Ethiopia - ፕሬዝደንቱ መሞታቸው ተረጋገጠ!፣ በወልቃይት ያማረሩት ጄኔራል፣ ጃዋር በጠቅላዩ ላይ ከባድ ተቃውሞ፣ ''ህዝብ ነው አለቃ'' ከንቲባው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 พ.ค. 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 305

  • @Endalamawu
    @Endalamawu หลายเดือนก่อน +63

    እዉነት ያሸንፋል እዉነት እግዚያብሄር ነዉ እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ የሃሰት አንደበቶች ይዘጋሉ ጌታሆይ ያማራን ህዝብ ከካሃዲዎች ከሚተኮስ ጥይት ሰዉረዉ ያማራን ህዝብ ከህልዉና ለማዳን ለሚዋጉት ለፋኖ ፍቅርን ሞገስን ድልን አጎናፅፍ ለከሃዲዎች ለሃሰተኞች ለብልፅግና መንግስት ዉርደትን ስጣቸዉ አሜን ለአማራ ባንዳዎች ልብ ስጥልን

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን

    • @user-or8do1jo1g
      @user-or8do1jo1g หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን የኔውድ በትክክክክል😢የእውነትአምላክ ይፉርድ❤

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj หลายเดือนก่อน +2

      Amen 😢 እግዚአብሔር እንሱ በክላሽ ብዲሽቃና በድሮን ከሚዋጋ አረመኔ ጋር ንው እየተፋለሙ ያሉት ግን እግዚአብሔር ከጎናቸው ነው 🙏🏽

    • @user-pw8ov3rs8r
      @user-pw8ov3rs8r หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

  • @GeminiOneStar
    @GeminiOneStar หลายเดือนก่อน +5

    ጅዋር በመቶ ሺህ ለማቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን እና ለዚህ ሁሉ የአገሬቱ ዉድቀት ተጠያቄ ነዉ። አሁን የፈለገዉን ሰዉ መስሎ ለመታየት ቢሞክርም የንፁኃን ደም ይጮኃል።

  • @AyeneHailu-ic5ou
    @AyeneHailu-ic5ou หลายเดือนก่อน +16

    እነሆ እስራኤልን የሚጠብቃት አይተኛም አያቀላፋም 120 : 4

    • @XamseCali-kq5ul
      @XamseCali-kq5ul หลายเดือนก่อน

      Teqemet 7 gen tgeto nber

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf หลายเดือนก่อน +34

    ላብይ አሕመድ በረከቱ ይድረሰዉ እዲሞት

    • @EdlawetKekeba
      @EdlawetKekeba หลายเดือนก่อน +3

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq หลายเดือนก่อน +4

      🤲❤️

    • @soledw3037
      @soledw3037 หลายเดือนก่อน +1

      Amen

    • @avbbhw
      @avbbhw หลายเดือนก่อน +2

      አሚን

    • @YASMIN-uk9ri1th1g
      @YASMIN-uk9ri1th1g หลายเดือนก่อน +2

      አሚንን

  • @TiaTery
    @TiaTery หลายเดือนก่อน +53

    ፈጣሪ በነካ እጅህ አብይንም ጎብኝልኝ ድል ለፋኖ❤❤❤

    • @Sade948
      @Sade948 หลายเดือนก่อน +3

      ፈጣሪ በነካ እጅ ፈኖን ይጉብኝ

    • @user-bc6vu3ht5d
      @user-bc6vu3ht5d หลายเดือนก่อน +2

      Egzabhier Amlak ke Dr Abey gar newu . Dr Abey jegna ye Ethiopha Meri newu 1000 amet yngesln .

    • @feridnura-xg9hq
      @feridnura-xg9hq หลายเดือนก่อน

      ​@@Sade948አሚን

    • @abdu9610
      @abdu9610 หลายเดือนก่อน

      አብይና እሱን ምን አገናኛው ደናዝ

    • @Sarah-kg6mb
      @Sarah-kg6mb หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አብይ አህመድ አንሳዉ

  • @beletshchwwasu5388
    @beletshchwwasu5388 หลายเดือนก่อน +2

    ጀዋር ከዳቢሎሶቹ ዋነኛው ነው በእርሱ ፍላጎት ሰንት ኢትዮጵያዊ እንዳለቀ ዘነጋውና ነው አሁን ደግሞ ተሽሎክልኮ ለመግባት የሚፍጨረጨረው አይዞህ የኢትዮጵያ ጠላቶች በሙሉ በእግዚአብሔር አፈር ከሚልሱት አንዱ አንተ ነህ በቅድስት ሐገር ላይ አፍህን መክፈት መብት የለህም!!!ኢትዮጵያ አምላኳ እውነተኛ ነው ለውነት ይፈርዳል!!!

  • @sofaneabaytset
    @sofaneabaytset หลายเดือนก่อน +18

    ❤❤ አብይም ይሁን ማንም ሰው..በወልቃይት እና እራያ አያገባቸውም ...ባለቤቱ አማራ ብቻ...ነው..በሀይል የሰው መሬት በሀይል እወራለው እሚል ካለ..አማራ በክንዱ..ይከበራል...አማራ ይቀብራችኃል...አማራ ላይመለስ ተነስትዋል...በ4ቱም የአማራ ግዛት.....አማራ ጀግና❤

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሕዝብ የልማት ጥላት ጥላትነው

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን

  • @asmara3973
    @asmara3973 หลายเดือนก่อน +2

    የኑፁሀን ደም ይፍርዳል እግዝአብሄር ተቃጥሉ እዲሙት አደረጋቸው

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m หลายเดือนก่อน +12

    ነፍስ ይማር አሜሪካና እስራኤል ተደስተዋል በለኛ ። ጃዋራ ምላስ እንጂ እጅ ስለሌለው ከሱ ስለ ልማት ምንም አንጠብቅም ።

  • @user-vz4ld4hk1w
    @user-vz4ld4hk1w หลายเดือนก่อน +2

    ወልቃይትን ከአማራ መነጠል የአማራን አይኑን እደማጥፋት ነዉ ኮረኔሉ በርታ ጠንክረሕ ስራ ከዚሕ ጠንካራ ሕዝብ ጋር

  • @FathmaAlwagan
    @FathmaAlwagan หลายเดือนก่อน +24

    😢😢😢😢😢😢ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሒ ራጁኡን አላህ የጀነት ያርገው ያረብ

    • @TexiG-bx5nr
      @TexiG-bx5nr หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂ሞት ለኢራን

    • @Alhamdulilah_207
      @Alhamdulilah_207 หลายเดือนก่อน

      ​@@TexiG-bx5nrሞት እየሱስን ለሠቀሉት ለቀጠቀጡት አምላክን እክል ነገር ሠቅለውት🤔

  • @Dalol229
    @Dalol229 หลายเดือนก่อน +3

    ኢናሊላሂ ዋኢና ኢለይሂ ራይጂዑን አለህ ጃናቱል ፊረደውሲ ይወፊቸው😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @tesfiasrate5896
    @tesfiasrate5896 หลายเดือนก่อน +6

    እንግዲ ፈጣሪ አይሳሳትም

    • @abdu9610
      @abdu9610 หลายเดือนก่อน

      በሱ ምተከው ገና መች አይተሽ ነው ከሱ የባሳ ፀራ እስራዔል ነው ሚተከው ጠብቅዩ

  • @michaelnegusse2652
    @michaelnegusse2652 หลายเดือนก่อน +2

    የፋኖ ስብሰባ በቕርቡ ኣስመራ ይካሀዳል👈👈🇪🇷🇪🇷

    • @channelshalom8914
      @channelshalom8914 หลายเดือนก่อน

      Yes Eritrea at this point have big reason to help fano

  • @kalkidan8
    @kalkidan8 หลายเดือนก่อน +23

    እውነትም የእስራኤል አምላክ ❤❤❤🎉🎉🎉
    ለኢትዮጵያው ፕሬዝዳንትም በረከቱ ይደርበት

    • @user-fp5ul5kl4p
      @user-fp5ul5kl4p หลายเดือนก่อน +2

      አንቺ የሻገትሽ አንቺምኮ ትዘቀዘቂያለሽ

    • @ababachab9995
      @ababachab9995 หลายเดือนก่อน +2

      አሜንንንንንንንንንንንን🤲🤲🤲

    • @SmilingBassGuitar-dp8dw
      @SmilingBassGuitar-dp8dw หลายเดือนก่อน +1

      አንች ካፊር እሥራኢል አምላክ አላት

    • @kamellaseid6508
      @kamellaseid6508 หลายเดือนก่อน

      አንች ደናቁርት 😏

    • @user-bc6vu3ht5d
      @user-bc6vu3ht5d หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen ameeeeeeeeeeeeen .

  • @alemayehuyeshitilaretugn3262
    @alemayehuyeshitilaretugn3262 หลายเดือนก่อน +2

    ህይወታቸውን በአደጋው ላጡ ባለስልጣናት በሙሉ ነብሳቸውን ይማር ።
    ፕሬዝዳንቱ ላጠፉት እግዜር ይጠይቃቸው።

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 หลายเดือนก่อน +6

    የጆንታውን ጥርቅም የኤርትራ ተቃዋሚ በሚልየሚፎክር አባቱ ያረባ ልጁ ነው የናንተ ጉድ ትላትና ዛሪ የሚገርም ባህል ነው ነገን ያሳየን

  • @testiredwan6717
    @testiredwan6717 หลายเดือนก่อน +7

    ኢናሊላህ ወሂና ኢሌይና ራጂሁን

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 หลายเดือนก่อน +2

    መጨረሻችንን ያሰምርልን ግፍየሰራ ውጤቱ

  • @Automatic2030
    @Automatic2030 หลายเดือนก่อน +7

    እናሊላሂ ወኢነ አለይህ ራጅኡን አላህ በፍርዶዉሲን ጀነት ይወፊቅ😢😢

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @user-jr3bb6dl4q
      @user-jr3bb6dl4q หลายเดือนก่อน

      ኢራን እኮ ሸሐኔቸው እድጋይላይነው እሚሰግዱት አላሕ ይማረው

  • @gebeyehuutalo3978
    @gebeyehuutalo3978 หลายเดือนก่อน

    የሰው ልጅ መጨረሻው እንደዚህ ነውና ማንኛውም ሰው ስለመጨረሻው አምላክ ጠልቃ እንዲገባለትና እንዲያሠምርለት ኃላፊነትን ለአምላክ ብቻ መስጠት አለበት፦ እግ/ርን ማመን፦ መገዛት፦መፍራት፦ለሰው ማዘን፦መብቱን መጠበቅ መልካም ይሆናል።

  • @alateasefa
    @alateasefa หลายเดือนก่อน +5

    እስራኤልን ያናካ ዬሎም በራካ

  • @hayatassen2820
    @hayatassen2820 หลายเดือนก่อน

    ፈታየ.ሠላምህ.ይብዛ

  • @MohammedAmin-nb3um
    @MohammedAmin-nb3um หลายเดือนก่อน +22

    አላህ የጀነት ይበለው ሁሉም ሰው የማይቀርበት ሀገር ሄዷው ተራችንን እየጠበቅን መሆናችንን አንዘጋ!!

    • @osmanibnualhabeshi3901
      @osmanibnualhabeshi3901 หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ፍራ

    • @user-hn7qv9vw7s
      @user-hn7qv9vw7s หลายเดือนก่อน +4

      ክፉ ከሆ ሚስኪኖችን ያለስራቸው ሞት ፈርዶባቸው ከሆነ አሁን የስራውን ይከፈላል ስልጣን እንድህ አንድ ቀን ያበቃል😢

    • @Habtam837
      @Habtam837 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ምናአለ አብይንም ቢወስድልን አምላካችን አምላክ ግን እደሰው አይደለም እድል እየሰጠው ነበር አብይ ግን አልገባውም​@@user-hn7qv9vw7s

    • @TeshaleAbebe
      @TeshaleAbebe หลายเดือนก่อน

      ​@@Habtam837ante mehayim ensesa le ante yadrigew

    • @user-wc7kz6wz5f
      @user-wc7kz6wz5f หลายเดือนก่อน +1

      ጀነት ወፍ ነው ፣ እሳት ነው ሚጠብቀው 😅😅😅😅😅😅

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 หลายเดือนก่อน +4

    We are alle eritrean Esu🇪🇷🇪🇷🇪🇷⛪️🕌❤️❤️🙏🙏

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r หลายเดือนก่อน +2

    ወረደ ታደሰ !! መከላከያ ሠራዊትማ መስራት የሚገባውን ሥራ ከጥቅምት ወር መጨረሻ 2013 ዓ.ም ጀምሮ በትግራይ ክልል ላይ ሥራውን ሰርቷል። ይህ ሥራ እንዲደገም ፈልገህ ከሆነ አትቸኩል መፈጠርህን እስክትጠላ ድረስ ይደገማል፣ካልተደገመ አታርፍምና !!!!!!!!!

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን አሜን አሜን ይህን ጠረ ፈጣሪ እብድ አብይ አህመድንም እባክህ አምላካችን ከእዛሬው ሰውየ ጋር ደምርልን አደራ ።

  • @bishawengda5108
    @bishawengda5108 หลายเดือนก่อน +2

    የእስራኤል እጅ ለአየር ንብረት ለውጥ ችግሮ አለመባሉ ይገርማል?

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልል ድብን

  • @sofaneabaytset
    @sofaneabaytset หลายเดือนก่อน +9

    ❤❤ወልቃይት ጎንደር..ሙሉ ወልቃይት ሙሉ ጎንደር...ተደራጅ በየጊዜው..ቦታህን ጠብቅ..ሊወርህ እሚመጣውን ትግሬ...በጋራ እና በቡድን መቅበር አለብህ...ወልቃይት እና አካባቢውን በንቃት ጥዋት ማታ ሁሌም..ጠብቁ..ሰርጎ ገብ ..አዳይገባ...የወልቃይት አመራሮች...በቡድን ተቀሳቀሱ..ተደራጅ...❤❤

  • @user-wr4tv3lr1s
    @user-wr4tv3lr1s หลายเดือนก่อน +3

    ኢናልላሂ ወኢና እሌህ ራጅዑን😢😢😢

    • @user-jl9ty6gs4b
      @user-jl9ty6gs4b หลายเดือนก่อน

      ውርደታም ሁቤል ጣኦት አላህ የካሀባ ድንጋይ 😂😂😂 እስላሞችን አዋርዶ የምገድል ጣኦት ቱቱ

  • @user-le8lc9yu2b
    @user-le8lc9yu2b หลายเดือนก่อน +5

    የሙሠሊሞቸ ጥላት እኳንደሠአላቸሁ 😢😢ምድረ ዉሻ ሠለሀገራቸሁ አሦ በሠዉ ጣልቃ ገባቸሁ

    • @SamiSs-uo5og
      @SamiSs-uo5og หลายเดือนก่อน +4

      እኳን አብሮ ደስ አለን የስራኤል ጌታ ሀያል ነዉ እሰይ

    • @ashuzene3195
      @ashuzene3195 หลายเดือนก่อน +2

      ይሄንንም ክርስቲያን ነው የገደለው ይሉ ይሆናልኮ ነለነገሩ አይታወም ኢሊኮፍተሩ ክርስቲያን ሆኖ ይሆናል ለማንኛውም ነፍስ ይማር

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p หลายเดือนก่อน

      ​@@SamiSs-uo5ogጀግና ቢሄድ ጀግና ይመጣል እኝ ስው እደለም የምርዳን አድ አላህ ሱበሀነወ ተአላ ነው የማይወልደው የማይወለደው ሁል ግዜም አብሮንነው የሞተ ለምን ሞተ አንልም አለህ የፈለገውን ያርጋልና አልሀምዱሊላ

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p หลายเดือนก่อน

      @@ashuzene3195 ፈጣሬ አላህ ያለው ሆኖል እኝ ክርስትያን ገደለው ሙስልም እሱ አይ መለስ አታቀሳስፉ ቱ አዳድ የጎራቤት እዳ ነገራኝቹ በያላችሁበት ፈጣሬ'''''''''''''

    • @user-yz4cp5pb2p
      @user-yz4cp5pb2p หลายเดือนก่อน

      ​@@SamiSs-uo5og
      ገላችሁት የለደ ከየት መጣ

  • @mariweloyewa
    @mariweloyewa หลายเดือนก่อน +1

    የስራኤል ግፍነው ነፍስይማር

  • @user-rz5gu5bx8e
    @user-rz5gu5bx8e หลายเดือนก่อน +11

    ድልለአማራ ፍኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HussinAlhabshi-vc2io
    @HussinAlhabshi-vc2io หลายเดือนก่อน +3

    ኢናሊላህ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j หลายเดือนก่อน

    ከየት ነው የተፈናቀሉት አንድም ከአማራ ወልቃይት የተፈናቀለ የለም ከየት አምጥተው ሊያስፍሩ ድሮ ያስፈሩት አልበቃ አላቸው ሌብነትን ኑሮ ያደረጉ ምን ጉዶች ናቸው ኢትዮጵያውያን ስላም ነሷት የነሱ ያልሆነን እንንጠቅ የማን የአማራን መሬት ሌቦች ስርቀው የበሉት የገደሉት ይበቃቸዋል

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግናቢሞትጀግናአለ

  • @tamenegebeyehu1086
    @tamenegebeyehu1086 หลายเดือนก่อน +1

    የእስራኤል አምላ እስራኤልን አጠፉላው መርን ቀድሞ አጠፋ መሰለኝ

  • @negestqueen
    @negestqueen หลายเดือนก่อน +7

    አብይ አህመድን ይከስከስለን!!!

  • @EphremAlemayehu-ur4vv
    @EphremAlemayehu-ur4vv หลายเดือนก่อน +4

    የኢራኑ ፕሬዝዳንት እድል ለበሻሻዉ ፋራ ጋላ ሎተሪዉ ቢደርሰዉ ከነ መሳዬቹ ዋዉ።

    • @XamseCali-kq5ul
      @XamseCali-kq5ul หลายเดือนก่อน

      Tsasethal lotriw lhulumyewtal latm ydresehal emiqr ylem

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 หลายเดือนก่อน

    የእስራኤል አምላክ መልስ ነዉ

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 หลายเดือนก่อน +1

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይህ እራጂኡን

  • @saved1580
    @saved1580 หลายเดือนก่อน +2

    1ኛ ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
    ⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
    ¹⁰ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።

  • @user-gg6cg1oo8c
    @user-gg6cg1oo8c หลายเดือนก่อน +1

    የአማራ ልጅ ንቃ በተለይ ጎንደሬ ወልቃይትን አሳልፈህ እዳሰጥ አንድ እስትቀር ተፋለም ገንዘብህ እርስትህ ነዉ ተሻግረክ የሰዉን እርስት አልወሰድክም ምስክራችን ተከዜ አለ ተሻግሬ እመጣለሁ ካለ ቅበረዉ እዛዉ 😡😡😡😡

  • @SamiSs-uo5og
    @SamiSs-uo5og หลายเดือนก่อน +6

    እረ ጌታሆይ አብይንም የሙት ምለአክ ላክለት እረ ስለእናትህ ብልህ ጌታሆይ አብይን አሳልን ሰዉን ጨረሰዉ

    • @user-bc6vu3ht5d
      @user-bc6vu3ht5d หลายเดือนก่อน

      Egzabhier Amlak ke Dr Abey gar newu . Dr Abey Jegna ye Ethiopha Meri newu 1000 amet yngesln ❤ .

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 หลายเดือนก่อน

      አወን አሜን

    • @fekadufeyisa2733
      @fekadufeyisa2733 หลายเดือนก่อน

      ምን በደለህ?ከውያኔ ተዋግቶ በጌምድርን ስለመለሰላችሁ ሞትን ነው?

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj หลายเดือนก่อน

      @@user-bc6vu3ht5d ኢትዮጵያውያን እሱ ከምጣ ሰላም የለን አንፈልገውም ገዳይ አራጅ ሀገር አፍራሽ ነው ብዛ ላይ ደንቆሮ አረመኔ ነው

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj หลายเดือนก่อน

      @@fekadufeyisa2733 አማራ ላይ ዘላችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ነው እኮ የሚጠሉት ምነው

  • @wisdomtube777
    @wisdomtube777 หลายเดือนก่อน

    የ ኩርድ ህዝብን ያጠፋ እና የእግዚአብሔር ሀዋሪያ ህዝብ የሆነውን ታላቁን የአምሃራ ህዝብ ለማጥፋት ድሮን የሚልክ የእጁን አግኝቷል።

  • @ShgzHhsr
    @ShgzHhsr 27 วันที่ผ่านมา

    ምነዉ የሥራኤልን ምንግስት መርዶ የሚያሠማብኝ ቀን እራቀ

  • @KidistDeleli
    @KidistDeleli หลายเดือนก่อน +2

    እግዝአብሔር እርግማንን ወደ በረከት እየቀየረ አብቹን በክንፉ ሸፍኖ በድል በከፍታ ያኖረዋል።

  • @mullemulle-mr7zn
    @mullemulle-mr7zn หลายเดือนก่อน +1

    Good new....bro

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር የኛውን ሰይጣን መቸ ነው ምትወስደው? የኛው ሰማይ ደመና የለውም?

  • @stefe9521
    @stefe9521 หลายเดือนก่อน +14

    ድል❤❤ለጀግኖቹ❤❤ለተገፍት❤❤ ለአማራ ❤❤ፋኖ❤❤

  • @user-sm7om7sx4y
    @user-sm7om7sx4y หลายเดือนก่อน +2

    ካፊሮች ትገርማላችሁ ሞት ሀቅነው ለሁሉም አይቀር

  • @user-pb6zm7qx4v
    @user-pb6zm7qx4v หลายเดือนก่อน

    ገዳዬች መጨረሻቸው ይህ ነው።

  • @gashawalelegn4704
    @gashawalelegn4704 หลายเดือนก่อน +10

    የእስራኤል አምላክ ሲፈርድ እንደዝህ ነው እስራኤል የሚጣሽ ይጠፋል እናመሰግናለን አምላካች ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

    • @LjiMame___7
      @LjiMame___7 หลายเดือนก่อน +1

      አምላክ የሁሉም አለም አምላክ ነው የእስራኤል ብቻ አይደለም እናት አምላክ የምትሉት አንድ እፁህ ሰው የእስራኤል ነብይን ነው

  • @elizabethbogale8738
    @elizabethbogale8738 หลายเดือนก่อน +2

    ወራዳ መንግስት ወደ በላበት የሚጮህ ትላንት የአማራን ህዝብ በወልቃይት ጉዳይ አይዞአችሁ ሲል ቆይቶ ,ዛሬ ደግሞ ግልብጥ ብሎ ጁንታ ሲል በቆየው ጠላት ጋር እጅና ጓንት ሆኖ የአማራን ይዞታ ለመስጠት ደፋ ቀና እያለ ነው ,ምን አግበቶት አማራን መንካት አይችልም እንደፈለገ መሆን አይችልም ወልቃይትትትት የአማራ ክልል ነው ወረደ ጉድ ይውረድብህ መለሰ ስልጣኑንተጠቅሞ ሙስና ሰራበት ዛሬ ያ ጨዋታ አይሰራም ተስፋ ቁረጡ

  • @munaahmed4681
    @munaahmed4681 หลายเดือนก่อน

    Allah open for Iran president ganaat fardous Ameen

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l หลายเดือนก่อน +3

    ኔታንያሁ የአያቶላውን እራስ እቀጠቅጣለሁ እንዳለው አደረገው ።

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 หลายเดือนก่อน

      የኢራን ራሰ ሌላ ነዉ

  • @user-st4cj4pe3x
    @user-st4cj4pe3x หลายเดือนก่อน

    ገና አልታወቀም መሞታቸው ከሞቱም ቀናቸው ነው ስው በቀኑ አይቀርም ሞት

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 หลายเดือนก่อน

    ነብስ ይማር🙏

  • @user-cq1bb4mp7i
    @user-cq1bb4mp7i หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @XamseCali-kq5ul
    @XamseCali-kq5ul หลายเดือนก่อน

    Subehan allah

  • @thomasaraya1561
    @thomasaraya1561 หลายเดือนก่อน

    Amazing

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 หลายเดือนก่อน +9

    ምናለ አብይ ቢሞት😭😭😭😭😭 ሞት ለአብይ ድል ለፋኖ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelebrahim1585
    @amanuelebrahim1585 หลายเดือนก่อน +2

    የእስኤል አምላክ አይተኛ አያቀላፋ እስኤልን የነካ ክፍያው ሞት ነው ክፍያው 😂😂😂😂😂😂

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 หลายเดือนก่อน +4

    ኢነሊላሂ ወኢነኢለሂ ራጅዑን😢😢😢😢😢

  • @laylalayla2599
    @laylalayla2599 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍፍ

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp หลายเดือนก่อน

    😢😢

  • @AngshWelday-fb1qi
    @AngshWelday-fb1qi หลายเดือนก่อน +1

    ብሕውሓት የተፈበረኩት በኤርትራ የተወለዱት የኢትዮጵያ ትግሬዎች በኣዲስ ኣበባ የተደራጁት ነው ምንም ኣያመጡም ለኢትዮጵያ ግን ጥሩ ኣይሆንም ኤትዮጵያ እዚ ግዜ እዚ ለመበታተን ትንሽ ነካ ይበቃታል ባታስቡት ይመረጣል ዋ ብለናል

  • @user-rk5yd8sz2l
    @user-rk5yd8sz2l หลายเดือนก่อน

    የምን አወዘጋብ ነዉ ወለቀይት መሀል መሬት ትግራይ እንጅ አወዘጋብ የምባሉ ልማልሞ አብራሀ ጀራ አድ አርቃይ አለወሀ ምላሽ ነዉ

  • @mulugetarayaw2233
    @mulugetarayaw2233 หลายเดือนก่อน

    እድሜ አይቀጠልም እንጂ ፕሬዚዳንቱ አየሩ እስኪረጋጋ ቢቆዩ ፣ እዛው ቢያድሩ፣ ወደ አዘርባጃን ቢሻገሩ ግን ምን ዋጋ አለው? ቀን ሲያልቅ😢😢😢😢😢😢

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi หลายเดือนก่อน +2

    ወያኔ አደብ ይግዛ ይበቃል ኢትዮጲያን የማፍረስ ስራውን ትቶ ንስሓ ይግባ

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 หลายเดือนก่อน

    የሄሌኮፕተሩ አደጋ እንኳ ረሳን፡ ለጋሌኑ?

  • @dawitboru9027
    @dawitboru9027 หลายเดือนก่อน

    ሞቱ ከማለት አረፉ ብትልስ ስነምግባር ሚባል ነገር አለ

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f หลายเดือนก่อน

    እስራኤል ላይ የሚነሳ መጨረሻው ሞት ነው !

  • @user-tu7uj6ub1x
    @user-tu7uj6ub1x หลายเดือนก่อน

    😢

  • @mehadimehadi5573
    @mehadimehadi5573 หลายเดือนก่อน

    Allah.rahmat.yadirgilih.janatul.fardosin.jaba.yibalih

  • @user-jk9yt8mm7e
    @user-jk9yt8mm7e หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @vamossvamoss2468
    @vamossvamoss2468 หลายเดือนก่อน

    Betam zegyeh alemeneh wasy yekedmal

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    ላሀዉለዉላ ቅወተ ኢላ ቢላህ ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን 😢😢😢😢

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 หลายเดือนก่อน

    des zbel ye tigray hzbi mergemu Aderese Thank you gad

  • @lij_abdi_tube
    @lij_abdi_tube หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @user-mw9ht8ig9c
    @user-mw9ht8ig9c หลายเดือนก่อน

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @DembelashBekele-bl3fh
    @DembelashBekele-bl3fh 29 วันที่ผ่านมา

    Ok

  • @nabiiha1478
    @nabiiha1478 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @MukamalIbrahim
    @MukamalIbrahim หลายเดือนก่อน

    😭😭😭❤️

  • @jonejone7000
    @jonejone7000 หลายเดือนก่อน +4

    የስራየል አምላክአይተኛም።

  • @BiniamBrhane-yy6ls
    @BiniamBrhane-yy6ls หลายเดือนก่อน

    , ምንም የምኣንጋግር ነገርር የለው. አንዳለፉ የ eritrea ጠላቶች ያልፋሉ.

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l หลายเดือนก่อน +1

    አቃጣሪ የወያኔ በቅጥረኛ። 24 ስዓት ስለ ጌቶችህ ነው የምታወራው።

  • @user-rg2pe6zh7i
    @user-rg2pe6zh7i หลายเดือนก่อน

    አይሰማምኮ

  • @mehbubadelebo8748
    @mehbubadelebo8748 หลายเดือนก่อน

    Ye Zaman jagin 😭 Allah yerahamchu

  • @user-zo4hu9kg5h
    @user-zo4hu9kg5h หลายเดือนก่อน +3

    አምላክ ሆይ አብይንም ግደልልን

    • @fekadufeyisa2733
      @fekadufeyisa2733 หลายเดือนก่อน

      አንተው ድብን ትላታለህ እንጂ እርሱን ራሱን አያመውም

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 หลายเดือนก่อน

    #ETHIOPIA PRIME MINISTER AMAN NEW

  • @WerknesheWerk
    @WerknesheWerk หลายเดือนก่อน

    ዪገባዋል

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi หลายเดือนก่อน +1

    ትግራይ ትግርኝት የሚባለው ከኢሬትራ ጋር ነው ተከዜ ተሻግሮ ያለ ርስት የአማራ ነው

  • @BetiMoges
    @BetiMoges 29 วันที่ผ่านมา

    ፍጣሪሆይምናለዛሪስዐገራችንስላምየምታርግልንየናቶችእባየድሆደምየትምእየፈስስምናለዐብይንዐይኑንብታፍስው

  • @husseinamin9762
    @husseinamin9762 หลายเดือนก่อน

    የሞት ፍርድ የገደለ መሞት አለበት
    ይህንን ተግባር የሚነቅፍ የፈጣሪ
    ትዛዝ መጣስ ነው ተገንዘብ እሺ

  • @nomoreever3649
    @nomoreever3649 หลายเดือนก่อน

    ሳይገባችሁ ታስጨበጭባላችሁ ሲገባችሁ ትታሰራላችሁ እንዴው ምን ይሻላል ወተት እርጎ መሆኖን ባታውቅ ወተት መሆኖን ባልተመኘች !!!