ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ለምንድን ነው የምትጨነቀው? ምርጥ ዳዕዋ እንጋብዛችሁ || ትርጉም || ሀሩን ቲዩብ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 เม.ย. 2020

ความคิดเห็น • 71

  • @fatmah9876
    @fatmah9876 4 ปีที่แล้ว +3

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ባረከሏህ ፊኪም ተርጓሚውም አቅራቢውም አዘጋጁም አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ahmed-kk6is
    @ahmed-kk6is 4 ปีที่แล้ว

    ያሱበሀን አላህ ምርጥ ዳእዋ

  • @aa-gj9wz
    @aa-gj9wz 4 ปีที่แล้ว +2

    ያሰላም ደስስስ የሚል ነው ስሰማው ውስጤ ተረጋጋ እውነት

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 2 ปีที่แล้ว

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    አሚንንን ያረብ

  • @yeniyayusuf4736
    @yeniyayusuf4736 2 ปีที่แล้ว +1

    አላህዬ የተረጋጋ ህይወትን ወፍቀን ያረብ

  • @hforyou4698
    @hforyou4698 4 ปีที่แล้ว +2

    አሰላም አለይኩውም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ
    ማሻ አላህ ባሁኑ ሳአት በጣም አስፈላጊ ሀድስ ነው ጀዛኩምላ ኸይርን

  • @user-wt5oo2iv4d
    @user-wt5oo2iv4d 4 ปีที่แล้ว +8

    መጨነቅ ፈልጌኮ አይደለም የምጨነቀው ራሱነው የሚያስጨንቀኝ መጨነቅ አልፈልግም ነበር

    • @alhamdulilah4950
      @alhamdulilah4950 4 ปีที่แล้ว

      Aselam walekum werahmetlahi webrkatu

    • @semiratesfaw9208
      @semiratesfaw9208 4 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ሠው የየራሡ ችግር አለው ነገር ግን በኢማን የተሞሉት ሠዎች ጥቂት ናቸውኢማን ካለ ጭንቀት በፍፁም አይኖርም

  • @fathim8460
    @fathim8460 4 ปีที่แล้ว

    አለህ ከማጥፎ ጭንቀት ይገለግለን የመጠብንም በለአ አለህ የሰልን የረቢ

    • @seadaseada6404
      @seadaseada6404 4 ปีที่แล้ว

      👍👍👍👍👍🕋🕋🕋📚📚📚📚

    • @seadaseada6404
      @seadaseada6404 4 ปีที่แล้ว

      ☝️ አስቡን አላሁ እኔመል ወኪል

  • @zinatawol775
    @zinatawol775 ปีที่แล้ว

    ሡለሏህ አለሂ ወሠለም

  • @ksablood166
    @ksablood166 4 ปีที่แล้ว +1

    Mashala

  • @user-tu5jr1et8u
    @user-tu5jr1et8u 4 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላህ ልባችንን በጣም የሚያረጋገ ነገር ነዉ የጋበዝከን ጀዛከሏሁ ኸይር አቡ ሃሩን

  • @hadi6037
    @hadi6037 4 ปีที่แล้ว +6

    ወላሂ ዱአ አድርጉልኝ በትንሽ በትልቁ በጣም ነው እምጨናነቅ

  • @user-hv5zk9oz5f
    @user-hv5zk9oz5f 4 ปีที่แล้ว +3

    አልሃምዱሊላህ አላህ አንስቶልኛል መቼም ለዱንያ ተጨንቄ አላውቅም የለኝም ብዬም ሀብትም አስጨንቆኝ አያውቅም የሚያስጨንቀኝ ሞት ነው ሞት ብቻ ከአእምሮዬ ጠፍቶ አያውቅም 😭🙏

    • @ahmed-kk6is
      @ahmed-kk6is 4 ปีที่แล้ว

      ሞትን አብዝቶ እሚያስታውስ አጂሩ ትልቅ ነው እህቴ ትልቅ መፍትሄ ያለውነው ምክንያቱም ውዴ አላህ መመለስን ነገ አትይም

  • @seidmustefa1151
    @seidmustefa1151 11 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህ ይባርክ ፊክ

  • @sofiamuhammed4500
    @sofiamuhammed4500 4 ปีที่แล้ว

    Enshallah jzakallah hayer

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 3 ปีที่แล้ว

    ያአላህ ጀዛክ አላሁ ኸይር

  • @aswrwbwe2636
    @aswrwbwe2636 4 ปีที่แล้ว +1

    Masha Allah

  • @zerahezerahehelohi8970
    @zerahezerahehelohi8970 4 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይዋፊቃን

    • @alyahar3846
      @alyahar3846 4 ปีที่แล้ว

      የአላህካለሁበትዲካምአላህያሳልኚያረብ

  • @saadaabdo1618
    @saadaabdo1618 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @hawamohammed5608
    @hawamohammed5608 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @user-mo2ub4pv5i
    @user-mo2ub4pv5i 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከሏሁ ኸይረን አቡ ሀሩን

  • @njju9556
    @njju9556 4 ปีที่แล้ว

    ماشاء الله

  • @mekitube8299
    @mekitube8299 2 ปีที่แล้ว

    Jazakallha keer

  • @mohammedali3247
    @mohammedali3247 4 ปีที่แล้ว

    مشاء الله جذاك الله خير

  • @smirawrokusmirawroku855
    @smirawrokusmirawroku855 4 ปีที่แล้ว

    جزك الله خير

  • @abdusafe4402
    @abdusafe4402 4 ปีที่แล้ว

    Mashallh

  • @samiramobile9845
    @samiramobile9845 4 ปีที่แล้ว

    Mashalah

  • @user-wi9eb3tr6d
    @user-wi9eb3tr6d 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-tk9qd5pc4c
    @user-tk9qd5pc4c 4 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ወላሂ ቡዙ ግዜ በልቤ አብዱረሂም በፊት የተለያየ መፅሀፍትን ያነብልናል የተለያዩ ደአዎችን በቱርጉም ያቀርብልን ነበር ከለውጡ ቡሃላ ሁሉም ቱክረቱ የተለያዩ መረጃዎችን በማቅረብ ሙስሊሞች ለይ በሚደርሰው ጫና በመጅልሱም ጉዳይ ተጠምዶ ከደአዋ ተዘናጋን አብዛኛዎቻችን ፖለቲካውን መከታተል ለይ ተጠመድን እያልኩ ማሰብ ከጀመርኩ ቆይቻለው ጀዛከላሁ ኸይረን በዚው ቀጥል

  • @zizizmohammedsysgsf2974
    @zizizmohammedsysgsf2974 4 ปีที่แล้ว

    Jezaklah abdau eraham

  • @semiratesfaw9208
    @semiratesfaw9208 4 ปีที่แล้ว

    ዋአለይኩም ሠላም እንደት ናችሁ ወዳጆቼ አላህ ኢማን አብዝቶ ይሥጠን
    አሚንንን አሚንንን

  • @user-md8ok2zq4g
    @user-md8ok2zq4g 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላከይር

  • @user-pv9vm1kv1o
    @user-pv9vm1kv1o 4 ปีที่แล้ว

    አልሃምዱሊላህ ምንም የለኝም ለምንም አልጨነቅ

  • @mfaryamasaly8271
    @mfaryamasaly8271 4 ปีที่แล้ว

    ያራብ ማሪጋጋትን ወፊቃን
    ጄዘኩሙለህ ኸይራን ጅዘ

  • @lamaaldossry5640
    @lamaaldossry5640 4 ปีที่แล้ว +1

    በተለያ በአሁኑ ሠአት ሥፈልግ በግድ እያተጨነቅነዉ ከምንወዳችዉ ቤቶሥባችችን እራቀን ምን እነደረግ ምን አለ በዚግዜ ከቤተሠብ ከተዳረጋ ከሌጅችጋ መሆን መታደልነዉ አላሄ ሆይ በቃቹበለን 😭😭😭😭እደኝ ጀወል ሥያሆን እደት እዘነትህ

    • @seadaseada6404
      @seadaseada6404 4 ปีที่แล้ว

      ዋአሊይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ahlamethopia3347
    @ahlamethopia3347 4 ปีที่แล้ว

    አላህይጨምርላችሁ

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 ปีที่แล้ว

  • @user-hn7ux5sj1e
    @user-hn7ux5sj1e 4 ปีที่แล้ว +1

    አስላሙ አልይኩም ዎራአማቱላህ ዎባራካዓቱ አለህ የንሰልን ዎላሂ እንጫነቀለን ቢለን ዑኮ አረለም ብቻ አይ

  • @esmerv8827
    @esmerv8827 2 ปีที่แล้ว

    Jeza Kela

  • @nuurallslaamtube2997
    @nuurallslaamtube2997 4 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله ماشاءالله 👍👍👍👍👍👍

  • @AsdAsd-gh6qy
    @AsdAsd-gh6qy 4 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይርን

  • @user-zz1yo6jf6s
    @user-zz1yo6jf6s 4 ปีที่แล้ว

    ኢላሂ ጭንቀትን ሀሳብን ሁሉ አንተ አንሳልን የተረጋጋን ነገር ሁሉ ወፍቀን ኢላሂ በኒ አደም ነን እና ሀሳብ አይቀርም ግን ሁሉን ነገር በኸይር ቀይርልን

  • @sacadamohammed828
    @sacadamohammed828 4 ปีที่แล้ว

    Allahuma inni Azubika minnal hammi wal hazan...

  • @yaleletsale8821
    @yaleletsale8821 4 ปีที่แล้ว

    አላህየ መልካሙንነገር ይምረጥልን ያረብ

  • @ahjuis4347
    @ahjuis4347 4 ปีที่แล้ว

    ምንአይነት ምርጥ ንግግርነዉ

  • @ibrahimyoutube9712
    @ibrahimyoutube9712 4 ปีที่แล้ว

    አለህ ይዋፊቃን

  • @user-vj6ud1rh5d
    @user-vj6ud1rh5d 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህህ

  • @semira1122
    @semira1122 4 ปีที่แล้ว

    👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👌👌👌👌☝🏻

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h 2 ปีที่แล้ว

    ጀዛኩሙላህ ኽይርንን ሀሩንንን ሚድያ 💘
    ያለ ማሳብ ያለ መጨንቅ እሞክራሉሁ ግን!!
    😭😭😭😭😭 ያረቢ ጭንቀትን ሀሳብን አንሳልኝ

  • @um3201
    @um3201 4 ปีที่แล้ว

    Yemn chinqet ere alcheneqm hooo

  • @rhmetahmed6147
    @rhmetahmed6147 4 ปีที่แล้ว

    ❣️

  • @nuurallslaamtube2997
    @nuurallslaamtube2997 4 ปีที่แล้ว

    يارب 😭😭😭😭

  • @alophone6366
    @alophone6366 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤💞

  • @user-do6dk3vy1k
    @user-do6dk3vy1k 4 ปีที่แล้ว

    👆👂👂👍👍😢😢😢😭😭

  • @saniyasaniya5553
    @saniyasaniya5553 4 ปีที่แล้ว

    👍👍👍💔💔💔☝☝

  • @samkwt8566
    @samkwt8566 4 ปีที่แล้ว

    እኔአልሀምዱሊላድሕነትንአልፈራም
    ምክናየቱምሀብትአሄራንአይገዛምና
    ግንእምጨነቀውላሄራየምንምሥቅሥለለለኝብቻእጨነቃለሁ

  • @user-bs5qb6ff4w
    @user-bs5qb6ff4w 4 ปีที่แล้ว +1

    ሸህ ሳቢት አተውፊቅ የት አነር ናቸው አወል መራ አዳመጥኩት ብዙ በሌላ በአረበኛ ያስተላለፍቸው ዳዕዋዎችሁሉ ልብ ይነካሉ

  • @umuslahdn.r1937
    @umuslahdn.r1937 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይርን
    ሰብሰክራይብ አርጉ በቅንነት ውዶች

  • @siklsilo8497
    @siklsilo8497 4 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭😭 ያአላህ ጭቀትን አስወግድልኝ

  • @badawi5350
    @badawi5350 4 ปีที่แล้ว

    عسلمعليكم😭😭😭الله قلبن🙏🙏يهدنعمن

  • @user-bs5qb6ff4w
    @user-bs5qb6ff4w 4 ปีที่แล้ว

    ሸህ ሳቢት አተውፊቅ የት አነር ናቸው አወል መራ አዳመጥኩት ብዙ በሌላ በአረበኛ ያስተላለፍቸው ዳዕዋዎችሁሉ ልብ ይነካሉ