የራያዋ ፈርጥ ወርቅዬ ጀግኖች በእልህ አስጨራሽ ፍልሚያ ጠላት አካባቢውን በእግሩ እንዳይረግጥ አድርገውታል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • የTH-cam ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
    bit.ly/2RnNHCq

ความคิดเห็น • 227

  • @الببخنال
    @الببخنال 2 ปีที่แล้ว +14

    ወላሂ የወርቄ ወጣት ብዙ ሙተዋል አላህ የጀነት ይበላቸው አገራቸውን ጠብቀዋል ጀግና ናችሁ ኑሩልን አሁንም ገና ናው ጣርነቱ የአማራ ወጣት መታጠቅ ግዲ ነው።

  • @omersaidomer6350
    @omersaidomer6350 2 ปีที่แล้ว +33

    ኑረ ለዘላለም የአማራ ንስሮቺ ወርቄወቺ በርቱ ጣርነቱገናነዉ

    • @اميحبككلقلبي
      @اميحبككلقلبي 2 ปีที่แล้ว

      ለዘላለም የሚኖረው አላህ ብቻነው እህት

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 ปีที่แล้ว

      ኑረ፣ለዘላለም፣ የአማራ፣ጀግኖ፣❤💛💚🙏🙏🙏💪💪💪❤💛💚❤💛💚፣ጀግኖ፣የኢትዮጵያ፣ ልጀ፣ጀግኖ፣የአማራ፣❤💛💚

    • @pshsgsdpshsh1435
      @pshsgsdpshsh1435 2 ปีที่แล้ว

      አልሀምዱሊላህአላህወኪል

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 ปีที่แล้ว +13

    ግልድም ለባሾቹ ወርቅየዎች ጀግና ተዋጊዎች ናቸው እንኳን ከእናተ ተፈጠርኩ አማራየ ጀግናየ💚💛❤

  • @kristenstewart4993
    @kristenstewart4993 2 ปีที่แล้ว +10

    ራያዬ ሙሉ ነፃ ብትወጪ ደስታዬ ነበር ፍትህ ለራያ አላማጣ ዋጃ ኮረም አሁንም በጁንታው ስር ናቸው

    • @semira1209
      @semira1209 2 ปีที่แล้ว

      አልወጣምደ ??

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አማራ እኮ ሁሉም ጅግና ነው አማራዬ💚💚💛💛❤❤

  • @shegaweyayu953
    @shegaweyayu953 2 ปีที่แล้ว +38

    የአማራ ህዝብ ሁሌም ጀግና ነው።ነገር ግን ማንም እነዘለለ እየደፈረን ያለ ባለ መደራጀታችን ነው።ከእንግዲህ በኋላ ግን የአማራ ወጣት ወደ መከላከያ፣ልዩ ሀይል፣ፋኖን በመቀላቀል ሀገራችንና ህዝባችንን ማዳን አለብን።የተደራጀ ህዝብ ሁሌም አሸናፊ ነው

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 ปีที่แล้ว +3

    የራያው መብረቅ ጀግናው መሀመድ ኑር ራያ ወርቄ ተመትቶ በህክምና ደሴ ሆስፒታል ሂወቱ አልፏል አላህ ይርሕመው ወድማችን

  • @ወሎየዋ-ከ7ዐ
    @ወሎየዋ-ከ7ዐ 2 ปีที่แล้ว +2

    ፖ አቦ ወላሂ ስንት ጀግና አለ አቤት ጀግንነት እዉነት ወርቃማወች መባል ያስባቸዋል 💪

  • @kemiyoutube417
    @kemiyoutube417 2 ปีที่แล้ว +11

    እናተን ግን ሳላደንቅ አላልፍም ኩሩ ጀግና የነፍጠኛ ዘር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @የወርቄዋልጅ
    @የወርቄዋልጅ 2 ปีที่แล้ว +4

    የዘመናችን ጀግኖች የወርቄ ልጆች የራያ ወርቄ ልጆች

  • @jebelu881
    @jebelu881 2 ปีที่แล้ว +16

    ወርቅ በሳት ይፈተናል ወርቄወችም በሳት ተፈትነዋል ምን አይነት ጀግና ናቸው ምግስት የፈለጉትን ያሟላላቸው ታሪክ አይረሳቸውም

  • @kemiyoutube417
    @kemiyoutube417 2 ปีที่แล้ว +18

    አማራ ተነስ ጦርነቱ ተጀመረ እንጅ አላለቀም አማራ ህዝብ ተነስ እንደ ህዝብ ከአንድ ቤት አንድ ስው መስልጠን አለበት አማራ ተነስ ተደራጅ አማራ ከዳር እስከዳር ተነስ አማራ አንድሁን ተነስ አማራ ህዝብ እንደህዝብ ተነስ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +19

    ክብር ለጀግናወች💚💛❤️ክብር የቁርጥ ቀን ልጅች💚💛❤️ኑሩልንን ለዘላለም💚💛❤️ሺ አመት💚💛❤️አላህ ይጠበቃችሁ ያረብ

  • @abosomaeh8422
    @abosomaeh8422 2 ปีที่แล้ว +2

    በካሪስ ጎቤ የኔጀግና አባት እሡ የሚመራው ጦርም ሆነ ሀገርም ሁሌም አሸናፊ ነው የጀግኖች መፍለቂያ ወርቄ ሽ አመት ኑርልኝ በካሪስየ አላህ እድሜህን ያርዝምልን

  • @ድልለአማፋኖኢትዮጲያ
    @ድልለአማፋኖኢትዮጲያ 2 ปีที่แล้ว +6

    የራያ ፋኖወች ራያ ዞብል ወርቄወች ውድድድድድ

  • @zainabmohahad5761
    @zainabmohahad5761 2 ปีที่แล้ว +3

    ጀገኖቻችኑሩለዘላለም።ድል ለምዋኢቶጵያን አገራች

  • @የወርቄዋልጅ
    @የወርቄዋልጅ 2 ปีที่แล้ว +3

    አላህ ይጠብቃችሁ የሀገሬ ጀግኖች

  • @muluryaokbo6549
    @muluryaokbo6549 2 ปีที่แล้ว +7

    አባታችን በካሪሥ ጎቤ፡ሸህ ሀሠን ከረሙ ምርጥ ጀግኖች የጀግኖች አባትናቸው

    • @የወርቄዋልጅ
      @የወርቄዋልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

      አሏህ ይጠብቃቸው የሰሜን ወሎ ጀግኖች

  • @jebelu881
    @jebelu881 2 ปีที่แล้ว +17

    በካሪስ ጎቤ የወርቄ ከቲባ ጀግና የጀግና ልጅ ጁታ ሳይረግጣት እደቋመጠ ቀረ እኳን ለነሱ ለይቶብያም ታሪክ ሰርተዋል ወርቄወች እምርም ውርቅ

    • @አኢሻየራያዋ
      @አኢሻየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +1

      ሊረግጥ ሲመጣ ይኸ የሊጥ ሌባ ረገጠው
      የኔ ጀግና

    • @اسام-ح2ت
      @اسام-ح2ت 2 ปีที่แล้ว

      @@አኢሻየራያዋ ገብተው ቆይኮ ግን በጫፍ ነው የመለሣቸው ተጨፋጭፈው ቤታቸውን በሩቅ ሑነው አቃጠሉባቸው ሢናደዱ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 ปีที่แล้ว +1

      @@አኢሻየራያዋ ወላሂ ነው የምልሽ እኔ የወረባቦ ልጂ ነኝ ግን ሁሌም የማለቅሰው ለራያ ህዝብ ነው ጀግኖች ናቸው

    • @አኢሻየራያዋ
      @አኢሻየራያዋ 2 ปีที่แล้ว

      @@wowwow-tn5fu ሀያቴ እናመሠግናለን
      አልሀምዱሊላ ለአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው
      በጣም ከባድ ነበር ሁላችነንም እኳን
      ደስ አለን

    • @አኢሻየራያዋ
      @አኢሻየራያዋ 2 ปีที่แล้ว

      @@اسام-ح2ت አወ ብዙ ግዜ ሞክረዋን
      በጫፍ አይሳካላቸው ሲል በት እያቃጠሉ
      ህደዋን ከተማውን ግን ባይናቸውም አላሳዩአቸው
      ብቻ አልሀምዱሊላ

  • @toyba1232
    @toyba1232 2 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ የወርቄ እናቶቺ ደጋግምው ይውለዱልን
    🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @semira1209
    @semira1209 2 ปีที่แล้ว +3

    አቤት ጀግንነት ያስቀናል አማራየ

  • @muhaamaadbayan975
    @muhaamaadbayan975 2 ปีที่แล้ว +2

    ያኢስ ራያ መሆኔ እኮራለሁ ኑሩልኝ ወወንድሞቸ

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 ปีที่แล้ว +4

    የወርቅዬ የወርቁ የጨዋው የአማራ ልጆች በርቱ አብይንና በአዲንን አትመኑ ከእንግዲህ በራሳችሁ ደም እራሳችሁን ጠብቁ የማረካችሁትን ቀላልም ሆነ ከባድ መሳሪያ ለመንግስት አትስጡ ቀብራችሁ ለክፉቀን አስቀምጡ ምርኮ ቁስለኛ የለም ወያኔንን መቅበርነው ። በርቱ

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 2 ปีที่แล้ว +2

    ራያ ወርቄዎች የኛ ደግኖች የኛ በመሆናችሁ ኮርተንባችኋል

  • @mohamedyasin5636
    @mohamedyasin5636 2 ปีที่แล้ว +5

    መገን የወርቄ ልጅ

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว +5

    ራያ ወርቄወች መደፍራም ታጣቂ ፡ ናቸው

  • @fhdddchfdfdd1214
    @fhdddchfdfdd1214 2 ปีที่แล้ว +5

    አማራን አንይ ያለ ሁሉ መሬት ላት ተደፍቶ ይለምን ጠክር አማራየ ሞት ለጠላት ይሁን አሏህ ይጠብቃችሁ ያማራ አድ መሞት ይቆጨናል

  • @bobydan7731
    @bobydan7731 2 ปีที่แล้ว +2

    Jegna people we proud to you

  • @ከመስራትምከመናገርምበፊት
    @ከመስራትምከመናገርምበፊት 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ብርቀየወች አልሀምዲሊላሂ ከሰድስት ወር ቦሀላ ሀገሬ እና ጀግኖቸን አይሁኝ ምስጋና ይገባዉ ያአለማቱ ጌታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 2 ปีที่แล้ว +5

    ወርቄ ነው 👍👍👍👍ስሙ

    • @janaatathyb4399
      @janaatathyb4399 2 ปีที่แล้ว

      ሀይተመፑአራጋውሰላምነው

  • @mussahussen5101
    @mussahussen5101 2 ปีที่แล้ว +19

    ሁሉም አማራ ታጥቆ ተደራጅቶ ህልውናውን መጠበቅ አለበት ለዚህ ደግሞ የክልሉ መንግስት መደገፍ አለበት

  • @መሀመድአልአሩሲ
    @መሀመድአልአሩሲ 2 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ወርቄ በመወለደ ኮራሁ

  • @nonoammar3046
    @nonoammar3046 2 ปีที่แล้ว +3

    እድህ ነው ጀግንነት አማራዬ 🇲🇱🥰💓💓

  • @ኒዛሊያሰኢድ
    @ኒዛሊያሰኢድ 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ የጥላት መዳኒቶች🌹🌹🌹

  • @ቅድስትየተዋህዶልጂ
    @ቅድስትየተዋህዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +3

    ወንድ ራያ ይብላኝ ለሸሹት እናንተስ በሱሪያችሁ ልክ ነው ወንድነታችሁ በእውነት በርቱ አሁንም ተመልሰው ሊመጡም ይችላሉና

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 2 ปีที่แล้ว +3

    አሁንምእራያ በርታና ታጥቅ ጦርነቱገና ንው💚💚💛💛❤❤💪💪💪

  • @የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን
    @የአፄዎቹልጅየንጉሣውያን 2 ปีที่แล้ว +6

    እስኪ ወርቄዎች ብቅ በሉ 💕🥰
    አፋፎች የበካሪስ ጎቤ ልጆች💪💪

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀቢቢዋ።አላህ።ይጠብቃችሁ

  • @አልማዝእማኒኢልበላይ
    @አልማዝእማኒኢልበላይ 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀግኖች የኢትዪጵያ ልጅ ኢትዩጵያ ትቅደም 👍👍👍👍👍👍👍👍
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @نلتة-ز9ف
    @نلتة-ز9ف 2 ปีที่แล้ว +2

    አልሐምዱ ሊላህ የኔጀግኖች አላህ ይጠብቅልን

  • @kemiyoutube417
    @kemiyoutube417 2 ปีที่แล้ว +5

    አማራ ጀግና ነው ግን ባለመደራጀታችን ነው ያጠቁን አማራ ጦርነቱ ገናነው ወጣቱ ተደራጅ መከላከያ ልዩሀይሉን ፋኖን ተቀላቀል

  • @አኢሻየራያዋ
    @አኢሻየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ያኢሲና መገን የኔ የወርቄ ጀግና

  • @እሙእረያን-ጸ1ቘ
    @እሙእረያን-ጸ1ቘ 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @MT-mc4hk
    @MT-mc4hk 2 ปีที่แล้ว +6

    ጀግኖች አሁንም እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን::

  • @ወሎየዋአማራ
    @ወሎየዋአማራ 2 ปีที่แล้ว +1

    ያገሬ ቆለኞቹ ጀግኖች

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 2 ปีที่แล้ว +3

    የወርቅዬ ወርቆች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው💚💛♥️

  • @የወሎዋነኝ
    @የወሎዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ጀግኖች

    • @የወሎዋነኝ
      @የወሎዋነኝ 2 ปีที่แล้ว +3

      የማንም ልቅምቅሞ የሠውልክ አያውቅም የወርቄው ጀግና ጠንቅቆ አልተማረም

  • @ፍጡማየራያዋ
    @ፍጡማየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወርቄ የጀግኖች አገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ
    @ይሁንለበጎነው-ጀ2ሐ 2 ปีที่แล้ว +2

    አላህ ይጠብቃችሁ የወርቄ ጀግኖች

  • @naimagonzales704
    @naimagonzales704 2 ปีที่แล้ว

    አማራ ሁሌም ጄግና ነዉ አብሺሩ

  • @tyyfg2394
    @tyyfg2394 2 ปีที่แล้ว +3

    ደሞቸጀግኖቸእስከመጨርሻውአላህይጠብቃችሁ

  • @ሉባባየወሎዋቀበጥ
    @ሉባባየወሎዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +1

    ሀገሬ ለዘላለም ትኑር

  • @ዜድከወሎYouTube
    @ዜድከወሎYouTube 2 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ውዶች አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ አባቶቸ ውዶቸ

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግና ይማም መሀመድ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @janaatathyb4399
      @janaatathyb4399 2 ปีที่แล้ว

      ሀይአረጉሰላምነው

    • @AreguHebshawit
      @AreguHebshawit 2 ปีที่แล้ว

      @@janaatathyb4399 አልሃምዱሊላህ እንዴት ነሽ እህት

  • @mhmadmhmad8800
    @mhmadmhmad8800 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑሩልን የኛጀግና

  • @salehasaleha3776
    @salehasaleha3776 2 ปีที่แล้ว +1

    አሏይጠብቃችሁ. መጨረሻዉንያስምርልን

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 2 ปีที่แล้ว +3

    Gegnochi kortenl bantete 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪❤️❤️🦁🇪🇹🇪🇹

    • @silveranimate9647
      @silveranimate9647 2 ปีที่แล้ว

      የኔልዩየደሜተካፋይወድሞቸ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 ปีที่แล้ว

      ጀግኖቻችን ላደረጋችሁት ትግል እናመሰግናለን ተከተሉት እስከመቀሌ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 2 ปีที่แล้ว

      💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @dejendamot3585
      @dejendamot3585 2 ปีที่แล้ว

      @@زهرايمام ታጠቅ ጠብቀህ ተደራጅ ጥይትህን ቆጥበህ ያዝ ገና ነው ጉዱ ጌታየ አንድ ሆነህና ነቅተህ ጠብቅ

  • @jujubintalihhh7769
    @jujubintalihhh7769 2 ปีที่แล้ว +7

    ውዶቸ አላህ ይጠብቃቹህ ሀገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን ያረብ

  • @زيزؤزيزيز
    @زيزؤزيزيز 2 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአሏህ አሏህይጠብቃችሁ
    አላህእኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 ปีที่แล้ว +2

    አማራ መጀመሪያም ተደራጅተው ቢሖን አማራ አየሰደፈሩም ነበር የምንግሰት ሴራ መቼ ነው በአማራ ላይ እሚቆመዉ የመጣው የሔደሀዉ በአማራ ላይ ሴራ እሚሠራዉ ዉ😰

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 ปีที่แล้ว +2

    ረጅም እድሜ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @natigazemo2302
    @natigazemo2302 2 ปีที่แล้ว +2

    ጀግኖች ለዘለዓለም ኑሩልን ክብር ለናንተ ወርቅዬዎች

  • @ሂዊየአሳምነውልጅ
    @ሂዊየአሳምነውልጅ 2 ปีที่แล้ว +9

    ኩራቶቻችንን😍😍😍

  • @ኡሙሂክማወሎየዋ-ፀ7ፀ
    @ኡሙሂክማወሎየዋ-ፀ7ፀ 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግኑች አሏህ።ህጠብ ቃቹህ

  • @abdosar6667
    @abdosar6667 2 ปีที่แล้ว +1

    ድል.ለኢትዮጵያ

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም የአማራ ህዝብ ከወርቅዬ ተርቦች መማር አለበት"አማራ ልጁን ከ12 ዓመት ጀምሮ ውትድርና ስልጠና መስጠት አለበት

  • @ዜድነኝየጀግኖቹእህት
    @ዜድነኝየጀግኖቹእህት 2 ปีที่แล้ว

    አጎት በኬ ጎቤ እድሜህን ያርዝምልን ከነወጣቶዥህ ሽማግሌና አዝልውት ህፃናትን እአስከብራችሁ የጠበቃችሁ እናተብቻናችሁ አላህይጠብቅልን

  • @mdrajo7829
    @mdrajo7829 2 ปีที่แล้ว +10

    የኛ አንበሶች
    ሺአመት ኑሩ

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 2 ปีที่แล้ว +1

    Esaye abasoche ekonime yagareleje honachehu

  • @ametbalgedefaw3186
    @ametbalgedefaw3186 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንም የኔ ሆናችሁ💪💪💪

  • @rahma2121
    @rahma2121 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጀግኖች 💪🇪🇹💪 አላህ ይጠብቃችሁ ድል ለኢትዮጵያ 💪። ሞት ለጁንታ ሌባ 👎

  • @አላህከሪም-ኈ8ቘ
    @አላህከሪም-ኈ8ቘ 2 ปีที่แล้ว

    ጀግናወች ኑሩልን 👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aaffaaff5523
    @aaffaaff5523 2 ปีที่แล้ว +1

    ያኢስስስስስስስስናናናናናናና የባለሽረጡ እህትትትትትትትትትነኝኝኝኝኝ

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 2 ปีที่แล้ว +2

    አማራ እይታው ንስር አሞራ ጀግኖች ናችሁ እናቴ ትሙት

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 2 ปีที่แล้ว +1

    ወርቅዬ... ሳይሆን ወርቄ ነው የሚባለው... በጭፈራው ወርቅዬ ብሎ ሲጠራት የሰማችሁት... እያቆላመጣት ነው... ነገር ግን ትክክለኛ ስሟ "ወርቄ" ነው!! ከድሮ ጀምሮ " የወንድ" አገር ናት... ወንድ ስላችሁ... የወንድ ልጅ የመለኪያ... ጣሪያ ናት ማለቴ ነው!!

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 2 ปีที่แล้ว +2

    የሠሜን ወሎሕዝብ በጁታ የተበደለነው ዝብሎ ሢፈልግ መጥቶ ገሎነ ይሔዳን በተለይ ተማሮቹን ወልዳያላይ ሑለየ እደጨፈጨፉነው አላውሐ ምልስ መሬታችነነው ሥለሚሉ አንዋደድም በኛ በባሕላችን ክፋሠው የምንገልጥበት አረ ያነ ያች ትግሬናትኮ ነውኮ ጨካኚ እባብ ሖዱአይገኚ ነው የምንለው ወላሒ 🥺🥺🥺🥺

  • @ebrahemethiopianyoutube7708
    @ebrahemethiopianyoutube7708 2 ปีที่แล้ว

    ውነት ነው ጀግና የጀግና አገር

  • @የራያዋኢቲዩብ
    @የራያዋኢቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ኑሩልን የኛ ጀግናወቺ

  • @jhonmatisy1320
    @jhonmatisy1320 2 ปีที่แล้ว

    ብዴን የአማራ ትልቁ ካንሰር እናፀረ አማራ ድርጅት የአማራንነፃነት ለማወጅ በቅድሚያ ብዴን ማጥፋት አለበት። ክብር ለውድ ጅግኖቻችን ለአማራ ህዝባዊ ሃይል ፋኖ ጅግኖቻችን ይሁን።

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 ปีที่แล้ว +3

    ራያ 💪🇪🇹 የጀግኖቹ ሰፈር ውይ ፍንክች

  • @hawaassen8891
    @hawaassen8891 2 ปีที่แล้ว +1

    ጅግኖች፡ኑሩልን

  • @yfjvghhthdjhvgy4031
    @yfjvghhthdjhvgy4031 2 ปีที่แล้ว +1

    ክፉእዳይነካችሁ፡ወገኖቸአላህይጠብቃችሁ😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven49 2 ปีที่แล้ว +3

    Lets stand together so that Ethiopia wins its internal & external enemies!!!💪💪💪💪💪

  • @ethyopiansbaby228
    @ethyopiansbaby228 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑሩ ለዘለአለም እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @zeynbtube3680
    @zeynbtube3680 2 ปีที่แล้ว +1

    ጀግኖች

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 ปีที่แล้ว +1

    በልዋቸው። እኒህንም ጥንብንም ትግርየም ባልዉት ንባርንም ግንባርዉንም በልዉት ከምድራችሁንም መትዎንም መስረቅ ምፕግደልም የትግርየም ብልለግየንም ቢሄርንም እያያችሁንም ግንባርንም በልዉት እራያም ጅግናም ህዝብንም ነዉ ህዝብንም በየምድርንም ፀለንትንም ወልቃይት ንም ጅግናንም ህዝብንም ወራሪንም ትግርየንም ጠልልትም ትግርየንም በልዉት ግንባርንም ግንባርዉ ወራሪንም ትግርየንም ገዳይንም ትግርየንም እንዳትለቅቅውፐት እሽይ

  • @solomonliben6001
    @solomonliben6001 2 ปีที่แล้ว +2

    አይ የአማራ መንግስት አሁን እንኳ ህዝቡ አስታጥቁት የቡድን መሳሪያ እንያዝ አማራ አሁንም ከበባ ውስጥ ነን ።

  • @hawaahawaa5804
    @hawaahawaa5804 2 ปีที่แล้ว +1

    መገንየጀግናአገር♥️♥️♥️✅

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ያላማራ ባዶ ነች

  • @aoidasfg2893
    @aoidasfg2893 2 ปีที่แล้ว

    ጀግና ይወልድ አላህ ይጠብቅችሁ ዱልለጀግነዉ ፍኖ

  • @ከላላትዩብ
    @ከላላትዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሞቸ የአላህ ጥበቃ አይለያችሁ ሁሌም ድሉ ለናንተ ይሁን

  • @alemalehenig7350
    @alemalehenig7350 2 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ እንደዉ ፈጣሪ ይርዳን 😭😭😭

  • @ዜድነኝየጀግኖቹእህት
    @ዜድነኝየጀግኖቹእህት 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልዩወች አላህይጠብቃችሁ

  • @ሙለርዩቱብ
    @ሙለርዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +2

    ወርቄየጀግናወችሀገርወርቄ

  • @selamawitnegash1449
    @selamawitnegash1449 2 ปีที่แล้ว +1

    ወዶች ኑሩልን አበሶች እኳን አናፈጣችውት አበራያችውት ይህን ወራሪ እርኩስ ወበዴ

  • @vipx5902
    @vipx5902 2 ปีที่แล้ว +1

    ምንግስት።ትግስት።ወይም።መዘናጋት።እያበዛነው

  • @abrahamsimiyu7809
    @abrahamsimiyu7809 2 ปีที่แล้ว

    Thanks warkuya

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية 2 ปีที่แล้ว

    አንበሶች ጀግኖች💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hshd6729
    @hshd6729 2 ปีที่แล้ว

    ወው መሻአላህ እኳን የኔሆናቺሁ ውዶቸ

  • @ሱሱየቦረናዋ
    @ሱሱየቦረናዋ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔጀግኖች