Seyoum Thank you again for another very informative program. Thank you for acknowledging the former Ethiopian Patriot and General Fresenbet’s contribution in preserving a part of Ethiopian history for Ethiopians and the world. አይዞህ በርታ እናከብርሃለን፡ እናደንቅሃለን
Seyoum I wonder if you have enough time to sleep because no matter what every single day you pops up with something. I always admired you for your dedication and commitment you stood for your beloved country and your commitment. Thank you for your hard work.
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤
ስዬ የአብቹ አይንና ጆሮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
አብቹን የሾመውና የሚጠብቀው የሰማዩ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም 🇪🇹🇪🇹🙏🙏
ስዩመ😂
አቤት ደስ ሲል የጦቢያ ብሔረስቦች እርስ ባራሳቸው ሲብሉ፦ እኛ ህወሓቶች ሰረንላቸው ለነዚህ ከብት ጅሎች አህዮች፦ 😂🤣
ሁሌም የእውነት አምላክ አለ። አንተ ህሊናህ ነፃ ነው በርታ👍👍👍❤️
አቤት ደስ ሲል የጦቢያ ብሔረስቦች እርስ ባራሳቸው ሲብሉ፦ እኛ ህወሓቶች ሰረንላቸው ለነዚህ ከብት ጅሎች አህዮች፦ 😂🤣
ሥዩሜ ትንታኔህ እይታህ ግሩም ነው! በዚሁ መንገድ በርታልን !
Yes
ስዬ በጣም ጉሩም ቆይታ ነበር ያደረከው ❤በርተልን ብርቱ የእትዮጵያ ልጅ።
ወደጆች እየሱስ ያድናል ከሞት ከስኦል ከኃጥያት
ወዴ እየሱስ ኑና መደን ይሁንለቹ እየሱስ ጌታ ነው❤❤
❤ ውድ መሪያችን !!!
🇪🇹 ዶ/ር ዐቢይ አህማድ ( ዐቢቹ ) ኑሪልን !
❤ አንተ ለህዝባችን አንድናት ለሀገራችን ታለቅናትና ከፍታ ቀን ከሌልት ትደክማለህ !!!
❤ ውለታህን ቢድራትን የማይራሰ እግዚአብሔር ይክፈል ።
🇪🇹 ይህም ዘመን ታልፎ እንድህ ነበር ተበሎ ይወራል ።
ይህ ከመሆኑ በፊት ይሄንን እንደ ዕድል እግዚአብሔር የሰጣንን ዘመን በምሥጋና እንጠቀምበት እለለሁ ።
ተረት ፦ ተረት ፦ ማውራቱ አይጠቅማንም ።
🇪🇹 እናዚህን መሪዎቻችንን ጎንበስ ፦ ቀና ፦ ብለን ፦ እንጠቀምበቸው ፦ ህልም ፦ ሰይሆኑብን ፦
የተሰጠን ቀን ዛሬ ነው ።
❤ ወጋኖቼ ፦ ወደ ቃልባችን እንማለስ ፦ እናዚህ መሪዎቻችን የእግዚብሔር የምህራት ስጦተዎችን ነቻው
እንንቃ ፦እናስቢት ፦ አስቡት እለለሁ ።
❤ ወደ ንፁህ ልቦናችን ተማልሰን !!!
🇪🇹 ለትውልዶቻችን ማሰራት እንጣል እለለሁ ።
ይህንን የተሰጣንን ዕድል ከአማለጠን ግን ~ በጨለማ ~ እንደ ተዋራዋራ ድንጋይ ማራፊያችን አይተዋቅም !!!
አንንቃ ያለን ግዜ አሁን ነው ።
🇪🇹 ክብር ለውድ መሪያችን !
🇪🇹 ክብር ክብር ክብር !!!
ከታርካዊ ጣለቶቻችን የተደገን !!!
❤ ከእግዚአብሔር የተሰጣን ውድ ስጦተችን ነው 🇪🇹
አጨብጭብ አጨብጫቢ
የሽሌ ልጅ
ባለጌ @@ShumeteWeldeyes
You are amazing. Thanks
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 , THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤
ስዩሜ❤❤❤❤❤❤❤
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Honorable ,Seyoum !
*May God always be by your Side ❤
ስዬዬዬዬ ና ወፉ ሰላም ናቹ። ስዬዬዬ ኢትዮጵያዊ ጀግናችን ለሀገሩ ሰላም የሚሰጠው የፖለቲካ ትንተና ኢትዮጵያዊነት ግዴታው ስለሆነ እናመሰግናለን።💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
Seyoum
Thank you again for another very informative program. Thank you for acknowledging the former Ethiopian Patriot and General Fresenbet’s contribution in preserving a part of Ethiopian history for Ethiopians and the world.
አይዞህ በርታ
እናከብርሃለን፡ እናደንቅሃለን
ስዩሜ በጣም ትክክል ነህ ።
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስዬ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሀገር ወዳድ መሆንህ በጣም ነዉ ምንወድህ ሲቀጥል ያተ ትንተና ልክ እደቡና ሱስ ሆኖብኛል ባጠቃላይ በጣም አድናቂክ ነኝ ግን በሰሞኑ በትግራይ ክልል አኩሱምላይ ሴት ሙስሊም እህቶቻችን ላይ እየሆነ ያለዉ ነገር ማለት በሂጃብ ጉዳይ ከትምርት ገበታቸዉ የተገለሉት ወገኖቻችንን ጉዳይ ምነዉ ዝም አልክ አልሰማህም ብችል ድምፅ ብትሆናቸዉ ይህን ስል በቀናነት ነዉ ምክኛቱም አተም ምርጥ አስተማሪ እደነበርክም ሰለማቅ ነዉ ለተማሪ ጥሩ አመለካከትም እዳለክ አቃለዉና ሀሳብ ብሰጥበት ለማለት ነዉ በተረፈ በርታልን ፈጣሪ ካተጋ ይሁን❤❤❤
💚💛❤️
💚💛❤️
💚💛❤️
ስዬ አንተ ጀግና ነህ ወድሐለዉ ከነቤተሰቦቼ በርተልን ቀጥታ ዬምነገርህ ነገር ዬለም አንተ ጀግነ ነህ
ስዩም እማውቅህ ይመስለኝ ነበር ለካ የማውቅህ የጤፍ ፍሬዋን ያህል መሆኑ አሁን ገባኝ። ሁሌም አከብርሃለው ተባረክልኝ ሁሌም ለሀቅ እና ለሀቅ ኑር።🎉❤🎉❤🎉❤
ስዬ ለንታ ለምንድነው የቴሌቭሽን ጠብያ አናቃቅምም እሄን የተቀደሠ ሀሰብህን ሁሉም እንድሰመውና እንድየውቀው❤❤❤❤❤
ሠላም ስዩሜ ወፉ ልጆቼ በርቱልኝ አንተን የመሰለ ጎበዝ ሀገራችን አግኝታለ
ች እንኮራብሀለን እናመሰግናለን።❤❤❤❤❤❤
As always you’re a genius, also very interesting history telling about Hileslasse's comments 😊 We really appreciate you Syume!!
Thank you Seyoum! I'm the daughter of Gen Fresenbet. I truly appreciate you for telling his story. May God bless you!🙏🏾
የኢትዮጲያ ጠላት ይብላ አፈርድሜ
እድሜና ጤንነት ይሁን ለሱዩሜ
እነዚ የተረገሙ የጉድ ጉዶች ናቸው! ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው! በሰው ልጆች እንደዚ እንደቀለዱ😢😢😢😢
ሱዬ ጀግናው የሀገሬ ልጅ ኑርልን🎉🎉🎉
Thank you, our brother. You will be paid by our Homeland and real Ethiopians. Thank you.
Welcome💝🌷💖💖💖💕💕🙏🙏
ስዬ እኛ ምን ፈልገው አደስ ነገር ነው ስለጀዌ መስማት ሰለቸን ስለሱማሌው ሰላም አስከባሪ መከላከያ ከሱማሌ ይውጣ ድለመባሉ አዲስ ነገር ጠብቀን ነበር
Seyume አንተና አብቹ ለኢትዮጵያ የተሠጣችሁ ምርጥ በረከት ናችሁ እናንተን የሠጠን አምላክ የተመሠገነ ይሁን።🎉🎉🎉🙏🙏🙏🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉
Aye sekaram betam yasazenal. Aye Ethiopia beqa benezih sekaramoch wedeqech.
ትክክል ነው
እግዜር ይስጥህ ስዩሜ ለምድረ ፀረ ኢትዮጵያ መዳኒት ነህ እርቃናቸውን ነው እኮ ምታስቀርልኝ እንኳን እነሱን የሚልኳቸውን ነጮች ጭምር ነው ምታዋርድልን❤❤❤
በህይወታችን የሚገጥሙን ፈተናዎች የመዳኛ ምክንያቶች ስለሚሆኑ ፈጣሪን አትፈትነኝ ከማለት ይልቅ ፈተናዎችን ተምሬ እንዳልፋቸው እርዳኝ ማለት ይበልጣል!! የኔ ውድ ዳይመንዶች የስደት እህቶቼ አሏህ ያልታሰበ ርዚቅ ለሁላችንም ይስጠንና እፎይ የምንልበት ዘመን ያድርገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አህለን ወሳህለን ስዩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስለጂዋር መስማት ሰለቸኝ ::
ሱዩሜ ይህን ፕሮግራም ያየሁት ከአንድቀንበኃላ ነበር
ቢሆንም ስለ ጀነራል ፍሬ ሰንበት ያነሳህው እና በቁንፅል ያካፈልከንን በጣም በጣም ወድጄአለሁኝ አንተም በታሪክ ትታወሳለህ ለተሳተፉምሁሉ እናመሰግናቸዋለን
Thank you siyumie.
🔱🔱The man with a lion’s heart 🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱🔱
Siyume aba tentin ❤❤❤❤❤
ሰዬ ❤❤ ክብርና ምሰጋና የሚገባህ ልዩና ድንቅ አክቲቪስት 👍🙏👏👍
ነፍስ ይማር
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ወፍዬዬዬዬ blessed 🙏🙏🙏🙏
Thank you Seyoume
ስስዩሜ እኔም ሲሳይ አጌና ፕሮግራም ላይ ያለፈውን የዶክትር አብይ ተቃዋሚ ሆነህ የተናገከን ስሰማ በጣም አዘንኩብህ ቹከላክ በሿሿ ተጠለፍክ ትግስትና ፅናት እውነትን ገልፆ ያስተምራል በፅናት አልፈው እውነታላይ የቆሙ ጥቂቶች ናቸው
እናመሰግናለን ስዬአችን ወፉሻም አንተንም አባዬ በጣም አሪፍ ደስ ይላል it was very interesting ተባረኩ ሁለታቹንም we love you.❤🙏🏿
ሲዬ ምርጥ ሰው የሚዲያው እና የመረጃ ፈርጥ ኑርልን
ጄነራል ፍሬሰንበት❤❤❤
ከሜጫ ወደምርጫ ይገልፀዋል
ስዬ.በሲሳይ.ላይ.ያወራኸውን.አይቼ.አኩርፌክ.ነበር.ግን.አሁን.ስላብራራክ.እናመሰግናለን
🎉🎉🎉❤❤❤
ምን ገዱ ነው ጉዱ ነው እንጂ! ዘንድሮ እኮ ተቸገርን ትልቁ ዳቦ ሊጥ እየሆነ የነዚ ደሞ ይገርማል ሰው በስተርጅና ለሀገሩ ይሰራል ይባላል የነዚህ ግን ይገርማል! ደርሰው ደርሰው የእንጨት ሽበት ሆነው አረፉት😢😢😢😢
YOU ARE SCARING ME. seye
Today's program is really nice and reminds us the past 6 years thanks
ስዩሜ ኢሉባቦር ላይ እያየው ነገርከኝ የኛ ጀግና።❤❤❤
አቶ ገዱ የፋኖ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ነበሩ በስህተት ነዉ ኦፊስ ውስጥ የተገኙት የእርሳቸው ችሎታ የሚገባው ስለሌለ ነዉ ለቀው የወጡት።😂😂😂
ስዩሜ በጣም ቆንጆ ዝግጅት !
በተለይ የክቡር ጄኔራል ፍሬሰንበተ ታሪክ።እዚህ ላይ ግን በቅርቡ የቤተመንግሥት ወርቅ ተሰረቀ ሲሉ የነበሩትን
ጉጠቶችንም አስታወስኩ ፣
በዚህ ላይ ግን ትንሽ ብትል
ጥሩ ነበር ። እንዳለን እንኳ የማናውቀውን ወርቅ እነ ኩርፋድ መሳይ ተሰረቀ አሰረቀ
ሲሉ መክረማቸው መዘንጋት
የለበትም ለማለት ነው🎉🎉
ኤሬ ስዬ ማኛው ቀጥልበት ፒሮግራሞችህ በጣም መሳጭ እና አስተማሪ ናቸው ። ግን እስኪ የሀገራችን መከታ እና ጀግናው ባለከዘራው ኮለነል እስኪ አሳውቀን አደራህን? ??????
👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾
The war in moyale planned and excuted by Lema mergasa and Teyiba team ..this is true thanks Seyoume
ስዬ ያሳለፍከዉ ዉጣ ዉረድ በጣም ከባድ ነዉ ፡፡ እግዚአብሄር ይመስገን ሃቅን ስለያዝክ አሁንም እዉነትን በሃቅ እየመሰከርክ ነዉ ፡፡ ኢትዮጵያ ዉለታህን ትከፍልሃለች፡፡
ሥዩሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ሥዩሜ ጀዌ ቀዌንማ ጥባጥቤ ጥባጥቤ የተጫወተችበት ጀግኒቷ ቤተልሔም ታፈሰ ነች የጀዌ ቀዌ
ንግሥት ቤቲ !!!
ሶዩሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ አቦ
ይህች ኢትዮጵያ ነች ...ከቤተሠብ ከእምነት ከየሥራው መስክ እንዲህ ያሉ አባቶች ያፋራችው...አይ ያገሬ ሰው....ይሁና...ግን ተስፋ አለ አሁንም...አዱስ ቅን ቆራጥ ትውልድ ይመጣል..እየመጣም ይመስለኛል...እባክህ ስዬ ወደ ሬዲዮና ቲቪ...እንዲወጣ አድርገው...መቸም ኢቲቪና.... ታውቃቸዋለህ...ትርክት ከነጭብጥ ማለት ይህ ነበርኮ.አንተ የእሼ አባት በርታ...ሁሌም ጸልይልሃለሁ...ጀግና.
❤❤❤❤
ስየ ያራዳአ ልጂ አብቹ ከኢትዮጵያ ሀሳብ ነው የሚገኘው
አቤት ደስ ሲል የጦቢያ ብሔረስቦች እርስ ባራሳቸው ሲብሉ፦ እኛ ህወሓቶች ሰረንላቸው ለነዚህ ከብት ጅሎች አህዮች፦ 😂🤣
ስዬዬዬ..ወፋ ..
ገቡ ገቡ!!
❤❤️❤️ስዬ የኛ ጀግናችን ነህ
ስዩም የኢትዮጵያ ህዝብ መሳቂያ መሳለቂያ የአርሲ ሜንጫ ነህ ክጅሃር የባስክ አራጅ ነህ
ስዩም ይሰፊው እማራ ህዝብ
ንፍጣም መንጎላም ጥላት ነህ
ስዩም የአለም ደንቆሮ ባሪያ
ነህ ባሪያ ነው ጌታውን ደጋግሞ
የሚጮከው እማራው የጥንት
የዛሬም ጋላቢህአስገባሪህ ነው
የሰሜን ሸክም ካንሰር ጥላት
ናችሁ በአፍጢማችሁ የምትተከሉት በቅርብ ነው
ስዩም የት ምድር በሰላም
ልትኖር ነው ትግሬ አማራ
ይከታትፉሃል ግዜ ነው
Seya nurlen we proud of you brother
ስዬ እንወድሀለን ሀሜት አታብዛ እዬዬው ሰለቸን ለማንኛውም ወፉና እሼን ሰላም በልልኝ ❤❤❤
ጀሌ ነህ ጭገራም ቤት ታገኛለህ በርታ ጀዝባባባ!!!
We Oromo support fully our king Abiy. Amhara/tigray fake history created 1884 Berlin conference scramble for Africa it’s over
ስየ የገዱ አንዳርጋቸውን ቦታ ጌድ ተቀመጠ ጀግና
አቤት ደስ ሲል የጦቢያ ብሔረስቦች እርስ ባራሳቸው ሲብሉ፦ እኛ ህወሓቶች ሰረንላቸው ለነዚህ ከብት ጅሎች አህዮች፦ 😂🤣
ስዩሜ የእውነት ሀገርህን እነደምትወድ አምናለሁ ስለሙስሊም ሴት ተማሪዎች ምንም ያለማለትህ ምነው
ኢትዮጵያ ከኢትዮጵያ ትውጣ ፖለቲካ መከላከያ ይውጣ ከሆነስ ፍላጎታቸው መከላከያ ዛሬም የኢትዮጵያ ጋሻ
ስለጌዲዮ የተናገርከው ትክክል ነው የዲላ ልጅ ነኝ ሁሉንም አውቃለሁ
Thank you #Wefu | #Seyoum #Teshome
▪️God bless #Ethiopia | #Africa
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
Seyaa ❤❤❤
ስዬ ፋና ያቀረበውን ፕሮግራም እነዴት አየህው በኔበኩል አልተመቸኝም ።
ምርጫ የፈሩቱ ህዝብ እንደማይመርጣቸው አውቀዋል ስለዝ ሁለት ዜግነት ይዘው ይጫወታሉ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ላይ
ስየ ፋና ጉድ አፈላ ጀዊ ቄዊ ብሎ
yesss there is no democrace in ethiopia
❤
የቆረጥን ትውልዶች ነን!
ጊዜው የመደመር ትውልድ ነው! ጊዜ እና እድል ተገጣጥመው ሀገርን ማልማትና ወደ ብልፅግና ማማ ላይ የሚደረገውን ጉዞ እዳን ሰርዞ ምንዳን በማስቀመጥ እንዲሰራ የትውልድ እጣ የተጣለበት ነው! ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ደግሞ የመደመር ትውልድ መሪ ሆኖ ትውልዱ ለሀገር እዳን ሳይሆን ምንዳን እንዲያስቀምጥ በጠለቀው ራእይና በገዘፈው ሀገርን የማሳደግ ፍቅሩና አስተሳሰቡ እየመራ ኢትዮጵያን ወደሚገባት ከፍታ ከትውልዱ ጋር በመሆን እየመራ ያለ መሪ ነው! ይህ የመደመር ትውልድ የቆረጠ ሀገርን ለማቅናት ተስፋዎቹን ተመልክቶ የሚሰራና በአሸናፊት እየተጓዘ የሚገኝ በድህነት ላይ የቆረጠ ትውልድ ነው!
❤❤
👍👍👍👍👍
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!!
ስዬ መርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እኳነህ
Seyoum I wonder if you have enough time to sleep because no matter what every single day you pops up with something. I always admired you for your dedication and commitment you stood for your beloved country and your commitment. Thank you for your hard work.
ስዬ የኔ ጃዌ ሰይጣናዊ ስራኮ ነዉ። ያዉ ግን ሰይጣን እንደ ወደቀ ሁሉ ወደቁ እንጂ። ምንም አማራጭ የላቸዉም።
ስዪሜ አንተን በመከታተሌ አይቆጨኝም🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጉጂ ሲዳማ ጌድዮ አንድ ነበሩ ከአርባምጭ ነጭ ሳር ጉጂ ከተራበ ከብቱ ነጭ ሳር ፖርክ ያበላል
አይ ስዩሜ።ወንድ ያራዳ የናቱ ልጅ እኮ ነህ! አንድ ሆነህ ይሄ ሁሉ ሰው አርበደበድክ እኮየ ይመችህ አቦ❤❤❤❤❤
ስዬ 👏👏👏👏👏💐💐💐💐🇪🇹ታከብርሀለች❤️🙏
Janhoy engilizgna yechilalu..video ale lelaw English hager 5 Amet norewal 🎉🎉
ስራዬ ሀገራችን ለአፍሪካ ሰላም ማስከበር መዉጣቷ አያሳስብህም ከአፍሪካ በሰላም ማስከበር 1ኛ የነበርን ሀገሮች
ለቀጣዩ ትውልደ ተሰራ ሀገር
ስዩም ተሾመ የኢትዮጵያ ልጂ ነው ቡና ነው የሚጠጣው ሻይ አደለም
👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹👍🇪🇹❤❤❤❤
የፖለቲካ ሴራ በህዝብ ላይ ቁማር😢😢😢😢😢😢😢😢
ጀነራሉ አየር ሀይል
ስዬዋ ሁሉ አገሩን የሚወድ ኢትዬጺያዊ ሁሉ ወያኔን እንዳንተ ቢያውቀው በሚሸርበው ሴራ አይወናበድም ነበር። ጌታ ብድራቸውን በዘራቸው ይመልስባቸው ማለት ብቻ ነው። ደግሞ የዘሩትን ያጭዱታል። የጊዜ ጉዳይ ነው። ተባረክልኝ 🙏🥰