ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Gonder Welkayit ethiopian music 2017 የተሞናሞነዉ የተሞናሞነዉ ያ ሰዉ ጎንደሬ ነዉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ส.ค. 2017
  • • Video

ความคิดเห็น • 301

  • @kingcairo3923
    @kingcairo3923 4 ปีที่แล้ว

    ጎንደሬን በጣም ነው የምጠላው ይሄን ዘፈን ግን በፍቅር ነው የምወደው::

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ውብት ጎንደር የኢትዮጵያ የመጀምሪዋ ታሪካዊ አገር

  • @user-uu2rp5wc3l
    @user-uu2rp5wc3l 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋውውው ጎንደሮች እንዴት እደምወዳችሁ እኔ ግን ሰሜን ሽዋ ነኝ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 ปีที่แล้ว +1

    እናታለም ጎንደር ስላምሽን እንጂ ክፍሽን አያስማኝ የኢትዮጵያ ኩራት ጎንደር ስላም ፍቅር ለኢትዮጵያ አገራችን ይሁን እረ ጎንደር ጎንደር እኔን ጎንደር ያርገኝ የበሉት ሲስማማ የፈለጉት ሲገኝ እውነት ነዉ ያገሬ ስላማችሁ ብዚት ይበልል

  • @madenahus4
    @madenahus4 5 ปีที่แล้ว +7

    ጎንደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሀገሬ ናፈቀኝ እስኪ እንደኔ ስደት የመረረው ላይክ ይግጨኝ

  • @estifisaac6666
    @estifisaac6666 7 ปีที่แล้ว +12

    ጎንደረዎች ባህላቹ አንደት ያመራል !!!!!!"" በጣም ደስ የሚል ነው ስለዚህ በጣም ተወዳጅና very sweet culture ምን ኣለበት በሰላም ብንኖር መላው የ አቲዮጵያና የ አርትራ ህዝቦች !!!! አባካችሁ የሀ ሱር የሰደደ ጥላቻ አናስወግድ ኣብረን ያለ ዶብ በሰላም አንኖር ሰላም ካለ ሁሉም ኣለ ሰው አንደ ልቡ ዪንቐሳቐሳል አስከ መቸ ድረስ ነው ብጥላቻ የምንኖረው ?

  • @user-fi2by2cc1c
    @user-fi2by2cc1c 2 ปีที่แล้ว

    ጎንደር በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ኢትዮጵያ በመሆን አልሃምዱሊላህ

  • @user-yj5jl7sl3s
    @user-yj5jl7sl3s 6 ปีที่แล้ว +1

    ጎንደር መወለዴየ ከኩራቴየ ነዉ ምንም እንካን እኔየ እራሤየ ታሪክ ባልሰራ እማ ጎንደር የጠላሺ ይጠላ።።።።።

  • @ibrahimmohamed5685
    @ibrahimmohamed5685 6 ปีที่แล้ว +34

    እኔ ጎንደሬ አደለሁ ግን እወዳቸዋለው
    የኢትጵያ የቁርጥ ልጆች ናቹ

    • @fytfftygf6961
      @fytfftygf6961 6 ปีที่แล้ว

      Hkb

    • @romaroma9795
      @romaroma9795 6 ปีที่แล้ว

      +Fytf Ftygf ዋውውውውውውውው ደስ ስትሉ

  • @user-bs6tj5vi1b
    @user-bs6tj5vi1b 5 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውውው እናታለም ጎንደር ሰላምሽ እንደ ምድር አሽዋ ይብዛልኝ ባልወለድብሽ ይቆጨኝ ነበር♥♥♥♥♥♥

  • @kibrinshaegry266
    @kibrinshaegry266 6 ปีที่แล้ว +1

    አዲአርቃይ ዋርካው ንፍቅ ጎንደር እናቴ ኢትዮጵያ ሃገሬ ለዘላለም ኑሪልኝ

  • @zewditumherit2039
    @zewditumherit2039 6 ปีที่แล้ว +4

    ለተወዛዋዡ ወንድ ልጅ በጣም ጀግና ነህ ማንም ያውቀዋል እባክህን ፀጉርህን አስተካክል በተረፈ ጎንደር ውስጤ ነው

    • @fortnitemaster5463
      @fortnitemaster5463 5 ปีที่แล้ว

      You don't know Gondar culture. Just keep quiet , he represented arbegochen new eshi. You are negative mind leave him alone.

  • @user-pj7mh1uo8r
    @user-pj7mh1uo8r 5 ปีที่แล้ว

    ስወዳት ይችን ሙዚቃ ዉስጤ ነሽ ኢትዩጰያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @antenehalbert
    @antenehalbert 6 ปีที่แล้ว +11

    love Gonder..... great country with great people

  • @biniammusa7444
    @biniammusa7444 6 ปีที่แล้ว +1

    I will pay a serious visit to Ethiopia bcoz I love Ethiopia more than I do.... I was born in Ethiopia and Ethiopia is in my heart

  • @gebyaneshtaglo9258
    @gebyaneshtaglo9258 6 ปีที่แล้ว +1

    ጎንደር የፍቅር ሀገር ናት

  • @enanumuluenanu9452
    @enanumuluenanu9452 7 ปีที่แล้ว +6

    አገሬ ጎንደር እወሽሀለው የጎንደር ልጅ በጣም ነው ውድድድድድድድድድድድድድ የምደረገች እሽ. የጎንደር ልጅ ነኝ እሽ ሳምምምምምም

  • @user-zf9mm5cs3w
    @user-zf9mm5cs3w 7 ปีที่แล้ว +1

    ጎንደሮች ምን ልሁን እላችሁ ውሥጤናችሁ ጎንደር የጀግና የሀይማኖት የፍቅር አገር

  • @ashrekamohamedebrahim892
    @ashrekamohamedebrahim892 5 ปีที่แล้ว

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናቹ መልካም በአል ይሁንላችሁ !! ጎንደር ውስጤ ነው እኔ ጉራጌ ብሆንም እንኳ

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 5 ปีที่แล้ว +1

      እኳን አብሮ አደረሰን እረ ጎድ እኔ ደግሞ ጎንደሬ ነኝ ግን ጉራጌ ውስጤነው

  • @hwjsjwsbjwjs8008
    @hwjsjwsbjwjs8008 5 ปีที่แล้ว

    ጎንደር ውስጤ ነው ሀገሬ

  • @danielmichael4607
    @danielmichael4607 3 ปีที่แล้ว +1

    The amhara the most musical of ethiopia

  • @merryapp2818
    @merryapp2818 6 ปีที่แล้ว +2

    ጎንደር ውሥጤ ናት ሠወዳቹ😍😘😘😘

  • @wltemden149
    @wltemden149 6 ปีที่แล้ว +1

    አገሬ ጎንደር ኡፍፍፍ እናቴ ምንሰልሁንልሸ ዉድድድድድድድድ.............💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘100

  • @semereabkeshimeles4006
    @semereabkeshimeles4006 6 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ባህሉ ዘፈናቹ ደስ ይላል ጎንደረች

  • @yamitsega4189
    @yamitsega4189 6 ปีที่แล้ว

    The most liked traditional songs we appreciate. Keep up.God Bless us all Ethiopians. Long Live Ethiopia with its resources & Icons .

  • @user-lu6no7nb1g
    @user-lu6no7nb1g 6 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ወሎዬ ነኝ ጎንደሬወች ውድድድፍ ከስደት መልስ ላገባ አስቤአለሁ የጎንደር ልጅ ፈልጉልኝ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @user-hl2jh9uk2d
      @user-hl2jh9uk2d 6 ปีที่แล้ว

      የወሎ ልጅ ያንባሰል እውነት ነው እባክሽ ወድሜን ላገባሽ ስልክሽን ላኪልኝ

  • @stfrcnhghlndr
    @stfrcnhghlndr 6 ปีที่แล้ว +2

    I love Gonder amhara culture so much!

  • @yshewnedmaddisu5853
    @yshewnedmaddisu5853 6 ปีที่แล้ว +1

    አትገኝም እንጅ ከተገኜሺ እማ ልብባህር በታች አደርቃአይ ዜርማ በጣም ደስ ስል

  • @user-mz9ho6mx4m
    @user-mz9ho6mx4m 6 ปีที่แล้ว +3

    እሠይ መታደሌ እንኳን ጎንደር ተወለድኩ

  • @dearsalam4273
    @dearsalam4273 7 ปีที่แล้ว +1

    እምየ ጎንደር ዋውውውውውውውውውው ውድድድድድድድ ማሮች በጣምምምም...ያምራል

  • @user-dy9tv3rb7c
    @user-dy9tv3rb7c 4 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የ ሆይ ሀገራች ሰላም ኣርግልን ተፋቅረን ተዋደን ተከባብረን እንድንኖር ፍቀድልን 😭ስላሀገሬ ልቤ ሁሌ ያዝናል ሰዉ ሁነን እንደሰዉ ህሊና የሌለን ይቺ ኣጪር ሂወት ቡዙ ስቃይ በዘረኝነት ስናልፋት ያመኛል😭

  • @user-rv3dz5gp8q
    @user-rv3dz5gp8q 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው። ባህላችን እንዴት ደስ ይላል።

  • @woynishettaddase9080
    @woynishettaddase9080 6 ปีที่แล้ว +1

    አረ ጎንደር
    ክክክክክክክ ዉዝዋዜዉ በጣም ያምራል፡፡

  • @user-gt6ti7tm6e
    @user-gt6ti7tm6e 6 ปีที่แล้ว +2

    እረ ጎንደር ጎንደር የበሉት ሲስማማ የፈለጉት ሲገኝ ያዝ እንግድህ

  • @asmabelkhir2545
    @asmabelkhir2545 6 ปีที่แล้ว +10

    سبحان الله الالة التي يعزف عليها تشبه الرباب الامازيغي الجنوبي .....اغلب الثقافات جاءت من السودان واثيوبيا .

    • @elcomder494
      @elcomder494 6 ปีที่แล้ว

      صحيح

    • @user-hl5hx4hz2t
      @user-hl5hx4hz2t 6 ปีที่แล้ว

      Asma Belkhir انت زي رباب عندك

  • @jshshs.abebakassahshshsabs8906
    @jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 ปีที่แล้ว +1

    ኦሯ። ከኔ ባትበልጡም ምንም አትሉም እንኳንም የካሳ ዘር ሆንኩ በርተልኝ

  • @hananalebachew269
    @hananalebachew269 7 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ጎንደር በለኝ አቤት ስወዳችሁ

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k 7 ปีที่แล้ว +13

    ዋዉዉዉዉዉዉ እልልልልልል ሰብብብብብ ሰብብብብብ የጎንደር ጀግና ውስጤጤጤጤጤ ነሽ

  • @mahboba1236
    @mahboba1236 7 ปีที่แล้ว +30

    እናታለም።ጎደር።ስወዳችሁ።እኔግን።ወሎየናኝ።ጎደር።ህይወቴናችሁ።ስወዳችሁ።ጎደእ።የፍቅርሀገር።

    • @hanayedengelemariamlijenat8973
      @hanayedengelemariamlijenat8973 7 ปีที่แล้ว

      Maምሽእልህhboba 123 yena conjo enam weloywchen enwedachuh alen

    • @user-nk3jt3ik7l
      @user-nk3jt3ik7l 6 ปีที่แล้ว

      ግን እሚገርመኝ ነገር
      ጎንደርና
      ወሎ ሁሌም ይጋባል
      እኔም ሄጀ ወሎየ አገባሁ

    • @user-ng9oi8cg3xሰአዲ
      @user-ng9oi8cg3xሰአዲ 6 ปีที่แล้ว

      Maምሽእልህhboba 123 awe Gnderwece fkire ekunene

    • @googlgoogl9607
      @googlgoogl9607 6 ปีที่แล้ว

      Maምሽእልህhboba 123 egam wedddddddddddddddd

    • @tigesttefera5922
      @tigesttefera5922 5 ปีที่แล้ว

      እኛም ውድድድድድድ ማር አንድ ነን

  • @martamartamartamarta7102
    @martamartamartamarta7102 7 ปีที่แล้ว +1

    ለሀገሬ ለጎንደር ልዩ ፍቅር አለኝ

  • @marjang3613
    @marjang3613 6 ปีที่แล้ว +5

    nice music keep up the good work sister Welkayit is gonder.

  • @user-qo5uj9hq9q
    @user-qo5uj9hq9q 6 ปีที่แล้ว

    ጎንደሬ በመሆኔ በጣም ደስታ ይሰማኛል

  • @astweandarge4831
    @astweandarge4831 7 ปีที่แล้ว +1

    ጎንደር ያውቅበታል ሲቀበል እንግዳ
    ትክክክክክክክል

  • @soleana18
    @soleana18 7 ปีที่แล้ว +1

    Wow !!!! such a powerfull voice miss you homey

  • @ashrekamohamedebrahim892
    @ashrekamohamedebrahim892 5 ปีที่แล้ว

    አቤት እንዴት እንደምታምሩ ውድ የሀገሬ ልጆች ።

  • @gonder7738
    @gonder7738 6 ปีที่แล้ว +1

    ማሮች ስወዳ

  • @baraketworku3748
    @baraketworku3748 7 ปีที่แล้ว +14

    ነጮቹ ፉዘዙ አማራ ውበት ያገር ጌጥ ዘራችሁ ይብዛ

  • @gonder7738
    @gonder7738 6 ปีที่แล้ว +1

    ውስጤ ናቹህ

  • @mastilove7604
    @mastilove7604 6 ปีที่แล้ว +2

    ጎንደሪ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አቤት ውበት imiss you goundir

  • @alazarasmaraw3168
    @alazarasmaraw3168 6 ปีที่แล้ว

    Proud to be an Ethiopian!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    I’m proud to be born in this great nation Ethiopian.
    We fight for what is right and believe all men and women should be treated as human beings.
    We should choose to save a human than destroy a life.
    We are blessed and highly favored with God.
    Take a deep breath… hold… now let it out.
    What was that you say? That my friend you smell is life.
    It doesn’t matter if you are rich or poor.
    Black, white, brown, or red, it doesn’t matter.
    We are Gondarian.
    We are Gondarian.
    And we will stand for what is right…
    We will not be shattered by our enemies of war.
    We will stand strong in prayer for our country.
    Ethiopian WE STAND…

    • @kknjokonjo1417
      @kknjokonjo1417 6 ปีที่แล้ว

      ታምራላችሁ ዉድድድድድድድድ ጎዴሬ

  • @timoki1382
    @timoki1382 7 ปีที่แล้ว +4

    Great music I like it. Very exciting. GOD BLESS YOU BROTHER and sister.

  • @jdhcn8450
    @jdhcn8450 5 ปีที่แล้ว

    እኳንም ጎደሬ ሁኛለው አቦ

  • @user-tk4ce5zy5j
    @user-tk4ce5zy5j 6 ปีที่แล้ว +2

    ጎንደር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር

  • @geberemaryamterefe7721
    @geberemaryamterefe7721 6 ปีที่แล้ว

    Great Great Great waww i am so proud you ....Thankyou

  • @life6271
    @life6271 6 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍ ውስጤ ናችሁ

  • @sarasarasar5695
    @sarasarasar5695 7 ปีที่แล้ว +1

    እር ውይ እንዴት ልሁን ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♦♥♥♥♥♦♦♦♥♥♦♦♦♦ጎንደር ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @omaradan8062
    @omaradan8062 6 ปีที่แล้ว

    Thanks that's Ethiopian nice sound music I like it

  • @aishasalim1852
    @aishasalim1852 6 ปีที่แล้ว +1

    እስይይይይ ጎንድርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር እስክስስስስስስስስ ጎንድሬ ባልሆን ይቄጨኝ ነበር

  • @nigussiemeharie6604
    @nigussiemeharie6604 6 ปีที่แล้ว

    WOW !!!! I love it. thank you a million.

    • @wondifrawyilma7627
      @wondifrawyilma7627 6 ปีที่แล้ว

      waauuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu. tikikl Wolkait is Gonder, wait for some time till we take it back to its motherland. No history tells tigray beyond tekeze

  • @waaaw4895
    @waaaw4895 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይይይይይይይውይይይይይይይይይይይ የጎንደር ልጅ አፍቅሬ
    ማበዴነው አረ መላበሉኝ በሥደት ላይ ተረርቆ ፍቅር ገደለኝ ውይውይ አልቻልኩም ሥዴቴ ሣያንሠኝ ከፍቶኝ ለማልቀሻ ፍቅር ተጨምሮ አሣጣኝ መድረሻ መላ በሉኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @betelhemwerkubetelhem7095
      @betelhemwerkubetelhem7095 7 ปีที่แล้ว

      እኔስ ጎንደሬነኚ ግን በወሎልጂ ፍቅር ተጠልፌየት አባቴልሂድ

    • @Shani-th9qz
      @Shani-th9qz 5 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ነው ባህላቹያም

  • @user-cp9cc8xq2i
    @user-cp9cc8xq2i 6 ปีที่แล้ว

    አቦው ይመችሺ ጎንደር ባልሆን ይቆጨኝ ናበር

  • @maritubogale4282
    @maritubogale4282 7 ปีที่แล้ว +2

    Gondera bamahona tilk dastaa yesamagal imiss you hagar ethiopa Gonder

  • @ftoon7072
    @ftoon7072 5 ปีที่แล้ว

    ጎደሬነኝ ያውም የፍሬንዝ

  • @senaitisenait8067
    @senaitisenait8067 6 ปีที่แล้ว +1

    Yeah really lovely people

  • @astweandarge4831
    @astweandarge4831 7 ปีที่แล้ว +1

    ጎንደር ውስጤ

  • @tsegayefkade5035
    @tsegayefkade5035 6 ปีที่แล้ว +1

    yakoragnal gonder

  • @user-zm6vp3zv5q
    @user-zm6vp3zv5q 6 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ጎንደር

  • @fekermarrew7478
    @fekermarrew7478 6 ปีที่แล้ว +1

    Weyyyyy agera gonderrr r

  • @selam.btameymhailselam5565
    @selam.btameymhailselam5565 7 ปีที่แล้ว

    ጨፍሪወቹ ምንም የጎንደር ጭፈራ አልቻላችሁም ፈዛዞች ሙዚቃው ቆንጆነው

  • @astweandarge4831
    @astweandarge4831 7 ปีที่แล้ว +1

    ስታምሪ የኔውብብብብብብ

  • @Yq-bv4xs
    @Yq-bv4xs 7 ปีที่แล้ว +1

    ጉንደርውስጤነውይመቻችሁአቦ

  • @Iam_Maya11
    @Iam_Maya11 6 ปีที่แล้ว

    pretty gorgous indeed she's doing so great with that guy, wow man they both killed it.

  • @user-hh6sy4xg7o
    @user-hh6sy4xg7o 6 ปีที่แล้ว

    Amuka ethiopia malet beybiraste new eco ahya kite seytan afer blu ethiopianochi

  • @mulumekonnen6276
    @mulumekonnen6276 6 ปีที่แล้ว +2

    የታሪክ ሀገር ውቢቷ ጎንደር እዲያበል እስይ እዲያብል አሽበል ውድድድድ።

  • @addisufetene7343
    @addisufetene7343 5 ปีที่แล้ว

    ያበደ እኮ ነው፡፡

  • @zewdeamebau1596
    @zewdeamebau1596 6 ปีที่แล้ว +1

    Gondar ager neber

  • @user-cb9jf4nm2s
    @user-cb9jf4nm2s 6 ปีที่แล้ว

    ውድድ አይ ጎደረ ውስጤ ነሽ

  • @konjofeker4172
    @konjofeker4172 6 ปีที่แล้ว

    እረ ጎንደር ሰላምሽ ይመለስ

  • @egigayehudesalegen3434
    @egigayehudesalegen3434 6 ปีที่แล้ว +1

    Lovely music

  • @wintalakew292
    @wintalakew292 6 ปีที่แล้ว +2

    Who is the original artist? I would like to download the song

  • @jemsworku3058
    @jemsworku3058 6 ปีที่แล้ว +1

    gonder hulem gonder thank u

  • @bittyaynawbittyaynaw4315
    @bittyaynawbittyaynaw4315 6 ปีที่แล้ว +1

    wow gonder mewlad mtadel new Ken fasil Hager

  • @1988tesfay
    @1988tesfay 7 ปีที่แล้ว +1

    i like gondere music

  • @Azmemak
    @Azmemak 6 ปีที่แล้ว +5

    welkayt amara amahram Ethiopia......................

    • @AhmedAhmed-jd8dq
      @AhmedAhmed-jd8dq 6 ปีที่แล้ว +1

      welkait tigray for ever

    • @user-pw3cx9vf5b
      @user-pw3cx9vf5b 5 ปีที่แล้ว

      @@AhmedAhmed-jd8dq dream on😥😥 lebchooo.

  • @user-sh6ml7ex5k
    @user-sh6ml7ex5k 7 ปีที่แล้ว +33

    I miss you Gonder

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 6 ปีที่แล้ว +1

    I miss you Gonder.

  • @yilkalmulie9132
    @yilkalmulie9132 7 ปีที่แล้ว

    wawaw betam yew migermew eskta

  • @berhanuworetaw1245
    @berhanuworetaw1245 6 ปีที่แล้ว

    gonder bewoldem hulunem ethiopia ewodachwalehu b behare mkfafel almnem hulum ekul new

  • @haileamarehaile7070
    @haileamarehaile7070 4 ปีที่แล้ว

    Looking good man better

  • @habtamualie4476
    @habtamualie4476 6 ปีที่แล้ว

    ጎንደር ፍቅር ነዉ

  • @ashagrieawoke3809
    @ashagrieawoke3809 6 ปีที่แล้ว

    betam dess ylal musicaw.anchi gn zeregna neshi.denbia alsh ena..chilgan. alfeshi .metemana.kuara alshi.any ways harif new

  • @user-fc8vj7kj1n
    @user-fc8vj7kj1n 6 ปีที่แล้ว +1

    i love you my sweet gonder

  • @hwjsjwsbjwjs8008
    @hwjsjwsbjwjs8008 5 ปีที่แล้ว

    Wow nice

  • @meresameresa6724
    @meresameresa6724 6 ปีที่แล้ว +1

    I miss gonder

  • @setegnamlak8519
    @setegnamlak8519 5 ปีที่แล้ว

    Gonder nafkeshignal tirign wode sefere limta.

  • @winnie9400
    @winnie9400 6 ปีที่แล้ว

    Wolkayt Gonder aydelem.

  • @belaalex4467
    @belaalex4467 7 ปีที่แล้ว +5

    ማር ናችሁ

    • @abdulmuniambirema9959
      @abdulmuniambirema9959 6 ปีที่แล้ว

      اجمل موسيقة ياسلام ابدااااااااااع

  • @patrickjane7282
    @patrickjane7282 6 ปีที่แล้ว

    This is how U look like the Ethio music .....
    Go my people no mater The woyane Leader an wented us.

  • @sagaa3611
    @sagaa3611 7 ปีที่แล้ว +1

    Wowwwwww

  • @chaleshumet6892
    @chaleshumet6892 6 ปีที่แล้ว

    yefkre Hager Gonder I miss Gonder !!!