ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አልጀመርንም ጊዜ የለንም የምትሉ፣ ጊዜ እኮ በደምብ አለ። ቀኑን አስልቸው ነበር። ቢያንስ በ2 ቀን 1 ምእራፍ ማንበብ ያቅታል እንዴ? ብዙ ሰው የሚዘናጋው "ላልጨርሰው ለምን እለፋለው" እያለ ነው። ነገር ግን እስከምትችሁት ማንበብ የግድ ነው። 1 ቀን ባነበባችሁ ቁጥር የምታመጡት ውጤት ከፍ እያለ እንደሚሄድ መገንዘብ ይገባችኋል፤ ተስፋ አትቁረጡ አሁንም ከተሰራ አመርቂ ውጤት ይመጣል። እባካችሁ ያልጀመራችሁ ካላችሁ ይህንን መልእክት ስታዩ ነገ ዛሬ ሳትሉ፣ አሁኑኑ ጀምሩ፣ ደሞ በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ነገር ቢኖር እግዚአብሔር የሚለፋን ሰው ጥሎ አይጥለውም፤ ጥናት እምቢ አለኝ ካላችሁ ደግሞ፣ ቤተሰባችሁን (እናት አባት)፣ የወደፊትን ህይወት ምናምን በደንብ አስቡ፣ "ለፍተው አሳድገው አስተምረው ቢያንስ በዚህ ደስተኛ ላድርጋቸው፣ አሁን ባላጠና ምን ያህል ወደፊት እጎዳለሁ፤ አሁን ባጠና ደግሞ ምን ያህል እደሰታለሁ" ብላችሁ አስቡ፣ ያኔ የጥናት አፒታይታችሁ ይከፈታል፣ ደግሞ 1 ሳምንት በግድ ብላችሁ ከጀመራችሁ ከዛ በኋላ እመኑኝ በጣም ምርጥ አንባቢ ነው የምትሆኑት፣ እኛ ደግሞ እናንተን በቻልነው አቅም ለመርዳት ለማገዝ ዝግጁ ነን፣ የሚከብዳችሁን እናግዛችኋለን፣ ሌላው ደግሞ እኛ ባሳየናችሁ መንገድ ስታነቡ ተጠቃሚ የምትሆኑበት ምክንያት፦ ሙሉውን ካነበባችሁ በጣም ይምታታባችኋል፤ ለምሳሌ ማትስ ስለ Function የሚናገሩ ምእራፎችን ዝም ብላችሁ በየክፍሉ የምታነቡት ከሆነ የተያያዘ ስለሆነ ይምታታባችኋል፣ ሌላ ምሳሌ ደግሞ chemistry የ9ኛ ክፍል ምእራፍ 1 እና የ11ኛ ክፍል ምእራፍ 1 አንድ ናቸው። እና ጎን ለጎን ካላያችሁት ትንሽ የሚለያይ ነገር ስላለው ያምታታችኋል፣ ምሳሌ መጥቀስ ካስፈለገ የ9ኛ ክፍል Chemistry ላይ ዳልተን 2 ድክመት ብቻ ነው ያለው ይላል፣ ከ11ኛው ክፍል ላይ ደግሞ 5 ደክመቶች አሉት፣ ያው ግን መያዝ የሚገባችሁ የ11ን ነው። ምክንያቱም 9 የድሮው ስለሆነ ሊያወጡ የሚችሉ ከአዲሱ ካሪክለም ነው፣ ሌላ የምመክራችሁ ነገር ቢኖር፣ መጽሃፋችሁ ጥያቄ እየሰጠ ብቻ የሚያልፋቸው ብዙ ዋና ጉዳዮች አሉ፣ ስለዚህ teacher guide አብራችሁ ከፍታችሁ ነው ማንበብ ያለባችሁ፣ teacher guiዱ ላይ በደንብ ይሰራዋል፣ ለምሳሌ የዳልተንን 5ቱን ድክመቶች የምታገኙት teacher guiዱ ላይ የExercise 1.2 መልስ ላይ ነው፣ ያጣችሁት መጽሃፍ ካለ፣ ቴሌግራማችን ላይ የሁሉም ትምህርት textbook and teacher guide አለላችሁ፣ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ኮንታክት አርጉን t.me/entrancexamss፣ በተረፈ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡
በጣም ምርጥ ነው 👍 በቀጣይ ስለ consistancy ብትለቅልን ደስ ይለኛል
ከዚህ በፊትም ብዙዎች ጠይቀውን ስለነበር። ለሳሻሎች ማንበቢያ ዘዴ ሰርተን ስንጨርስ እንሰራላችኋለን። 🙏
በጣም ጥሩ እናመሰገናለን!
እኛም በጣም እናመሰግናለን
May God bless you❤ Thank you so much Teacher i was really waiting for your video❤your video will exactly help all of us and thank you so much🥰
Your comment is helping us a lot. It is our moral to keep up. Thank you very much.
@entrancexam ur welcome sir and i wanna know if we are going to take Agri and IT on Matric?
From the information I have so far; It is said that the Amara region students did not study grade 11th agriculture, so it is not concluded. I will let you know when there is new information.
@@entrancexam Ok Thanks again Sir stay safe 🥰🥰
@@Mercy8164 Thanks to you too
በጣም ምርጥ ቪዲዮ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
አሜን አብሮ ይስጥልን
Thanks very much
thanks
Thanks a lot. It helps me. 🥰🥰🥰
Thanks 🙏
Great video thanks very much
We thank you too.
Thank you very much indeed
Thanks
Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks too
Le 2018 tefetagnochm yseraln...... yseraln 🙏🙏🙏🙏
ለእናንተ ደግሞ ክረምት ላይ ምርጥ አርገን እንሰራላችኋለን
Betam thanks ❤❤❤❤But Please be pdf telegram lay likekulin
እሺ እንለቃለን
Teacher meche new yegna entrance fetena endet teselto new be 2 ken 1 miraf tenebo revise yedergo miyalkew plss answer my question
አስሉት እንጂ። ስንት ምእራፉን ለቀኑ አካፍላችሁ አስሉት። ይመጣል። ካልመጣላችሁ በደምብ አስልቸ አስቀምጥላችኋለው
Ene milew ticher eskahun tinat aljemerkum gobez temari negn andegna new yewetahut ke 500 belay amtiche beteseben makurat efeligalew yihe yehiywete tilku akal new.kahun behuala bijemir bedenb anbibe cherishe ke 500 belay mamtat michilibet probability ale realitywun nigerign plss im very scared
በደምብ ትችላላችሁ እንጂ፣ ይገባኛል እንዴ እንደሚያስፈራ፣ እኔም ስለደረሰብኝ በደምብ ይገባኛል፣ ግን ቀኑን በደንብ አስልቸው ነበር፣ በ2 ቀን 1 ምእራፍ እያነበባችሁ ራሱ 2ቴ መከለስ ትችላላችሁ፣ እናንተ ግን ጎበዝ ተማሪ ስለሆናችሁ፣ በ1 ቀን 1 አያቅታችሁም፣ ብዙ ሰው የሚዘናጋው "ላልጨርሰው ለምን እለፋለው" እያለ ነው። ነገር ግን እስከምትችሁት ማንበብ የግድ ነው። 1 ቀን ባነበባችሁ ቁጥር የምታመጡት ውጤት ከፍ እያለ እንደሚሄድ መገንዘብ ይገባችኋል፤ ተስፋ አትቁረጡ አሁንም ከተሰራ አመርቂ ውጤት ይመጣል። እንኳን ከ500 በላይ ከዚያም በላይ፣ እባካችሁ ያልጀመራችሁ ካላችሁ ይህንን መልእክት ስታዩ ነገ ዛሬ ሳትሉ፣ አሁኑኑ ጀምሩ፣ ደሞ በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ነገር ቢኖር እግዚአብሔር የሚለፋን ሰው ጥሎ አይጥለውም፤ ዝም ብላችሁ 1 ሳምንት በግድ ብላችሁ ጀምሩት ከዛ በኋላ እመኑኝ በጣም ምርጥ አንባቢ ነው የምትሆኑት፣ እኛ ደግሞ እናንተን በቻልነው አቅም ለመርዳት ለማገዝ ዝግጁ ነን፣ የሚከብዳችሁን እናግዛችኋለን፣ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ኮንታክት አርጉን t.me/entrancexamss፣ በተረፈ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡
Best👌👏 but what about English and altitude
Bro is there altitude test 😳 are they gonna make us climb a mountain or something💀
አዎ Aptitude አለ እና በቅርቡ እንለቃለን፤ ለኢንግሊሽ ግን የምመክራችሁ፣ መጀመሪያ ርዕስ ርዕሶችን አውጡና worldwide ወይም ሌላ አጋዥ መጽሃፍ ላይ አንብቧቸው፣ የመጽሃፋችሁ ብቻ በቂ አይሆንም
Betam arif new thanks
Thanks🙏
በ2018 ዓ.ም entrance ለምፈተኑ ተማሪዎች ምን ነገር ነው ምያስፈልገዉ??
8:05
ጥያቄዎትን ትንሽ ግልጽ ቢያረጉልን ደስ ይለናል
@@entrancexam la 2018 tafatagnoch bamın akahed indi hedu Arif plan
@@NumeeriNumeeri-xp2no እሺ ተቀብለናል
ዋው❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
❤betam enameseginalen
እኛም እናመሰግናለን
እሽ በጣም አርፊ ነው። ግን ግል ሪምድያል ተማሪዎቹሁሳ ???
ችግር የለውም ወደፊት እንሰራላችኋለን
ወንድሜ እፁብ እባላለሁ ጊዜው በጣም ሂዶል እና በተለያየ ችግር ምክንያት በደንብ ማንበብ አልቻልኩም ውጤት ቀረብኝ ማለት በቃ ህይወቴ አበቃለት ከድጡ ወደ ማጡ ነው የሚሆንብኝ እባክህ በፀሎትህ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ስለጨነቀኝ ነው እርዱኝ 😢😢
ጊዜ እኮ በደምብ አለ። ቀኑን አስልቸው ነበር። ቢያንስ በ2 ቀን 1 ምእራፍ ማንበብ ያቅታል እንዴ? ብዙ ሰው የሚዘናጋው "ላልጨርሰው ለምን እለፋለው" እያለ ነው። ነገር ግን እስከምትችሁት ማንበብ የግድ ነው። 1 ቀን ባነበባችሁ ቁጥር የምታመጡት ውጤት ከፍ እያለ እንደሚሄድ መገንዘብ ይገባችኋል፤ ተስፋ አትቁረጡ አሁንም ከተሰራ አመርቂ ውጤት ይመጣል። እባካችሁ ያልጀመራችሁ ካላችሁ ይህንን መልእክት ስታዩ ነገ ዛሬ ሳትሉ፣ አሁኑኑ ጀምሩ፣ ደሞ በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ነገር ቢኖር እግዚአብሔር የሚለፋን ሰው ጥሎ አይጥለውም፤ ጥናት እምቢ አለኝ ካላችሁ ደግሞ፣ ቤተሰባችሁን (እናት አባት)፣ የወደፊትን ህይወት ምናምን በደንብ አስቡ፣ "ለፍተው አሳድገው አስተምረው ቢያንስ በዚህ ደስተኛ ላድርጋቸው፣ አሁን ባላጠና ምን ያህል ወደፊት እጎዳለሁ፤ አሁን ባጠና ደግሞ ምን ያህል እደሰታለሁ" ብላችሁ አስቡ፣ ያኔ የጥናት አፒታይታችሁ ይከፈታል፣ ደግሞ 1 ሳምንት በግድ ብላችሁ ጀምሩት ከዛ በኋላ እመኑኝ በጣም ምርጥ አንባቢ ነው የምትሆኑት፣ እኛ ደግሞ እናንተን በቻልነው አቅም ለመርዳት ለማገዝ ዝግጁ ነን፣ የሚከብዳችሁን እናግዛችኋለን፣ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ኮንታክት አርጉን t.me/entrancexamss፣ በተረፈ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡
@entrancexam እሺ በጣም እናመሠግናለን ምንጨርሠው እናንተ በከፍፈላችሁልን መንገድ ነው ወይስ ዝም ብለን ሙሉውን አንብበንነው
@@habtamuzewudu7494 እኛ ባሳየናችሁ መንገድ አንብቡ፤ ሙሉውን ካነበባችሁ በጣም ይምታታባችኋል፤ ለምሳሌ አሁን ማትስ ስለ Function የሚናገሩ ምእራፎችን ዝም ብላችሁ በየክፍልሉ የምታነቡት ከሆነ የተያያዘ ስለሆነ ይምታታባችኋል፣ ሌላ ምሳሌ ደግሞ chemistry የ9ኛ ክፍል ምእራፍ 1 እና የ11ኛ ክፍል ምእራፍ 1 አንድ ናቸው። እና ጎን ለጎን ካላያችሁት ትንሽ የሚለያይ ነገር ስላለው ያምታታችኋል፣ ያው ግን መያዝ የሚገባችሁ የ11ን ነው። ሌላ የምመክራችሁ ነገር ቢኖር፣ መጽሃፋችሁ ጥያቄ እየሰጠ ብቻ የሚያልፋቸው ብዙ ዋና ጉዳዮች አሉ፣ ስለዚህ teacher guide አብራችሁ ከፍታችሁ ነው ማንበብ፣ ያጣችሁት ትምህርት ካለ፣ ቴሌግራማችን ላይ የሁሉም ትምህርት textbook and teacher guide አለላችሁ፣ በተረፈ መልካም ጥናት፣ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@@entrancexam እሺ በጣም እናመሠግናለን ትንሽም ቀለል አለኝ 🙂🙂🙂☺️☺️☺️
@@habtamuzewudu7494 ምንም አይደል
For 2018 please
አሁን አስቸኳዩ የ2017 ስለሆን ትንሽ ጠብቁን፣ እንለቃለን
Betam anamesegnalen
አሁን maths unit 1 ስለ function ነው ግን እዛ ስር ብዙ unit አለ አሁን function ስር ያሉትን unitቶች አጥንተን መጨረስ አለብን ማለት ነው?
ይሄን ያህል ጊዜ የለንም ብላችሁ ከጨነቃችሁ፣ ተመሳሳዮቹን ትዘሉትና መጨረሻ ላይ ተመልሳችሁ ታነቧቿላችሁ፣ ግን ሰፋ ያለው ከፍተኛ ክፍል ደረጃ ያለው ስለሆነ እሱን ነው ማንበብ፣ ግን አሁንም የምነግራችሁ፣ ጊዜ አላችሁ፣ አትጨናነቁ
Agriculture and ict matrek lay /final lay lenefeten new yeha malet wanaw lay enfetenalen😮😮😮
እስካሁን ካገኘሁት መረጃ፤ የአማራ ክልል ተማሪዎች የ11ኛ ክፍል አግሪካልቸር ስላልተማሩ አልተካተተም ተብሏል። አዲስ መረጃ ሲኖር ግን አሳውቃችኋለሁ
Bergt eyetemmmarnew new Agri gn yelem wanaw lay malet new it gn ale
@@FriMk-u5y እስካሁን ባለው መረጃ። የለም የሚል ነው። የሚጨመር ከሆነ ይነገረናል። ያኔ ይፋ አረግላችኋለሁ
Ok thanks
@@KoreEbsa Thanks to you too
Good
Betam betam amesegnalew
እኛም በጣም በጣም እናመሰግናለን
Thanks a lot
Leketaye tefetayese kahunu lezegajete please seralene
እሺ አሁን አስችኋዩ የ12ኖች ስለሆነ፣ የእነሱን እስክጨርስ ትንሽ ታገዙን እና እንስራላችኋለን
Social please
we release it
Please social
ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ይለቀቃል
Pls le social
እየሰራን ነው ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ይለቀቃል
ይለያል 🎉🎉🎉🎉🎉 ታነከስ
TNX
Thanks to you too
❤❤❤❤❤❤❤❤ best
ኣሁን የ 9 ክፍል ኣጥንተን ማለት ሁሉንም ይሸፍናል ማለት ነው
ጊዜ በቂ ነው። በደንብ ይጨረሳል። ቢያንስ እንደምንም ብለህ ቢያንስ በቀን 1 ምእራፍ። በጣም ብዙ ምእራፍ ካጋጠመህ በ2 ቀን 1 እያረክ አንብብ። በክለሳው ደግሞ በቀን 2 ምእራፍ ታረገዋለህ። ያኔ አንብበህም ጥያቄዎችንም መስራት ትችላለህ።አስተውል ይህች አመት የህይወትህ እጣ ፈንታ የሚወሰንባት ወሳኝ አመት ናት። ስምህን ካልተሳሳትኩ "ግርማ ነገ ምን አይነት ሰው ይሆናል" የሚለው የሚወሰንባት አመት እቺ ናት። ስለዚህ በተቻለህ አቅም ጊዜህን ሁሉ ጥናትህ ላይ አውለው። ኢንተርኔት ምናምን ይደርሳል። እድሜህን ሙሉ ስታየው ትኖራልህ። ይህች አመት ግን ካለፈች ተመልሳ አትገኝም ትረፉ ጸጸት ነው እና ጠንክር እግዚአብሔር ይርዳህ ማለት እፈልጋለሁ።
thanks. You are the best
ወንድሜ እፁብ እባላለሁ ጊዜው በጣም ሂዶል እና በተለያየ ችግር ምክንያት በደንብ ማንበብ አልቻልኩም ውጤት ቀረብኝ ማለት በቃ ህይወቴ አበቃለት ከድጡ ወደ ማጡ ነው የሚሆንብኝ እባክህ በፀሎትህ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ስለጨነቀኝ ነው እርዱኝ 😢
@@entrancexamበእግዚአብሔር በውስጥ መስመር ላውራክ ወይም ስልክ ቁጥር ስጠኝ ወንድሜ
@BarichTeshe-tg3lu በቴሌግራም አውራኝ፣ t.me/realabrham
እንግሊዘኛ ሳብጀክትን እንዴት ሊንክ አድርገን እናነብብ??
ይቅርታ፣ እንግሊዘኛ የሚለውን አላየውትም ነበር፣ አፕቲቲውድ እንዴት እንደምታነቡ እየሰራን ነው፣ እሱ ሲያልቅ ወደ እንግሊዘኛው እንገባለን
Video yet laye new subject merten menanebibet ee😢
አልገባኝም
Indet inabbitadeya
ከዚህ በፊት በለቀቅነው በ5ቱ ሳይንሳዊ የጥናት ዘዴዎች አንብቡ። ዲስክሪፕሽኑ ላይ አለ። አሁን ደግሞ ስለ consistency እየሰራን ነው
ለ11ኞችም ስራልን ምን ማድረግ አለብን
እሺ አሁን አስችኋዩ የ12ኖች ስለሆን፣ የእነሱን እስክጨርስ ትንሽ ታገዙን እና እንስራላችኋለን
@entrancexam 10Q እንጠብቃቿለን
@@famimuhamed-1909 እኛም እናመሰግናለን
አልጀመርንም ጊዜ የለንም የምትሉ፣ ጊዜ እኮ በደምብ አለ። ቀኑን አስልቸው ነበር። ቢያንስ በ2 ቀን 1 ምእራፍ ማንበብ ያቅታል እንዴ? ብዙ ሰው የሚዘናጋው "ላልጨርሰው ለምን እለፋለው" እያለ ነው። ነገር ግን እስከምትችሁት ማንበብ የግድ ነው። 1 ቀን ባነበባችሁ ቁጥር የምታመጡት ውጤት ከፍ እያለ እንደሚሄድ መገንዘብ ይገባችኋል፤ ተስፋ አትቁረጡ አሁንም ከተሰራ አመርቂ ውጤት ይመጣል። እባካችሁ ያልጀመራችሁ ካላችሁ ይህንን መልእክት ስታዩ ነገ ዛሬ ሳትሉ፣ አሁኑኑ ጀምሩ፣ ደሞ በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ነገር ቢኖር እግዚአብሔር የሚለፋን ሰው ጥሎ አይጥለውም፤ ጥናት እምቢ አለኝ ካላችሁ ደግሞ፣ ቤተሰባችሁን (እናት አባት)፣ የወደፊትን ህይወት ምናምን በደንብ አስቡ፣ "ለፍተው አሳድገው አስተምረው ቢያንስ በዚህ ደስተኛ ላድርጋቸው፣ አሁን ባላጠና ምን ያህል ወደፊት እጎዳለሁ፤ አሁን ባጠና ደግሞ ምን ያህል እደሰታለሁ" ብላችሁ አስቡ፣ ያኔ የጥናት አፒታይታችሁ ይከፈታል፣ ደግሞ 1 ሳምንት በግድ ብላችሁ ከጀመራችሁ ከዛ በኋላ እመኑኝ በጣም ምርጥ አንባቢ ነው የምትሆኑት፣ እኛ ደግሞ እናንተን በቻልነው አቅም ለመርዳት ለማገዝ ዝግጁ ነን፣ የሚከብዳችሁን እናግዛችኋለን፣ ሌላው ደግሞ እኛ ባሳየናችሁ መንገድ ስታነቡ ተጠቃሚ የምትሆኑበት ምክንያት፦ ሙሉውን ካነበባችሁ በጣም ይምታታባችኋል፤ ለምሳሌ ማትስ ስለ Function የሚናገሩ ምእራፎችን ዝም ብላችሁ በየክፍሉ የምታነቡት ከሆነ የተያያዘ ስለሆነ ይምታታባችኋል፣ ሌላ ምሳሌ ደግሞ chemistry የ9ኛ ክፍል ምእራፍ 1 እና የ11ኛ ክፍል ምእራፍ 1 አንድ ናቸው። እና ጎን ለጎን ካላያችሁት ትንሽ የሚለያይ ነገር ስላለው ያምታታችኋል፣ ምሳሌ መጥቀስ ካስፈለገ የ9ኛ ክፍል Chemistry ላይ ዳልተን 2 ድክመት ብቻ ነው ያለው ይላል፣ ከ11ኛው ክፍል ላይ ደግሞ 5 ደክመቶች አሉት፣ ያው ግን መያዝ የሚገባችሁ የ11ን ነው። ምክንያቱም 9 የድሮው ስለሆነ ሊያወጡ የሚችሉ ከአዲሱ ካሪክለም ነው፣ ሌላ የምመክራችሁ ነገር ቢኖር፣ መጽሃፋችሁ ጥያቄ እየሰጠ ብቻ የሚያልፋቸው ብዙ ዋና ጉዳዮች አሉ፣ ስለዚህ teacher guide አብራችሁ ከፍታችሁ ነው ማንበብ ያለባችሁ፣ teacher guiዱ ላይ በደንብ ይሰራዋል፣ ለምሳሌ የዳልተንን 5ቱን ድክመቶች የምታገኙት teacher guiዱ ላይ የExercise 1.2 መልስ ላይ ነው፣ ያጣችሁት መጽሃፍ ካለ፣ ቴሌግራማችን ላይ የሁሉም ትምህርት textbook and teacher guide አለላችሁ፣ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ኮንታክት አርጉን t.me/entrancexamss፣ በተረፈ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡
በጣም ምርጥ ነው 👍 በቀጣይ ስለ consistancy ብትለቅልን ደስ ይለኛል
ከዚህ በፊትም ብዙዎች ጠይቀውን ስለነበር። ለሳሻሎች ማንበቢያ ዘዴ ሰርተን ስንጨርስ እንሰራላችኋለን። 🙏
በጣም ጥሩ እናመሰገናለን!
እኛም በጣም እናመሰግናለን
May God bless you❤ Thank you so much Teacher i was really waiting for your video❤your video will exactly help all of us and thank you so much🥰
Your comment is helping us a lot. It is our moral to keep up. Thank you very much.
@entrancexam ur welcome sir and i wanna know if we are going to take Agri and IT on Matric?
From the information I have so far; It is said that the Amara region students did not study grade 11th agriculture, so it is not concluded. I will let you know when there is new information.
@@entrancexam Ok Thanks again Sir stay safe 🥰🥰
@@Mercy8164 Thanks to you too
በጣም ምርጥ ቪዲዮ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ
አሜን አብሮ ይስጥልን
Thanks very much
thanks
Thanks a lot. It helps me. 🥰🥰🥰
Thanks 🙏
Great video thanks very much
We thank you too.
Thank you very much indeed
Thanks
Thanks 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks too
Le 2018 tefetagnochm yseraln...... yseraln 🙏🙏🙏🙏
ለእናንተ ደግሞ ክረምት ላይ ምርጥ አርገን እንሰራላችኋለን
Betam thanks ❤❤❤❤But Please be pdf telegram lay likekulin
እሺ እንለቃለን
Teacher meche new yegna entrance fetena endet teselto new be 2 ken 1 miraf tenebo revise yedergo miyalkew plss answer my question
አስሉት እንጂ። ስንት ምእራፉን ለቀኑ አካፍላችሁ አስሉት። ይመጣል። ካልመጣላችሁ በደምብ አስልቸ አስቀምጥላችኋለው
Ene milew ticher eskahun tinat aljemerkum gobez temari negn andegna new yewetahut ke 500 belay amtiche beteseben makurat efeligalew yihe yehiywete tilku akal new.kahun behuala bijemir bedenb anbibe cherishe ke 500 belay mamtat michilibet probability ale realitywun nigerign plss im very scared
በደምብ ትችላላችሁ እንጂ፣ ይገባኛል እንዴ እንደሚያስፈራ፣ እኔም ስለደረሰብኝ በደምብ ይገባኛል፣ ግን ቀኑን በደንብ አስልቸው ነበር፣ በ2 ቀን 1 ምእራፍ እያነበባችሁ ራሱ 2ቴ መከለስ ትችላላችሁ፣ እናንተ ግን ጎበዝ ተማሪ ስለሆናችሁ፣ በ1 ቀን 1 አያቅታችሁም፣ ብዙ ሰው የሚዘናጋው "ላልጨርሰው ለምን እለፋለው" እያለ ነው። ነገር ግን እስከምትችሁት ማንበብ የግድ ነው። 1 ቀን ባነበባችሁ ቁጥር የምታመጡት ውጤት ከፍ እያለ እንደሚሄድ መገንዘብ ይገባችኋል፤ ተስፋ አትቁረጡ አሁንም ከተሰራ አመርቂ ውጤት ይመጣል። እንኳን ከ500 በላይ ከዚያም በላይ፣ እባካችሁ ያልጀመራችሁ ካላችሁ ይህንን መልእክት ስታዩ ነገ ዛሬ ሳትሉ፣ አሁኑኑ ጀምሩ፣ ደሞ በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ነገር ቢኖር እግዚአብሔር የሚለፋን ሰው ጥሎ አይጥለውም፤ ዝም ብላችሁ 1 ሳምንት በግድ ብላችሁ ጀምሩት ከዛ በኋላ እመኑኝ በጣም ምርጥ አንባቢ ነው የምትሆኑት፣ እኛ ደግሞ እናንተን በቻልነው አቅም ለመርዳት ለማገዝ ዝግጁ ነን፣ የሚከብዳችሁን እናግዛችኋለን፣ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ኮንታክት አርጉን t.me/entrancexamss፣ በተረፈ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡
Best👌👏 but what about English and altitude
Bro is there altitude test 😳 are they gonna make us climb a mountain or something💀
አዎ Aptitude አለ እና በቅርቡ እንለቃለን፤ ለኢንግሊሽ ግን የምመክራችሁ፣ መጀመሪያ ርዕስ ርዕሶችን አውጡና worldwide ወይም ሌላ አጋዥ መጽሃፍ ላይ አንብቧቸው፣ የመጽሃፋችሁ ብቻ በቂ አይሆንም
Betam arif new thanks
Thanks🙏
በ2018 ዓ.ም entrance ለምፈተኑ ተማሪዎች ምን ነገር ነው ምያስፈልገዉ??
8:05
ጥያቄዎትን ትንሽ ግልጽ ቢያረጉልን ደስ ይለናል
@@entrancexam la 2018 tafatagnoch bamın akahed indi hedu Arif plan
@@NumeeriNumeeri-xp2no እሺ ተቀብለናል
ዋው❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን
❤betam enameseginalen
እኛም እናመሰግናለን
እሽ በጣም አርፊ ነው። ግን ግል ሪምድያል ተማሪዎቹሁሳ ???
ችግር የለውም ወደፊት እንሰራላችኋለን
ወንድሜ እፁብ እባላለሁ ጊዜው በጣም ሂዶል እና በተለያየ ችግር
ምክንያት በደንብ ማንበብ አልቻልኩም ውጤት ቀረብኝ ማለት በቃ ህይወቴ አበቃለት ከድጡ ወደ ማጡ ነው የሚሆንብኝ እባክህ በፀሎትህ በፀሎታችሁ አስቡኝ በጣም ስለጨነቀኝ ነው እርዱኝ 😢😢
ጊዜ እኮ በደምብ አለ። ቀኑን አስልቸው ነበር። ቢያንስ በ2 ቀን 1 ምእራፍ ማንበብ ያቅታል እንዴ? ብዙ ሰው የሚዘናጋው "ላልጨርሰው ለምን እለፋለው" እያለ ነው። ነገር ግን እስከምትችሁት ማንበብ የግድ ነው። 1 ቀን ባነበባችሁ ቁጥር የምታመጡት ውጤት ከፍ እያለ እንደሚሄድ መገንዘብ ይገባችኋል፤ ተስፋ አትቁረጡ አሁንም ከተሰራ አመርቂ ውጤት ይመጣል። እባካችሁ ያልጀመራችሁ ካላችሁ ይህንን መልእክት ስታዩ ነገ ዛሬ ሳትሉ፣ አሁኑኑ ጀምሩ፣ ደሞ በእርግጠኝነት የምነግራችሁ ነገር ቢኖር እግዚአብሔር የሚለፋን ሰው ጥሎ አይጥለውም፤ ጥናት እምቢ አለኝ ካላችሁ ደግሞ፣ ቤተሰባችሁን (እናት አባት)፣ የወደፊትን ህይወት ምናምን በደንብ አስቡ፣ "ለፍተው አሳድገው አስተምረው ቢያንስ በዚህ ደስተኛ ላድርጋቸው፣ አሁን ባላጠና ምን ያህል ወደፊት እጎዳለሁ፤ አሁን ባጠና ደግሞ ምን ያህል እደሰታለሁ" ብላችሁ አስቡ፣ ያኔ የጥናት አፒታይታችሁ ይከፈታል፣ ደግሞ 1 ሳምንት በግድ ብላችሁ ጀምሩት ከዛ በኋላ እመኑኝ በጣም ምርጥ አንባቢ ነው የምትሆኑት፣ እኛ ደግሞ እናንተን በቻልነው አቅም ለመርዳት ለማገዝ ዝግጁ ነን፣ የሚከብዳችሁን እናግዛችኋለን፣ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ኮንታክት አርጉን t.me/entrancexamss፣ በተረፈ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን፡፡
@entrancexam እሺ በጣም እናመሠግናለን ምንጨርሠው እናንተ በከፍፈላችሁልን መንገድ ነው ወይስ ዝም ብለን ሙሉውን አንብበንነው
@@habtamuzewudu7494 እኛ ባሳየናችሁ መንገድ አንብቡ፤ ሙሉውን ካነበባችሁ በጣም ይምታታባችኋል፤ ለምሳሌ አሁን ማትስ ስለ Function የሚናገሩ ምእራፎችን ዝም ብላችሁ በየክፍልሉ የምታነቡት ከሆነ የተያያዘ ስለሆነ ይምታታባችኋል፣ ሌላ ምሳሌ ደግሞ chemistry የ9ኛ ክፍል ምእራፍ 1 እና የ11ኛ ክፍል ምእራፍ 1 አንድ ናቸው። እና ጎን ለጎን ካላያችሁት ትንሽ የሚለያይ ነገር ስላለው ያምታታችኋል፣ ያው ግን መያዝ የሚገባችሁ የ11ን ነው። ሌላ የምመክራችሁ ነገር ቢኖር፣ መጽሃፋችሁ ጥያቄ እየሰጠ ብቻ የሚያልፋቸው ብዙ ዋና ጉዳዮች አሉ፣ ስለዚህ teacher guide አብራችሁ ከፍታችሁ ነው ማንበብ፣ ያጣችሁት ትምህርት ካለ፣ ቴሌግራማችን ላይ የሁሉም ትምህርት textbook and teacher guide አለላችሁ፣ በተረፈ መልካም ጥናት፣ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
@@entrancexam እሺ በጣም እናመሠግናለን ትንሽም ቀለል አለኝ 🙂🙂🙂☺️☺️☺️
@@habtamuzewudu7494 ምንም አይደል
For 2018 please
አሁን አስቸኳዩ የ2017 ስለሆን ትንሽ ጠብቁን፣ እንለቃለን
Betam anamesegnalen
እኛም እናመሰግናለን
አሁን maths unit 1 ስለ function ነው ግን እዛ ስር ብዙ unit አለ አሁን function ስር ያሉትን unitቶች አጥንተን መጨረስ አለብን ማለት ነው?
ይሄን ያህል ጊዜ የለንም ብላችሁ ከጨነቃችሁ፣ ተመሳሳዮቹን ትዘሉትና መጨረሻ ላይ ተመልሳችሁ ታነቧቿላችሁ፣ ግን ሰፋ ያለው ከፍተኛ ክፍል ደረጃ ያለው ስለሆነ እሱን ነው ማንበብ፣ ግን አሁንም የምነግራችሁ፣ ጊዜ አላችሁ፣ አትጨናነቁ
Agriculture and ict matrek lay /final lay lenefeten new yeha malet wanaw lay enfetenalen😮😮😮
እስካሁን ካገኘሁት መረጃ፤ የአማራ ክልል ተማሪዎች የ11ኛ ክፍል አግሪካልቸር ስላልተማሩ አልተካተተም ተብሏል። አዲስ መረጃ ሲኖር ግን አሳውቃችኋለሁ
Bergt eyetemmmarnew new Agri gn yelem wanaw lay malet new it gn ale
@@FriMk-u5y እስካሁን ባለው መረጃ። የለም የሚል ነው። የሚጨመር ከሆነ ይነገረናል። ያኔ ይፋ አረግላችኋለሁ
Ok thanks
@@KoreEbsa Thanks to you too
Good
Thanks
Betam betam amesegnalew
እኛም በጣም በጣም እናመሰግናለን
Thanks
Thanks a lot
Leketaye tefetayese kahunu lezegajete please seralene
እሺ አሁን አስችኋዩ የ12ኖች ስለሆነ፣ የእነሱን እስክጨርስ ትንሽ ታገዙን እና እንስራላችኋለን
Social please
we release it
Please social
ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ይለቀቃል
Pls le social
እየሰራን ነው ነገ ወይም ከነገ ወዲያ ይለቀቃል
ይለያል 🎉🎉🎉🎉🎉 ታነከስ
እኛም እናመሰግናለን
TNX
Thanks to you too
❤❤❤❤❤❤❤❤ best
Thanks
ኣሁን የ 9 ክፍል ኣጥንተን ማለት ሁሉንም ይሸፍናል ማለት ነው
ጊዜ በቂ ነው። በደንብ ይጨረሳል። ቢያንስ እንደምንም ብለህ ቢያንስ በቀን 1 ምእራፍ። በጣም ብዙ ምእራፍ ካጋጠመህ በ2 ቀን 1 እያረክ አንብብ። በክለሳው ደግሞ በቀን 2 ምእራፍ ታረገዋለህ። ያኔ አንብበህም ጥያቄዎችንም መስራት ትችላለህ።
አስተውል ይህች አመት የህይወትህ እጣ ፈንታ የሚወሰንባት ወሳኝ አመት ናት። ስምህን ካልተሳሳትኩ "ግርማ ነገ ምን አይነት ሰው ይሆናል" የሚለው የሚወሰንባት አመት እቺ ናት። ስለዚህ በተቻለህ አቅም ጊዜህን ሁሉ ጥናትህ ላይ አውለው። ኢንተርኔት ምናምን ይደርሳል። እድሜህን ሙሉ ስታየው ትኖራልህ። ይህች አመት ግን ካለፈች ተመልሳ አትገኝም ትረፉ ጸጸት ነው እና ጠንክር እግዚአብሔር ይርዳህ ማለት እፈልጋለሁ።