @አይሻ-መ9ዐ
    @አይሻ-መ9ዐ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @4rf2kz4z
    @4rf2kz4z 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @uaesh6056
    @uaesh6056 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @septemberscott7848
    @septemberscott7848 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BeurtaShigute
    @BeurtaShigute 6 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉🎉🎉