ቴሌብር: አዲስ ቴሌብር አካውንት አከፋፈት (በአማርኛ) | Ethio Tech Guides

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025
  • ቴሌብር አካውንት ለመክፈት ምን ማረግ እንዳለብን በትንታኔ ለመረዳት ይህን ቪድዮ ተመልከቱ::

ความคิดเห็น • 97

  • @khalidibnalislam
    @khalidibnalislam 7 หลายเดือนก่อน +2

    10Q bro , really appreciate it , worked & activated in a first shot.
    You have a talent & an ability to go further , so don't stop , keep going.

  • @GebWas
    @GebWas 4 หลายเดือนก่อน +6

    የመጨረሻው ሳጥን እምቢ አለኝ ምንድነው 🙏🙏🙏

  • @baadriisucccerr8636
    @baadriisucccerr8636 ปีที่แล้ว +2

    Exactly what I want to know
    .

  • @yero_hopefull
    @yero_hopefull 10 หลายเดือนก่อน +9

    የመጨረሻው ጥያቄ አልሰራም አለኝ

  • @bemnetabrham
    @bemnetabrham ปีที่แล้ว +22

    የሚስጥር ጥያቄው አልሰራም አለ

    • @KkJj-qv3kj
      @KkJj-qv3kj ปีที่แล้ว +2

      እዉነትህን ነዉ አይሰራም

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  ปีที่แล้ว +3

      127 ላይ ደውለው መፍተሄ ማግኘት የቻላል::

    • @Adisfilm552
      @Adisfilm552 7 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ አወ

    • @getishofficial3068
      @getishofficial3068 7 หลายเดือนก่อน


      👌

    • @Gebriel_abate
      @Gebriel_abate 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@EthioTechGuides ante sraln

  • @AddisuGemeyda
    @AddisuGemeyda 7 หลายเดือนก่อน +4

    የምስጥር ጥያቄው አልሰራልኝም ምድነው ችግሩ?

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      ቁጥሩ ልክ መሆኑን ያረጋግጡ ያለበለዝያ ወደ ቴሌ በመሄድ ሪሴት ማስደረግ ይኖርባቹሃል::

  • @YalemfrieAyanaw
    @YalemfrieAyanaw 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቴሌ ብር ለመጠቀም የባንክ አካዉንት መኖር አለበት አልከፈትኩም በአፑ ብቻ መጠቀም ይቻላል ባንክ ብርም አካዉንትም የለኝ ፕሊስ መልስልኝ

  • @ZakiyaZakiya-ft7vu
    @ZakiyaZakiya-ft7vu 15 วันที่ผ่านมา

    ቆይ እትዮጵያ ናው ሚሳራው ወይ ሌላም ሀጋር እላ እራ ንጋሩኝ

  • @yosefgezahagn5188
    @yosefgezahagn5188 8 หลายเดือนก่อน +1

    Verification code alkm kalegns??

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      በመጀመርያ የቴሌ ምላከበት ቁጥር ሰልኮት ላይ ብሎክ አለመደረጉን ያረጋግጡ
      ከዛም በየሞከሩ ቁጥር በመሃል የተወሰነ ሰዓት የጠብቁ
      ካልሆነ ደግሞ በአቅራብያዎት ያለ የቴሌ ቢሮ በመሄድ የችግሩን መፍትሄ ማግኘት የቻላል

  • @dawittare3181
    @dawittare3181 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @EfiMan-d6r
    @EfiMan-d6r 9 หลายเดือนก่อน

    Question ande anser imbi bilognale

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsAvN2x70G-RI

  • @abebahailu9811
    @abebahailu9811 6 หลายเดือนก่อน +1

    What is invitation no pls

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsAvN2x70G-RI

  • @AFARlyricstube19
    @AFARlyricstube19 8 หลายเดือนก่อน +1

    Answer, lay min inareg🙏

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน +1

      መልሱ አንተ የፈለከውን መስጠት ተቸላለህ:: የዚ ጥያቄ ጥቅሙ ፓሷርድህ ሲጠፋ የመረጥቀውን ጥያቄና መልስ በመሙላት ፓሷርድህን ማግኘት እንድትችል ነው::

    • @nahiyordisendros
      @nahiyordisendros 4 หลายเดือนก่อน

      Ere enenm embi alegn

  • @pickme4346
    @pickme4346 28 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @abunigussie1980
    @abunigussie1980 ปีที่แล้ว

    codun rasiche nbr endegena mekfat endet yichalal

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  ปีที่แล้ว

      አንዴ በአንድ ሲም ካርድ አካውንት ከከፈትክ ሁለተኛ አካውንት መክፈት አትችልም:: ነገር ግን ኮዱን ለማግኘት; ኮድ የሚጠይቀው ገፅ ላይ "Forgot PIN" ምትለዋን ነክተህ በሚስጥር ጥያቄህ መሰረት አዲስ ኮድ መፍጠር ትቸላለህ:: ያለበለዚያ 127 ላይ በመደወል በቴሌ ብር አገልግሎት ማስተካከል ትቸላለህ::

  • @SamuelAbate-tn3lj
    @SamuelAbate-tn3lj 2 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻ ላይ የሚስጥር ጥያቄው አልሰራ አለኝ

  • @NiaNiaqwe
    @NiaNiaqwe หลายเดือนก่อน

    ውጭ ሀገር እንዴት ነው ሚከፈተው

  • @kastad9492
    @kastad9492 4 หลายเดือนก่อน

    የግብዣ ቁጥር ምንድን ነው

  • @joharmehdi6629
    @joharmehdi6629 ปีที่แล้ว

    እሺ እንዴት ማስተካከል እንችላለን

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  ปีที่แล้ว

      የሰልክህን የፋብሪካውን ሶፍትዌር አንዳዲስ በመጫን

  • @HayleTube465
    @HayleTube465 8 หลายเดือนก่อน +1

    መቸረሻ ላይ ምዝገባ አልተሳካም አለኝ

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      እስቲ ስክሪን ሾት ላክልኝ

  • @filabosshumora2951
    @filabosshumora2951 ปีที่แล้ว +2

    Leni enbi bloyal new mistrawi tyaki ab bloyal

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsAvN2x70G-RI

  • @Kbrom-p5o
    @Kbrom-p5o 4 หลายเดือนก่อน

    ሰው ባወጣልኝ ሴም መጠቀም እችላለሁ?ኣዎ ከሆነ እንዴት

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  4 หลายเดือนก่อน

      አዎ:: በሲሙ ቁጥር ቴሌብር ላይ አካውንት በመፍጠር::

  • @joharmehdi6629
    @joharmehdi6629 ปีที่แล้ว +1

    አዉርጂዉ አልሰራም አለኝ

    • @biruktesfaye4283
      @biruktesfaye4283 ปีที่แล้ว +1

      ስልክ root የተደረገ ከሆነ አይሰራም

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  ปีที่แล้ว

      @joharmehdi6629 በዳታ ሞክረሄዋል? በዳታ ካልሰራ ችግሩን አብራርተህ አስረዳኝና መፍትሄ እንፈለገለታለን

  • @ትግስት-ኰ5ገ
    @ትግስት-ኰ5ገ 5 หลายเดือนก่อน

    አይ የሚስጥረ ቁጥሩን ሳስገበዉ ትክክል አይደለም ነዉ የሚለኝ

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      Try clicking "forgot PIN" and follow the procedure. Or call "127" and ask support

  • @ድንቃድንቅDINKADINKtube
    @ድንቃድንቅDINKADINKtube 2 หลายเดือนก่อน

    Kyc failed new milegn bezi *127# mokre be appm embi alegn

  • @SefuSefa-x8l
    @SefuSefa-x8l 5 หลายเดือนก่อน

    Field register the costumer alegn eko

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      ስክሪን ሾት አርገህ ላክለኝ

  • @BarkotTeshome-v9x
    @BarkotTeshome-v9x 8 หลายเดือนก่อน +1

    Tin number algn mn larg

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsAvN2x70G-RI

    • @gbtube2598
      @gbtube2598 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@EthioTechGuides ye mistr kutr aydelem tin no nw yaleh gbr mekfeya code yteykal

  • @tameneoromo7748
    @tameneoromo7748 8 หลายเดือนก่อน

    የመታወቅያ ቁጥር

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      የሚስጥር ቁጥር ነው? ወይስ የመታወቅያ?

  • @chereyelma
    @chereyelma 2 หลายเดือนก่อน

    misterawi teyakew algebagnm

  • @ትግስት-ኰ5ገ
    @ትግስት-ኰ5ገ 5 หลายเดือนก่อน

    የሚስጥር ቁጥሩ ተልኳል ይላል ግን አይገባም

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsAvN2x70G-RI

  • @eliaskelebre3068
    @eliaskelebre3068 7 หลายเดือนก่อน

    Appu alkafaye alagn

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsAvN2x70G-RI

  • @YishakNado
    @YishakNado 8 หลายเดือนก่อน

    Adimas lottery indet arge litekem

  • @LubabaAwol-rv9fr
    @LubabaAwol-rv9fr 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tin number enbi along

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsAvN2x70G-RI

  • @MahirAmiraa
    @MahirAmiraa ปีที่แล้ว

    Kafiche nbr ina
    Carishew macarasha lay security code lay imbi alegn.
    Swcurity code is locked yilegnal

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  ปีที่แล้ว

      security code locked ካለ ከሶስት ጊዜ በላይ ሞክረህ ስትሳሳት ነው:: 24 ሰዓት ጠብቀህ ሞክረህ አሁንም እምቢ ካለህ:: whatsapp lay "994-000000" ላይ አሳውቃቸው::

  • @MikiMan-h4g
    @MikiMan-h4g หลายเดือนก่อน

    😅

  • @MeseretChuke
    @MeseretChuke 5 หลายเดือนก่อน

    Yemistir kutir resahung

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      Try clicking "forgot pin" and follow the procedure. Or call "127" for more support

  • @BizunehMebratu-v2j
    @BizunehMebratu-v2j 4 หลายเดือนก่อน

    የሚስጥራው ጥያቄው አይሰራም

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsAvN2x70G-RI?feature=share

  • @AsnkaAsnkaDemena
    @AsnkaAsnkaDemena 7 หลายเดือนก่อน

    Ere embi alegni cod alakelgnim

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      በመጀመርያ የቴሌ ምላከበት ቁጥር ሰልኮት ላይ ብሎክ አለመደረጉን ያረጋግጡ
      ከዛም በየሞከሩ ቁጥር በመሃል የተወሰነ ሰዓት የጠብቁ
      ካልሆነ ደግሞ በአቅራብያዎት ያለ የቴሌ ቢሮ በመሄድ የችግሩን መፍትሄ ማግኘት የቻላል

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
    @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 7 หลายเดือนก่อน

    ሳውዲ ነኝ ልክፍት ብል የኢትዪጽያ ኮድ እየሰጠ እቢለኝ

    • @ሀሚድሙሳ
      @ሀሚድሙሳ 7 หลายเดือนก่อน

      ሲም ካርዱ ስልክሽ ውስጥ ከሌለ አይከፍትልሽም እንደገና ደሞ ለሀገር ውስጥ ነው የሚሰራው

    • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ
      @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ 7 หลายเดือนก่อน

      @@ሀሚድሙሳ ለሀገር ውስፕ ብቻ እንደው እንጅ ሴም ካርድ አለኝ ስለቀና መልስህ እጅግ በጣም አመስግን አለው ሰብስክራይብ አርጌለው

  • @EphaHard
    @EphaHard 4 หลายเดือนก่อน

    የሚስጥር ጥያቄ እምቢ አለ

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  4 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsAvN2x70G-RI?feature=share

  • @SeidAbdi-x9h
    @SeidAbdi-x9h 21 วันที่ผ่านมา

    😅😅

  • @AymenAym-n4f
    @AymenAym-n4f 4 หลายเดือนก่อน

    ሁለተኛ አካውንት መክፈት አይቻልም

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  4 หลายเดือนก่อน

      በአንድ ስልክ ቁጥር ወይም ሲም ሁለት መክፈት አይቻልም:: ሁለተኛ አካውንት ለመክፈት ከተፈለገ ሌላ ሲም መኖር ይኖርበታል::

  • @AbdulbasitNaser
    @AbdulbasitNaser 5 หลายเดือนก่อน

    Tin number alseralignm

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      Try the "forgot PIN" and follow the procedure. Or call "127" for more support

  • @natytube2
    @natytube2 11 หลายเดือนก่อน

    Are enbi ale

  • @SeadaLelamo
    @SeadaLelamo 6 หลายเดือนก่อน

    Tin no enby alegh

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/users/shortsAvN2x70G-RI

  • @ReyanArageYimam-tx7bd
    @ReyanArageYimam-tx7bd ปีที่แล้ว +2

    እንዴትነውምንከፍተው

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  ปีที่แล้ว +1

      ችግሩን እባክህ አብራርተህ አሰረዳኝና በተቻለኝ መጠን ለመመለስ እሞክራለሁ

  • @JoinBasleal-q9x
    @JoinBasleal-q9x 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂

  • @BrtkanSral
    @BrtkanSral ปีที่แล้ว

    😠

  • @BelaPrince
    @BelaPrince 2 หลายเดือนก่อน

    Your to slow

  • @HenokGetachew-zk3sh
    @HenokGetachew-zk3sh 6 หลายเดือนก่อน

    ፒን ተቆልፎአል አለኝ

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      ያስገባችሁት ፒን ለክ ካልሆነ እና ከረሳችሁት ወደ ቴሌ በመሄድ ሪሴት ማስደረግ የኖርባቹሃል::

  • @spunkybiruk5020
    @spunkybiruk5020 7 หลายเดือนก่อน

    Tin number ይጠይቃል 😢 አረ

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      ቁጥሩ ልክ መሆኑን ያረጋግጡ ያለበለዝያ ወደ ቴሌ በመሄድ ሪሴት ማስደረግ ይኖርባቹሃል::

  • @AlganesheAlene
    @AlganesheAlene 4 หลายเดือนก่อน

    የሚስጥር ጥያቄው እንቢ አለ call center ይላል ስደውል አይሰራም

    • @kastad9492
      @kastad9492 4 หลายเดือนก่อน

      ለምንድነው ጊዜው አልፏል እንደገና ግቡ የሚለኝ

  • @ትግስት-ኰ5ገ
    @ትግስት-ኰ5ገ 5 หลายเดือนก่อน

    የሚስጥር ቁጥሩ ተልኳል ይላል ግን አይገባም

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      በመጀመርያ የቴሌ ምላከበት ቁጥር ሰልኮት ላይ ብሎክ አለመደረጉን ያረጋግጡ
      ከዛም በየሞከሩ ቁጥር በመሃል የተወሰነ ሰዓት የጠብቁ
      ካልሆነ ደግሞ በአቅራብያዎት ያለ የቴሌ ቢሮ በመሄድ የችግሩን መፍትሄ ማግኘት የቻላል

  • @SeadaLelamo
    @SeadaLelamo 6 หลายเดือนก่อน

    Tin no enby alegh

    • @EthioTechGuides
      @EthioTechGuides  5 หลายเดือนก่อน

      ፒን ከተሳሳታችሁ ያለው አማራጭ ቴሌ ሄዶ ሪሴት ማስደረግ ነው::