ወንድሜን ፕራክ አረኩት አኩሩፎ ከቤት ወጣ😭💔

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 919

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน +172

    እስኪ እንደዚህ ያሉ የበረሀ ወንድሞችን እናበረታታቸው❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍በርታ ወንድም አለም

    • @ሠላምንእፋቂ
      @ሠላምንእፋቂ หลายเดือนก่อน +2

      መቼ እደየዚህ ያሉትን ያበተረታታቱ የውሼት ድራማ የሚሠሩባቼውነውጅ የሚከተሉት

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน

      መቸበይ ክፋታቸው😢

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ หลายเดือนก่อน

      እሽ፡አለን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MdEt-c9k
      @MdEt-c9k หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @FathumaA-w3d
      @FathumaA-w3d หลายเดือนก่อน +1

      አለመሥቅአይቻልም😂😂😂😂😂

  • @TeAs-h4b
    @TeAs-h4b หลายเดือนก่อน +158

    ስማ ያሲኖ ለምን በሰአት ገደብ አትለቅም ምክንያቱም ማታ 6ሰአት ነው ሁሉም የመዳም ቅመም. ዩቱብ የሚሰለፈው ስለዚህ በዛ አጋጣሚ ቪድዮህን ስትለቀው እይታ ይኖረዋል ብየ አስባለሁ ደግሞ. የሚስቁት አታድርግ❤

    • @LubabMehamed
      @LubabMehamed หลายเดือนก่อน +4

      እሚለቅበት ሠአት ትክክል አይደለም

    • @gingin6217
      @gingin6217 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክልልልልል ❤

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 ቡሰ ሳረገው እቢ አለኝ አትሉም😅😅😅😅😅

    • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
      @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ หลายเดือนก่อน +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Rahmamd-zk6qh
    @Rahmamd-zk6qh หลายเดือนก่อน +44

    ኮሜቴን ላይክ አርገኝ አምሮኝ ነው 😢🎉🎉

  • @بنتبابا-د8ك
    @بنتبابا-د8ك หลายเดือนก่อน +90

    አደኛ ኮማች ነኝ ላይክ አረጉኝ😮😂 የሲኖግንየችን እሚሰቅዉ ወደዛ በላት😅

  • @thayibathayiba6482
    @thayibathayiba6482 11 วันที่ผ่านมา +3

    ያሢኖ ማታ ማታ ልቀቅ እኛ የመዳም ቅመሞች ማታ ነው የሚመቸን ቀን ሥራላይ ነን አብሸረ ጥነህ ሥራ ትለወጣለህ ወንድሜ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ หลายเดือนก่อน +29

    ሚስኪን ብቻውን ማልቀስ ጀመረ ይቱብ ክፈትለት ለሱም አብራችሁ ስሩ

  • @fafiFafi-zs6hg
    @fafiFafi-zs6hg หลายเดือนก่อน +22

    በርታ ወድም ፍጣር ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ 👍👍🥰🥰🥰

  • @hawawoloyewa
    @hawawoloyewa หลายเดือนก่อน +2

    ያላችሁበትን አከባቢ አታሳይ ተጠንቀቁ በርታ

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 หลายเดือนก่อน +19

    አይ ያሲኖ የስራህን ሚስኪንየ የሆነውን ሣያቅ አብሮ አለቀሰ

  • @KedjaMehmud
    @KedjaMehmud วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ አስቀናችሁኝ ማሻአላህ ብያለሁ አይለያያችሁ ስታምሩ😂😂😂😂❤❤❤

  • @emusolhemn
    @emusolhemn หลายเดือนก่อน +24

    ሚስኪን ብቻው ሂዶ ቁጭ ብሎ አለቀስ ያሲን የስራህን😂😂😂😂

  • @مكيهمحمد-و8ن
    @مكيهمحمد-و8ن หลายเดือนก่อน +24

    ኧረ በአላህ አታሥደንግጠው የኔ ወንድም ከባድ ነው

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @fozyacl
      @fozyacl 12 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤​@@njoodkrieshan8283

  • @SamsungA24NEw24
    @SamsungA24NEw24 หลายเดือนก่อน +48

    ዋልኩም ስላም ወርህመቱላህ ወበርክተሁ ወንድም ግን አታስደገጥው በስው ሀገሬ እዳይታመም😢😢😢😢😢❤❤

    • @njoodkrieshan8283
      @njoodkrieshan8283 หลายเดือนก่อน +1

      የኔአዛኝ አሳሳሽኝ😂❤❤

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน

      😂😂❤

    • @SamsungA24NEw24
      @SamsungA24NEw24 หลายเดือนก่อน

      @@wgwgwsvgay4617 አር አያስቅም

  • @SimertTube-wd8vn7bb4w
    @SimertTube-wd8vn7bb4w หลายเดือนก่อน +5

    በርታ ወድም ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ👍👍

    • @gjfdhgj-my5vv
      @gjfdhgj-my5vv 29 วันที่ผ่านมา

      ሸር አድርግለት ቡራ አበረታቱልኝ ❤❤❤

  • @H6ttkdree
    @H6ttkdree หลายเดือนก่อน +3

    ያሲኖ ግን ወድምህ ትልቅህነው ትንሺህ 🥀🥀🥀ማሻአላህ ደሰ ትላለችሁ😍😍😍

  • @sead-w6s
    @sead-w6s หลายเดือนก่อน +16

    ስሜቱ ከባድነው የምር ከኢትዮ የሰማው አለ ብሎ እኮነው

  • @FGb-pg3uy
    @FGb-pg3uy หลายเดือนก่อน +41

    ሚስኪን ወላ ስሜቱ ከባድ ነው ከኢትዮ የሆነ ያስረዱት ነገር አለ ብሎ እኮነው😢😢ወላ አሳዘነኝም አሳቀኝም😂😂😂😂

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 หลายเดือนก่อน

      ሳይገባው ሢያለቅሥ አሣዘነኝ😀

    • @FGb-pg3uy
      @FGb-pg3uy หลายเดือนก่อน +1

      @@Zamani1983 እዚ ቦታላይ ከባዳነው😢😢

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt หลายเดือนก่อน

      ​@@Zamani1983እኔም😢😢😢 ምስኪን አልገባዉምኮ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 หลายเดือนก่อน +2

      ወላሂ ከባዲነው የሠማውአለብሎነውካገረ😢😢😢😢እዲህአይዴረግም

    • @حياةنور-ظ3ت
      @حياةنور-ظ3ت หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔም አስቆኛል

  • @Ahlamይቱብ
    @Ahlamይቱብ หลายเดือนก่อน +1

    ወድልጂሲከፋዉ ይሳደዳል አላገሩ የሚለዉን ተጋበዝልኚ አይዞህያጋጥማልወድም ያሲኖአታረፍም🙄🙄😂😂😂❤❤አይለያችሁ❤❤❤

  • @የኔልጅአላህያሳድግሽ
    @የኔልጅአላህያሳድግሽ หลายเดือนก่อน +9

    የተመታህ እኮን እሱ እኔም እደነግጣለሁ ባነግርኝ አሳዘነኝ ሚስኪን

  • @MnMn-x1h
    @MnMn-x1h 9 วันที่ผ่านมา

    አኑየ የኔየዋህ አንተን አምኖ ማልቀሱ አታስደግጠውወልካፋ😢😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mahlite-o4v
    @Mahlite-o4v หลายเดือนก่อน +4

    ቅመሟች የስደት ወንድማችንን እናበረታታው❤

  • @ፍቅርከወሎልጅ-ረ8ጀ
    @ፍቅርከወሎልጅ-ረ8ጀ หลายเดือนก่อน +2

    ገጠሩ ደሥ ሢል ያሢኖ ገጠር ዉሠደኝ እዚህ ታፍኘ ሞትኩኝ ያገሬ ልጅ😂

  • @1sebehadin
    @1sebehadin หลายเดือนก่อน +14

    የስኖ የምስቃውን አሹግልት አቁምልን እበክህ በተረፋ ቪድዮ ስለቅ 12:00 ይሁን❤❤❤❤❤

  • @uthg7338
    @uthg7338 3 วันที่ผ่านมา

    ቱቱ😢😢😂😂የተመታህ😢😢እደዝህ አይደረግምወላ😢😢ሰውየሞተይመስለዋል😢ቤተሰብ😢ምንሆኖይላል

  • @aaisha6429
    @aaisha6429 หลายเดือนก่อน +4

    እረ በአላህ አትሄዱ እንደዝህ ድገት ይመጣሉ ይይዞችሁል ሁለየ አማን የለም😢😢😢😢😢😢

  • @ዜድ-ፐ6ሠ
    @ዜድ-ፐ6ሠ หลายเดือนก่อน +6

    ያኡምሪ ትንሹ ሲያለቅስ የኔ አብሮ ማልቀስስ😢

    • @MahirahYimer
      @MahirahYimer หลายเดือนก่อน

      የያሲን ታናሽ ነውዴ

    • @ዜድ-ፐ6ሠ
      @ዜድ-ፐ6ሠ หลายเดือนก่อน

      @@MahirahYimer አወ ውደ

  • @EkerhamKonjo
    @EkerhamKonjo หลายเดือนก่อน +3

    ኧር በሳቅ ምክናየቱን ሳያውቅ ሂዶ ማልቀሱ ምስኪን ወላ

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd หลายเดือนก่อน

      እኛበስደትያለንሰወችእኮያለቀሰውሁላጋርነውየምናለቅሰው

  • @Hነኝየፍቅርሰዉ
    @Hነኝየፍቅርሰዉ หลายเดือนก่อน +6

    ሚስኪን ማለትየለቀሰዉወድሙስለሆነ በተሰብየሆነነገር ሁኖነዉ ብሎነዉመሰል ሚስኪን

  • @hdbxbddhhdhdhd7482
    @hdbxbddhhdhdhd7482 หลายเดือนก่อน +3

    ወላሂ የኔከርታታ የትልሄዲ ነው ወላሂእያለቀስኩው ያየሁት 😢😢😢 ተውያሲኑ አታስደግጠው❤❤

  • @ማህደር-የ1ጰ
    @ማህደር-የ1ጰ หลายเดือนก่อน +1

    ያስኖ ደህና ነህ የምር አይቸህም አላቅ ትክቶኩም ገብቸ አላቅም በይም አላይህም እኔም ሌላ ባታ ነው ምውለው ብቻ ተናፍቀሀን ❤❤❤❤

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw หลายเดือนก่อน +6

    ሳትዋሹ ተናገሩ በሰፈራችሁ ሰወች ሲለቅሱ ሙደ ትይሳላችሁ አትይዙም እከሊ ሲለቅስ እድህ ነው እያላችሁ ትይዛላችሁ እኛ እንይዝ ነበር

    • @KedjaSeid-ev3hz
      @KedjaSeid-ev3hz หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔ 😅😅😅😅🤭🤭

    • @ZeynebaUomer
      @ZeynebaUomer หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o หลายเดือนก่อน +1

      ቀላል ቀብረው ሲመለሱ የሩቅ የሩቁ እከሌ ድምጧ አያምርም አቤት እከሌ ስታለቅስ አቤት ድምጧ እረ ስቱ ሰርግ የተዋለ ነው እኮ የሚመሳለላቸው ክክክ

    • @zdzd5791
      @zdzd5791 หลายเดือนก่อน

      አድሴትዮ አለች እኛመደር ስታለቅስ ድምጣ ሳምር ሳብስታደርግው😂😂😂

    • @Asnaku
      @Asnaku หลายเดือนก่อน +1

      ማርያምን እኔ አለሁ 😁😁😂😂😁😁😁

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g หลายเดือนก่อน +1

    እኔስ አሳዘነኝ ከክፉለሀገርየሰማህ ስለመሰለዉአቀማመጡ ወይኔ😢😢😢

  • @AlainAll-u5z
    @AlainAll-u5z หลายเดือนก่อน +3

    እኔስ አሳዘነኝ ከክፍለሀገር የሰማህ ስለመሰለዉ አቀማመጡ ወይኔ😢😢😢

  • @SofiaSofa-vj1cr
    @SofiaSofa-vj1cr หลายเดือนก่อน +3

    ዎአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ያሢኖ ኧረ አታሥደንግጠዉ እናደሞ የመዳም ቅመሞች ገባበሉ ያሢኖን እናበረታታዉ ለሌላ አታሽቃብጡ

  • @FhffgFfgchg
    @FhffgFfgchg หลายเดือนก่อน +3

    ኧርበዚህአይቀለድም በሥደትያለሰው ከቤተሰብእርቆ😢😢😢😢

  • @MadinaA-m4t
    @MadinaA-m4t หลายเดือนก่อน +1

    ዋአለይኩምሠላም ያሲኖ በርታ ወድማችን የሳቃችን ምጭ ግን አታስደግጠዉ በሰዉ አገርከባድነዉ😍😍😍😥😥

  • @saasaamm1996
    @saasaamm1996 หลายเดือนก่อน +12

    ማርያምን የሆነ ነገር ሰምቶ ነዉ ብሎነዉ ያለቀሰዉ ሚስኪን😢 የስደት ነገር መቸም ስጋችን እዚህ ቢሆን አሳባችን ከቤተሰብ ሰለሆነ😢 አሳዘነኝ የስራህን😅

  • @usergt5sn8zg3o
    @usergt5sn8zg3o หลายเดือนก่อน

    የኔአባትእንደ እዳሣዘነኝ ወይኔ በአላህ እደዝህ አይነት የተመታ ብራክ እዳይለመድህ ሆሆሆሆ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu หลายเดือนก่อน +3

    እንዴት እንዳሳዘንኝ እውነት 😢😢😢😢

  • @JemilaNigus
    @JemilaNigus หลายเดือนก่อน +1

    ወድምን ያህልነገር ታስለቅሳለህ አይያስኖ አይዞችሁ

  • @سبحاناللةولحمدللة
    @سبحاناللةولحمدللة หลายเดือนก่อน +3

    😅😅😅😅 የኔ ሚስኪን የስራህን ሲያለቅስ እባየ መጣኮ ወላሒ😢😢❤❤❤

  • @JjdfJkdd
    @JjdfJkdd 10 วันที่ผ่านมา

    🎉የምር ተመችቶኛል ወንድምህ😂😂😂

  • @መቅዲመምሬ
    @መቅዲመምሬ หลายเดือนก่อน +3

    ያሰኖ እየ ቀረቶብኛን እሳ እሰከ ዛሬ አላየሁህም😂😂😂 የተመታህ

  • @LaylaMohammed-cs3rn
    @LaylaMohammed-cs3rn หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ ያገሬልጆች ሉጎማዬዬዬዬ

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن หลายเดือนก่อน +9

    ያሲኖኮ ውነተ የሳቅምጭነው😂😂

  • @AminatShoge
    @AminatShoge วันที่ผ่านมา

    ያገሩ ሜዳ መስሎት ጥርግ አለ😅😂😂😂አይ ያሲኖ የስራህን😅😂😂😂😂😂

  • @fhussen
    @fhussen หลายเดือนก่อน +29

    ያሢኖ ፕራንክ አድርጎ በሳቅ ሙትት የሚለው ነገርስ😂😂😂

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @Ekram-i1s
      @Ekram-i1s หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @77-pp3ze
    @77-pp3ze 4 วันที่ผ่านมา

    የኔናት ወየዉ ምስኪን😢😢

  • @qemerqemer2566
    @qemerqemer2566 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት ምን እደሆን ሳያቅ ማልቀስ ጀመር😅😅😅

    • @Temrelove
      @Temrelove หลายเดือนก่อน

      በሳቅ የለሁም😂😂😂

  • @طيبة-خ5خ
    @طيبة-خ5خ หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ እኔም ባለፈው ወድሜ ሙቶ ተኝቸ ስነሳ እህቴ እያለቀሰች ስልክም እየደወለች ወደ ኢትዮ ማነው ብል ዝም ዝም አሉኝ ታጠቢ ተናቂ እያሉ ወላሂ ዝብየ ወየው አልኩ ሳላቀው😢😢😢😢😢

  • @SemuSemu-s5s
    @SemuSemu-s5s หลายเดือนก่อน +3

    ያሢኖ እባክህ በዉሥጥ አዉራኝ እፈልግለሁ እባክህ ያገሬ ልጂ

  • @EumuNesiha
    @EumuNesiha หลายเดือนก่อน +2

    እረ መጃጃል በማይቀለደው ሁለተኛ እንደህ እ ንዳታረግ እሱ ሲያለቅ የኔ አብሮ ማልቀስ

  • @rahmethussen-qd5sk
    @rahmethussen-qd5sk หลายเดือนก่อน +13

    ሠብአርጉትምድረቅቅናምሌላቢሆንሥታጨበጭቡትገኙነበር

    • @ZInatZin-uz9kh
      @ZInatZin-uz9kh หลายเดือนก่อน +1

      አቦ ይመችሽ

    • @user-ug8nz
      @user-ug8nz หลายเดือนก่อน

      ወይኔ ስድብ ክፋት እሽ ዙሮ ታዛዥ ነን

  • @zd8671
    @zd8671 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ያሣዝናል ከምር አትቀልድ ያሢን እህቴ አዴ ያጎቴልጂ ሞቶ ልክ እዳተ ሥታለቅሥ ተኝቸ ነበረ ተነሥቸ ወየው አልኩ ሣላቀው እናከባድነው ከምር ይቅርብህ

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ያሳቀኝ ምክኒያቱን ሳያቀው ማልቀሱ የኔ ሚስኪን😢😂😂😂

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 หลายเดือนก่อน

      ስልክ እያወራ ስላየው በተ ሰብ የሆነ ነገር ሁኖ ነው ብሎ ምስኪን

    • @JfGjfj
      @JfGjfj หลายเดือนก่อน

      እኔም ወላሂ 😂😂😂😂😂

  • @Aminat725
    @Aminat725 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ የተመታህልጂ ተዉ ወላሂ በሥዴት እንዳይታመምብህ❤❤

  • @hayat227
    @hayat227 หลายเดือนก่อน +1

    ሀራም 😢😢😢አስደነገጥከው ደሞደስሲሉ አዲላይመሥራታቸው

  • @Cvs-ft4qg
    @Cvs-ft4qg หลายเดือนก่อน +2

    አይ እሚሰራው አጥተህነው 😢 ቡዙእሚሰራሞልቶ እየተጫወታችሁ ስሩ የዚህአይነት ብራክ ጡሩአደለም ወደሆኖእጅ ሴትብትሆን ቤተሰብ ሙቶነው ብላ ፍርጥ ነበር እምትለው

  • @Vjg85hvBmbk7ub
    @Vjg85hvBmbk7ub หลายเดือนก่อน +1

    የኔከርታታ ወንድም ሚሚስኪን እደትእዳሳዘንኝ ግን እሱም ሂደሊያለቅስ አይ ያሲኑ ደግም አልስራህ😢😢😢😢

  • @እሙአህላምነኝ
    @እሙአህላምነኝ หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ምን ሠምተህ ነው ብሎ ነው ሚሥኪን ዛታችን እንጂ ልባችን ሀሳባችን ሀገር እና ቤተስብ ጋር ነው አይ ስደት ደግሞ ደሙን እዳፈላኽው መሄጃ ማገኘቱ ኮበለለ ሚሥኪን አኖር ተመለሠ ወይሥ ልጎማ መሠለህ እንደ አላልክም ክክክክ

  • @FulmayaSunsmaya
    @FulmayaSunsmaya หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላምታህን ሳይ ደስ አለኝ ስብስኪራይ አረኩህ ላይክም ጨመርኩኝ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @MadeenaHussain
    @MadeenaHussain หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አብራችሁ ነው የምሰሩት ወንድምህ ጋር

  • @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ
    @ዜድየከላላዋልጆቿንናፋቂ หลายเดือนก่อน

    የኔሚስኪን አላህይጠብቃቺሁ😂😂😂😂ማሞተአልከዉ እ ሂደኮ😂😂😂😂

  • @SofiaHassan-d5c
    @SofiaHassan-d5c หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወድም ተው ያሲን አድስ ስለሆነ ስለበተሰብሰምቶ ሆኑ ይሆናል በል እዳደግመው ወድሞቸ እናተነውየሚህሎትገናአስራወቹናቸው እና አሳዘነኝ

  • @Mesiteshom
    @Mesiteshom 3 วันที่ผ่านมา

    አይ ያሢኖ የስራህን ሚስኪን ወንድም አለህ ታድለህ😂😂ደምሩኝስወዳችሁ

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም መከታነው ብሶትማአለብህ አለቀስክእኮ ኦረእነዚህልጆች ገናልጅናቸው😢

  • @absa7841
    @absa7841 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ከምር ወይኔ በሳቅ የኔ ሚስኪን አሳዘነኝ ያሲኖ የስራህን 😂😂

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube หลายเดือนก่อน +1

    በዛውም የት ሀገር እደሆክ አወኩ ሉጓማ መሠለህ ያለኸው አላለም ለማንኛውም በማይቀለደው ነው የቀለድከው ስደተኛ ሲኖር እድሜልኩን በስጋት ነው አተ አይጥ

  • @ቃልኪዳንYouTube-j5t
    @ቃልኪዳንYouTube-j5t หลายเดือนก่อน +1

    ግንታድላቹህ ትርዳዳላቹህ ስለዝህ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x 22 วันที่ผ่านมา

    😅😅😅😅እዳዉ ወይኔሚስኪን ማሳዘኑ😢😂😂

  • @ToybaT_qv9zo
    @ToybaT_qv9zo หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂 ወይኔ አሳቀኝም አሳዘነኝም ተው ግን ያሲኖ እንደዚክ አታስደንግጠው ሚስኪን አንዋር ያበደ ፕራክ እንጠብቃለን ሳያስበው አዘልለው እሽ🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞

  • @Seadi-l8k
    @Seadi-l8k หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ያገሬልጆች😂😂😂😂😂😂😂አረበሞት ፕራንክአታርገዉ ከባድነዉ ወላሂ ሚስኪኒ😂😂😂😂😂😂

  • @uthg7338
    @uthg7338 3 วันที่ผ่านมา

    ሚስኪን😢😢😢😢እደዝህባታረግው

  • @Tebah-ts2mw
    @Tebah-ts2mw หลายเดือนก่อน

    እናበረታታውቅመሞቺየስደትወዲማችንን❤

  • @ChxGux
    @ChxGux 7 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ በሳቅ ገደልገኝ ያሲኖ😂😂😂😂😂

  • @Hsgcyds
    @Hsgcyds หลายเดือนก่อน +1

    ምክኒያቱን ሳያቀው አለቀሰከኢ ቶ የሰማውአለው ብሎደግጦነው ሚስኪን😢😢😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halimaweloluguama2021
    @halimaweloluguama2021 หลายเดือนก่อน +1

    አኗርዬየኔጩጬ አሳዘንከኝ አንተያሲንለምንታስደነግጠዋለህ ቆይማ አገኝሀለሁ በቁንጥጫነውየማነሳልህ ሁለትየተመታችሁ ወይኔ አብሮኩርትምአለነገሩሳይገባው

  • @Jas-rr6pv
    @Jas-rr6pv วันที่ผ่านมา

    ግን ወደምሕን አታስደግጠዉ 😢😢

  • @faisalglgf29
    @faisalglgf29 หลายเดือนก่อน

    ያሲኖ ስት ለቅ ስአት ንገረነ በቴክቶክ ወድሜ በተረፈ በርታ ❤❤❤❤❤

  • @የህልሜተዋናይ
    @የህልሜተዋናይ หลายเดือนก่อน +1

    ይድፋህና በሳቅ ገደልከኝ ወላሂ 🤣🤣🤣🤣🤣 ልጁ ሲያለቅስ ደግሞ አሳዘኝነኝ ምስኪን 😢

    • @SxB-gz3mt
      @SxB-gz3mt หลายเดือนก่อน

      ሣይገባዉ ማልቀሡ 😢😢😢😢

  • @Dugg6uu
    @Dugg6uu 4 วันที่ผ่านมา

    ወንድምህ አሳዘነኝ ሚሥኪን ወላሂ😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄

  • @Aዬ
    @Aዬ หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😢😢😢😢ኡኡኡፍፍፍ አሳዘነኝ ልጁ😮

  • @gjfdhgj-my5vv
    @gjfdhgj-my5vv 29 วันที่ผ่านมา

    ያገሬ ልጆ❤❤❤❤ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ❤

  • @HayatMohamed-v4o
    @HayatMohamed-v4o 5 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ያሢኖ በሣቅ😂😂😢

  • @HashimMohammedMohammedHashim
    @HashimMohammedMohammedHashim 16 วันที่ผ่านมา

    በርታ ወንድሜ

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
    @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ያሲኖ በርታ አንድ ቀን ሚሌን ተከታይ ታፈራለህ

  • @ተምርየልጓማዋ
    @ተምርየልጓማዋ หลายเดือนก่อน +1

    አንዋር አሳዘነኝ 😢😢😢😢እንደዚህ ያለ ፕራክ ይቅርብህ ስንት እያለ

  • @dubaiduba8472sofia
    @dubaiduba8472sofia หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ልጎማ መስሎትደሁ

  • @meki4109
    @meki4109 หลายเดือนก่อน

    ያስኖ የሳቄ።ምንጭ እደትነህልኝ. ስማማ የትላትናው ገፎውን አይተው በሳቅ ልማት ነበር ሁለተኛ ስታገነፋ ድቄቱን አምሠው በጣም ምርጥ ይሆንልሀል

  • @HaveHasn
    @HaveHasn หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሠላም ያሢኑ ታድለክ ያለክበት ቦታ ደሥ ይላል ለመሆን መጮህ ይቻላል እኔ መጮህ እፈልጋለሁ 😂😂😂😂😂

  • @halimaweloluguama2021
    @halimaweloluguama2021 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ እሰፈራችንያላችሁመሠለኝ ልጓማመሠለህእንደአላለም ደነግጦነው የኔሚስኪን

  • @tube3481
    @tube3481 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ ይሄን ሁሉ መንገድ እንዳይደገምህ ለማንኛውም

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 หลายเดือนก่อน

    ያሲኖ አታስጨንቀው ወላሂ ማየት አልቻልኩም አይኔን እባየ ሽፈነው😢😢ኡፍፍፍ

  • @ሱሱ-ጸ6ሰ
    @ሱሱ-ጸ6ሰ หลายเดือนก่อน +1

    ማነዉዴኔ ብድሩን ይመልስ የሚል እጠብቃለን😂

  • @UuKk-u1k
    @UuKk-u1k หลายเดือนก่อน

    እረ እልም አለ ግን ታናሸህነው

  • @ህልመኛዋ
    @ህልመኛዋ หลายเดือนก่อน

    አኑየ ዉንም መሮሀል ነካዉኮ ምንገዱን😂😂😂😂😢😢😢😢😢ሚሥክን

  • @Habiba-m9k
    @Habiba-m9k 19 วันที่ผ่านมา

    ውይ የኔምሢኪን 😢😢😢

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 หลายเดือนก่อน

    አትቀልድ አሲኖ ወንድሜ ጊዜዉ ጥሩ ሰላልሆነ ቤተሰብ ምን ሆኑ ብሎ ነዉ የሚያሰበዉ አይዞኝ አንዋር ወንድሜ ❤😢😢

  • @ሀይሚሻፉምሊ
    @ሀይሚሻፉምሊ หลายเดือนก่อน

    ያሲን ከራሚህ ይገፈፉ ሀራም አለይክ ጥሩአላረክም ቢዴነግጥስ ቤተሰብ የሆነነገርሆኖሎብሎ

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 หลายเดือนก่อน

    😊😊😊 አሳቀኚ አሳዘነኚ ስት አሳብ አለበት አታስደግጠው