Ahunis beza ke biliginachu alifacu ye tabot sim tanesalacu ye hatiyat hatiyat ye biligna bilgina enante kirstyan ayidelacu enda yiha hulu bigna min ametaw ............yasazinal betam
It would be great to have a translation! I enjoy it so much just by listening to the sounds, but I can see on their faces a meaning held away by the language barrier... Any good soul in the comment section (even for some bits or overall meaning)?
So sad using these kind of degrading words in front of kids. Kids are sitting there. You are saying under 16 years of age not to watch it but look kids are there. They are unfit parents letting them sit beside them to hear this nonsense. Specially the girl listings to these degrading words towards women. Instead of using it in TH-cam you should work towards creating a platform to educate them not to have a song such as this especially in front of kids. It may be funny for fools but it is not!! God help us with this kind of ignorance!!
እሚገርም ነገር ነው የአምስት ዓመት ልጅ አስቀምጠህ እያስደመጥክ ከአስራስድስት ዓመት በታች ማየት ክልክል ለማለት ይዳዳሃል።
ቲሽ እረ ወዴት ነው ዘመዴ ደሞ ከ፡16 አመት በታቺ እንዳዩት አይመክርም ይላል እዛው ያሉ ጨቅላ ልጆች ለአቅመ አዳም ደርሰዋል ማለት ነው ፡ ወይ የአመለካከት ዝቅጠት
ሀገር እና ባህል አሰዳቢ !
የብልግና መጨረሻ ። የድሮ አዝማሪ ስለ ሀገር ይዘፍናል እናንት እኛ ላይ ትግማማላቹ
እና የተቀመጡት ህፃናቶች ስትነው እድሜያቸው
መስንቋ በጣም እወዳለሁ ወዳ ሀገሬ ኢትዮጵያ ስመጣም ወደባሐል ምሽት ቤት ነው መህድ
ልጆችን ማስቀመጥ ተገቢ አይደለም ቃላት አጠቃቀም ለሕዝብ በሚመጥን ደረጃ አይደለም
the girl 's voice is amaziong 12:32 ;-)
SELAM TO U ALL FROM ERITREA ASMARA
YIWEDACHEWALEHU
Era betam abezacut enante kirstyan ayidelacu enda endezi ayinet newr hatiyat yemitserut era teweu !!! !!!! !!!!
Ante berdo kith❤❤❤
ደብሮኝ ነበር ፈታ አደረጋችሁኝ ሰላማችሁ ይብዛ
Ahunis beza ke biliginachu alifacu ye tabot sim tanesalacu ye hatiyat hatiyat ye biligna bilgina enante kirstyan ayidelacu enda yiha hulu bigna min ametaw ............yasazinal betam
ወይኔ የባህላዉ ሙዚቃ ዉስጤ ነዉ ስልሽ
ደስ ይላል አዝማሪ እወዳለሁ፣ ፍታም ያደርገኛል፡፡
እምየ ጎንደር እዴት ነሽ በጣም ያምራል
ሕጻናት አስቀምጣችሁ ከ 16 ዓመት በታች ማለት ምን ማለት ነው?
ke 16 amet betachu enadayayu eyalk hitsanat yalubetin vedio kemelkek gar aygachim
እነዚህ አዝማሪ ሳይሆኑ ለከስካሳ የባለጌ ሰፈር ልጆች ናቸው
I love azmare a lot
ጥሎብኝ አዝማሬ እወዳሁ ይመቻችሁ 👍😍❤👍
ቤተስብ እንሁን ውዴ
የኔ ቢጤ አዝማሪ የሳቄ ምንጭ ናቸው
የቀረበው የዘፈን ግጥም ፣ የተጠቀሰው የእድሜ ገደብ እና አብረው የታደሙት ህጻናት በጣም ተገቢ አይደለም አብሮ አይሄድም አየተስተዋለ ይሁን
ምክራችሁ ያስቃል ከ16 አመት በታች ባያዩት ይመከራል ቪዲዩላይ ህጻናት ይታያሉ 😂😂😂😂
አዝማሪ አከብራለሁ
One Love ETHIOPIA
It would be great to have a translation! I enjoy it so much just by listening to the sounds, but I can see on their faces a meaning held away by the language barrier... Any good soul in the comment section (even for some bits or overall meaning)?
It is a kind of flirting by using poem expressing about each other
Beautiful culture
ውድድድድ
Mannet endi new bahln sayleku
ካ፲፮ ዓመት በታች ክልክል ነው ብላችኹ እሊህ ፈሎች ላይቭ ሲያዩት ምን ይባላል?
ለማንኛውም ጨዋታችኹ ተመችቶኛል ።
eza yalew teneshus lej? dink new letelu new ke 16 amet betach yalachehut
ባህላዉአይጥፋ
አዝማሪዉን ፈልጉልኝ ባካችሁ. ሚስት አለዉ?? He is finnne 😍
ምን አይነት ግዜነውየደረስነው በጌታ ስም ህፃናትአስቀምጦ መቀባጠርአለዴ ኪዱከዚህ ባለጌዎች
ከሕጻናት ፊት እንዲህ መማገጥ በጣም ያሳዝናል
Under 16 mayet ayefekedem eyetebale hesanatoch ezawo kuch belewal aye yasazenal.
አፈር ብሉ ከታዳጊ ህፃናት ፊት ብልግና ይድፋችሁ
They're so subtle that those kids even understand what they're talking about
hitsanate asekemetehe k16 amete betache endayayute telalehe
Mernoch!!! Asedabbi
here gena salayew be commebnt astelagn kezia sijemre 1:48 lay zegagn balege
ተቀበል እኔ ተሰድጀ ሚስቴን የነካሰው እሱንም እንደኔ ብድሩ ይድረሰው በል
ክክክክል.....ተቀበል....ሚስትህ..ቀናች.አሉ..በኔ.የተን...ልጀወችዋን በቅርጮት ጠርንፍ...ትንሳ.
@@jamilaneuray8190 ተቀበል አንተ አንገታም ሱሊ አንገትክን ይምዘዘው ካንተ ጋር ብተኛ ጎኔን ደነዘዘው
Waw
Mashia
Your advertisement says that it is forbidden for kids under 16 years old; but parents are with their kids under 10 years old. Aye Ethiopia. So sad
ህፃናቶቹ ከ 16 አመት በላይ ናቸዉ እንዴ ኸረ ወላጆች ልጆችን የምትወስዱበትን ቦታ እወቁ እንጂ እናንተም እኮ አታፍሩም ልጅ አሳድገናል ትላላችሁ
ሁለት ልጂ አለ ካስራስድስት አመት በታች አይመከርም ይብላልእደ እነሱስ
Jilajil asedabi
belew belew
hahah thank you
❤❤😍😍😍😍👑
በጣምያሰጠላል
Ere lash😳
ክሊፑ ላይ 7 አመት ልጆች ቁጭ አርገህ ቀርፀህ ከ16 አመት በታች ትላላችውህ አይ እውቀት
ጎንደሪ ይብላ ይጠ ጣ እንጂ ለ ልጅ ምን ግድ ኖሮት እይ አገሪ ጎንደር ይህ ነው ስልጣኔ
ምርጦች
እረ እረ በጣም ያፈነገጠ ነው ዘና ቢያደርግም ከባህላችን ወጣ ባንል ጥሩ ነው
ወራዶች ታሪክ አጥፊ ከርሠሣም እንሥሣዎቾ እንደዚሕ የዘቀጠና መረን የሆነ ባሕል የለንም የግል አዝማሪ ሆናችሁ በየቡና ቤቱ በአፋችሁ ተፀዳዱ እንጂ በአደባባይ እንዲህ አይነት ዝቃጭነት የሚጠቅማችሁ አይሆንም እናንተ ወራዳዎች በሥራችሁ እፈሩ🗣️🗣️🗣️
በድንግል ምን አረጉ እኛን ዘና በአደረጉ በተለይ በስደት ያለነዉ
Degimo ayafrum endey they are kids with them omg🤦♀️🤦♀️🤦♀️
ይሄ ሁሉ መንከት ምኩን ትውልድ የአማራው ልጅ መሆኑን ተገንዘቡ።አይ የመከነ ትውልድ ! ! ! ! ኧረ ነስንቱ ነው ! ! ! ! የአልኮሆል እና የሽሻ ድንዙዝ ! ! ! የ60 ትወልድ አበርክቶት።
መልኳያምራስ
🐏🐏🐏🐏
Why kids here respect first 👎🏽
የልጁን ስልኩ ተባበሩኝ
ክክክክክ
ለምን
አረ ተወው ወድ ከሆንክ አገኜውት ስራው አዝማሪ መሰለኝ ለምን እፈልገው አለሁ ለስራ ነዋ
ባህል መሸት ከገባሁ ቆየሁ ትዝታየን ቀሰቀሳቸ
ባህል መሸት ከገባሁ ቆየሁ ትዝታየን ቀሰቀሳቸ
የተቀመጡት ህፃናት 16 አመት በላይ ናቸዉ? አረ እየተሳሰብን
አቦ አጀካራ አታብዛ ...ተተኪ ትውልድ ናቸው...
ክክክክ ጉድ
ህገወጥ ቃላቶች በዛበት
ክክክክክ
እር አብርዉ ያሉትማ ሼባ ናቸዉ
ልጂ ሸጋ ነው
ከ16 አመት በታች ትላለህ እንዴ የ4 አመት ልጆችን አስቀምጠህ
ደንቆሮ ነቆራ እንዴት እንደሆነ መጀመሪያ ተማር
ኢትዮጵያዊነትህን አስብ
አቦ ይመቻችሁ
እረ በሳቅ

ውይ አዝማሪ ጉድ አፈላ
ውድድድድ
ውድድድድ