Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 57 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 57

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 867

  • @habeshalove6825
    @habeshalove6825 4 ปีที่แล้ว +144

    አምስቱ የስደት ሚስጥሮች 1/ ናፍቆት
    2/ ጭንቀት
    3/ ምን ይዤ ልግባ
    4/ ብቸኝነት
    5/ ንዴት
    እንነዚህ ከሌላቹ ኢትዮጵያ ነው ያላቹ ማለት ነው በነገራችን ላይ አንበጣና ኮረና ቅድስት ድንግል ወላዲት አምላክ ካገራችን ታጥፋልን።

    • @ወለተሰመአት
      @ወለተሰመአት 4 ปีที่แล้ว +5

      ኡፍፍፍፍ አዎ እኔ ምን ይዤ እያልክ እደቅቤ ቀልጨ ቀረሁ 😭😭😭😭😭😭 በዛላይ ብስጭቱ ንዴቱ ጨጓራ በሽተኛ ሆንኩ ኡፍፍፍ

    • @habeshalove6825
      @habeshalove6825 4 ปีที่แล้ว +4

      @@ወለተሰመአት አይዞሽ የኔ እናት ብስጭት ከባድ ነው የጭንቀት አማላጅዋ አንቺ ጋር ትሁን ነገሮች ለበጎ ነው ብለን ካላለፍን ሂወት ፈታኝ ነች።

    • @najatiadinaemayoutube875
      @najatiadinaemayoutube875 4 ปีที่แล้ว +4

      3 ምን ይዝ ልጋባ አሆን ኢናኒ ይስችግራኒ እሃ ነው

    • @ወለተሰመአት
      @ወለተሰመአት 4 ปีที่แล้ว

      @@habeshalove6825 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ እማ አዎ ከባድ በሽታ ነው ብስጭት ሁላችንም ፈጣሪ ይርዳን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏😘😘😘

    • @AliAli-zr7zl
      @AliAli-zr7zl 4 ปีที่แล้ว +1

      በትክክል እነኝህ ሁሉ የኞ የስደተኞች ደካማ ጎናችን አላህ ይርዳን ምንይዤ ስንል ቀርን ከሰው ሀገር

  • @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ
    @ኢየሱስውቤቴኢዬሱስሰላሜነ 4 ปีที่แล้ว +204

    ማነው ድራማውን እያየ ኮሜንት ማንበብ ምወድ

  • @ሉሉነኝፀይሟ
    @ሉሉነኝፀይሟ 4 ปีที่แล้ว +172

    ምርር ያለኝ በመሀል የሚመጣው ማስታወቂቃ

    • @mezmuremahlet
      @mezmuremahlet 4 ปีที่แล้ว +2

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካቹ ቻናላችንን ገብታቹ እዩልን ሰብስክራይብ ማድረግም እንዳይረሱ፡፡ የ አንድ ደቂቃ ስራ ናት እንረዳዳ ወገኖች♥♥

    • @yegetershitatube8816
      @yegetershitatube8816 4 ปีที่แล้ว +1

      እኮ

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 4 ปีที่แล้ว

      በጣም እንጂ

    • @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
      @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 4 ปีที่แล้ว

      በጣም

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 ปีที่แล้ว

      Eko😒😒

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 ปีที่แล้ว +274

    ድምጽ በ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወንድምና እህቶቻችን ኡፍ ያማል ስቃያቸው😭

    • @ዜድዜድ-ቐ8ጠ
      @ዜድዜድ-ቐ8ጠ 4 ปีที่แล้ว +4

      ሰሚ የለም እረ ፍትህ ለወንድም ለእቶቻችን እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @ምኞትያለስኬትየህልምእንጀ
      @ምኞትያለስኬትየህልምእንጀ 4 ปีที่แล้ว +2

      እፍፍፍፍፍፍፍፍፍያማን እግዚአብሔር ይርዳቸው

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 ปีที่แล้ว

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇
      th-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/w-d-xo.html

    • @yengutube
      @yengutube 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትምአልደርስም ስለሚያረጉኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ፡

    • @tipaddis8511
      @tipaddis8511 4 ปีที่แล้ว

      የአሜሪካው ፕሬዝዳት ዶናልድ ትራምፕ ግብፅ የህዳሴን ግድብ ታፈነዳዋለች ያሉበት ሙሉ ቪዲዮ በአማርኛ -- th-cam.com/video/KvnESX_YJGg/w-d-xo.html

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 ปีที่แล้ว +116

    🤣🤣🤣እትዬ አሰለፈች። እኮ ቄጭ የኢትዮጵያ። እናቶች። ብና ☕ጠጡ። ብሉ ተብለን።ጎረቤት ተሰባስቦ እደሚያወሩ እናቶች። ቁጭ። 😂😂😂

    • @maretumaretu2870
      @maretumaretu2870 4 ปีที่แล้ว +1

      Eko😃😃😃😃

    • @firdoseahmed2504
      @firdoseahmed2504 4 ปีที่แล้ว +1

      Ene rasu yihenin neger leehitoche sinegrachew neber!

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 4 ปีที่แล้ว +1

      ስውዳት

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 ปีที่แล้ว +1

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇
      th-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/w-d-xo.html

    • @yengutube
      @yengutube 4 ปีที่แล้ว +2

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትምአልደርስም ስለሚያረጉኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ
      ፡፡

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 ปีที่แล้ว +67

    እንኳን በስላም መጣቹህ ዘጠነኝውሺ እና ታከታዩች ስላማን እንደምድር አሽዋ ይብዛልን። ፈጣሪ ኮሮናን እና አንበጣንያጥፋልን እስኪአሜን በሉ

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 ปีที่แล้ว +1

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው የ ጎደለኝ ካለ ገብታችሁ comment ስጡኝ🇪🇹ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ commentቱን#yabe_fun ላይክ ብቻ #yabe_fun 😭🇪🇹🙏🙏

    • @brightetube3157
      @brightetube3157 4 ปีที่แล้ว

      #who is your best???
      #Bebaytoar Gojo /በባይተዋር ጎጆ
      #በ አብነት ግርማ ፣ ዮናታን ንብረት፣ ተአምር ግዛው
      th-cam.com/channels/-j-r66QvAwojqD4qclV9ew.html?sub_confimation=1

    • @אלמואבווי
      @אלמואבווי 4 ปีที่แล้ว

      🍸🍷🍾🍰🎂🍧🍜🍕🧀🥪🥙🍔🥬🥦🍍🍞🥞🍟🥛🍹👩‍💻👩‍🎤👨‍🎤👰🤰🤱👰🚶‍♀️💆‍♀️💃🛌🛀👫🤳✍💅💋👄💟💌👗🛍👝👜👛👙👡👠🥿💍💄🐓💐🌹⚘🥝🍅🍉🍓🍍🧀🍕🥪🌮🥙🥚🥗🥣🍳🍚🍛🍜🍝🥫🎂🍰🥛🍮🍡🥡🥂🔪🍽🎫🎟🎈🧨🧧🧖‍♀️💺🧳

    • @yptech2704
      @yptech2704 4 ปีที่แล้ว

      anchi mn eyehugn eugn alsh

    • @tsida7758
      @tsida7758 4 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 4 ปีที่แล้ว +39

    አንድ ስለ ድራማው አስተያየት የሰጠ የለም ሁሉም ሰብስክራይብ ለማኝ

  • @jonlove5421
    @jonlove5421 4 ปีที่แล้ว +17

    እንደኔ ዘጠነኛው ሺ በጉጉት ነው የምጠብቀው ♥️♥️♥️♥️

  • @akiluaweno4894
    @akiluaweno4894 4 ปีที่แล้ว +57

    ሀገሬ ኢትዮጲያ የጠላሽ ይጠላ ሀገሩን የናፈቀ እንደኔ

    • @mezmuremahlet
      @mezmuremahlet 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች እባካቹ ቻናላችንን ገብታቹ እዩልን ሰብስክራይብ ማድረግም እንዳይረሱ፡፡ የ አንድ ደቂቃ ስራ ናት እንረዳዳ ወገኖች♥♥

    • @akiluaweno4894
      @akiluaweno4894 4 ปีที่แล้ว

      @ወሬ ነጋሪ Were Negari ግጨኝ ገጭኃለው

    • @akiluaweno4894
      @akiluaweno4894 4 ปีที่แล้ว

      @@mezmuremahlet ግጨኝ ይገጭኃል

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 4 ปีที่แล้ว

      እኔ እማማ ኢትዮጵያ ከተለየሁት 12 አመቴ

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 ปีที่แล้ว

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇
      th-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/w-d-xo.html

  • @RaajjRajjj
    @RaajjRajjj 14 วันที่ผ่านมา

    እረ በሳቅ ሞትኩኘ ጩቢቲ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abetonatanbirhanu2030
    @abetonatanbirhanu2030 4 ปีที่แล้ว +31

    ጠንቋዩ አንገት ላይ ያለው ማሕተብ ለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐይማኖት ጥሩ እይታ አያሰጠውም ። እንደዚህ አይነት አነስተኛ ስሕተቶች ወደ ሌላ ሐሳብ ሊያስመሩ ስለሚችሉ ቢታረሙ ። በተረፈ ድራማው አሪፍ ነው ።

  • @እናትናትፍቅርናት
    @እናትናትፍቅርናት 4 ปีที่แล้ว +20

    ውድድድ የማረጋችሁ የመዳም ሸቃላወቸ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልላችሁ💕💕💕

  • @Hየነኝሥደተኘዋአገሬንናፋ
    @Hየነኝሥደተኘዋአገሬንናፋ 4 ปีที่แล้ว +62

    ክክክክክ ወይ ኧረ የነሂን ሠዎች ፊልም እያየሁ በሣቅ ሞትኩኝ የኢቶጲያን ፊልምኮ ሥደት የለን ልጆች ነን የምን ኮምተው ማነው እደኔ አገሩ የናፈቀው

    • @eloeyasu6774
      @eloeyasu6774 4 ปีที่แล้ว

      As signl

    • @tipaddis8511
      @tipaddis8511 4 ปีที่แล้ว

      ኢንተርኔት እየተጠቀሙ ነው፡፡ እንዴት እንደሚሰራም ለማወቅ -- th-cam.com/video/wSq9AQ9TCyE/w-d-xo.html

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 ปีที่แล้ว

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇
      th-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/w-d-xo.html

    • @yengutube
      @yengutube 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትምአልደርስም ስለሚያረጉኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ
      ፡፡

  • @Entertainment__2
    @Entertainment__2 4 ปีที่แล้ว +6

    እናመሠግናለን የሣቃችን ምጮች❤❤❤❤❤

  • @Khalilvlog90
    @Khalilvlog90 4 ปีที่แล้ว +2

    ጩብቲ ሁሌም ታስቀኛል😂

  • @etet8636
    @etet8636 4 ปีที่แล้ว +3

    ዉርዬ ስወድሽ እኮ፡፡

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 ปีที่แล้ว

      ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      th-cam.com/video/W2nmgXrUruE/w-d-xo.html

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf ปีที่แล้ว

    ወየው ጩብቲ በሳቅ ገደለኚ 😂😂😂😂😂😅😅😅😅ዳስ

  • @የተዋህዶልጂነኚ
    @የተዋህዶልጂነኚ 4 ปีที่แล้ว +1

    እደዉ ምርጥ እኮናቺሁ

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 ปีที่แล้ว

      ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      th-cam.com/video/W2nmgXrUruE/w-d-xo.html

  • @kal677
    @kal677 4 ปีที่แล้ว +4

    ጠንቁአዩ ተመቸኝ 😂

  • @kal677
    @kal677 4 ปีที่แล้ว +5

    ረዱ የኔ ቆንጆ ❤

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 ปีที่แล้ว

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇👇
      th-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/w-d-xo.html

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ወ3አ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን በሰላም መጣቹህ

  • @አስኒየቃቄዋ
    @አስኒየቃቄዋ 4 ปีที่แล้ว +4

    ብሬ ከልቤ ነዉ ምወደዉ ዉስጤ ነዉ በቃ

  • @fikeryemihret4408
    @fikeryemihret4408 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ እረድ በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @adiyemichalelije2241
    @adiyemichalelije2241 4 ปีที่แล้ว +2

    እረ ዛሬ ማንም አልቀደመኝም😛😛😜😛

  • @selamebayu2453
    @selamebayu2453 4 ปีที่แล้ว +1

    ጠንቋዩ ግን በጣም ያምራል😋😋😋

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 ปีที่แล้ว

      ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      th-cam.com/video/W2nmgXrUruE/w-d-xo.html

  • @ጎደሬዋነኝ
    @ጎደሬዋነኝ 4 ปีที่แล้ว

    ውይ ሥወዳችሁ

  • @ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ
    @ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ 4 ปีที่แล้ว

    ክክክክክ እትዬ አሰለፍ ክክክ በጣም ይመቹኛል በጣም ምርጥ ናችሁ ሁላችሁንም ውድድ

  • @ermi_di5360
    @ermi_di5360 4 ปีที่แล้ว

    Ye resdu saqe leleqso bet arife yemeslegnale men telalachu

  • @አማኑኤልሞላ
    @አማኑኤልሞላ 4 ปีที่แล้ว +11

    ብትጠበስም ኣትሸተኝ ኣላሉም እትየ ኣሰለፍ አረ በሳቅ 😂😂😂😂😂በተረፈ የጋሽ በሬ ቤተሰቦች በጣም ነው እምወዳቹህ በርቱ 💗💗💗🌹🌹🌹🌹

  • @kibinashetube8773
    @kibinashetube8773 4 ปีที่แล้ว

    Egzabheri tokayuni kamidirachini yatifalini. biysusi simi michacho yidirakii amennn

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 ปีที่แล้ว +2

    እምወዳቹ መጣቹ 😍😍😍😍😍👌💚💛❤

  • @abrhahamab2434
    @abrhahamab2434 4 ปีที่แล้ว

    ኣሱዬ 😂😂😂😂 አረ ደጋግማችሁ ኣምጡልን 😂😂🙏🙏

  • @AbrizzyNeymar
    @AbrizzyNeymar ปีที่แล้ว +1

    እንደምን ናችሁ❤🎉

  • @madinamahmoud817
    @madinamahmoud817 4 ปีที่แล้ว +2

    አደኛ ነኝ ዛሬ

  • @yilekalmebrate6848
    @yilekalmebrate6848 4 ปีที่แล้ว +1

    ጩባው 😂😅😆😉👍😜

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 หลายเดือนก่อน

    እድሜዬ ነው ወደ ትዝታ የወሰደው 😂😂

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 4 ปีที่แล้ว +9

    የምር ናፍቃቹኝ ነበር ምርጥች 😍😍😍

  • @fifiye_fifiye4064
    @fifiye_fifiye4064 4 ปีที่แล้ว +3

    Enkan be Selam metachu wudoch ❤️❤️❤️✌🏼

    • @fifiye_fifiye4064
      @fifiye_fifiye4064 4 ปีที่แล้ว

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብ ❤️🙏🏼

  • @fardostube8682
    @fardostube8682 4 ปีที่แล้ว

    እኮን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ

  • @woyinshetbelete1871
    @woyinshetbelete1871 4 ปีที่แล้ว +3

    ረዱዬ ውሮ ጩባው በቃ ሁላችሁንም ውድድ

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁላችሁም ምርጥ ሰርታችሁዋል ዛሬ 😂😂😂😂😂

  • @elihamezedin4671
    @elihamezedin4671 4 ปีที่แล้ว

    ውይ እነዚህ ቤተሰቦች ፍቅር እኮ ናቸው🌹🌹🌹🌹

  • @kadijakindu7258
    @kadijakindu7258 4 ปีที่แล้ว

    እር እርዱ ዛሬ የለለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @imuu2
    @imuu2 6 หลายเดือนก่อน

    በሳቅ ምትኩ😅😅😅😅😅🥰

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 ปีที่แล้ว

    የዛሬው ያበደ ነው በሳቅ ደከምኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ebtsamenat7299
    @ebtsamenat7299 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ረዱ በጣም የሳቀችኝ የኔ ምርጥ

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 ปีที่แล้ว +1

    ረዱየ ስወድሽ ጩባየንም ጭምር

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 4 ปีที่แล้ว

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብ ቆየው እኮ ቤተሱብ ከሆንን

  • @binimark4821
    @binimark4821 4 ปีที่แล้ว

    lemn filmun ttachu mastawekiawn atasayunm

  • @siraksamuel2292
    @siraksamuel2292 4 ปีที่แล้ว

    Ara bnatichwa tena nfqcheja ❤️❤️❤️ amtilja

  • @sebelwengelsirak9426
    @sebelwengelsirak9426 4 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @rahmaabdi3930
    @rahmaabdi3930 4 ปีที่แล้ว +2

    ውርዬ የኔ አዝግ ሥወድሽ ያምርብሻል ማር ነሽ

  • @marifaadem4709
    @marifaadem4709 4 ปีที่แล้ว

    እንኩዋን ለዚህ አበቃሸ እረዱ

  • @ikramtube4137
    @ikramtube4137 4 ปีที่แล้ว

    አሰለፍየ ስወድሽ

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 4 ปีที่แล้ว +1

    አይዶሉ ተመቸኝ😂😂😂😂😂ብሬ ጠንቋዩ ደግሞ😂😂

  • @martaanamo6205
    @martaanamo6205 4 ปีที่แล้ว +1

    I love Chubete his my favorite😂😂😂😂

  • @ፍትህናፋቂዋ
    @ፍትህናፋቂዋ 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉ እረዱ አደኛ ሁነሻል ።

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ
    @ድንግልማርያምይዥአንችንአ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @rhametram7683
    @rhametram7683 4 ปีที่แล้ว +1

    9ሺስወዳቹ እኳን ደና መጣቹ ተናፍቃቹዋል 😂😂😂😍😍😍😍

  • @ethiopiawitkonjo6484
    @ethiopiawitkonjo6484 4 ปีที่แล้ว +2

    ብሬ እረ በሳቅ ፍንዳታ😂😂😂

  • @aseee2269
    @aseee2269 4 ปีที่แล้ว

    Wooo yeazane mextena bacho batame new yemewodacho mekenatume sekafange behinate extnanlo fekere yeonachyu saoche nacho egezaberi tena yextchyo👍👍❤️❤️❤️❤️😘😘

  • @መስደዴለበጎነው
    @መስደዴለበጎነው 4 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ስወዳቸው ሁላችሁንም ውድድድድድ በርቱ ቀጡሉበት

  • @kidistashenafi9342
    @kidistashenafi9342 4 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣቹ ውዶቼ

  • @ikramtube4137
    @ikramtube4137 4 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ

  • @emuuyetatiyelij8850
    @emuuyetatiyelij8850 3 ปีที่แล้ว

    ውይ እትዬ አሰለፍ ውስጤ ናቸው

  • @asegdewgashaw6204
    @asegdewgashaw6204 4 ปีที่แล้ว +1

    ተጃጃላሁ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 ปีที่แล้ว

    አቤት እረዱየ የዛሬዉ የለለ ነዉ 😂😂😂😂😂😂

  • @birtukan120
    @birtukan120 2 ปีที่แล้ว

    ኧረ ጦቀዉ ክክክክክክክክክክክኮክኮኮ 💚💚👍

  • @gigike1500
    @gigike1500 4 ปีที่แล้ว

    Koshashoch,lemen memhir gireman atashofum,medere koshasha artist

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 4 ปีที่แล้ว +1

    እረ ብሬ ፍዳታ ፍዳታ አለ እኮ ተመችቶኛል ጩቢቲ ከዘፈኑ ጭፈራህ ይምጣብኝ ክክክ

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 ปีที่แล้ว

      ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      th-cam.com/video/W2nmgXrUruE/w-d-xo.html

  • @NetallTube
    @NetallTube 4 ปีที่แล้ว +6

    ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላየ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 ปีที่แล้ว

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇👇
      th-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/w-d-xo.html

  • @fannyvideos115
    @fannyvideos115 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam desi ylali

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 ปีที่แล้ว

      ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      th-cam.com/video/W2nmgXrUruE/w-d-xo.html

  • @መስከረምየድንግልማርያምል
    @መስከረምየድንግልማርያምል 4 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ 😍😍😍

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 ปีที่แล้ว

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇👇
      th-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/w-d-xo.html

  • @melatabrham2359
    @melatabrham2359 4 ปีที่แล้ว +1

    Ere tina nafekechn
    Kenega yemtsmamu👍

  • @rabifamli2855
    @rabifamli2855 4 ปีที่แล้ว +2

    አህለን

  • @ማራናታጌታቶሎና
    @ማራናታጌታቶሎና 3 ปีที่แล้ว

    ስወዳችሁ 😍😍😍

  • @DevaDeve-b1b
    @DevaDeve-b1b หลายเดือนก่อน +1

    ኧረ የብሬ ድምፅ የለለ ነው

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 4 ปีที่แล้ว +1

    Cubaw😂😂😂😂😂😂😂😁😁wuwuwuuu

  • @bekrikedir9654
    @bekrikedir9654 4 ปีที่แล้ว +1

    Weyene Redu. 🤣🤣🤣

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 ปีที่แล้ว

      ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      th-cam.com/video/W2nmgXrUruE/w-d-xo.html

  • @meklitaliyas-rc6wo
    @meklitaliyas-rc6wo ปีที่แล้ว

    ጥሩነው

  • @dagidesta5151
    @dagidesta5151 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ያበደ ነበር

  • @ZeiedTube
    @ZeiedTube 4 ปีที่แล้ว +1

    ጩባዉ ሀሀሀሀሀ

    • @tzibtethiopia145
      @tzibtethiopia145 4 ปีที่แล้ว

      ተትዝብት እትዮጵያ...የሳቅ ቤት
      th-cam.com/video/W2nmgXrUruE/w-d-xo.html

  • @ሳራወለየዋ-ወ3መ
    @ሳራወለየዋ-ወ3መ 4 ปีที่แล้ว +3

    እንዴ ዛሪ ስቄ አላቅም ክክክክክክክክክ

  • @መስደዴለበጎነው
    @መስደዴለበጎነው 4 ปีที่แล้ว

    የብሬ ዳንስ ክክክክ ጩባው ክክክክክክክ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሰለፈ ታሰቃለች ጨዋተዋ😂😂😂😂🧐😂😂😂

  • @alexandertaddese6826
    @alexandertaddese6826 4 ปีที่แล้ว

    betam arif new

  • @allphones905
    @allphones905 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች እካን ደና መጣችሁ

  • @sebrinalove6392
    @sebrinalove6392 4 ปีที่แล้ว +38

    ለመጀመርያ ቀን አንደኛ ስሆን እንደው በውሮ ይሁንባችሁ Like ብቻ ስጡኝ

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 ปีที่แล้ว

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ subscribe እና commentቱን ላይክ በቻ 🙏,😭

    • @yabefun6989
      @yabefun6989 4 ปีที่แล้ว

      በሚትዎዱት ይዣቹሀለሁ አሪፍ ቪዲዮ ሰርቻለው የ ጎደለኝ ካለ ገብታችሁ comment ስጡኝ🇪🇹ለኔ ጥቅም አለው ለናንተ ግን የ 1 ሰከንድ ስራ ነው በናታችሁ ደሞ የሚጠቅም እንጂ ሚጎዳ አደለም ዝም ብላችሁ እንዳታልፉ commentቱን#yabe_fun ላይክ ብቻ #yabe_fun 😭🇪🇹🙏🙏

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 ปีที่แล้ว

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇👇
      th-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/w-d-xo.html

    • @yengutube
      @yengutube 4 ปีที่แล้ว

      ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ነው ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ሰው አዊ ድጋፍዎን በቅንነት ያበርክቱልኝ ለሰው ልጅ ቅን እንደመሆን የሚያስደስት ነገር የለም በምድር ላይ እናም መተባበር መደጋገፍ ትልቁ ባህላችን ነው አደለ ቅንነት ካለ ደሞ የአንዱ ሰው እድገት ለሌላኛው ሰው እድገት የደስታ ምንጭ ነው እናም በሰው አዊ ቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ይተባበሩኝ ያለ እናንተ ድጋፍ እና ትብብር ሰብስክራይቤ ሊያድግልኝ አይችልም እና በቀና ልባቹሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አንደኛውን ድልድይ እንድሻገር አድርጉኝ ያለ እናንተ ቀናነት እኔ የትምአልደርስም ስለሚያረጉኝ ቀና ትብብር ከልብ አመሰግናለሁኝ

    • @davedave1017
      @davedave1017 4 ปีที่แล้ว

      የቲቪው ማስታወቂያ ሰልችቶን በዩትዩብ በመጣን ኧረ ማስታወቂያውን አውጡት

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘመናዊ ጠንቋይ ውነቷነው ሞዴል ነሚመስል😂😂😂😂😂😂😂

  • @sameriyoutube1390
    @sameriyoutube1390 4 ปีที่แล้ว

    Eraa tenikola 😂😂yabede new kkk yamer moteku besak

  • @tadessenegash2875
    @tadessenegash2875 4 ปีที่แล้ว

    9shi 57 is the sitcome ever

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 ปีที่แล้ว

    ከሰው ከመጠበቅ በገመድ መታነቅ ወይ እረዱ ምን አቀመሰሽ ክክክክክክክ በሳቅ

  • @absalatqween3361
    @absalatqween3361 3 ปีที่แล้ว

    Feta new mtaregun we love you💖♥️

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 7 หลายเดือนก่อน

    አሰለፍ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mametube4847
    @mametube4847 4 ปีที่แล้ว +4

    ዛሬ አንዴኛ ነኝ ጩቢቲን የሚወዲ ላይክ

  • @natnaelgorfukerse1082
    @natnaelgorfukerse1082 4 ปีที่แล้ว

    Ere mastawekiya becha hone Ewnet betam eyasdeberachugn new

  • @ፍቅርጠላሁ
    @ፍቅርጠላሁ 4 ปีที่แล้ว

    በሣቅ ዛሬ

  • @mahilove5428
    @mahilove5428 4 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂 ወይይ ጩባው

  • @ddfffmmm2208
    @ddfffmmm2208 4 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ሰላም ላገሬ ልጆች

    • @yedawitbegena7490
      @yedawitbegena7490 4 ปีที่แล้ว

      የመጋቤ ስብሐት ዓለሙ አጋ የበገና መዝሙሮች 👇👇👇
      th-cam.com/video/7f0PS1Gyjs4/w-d-xo.html

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 ปีที่แล้ว

    እኳን ሰላም መጣችሁልኝ ምርጦችዬ አቤት ትወና ፐፐፐፐ አድኛ ሁላችሁም ብቃታቹ በጣም ደስ ይላል