ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በቱ ትውልድ ከዚህ ይማርይሄ ነው ለትውልዱ ለመላው ኢትዮጵያየሚያስፈልገን ይሄ ነው
እግዚአብሔር በዚህ ንጽሕናችሁና ፍቅራችሁ የሥራ ጥንካሪያችሁ ለዘለዓለም ያጽናችሁ። ለኛም ለኹላችን እንደናንተ ዓይነ ልቡናችን ያብራልን። እናንተ የሀገራችን ሚዛን አስጠባቂዎች ናችሁ። ክፋት መለያየት ስደት ሞት በሰፈነባት ሀገር በሌላኛው የሚዛን ጉን እናንተንና ሌሎችችንም ፈሪሃ እግዚአብሔርን በያዙ የተባረኩ ሰዎች ስላላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት እስካሁን እኛንም ጠብቆናል።እስኪ ኹላችንም እንማር! እንዲህ መልካም የኾኑ አስተሳሰቦችን እንስማ፣ ለራሳችንም እናስብ? ከጦርነት ምንድነው መጨረሻ እምናተርፈው???
Yes ይሄ ማህበረሰብ በደንብ በመላ ሀገሪቱ መስፋፋት አለበት ከመንግሥት በጄት መመደብ አለበት ጥሩ ሀገር በቀል መርህ ይሉሀል ይሄ ነው የአማራ ክልል ትኩረት መስጠት አለበት ጥሩ የሙያ ማሰልጠኛ ተቋም ነው very very smart people and idea..
ሠላም ለውዷ ሀገራችን🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞😥አውራ አምባ ምርጥ ሀገር ነች💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
አንተ ሽማግሌ ለምን አርፈህ አትቀመጥም ወንዱን ሴት አድርገህ እንዳንተ ሴት አድርገህ ቀርፅከው ወንድነቱን ሰልበኸው ጦርነት ቢመጠ የማይዋጋ
በቱ ትውልድ ከዚህ ይማር
ይሄ ነው ለትውልዱ ለመላው ኢትዮጵያ
የሚያስፈልገን ይሄ ነው
እግዚአብሔር በዚህ ንጽሕናችሁና ፍቅራችሁ የሥራ ጥንካሪያችሁ ለዘለዓለም ያጽናችሁ።
ለኛም ለኹላችን እንደናንተ ዓይነ ልቡናችን ያብራልን።
እናንተ የሀገራችን ሚዛን አስጠባቂዎች ናችሁ። ክፋት መለያየት ስደት ሞት በሰፈነባት ሀገር በሌላኛው የሚዛን ጉን እናንተንና ሌሎችችንም ፈሪሃ እግዚአብሔርን በያዙ የተባረኩ ሰዎች ስላላችሁ የእግዚአብሔር ቸርነት እስካሁን እኛንም ጠብቆናል።
እስኪ ኹላችንም እንማር! እንዲህ መልካም የኾኑ አስተሳሰቦችን እንስማ፣ ለራሳችንም እናስብ? ከጦርነት ምንድነው መጨረሻ እምናተርፈው???
Yes ይሄ ማህበረሰብ በደንብ በመላ ሀገሪቱ መስፋፋት አለበት ከመንግሥት በጄት መመደብ አለበት ጥሩ ሀገር በቀል መርህ ይሉሀል ይሄ ነው የአማራ ክልል ትኩረት መስጠት አለበት ጥሩ የሙያ ማሰልጠኛ ተቋም ነው very very smart people and idea..
ሠላም ለውዷ ሀገራችን🇨🇬🇨🇬🇨🇬💞😥
አውራ አምባ ምርጥ ሀገር ነች💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
አንተ ሽማግሌ ለምን አርፈህ አትቀመጥም ወንዱን ሴት አድርገህ እንዳንተ ሴት አድርገህ ቀርፅከው ወንድነቱን ሰልበኸው ጦርነት ቢመጠ የማይዋጋ