Where did you get this information, my friend. Have you ever heard of Blood Dimond? That is where his father made millions by using slave labor around Southern Africa. Elon Musk started, with his father's money, he didn't begin from a scratch. Please lets stop worshiping the rich.
Musse u r a great and smart person,if u continue to work based on the ethics of journalism that's enough you don't have to be a journalism graduate, even seifu didn't go to "J school" he isn't not a journalist himself😅..keep up on your work May God help you in everything😊I'm graduating as a journalist this year though, I respect ur work!
Seifu, I really respect your experience on journalism. Could you please upgrade your show, by bringing up intervewees that have the ability to speak properly infront of audiences. Thanks!
የሙሴ መተማመኛ እግዚያብሔር ነው የተማመነው ጌታ አንገት አያስደፋውም ቀጥል በርታ🎉
1 Corinthians 1 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
23: እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
በርታ በርታ በርታ በርታ
@@AlemituAnjulo amen እኛ የተሰቀለውን ክርስቶስን እሰብከዋለን
የዚህ ልጅ ስነ ስርአቱ እርጋታው ግን ይገርማል ❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ
አንተ ጀግና ነህ ሙሴዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ ጎበዝ ስራህን በር ትተህ ስራ እንወድሃለን።
ዛሬ ገና ነው comment የምፅፈው ልጁን ያወራህበት መንገድ በጣም disappoint ያረጋል። አንዳንዴ ባለጌ ትሆናለህ ድጋሚ ሲያሸንፍ ጠርተህ በትህትና አውራው በጣም ብዙ መስመር ያለፉ እና መናገር የማይፈልገውን ነገር እያነቀው እንዲመልስ ነው ያረከው።
ድምፅህን ስለምወደው ብቻ ዜና እንድሰማ የምታስገድደኝ ነገርስ ☺️☺️ ሙሴ ሰለሞን ❤❤
በርታልን ሙሴ የሀገራችንጀግናነህ
ሠይፉ አዳድጊዜ ሥጠይቅ ክብር ትረሣለህ ለምድን ይሆን ?
ሙሢ ጀግና አሥተማማኝ የመረጃ ምጭነህ ግን እራሥህን እየጠበክ መሆን አለበት እናመሠግናል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ምን ብሎት ነው?
ዛሬ የቲክትክ ቀን ነው ሙሴ ማኛ ትመቸኛለህ ኑርልኝ ግን አፈምሰኝ በዜናህ ዘግበኝ🥺🤔❤🙏
አብዛኛው ጥያቄዎችን ክብርን የሚነኩ ናቸው…ትክክል አልነበረም
በጣም
ክብር የሚባለውን ያውቀዋል ብላችሁ ነው?
እግዛብሄር ይመስገን ጎበዝ
ከኢትዮጵያ የቲቭ ቻናል ሙሴ 100% የበልጣል
@@FikreTube---F መሀይም። ሙሴ በራሱ መች ዜና ሰርቶ ያውቃል? ለንዳንተ አይነቱ ማንበብ የማይችል ከ facebook የሌሎችን ዜና ሰርቆ ምንጭ ሳይጠቅስ ያነብልሀል እንጂ
😀😀😀😀😀😀
🖕
@@Blueberrykear 😛😛😛😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@FikreTube---F Bro ❤🥰
❤❤❤❤
ከቲክቶክ ጤነኛ ሰዉ ሙሴ ሰለሞን በጣም ጎበዝ ልጅ ነዉ ሁለተኛዉ አዋርድ የሰገባዋል።
I really appreciate your confidence mussie keep moving👍
ማነው እንደኔ ሙሴን የሚወደው
በጣም ማደንቀው ልጅ ሙሴ በርታ🙏
ሰይፋ የፋና ላምሮት ዳኛ ብሩክን ጋብዝልን ❤❤👌
የሚመቸኝ ልጂ በርታ.
ደምሪኝ zz
@abduseid88 ተደመሩ. ብለው እየቀነሱን እኮ ነው ይችን መደመር እፈራታለሁ ቤትህ ጎራ ብያለሁ
ሙሴ ትልቅ ሰው በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ❤
ሙሴ ሰለሞን በጣም ነው የምወድህ የምትሰራቸው ስራዎች አድናቂህ ነኝ። ሰይፉ ግን ብዙውን ኮሜንት ሳነብ ጥያቄህ ጥሩ እንዳልሆነ ሳይ ቪዲዮህን ጨርሼ አላየሁትም። ምክንያቱም ልጁን ለምን ለማሸማቀቅ እንደፈለግህ አልገባኝም። ሙሴ በርታ ሰይፉ ሳያስተዋውቅህ ኖረሀል አሁንም ትቀጥላለህ። ተባረክ
Awe syfu Hon blo ymiyashmakekew sew ale
Egziyabiher tilik bota yadirsh❤❤❤
@@Bayuayelu ደምሬሻለሑ ደምሪኝ
ያተ የማዳላት ጥያቄ ልጁን ያበርተዋል ሙስዬ በርታልን
@@MahletYtbarek-or5ko endet mahi?
@@Pas345Lima awo mulu yteyekew uni selalemgbatu neww! Ateyayeku desayelem Esu gen beki confidence nberew.
ምንም አልልም የምር ሙሴ ሰለሞን ማንም መጣ ሄደ ለኔ ሁሌም አንደኛ ነው የምተማመንበትና ኮስታራ ልጅ ነው።እና ቻርጅ ላይ ሆኖ ስልክ ባትነካካ ባይነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ሙስዬ ጎበዝ በርታ🎉
Elon Musk is a self thought person. Keep up the good work young man. You never stop learning.
Where did you get this information, my friend. Have you ever heard of Blood Dimond? That is where his father made millions by using slave labor around Southern Africa. Elon Musk started, with his father's money, he didn't begin from a scratch. Please lets stop worshiping the rich.
sew endesmu new alu! my fav guy!
Muse yene andegna❤️ ene ke zena anibabi aniten bicha new maminew🥹❤️bertalign
Be christ yesus tsage ene meret berta wendem muse❤
ጎበዝ አነፍናፊ ነው መረጃዎቹ እውነተኞች በመሆናቻው ሊከታተሉት የሚገባ ነው።
Always the perfect person for seifu on ebs is muse Solomon
yene geta keep it up i really proud of u 😍😍😍😍
*The best informative content creator*
ሙሴ ሰለሞን ልክ እንደ ስሙ ጎበዝ ነዉ አበረታቱት
Yene Abati muse love❤❤❤❤❤
ሰይፉ ግን ምነው ተቀናቃኝህ መሰለህ ንግግርህ አልተመቸኝም ሙሴን ያናገርክበት መንገድ ያናድዳል ሙሴ በርታ እናምንሀለን
ገንገበት
@@addisadiy1409 በዚህም ተባለ በዚያ በሙያው ላይ ሰርቲፋይድ ሁን ከሚል የመነጨ ነውና መማሩና ወረቀት መያዙ ለራሱ ነው
They are in different sector mate 😂
I Respect You ``MUSSIE``
ውድ የሀገሬ ልጆች ኑ ተያይዘን ማደግ እንችላለን እንተባበር እንስራ ሰላም ለሀገራችን🎉🎉🎉🎉
Betam des yamel koyeta nbr muse astesasebeh betam yamednk new ❤❤❤❤❤❤
Ela trik yeqrb yemetlu❤❤
Birhanu Yhen mesmat alebet , Seifu yaltemare Atakirbln
ዛሬ ሰይፉ በሰላም ነው ሙሴን የማሸማቀቅ ጥያቄ ነው
ሀበሻና ምቀኝነት ሰይፉ በስርአት አናግረዉ
Eko
❤❤❤❤አንተ አንደኛ ነህ ❤❤በርታ
ሙሴ ጎበዝ ልጅ ነህ ለአይንህ ግን ጥንቃቄ አድርግ በአይንህ አትደራደር በተረፈ በርታ ጌታ ካንተጋር ይሁን ።
He is lier… weshet new16 hours he never seen
Gobez lij berta bro adnakih negn 🎉All the best.
አንበሳው ሙሴ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙሴ አድናቂህ ነኝ
Betam yemiwodawu tiktoker man❤
Well matured man Mussie.
We love You musse❤❤
seifu gin Shame on you
watching from dubai love u alll
seifu ግን ምን አይነት ጥያቄ ነው ምጠይቀው ሙሴ ግን ጌታን ጠቢብ ነው አመላለሱ 👌🏽👌🏽
በጣም
አመላለሱ ከእሱ እድሜ በላይ ካሉት ይልቅ በሳል ነው:: በርታ
ሙሴ is the ቤስት ❤
Muse kante wuci ye Ethiopia hizb tamagn man enawkalen 🙏
Awesome bro.
Always A pleasure. I hope U will Enjoy the "plate" or Ceremony and i pray u may get praised.
ስይፉ ግን በሰላም ነው
ምኑ?
U are so beautiful amazing 🤩💕
ሙሴ በርታ ❤
Baise ykerbelen emetelu🙌
Best informative
Oh yeah 😊
Great
Ela yekreb❤❤
ሙሴ የበለጠ በርታ
Seifu SHOW RESPECT RESPECT
Museeeeeeeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤berta
Musse u r a great and smart person,if u continue to work based on the ethics of journalism that's enough you don't have to be a journalism graduate, even seifu didn't go to "J school" he isn't not a journalist himself😅..keep up on your work May God help you in everything😊I'm graduating as a journalist this year though, I respect ur work!
ልጁ የህውቀት መፍለቂያ ነው ያስታውቃል
Mussi slmone egzabhier yetbekh
Is Seifu ok Today?😢Musee God Bless you keep going
ጎበዝዝዝ
gobez ytemare ytem alderesem
አይ ሰይፍ ቲክቶክን አምኖ የተፈጠረ መሰለህ እንዴ 🙄🙄🙄
አሪፍ ነው ግን ሁሉ ናገር ካ ትምርት ጋ ሲሆን በጣም ጥሩ ነው ባይ ነኝ
Muse mirti saw
የሚውድ ወንድሜ በርታ😍❤
❤❤❤❤❤
ሙሴ ጎበዝ ልጅ ነው❤❤❤❤
በርታልን ወንድሜ
seifu family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢
ሙሴ በርታ ወንድማችን❤❤
የመጀመርያ ነኒ💪
ሙሴ ሠለሞን እግረኛውን ሚዳ ያዋረደ ለ ሀቅ የቆመ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው
ታህሳስ 19 ገብርኤልን ነው ምንጠብቀው
የምወዳቹ ያገሬ ልጆች 1000 አስገቡኝ
1ኝ ነክ ሙሲ
Seifu, I really respect your experience on journalism. Could you please upgrade your show, by bringing up intervewees that have the ability to speak properly infront of audiences. Thanks!
ሰይፉ ግን ሰዉ እኮ የሆነ ነገር ሲጀምር እግዚአብሄርን ተማምኖ ነዉ ምን አድርግ ነዉ ልጁን የምትለዉ?? መላጣ
Mnew anchi betam tekorekorsh 2 comment lay ayehush😂😂...demo set honesh sedeb men yilutal
መላጣ😂 I can't 😂😂😂
😂😂😂😂😂ከሁሉም ያሳቀኝ ኮመት
😂😂😂😂😂🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
@@Pas345Lima sewye Enen yemtketatelew sera yelekim?
ሙሴ በርታልን
💚💛💜💚💛💜❤💙😊😊😊
ልጁ የዋህ ስለሆነ እንጂ የቲክቶክ ፕላት ፎርም ቢቆም ምን ትሆናለህ ሲለው ያንተ የሚዲያ ስራ ይቁም ቢባል ብሎ ቢጠይቀው ጥሩ ነበረ
Who is your favorite
Brook news
Muse salmon
Seyfu mnu gar new muse tiktok metemamenaye new yalew?? Lgu be geta new ymitemamen
እውነት ለመናገር ሁሉም ሰው ሞባይሉን በአግባቡ ቢጠቀም ከሙሴ በላይ መረጃ ያገኝ ነበር
ቀጥል በርታ
Muse leba new resachihut ende sabrina ly yaregen guadoch yige banda
የማደንቅህ ልጂ ነህ ማስተር ዲግሪ ከተሸከመው ትበልጣለህ🎉❤ሰይፍ ግን አጠያየቅህ እግር እግር ይላል ምን አይነት ስነ ምግባር የጎደለው አጠያየቅ ነው የምትጠይቀው ደደብ ነህ ልጁን አሸማቅልን ያሉህ ትመስላለህ እኮ ቲክቶክ ቢዘጋ ገቢህ ይቋርጣል ይለዋል እደ😢
አዪዪ... ሰይፉ
🥰🥰🥰
Musye adnakignen