በጣም ከፍቶኛል😭😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 129

  • @zaerazaerazaerazaera
    @zaerazaerazaerazaera วันที่ผ่านมา +6

    ወንድምሽ ለምንድነው ዝም የሚለው አዩ በጣም መልካም ሰው ናት ፍቃዱ የሚባል ጎዶሎ አንቺስ ለምን አታሳስሪውም ፈጣሪ ያግዝሽ 🙏🙏

  • @maqdashabtamuu3288
    @maqdashabtamuu3288 วันที่ผ่านมา +17

    አይ አቺም አጠፋሽ ምንምመፋትሄ አልፈጠርሽም ቢያንስ ክሱእስኪያልቅ እዳይደርስብሽ መክሰስ ነበረብሽ

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣልከሰች ለግዛብሔ ብላ ትሆን

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x วันที่ผ่านมา +1

    ወይኒየ አታልቅሽ ጠፈተኛው ባልሽ ቢሆንም አንቺ ማልቀስ የለብሽም ይህ የተርገመ ሰውየ እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠውና ግራ ስገባሽ ትታረቀኛለቺ እያለነው እዳትታሪቀው❤❤

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa วันที่ผ่านมา +8

    አች ለምን አወስኚም አድሠዉ እደት ማሳሰር ይቸግርሻል እኛም ግራገባን አሑንስ እጂጂአለ

    • @racheltakala7118
      @racheltakala7118 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በናትሽ ልታፋቻቸው ነው እንዴ አይበቃሽም ተያቸው ልጃቸውን ያሳድጉበት ተከራይተሽ ኑሪይ ተያት አታፍሪም እንዴ ይሉምታ የለሽም ከሰሽ ከደችሽ እንዳይደርስ ማድረግ ስትችይ ዝም ብለሽ በለው በለው እያልሽ ምታጋንኝ

  • @ሊዲያአለሙ
    @ሊዲያአለሙ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኸር ወዳዛ እራሰሸን ቻይ 😢😢ከህይወቷ ውጫ ከትዳሯ ውጭ ከቤቷ ውጭ በቃ ተሰቃዩች እኮ ባቺ የተነሳ 😢😢ምነው የናት ነው ወይሰ ያባት እዳ አለባት አንቺን የሚያክል ሴት ከቤቷ የምትሸከምበት 😢😢እድሜሸን አትጨርሺ

  • @seada3990
    @seada3990 วันที่ผ่านมา +4

    እናቴ በሠው በት እራሽን አሳንሠሽ የነገ ህይወቴ ያልፈልኛል ብለሽ ተንገላተሽ ለፍተሽ የማረፊያዬ ሠአት ነው በልሽ ሠዓተ ይሄ መፈጠሩ ከባድ ነው ምነው አንድ ድቁስ አድርጎ ልክ የሚስገባልሽ ቤተሠብ አለመኖሩ በጣም አዝኛለሁ😢😢😢

  • @guzeguzasefaw3733
    @guzeguzasefaw3733 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቀጥብለሽ፣ወደነበርሽበት፣አገር፣ተመልሰሽ፣ሂጅ፣እግዝአብሄር፣ጉልበት፣ይሆንልሻል፣፣

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 วันที่ผ่านมา +1

    ገንዬ እስከ ልጅሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ ወይኑ አች ምናጠፋሽ ያጉቶ ነዉ እሱደሞ ከካሜራ ጀርባ ስብርብር ማረግነው አች ወስኝ እኤ ዉሻ ልኩን አስገብው ወይነ እነ በኦኩኝ አስቀጠቅጥ ነበር

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሺ ግን ለህግ አመልክተሺማሳሰር እየቻልሺ ለምን ዝም ትያለሺ

  • @hajar3573
    @hajar3573 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወይንየ ሀርብ ሀገር እዳመጪ እዛው ተጋፍጪው. ቤትሺን ቢያንስ ግማሹን ያዧ

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    weyenu.ayezosh.egezabahr.kanechi.gar.yeun❤❤❤😭😭

  • @sumayr7791
    @sumayr7791 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስጃመር ጥፋቱ የንቺ ናው ከፋለግሽው ለምን አትገብለትም የሰው ትዳር አፋረሰቹ አንቺ ሰውዩ ልናከብሽ አትፋልግም እውናት አንቺ ፍት ብተፈልግ ኖሮ እስከሁን ተሰስሪው ናበረ ኦሮሮ የልሽው ኑር

  • @شهدالشحي-ق7ك
    @شهدالشحي-ق7ك วันที่ผ่านมา +4

    ለምንሰውፈልጋችሁአታስወግሩትይህንወደልየሆነሰውየ

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የእኔ ክስተት ስታሳዝን እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን ለባልሽ ግን ህግ የለም ግን ከይቅርታ ጋር በምንአበሳዋነው ነው በሰው አገር ተንከራታ በሰራችው ቤት እንደዚህ አይነት መከራ በምን አበሳዋነው እንደ እኔ አስተሳሰብ መታሰር አለበት ባይነኝ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፈጣሪን አታማሪ ጠፋቱ ይእራስሽ ነው ጸበል ግቢ ብዬሽ ነበረ ጸሎትና ስግደት ይለሽም አሁንም መምህር ግርማ ወንድሙ ኢትዮጵያ አያት ናቸው እስኪ እጂ የእናትና አባትሽ አምልኮ ጨሌና አላልሞቴቲ ካለ መርምሪ ይሄ ድንክዬ ሰውዬ መተት አሰርቶብሻል መርምሪ😢😢😢😢

  • @AlmazAlmaz-k2z
    @AlmazAlmaz-k2z 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ ወይንዬ❤❤❤❤😢😢😢

  • @YeshworkDesi-kg5sg
    @YeshworkDesi-kg5sg 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሸ የኔ እናት❤

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣይዞሽ በርቺ እግዚኣብሄር እድሜ ጤና ይስጥሽ እግዚአብሄር እንባሽን ይጥረግልሽ በጣም እግዚአብሔር የባረካት ጋደኛ ኣለችሽ በርቺ እህቴ❤❤❤❤😂

  • @MareMare-fq4ow
    @MareMare-fq4ow 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽእህቴ፤፤ይህንሰውየ፡፡በደፋልሽፈጣሪ፤፤፤አስደብዲቡትይህእከፍ

  • @aselefch
    @aselefch 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayzosh gaeya mlikam now ayu fikir nieshi eok ❤❤❤❤

  • @AyuuDhabii
    @AyuuDhabii 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Micoon tuni garaa koo naa nyatii😢😢

  • @HannaHanna-r2l
    @HannaHanna-r2l วันที่ผ่านมา

    አይዛሽ እማ እሂም ያልፍል ኡፍ የኔ እናት ሁሉም ያልፍል ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ ወይኔ ውዴ የኔናት 😢😢😢 የኔ ከርታታ አዩ እስከዛሬ ጥሩ ሠው ናት

  • @Rose-vw4gw
    @Rose-vw4gw 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን'ቤት'አትከራይም'ከእርሱ'ራቅ'ብለሽ'ሰውቤት'አትቀመጪ'😢

  • @MahyMahy-q1m
    @MahyMahy-q1m 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ ወይኗ ፈጣሪ አለ ይህን ችግር ም ባልሽ ደግሞ ካሜ ር ሳ ይኖር ደብድቡ ት እሸት አድርጉት

  • @Uae-p3c
    @Uae-p3c วันที่ผ่านมา

    Aizo wide ialfa ❤❤❤

  • @hawaseid2881
    @hawaseid2881 วันที่ผ่านมา

    እህህ አይዞሺ ወይንየ አላህ ይርዳሺ

  • @CcB-g8s
    @CcB-g8s 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሸእህቴ😢😢😢😢😢😢

  • @Ewnetmedia2303
    @Ewnetmedia2303 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ወይንዬ እግዚአብሔር አለ😢

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ገኒ,አላህ,ይሰጥሽ,ጥሩንንግግር,❤❤

  • @zdatlaw9358
    @zdatlaw9358 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የስደት መጨረሻ😭😭

  • @QwerrqrQwewwq
    @QwerrqrQwewwq 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Malii atii dofadhamoo polisii dhanii hin qabasisituunii namitichaa .maratuu sanaa

    • @Aktar-k6f
      @Aktar-k6f 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Sila ana kan nadhibe sani biyya keessa police hin jiruun jedhaam😢

    • @AyuuDhabii
      @AyuuDhabii 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Isaa mee dhugaa malii kuni

  • @firadosethiopia9170
    @firadosethiopia9170 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኑ እሱ በቻናልሽ እዳይገባ አድርጊው ደሞ አንች ስር እዳይደርስ በህጉ አከሽውምደ ለምን ዝም ትያለሽ ጉዳይሽ እድፈፀም በደንብ ተከታተይ ቤት ተከራይና ጉዳይሽ እስኪያልቅ ጠብቂ ከዛ የደረሰሽን ብርሽን አስቀምጠሽ ነይ ዱባይ ለ2 አመት ያክል በራስሽ አካውት ከፍተሽ ብርሽን ብቻ አስቀምጠሽ ትገቢያለሽ አለቀ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 วันที่ผ่านมา

    Ayzosh Weney ! ❤❤❤

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x วันที่ผ่านมา

    ሰደት እዳት ሰደጂ ዋዋዋ ድካምና በሽታ በቻነው

  • @asnakechwendaferew6693
    @asnakechwendaferew6693 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንቺ ለምን አትቆርጭም ምን ነካሽ እነሱም ግራ ተጋቡ አንቺን ብለው ነው

  • @360asbestosremoval2
    @360asbestosremoval2 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይንሸትህቴይቅርታ ለምንሰው ቤት አትገቢም ዛሬ በጣም ጥሩ ሰዎችአሉ ታማኝሰው ይፈለጋሉ እሱን ግንእንዳትታረቂ በህግ ተጠቀሚ እንዳልኩሽ ስራግቢ

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ ያልፋል ወንይኑ አንቺ ብቻ ተረጋጊ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ።።።። ወይኗ፣ እሱ አማሮ ንብረትሽን ሊበላ ነው ቢዲዮ ምስክር ስለሚሆን ወደ ህግ ሒዱ።።።ጎረቤቶች ይመስክሩ ሕግ በደንብ ካስረዳሽ ይሰማል።።።የሴቶች ጉዳይም ሒጂ ምንድን ነው ጠንክሪ።።።ለዚህ ለድውይ ልትሸነፊ ባልሆነ።።።።።።

  • @TaibaTaiba-y2z
    @TaibaTaiba-y2z 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሸ😢

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንቺ ሴትዬ ወንድም ዘመድ የለሽም ለምን ይህንን ልጅ አያስተነፍሱትም
    ወይንዋ እባክሽ ልጅትዋንጎዳሻት

  • @AdisDesta
    @AdisDesta 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayizoshi😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምን እቤትሽ አትገቤም ለምን ትፈሪዋለሽ እሰራሽው ቤት ግቤ አለቀ ወይም ሽጭው እና ቀለለል ያለ መግዛት ተልፈሰፈሽ ቆፍጠን በይ 😊

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 วันที่ผ่านมา

    አይዞሸወይንዬእግዚአብሔርአለ😢😢😢😢

  • @elhandle-t4
    @elhandle-t4 วันที่ผ่านมา +2

    ወይንዬ አይዞሽ ቀን ያልፋል እንዲህ ልብሽ እንደ ተሰበረ አትኖሪም እግዚአብሔር የጀመረውን ይጨርሳል ደግሞ ጠንካር መሆን አለብሽ ሀብትሽን ቤትሽን አስመልሽ በህግ በርቺ አይዞሽ❤❤❤❤❤

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኒ ወደ ስደት ሽ ተመለሽ ድራማ ካልሆነ ሚጣ ትሻላለች

  • @TzbtTamrei
    @TzbtTamrei วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ወይኗ❤❤❤❤

  • @mangobanana-wc2zb
    @mangobanana-wc2zb 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @LolisaLolisa-kn3ml
    @LolisaLolisa-kn3ml 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌

  • @ghgj995
    @ghgj995 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ አች ልጅምን ፍርጃነው😢😢😢😢

  • @Hawa-h1f
    @Hawa-h1f วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ያልፈል

  • @WsKb-j6i
    @WsKb-j6i วันที่ผ่านมา

    Egezabehra Egezabehra Alew yebelsih😢😢😢

  • @LishanHaile-w3z
    @LishanHaile-w3z 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አንቺ ሳትፈልገዉ አይቀርም ለምን ህግ ጋ አትሄጅም

  • @FetiyaHusen-t1w
    @FetiyaHusen-t1w วันที่ผ่านมา

    ሁሉ ነገር ታመረሽበት ለሁለት ዓመት መተሽ ብትሰሪ ጥሩ ነው ከኢትዮጵያ መንከራተት አረብ አገር መንከራተት ይሻላል😢

  • @AsmaAlam-q2h
    @AsmaAlam-q2h 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤♥️♥️♥️

  • @HannaHanna-r2l
    @HannaHanna-r2l วันที่ผ่านมา +1

    እህቴ አይዛሽ

  • @branishmesfin8217
    @branishmesfin8217 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢👍👍👍👍

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fatana labago naw yaalfal ayizosh ihite

  • @سندسكيب
    @سندسكيب วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @MaryaMarya-e6e
    @MaryaMarya-e6e 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    💔💔💔💔😭😭😭😭💔

  • @mawaysh
    @mawaysh 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይንሸት በፖሊሥ እዳይደርስብሽ ማድረግ ትችያለሽ አለቀ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ንብረት ወስዶ መኖር እንክዋን ይከልክላት ይህ ጥንብ ሰው ነው ይህ ወንድ ጠፋ

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አረ ክሰሽው ለምንድነው የምታዝኝለት መላ ፈጠሬ

  • @فاطمهجمال-ح2ح
    @فاطمهجمال-ح2ح วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግራ አታግባት እዩን እዲ ተረጃት ምታርግኒ አቺ ማለትነዉ ካፌ ገብተሸ ሰሪ ተከራይተሸ ተቀመጪ እዩ ባቺ ተሰቃዬች እኮ አሲብላት

  • @ፍቅርፍቅር-ከ8ጰ
    @ፍቅርፍቅር-ከ8ጰ วันที่ผ่านมา +2

    የራስሽ ችግር ነው እናሲዘ ለህግ ይቅረብ ስትባይ እቢ አልሽ እደዛ በድሉሽ ሆ

  • @Koookooo123
    @Koookooo123 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢yene miskini😢

  • @TigistBekele-o6v
    @TigistBekele-o6v 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢🥲🥹🥹🥹💔💔💔💔

  • @YwekeshtLij
    @YwekeshtLij 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ ልንገርሸ አችም አትሰቃይ ዝም ብለሸ በርሚል ጊወርጊሰ ሂጂ ዝም ብለሸ አትቀርፉፉይ

  • @hewethewet4282
    @hewethewet4282 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አች እራሱ የሱቢጤ ነሽ አትረቢም እዴት እሱን ማሳሰር ወይ የሆነ መፍትሄ መፍጠር ያቅትሻል

  • @meron5640
    @meron5640 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ወይኗ ከዚህ ሁሉ ጭቅጭቅ ሁሉንም ትተሽ ወደ አረባገር ሂጅ ምንም ከዚህ ስቃይ አይብስብሽም

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሄርይባርክሽ ሰዉማለትወሰዉ በጠፋጌዜ አይዞሽ አይዞህየሚሊ ነዉ በየሰዉ ቤት ከምተሳቀቅ ትንሽዬ ቤት ትከራይ አዩም እኮ ተሰቃየች ወይኗ አይዞሽ ይሄም ያልፋል❤❤❤❤

  • @אזאנאואלנה
    @אזאנאואלנה 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tamryytube9793
    @tamryytube9793 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይኗልምን ትንሽየቤት ተከራይተሽ እትቀመጭም ይትዮብ እየከፍለሽነው
    ለድሆድሽታሻልሽ የለፍሺበትን በህግ ተከታትልሽ ምን ስመለስ ድጋሜ አርብህግር ልምን ለማነው የምስሪው ለሱድስ እዲለውነው እየትከታተ እደዚህ የሚ አስቃይሽ በራስሽ እርምጃ እድትወስጂነው ከዛበኋለ አንችብለፋሺብት ዝነብሎ ይኖራል
    ስለዚህለምነባቱብለሽነው ቤትተከራይ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለህግይቅርብ ሰትባይ ለምን እቢ አልሺ። ለምን ፊት ትሰጭዋለሺ

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወይእታሲዥው ዝምብለሽ 😅😅

  • @ayleshjordan292
    @ayleshjordan292 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢

  • @TrffYyyy
    @TrffYyyy วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭

  • @LoveYou-k4d
    @LoveYou-k4d วันที่ผ่านมา

    Yenee miskan azony yenee wide

  • @FurnoKetama
    @FurnoKetama 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayizooshi mar

  • @LishanHaile-w3z
    @LishanHaile-w3z 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይኼም ከገባሽ ጥሩ ነዉ

  • @bogalcheworku2344
    @bogalcheworku2344 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😭😭😭😭

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ይሄን የተረገመ ሰይጣን ይገላግላችሁ 🙏🙏🙏በእዉነት ያመል ዳቢሎሰ

  • @TiruneshTirunesh-v8i
    @TiruneshTirunesh-v8i 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Anchi lemin wede Hig atihejim

  • @LaykunWaltengus
    @LaykunWaltengus วันที่ผ่านมา +1

    yyihen sewu yee asii debidebi yemiri

  • @MisDahlia-j6d
    @MisDahlia-j6d 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይቺ ኩባያ የሆነች ሰዉዬ አንድ ልክ የሚያስገባዉ ሰዉ ይጥፋ

  • @GirumHaile-qp2cy
    @GirumHaile-qp2cy 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kuwait ejena sereye

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤትሽ ገብተሽ ያንን ወጠጤ አታስወጭውም በሰራሽው ቤት

  • @ፈንታዩyoutube
    @ፈንታዩyoutube วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን ትንሽ ቤት ተከራይተሽ ውጪ ከዛ ስራ ስሪ

  • @hdhhhd190
    @hdhhhd190 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለምንተባብራችሁአታሣሥሩትም

  • @khadijasaeed9608
    @khadijasaeed9608 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ አችም ዝም አልሽ አከሽምድ በጸጥታ መንሳት እነሀዩ እኮ አችን ፈርተው ነው ያልከሰሱት

  • @ErenaErena-e3e
    @ErenaErena-e3e 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😢

  • @UserUser-fn7jd
    @UserUser-fn7jd 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayathayat7349
    @hayathayat7349 วันที่ผ่านมา

    እስኪ ቁጥሯን ስጠኝ እባካችሁ

  • @hemanotdesalo6883
    @hemanotdesalo6883 วันที่ผ่านมา

    ሠላምነዉ