ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማነው እንደኔ 9ነኛው ሺ የሚወደው
ዘጠነኛው ሺ ምወደው ድራማ ነው፤ ግን ትንሽ ለአባት(ለእናት) ተገቢውን ክብር በመስጠት የምንታወቅበትን ባሕል ባንዘነጋው ጥሩ ነው።
ሰበሰበ ጩባው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማነው እንደኔ 9 ነኛውሺ የሚወድ
Me
እኔ
እኔኔኔኔኔኔኔ
ብዙውን ግዜ አባትን ስለማንጓጠጥ ለትውልዱ ባታስተምሩ ፣ ሌላው ሁሉ ቆንጆ ነበር!!!!!
የድራማው ርዕስ አንብበሽዋል
እውነት ለመናገር አቅማችሁ ከጊዜ ጊዜ እየቀነሰ ነው
Malet?
Awo debari eyehone nw
የቹባውአድናቂነኝ
በጣም የምወደው ድራማ ነው
ጩባው በጣም ታዝናናለ
ስጀምር ያስቅ ነበር እየዋለ ስያድር ግን ሁሌ ተመሳሳይ ነው። አባታቸውን መተረብ የጩባው እጅ እጅ የሚል ቀልድ ሁሌ ቦልት የመሰለ ንግግር የውሮ የደነዘዘ ንግግር የአቡ የፈዘዘ ድግግሞሽ .....
ፈጣሪ ያልታደበ ደስታ ይስጣቹ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ሃገሬ🇪🇹👈
MINALE YE SUDANIS YE HULU HAGERIS BIBEZAA ////////
ብዙ ክፍል ሳልጨርስ አቁሜለሁኝ ሁለት ክፍል አላየሁም ይህን ክፍል ሁለት ደቂቃ ነው ያየሁት። ከአሁን በኋላ የሚመለከት አይመስለኝ።
እና ምን አገባን
ዘጠነኛው ውስጤ ነው💚💛❤
የኛ መዝናኞች ትንሽ እንኳ ፈገግ ልበል ውሮ ከአባትሽ ነው የወረሽው ሞኝነት 😂😂😂😂😂😂
ኮሜቶችዬ ሥወዴችሁኮ😂😂😂😂😂
እረዱ አባ ስትል ደስ ትለኛለች የኔ ወገባም
የረዱን ወገብ ግን ሳንቀጠቅጠው ባድር ውስጤ ነው
በጣም ዘና ከሚያደርጉኝ አንዱ ቢሆንም ፀሐፊው አባትን በዚህ ደረጃ ልጆች ሲያቀሉት እና ሲያሙት መስማት ያማል።በእርግጥ ሃሳቡ የዘጠነኛው ሺህ ግምታዊ ትንቢት ቢሆንም አንዳንዶቹ ሃሳቦች አሁናዊ በመሆናቸው የተቀላቀለ ይመስለኛል።ይታረም ለማለት ነው።ኢሃዲግ ሥልጣን በያዘ ወቅት የሚወጡ መጽሔቶች አንዳንድ የሬዲዮ ፕሮግራሞች መረን የለቀቁ በመሆናቸው ትውልዱን አንጋደውት ይኸው ዛሬ ላይ ደርሰናል።
እንኳን ደና መጣችሁ ዘጠነኝዉ ሺህ ማነዉ የሚወድ👍
ምርጥ ድራማ ነው ግን አባትን እንዲህ አላግባብ ቃላት መናገር መልካም አይደለም፣ ለቀጣዩም ትውልድ እያሰባችሁ
ewnet new.
እርእሱን አልተረዳሽውም ዘጠነኛው ሺ ላይ የአባት ክብር የለም ማማዬ ለዛ ነው 😂😂
@@semutiseid836 that makes sense actually.
@@semutiseid836 🙉 እና በዚህ ሁኔታ ቀጣይ ነው እያልሽኝ ነው፣ እየተባባሰ😂😂😂😂
እናንታ አበታቹን አክብሩት ለትውልዱ ምን እያስታላፋቹ ነው ያሚያስታምረንን ለቤተሰብ ክብር እንዴት መስጠት እንደለብን ታለቆቻችንን እንዴት መክበር እንደለብን አስታምሩ እኩል መልስ እያታመላስችሁ አታሰዩን እሱማ በያቤታችን ሟልቷል
የሚሰሩት ድራማ ከጊዜዉ፣ ካለንበት ሁኔታ፣ ከርዕሱ ጋር ይሄዳል ለዛነዉ ዘጠነኛዉ ሺ የተባለዉ👍👍
ትክክል እህቴ ስርአት አልበኝነት ነው እያስተማሩ ያሉት
እንዳው ይህን ቤተሠብና ድራማ እንደኔ የሚወደው ማነው መዝናኛዎቼ ጩብቲዬ የኔ አዝግ ስወድክ😘
ጩብቲዬ ሳቅይ በጣም ነው ሚመቸኝ
Ena erasu ehudn lek endanchi nw menafekat
Qqe💄💄💄💄💄💄👡3sssxsZajjooyfssasr45793wsetwwwwewqsqaeeee57jggddsssaaaaad@-@@####@-@#///###sddffddsdddddddccccddffggji8p0
Kana
how many of you know as I'm coming here just for the love of wuro.i love the way she acts
እንኳን ደናመጣችውውዶች፣እንኮንእደርሳችውየተዋይዶልጆሽ፣ለቅዱስጊወርጊስ
እንኳን በሰላም መጣችሁ
አይ ሳሚዬ አሳዘንከኝ እህትማማች ተቀባበሉህ 👌👌👌💞
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ሁሉም ጭዋታችሁ ደስ ትላላችሁ ግንከአባታችሁ ጋር ያለው ስፍጥናችሁ ግን አስተማሪ አይደለምና ብታስተካክሉ
በእውነት ምርጦች ናችሁ 👍👍👍🦚🦚🦚
ያምራል ቀጥሉበት
በዚህ ግዜ አንድ እናተ ብቻ ናችሁ የምታዝናኑን
Kkkkkk😆😆😆😆 cubiti and abuu betami new desi yemitiluu i love you so much ❤❤❤❤👍👍👍🇪🇹
እንዘጠነኛ ሺ ይመቻል ድብርት ያስለቅቃል😄
እንጀራውን ግን የምር እኮ የባላችት 😇 ደሞ እንበል ይባላል እኮ😊
Hodamochi atilnima😘😂😂😂😂😂
It’s a great movie🇪🇹✅
ዛሬወንድሜያገባል እኔግን በሰውሀገር ሁኘ የወንድሜንደሥታ ባለማየቴ በጣም ከፍቶኛል እሥኪ በላይክ አፅናኑኚ
አይዞሺ እህቴ መልካም ትዳር ይሁንለት
@@ህልምእልምG5 እሽ ማማየ አላህ በኸይር ያበሽርሽ
አይዞን
wendimish like nw ende miagebaw
@@meremaadem4452 llpjmkMmmmmmMmmmmml,mmmmmmmmmkm💙👣👂👃
ወይ ሳሚ አከሰሩህ 😂😂😂😂😂😂
ደስ ይላል
እንኳዋን ደህና መጣቹ ዉድ የሀገሬ ልጆች 🤩🇪🇹🇪🇹
በጣም ነው የምወዳቸው እሁድ እሁድ እጠብቃቸው አለሁ
እናንተን እያየሁ 😂😂😂😂ስስቅ ጭንቀቴ ይቀለኛል በየቀኑ ባያቹ ባይነኝ
የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ይመቻቺሁ
ወሮ ትመቸኛለች ማሬምን
የደስታዬ ምንጮች ምናለ ቀን በቀ ቢታይ ብዬ ተመኘሁ ♥
ስራሽን አትስሪማ እነሱን ስትጠብቂ
Wow andegna new tekeyrachoal yastela neber ahun gin betam arif new. Bertu✅✅✅✅✅✅🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ጩቢቲ 😂😂😂😂😘😘😘
Enkwan dehna metachu zetenegnoche 😍🙋♀️
ጩቢቲ ሽሮ አልወድም ስትል አልነበር ዛሬኮ በላህ ክክክክክ
እንካን ደና መጣችሁ በጣም ነዉ የምዉዳችሁ
በጣም ጥሩ ሥራ ነው 👍👍👍👍👍
ጩቢቲ በመንግስት ንብረት ያልካት ተመችታኛለች😜🙈🙈🙈 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እንኳን በስላም መጣቹህ ወይ እንደው ስወዳቹህ ውሮየ
ውይ ሳቅበሳቅ እኔ የሁላቹህም አዲናቂ ነኚ
የኔ ተናፋቅወች ስወዳችው እኮ
እስቲ ለዘጠነኛው ሺ ክሩ ላይክ
ውርዬን ምቶዱ ጩቢቲንም ለይኩኝ
NOW😉
እኔ እኮ ጩቢቲን የምወደው በድምፁ ነው 🤪 ቆርጨ አላርም መጥሪያ አደረኩት ይኸው ጠዋት ጠዋት የምን አሞራ ነው ሚጮኸው ትለኛለች መዳሜ🤣🤣
ክክክክክ
😂😂😂😄
ክክክ
በዚህ ኮሜንት የሳቀ እደኔ ሀበሻ እኮ አይኮምት
ክክክክ
ወይኔ ውሮ 😂😂😂😂
ጩቢት የኔ አንደኛ ኮሚክ
እንኳን በደህና መጣቹሁ
ስተትን ማመን ትልቅ ነገር ነው ውሮዬ ውውውውውውውውውውውድድድድድድድድድድ
እዚህ ቤት ግን ለአባታችሁ ክብር የሚባል የለም??!!! እኔ የማዉቀዉ ኢትዮጵያዊ ወላጆቹን ከማክበር አልፈዉ ለእድሜአቸዉ ሳይሳሱ ተሰደዉ ሰርተው ይረዳሉ እዚህ ቤት ግን ምን አይነት ትምህርት ነው? ደግሞ ኮመንቴን ሰርዙት ባለፈዉ እነደሰረዛችሁብኝ
የድራማዉ ህርህስ ምን እደሚል አላነብሺዉም
እርእሱን አብበው
ዘጠነኛው ሺ የተባለበት ምክንያት ይህ ነው ልጅ ወላጆቻቸወውን የማያከብሩበት
@@እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ በጣም ነው የማመሰግነዉ ርእሱን ጭራሽ ረስቼዋለሁ 😅😅😅😅
@@Tube-bp6od ሀሀሀሀሀ ምንም አደል
ትላንትና ቤቶች ላይ በ አረጋሽ ተሳቅቄ _9ኛው ሺ ይካሰኝ ብዬ ነበር ተሳክቶልኛል ክክክ
Kkkkkkkk enem
እኔ ፍርቸ ሳልጨርስ ተውኩት. አረጋሽ ቀልቤን ገፍኝ
Ewnet new🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ዘጠነኛው ሺ ጥሩ ነው የአባት ክብር ግን ዜሮ ልጆች ስለሚያዩት
Ya me to
ውርዬ ስወድሽ እኮ
እናንተ ውሾች ግም ግማ ግም ሁላ አማሮች እንላችሁ Hoyadaa Wass🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖕🖕🖕🖕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖕🖕🖕🇪🇹🖕🖕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖕🖕
Wereyyee Mejemeriya sile teshelemshi dess bilognal 😀😍
ስወዳችሁ እኮ
Betam konjo sra new bertulgn😘😘😘ye wroye caracter gn betam temchgnalch yemr dnziznawa siaznanagn new miwlew😂😂😂
Shakalit neng yehonachu liki aregung esek
እንካን በስላም መጣችሁ እምወዳችሁ
CHUBYEEEEEEEE.......LOVE U
በርቱ
Derasiw ebakhn... betesebun tnsh akebabrachew.... ychenkal 🙏🙏
Menew dekikaw atere zare lezawm 10 dekika.. yedeberal
ጥሩ ነው
Aye wero achafari 🤣🤣🤣🤣🤣Demo kesashi betame esekezare alewesedekime 😂😂😂😂😂😜😜😜
ውይ 9ኛ ሸ
ሰላም ... እንደ እኔ ይህን በመመልከት ጥሩ ጊዜ በማሳለፍ ያለው ማን ነው?😂😂 👍🏼 ጣል ያድርጉ
ከቤን ገደልከው እንዴ 😂😂
ውሮየን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
ቛሚ ተሰላፊ
Ya
አሪፍ ነው
ወሮየ እደት እኮ እደምወድሺ
ዘጠነኛው ሺ ስወዳቹ በተለየ ጩባው ቀልዱ በሳቅ ነው የሚገለኝ የሳቄ ምንጮች ይመቻቹ ቀጥሉበት
À11
ጩባውና ውሮ የድራማው አድማቂ ስወዳቹ
የኔ አቡስ 👉😘😘😘
እኔ ስወዳቸውኮ አቡና ብሬ ረዱንም
ዳቦ እየበላ እራሴን በረሀብ ልቅጣ ያለዉ ልጂ ክክክክክ
ዘገየው በጣም
ሳሚ። አለቀልህ አስበሉህ አይይ😂😂😂👍💚💛❤
ስወዳቹ😂😂😍
😂😂 አረ ይሄን ድራማ ስወደዉ😂
Ok
ወይ አበዳሪው አሳቀኝ😅😅😅😅
እናመሰግናለን
yewro mashaqabex 🙆💖
የተከፋ ካለ ይደሰታል በናተ በርቱ ችሎታችሁ ድንቅ ነው
Sami chalew engdih😂
❤️❤️😍😍የኔ ውዶች
Wwwww siwodachuuu fiqirocho❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እደኔ 9ነኛው ሺ እደቤተቶች ድራማ ቋሚ ቤተሰብ እዲሆኑ የሚመኝ
ረዱ እለሟን እያየች ነበር 😍😁ውሮ ወደ ውጪ!! 👉🏽"It’s our private timmmeeee” 🤣
Afrsoch 😂😂😂
Cuba fiqiri yizonali wudocheeeee iski silike sixuni😭😭😭😭😭😭
ደስ ትላላቹ በርቱቱቱቱ!!!
ማነው እንደኔ 9ነኛው ሺ የሚወደው
ዘጠነኛው ሺ ምወደው ድራማ ነው፤ ግን ትንሽ ለአባት(ለእናት) ተገቢውን ክብር በመስጠት የምንታወቅበትን ባሕል ባንዘነጋው ጥሩ ነው።
ሰበሰበ ጩባው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ማነው እንደኔ 9 ነኛውሺ የሚወድ
Me
እኔ
Me
እኔኔኔኔኔኔኔ
Me
ብዙውን ግዜ አባትን ስለማንጓጠጥ ለትውልዱ ባታስተምሩ ፣ ሌላው ሁሉ ቆንጆ ነበር!!!!!
የድራማው ርዕስ አንብበሽዋል
እውነት ለመናገር አቅማችሁ ከጊዜ ጊዜ እየቀነሰ ነው
Malet?
Awo debari eyehone nw
የቹባውአድናቂነኝ
በጣም የምወደው ድራማ ነው
ጩባው በጣም ታዝናናለ
ስጀምር ያስቅ ነበር እየዋለ ስያድር ግን ሁሌ ተመሳሳይ ነው። አባታቸውን መተረብ የጩባው እጅ እጅ የሚል ቀልድ ሁሌ ቦልት የመሰለ ንግግር የውሮ የደነዘዘ ንግግር የአቡ የፈዘዘ ድግግሞሽ .....
ፈጣሪ ያልታደበ ደስታ ይስጣቹ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ሃገሬ🇪🇹👈
MINALE YE SUDANIS YE HULU HAGERIS BIBEZAA ////////
ብዙ ክፍል ሳልጨርስ አቁሜለሁኝ ሁለት ክፍል አላየሁም ይህን ክፍል ሁለት ደቂቃ ነው ያየሁት። ከአሁን በኋላ የሚመለከት አይመስለኝ።
እና ምን አገባን
ዘጠነኛው ውስጤ ነው💚💛❤
የኛ መዝናኞች ትንሽ እንኳ ፈገግ ልበል ውሮ ከአባትሽ ነው የወረሽው ሞኝነት 😂😂😂😂😂😂
ኮሜቶችዬ ሥወዴችሁኮ😂😂😂😂😂
እረዱ አባ ስትል ደስ ትለኛለች የኔ ወገባም
የረዱን ወገብ ግን ሳንቀጠቅጠው ባድር ውስጤ ነው
የረዱን ወገብ ግን ሳንቀጠቅጠው ባድር ውስጤ ነው
በጣም ዘና ከሚያደርጉኝ አንዱ ቢሆንም ፀሐፊው አባትን በዚህ ደረጃ ልጆች ሲያቀሉት እና ሲያሙት መስማት ያማል።በእርግጥ ሃሳቡ የዘጠነኛው ሺህ ግምታዊ ትንቢት ቢሆንም አንዳንዶቹ ሃሳቦች አሁናዊ በመሆናቸው የተቀላቀለ ይመስለኛል።
ይታረም ለማለት ነው።
ኢሃዲግ ሥልጣን በያዘ ወቅት የሚወጡ መጽሔቶች አንዳንድ የሬዲዮ ፕሮግራሞች መረን የለቀቁ በመሆናቸው ትውልዱን አንጋደውት ይኸው ዛሬ ላይ ደርሰናል።
እንኳን ደና መጣችሁ ዘጠነኝዉ ሺህ ማነዉ የሚወድ👍
ምርጥ ድራማ ነው ግን አባትን እንዲህ አላግባብ ቃላት መናገር መልካም አይደለም፣ ለቀጣዩም ትውልድ እያሰባችሁ
ewnet new.
እርእሱን አልተረዳሽውም ዘጠነኛው ሺ ላይ የአባት ክብር የለም ማማዬ ለዛ ነው 😂😂
@@semutiseid836 that makes sense actually.
@@semutiseid836 🙉 እና በዚህ ሁኔታ ቀጣይ ነው እያልሽኝ ነው፣ እየተባባሰ😂😂😂😂
እናንታ አበታቹን አክብሩት ለትውልዱ ምን እያስታላፋቹ ነው ያሚያስታምረንን ለቤተሰብ ክብር እንዴት መስጠት እንደለብን ታለቆቻችንን እንዴት መክበር እንደለብን አስታምሩ እኩል መልስ እያታመላስችሁ አታሰዩን እሱማ በያቤታችን ሟልቷል
የሚሰሩት ድራማ ከጊዜዉ፣ ካለንበት ሁኔታ፣ ከርዕሱ ጋር ይሄዳል ለዛነዉ ዘጠነኛዉ ሺ የተባለዉ👍👍
ትክክል እህቴ ስርአት አልበኝነት ነው እያስተማሩ ያሉት
እንዳው ይህን ቤተሠብና ድራማ እንደኔ የሚወደው ማነው መዝናኛዎቼ ጩብቲዬ የኔ አዝግ ስወድክ😘
ጩብቲዬ ሳቅይ በጣም ነው ሚመቸኝ
Ena erasu ehudn lek endanchi nw menafekat
Qqe💄💄💄💄💄💄👡3sssxsZajjooyfssasr45793wsetwwwwewqsqaeeee57jggddsssaaaaad@-@@####@-@#///###sddffddsdddddddccccddffggji8p0
Kana
Kana
how many of you know as I'm coming here just for the love of wuro.i love the way
she acts
እንኳን ደናመጣችውውዶች፣እንኮንእደርሳችውየተዋይዶልጆሽ፣ለቅዱስጊወርጊስ
እንኳን በሰላም መጣችሁ
አይ ሳሚዬ አሳዘንከኝ እህትማማች ተቀባበሉህ 👌👌👌💞
ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ሁሉም ጭዋታችሁ ደስ ትላላችሁ ግንከአባታችሁ ጋር ያለው ስፍጥናችሁ ግን አስተማሪ አይደለምና ብታስተካክሉ
በእውነት ምርጦች ናችሁ 👍👍👍🦚🦚🦚
ያምራል ቀጥሉበት
በዚህ ግዜ አንድ እናተ ብቻ ናችሁ የምታዝናኑን
Kkkkkk😆😆😆😆 cubiti and abuu betami new desi yemitiluu i love you so much ❤❤❤❤👍👍👍🇪🇹
እንዘጠነኛ ሺ ይመቻል ድብርት ያስለቅቃል😄
እንጀራውን ግን የምር እኮ የባላችት 😇
ደሞ እንበል ይባላል እኮ😊
Hodamochi atilnima😘😂😂😂😂😂
It’s a great movie🇪🇹✅
ዛሬወንድሜያገባል እኔግን በሰውሀገር ሁኘ የወንድሜንደሥታ ባለማየቴ በጣም ከፍቶኛል እሥኪ በላይክ አፅናኑኚ
አይዞሺ እህቴ መልካም ትዳር ይሁንለት
@@ህልምእልምG5 እሽ ማማየ አላህ በኸይር ያበሽርሽ
አይዞን
wendimish like nw ende miagebaw
@@meremaadem4452 llpjmk
Mmmmmm
Mmmmmml,mmmmmmmmmkm💙👣👂👃
ወይ ሳሚ አከሰሩህ 😂😂😂😂😂😂
ደስ ይላል
እንኳዋን ደህና መጣቹ ዉድ የሀገሬ ልጆች 🤩🇪🇹🇪🇹
በጣም ነው የምወዳቸው እሁድ እሁድ እጠብቃቸው አለሁ
እናንተን እያየሁ 😂😂😂😂ስስቅ ጭንቀቴ ይቀለኛል በየቀኑ ባያቹ ባይነኝ
የጋሽ ብሬ ቤተሰቦች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ይመቻቺሁ
ወሮ ትመቸኛለች ማሬምን
የደስታዬ ምንጮች ምናለ ቀን በቀ ቢታይ ብዬ ተመኘሁ ♥
ስራሽን አትስሪማ እነሱን ስትጠብቂ
Wow andegna new tekeyrachoal yastela neber ahun gin betam arif new. Bertu✅✅✅✅✅✅🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ጩቢቲ 😂😂😂😂😘😘😘
Enkwan dehna metachu zetenegnoche 😍🙋♀️
ጩቢቲ ሽሮ አልወድም ስትል አልነበር ዛሬኮ በላህ ክክክክክ
እንካን ደና መጣችሁ በጣም ነዉ የምዉዳችሁ
በጣም ጥሩ ሥራ ነው 👍👍👍👍👍
ጩቢቲ በመንግስት ንብረት ያልካት ተመችታኛለች😜🙈🙈🙈 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እንኳን በስላም መጣቹህ ወይ እንደው ስወዳቹህ ውሮየ
ውይ ሳቅበሳቅ እኔ የሁላቹህም አዲናቂ ነኚ
የኔ ተናፋቅወች ስወዳችው እኮ
እስቲ ለዘጠነኛው ሺ ክሩ ላይክ
ውርዬን ምቶዱ ጩቢቲንም ለይኩኝ
NOW😉
እኔ እኮ ጩቢቲን የምወደው በድምፁ ነው 🤪 ቆርጨ አላርም መጥሪያ አደረኩት ይኸው ጠዋት ጠዋት የምን አሞራ ነው ሚጮኸው ትለኛለች መዳሜ🤣🤣
ክክክክክ
😂😂😂😄
ክክክ
በዚህ ኮሜንት የሳቀ እደኔ ሀበሻ እኮ አይኮምት
ክክክክ
ወይኔ ውሮ 😂😂😂😂
ጩቢት የኔ አንደኛ ኮሚክ
እንኳን በደህና መጣቹሁ
ስተትን ማመን ትልቅ ነገር ነው ውሮዬ ውውውውውውውውውውውድድድድድድድድድድ
እዚህ ቤት ግን ለአባታችሁ ክብር የሚባል የለም??!!! እኔ የማዉቀዉ ኢትዮጵያዊ ወላጆቹን ከማክበር አልፈዉ ለእድሜአቸዉ ሳይሳሱ ተሰደዉ ሰርተው ይረዳሉ እዚህ ቤት ግን ምን አይነት ትምህርት ነው? ደግሞ ኮመንቴን ሰርዙት ባለፈዉ እነደሰረዛችሁብኝ
የድራማዉ ህርህስ ምን እደሚል አላነብሺዉም
እርእሱን አብበው
ዘጠነኛው ሺ የተባለበት ምክንያት ይህ ነው ልጅ ወላጆቻቸወውን የማያከብሩበት
@@እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ በጣም ነው የማመሰግነዉ ርእሱን ጭራሽ ረስቼዋለሁ 😅😅😅😅
@@Tube-bp6od ሀሀሀሀሀ ምንም አደል
ትላንትና ቤቶች ላይ በ አረጋሽ ተሳቅቄ _9ኛው ሺ ይካሰኝ ብዬ ነበር ተሳክቶልኛል ክክክ
Kkkkkkkk enem
እኔ ፍርቸ ሳልጨርስ ተውኩት. አረጋሽ ቀልቤን ገፍኝ
Ewnet new🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ዘጠነኛው ሺ ጥሩ ነው የአባት ክብር ግን ዜሮ ልጆች ስለሚያዩት
Ya me to
ውርዬ ስወድሽ እኮ
እናንተ ውሾች ግም ግማ ግም ሁላ አማሮች እንላችሁ Hoyadaa Wass🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🖕🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖕🖕🖕🖕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖕🖕🖕🇪🇹🖕🖕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖕🖕
Wereyyee Mejemeriya sile teshelemshi dess bilognal 😀😍
ስወዳችሁ እኮ
Betam konjo sra new bertulgn😘😘😘ye wroye caracter gn betam temchgnalch yemr dnziznawa siaznanagn new miwlew😂😂😂
Shakalit neng yehonachu liki aregung esek
እንካን በስላም መጣችሁ እምወዳችሁ
CHUBYEEEEEEEE.......LOVE U
በርቱ
Derasiw ebakhn... betesebun tnsh akebabrachew.... ychenkal 🙏🙏
Menew dekikaw atere zare lezawm 10 dekika.. yedeberal
ጥሩ ነው
Aye wero achafari 🤣🤣🤣🤣🤣Demo kesashi betame esekezare alewesedekime 😂😂😂😂😂😜😜😜
ውይ 9ኛ ሸ
ሰላም ... እንደ እኔ ይህን በመመልከት ጥሩ ጊዜ በማሳለፍ ያለው ማን ነው?
😂😂
👍🏼 ጣል ያድርጉ
ከቤን ገደልከው እንዴ 😂😂
ውሮየን ያላችሁ
እስኪ እንያችሁ
ቛሚ ተሰላፊ
Ya
አሪፍ ነው
ወሮየ እደት እኮ እደምወድሺ
ዘጠነኛው ሺ ስወዳቹ በተለየ ጩባው ቀልዱ በሳቅ ነው የሚገለኝ የሳቄ ምንጮች ይመቻቹ ቀጥሉበት
À11
ጩባውና ውሮ የድራማው አድማቂ ስወዳቹ
የኔ አቡስ 👉😘😘😘
እኔ ስወዳቸውኮ አቡና ብሬ ረዱንም
ዳቦ እየበላ እራሴን በረሀብ ልቅጣ ያለዉ ልጂ ክክክክክ
ዘገየው በጣም
ሳሚ። አለቀልህ አስበሉህ አይይ😂😂😂
👍💚💛❤
ስወዳቹ😂😂😍
😂😂 አረ ይሄን ድራማ ስወደዉ😂
Ok
ወይ አበዳሪው አሳቀኝ😅😅😅😅
እናመሰግናለን
yewro mashaqabex 🙆💖
የተከፋ ካለ ይደሰታል በናተ በርቱ ችሎታችሁ ድንቅ ነው
Sami chalew engdih😂
❤️❤️😍😍የኔ ውዶች
Wwwww siwodachuuu fiqirocho
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እደኔ 9ነኛው ሺ እደቤተቶች ድራማ ቋሚ ቤተሰብ እዲሆኑ የሚመኝ
ረዱ እለሟን እያየች ነበር 😍😁
ውሮ ወደ ውጪ!! 👉🏽
"It’s our private timmmeeee” 🤣
Afrsoch 😂😂😂
Cuba fiqiri yizonali wudocheeeee iski silike sixuni😭😭😭😭😭😭
ደስ ትላላቹ በርቱቱቱቱ!!!