የጠንቋዮች ሴራ ከሰይጣናት ጋር ያላቸው ግንኙነት የቀድሞው ጠንቋይ ያለፈበትን ህይዎት ይተርካል ከሸህ ነቢል አውዲ ጋር ቆይታ ሃሩንቲዩብ ተርጉሞ አቅርቦላችሃል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 638

  • @ዘሀራኡስላምነውሂወቴK
    @ዘሀራኡስላምነውሂወቴK 7 ปีที่แล้ว +53

    ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትሉ ለኡማው ለምታለላግሉ አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ ውዶችአላህ ከሸይጧን ውስወሳ ይጠብቀን ያረብ

    • @lineup3485
      @lineup3485 4 ปีที่แล้ว

      ያረብ.የኔምአጎቶቸ.2ቱ.ጠንቆይናቸው.አላህ.ሂድያይስጣቸው.ዱአአርጉልኝ

    • @abdulhamidyassin5864
      @abdulhamidyassin5864 4 ปีที่แล้ว

      @@lineup3485 allah hidiya yisitachewu

    • @medinabntbaba4127
      @medinabntbaba4127 4 ปีที่แล้ว

      @@lineup3485 አላህ ህድያ ይስጣቸው

  • @zulfakedit8145
    @zulfakedit8145 7 ปีที่แล้ว +7

    ያረቢ ከንደዚህ አይነት ጠማማ መንገድ በአንተ ሥም እጠበቃለሁ

  • @አይሻነኝየገጠርልጅ
    @አይሻነኝየገጠርልጅ 7 ปีที่แล้ว +49

    የአላህ ገጠሮችን በራህመትህ እያቸው😭😭😭😭😭😭😭

    • @mernamm127
      @mernamm127 2 ปีที่แล้ว

      አሚን አሏሁማ አሚን ያረቢል አለሚን

    • @wddss8555
      @wddss8555 2 ปีที่แล้ว

      እነትሽንነውወደ😭😭😭😭😭😭አይየኛአክባቢበተለይ😢😢😧

  • @ahmedalimohammed8340
    @ahmedalimohammed8340 4 ปีที่แล้ว +9

    Part 2 ይድገሙልን ለአስተምሮ እነመሰግነለን

  • @gvhfhgg433
    @gvhfhgg433 7 ปีที่แล้ว +7

    ወላሂ በጣም አገብጋቢ ትምህረትነው በአፈሪካ ቴቢምላይ መለቀቅ አለበት በተደጋጋሚ ሀሉምሰው ሊሰማውና ሊያውቀው ይገባል ጀዛኩሙላህ ከይረ

  • @mmadina9186
    @mmadina9186 5 ปีที่แล้ว +27

    ዛሬ ገጠር ውቃቢ/ ከራማ እየተባለ በግልፅ ወቷል አላህ ይጠብቀን ሁላችንም ቤተሰቦቻችንንብንመለከት የት ነው ያሉት 😥😥😥😥😥

    • @hawahawa7825
      @hawahawa7825 5 ปีที่แล้ว

      ወላሂ ልክ ነሽ ግን እደዚህ ቢተዉ ምን ይሆናሉ ይሞቱ ይሆን ሰወቹ የሚአደርጉት

    • @heyuweloyewa4304
      @heyuweloyewa4304 4 ปีที่แล้ว

      Awo

  • @እሙሙራድ-ረ8ወ
    @እሙሙራድ-ረ8ወ 5 ปีที่แล้ว +14

    አኡዚቢላሂ መነሸይ ጣንረሽም አላህ አንተው ጠብቀኝ ከሸይጣን ከሽርክ ያረቢ አሚንን

  • @جناتاثيوبيا-ص7ج
    @جناتاثيوبيا-ص7ج 7 ปีที่แล้ว +17

    አኡዙ ቢላሂ መሸጣን ረጂም

  • @damma2573
    @damma2573 7 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ምን አይነት ጎድ ነው ክፍል ሁለትን ቶሎ በሉ

  • @ወላሂአላህበቃዬነውወላሂአ
    @ወላሂአላህበቃዬነውወላሂአ 7 ปีที่แล้ว +1

    እረ በጣም ይገርማል እባካቹ በቢዲዮ የወረደለት ካለ ልኩልኝ በውስብ 50678002

    • @aminanuri7799
      @aminanuri7799 5 ปีที่แล้ว

      00971544313909 Awern Elklasalew

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 ปีที่แล้ว

    አኡዙቢላሂሚኔሸይጦንእረጀም😳😭😭😭😭ወይኔየኛአገርጢቅነውጪራሽልጀምይሰጣልይላሉ❓

  • @nogodexceptallah6091
    @nogodexceptallah6091 2 ปีที่แล้ว

    ኢናሊላህወኢናኢላሂራጅኡንአላህከእንድህያለዉፀያፍነገርይጠብቀን

  • @danshetube4321
    @danshetube4321 4 ปีที่แล้ว +1

    Kifil 2 yetale wendimachin

  • @619tupac
    @619tupac 3 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል 2 ይስራ

  • @lubabategebyetadse2021
    @lubabategebyetadse2021 3 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህጠቆይዚጀመርለራሡያታልን??

  • @አላህለኔበቅዬነው
    @አላህለኔበቅዬነው 7 ปีที่แล้ว +3

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂውን
    ከደዚህ አይነት አላህም ሰውም ከማይወደው ነገር በአሏህ እንጠበቅ አሚን አሚን

  • @weliyasuletan5526
    @weliyasuletan5526 3 หลายเดือนก่อน

    አኡዝቢላ አላህዬ አንተ ጠብቀኝ ጠብቅልኝ የገጠሩ ህዝብ በሽርክ የተጨማለቀ ነው

  • @SameraRose
    @SameraRose 26 วันที่ผ่านมา

    ወላኢ ቁራእን ተረግጬ ሲል ልቤን አመህመኝ ያላህ ቃል 😭😭😭😭 አላህ ይጠብቀን ከሳይሮች ያረብ

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe 2 หลายเดือนก่อน

    ላኢላሀኢለላህ ያአላህ ችሎታው አጃኢብነው😢😢😢😢አላህ ይጠብቀን 😭😭😭😭😭😭

  • @mulumd129
    @mulumd129 2 หลายเดือนก่อน

    ግን ያለ ነሽዳ ማቅረብ አችሉምደ እማልሰማበት የት ልሂድ መዝሙር በቀረበት ዘመን እናተ ምን ጃሂል ናችሁ

  • @justsayalhamdulillah8193
    @justsayalhamdulillah8193 4 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @yusufatugar7812
    @yusufatugar7812 2 ปีที่แล้ว

    ተርጓሚው ግን ለመገረም የተጠቀመው መንገድ አያነቃቃም

  • @abdinesro6142
    @abdinesro6142 3 ปีที่แล้ว

    የዚህ ሰውዬ ቀጣይ ፖርት ማግኘት አልቻልኩም

  • @bfkfnnfbdnfnnf713
    @bfkfnnfbdnfnnf713 7 ปีที่แล้ว +22

    አላህ ይጣብቃችሁ አላህ ይጣብቃን አብድራሂም ይህን ማልክት ላክፍላ ሀገር ቤታሰቦቻችን ላማድራስ ሲዲ ወይም ከሴት ማግኘት እንችላላን ወይ ባአላህ አብረራልኝ የታዛፈቂ ጎርቤት እነ ቤታሰብ አላኝ

    • @حياهحسين-د8م
      @حياهحسين-د8م 7 ปีที่แล้ว +1

      nf

    • @imdadullah8911
      @imdadullah8911 7 ปีที่แล้ว +1

      lahawlewelakuweta elabillah aleyul azim rabi aigfir lena
      welahi btam yasdenagtal

    • @romanmohammad7991
      @romanmohammad7991 6 ปีที่แล้ว

      ሱበነአለህ

    • @mahbuba5916
      @mahbuba5916 5 ปีที่แล้ว

      አላህ ይጠብቃቹ ያረብ ጄጄዛኩሙአላህኸይረን

    • @sameramohamed3241
      @sameramohamed3241 5 ปีที่แล้ว +1

      አላህይጠብቀን

  • @hayatmohammed2291
    @hayatmohammed2291 7 ปีที่แล้ว +3

    ያአላህ ያረቢ ምን አይነት ጉድ ነው አላህ ሆይ ባንተ ብቻ የማምን ንፁህ ሞስሊም አድርገህ ለፈጠርከኝ አልሀምዱሊላህ መጨረሻየንም አንተ አሳምርልኝ ኡመተል ሙስሊሚን አንተ በራህመትህ ጠብቀን ያረብ

  • @هياتياجملمعاللهالحمداللهعلانعم

    የአሏህ በጣም የሚያሥፈራ ነው ህፃን ሊያየው አይገባም

  • @ፈሪሀይቱብ
    @ፈሪሀይቱብ 3 ปีที่แล้ว

    አብዱሬ ክፍል ሁለት አጣሁትሳ ኢትዮጲያ ስሄዲ ለቤተሠብም ለጎረቤትም ለማሠማት ነበር ሰዉ እዉነታዉን ማወቅ አለበት ማህበረሰቡ የዛሬ ስንት አመት ነዉ ያየሁት አሁን ላወርደዉ ነበር ተባበሩኝ ወገኖቸ ክፍል ሁለትን

  • @kamilamussema5147
    @kamilamussema5147 7 ปีที่แล้ว +1

    አላሁ መሰሊ የሚለው መንዙማ እንዴት ነው ማግነት የምችለው ውድድድድ እህቶቼ

    • @aminanuri7799
      @aminanuri7799 5 ปีที่แล้ว

      Ethiopian Islamic nashida lay setgabi tagnwales

  • @itti22wbs65
    @itti22wbs65 7 ปีที่แล้ว +1

    አላሁ ላነኢለሀኢለላ ሁወ አል ሀዩል ቀዩም ላታኩዙሁ ሲነቱ ወላ ኖም ለሁማ ፉይ ሰማዋቲ ወማ ፊይ አርዲ መን ዘለዚ የሽፋኡ ኢንድሁ ኢላ ቢኢዚኒሂ ያእለሙ ማበይነ አይዲሂም ወማ ኸልፈሁም ወላ ዩሂጡነ ቢሸኢይን ሚን ኢልሚሂ ኢላ ቢማሻአ ወሲአ ኩርሲዩሁ ሰማዋቲ ወል አርድ ወላ የዱኡሁ ሂፍዙሁማ ወሁወል አልዩል አዚይም

  • @ምስጋናለአሏህየተገባይሁን
    @ምስጋናለአሏህየተገባይሁን 7 ปีที่แล้ว +6

    ክፍል ሁለትን በጉጉት እየጠበቅን ነው

  • @khadigahahmad8225
    @khadigahahmad8225 7 ปีที่แล้ว +1

    ሀሩኖች እባካችሁ ልልምናችሁ አደራችሁን እንዳርሱኝ እምትልቁልን።ነገር ሲድ አዘጋጅልን ማለቴ ወይምመፅሀፍ ምክንያቱም።ቤተሰቦቻችን እንድቀየሩ አብዣሀኞቻችን የገጠርልጅነን።እናመፅሀፍ ወይም ካሴት ብታዘጋጅ ምንይመስላችሁል
    አብድሬ እሰብበት ወላሂ እምትለቅልን ሁሉ በጣምምም ጥሩነው ሰምተነው እማነውቀውን ስንቱን አሰማሀን አብድሬ አደራ እንዳው መፅሀፍፍ ወይም ካሴት አዘጋጅና ለህዝቡብትኑት ላስቸግራችሁ ወላሂ የኔምቤተሰቦች ምንምአያውቁምም
    እናካሴትና መፅሀፍ ቢሆን ተጠቅልሚ ስለምንሆንብየነው
    በመቀጠል ለምታድርጉት ሁሉ ጀዛኩምላህ ኸይረንን ምንዳችሁን እጥፍድርብብ ያድርግላችሁ ሀሩኖች እናንተን ለማምስገን ቃላት ያጥረኛል
    ያው እንዳጋጣሚ በድጋሜልስማው ብየ የጥቁልናል ስራ ደግሜትስማው ተስምቶኝነው ምፅሀፍእናካሴት አዘጋጅልንያልኩት
    በደንብስምጥብየነው የሰማሁት
    ይገርማል በሉአይዞችሁ ።ጠንክሩ

  • @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ
    @የጅማልሚስትነኝየባሌአፍቃ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ አላሁ አለም እኛ አካባቢ እርጎየ የሚባል ሀገር. ሼክ እርጎየ እሚባሉ አሉ. አሁን ሞተው ልጃችው ተትክቷል ብለዋል. እብድ እና እንድሁም ዶአ አርጉልኝ በማለት ይሄዳሉ. በጣም ትልቅና ሼክ ይባላሉ. እሄ ነገር ባአላህ ላይ ማሻርክ አይሆንም ወይ ብለን ስንጠያየቅ እርስዎ እኮ እኔ ስበብ ነኝ እንጅ ሌላ አይድለሁም ባአላህ እመኑ ይላሉ ሲባል እውነትም ሽርክ ላይሆን ይችላል ብለን ዝም እንላለን. አሁን ግን እሄን ስውር ስስማ ልቤ ጠርጠር ባአላህ እመኑ ማለታችው የስውችን ቀልብ ለመሳብ መስለኝ ኡፍ አላህ ይጠብቀን. እኔ የምጠላውና የምፀየፍው ነገር ቢሆን ሺርክን ነው. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @musamehamed5582
    @musamehamed5582 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኽኢርን አብዱ ረሂም መሀመድ

  • @macahussene4073
    @macahussene4073 ปีที่แล้ว

    አላህ ሂዳ ይስጣችው ለቤተስቦቻችን

  • @zaleekhamohammed427
    @zaleekhamohammed427 3 ปีที่แล้ว

    ጀዛከ አለህ ከይር
    ሱበሀነ አለህ
    በአለህ ዉለተኛ 2
    ሼሮ አድርጉሊኝ በአለህ

  • @tubanuredin1103
    @tubanuredin1103 7 ปีที่แล้ว +6

    አላሁ አክበር ሢያሥፈራ አላህ ይጠብቀን ከሣሂሮች

  • @Ethio40
    @Ethio40 2 ปีที่แล้ว

    አኡዙቢላሂሚነሸይጧኒረጅም

  • @hawawalo6548
    @hawawalo6548 2 ปีที่แล้ว

    ላሁልወላ ቁወተኢለቢላህ አልይ ለዓዚም

  • @Jhgyug-m2b
    @Jhgyug-m2b 2 ปีที่แล้ว

    ቀጣዩ ክፍል የት ነው የሚገኘው በኣላህ

  • @3shwbman9ory28
    @3shwbman9ory28 4 ปีที่แล้ว

    አዉዙቢላሂሚንሸይጣን እረጃም

  • @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
    @እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ 3 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ተሳስተው ከመሳሳት ይጠብቀን

  • @sultanalain7706
    @sultanalain7706 3 ปีที่แล้ว

    አኡዙቢላሂ ሚንሽጧን እሮጂም

  • @الحمدلله-غ7ي
    @الحمدلله-غ7ي 2 ปีที่แล้ว

    አኡዙ ቢላሂ ሚነሸይጧኒሮጅም

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 ปีที่แล้ว

    ሱብሃንአሏህ ያራቢ አደራህን ነጃ አውጣን

  • @semirasalamo178
    @semirasalamo178 5 ปีที่แล้ว

    አለሆይ ማሃርታህን እካጅልካላሁ እኔም አክስቴ ጦቃይ ነባረች አሁን ግን አለሀምዱሊላ ትታላች

    • @semirasalamo178
      @semirasalamo178 5 ปีที่แล้ว

      እናም ምትናጋራው በብሩ የታጻፋውን ጹሁፍ አይታ ነባር የምትናገራው ሴዬጣኑ አማሠስሎ ሰዎቹ የሚፋልጉትን ትነግረቻው ነባር

  • @abdu2488
    @abdu2488 2 ปีที่แล้ว

    ከ4 አመት ቧሀላ ደግሜ ላዳምጠው ነው

  • @سزينبحسيت
    @سزينبحسيت 7 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    አብዱረሄም
    ካላቸገርኩህ
    አድነገርላቸግርህ
    ሙነሽድ
    ሙሀመድ
    አወልሳለህ
    ስልክቁጥርካለህ
    ካለህ
    ተባበረኝላክልኝ
    በዚሁምአጋጣሚሁኖ
    ከተከታተልክ
    ኮሜቱን
    ሙነሽድሙሀመድአወልሳለህስልክህንብታሳውቀኝ
    ነሺዳወችህንበጣምነውየምወደው
    እስካሁንድረስሙሉ
    ነሺዳህንአላገኝሁትም
    ጉዞወደኢስላምየሚለውን
    ነሺዳህን
    ማሜ
    ሙሉውንብለቁልን
    በጣምእንማርበታለንኡስታዞቻችን
    ጀዛኩምአላህኸይር

    • @hikeabc7862
      @hikeabc7862 7 ปีที่แล้ว

      ኢናሊላ ወኢና ኢለይሂ ራጂውን
      ጀዛኩምላህ ኸይር

  • @ኢላሀምሠይድወሎየዋ
    @ኢላሀምሠይድወሎየዋ 7 ปีที่แล้ว +2

    ወላሔያሥለቅሣልይገርማልየሜቀጥለዉንእንጠብቃለን

  • @selahadintesfaye6826
    @selahadintesfaye6826 2 ปีที่แล้ว

    ክፍል 2ትን እንዴት ማግኘት ይቻላል?

  • @إكرام-و7ل
    @إكرام-و7ل 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አአአአአብየ አዳመኩት ሡበሀናላህ

  • @uaeuae5209
    @uaeuae5209 4 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ አላህ ይጠብቃችሁ ሙስሊም ወጎኖቸ ይሄው እኔ ያለሁበት የሴትየ የ እናት ካባቴ ነው የወረስኩት እያለች ይው እደዚሁ ትሰራለች ላገሬ በአላህ ፍቃ እድገባ ድአ አትርሱኝ ያአላህ

  • @maymounaadam7297
    @maymounaadam7297 ปีที่แล้ว

    ሱበሀን አላሕ አላሕ ይጠብቀን ያረብ

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 8 หลายเดือนก่อน

    ሀረሩሩን ሚድያ መረጠናል ያው መተናናልል

  • @bookbook3118
    @bookbook3118 3 ปีที่แล้ว

    ያዚ ቀጠይ ክፍል ያታለ ???? አጠሁት

  • @mohamedseid6692
    @mohamedseid6692 7 ปีที่แล้ว +1

    ሁለተኛዉን ክፍል በእናታችሁ አኡዙ ቢልላህ

  • @ziybamsallhallhycmrlsegnie7156
    @ziybamsallhallhycmrlsegnie7156 7 ปีที่แล้ว

    sbhan allh enalelh ktrGmw sytan allh ytbken

  • @selamt5026
    @selamt5026 7 ปีที่แล้ว +22

    አኡዙቢላ ሚንሸይጦን እረጅም

    • @rewdaawel5654
      @rewdaawel5654 7 ปีที่แล้ว +1

      አኡዙቢላይ ሚንሽይጣን እረጅም አላህ ከሴጣን ቶኮል ይጠብቃን ሱብህን አላህ

    • @فهدفهد-ذ4ش4خ
      @فهدفهد-ذ4ش4خ 7 ปีที่แล้ว +1

      አኡዘብላ ሚሸርን ሸየጠና ጠብቀኛሠብሀን አላህ አንተጠብቅኛ

  • @bookbook3118
    @bookbook3118 3 ปีที่แล้ว

    አረ ክፍል ሁለት ለኩልኝ በአለህ ወይስ አልታላቃቀም??? አጠሁት

  • @hawabintaragaw4451
    @hawabintaragaw4451 7 ปีที่แล้ว +2

    ሱብሀን አላህ ።
    አላህ ከሽርክ የፀዳ ነው።

  • @allahamdulilahmuslimlarege5157
    @allahamdulilahmuslimlarege5157 7 ปีที่แล้ว +2

    አረ የኛንም ሰፈር ሰው አላህ ይምራቸው

  • @aminamohammed7810
    @aminamohammed7810 4 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል ሁለት አፍጥንቱ በአላህ

  • @saw430
    @saw430 2 ปีที่แล้ว

    ሱበሀናላህ አላህ ይጠብቀን

  • @uaeuae5209
    @uaeuae5209 4 ปีที่แล้ว

    ወላሂ ሌላ ሰወች ሁለት መተው ስትነግራቸው እኔ ያወኩባቸው አልመሰላትም ነበር እኔ እዳወኩ ነገርካት ሽወዳ ስታበዛ አስታፍሩራ እያልኩ በጣም ደጋገምኩባት ምን ሁነሽ ነው አስታፍረራ የምትይው ስትለኝ ገርሞኝ ስላት ነገረችኝ ምን ፈልገው እደመጡ ወላሂ ነው ምላችሁ ስላወኩባት ተናዳ ከልጅች ጋ ቁሜ እሳ በጀርባየ ናት ይች ሸቃላ ብላ ስሜን ስታነሳ። ህጃብሽን በወጉ አለበሽም ከጀርባሽ አለችኝ። ወዳው እቤት ስገባ ጀርባየን ከልቤ ጋ እጅግ ታመምኩ ሄድኩና አመ መኝ ሙከይፍ መቶኝ ነው መሰል ፍክስ። ስጭኝ ስላት አይደለም ጅን ተንፍሶብሽ ነው አለችኝ ብቻ አላህ ይድረስልኝ በራህመቱ ወላሂ ስንት ጉድ አለ እኔ እድህ አይነት ባረብ አገር አለ ብየ አላምንም ነበር ስባሀን አላህ

    • @sofiad2612
      @sofiad2612 4 ปีที่แล้ว

      እህቴ ሁሉም ነገር እኮ በነሱ ነው ሚብሰው

  • @619tupac
    @619tupac 3 ปีที่แล้ว +1

    Allah ytebken

  • @alehamdulimuslimsbamhonesa4876
    @alehamdulimuslimsbamhonesa4876 4 ปีที่แล้ว

    Allha kazi ayintiu ye xabiqgni

  • @ቢንትሙሀባውእረሂምየእናት
    @ቢንትሙሀባውእረሂምየእናት 4 ปีที่แล้ว

    ክፍልሁለትእስ

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 5 ปีที่แล้ว

    Masetwalie albachu seyetan huliom gare serawe endhe nawe kerstanoche laye masehafe kedson yasergtaliu seyetan egzabher yegsetwe

  • @እናትክፉአይካት
    @እናትክፉአይካት 4 ปีที่แล้ว

    ሁለተኛው አላገው አልኩኚ

  • @zedanmane3593
    @zedanmane3593 4 ปีที่แล้ว +1

    ክፍል ሁለት አጣሁት ለምን ይሆን

  • @ምስጋናለአሏህየተገባይሁን
    @ምስጋናለአሏህየተገባይሁን 7 ปีที่แล้ว +4

    አኡዙቢላሂሚነሸይጧኒረጅም

  • @habibanasem2932
    @habibanasem2932 7 ปีที่แล้ว +4

    ሱሀአን አለህ አውዙብሏ ምነንሽጣን አራጂም

  • @roziz8362
    @roziz8362 7 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ከጀሀነብ እሳት ይጠብቀን ያረብ አሚን

  • @anmt4258
    @anmt4258 7 ปีที่แล้ว

    أعوذ باالله من شيطني رجم

  • @MmMm-od9ck
    @MmMm-od9ck 3 ปีที่แล้ว

    ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @halewuyayimam1605
    @halewuyayimam1605 7 ปีที่แล้ว

    Einalilahi we enaeleyihi rajioun

  • @ስፈናሙሪድ
    @ስፈናሙሪድ 7 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ..ጀዛኩም.አላህ.ኸይረን.ወለሂ.በጣም.ደስይማል.ትምህረትነው.አላህምዱሊላሂ..ስብሀነለህ..እነትምአላህይጥብቃች.ያረብ

  • @ትዕግሥትተክሌ-ዘ8ነ
    @ትዕግሥትተክሌ-ዘ8ነ 6 ปีที่แล้ว +7

    የትም አይማኖት ብትሆን ጌታ ነው ተባረክ ሼክ ዋናው ከጠላት መነጠቁ ነው

  • @rekiyaessa39
    @rekiyaessa39 7 ปีที่แล้ว +3

    አኡዝብይላህ አላህ ከኩፍር ይጥብቅን ያርብ ከሽይጦን ጥብቅን

  • @abduyusuf7729
    @abduyusuf7729 3 ปีที่แล้ว

    Where is part two mr abdurahim? :-(

  • @AbdrahimYibaro
    @AbdrahimYibaro 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቡ

  • @endrismuhye4810
    @endrismuhye4810 7 ปีที่แล้ว +4

    አዑዙ ቢላህ ሚነሸይጧን ረጅም በጣም የሚገርምነው ቀጣውንም እንዳትረሱ

    • @nooranoor6898
      @nooranoor6898 7 ปีที่แล้ว +3

      አላህ እንደዚህ አይነት ጥመት ይጠብቀን

  • @gff9164
    @gff9164 ปีที่แล้ว

    ሡበሀን አላህ 😥🤲

  • @fatimaawel2510
    @fatimaawel2510 7 ปีที่แล้ว +5

    በተደጋጋሚ እሰማዋለሁ በጣም የሚገርም ነው ቤተሰቦቻችንን ይዘንላቸው

  • @sityserag4039
    @sityserag4039 4 ปีที่แล้ว

    ክፍል ሁለት የለም

  • @Hayat-wo4jh
    @Hayat-wo4jh 3 ปีที่แล้ว

    ያረብአደራህን

  • @fadelaabamoga6192
    @fadelaabamoga6192 7 ปีที่แล้ว

    inanilahi weihilhi rajuwene

  • @ያረብ-ፀ7ኈ
    @ያረብ-ፀ7ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ክፍል 2ለትሥ

  • @neimayimam1032
    @neimayimam1032 2 ปีที่แล้ว

    ሱብሃን አላህ

  • @memememe3166
    @memememe3166 2 ปีที่แล้ว

    ሡባሀን አላህ

  • @ልቤአንተንናፍቃለችየአላህ
    @ልቤአንተንናፍቃለችየአላህ 5 ปีที่แล้ว +1

    አብድሬ ቃላት የለኝም ለአንተ ወላሂ እኔ የወሎ ልጅነኝ በኛ አገር የሚሠራውን ሁሉ አስታወሰኝ ጀዛከላህ

  • @حبكربيالحمداللهعلكلنعمالله

    አላህ ይጠብቀን ያረብ ወላሂ ክፍል ሀገር ገጠር እድህ አይንት እሚተገብሩ ሞልቷል አላህ ሂድያይስጣቸው ይን ለነሱ እደት በሰሙት ወላሂ አሳዘኑኝ ጀዛኩምሏሁ ኸይረን አላህይጠብቃችሁ ውድ ሀሩኖች

  • @ياسينادم-غ8ج
    @ياسينادم-غ8ج 3 ปีที่แล้ว

    ሱበሀናላህ

  • @bintusman4939
    @bintusman4939 7 ปีที่แล้ว +2

    አኡዙቢላሂ ሚነሸይጣን ረጂም
    አብዱረሂም አላህ በምታደርገው ኸይር ስራ ምንዳህን አላህ እጥፍ ድርብ ያድርግልክ

  • @milatahmed346
    @milatahmed346 3 ปีที่แล้ว

    ክፋል ሁለት

  • @sadahuusin5858
    @sadahuusin5858 4 ปีที่แล้ว

    2 ይላክልኝ

  • @mo7md55
    @mo7md55 5 ปีที่แล้ว

    አኡዙ ቢለህ ምነሼጠንረጂም የአለአ ጠቢቀኛ

    • @shsjssnsns4145
      @shsjssnsns4145 5 ปีที่แล้ว

      ላሁለውላቅወተኢላቢላህ ያረቢ አተውዘንልን

  • @የኡስታዞችአድናቂነኝ-ቸ1ፈ
    @የኡስታዞችአድናቂነኝ-ቸ1ፈ 7 ปีที่แล้ว +3

    እረ ያአላህ ያረቢ አኡዙቢላሂ አብዱየ ክፍል ሁለትን አፍጥኑት

  • @weyzendro8434
    @weyzendro8434 ปีที่แล้ว

    Dimseh betam yastelal masmeselihin titeh beraseh demis bitefesrew des yil neber

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 3 หลายเดือนก่อน

    ሱብሀን አላህ

  • @SeidMebrie
    @SeidMebrie 4 หลายเดือนก่อน

    አላሁ መነጅና