መገፋቴን ውድድ መጠላቴን ፍቅር ! | ድንቅ ሙዚቃዊ ግጥም | መላኩ ስብሃት ፣ አስታወሰኝ ረጋሳ እና ቃልአብ | ጦቢያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 46

  • @tirsitgebeyehu
    @tirsitgebeyehu ปีที่แล้ว +17

    ጦቢያ ሙሉ ዝግጅቱን እንደኔ በጉጉት የምጠብቅና በመልክቱ የምማር ማነዉ

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano ปีที่แล้ว +2

    ጦቢያ ላይ የሚቀርበው ሁሉ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያውነትን ያደምቃል በርቱ። ፍራሽ አዳሽ ጠፍተሀል ተከሰት።💚💛❤💪

  • @Hagritu
    @Hagritu 2 หลายเดือนก่อน

    በዚህ ተወዳጅ ፕሮግራም ላይ የሚቀርቡ ሰዎች ሰውን ከማዝናናት በዘለለ የሚጠቅም ነገር በቀልድ አዋዝቶ ማቅረብ እንጂ የወረደ አስተሳሰብ የሚቀርብበት መሆን የለበትም ጎጠኛነትን እየተቃወመ ነገር ግን እራሱ ጎጠኛ ነው ያዲሳባ ልጅ ነኝ እያለ ከትልቋ ኢትዮጵያ ትንሿን አዲስ አበባን መርጦ ሌላውን አግልሎ እጅግ በጣም የዘቀጠ መልእክት ነው ያስተላለፈው ይህን ያስተላለፈው ሳንሱር ያደረገው ሰው በራሱ ጥያቄ ውስጥ መግባት አለበት ብዙ ማለት ይቻላል

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 ปีที่แล้ว +6

    በርቱ በጣም ጥሩ የጥበብ ስራ ነው::

  • @ዓዛዥ
    @ዓዛዥ ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ስራ ለተመካሪዎቹ ግን የሚረቅ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 ปีที่แล้ว

    DENKE ABABAL NEWENA 🙏🙏🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️

  • @AsmamawLema
    @AsmamawLema 4 หลายเดือนก่อน

    ያምራል ግን ይህ ግጥም ሙሉ ሲነብ ነው የሚያምረው!!

  • @romanbeyene3558
    @romanbeyene3558 ปีที่แล้ว +2

    Wow denkohachen. Dentso Chechen. Bertulen. Fethari yethebkachehu. Art tv thobya andegnoch bertu.

  • @Ermiyasabebe12
    @Ermiyasabebe12 ปีที่แล้ว +1

    የሚገርም አቀራረብ፤ ግጥም፤ አቦ ተባረኩ

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว

    Peace & love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻

  • @solomonjima2097
    @solomonjima2097 ปีที่แล้ว

    simply wow mirt timiret ere tolo tolo nu bakachu betam ezetefachu new

  • @tsedaygebreyes67
    @tsedaygebreyes67 ปีที่แล้ว +4

    Amazing

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

    መገፋቴን ወደድኩት🥰🥰
    ወደፊት ብቻ የለም ወደዋላ 💪💪💪

  • @mastewaltesfaye
    @mastewaltesfaye ปีที่แล้ว

    There is no word to express this performance O my God❤❤❤

  • @Sahlemariam.D
    @Sahlemariam.D ปีที่แล้ว +1

    God Bless Ethiopia!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina ปีที่แล้ว +4

    well done guys. what a great job.a great message.

  • @tegegnbirhan9482
    @tegegnbirhan9482 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ

  • @Hmeskelwtsadik
    @Hmeskelwtsadik ปีที่แล้ว

    ፖለተከኞቹ ጦቢያን ያደምጡት ይሆን ወይስ አይገባቸውም ::የገጣሚ ህሊና ደሳለኝ ግጥም በተሰፋ ዘመን የተገጠመ ነው::ከእሷ በኃላ የመጡት ገጣሚዎች ኮመዲያን ዘፋኞች ዘማሪዎች ---የሕዝቡን እሮሮ ያፈሱታል ግን የማንንም አንጀት አላራራም ::
    ጦቢየኖች ግን በርቱ !

  • @hirutf8228
    @hirutf8228 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤👍

  • @astergetachew4604
    @astergetachew4604 ปีที่แล้ว

    God blessed guys 😍😍💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @dkm1666
    @dkm1666 ปีที่แล้ว +1

    i love it very beutifull

  • @zolazabeel4918
    @zolazabeel4918 ปีที่แล้ว

    Wow 😲 so unique talents

  • @LekiteMedia
    @LekiteMedia ปีที่แล้ว

    እንዲህ አይነት ድንቅ የጥበብ ስራ በማየት ተደነኩ አስቲ አንተ በማስተማሬም ኮራሁ አሁን በድጋሚ መምህርነትም ናፈቀኝ

  • @evaaragie4270
    @evaaragie4270 ปีที่แล้ว

    Well done guys. Wow what a message.

  • @fikeryibeltal4394
    @fikeryibeltal4394 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ የማንም ወፈፌ እዚህ መድረክ እየመጣ የሚላገገው ነገር ነው አልገባህ ያለኝ:: ፍትሕ ለጥበብ😣

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว

      ማለት 🤔

    • @tube-tv4vi
      @tube-tv4vi 11 หลายเดือนก่อน

      ወፈፌ
      ደንቆሮ
      መሀይም

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤

  • @nebyuleta1820
    @nebyuleta1820 ปีที่แล้ว +2

    ጆሮቹ ውስጥ ገብታቹ ብተንግሩዋቸው እራሱ አይገባቸውም አለምን በኀጥያት ሊኖርዋት የወሰኑ ፖለቲከኞች ነው ያሉን ያንተ ግጥም ያንተ ሙዚቃ ለነሱ ተራ ጩህት ነው መብትህን ገጥመህ ወይ ዘፍነህ ሳይሆን ወተክ ሞተክ ነው የምታገኘው ካለዛ አርፈክ ጀርባህን ትገረፋለክ ከንተ ተገርፈክ ልጅህ በደስታ ካልኖረበት ትርፍክ መላላጥ ብቻ ነበር ሀዬ ግን እኔም ስራውን በኢትዮጲያዊነት ስሜት ስሰማው ልቤ ገብቷል

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍፍ እስኪ ሆዴን ታብሱኝ

  • @ብሩህ
    @ብሩህ ปีที่แล้ว +1

    tiru akerareb new

  • @ambayaambaya605
    @ambayaambaya605 ปีที่แล้ว

    # Agerawi yemikikr medrek yimesret. Ye abiy biltsigina mengist siltan yilkek. Ethiopiana ethiopiawinet yashenifalu!

  • @gbesvk.
    @gbesvk. ปีที่แล้ว +5

    እንዴዉ ቀድመዉ ያለፉ ትልቆች ምንኛ የታደሉ ናቸዉ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 9 หลายเดือนก่อน

    DENKE NEWENA MENEME ENKUAN HULEME MEGEFATE BISELECEME AWONE YATENEKERALE EWNETEN YAZELE HULEME ASCENAFI NEWENA KE FETARIW GARE KE HONE 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🇲🇱🤲🙌

  • @MikeMike-bc7jg
    @MikeMike-bc7jg ปีที่แล้ว

    Midre fesam yewend sate hulla. Werray becha yehanin hullu amet. Wye atseru wye ataseru ye hager merzoch

    • @brookebekele612
      @brookebekele612 ปีที่แล้ว

      What is wrong with you. What about you? Loo yourself in the mirror

    • @MikeMike-bc7jg
      @MikeMike-bc7jg ปีที่แล้ว

      @@brookebekele612 what are you talking about? I know what I look like. I don't need to see myself in the mirror to know myself. You look yourself in the mirror since you change colors like a chameleon. Fesam 🤣

    • @kalidotubeselman
      @kalidotubeselman ปีที่แล้ว

      ንፍጣምምምምም

    • @MikeMike-bc7jg
      @MikeMike-bc7jg ปีที่แล้ว +1

      @@josephhaile2183 yes I am, and I am proud of myself. I don't get mad over a made up name. I am who I am. I am proud of my identity Oromo. You can call me anyone or anything you can. It doesn't bother me because I control my life. " Gala" is a made up word. That has no meaning to me. Keep saying it. 🤣🤣🤣🤣

    • @MikeMike-bc7jg
      @MikeMike-bc7jg ปีที่แล้ว

      @@kalidotubeselman lick it off my nose, it is running down. That is your job🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @sherfdinedris5999
    @sherfdinedris5999 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤