የምንሰማውን ማመን አቃተን። ባለቤቴ ፊልድ ሲወጣ እግሬን ከፍቶ ይሰፋዋል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 899

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 หลายเดือนก่อน +57

    ❤❤❤❤ጀግናዉ ጋዜጠኛ ይሄን ነገር ካላቆመ ለህግ አቅርበዉ እባክህ እርዳት የሱን ቀይሮ መስፈት ምናይነት ህመሙን ቢያቅ ደስ ባለኝ ይሄ ሰገጤ የድሮ ሰዉ ፋራ

    • @Abeba1985
      @Abeba1985 4 หลายเดือนก่อน +1

      እንደት እንደምትሳቃይ እዚግሔረ ይወቆው ያሳዚናል

    • @jonyjoner9340
      @jonyjoner9340 3 หลายเดือนก่อน

      መጅምረያ በኢየሱሰ ሰም ባየ ሃሉ ያኒን መያሳጣለ ናጋር አንተ ልጅ ጅግናው ጋዜጠና ይሄን ነገር መቆም አለባት በየሳ ለሄጋ መቅረብ አለባት😢😢😢😢😢

  • @Gigu-p5f
    @Gigu-p5f 3 หลายเดือนก่อน +10

    ወድማችን ተባረክ እህታችን አይዙሽ ግን አስታውየ አምላክሽን ያስካደሽ በጤና አደለም መስተፋቅር ነው በጭራሽ ለወድ ብለሽ ሀይማኖትሽን መቀየር የለብሽም ነበር ግን ወደሽ አደለም አሁንም ንቂ እነሱ በሀል ሳይሆን ባአድ አምልኮ ነው ያችን ደም እያፈሰሰ ግብር እየወሰደ ነው መፈሱ ወድማ እህትህን አድናት ፀበል ውሰዳት አተ ደሙ ሱባኤ ግባላት ካጠፋሁ ይቅር በሉኝ ወድሜ በርተ መጨረሻውን እጠብቃለን

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 4 หลายเดือนก่อน +37

    ፍቅር ማለት አንቺን መተልተል ነው ይህ ባህል ሳይሆን ቅናት ነው አፈቅረዋለሁ ብለሽ አትጃጃዬ ነገን አስቢ ወይም ዞር ብሎባታል ጸበል ውሰድዋት ጤነኛ አይደለችም። ይሄኔ እሱ ምን እንደ ሚያደርግ ፈጣሪ ይወቀው ጠርጥር

  • @shewaneshtesema
    @shewaneshtesema 4 หลายเดือนก่อน +12

    ምን የሚሉት ነዉ ማስቀጠል ይፈልጋል እንደዚህ አይነት ባህል ጌታ ያጥፍው አንቺ ጨርቅ ነሽ የሚሰፍው የሚቀደው እግዚአብሔር ይርዳሽ ከባድ ነዉ

  • @MhretKhsay
    @MhretKhsay 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምርጥ ሰው እንዳኣንተ ኣይነት ያልተሰሙ ወደ ምድያ በማቅረብህ በጣም ደስስስስ ብሎኛል እባክ ቀጣይ ❤ኑሩልን ለኢትዮጵያ ህዝቢ ታስፈልገናለህ❤

  • @HgDr-b7g
    @HgDr-b7g 3 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ,ቆንጆ, ሀይል, የእግዚአብሔር, ነዉ,መቸም, የሰዉ,ሀይል, የለዉም

  • @AmarechB
    @AmarechB 4 หลายเดือนก่อน +33

    እንዲህ እየጎዳት ምንአይነት ፍቅር ነው ይሄ በሽታ ነው ምንአይነት ሰው ነሽ መማርሽን እጠራጠራለሁ።

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 4 หลายเดือนก่อน +79

    ሱብሃንአላህ ይገርማል ምን አይነት ባህል ነው ተምሮ እኮ ያልተቀየረ ለምን የሱን ከታፋው ጋ አይሰፋውም😡🙆

    • @ሚሚመሰለ
      @ሚሚመሰለ 4 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂

    • @ZEthiopia-ng2oe
      @ZEthiopia-ng2oe 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 4 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @saadayimer8273
      @saadayimer8273 4 หลายเดือนก่อน +3

      @@ሚሚመሰለ እውነቴን ነው ውዶችየ እንደ ቀልድ

    • @saadayimer8273
      @saadayimer8273 4 หลายเดือนก่อน +2

      @@ሚሚመሰለ እውነቴን ነው ይጃጃላል እንደ

  • @ሥላሴአምላካችንነው
    @ሥላሴአምላካችንነው 4 หลายเดือนก่อน +25

    ለወንድ ብለሽ ሀይማኖት መቀየር ሲጀመር ትልቅ ስተትነዉ ሲቀጠል ፍቅር እንደዝ አይደለም ቅናትነዉ እንጅ ፈጣር ይርዳሽ

    • @tablusht3048
      @tablusht3048 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ ለዉድ ብላችሁ ሀይማኖታችሁን እምቀዬሩ ፍጣሪ ወደቀልባችሁ ይመልሳችሁ

  • @DelelegnGatiso-ro5wl
    @DelelegnGatiso-ro5wl 4 หลายเดือนก่อน +39

    በእየሱስ ክርስቶስ ስም ተወገ💔💔😭

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 หลายเดือนก่อน +24

    ፀበል የማይፈታው ነገር የለም ፀበል ትሂድ😢መተት አድርጎብሽ ነዉ ከሱ ውጭ እንዳትኖሪ የሚያሳስብሽ😢

    • @Gigu-p5f
      @Gigu-p5f 3 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ፀበል እና መጀመርያ ወደሀይማኖታ መመለስ አለባት

  • @saraeyob1517
    @saraeyob1517 4 หลายเดือนก่อน +26

    ኤረ የማንሰማው የማንሰማው ጉድ የለም እስዋ እንደ ልብስ እየሰፋት እሱስ ለምን አይሰፋም ልጅታ ግፍ እያደረሰባት የሄኮ ከመግደል አይተናነስም አሁንም እወደዋለሁ ትላለች ሰውየው ጤነኛ አይደለም ወይ መተት አርጎባት እንዳይሆን ያሳዝናል😢😢

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 4 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄ መጥፎ ባህል ብቻ ሳይሆን ወንጀል ነው፣ ሲቀጥል ይሄ እወደዋለሁ ፍቅር ነው የምትለው ይህ ፍቅር ሳይሆን ድግምት ነው፣ ፀበል ከእሱ ተደብቀሽም ቢሆን ተፀመቂ ይለቅሻል። ይሄ ነገር ሲታወቅ እፈታሻለሁ ነው ሚለው ያም በድግምቱ ስለሚተማመን ለአንቺ ስለሚከብድ ነው። ስለዚህ ፀበል መጠመቅ ግድ ነው።

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 4 หลายเดือนก่อน +23

    መማርሽ ለዚከሆነ ስቃይ ለልጆችሽ ልታስቀምጪ ያሰበ ጭንቅላት ባይማር ይሻላል ለሱ ይህን መስዋት ከከፈልሽ እሱ ለአንቺ ይህንን መስዋት ለምን አይከፍልም ከወደደሽ ካንሰርም መያዝ አለ የማህፀን

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de 4 หลายเดือนก่อน

      ይሄየተማረአይ።ደለም መሀይምነው በጣምነውየሚስጠላው አያፍርም የህንያክልአመትተምሮ ሰውመሀይምይሆናል ደግሞሴቷች የማ።ታቁትንአታፍቅር እራችሁንቆብ አትጃጃሉ 😢😢😢😢😢

  • @Nardos-z5t
    @Nardos-z5t 4 หลายเดือนก่อน +6

    ኤጭ የማይመስል ነገር አታውሪ ባህል ማለቱን ተይውና አንችን አያምሺም ወይ ፣እንደት ትቀመጫለሺ? እንዴት ትሸኝያለሺ ፣ማፈሪያ ነሺ እንደት በክርና በመርፌ ታስፊያለሺ ?ባይፈቀር ገደል ይግባ

  • @Karendisick6Karendisick6
    @Karendisick6Karendisick6 4 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ ምለው ወልደን ስቲሽ ሲሰፉ እንኳን በጣም ነው ሚያመቅ ሆሆ የሱን ነበር መስፋት ከእግሩጋ አረ እግዚዮ ታሳዝኛለሽ እህቴ

  • @rahwakahano2506
    @rahwakahano2506 4 หลายเดือนก่อน +8

    ለፍቅር የሚከፈል ዋጋ የሚለው ላይ የ ኣረዳድ ስህተት እንዳለብን ይሰማኛል ሁሉም ነገር ልክ ኣለው ያሳዝናል.የሚያፈቅርሽ ቢሆን ኣይተለትልሽም ነበር ይራራልሽ ነበር ጠንክረሽ ወጥተሽ ለሌሎች እህቶችሽ ኣርኣያ ሆነሽ ልታድኝያቸው ይገባል

  • @AddisWork-d8f
    @AddisWork-d8f หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እህት ጤናማ እይደለሽም መስዋዕትነት ማለት እኮ እሱን የሚጠቅመው ነገር ሲሆን ነው እባክሽ በሽተኛ ሆነሽ እንዳትቀሪ ይህ ኑሮ አይደለም

  • @FdT-x6m
    @FdT-x6m 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሁልግዜም ሊስፍሽ ናውእንኳን ማስፍት ባይኑም አላሳይው

  • @YeshiAnraha
    @YeshiAnraha 3 หลายเดือนก่อน +13

    ፍቅር እኳ ክርስቶስ ነው ሃይማኖት መቀዬር እኳ ልብስ አደለም ከክርትፅስቶስ ይልቅ የስው ፍቅር መርጠሽ ነው የሰይጣን ነው በዛ ግብሩ እዬወሰደ ነው

  • @ישויוורקאיוב
    @ישויוורקאיוב 4 หลายเดือนก่อน +26

    ለህግ መቅረብ አለበት ሰውየው

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 4 หลายเดือนก่อน +10

    ሱበሀን አላህ ይገርማል አፋሮችና ሶማሌወች ናቸው ይሄን ባህልየምጠቀሙት ቢቀርስ ወላሂ ሀራምነው

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 3 หลายเดือนก่อน +3

    ይገባሻል እንዳልልሽ ሐጢአት ነው ነገር ፍቅርን ወይም ትዳርን ሰበብ እያደረጉ ሃይማኖትን መቀየር ትልቅ ነውር ነው

  • @wendemuhabesha
    @wendemuhabesha 3 หลายเดือนก่อน +2

    እባክሽ ሐያት ማወቅ ያለብሽ መፋቀር እኮ በቅድሚያ በሕይወት ሰትኖሪ ነዉ አሁን ሕመሙን ችለሽ ገላሽን እንደቀላል ነገር እንደጨርቅ በመድፌ አስበሣተሽ አየተሰፋና እየተፈታ የግብረ ሰጋ ግንኙነት ስትፈጽሚ ብልትሽ ቆስሎ ወደ ካንሠር ሊቀየርና ሕይዎትሽ ሊመሠቃቀልና ለስቃይ ልታደረጊ ሰለምትችይ ሀለተኛ ጭንሽ ከፍተሽ ማህጸንሽን እንዳተሠፊ አደራ እላለሁ።

    • @mulworkhogas8768
      @mulworkhogas8768 3 หลายเดือนก่อน

      I don't think this love tink two ways he is abuse you I her it happened before married 💔😮 but you need to live you can have cancer from infection

    • @meccam2106
      @meccam2106 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @bushman3946
    @bushman3946 4 หลายเดือนก่อน +4

    ለምንድነው የምትወጂው ስለሚያስቃይሽ ነው? እንኩዋን ወደተፈጠርሽበት እምነት መጣሽ ❤ ባልዬውን ግን በህግ ጠይቂው እንዲ አይነት ባህል ብሎ ነገር ዬለም ኤጭ

  • @Qqal-u1s
    @Qqal-u1s 4 หลายเดือนก่อน +2

    ለውድ ብለሽ አይማኖት መቀየር ምን አመጣው እና ደሞ ፍችው እፌክሽን ይፈጥርብሻል እኽቴ

  • @FdT-x6m
    @FdT-x6m 2 หลายเดือนก่อน +3

    አያማትም ይቆስላልኮ እንዴትስ ግንኙናት ያርጋሉ ሱባሀን አላህ

  • @CetyCety-fs4vu
    @CetyCety-fs4vu 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ምን አይነት ጠንካራ ብትሆኝ ነው እኔ አንድ ልጄን ሰወልድ የተሰፋውት እንኳን ህመሞ እስካሁን ከሀይምሮየ አይጠፋም በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሺ

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 4 หลายเดือนก่อน +5

    እረ ፍቺው እህቴ እስከመቼ ሰፍቶሽ ህመሙን ትችይዋለሽ እንዴት ትቀመጪለታለሽ አንቺ ራስሽ አትረቢም

  • @Habesha28
    @Habesha28 4 หลายเดือนก่อน +10

    ታየኝ እኮ😮😢😢😢😮ይሄ ፍቅር አይደለም 😢😢😢😢

  • @mezamera
    @mezamera 4 หลายเดือนก่อน +49

    ጥቅረ ይበል የምን አባቱ ትዳረ😂😂😂😂😂

    • @GhanaMaryam-np9yc
      @GhanaMaryam-np9yc 4 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @የትግስትሸጋእናት
      @የትግስትሸጋእናት 4 หลายเดือนก่อน

      እዲህም አለ ወይጉድ

    • @jaitunazaiton3616
      @jaitunazaiton3616 3 หลายเดือนก่อน

      😁😁😁😁😁😁😅😅😅😅😅😅😅🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @AggasheAghahaha
      @AggasheAghahaha 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 አረ የታባቱ የምን ባል ነዉ ላገባ ሃሳብ ላይ ነበርኩ ይቅብኝ ጉድ ነዉ

    • @promobile83
      @promobile83 3 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤😢😢😢😢❤❤❤😢😢😢❤😢

  • @Kemero-vr5jm
    @Kemero-vr5jm 3 หลายเดือนก่อน +2

    ልጅቷ መተት ተደርጎባታል ይኼ ጉዳይፍቅር አይደለም ስለዚህ እሱ ተጠይቆ እንቢ ካለህ በህግ መጠየቅ አለበት የምን መለማመጥ ነው

  • @tedemane37
    @tedemane37 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopia ውስጥ እዲ አይነት የወረደ ገገማ ባህል አለ ማለት ነው ደሞ እወደዋለው ትላለች መስተፋቅር መሆን አለበት

  • @خديجهه-و1ز
    @خديجهه-و1ز 4 หลายเดือนก่อน +23

    መሽ አላህ መስለምሽ አላህ ያፅናሽ ግን ባል ተብየዉ ይሄ አጉል ቅናት ነዉ እንጅ ባህሉም ቢሆን እስክታገባ እንጅ ከትዳር በኋላ እንደዚህ አይደረግም አላህ ኸድያ ይስጥህ ምከሩት ባልየዉን

    • @destasenbeto7038
      @destasenbeto7038 4 หลายเดือนก่อน +1

      አንቺ ሞተሻል እንዴ እምቢ አትይም እንዴ

    • @NeymaEto
      @NeymaEto 4 หลายเดือนก่อน +1

      😊​@@destasenbeto7038

    • @NeymaEto
      @NeymaEto 4 หลายเดือนก่อน

      😊😅​@@destasenbeto7038

    • @NeymaEto
      @NeymaEto 4 หลายเดือนก่อน

      😊😅​@@destasenbeto7038

    • @hehamanot
      @hehamanot 3 หลายเดือนก่อน

      እስክታገባስ ድረስ ይሰፋል ማለት ነው😢😢

  • @اللتز-ف1ل
    @اللتز-ف1ل 2 หลายเดือนก่อน +1

    መስተፋቅር አስሮባት ነው እንጂ አፍቅራው አይደለም፡፡፡ ማህፀን መስፋት ይቅር እና በሾህ እጁዋን ቢናካት እራሱ አትወደውም ነበር ፡፡፡ ሲቀጥል የገጠር ሰው ከባድ ነው ከባአድ አምልኮ ጋራ የተገናኜ ነው፡፡፡

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 4 หลายเดือนก่อน +8

    አኡዙቢላ አረ ከነቤተሰቦቹም መጠየቅ አለባቸውሆሆ ምንጊድ ነው ያረቢ ልቦና ይስጠን በዚን ዘመንይከብዳል አላህ ይርዳህ ጋዜጠኛው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adisken-fo3qh
    @adisken-fo3qh 3 หลายเดือนก่อน +2

    ታመን እንኳን መርፌ ስንወጋ ያማል አንቺ ግን ተምረሻል ሲቀጥል ስትገረዝ ትሰፋለች ካገባች በኀላ በፍፁም ድጋሜ አትሰፋም ስለማያምንሽ እና ፍቅር ሰለ ሌለው ነው እሚያሰቃይሽ እንድትፈችው ይፈልጋል ስለዚህ

  • @abdallahaltamimi928
    @abdallahaltamimi928 4 หลายเดือนก่อน +16

    እሱ ስለሚቀና ነው የምን መውድ ጥቅር ይበል ቁስል ምንም ባህል አጀለም መተት አጎባት ነው ወዳን አደለም

    • @netsolo8225
      @netsolo8225 4 หลายเดือนก่อน

      በአፋርም በሁላቸው ነው ሴቶች ከወለድ በውሀላ ወዲያው ይሰፋሉ ሴቶቹ ሳይወድ እሄ እውነት ነው

    • @ነኝተማሪዋጀግና
      @ነኝተማሪዋጀግና หลายเดือนก่อน

      ​😢😢😢

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 หลายเดือนก่อน +6

    እንደዚህ ባህል የለም በሱማሌ ባህልም እስከትዳር እንጂ አሁንም ፊልድ ሲሄድ መስፋት መፍታት የለም ይሔ ጭካኔ ነዉ በእሱም ባህል የለም እስከ ትዳር እንጂ ሁል ጊዜ የለም እህቴ እደዚህ አይነት ትዳር የለም ይቅርብሽ ። በዛላይም በቁስላይ ወሲብም አለ ከባድ ነው

  • @Beharutegestu
    @Beharutegestu 2 หลายเดือนก่อน +2

    እደምትለው ያክል ቢፋቀሩ ኢዲም አታወራም ነበረ በሚዲያ እዴት ነው የዚን ያህል መጥፎነገረ የተደረገበት አፈቅረዋለሁ ግን ሚደረገው እጠላለሁ ማይሆን አስተሳሰብ ነው ምታስበው ጤነኛማ አደለችም ሆስፒታል ውሰዱአት በመሀላቸው እያን ያክል በሽታ እያለ እንፋቀራለን ምንማለት ነው

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 4 หลายเดือนก่อน +4

    ወዮ ጉዲ የማይሰማ የለን ዘንዲሮ

  • @AMEN271
    @AMEN271 หลายเดือนก่อน +1

    አፈር ብይ ከንቱ ይህ እውነተኛ ፍቅር ሳይሆን የሆነ መድሃኒት አድርጎባታል

  • @Zed-nx2im
    @Zed-nx2im 3 หลายเดือนก่อน +1

    የተማር ነው የተማርኩኝ ነኝ ማለት ምን ማለት? ጥሩውን ከመጥፎ ለይተን መወሰን ካልቻልን

  • @nesiradienhalabaw
    @nesiradienhalabaw หลายเดือนก่อน +1

    አቢሽር እኔ እህት ሀዩ የአላህ ምን ጉድነዉ😢😢

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ይሄ የጤናማ አስተሳሰብ ሰዉ አይደለም በመስተፋቅር አፍዞሽ ነዉ ወይም በመተት ነዉ እና ቤተሰቦቹ የበአድ አምልኮ ሚያመልኩ ይመስለኛል በስማም ሰዉነቴ ነዘረኝ ሲታወሪ በሂወት መኖርሽም ገርሞኛል መምህርተስፋዬ አበራብለሽ ገጠመኝ ስሚ ልጅ አይደለም መንፈሱ ነዉ ሚጫወትብሽ ልጅ ልቡ እየሰወረ በስማም ወደ ሀይማትሽ ተመለሺ

  • @HabtuBerhe-k5k
    @HabtuBerhe-k5k 4 หลายเดือนก่อน +3

    አትተባተብ አንዴ ጠይቅ ብዙ ለመስማት ሞክር ብዙ አታዉራ በአጭሩ ጠይቅ እሽ okም አታብዛ

  • @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ
    @መገዘዝሚዲያኢትዮጵያ 4 หลายเดือนก่อน +6

    ክብር ብልትሺን እየሰፋ እረ የደብራል በጣም የሚገርመዉ ነገር ሴቶች የሚረግጣቸዉን ይወዳሉ ያዉም ብልትሺን እየሰፋ

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 4 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkk

    • @genimulat9858
      @genimulat9858 4 หลายเดือนก่อน

      ይሄማ የሆነ ነገር አድርጎባት ይሆናል እጂ እዴት ብልቶን እየሠፋ እየቀደደ ትኖራለች

  • @almaztufa7852
    @almaztufa7852 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንቺ በሽተኛ ቢቶኚ እሱ ወድ ነው ነገ ሌላዋን ያገባል አፈቅረዋለው ፊቅር ፊቅር የምተይው ጤና ስትሆኚ ነው

  • @Eyorhabeshadesign
    @Eyorhabeshadesign 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ! የማይሰማ የለም! ለማንኛውም እህቴ ንቂ ወደ ራስሽ ተመለሽ እንደዚህ አይነት ፍቅር የለም ይሄ ጉዳት ነው ስትወልጂ ምን አይነት ችግር እንደሚፈጥርብሽስ አስበሻል? እየተጎዳሽ እኮነው ሲጀመር ከተማረ ሰው ይሄ አይጠበቅም መማር ማለት ጎጂ ባህልን ማስቀረት እንጂ ማስቀጠል ሆኖ አያውቅም።

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 4 หลายเดือนก่อน +8

    እንደነህ እንደት ህኑልህ እነዛ እነዳምጣው መጨረሻውን አሠማን

  • @mezamera
    @mezamera 4 หลายเดือนก่อน +7

    እረረረረረረረረ ፈጣሪየ ምን አመጣብን

  • @ሜቫ
    @ሜቫ หลายเดือนก่อน +1

    ቆይ ይሔ የት ሐገር ባሕል ነው ጉደ😮
    በሕግ መያዝ አለባቸው ማሕበርተሰቡ

  • @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ
    @እግዚአብሔርፍቅር.ነዉ 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ማስታወልን ለሁላችንም ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @fetifetiya7756
    @fetifetiya7756 4 หลายเดือนก่อน +7

    አኡዝቢላህ ምን አይነት በህል ነዉ ተምሮ የልታማረ😢

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 4 หลายเดือนก่อน +8

    👹😡😳 እኔ የሚገርመኝ ይህንን የመሰለ በህይወትሽ እያደረሰብሽ እወደዋለሁ የምትይው ነገር በጭራሽ ተምሬአለሁ ከምትለው ሰው መስማት ያስጠላል❓
    አፈቅረዋለሁ የምትለው የትኛው የፍቅር አይነት ነው❓
    ኧረ ፍቅር ተሽቀጥሮ ለምን አይቀርም❗

    • @aster7876
      @aster7876 4 หลายเดือนก่อน +1

      ጤነኛ አይደለችም እሷ ወዳ አይደለም

    • @philpen9340
      @philpen9340 4 หลายเดือนก่อน

      ደቆሮናት ወላሂ😂😂ደደብ ደሞይሄንፍቅርብላ አብራመኖሯ.እደዞህከሆነለምንገባችበት😅

  • @HgDr-b7g
    @HgDr-b7g 3 หลายเดือนก่อน

    በፈጣሪ, ስም, የጎድ, ሀገር, ገንፍ, እያደረ, ይፍጅል, የተባለው, አባባል, እዉነት, ነዉ,የኔ,ቆንጆ,,ፈጣሪ, ይረዳሸ 😢😢😢😢

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 4 หลายเดือนก่อน +1

    የትምህርት ጥቅሙ የቱጋ ነው? .የምን ፈቅረ ነው የምታወሪው.በምን ምክንያት ነው የሴት ልጆችን የሲኦል ሕይወት እንዲኖሩ የሚያደረጉ የምን ባህል ነው.

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 4 หลายเดือนก่อน +1

    ለህግ ይቅረብ አያት አይዞሽ አትፍሪ ባቺላይ የደረሰው ለሌላውም እዳይተላለፍ ለማስቀረት መሞከርነው ያለብ

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 4 หลายเดือนก่อน +1

    ራስዋ ሀይማኖትዋ እስከመቀየር መከበር በከንፈር እውነቱ ነው ንቅዋት ነው እሚጎዳት ስራ ወድ ዳ ነው ራስዋ አንድ መምረጥ አረ ይሀ መጥፎ ባህል ነው እምቢ ካለ መተው ነዋ

  • @samersmuhammed5967
    @samersmuhammed5967 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዘመንበሰለጠነበትበ21ኛዉክፍለዘመን ተምረሻልሲሰፋሽእምትሰፊ ፍቅርእንደዚህከሆነለምንአይቀሩምቀሏደኛ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 หลายเดือนก่อน +6

    እረ ጉድ ነዉ የምን ባህል ነዉ የስቃይ ባህል አለ ደግሞ ሰምቼም አላቅም የሷ ስቃይ በምን አባቱ ይገባዋል ሺ ጊዜ ባህል ቢኖራቸዉ እሱ የዱሮ ሰዉ ነዉ እንዴ ተምሮ እንዳልተማረ ልብስ ሰፌት ነዉ የተማረዉ ቀለም አልተማረም እሱ ሲሄድ ፊልድ ሌላ ወንድ ጋ የምትሄድ መስሎት ነዉ ወይ ቅናት

  • @romangina5121
    @romangina5121 4 หลายเดือนก่อน +12

    ልጅቶ እራሱ ጤነኛ አደለችም አቼን ብሎ የተማረ ምንአይነት ደነዝናት ሰታሰጠላ ወዳነው የገባችበት ደሞአታፍርም እወደዎለው ትላአለች ምንጎድናት ማፈሪያ ነሸ አታፍሪም መገ በሸታ መግዛትሸን አታቄም ይቸረግን ጤነኛናትትትት😢

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚኦኦኦ...ምን ጉድ ነው የማን አባቱ መስፋት ነው በአሁን ጊዜ ።ብዙ ችግር ይፈጥርባታል....ባታገባ ለምን አይቀርም።

  • @semretgirmay5590
    @semretgirmay5590 3 หลายเดือนก่อน +1

    ታዲያ ለምን ሰው ትጠሪያለሽ መስዋእት አደርጋለሁ ትያለሽ

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 4 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ ፍችው ይህን ያህል ምነው እራሱ ን መስፋት ነው በሰመ አም ሲወለድ እንኳን እስቲሽ እንኳን ያማል ለአንድ ከዚያም በላይ እህቴ ከወደድሽው ንገሪው ይሄ ከባድ ነገር ነው ያማል አንቺ ስትናገሪ እንኳን ከበደኝ እህቴ ወይ ፍችው ወይ አብረሽ ቀጥዬ ይሄ ሰው የሚወደድ አይደለም መተተይሆናል።

  • @Genet1223
    @Genet1223 4 หลายเดือนก่อน +2

    እረብስመአብ ምን ኣይነት ነው ነገሩ 😢እንችስ ለምን ፍቃደኛ ሆነሽ ኣስለመድሽው ውይኔ😢

  • @FuitGfj
    @FuitGfj 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል አሁንም አለ እንዴ ይሄ ታሪክ እኔ ልጅ እያለሁ አባቴ ሲያወራው እሰማለሁ እስካሁን እንዳለ አላውቅም ይገርማል ብቻ

  • @HananKastero
    @HananKastero หลายเดือนก่อน

    እሱም ባህሉም ጥንቅር ብሎ ይቅር እምነት መቀየር ጀብድነት አይደለም አስሬ ስለምወደው እምነቴን ቀየርኩለት እያልሽ አታውሪ እራስሽን ቆም ብለሽ አስቢ እምነትሽንም ስለተውሽ ይሆናል እንደዚ አይነት ነገር ያጋጠመሽ ከምንም ነገር በላይ እራስሽን ውደጂ ከዛ ሌላው ትርፍ ነው ስትኖሪ ነው ሁሉም ነገር የሚኖረው ስትቀሪ ይቀራል ወይ ዘንድሮ የማንሠማው የለም

  • @omnajat
    @omnajat 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቅናትነዉ አልል ምነዉ አላህን አይፈራም ሱበሀንአላህ አሲቢን አላህ ወነአመልወኪል😢😢

  • @almaslooo9659
    @almaslooo9659 2 หลายเดือนก่อน

    በምንድነው ሚሰፍው በ መርፌ ነው እንዴ እንዴት የሰፍል ልብሰ ነው እንዴ

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 4 หลายเดือนก่อน +3

    እንደዚህ ያለች ሴት ባይፈጠር ምን አለ!ይሁንብኝ ብላለች ምን ማድረግ ትችላላችሁ!አሁን እች ፊደል ቆጥራለች? ያሳዝናል በጣም!

  • @AlemaYaa
    @AlemaYaa 3 หลายเดือนก่อน

    አላህይርዳሽ እህትበጤናዋአደለም እሩቃ ዉሰዶት እባካችሁ ይሄ ፍቅርአደለም

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን የበአድ አምልኮ መስዋት እያረገሽ ይመስለኛል አባቱ ጠቆይ ነዉ ወይም በአድ አምልኮ ያመልካሉ ማህፀን መስፋት የመንፈሱ ግብር ይመስለኛል መቶ በመቶ

  • @temrmuhemed2604
    @temrmuhemed2604 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ ባህል ሀገራችን ውስጥነው ግን አኡዙቢላህ። እድሜ ይስጠን እንጂ ያጀመአ ብዝ እንሰማለን ጉድ እኮነው

  • @negesetkerekes2325
    @negesetkerekes2325 3 หลายเดือนก่อน +1

    There are great cultures that you can respect and not judge, as long as not harmful to public but this is criminal, a crime being committed and needed to be investigated reported punished . It takes one brave woman like this will stop. Please help her to help others. God be with you!!!

  • @HawayouTube-d9y
    @HawayouTube-d9y 4 หลายเดือนก่อน

    ካልሰማለህግ አቅርበው እችግን መሞትነው እምፈልጊው

  • @tutugnhaji5109
    @tutugnhaji5109 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yet ager bahel new pls negrun??

  • @وضحاءالشمري-ذ6ط
    @وضحاءالشمري-ذ6ط 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ስወልድ እስቲሽ ተደርጌ 2ወር ህመሙ አልቸልኩትም እነቴ ይቅርብሽ ይህ ትደር ገደልይግበ መለቴ ከልትስመመ

  • @AlkhyeliDriver
    @AlkhyeliDriver 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ አገራቸን በቃ ምንም ያልተሰራ ነገረ የለም ዋላ ቀረ አረ ሴጣን አለባቸው ሌላ ምንም የለም ለምን የሱም አይሰፋም ማነው እሱ😮😢

  • @YezgetM
    @YezgetM 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምንበአይነት ተአምር ነው ዘንድሮ በ21ኛው ዘመን ለምን ባል ባል ሳይገባ ጥንቅር አይልም ለምን ተፈቅዳለች ያማታል እንዴ ጤነኛ አይደለችም

  • @HAHA_17_A
    @HAHA_17_A 3 หลายเดือนก่อน

    ግን. የእዉነት. ታሪክ ነዉ
    ወይስ. ምነድነዉ ተረዱኝ. ማመን. ስላቃተኝነዉ. የምሰማዉም. የማየዉም
    ከብዶኛል

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 3 หลายเดือนก่อน

    በፈጣሪ ወይ ዘድሮ እድሜእና ጣና ዪስጠን ገን ብዙ እን ሰማለን 🙄😠😠😭😭😭😭😭😭😭

  • @דורוןבייינסי
    @דורוןבייינסי 3 หลายเดือนก่อน

    መፈትሄው የት ደረሰ?

  • @Tit-c7r
    @Tit-c7r 4 หลายเดือนก่อน

    በምን ልትሸና ነው

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z 4 หลายเดือนก่อน

    የትኛይቱ ናት እምታወራው ግን

  • @طيبهمحمد-ط5ز3ه
    @طيبهمحمد-ط5ز3ه 4 หลายเดือนก่อน

    ድራማነዉደ እንደት ነዉ የሚሠፋዉ አኡዙቢላሂ

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd 3 หลายเดือนก่อน

    የሆነሀገር በባሀላቸው እሰከሚያገቡ ይሰፋሉ ሲሉሰምቸአለሁ ከትዳርቡሀላግንአልሰማሁም እሷግንጤነኛናት እንደልብስሲሰፋት ቁጭብላየምትሰፋው

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 4 หลายเดือนก่อน

    የት ሃገር በህል ነው ?

  • @Elsa-n1p
    @Elsa-n1p 4 หลายเดือนก่อน

    እዝግዬ መሀረነ ክርስቶስ ማንሰማውጉድ የለም

  • @AnguachYosef
    @AnguachYosef หลายเดือนก่อน

    አንዲት ልጃገረድ ለአቅማዳም ስትደርስ ክብረ ንፅህናዋን ከጋብቻ በፊት እንዳትሰጥ ማህፀን የሚሰፉ አካባቢወች እንዳሉ አውቃለሁ ።ነገር ግን ከተጋቡ በኋላ መስፉት ሰምቼ አላውቅም ።ስለዚህ በሷ ላይ ምንም እነት የለውም ወይም ሌላ መተት ነውና ትተሽ ፀበል መሄድ አለብሸ ።

  • @epheratsworka3605
    @epheratsworka3605 11 วันที่ผ่านมา

    በዚህ አይነት በትወለደበት አካባቢ ያሉ ሴቶች እየተሰቃዮ ይሆናልና ሰሜ ያጡ እሰከ መጨረሻው የማሰቆም ስራ ብትሰሩበት ጥሩ ነው የበዙ ሴቶችን እንባ ታብሳላቹህ

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
    @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ 4 หลายเดือนก่อน

    የነዳኒሄል ጉዳይ ከምን ደረሠ በናትክ ማለቴ የበለጠ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ከባድ ነው. ሰጋ እንዴት ይሰፈል

  • @meritubemeri
    @meritubemeri 4 หลายเดือนก่อน +5

    የዳምጠወ ነገር ኣሳውቀን

  • @liyamogessara
    @liyamogessara 3 หลายเดือนก่อน

    ዘንድሮ እድሜ ከሰጠን የማንሰማዉ ጉድ የለም ደሞ እዎደዋለሁ አላለችም ሆሆሆሆሆ

  • @RahmaDubai-um9ed
    @RahmaDubai-um9ed 4 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ድቁርና ነው ያረቢ ዘንድሮ ብላችሁ ስንቱን ሰማነው ጉድጉድ

  • @temrmuhemed2604
    @temrmuhemed2604 4 หลายเดือนก่อน

    እስኪመጣ እንደትነው ሺንት እምሸናው ግን ማለት ከተሰፋች

  • @ejigayehugetachew-r2q
    @ejigayehugetachew-r2q 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ

  • @yearsema-cd8he
    @yearsema-cd8he 4 หลายเดือนก่อน

    ነገ የማሀፀን ካሰር ተጠቂ ስትሆኝ ዛሬ የካድሽውን ሀይማኖት ትፈሊገዋለሽ ደም❤❤❤

  • @MahmA-z6z
    @MahmA-z6z 3 หลายเดือนก่อน

    ፍቅርጂ.ምዴነው.ትሞቻለሺእሱብጣጪ