አልቻልም በጣም ከብዶናል 💔🥹 ተለያይተናል😭

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.2K

  • @etagu-o5t
    @etagu-o5t 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +113

    ብዙ ሰው እኮ ስለ ሀይማኖት አስተያየት የሚሰጣችሁ ለናንተው አስበው ነው ከምንም ነገር በላይ ሀይማኖት ይቀድማል🙏

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      @@etagu-o5t ትክክል ዶላር ና ስሜት ልባቸውን ደፍኖታል አሏህ ይመልሳቸው

    • @eyubdewit2263
      @eyubdewit2263 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ምንም ብትሉ እነሱ አይለያዩም ቢቻል በፀሎት አግዛቸው ክፋ ነገር ባትነገሩ

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂​@@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ

  • @Buchagrace
    @Buchagrace 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +299

    ፍቅርም ፋፍም እግዚአብኤር ይርዳቹ ከጎናቹ ነኝ የምቶዳቸው በላይክ አሳዩኝ

    • @aynalemaynalem3739
      @aynalemaynalem3739 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      👍👍👍👍👍👍

    • @UmMehir
      @UmMehir 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ዛሬ ነፍስ ዘርቶብሀል ቡቻ እስኪ ከጎናቸዉ ሁነህ እንይህ

    • @RukeyaAli-nv8kl
      @RukeyaAli-nv8kl 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      እደዚህ እገዝልን ልጆቻችንን❤❤

    • @rimeber669
      @rimeber669 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂አሳቅሽኝ​@@UmMehir

    • @FatumaKh
      @FatumaKh 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤️❤️❤️👍👍👍

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    ❤#ኪዳነምህረትእናቴ❤
    =================
    ስምሽ ይጣፍጣል ማርነዉ ላደበቴ
    ትዉልድ የሚወድሽ ብፁዕት እመቤቴ
    በእጆችሽ የታቀፍሽ የአለምን ዳኛ
    ኪዳነ ምህረት የልቤ መፅናኛ
    ሁላችሁንም ኪዳነ ምህረት
    ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ💜✝️🥰❤❤❤❤

  • @nelatube
    @nelatube 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +156

    መቼም ቢሆን መጥፎኣቹን አያሰማን 😍😍😍

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@nelatube ወንድምዬዉ

    • @ሰርካዓለም
      @ሰርካዓለም 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን ናላዬ ❤

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@nelatube ነላዬ እባክህ አብራችሁ ኑልን ከጎናቸው ሁን😪🤕

    • @Makilove4757
      @Makilove4757 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤

    • @fዩእህትየጀግናዋ
      @fዩእህትየጀግናዋ 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤😢😢

  • @MissSamira-gf3kw
    @MissSamira-gf3kw 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +79

    እግዚያብሄር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን❤🙏

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +291

    የፍቅር አለባበስ የተመቸው 👍አደራ ሀይማኖትሽን አጥበቂ❤❤❤❤

    • @menbiasalfa.a
      @menbiasalfa.a 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤👌👌👌

    • @SmaamA-t1h
      @SmaamA-t1h 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኛ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @SofiSofiya-u3c
      @SofiSofiya-u3c 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @aynalemaynalem3739
      @aynalemaynalem3739 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @AllAlll-c5w
      @AllAlll-c5w 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NasirVai-vc8tk
    @NasirVai-vc8tk 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +146

    ከምንም በላይ ሃይማኖት ይበልጣል💔💔😭😭

    • @ነኝየተዋህዶፍሬ
      @ነኝየተዋህዶፍሬ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳሕ።

    • @Meseret0008
      @Meseret0008 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሣህ

    • @Maryam-is9sj
      @Maryam-is9sj 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሠዉም እሚያከብራችሁ ሀይማኖታችሁን ስታከብሩነዉ።

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@NasirVai-vc8tk የማንንም ሀይማኖት አልነኩ ኝኝኝ አትበሉ እከፍ

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀይማኖታቸው,ምንሆነ,ተዋትልጅቱን,ተፋቷት,ኝኝኝኝኝኝኝአትበሉ,ትኑርበት,እሷትልቅሰውናትሁሉንታውቃለች

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +96

    ፍፍን እና ፍቅርን የሚወድ እስኪ👍👍👍

    • @SofiSofiya-u3c
      @SofiSofiya-u3c 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አለን ዊን❤❤❤

  • @Mmlk-wy3so
    @Mmlk-wy3so 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +89

    ፍቅርየ አስተዋይነትሽን እደት እደምወድልሽ 😊😊ድንግል ማርያም በቤቶ ታፆናሽ 🙏🙏🙏

    • @Meklit-wi4th
      @Meklit-wi4th 7 นาทีที่ผ่านมา

      ምኗነው አስተዋይ አስተዋይ ብትሆን ትእዛዙን ትጠብቅ ነበር

  • @21-xe9tg
    @21-xe9tg 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    በእኛ በክርስትና ሐይማኖት ከሌላ ቤተ እምነታ ጋር በትዳር መጣመር ክልክል ነው ፍቅር ስለ ሐይማኖቷ ስላልተማረች እንጂ ብትማር ብታውቅ እዚ ቦታ ለይ ባልተገኘች ነበር ይሄ ትችት ሳይሆን እውነታ ነው እውነትን ደግሞ መካድ አይቻልም እኔ ሁላታችውንም በጣም እወዳችዋለሁ አከብራችዋለው ፍአድ አንተን በሰውነትህ በወድህ ባከብርህ እንጂ ሐይማኖትህን አልቀበለውም አልደግፈውም ሐይማኖትህ ላንተ እንጂ ለእኔ ትክክለኛ መንገድ አይደለም ሊሆንኝ አይችልም ሁላታችው በተቃራኒ መንገድ ለይ ቅማቸው አትተቹን ማለት አትችሉም ባል እና ሚስት ተመሳሳይ ክንፍ ከሌላቸው አብረው መብረር አይችሉም ደስታኛም መሆን አይችሉም

    • @ኮሚፅዮናዊት19
      @ኮሚፅዮናዊት19 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ልባችን ሲታወር ምንም አይታየንም እህቴ😢 የክርስቶስ ፍቅር ከልባችን አያሳጣን እኔ ለልጆቻቸው ነው እያሰብኩ ያለሁት😢

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +71

    ፍቅር እና ፉፉ ሁሌም ይምጡ የምትሉ❤❤🎉

  • @uae8392
    @uae8392 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +45

    ከህይማኖት እሚበልጥ ነገር የለም በቃ ወድምሽ አረጊ በእውነት ❤❤❤❤

  • @FATIY.Aኢትዮጵያtnur
    @FATIY.Aኢትዮጵያtnur 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    ማሻ አለህ ፉአድ አለበበስክ አለህ በእምናትክ የፂናክ አደረዬክን 🎉🎉🎉

    • @Ekrubintbaba
      @Ekrubintbaba 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ፀና አልፀና ምንፋኢዳ አለው

    • @FATIY.Aኢትዮጵያtnur
      @FATIY.Aኢትዮጵያtnur 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@Ekrubintbabaየአለሀን ማን የቃል እሱ ጎባዝ ከሆና ከፉጡር ከማምለክ የድናታል ❤❤

    • @AbeyAse
      @AbeyAse 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@@FATIY.Aኢትዮጵያtnurዝምበይ ልክስክስ አኛ የምናምልከው መድሃኒአለም ፈጣርያችን አንቺ ሰው አናምልክም አናንተ ማሃል 🕋መስጊድ እንደ አህያ ስትጮሁ ጣኦት አምላኪ

    • @Ggg-n3u
      @Ggg-n3u 55 นาทีที่ผ่านมา

      ጨዋ ያልገባውንይጠይቃል የገባውንያስረዳል
      እኛ ካባን አናመልክም የምናመ​ልከውየአለማቱን ጌታ አችንም እኔንም አችእምታመልኪውንን የፈጠረየሆነውን ነው ውድ አላህን ይልቁንስአቢቢ ጣወት የሰውንልጅአታምልኪ
      @@AbeyAse

  • @Zabibamustfa
    @Zabibamustfa 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +125

    እኔም በሃይመኖቴ አንቺም በሀይመኖትሽ የሚበል ነገር የለም.እስልምነለይ..አለህ.ቀጥተኛው.መገድ.መርቶሽ.በሃለል.የኑራቹ❤❤❤❤

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

      ተግማሙብን ይቱቡን አጠነቡት

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😢😢😢fufu.musilimi.ayidolami.wolayi.

    • @teaimit1221
      @teaimit1221 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂የምርሽ ነዉ

    • @ZeharaMohammed-l4d
      @ZeharaMohammed-l4d 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሳህ❤

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @Mayimuna-k6b እደዚህእየተጃጃለ ሙሥሊም ቢሆነበርየሚገርመኝ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +79

    ፍቅር እና ፉፉ ሁሌም ቢመጡ የማይሰለች ማነዉ

    • @DerartuTube-p1m
      @DerartuTube-p1m 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Zama bala yaraasaa iwaqaa

    • @عايشه-ر4ي
      @عايشه-ر4ي 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክ አወ የራስህንአስተካክልታርቁ​@@DerartuTube-p1m

    • @HGgg-z3g
      @HGgg-z3g 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አረ ቡራ ምን ሆነህ ነው አተኮ አይደለህም ይህን ሰሞን ምነው ለሴጣን ቅርብ ሆንህ ወድሜ ተው እኮ ተረጋጋ አሁን ባደረከው ነገር ሀይሚ የምጠብቀውን ላመልስልህ ትችላለች ግን እደዚህ አያምርባችሁም ታረቁ በጌታ ልለምን በናትህ በሙሼ ይቅርታ በላትና ታረቁ ለጥላት አሳልፈህ አትስጣት እኛም በሰው አገር አንሰቃይ ስራ መስራት አልቻልንም 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @RhamaMulla
      @RhamaMulla 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አተ ብቻ ነህ ያልተለወከው ሀይሚን የመሰለች ቆጆ አግተህ ነበር ታነሽህን አየኸው በለጠህ መቸነው አተ እምታረገው

    • @FiriHadad
      @FiriHadad 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቡራ አይደለም ኮ በሱ እየሸቀጡ ነው እህት​@@HGgg-z3g

  • @erozi217derege3
    @erozi217derege3 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +68

    ሀይማኖት አዲት ናት እሷም ተዋሕዶ እመኑባት እዳቶኑ ባዶ✝️💘😊🎉❤❤❤❤❤❤

    • @GaBee-ml9zz
      @GaBee-ml9zz 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እዉነትነው😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊

    • @MoeminaDxb
      @MoeminaDxb 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      አላልሽም ከተወለድሽ ቡሀላ ተቀይሮልሽ ነው

    • @MekdiMekdi-r8b
      @MekdiMekdi-r8b 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ተዋህዶሀይማኖት ለዘላለም ትኑር ተመስገን ኦርቶዶክስነኝ ፍቅር ድግልማርያም ልቦናዋን ትመልስልሽ የምታውቋት በውስጥ አውሯት

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ​@MoeminaDxb min denaw miqeyeraw lemejemerayi gize ament yeneberaw orthodox tewahado naw ♥️

    • @Fetiyaeg5mz
      @Fetiyaeg5mz 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክክክ​@@MoeminaDxb

  • @ነኢማ-ዪቱብ
    @ነኢማ-ዪቱብ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +38

    እውነት ለመናገር ሀይማኖት ይቀድማል ወላሂ በጣምነው የምወዳችሁ ሁለታችሁንም
    መጨረሻችሁ አላህ ያሣምረው❤

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ነኢማ-ዪቱብ ተፋቻቸው ሴትዮ በቃ ተናገሩ ምን አገባችሁ ስለሀይማኖት

    • @ነኢማ-ዪቱብ
      @ነኢማ-ዪቱብ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ማነሽ😒😒😒😒​@@DhUd-oh4xx

    • @TizuYene
      @TizuYene 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አፍሽ ይቆረጠ ዝም በማለ ተባበሪን

  • @NesriNesri-t5f
    @NesriNesri-t5f 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ውዶቼ❤❤❤❤❤

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +57

    ፍቅር እንደኔ የናፈቀችዉ😢😢

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ😢😢😢😢😢😢😢

    • @etu-c9p
      @etu-c9p 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ine❤❤😢😢😢😢

  • @lulutube885
    @lulutube885 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፍቅርዬና ፉፉዬ ❤
    አላህ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ ከፍቷችሁ እንዳላይ ስቃችሁ እንጅ ❤😢

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሉሉየ,ምንሁነሽነው,ጠፍተሻል,የኔውድ,በሰላምነው,

    • @UmMehir
      @UmMehir 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@lulutube885 ሉሉዬ ለምን ጠፋሽ

    • @እሙሀፈሳነኝ
      @እሙሀፈሳነኝ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እሱአሁንአቺ።እሲትመልሺ።ከእሰልምናናተክርሲታን።እምነትየለምእሺ።እሷትሠለም።ለራሢሲተማሪእሻ።ተእሠልምና።ጥያቅብጠይቀሺአመልሺም

    • @GenetGenet-vv2zt
      @GenetGenet-vv2zt 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሉሉዬ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @aminme-p3h
    @aminme-p3h 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ፉፉዬ & ፍቅርዬ አላህ ይጠብቃችሁ እኔ በራሤ እምነታችሁን ተመርኩዠ አልደገፍኳችሁም ሁለታችሁም አድጋችሁ ትልቅ ደረጃ ድረሡልኝ በሥ ሌላዉ የእናንተን ህይወት እራሣችሁ ታቃላችሁ ❤❤🎉🎉

  • @UmMehir
    @UmMehir 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣችሁ ልጆች ሲቀጥል ለምን ሁለታችሁም ንፅፅር አታደርጉም ንፅፅር ለማድረግ ምን አስፈራችሁ ከማንበብ እኮ ብዙ ነገር ታገኙበታላችሁ ትክክለኛዉን መንገድ ሁለታችሁም ፈልጋችሁ ለምን አንድ አትሆኑም ። ሲቀጥል ደግሞ በፊት ፍቅርዬ 100k እስከምትገባ ፉአድ ከጎኑዋ ሁን አትለያት ሲሉ ከርመዉ እሡዋ 100k ኩገባች ቡሀላ አባሪዉ አርቂዉ የሚል ጉድ ይዘዉ መጡ ከዚያ ቡሀላ ኦደንስም እርስ በራሡ መበሻሸቅ መከፋፈል ጀመረ ምክኒያቱም እህታችን ሲባል ወንድማችን ማለት አይቀርምና። ስለዚህ አሁንም ኑሯችሁን የምትኖሩት ራሣችሁ ናችሁ ከሞት ቡሀላም በወንጀላችሁ የምትቀጡት ራሣችሁ ናችሁ ስለዚህ እናንተዉ ወስኑበት እንጂ ሠዉ ቢያጨበጭብ አንድ ሠሞን ነዉ ግን ሁለታችሁም ንፅፅር አድርጉ ቲክቶክ ላይ ስንቱ ሲጠያየቅ አይደልዴ የሚዉለዉ የሚያድረዉ እናንተ እንዳታነቡ ምን አገዳችሁ።ፍቅር ማለት አንድ ጊዜ ከገቡበት የማይወጡት የሂወት አዘቅት ነዉ እናንተ ያላችሁበትን መከራ ሠዉ በቦታዉ ካልሆነ በቀር ማንም አይረዳችሁም ከዚህ ቡሀላ ገና ብዙ መከራና ፈተና ትቀምሳላችሁ በሚዲያ እንደዚህ ፈተናዉ ከበረታባችሁ በማህበረሠባችሁ ዉስጥ ደግሞ ምን ያህል መከራ እያሳለፋችሁ መሆኑን መገመት አያቅትም ብቻ አላህ ይድረስላችሁ ።

    • @linaali8761
      @linaali8761 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @ZeynabSeid-k4h
      @ZeynabSeid-k4h 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክክል ነፀጥር ያድርጉ

    • @እሙሀፈሳነኝ
      @እሙሀፈሳነኝ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቢነጣጠሩእሷትሠለማለቺ።መነጣጠረአይፈልጉምክርሲታኖቸ።ማሠጠረነዉይላሉ።እየሡሠ።ፈጣሪአይደለሁምቢሏልእሺ

    • @UmMehir
      @UmMehir 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@እሙሀፈሳነኝ ጠንቅቄ አዉቃለሁ ስለድኔ መፃፍ ያለብኝን ነዉ የፃፍኩት ።

    • @ኮሚፅዮናዊት19
      @ኮሚፅዮናዊት19 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@እሙሀፈሳነኝክክክ ከምርሽን ነው😂😂😂

  • @AbeKebe-e9e
    @AbeKebe-e9e 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ፍቅርየ እናፉፉየ መቸም አይላያዩም መቸምብሆን የናተንክፉ አያሰማን ሁሌምቢሆን በፍቅርኑልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Selamatube-e3e
    @Selamatube-e3e 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኡፍ ተዋቸው በቃ እንዴት ነው ያሳዘኑኝ አይዞቹ የሰው ወሬ አተስሙ😢😢😢😢

  • @GABIIGOHARMEE
    @GABIIGOHARMEE 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    Rabbii addaa isiin hin basiin,yutuubeeroota keessaa jaraa kanaa qofaan jalladha anii dhugaa❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @DgffgFgh-o2m
      @DgffgFgh-o2m 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Dhugaa raabi anilee heeddun isaan jaladhaa😢

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    በጣም ታምራላችሁ ግን ከሀይማኖት የሚበልጥ ነገር የለም👌

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@አማራዊቷ አዉ ከሁሉምበፊት ሀይማኖትይበልጣል

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @hamdaabdirahman6715 👌😘🥰

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @አማራዊቷ የኔቆጆ ወላሂ እኔሠዉተዋዶሲለያይ አልወድም ግንደሞያሉበት መገድልክአይደለም

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @hamdaabdirahman6715 ትክክል የኔ እሕት መለያየትን ማንም አይወድ🥺እንድሁ ሲታዬ ደግሞ በጣም ያምራሉ ግን ሀይማኖት የሚባል ነገር አለ💔

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @አማራዊቷ ሣህ👍👍👍👍👍

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    ከማርኬ ቤት ነዉ የመጣሁት😂ላይክ በማድረግ ጀምሩ ወገን❤❤❤🎉🎉🎉

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዘዋሪ 😂😂😂😂😂 በየመንደሩ ትዞሪያለሽ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +46

    ፉፉ ለሴት ልጅ ክብር አለዉ የምትሉ👍👍

    • @lubabafatma9903
      @lubabafatma9903 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መጀመሪያ ለእምነቱ ክብርየለለው ለሰው ልጅ ክብር ሊኖው አይችልም ለአዱሊያ መጠቃቄሜያና ለሜመቱ ስለገኛት እንጅ ከምንም በላይ የጀነቱን መንገዱን ትቷ መቸም አይደሰትም አይስቅምም እረ ገና መች አይታችሁ ፈናነውን በዚህ እምነታችሁ ከቀጠላችሁ አላህን እያስቀየሙ ሰውን ማስደሰት እሚባል የለም እናተም እድሁ እደተጃጃላችሁ እናዛን የሚወለዱትን ልጆች ምንም በማያወቁት ከሁለት ሀይማኖት የተወለዱ ሰውት መቸም ሰላም አይሆኑምም አይደሰቱም ደሞ አፍ አለኝ ብለህ የወንድ እምነት የለለህ ወይንም ወይንም አተ ሙስሊምነኝ አትበል ወደጀሀነም መገድ ሄደሀል ግን በአላህ ተስፋ አይቆረጥም ያስተካክልህ አላህን በሰው ወይንም በሴት መቀየርህ ሳያስህ ወጥተህ በኮፊደስ ታወራለህ የወንድ አልጫ ነህ

    • @KhgfdGjjg
      @KhgfdGjjg 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አች ክብር የለብሽም ካተት

    • @lubabafatma9903
      @lubabafatma9903 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መልስሽ ሲያስጠላ ደግሞ ሙስሊም መሆንሽ እንጅ የሚያሳፈረው ለሀይማኖትሽ ግድ የለለሽ ደይሱ አች ነሽ እሱን እየገፋፋሽ ወደጀሀነብ አች የራስሽን ሂወት ታሳምሪያለሽ ብትወጅውማ ትመክሪው ነበር አሁን አችብሎ ተቆርቋሪ ነገ ጀሀነም ሲገባነው የምትደሰችው ማለትነው አሁንኳ እየጠቀምሽው መስሎሽ መገድ እድስት እያደረግሽው የእሳት ተባባሪ የሸይጧን ጓዴ ነሽ የጀሀነም ደላላ ማለቴ

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +35

    ከምንም በላይ ሃይማኖት ይበልጣል😢😢😢 ፍቅርዬ በሀይማኖትሽ ደራደረ በማሪያም የኔ ውድ😢😢😢

    • @natanBeltw
      @natanBeltw 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራል ቆይ የሚወለውስ ልጂ ቡሐላ ሙስሊም ልታደርጉት ነው ወይስ ክርስቲያን ይገርማል

  • @AzmeraAdisu
    @AzmeraAdisu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    እንወዳቹሀለን ግን ሀይማኖቻችሁን አክብሩ በቃ።😘🙏

    • @GagdshBvddv
      @GagdshBvddv 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሳህ

    • @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
      @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በጣም ተጫወቱብን ስተየነው ይሄን እሪእስ እሚያነሱት ጅል ኣረጉን

    • @zaytonahzay3841
      @zaytonahzay3841 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😊😊አክብረው እየኖሩ እኮ ነው

  • @genifkr-w1y
    @genifkr-w1y 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    የእውነት በምን እንርዳችሁ ይሄ በምን መቀየር ይቻላል የምር ፍቅር ታሳዝነኛለች🥺🥰🥰🥰💖💖💖

  • @NoorchannelTube
    @NoorchannelTube 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አየዙቹ ዉዶች ፉፉ እና ፈቅረዬ ሁሊም ወደፊት💪💪

  • @MermaHumer
    @MermaHumer 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ውይ ተለያየን የሚባልወሬ እንዳንሰማ በአላህ ጠላታቹ ይለያይ ፍቅር ፉፉ እንዳትለያዩ በአላህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    በጭራሽ እዳትለያዩ በናተ አልተጀመረም ስለሰው ምንም መልስ አትስጡ ምነካችሁ ጠንካራ ነበራችሁኮ😢😢❤❤

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Aynalove3382 ይመችሽ የኔ ውድ❤💞

  • @GeletaSifen
    @GeletaSifen 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችው 💖🌹

  • @eyubdewit2263
    @eyubdewit2263 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    መለያየትማ የለባችሁም ለወሬ ቦታ አትስጡ ፍቅር ፉአድ በርቱ

  • @እስለምነዉህዎቴጄነትነዉም
    @እስለምነዉህዎቴጄነትነዉም 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    በአላህ ዘንድ ያተወዳዳ ሃይማኖት እስልምና ብቻ እነ ብቻ ነው እስለም ሳላም ነው ያጄነት ማንጋድ ነው አንድ ላይ ሁኑ ያምስመማ👍👍👍👍

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢liju.zafani.bicano.ayaqimi.turigumi😢

    • @AmeenaBadru
      @AmeenaBadru 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      👍👍👍👍👍👍 አላ ኒዕመተል ኢሥላም

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣🤣

    • @AbbuEthopiya
      @AbbuEthopiya 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @Zebalew-fm5yz
    @Zebalew-fm5yz 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    የኔ ጨረቃወች ምንም ብትሆኑ እንወዳችኋለን ማንንም አትስሙ ጉዞ ወደ ፊት ስትስቁ ነው የሚያምርባችሁ ፍክት ብላችሁ ኑልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HananKadir-z7j
    @HananKadir-z7j 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    Rabiin kara dhuga ira isin ha ofu duhi godhafi male komati hin tane hin baresina me inafa dhisa gorsa gari gorsa 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

    • @WalGir-n7m
      @WalGir-n7m 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      Amantin kaa abbati silaa namaa maaltu galchee amanta ofii kaa jaalatu kaa namasi jaalachu kabajuu qaba dhugaa ❤❤❤❤

    • @akumaafedha.keetiiyaatauuy2356
      @akumaafedha.keetiiyaatauuy2356 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Malii kanii abatii yokin musilamaa tau yokin inii yokin kiritanaa ta,uu amataa malii qabuu saree sadee ausubilaa basumama jechaa walin nyatuu ijijii amataa malii qabuu😂​@@WalGir-n7m

    • @Kelem-op1tz
      @Kelem-op1tz 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ​@@WalGir-n7m amanta waĺf kabaĵun wan biraa jarsa fi jarti ta'ani sire tokkorà rafaa amanta qaba jechun hin danda'amu

    • @jshe6836
      @jshe6836 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yes😂

    • @WalGir-n7m
      @WalGir-n7m 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Kelem-op1tz suni isaani maalee nu ilaalatu kaa jireenya nama tokko keessa senani nama waal jaalate waalin jiraachaa jiru addani diguni maal fayyidaa qaba

  • @user-iamorthodox
    @user-iamorthodox 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +45

    እጭ ኣሁንስ እጄ ከዚ ነገር ላነሳነው ከዚ በላይ ፈጣሬ ማስቀየም የለብኝም የራሳቹ ጉዳይ ከፍቅር እምነት ይበልጣል ፍቅር ለእምነት ኣያሸንፍም። ሃይማኖት ኣንድናት እስዋም ተዋህዶ👌🙏

    • @chth9545
      @chth9545 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ❤❤በትክክል እምየ ተዋህዶ 🥰🙏

    • @ethiopiaethiopia4533
      @ethiopiaethiopia4533 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በትክክል

    • @Mmlk-wy3so
      @Mmlk-wy3so 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ትክክል ❤❤❤😊

    • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
      @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

    • @hamdaabdirahman6715
      @hamdaabdirahman6715 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@user-iamorthodox በጣምተግማሙ ሺግዜ እያለቃቀሡ ይመጡብናልደ ገናያለቅሣሉ ፍቅርያለ እምነት ባዶነዉ ከሁሉምበላይ ሀይማኖትይበልጣል አትግማሙብን የናተልጂወች ምንሊሆኑነዉ በአባቴ ሙሥሊም ፣በእናቴ ክርሥታን ኤጭጭጭጭጭአረ ሥታሥጠሉ መካሪአጣችሁ

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    እንኳን ሰላም መጣችሁ F&F ስንተኛ ነኝ ቆይ ለካ ቀድማችሁኛል 😊 የሁለታችሁ አለባበሳችሁ ያምራል
    ተመልካች ያየውን የሰማውን ይናገራል እናንተ ደግሞ የሚጠቅማችሁን ውሰዱ ያልተመቻችሁን ተውት የምትኖሩት እናንተ ስለሆናችሁ ብዙ እልህ ውስጥ አትግቡ ተረጋጉ ብቻ ደህና ሁኑ ይመቻችሁ

  • @Zakia-jg8lt
    @Zakia-jg8lt 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    መቼም አትለያዩም የኔ ዉዶች የኔ ታዳጊዎች❤❤❤❤❤❤

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    እንወዳችኋለን❤ ፍቅርዬ የምወጃት እናትሽ የነገዋ ኪዳነምህረት ትርዳሽ ከሀይማኖት እማበልጥነገር የለም❤❤ ግን በህት በወድም ኑ😢

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የምትለውን ስሙ😢😢 አይባልም😢😢ሁፍፍፍፍፍፍፍ

    • @TizuYene
      @TizuYene 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፍቅር ቀልድ ነው ላቺ የማትረቢ

  • @alemdegaga134
    @alemdegaga134 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Fikr ina Fufuu geta ayileyachuu/ Allah ayileyachuu
    Geta mechershachuu yasamirlachu betam new yemiwedachu
    Leminim ijachu atistu le fikrachu tikret situ lesew were bota atistu.
    Yemir silenate kalat yelenyim silenate geta yibark nurlin fikr ina fufuu I Love ❤❤❤

  • @HayemanotBesufekad
    @HayemanotBesufekad 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ለማንም መልስ አትስጡ ይብስባቸዋል ዝም በሏቸው ስለናንተ እናንተ ብቻ ናችሁ የምታቁት ስለዚህ የኔ ውዶች ፈታ በሉልኚ አይክፋችሁ ❤❤❤❤ፈጣሪ ያቃል

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሰው ያልበላውን ነው የሚያከው የሠው ወሬ አትስሙ የኔ ምርጦች❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @FATIMAMt-q3n
    @FATIMAMt-q3n 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እንወዳችሆለን በቃ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምረላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @ArshyaF-l7z
    @ArshyaF-l7z 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    አለህ አንድ ነው❤🤲🤲☝️🤲🤲🤲

    • @qamariyanasir9492
      @qamariyanasir9492 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🎉🎉🎉

    • @Eman-n6q7b
      @Eman-n6q7b 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@qamariyanasir9492☝☝☝አላህ አድነው እውነት ነው

  • @BirtukanGetu-w8n
    @BirtukanGetu-w8n 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ስንቱን አስጨነቃቹህን ስልክ እንካን አታነሱም እንካንም በሰላም መጣቹህልን እንወዳቹሀለን ፈንድሻ ፋሚሊ ላይክ አድርጉ

    • @SumeyaHassen-b4k
      @SumeyaHassen-b4k 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ema ykrta gn kalesh ye fkr slk btseching lesra felgat new

  • @JemilaYoutube-z1x
    @JemilaYoutube-z1x 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ማሻላ ክፉ አይንካችሁ ወላሂ ከልቤ ነው የሚወዳችሁ አይለያያችሁ 🥰❤️❤️❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የኮመት ወሪ አትስሙ ዝብላቹ ስሩ ሰቀቀኖቼ f❤f❤❤❤❤❤
    ❤wedddddddd❤
    ❤❤❤❤❤❤

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፍቅር አለባበስሽ ❤❤❤❤የኔ ዉድ እህት እመቤቴ ካአንቺ ጋ ትሁን❤ከሀይማኖት ሚበልጥ ነገር የለም።👍

  • @Sojoo-f4g
    @Sojoo-f4g 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አልሀምዱሊላህ. እኳንም ተለያያቺሁ ፍቅር ከእምነት ይቀርማል ፍቅር ፈጣሪን መርሳት ከሆነ ፍቅር ዲብን ይበል

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የሰው ልጅ እንዳው በማያገባው መግባት ሲወዱ በስላሴ ስም ለሁላችሁም ልቦና ይስጣችሁ በቃ ተዋቸው ልጆቹን ምን ጉድ ነው ሆሆሆሆሆ ልጆቹ ይኑሩበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይሄ ቻናል ፉፉ ከሌለ እርግጠኛ ነኝ ይቆማል ስለዚህ የሰው ውሬ ዝም ብላችሁ ስራችሁን ስሩ ። ሁለታችሁም ነገር ስለሚፀናባችሁ ነው ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜንንንንንንንንንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Asia-lc6vs
    @Asia-lc6vs 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አይዛችው ፋፋዬ ና ፍቅርዬ ሰው ቦታ አትስጡ❤❤🌹

  • @መንግድኝልብ
    @መንግድኝልብ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኪዳን ምህረት ትጠበቃለች😢😢😢😢ፍቅርየየ ንሃይማኖት ኣድሪ 😢😢😢

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እልልልል ፍቅርየ ተመሰገን❤❤❤❤❤❤

    • @Bonitu-t9z
      @Bonitu-t9z 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂 አዎ❤❤❤

  • @KasahunNigatu
    @KasahunNigatu 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሆኖችሁ አትገኙ እንጂ ስለመባላችሁ አትጨነቁ ያውሩ ስራቸው ነው ሲደክማቸው ይተውታል❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሁለታቹም ለሀይማኖታቹ ያላቹ ውቦች ናቹ ጠንክሩ ውድድድድድ ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    እኔ አለሁ ሁሌም የምወዳችሁ ክፉ ነገራችሁን የማልወድ ወላሂ ስቀሩ የሚጨንቀኝ በቃ እወዳችኋለሁ

    • @etu-c9p
      @etu-c9p 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      inem❤❤❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኡፍፍ,የፍቅርና,የሄሉፈተና,በዛሳ,የኔጀግናእህቶች,ሁሉንምታልፉታላችሁ,ለበጎነው❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +32

    ከምንም በላይ ሃይማኖት ይበልጠል😢😢ፍቅርዬ በሃይማኖትሽ እንዳትደራደሪ የኔውድ❤❤❤❤🎉🎉

    • @aasamenewyabatulij1382
      @aasamenewyabatulij1382 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😤😤😤

    • @እሙሀፈሳነኝ
      @እሙሀፈሳነኝ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቱቱቱከከከከአቢቢበያትእሺበፅሐፈቅደሠንጉደአለዉእወሲጡእኝምትነወመተናልእሻተእሠልምነሊላሀይማኖትየለዉም።ቀሡእራሡመመለሲአይቸልምሠጠይቀ

  • @HayatJemal-i9c
    @HayatJemal-i9c 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አይዞቹ ሁሉም የተፃፈለትን ነው ሚናረው ለሰዎች ቦታ አትስጡ😢

  • @Zeineb874
    @Zeineb874 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    በፍቅር ተለያይታችሁ በጓደኝነት አብራችሁ ስራችሁን ስሩ ❤❤

  • @RooseFita-br5fh
    @RooseFita-br5fh 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Ayii laayachu wudoche❤❤❤

  • @Kemem-y5d
    @Kemem-y5d 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +17

    አዉ ፍቅርዬ በሀይማኖትሽ አት ደራደሪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏

    • @JhMh-ll7ql
      @JhMh-ll7ql 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Fufum aydardrm 💪🤔

  • @makeyaaman906
    @makeyaaman906 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዞአቹ ሁሉም ለበጎ ነው ማን ደስ ይበለው ብላችሁ ነው ሚዲያ ላይ የማትመጡት በልጣችሁ ተገኙ ጠላት እርር ይበል ❤❤❤

  • @ZzzzZehara
    @ZzzzZehara 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የኔ ውዶች ተናፍቃችሁ ነበር መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HabebhHabebh-gh4gd
    @HabebhHabebh-gh4gd 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አህትፍርዲ ይፈረዲብሀል ፍፍየ ፍቅቅቅቅርየ ጉዞ ወደፊት ማንንም አትስሙ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ፍቅርዬ ፉፉ የኔ ውዶች የሰው. ወሬ አትስሙ. ሁለታቹ. አንድ ከሆናቸ. ማንም. አይለያቹ. የወረኛ ቦታ አትስጡ. አይለያቹ የኔ በስስት. እወዳቹህ አለሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @fekerlove6881
    @fekerlove6881 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፉቅርዬዬ ፉፉዬዬ እንኩዋን ደና መጣችሁ በነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ከፊት ይቅደምላችሁ መፈተን መልካም ነው የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnasiyam4312
    @asnasiyam4312 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ፉፉ ኡስታዝ አቡ ሃይዳር አምጣና ፍቅር ም ቀሳቹን አምጥታ ዊይይት አርጉ የትኛው ትክክል ኤንዳ ሆኔ ትራዳላችሁ የምትሉ 👍👍👍👍

    • @AkramAkram-no2uh
      @AkramAkram-no2uh 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነት ነው

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሀቅ ነበር እዲማ ቢያደርጉ

    • @እምፈውዛን
      @እምፈውዛን 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል

    • @Vip55-v8j
      @Vip55-v8j 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      የተመቸኚ ኮሜነት ወላሂ እደዛ ቢሆነ መልካም ነው ያለዚያ ግነ እቃቃ ጪዋታ ነው የሚሆነው በሀይማኖት ድረድረ የለም አነችም ቄሰ አምጪ እኛም ኡሰታዝ አምጥተነ ከሁለቱም ወገነ ሰበካ ይጀመረ እና ወደ አነዱ ተጠቅለሉ ከሚሉት ነኚ እኔ 😅😅

    • @ZzzzZehara
      @ZzzzZehara 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @Khadija-r8l
    @Khadija-r8l 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ፈድ ፍቅር አንድ ነገር ልበለቹ እኔ በለ ትደር ነኝ ጊን ፍቅራኘ መሆን ቀለል ነው ከበዱ ትደር ነው ልጅ ከተወለደ በሀለ ሁሉ ነገር ይቀየራል ስለዚ አንደቹ ተሻነፍ አለህ መጨራሻቹን የሰምረው፡፡

  • @FufuTube2bi
    @FufuTube2bi 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +67

    የፍቅር ወዳጆች እስኪ 50k አስገቡኝ👏👏

    • @AlmazDegu-h9z
      @AlmazDegu-h9z 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      በሰው ስም አትነግዱ😣

    • @debifiqeryouTuber
      @debifiqeryouTuber 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዛችሁ

    • @ZahraZaaa-w8x
      @ZahraZaaa-w8x 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በሠው ስም ለምን ከፈትሽ የፉ ኣደለም ከዛቢን ኣንቲ

    • @MeatDnku
      @MeatDnku 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውሸታም😂😂😂

    • @betelihemtafese2811
      @betelihemtafese2811 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂ሌባሁላ😂😂😂

  • @Abc-tk5yx
    @Abc-tk5yx 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እናንተ ለምን መልስ ትሰጣላችው ሰው ምቀኛ ነው😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @samiraphantom2060
    @samiraphantom2060 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ያልፋል ታገሱ❤❤❤❤❤❤

  • @AbbuEthopiya
    @AbbuEthopiya 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ ጨረቃዋች አግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ደግሞ አትጥፉብን😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusKelem-s8d
    @EyerusKelem-s8d 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እናንተ የሰዉ ወሬ አትሰሙ ኑሯችሁን ኑሩ እወዳችኋለሁ ፉፉ እና ፍቅር ሁሌ ኑልን በደስታ የኔ ወዶች🥰

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አላህ የተሻለዉን ይተካህ ፍቅርየ መፀሀፍ ቅዱስ አንብቢ እየሱስ አድም ቦታ ፈጣሪነኝ አላለም ይልቁንም የኔንም የናንተንም አምላክ የሆነዉን አድ አምላክ ተገዙ ነዉ ያለዉ በተረፈ አላህ ያግዛችሁ ሙስሊም ሆናችሁጅ አትሙቱ በተረፈ እወዳችኋለሁ

    • @Elsa-x3r
      @Elsa-x3r 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Egziabherymesgen21
      @Egziabherymesgen21 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፐ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
      @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Egziabherymesgen21 😢😢

    • @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ
      @ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ናእም አሏህ ድነል ኢስላምን ይወፍቃት ምርጥ ጥንዶች ይሆናሉ ካልሆነ ግን

  • @ZeharaMohammed-l4d
    @ZeharaMohammed-l4d 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ፍቅረ ከሀይማኖት አይበልጥም አንዱን ምረጡ እዚህ እየመጣቹሁ እኝኝኝኝኝአትበሉ😢😢😢😢😢😢

    • @yenemarGrace1
      @yenemarGrace1 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ዛህራ በትክክል

    • @susu-e4s4v
      @susu-e4s4v 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

    • @Ismil-c8c
      @Ismil-c8c 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣምተግማሙአረአችዬ፣

  • @MelleGetch
    @MelleGetch 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ምንድነው ምታወሪው ተመልካች እኮ ፈራጅ ነው ትዳር ደግሞ ሁለት አንድ አይነት ሐይማኖት ባላቸው ሰዎች መካከል የሚደረግ እንጅ በሁለት ቢላ በሚበሉ ሰዎች መካከል አይመሰረትም እውነቱን መቀበል ያስፈልጋል ::
    መጽሃፍ ወቅዱስም ቢሆን ብርሐን ከጨለማ ጋር ህብረት የለውም ይላል ።
    ራሳችሁ ለመሸወድ አትሞክሩ እውነታው ሲነገራችሁ ወታችሁ መነፋረቅ ትርጉም የለውም ወይም ደግሞ አንዳችሁ ቀይሩ አንመጣም ምትሉት ደግሞ ለኛ ምተሰሩ አታስመስሉ።

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤😢😢😢

    • @yenemarGrace1
      @yenemarGrace1 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል👍

  • @DaherCell-st5op
    @DaherCell-st5op 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፍቅርዬ ንአ ፉፉዬ ሁሌም ለምን አትመጣም 😢🎉🎉🎉እናተኤዝም ብላችሁ ስራችሁ ስእሩ እሺ የኔ ስስቶች 🥰🥰🥰🥰💞🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ruta-z6cRuta
    @Ruta-z6cRuta 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የኔ ብርቅዬዎች❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ffm8p
    @Ffm8p 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እዳትለያዩ ሥራቸውነው ያውሩ ❤️❤️❤️❤️

  • @Redu78978
    @Redu78978 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ፍቅር ያሸንፋል አይለያችሁ❤❤🎉

    • @ellainechavez7467
      @ellainechavez7467 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከሀይማኖት ይበልጣል እንዴ ?¿

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    _ፍቅር ከእምነት ይጀምራል🙏ኣይዞሽልኝ ፍቅርዋዬ የኔ ማሬ ጥሩ ዉሳነ ነው💚እኔስ እዉነት...🙄_

    • @Bonitu-t9z
      @Bonitu-t9z 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Yes ❤❤😂😂😂😂😂

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወደ አሏህ ተመለስ አትጃጃልልል

  • @GABIIGOHARMEE
    @GABIIGOHARMEE 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Inee phenxee neny gin inaante baxaam iwedihaalow❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @gelawamugar
      @gelawamugar 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

    • @DgffgFgh-o2m
      @DgffgFgh-o2m 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Gaalatoomi😢😢❤

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንቱ አዛኝ ነቢይ
    አንቱ የሁሉ በላጭ
    አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    አንቱ የድሆች አባት
    አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
    አንቱ የአላህ ወዳጅ
    አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ
    አንቱ የአላህ መልክተኝ
    አንቱ የነቢያት መደምደሚያ የአላህ ስላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን

  • @ae7936
    @ae7936 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    እናንተ ለምን የራሳችሁን ኑሮ አትኖሩም ለሰው ነው እንዴ የምትኖሩት ወሬውን ሀሜቱን ትታችሁ ስራችሁን ስሩ ብዙዎች እንወዳችሆላን እኛንም አታድክሙን ጣጣ አታብዙ ❤❤❤❤❤

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ማርያምን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኢክሩወለየዋ
    @ኢክሩወለየዋ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ከፍቅር ሀይማኖት ይቀዲማል የስው ልጂ መቸ ሞት እንደሚመጣ አናቅም ስለዚህ ሞትን እናስታውስ

  • @DhUd-oh4xx
    @DhUd-oh4xx 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ወኣለይኩም ሰላም ወንድምነቴ አትለያዩብን በቃ አንዳንድ ናቸው ተዋቸው እኛ እንወዳችሀለን🙌🙌😪😪😪

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Musilimi
      Edit😢

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክክክክክክልልልልልል😢😢😢😢😢❤❤

    • @Tamri-s7t
      @Tamri-s7t 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትላት ስትይ ነበር ለካስ ታቂ ነበር ችግር እዳለ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢

    • @DhUd-oh4xx
      @DhUd-oh4xx 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Tamri-s7t አዎ አቅ ነበር🤕

  • @Hayatttt-ff3gj
    @Hayatttt-ff3gj 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የኔ ዉዶች ፈጣሪ ከ እናተጋር ይሁን ሰወዳችሁ ❤️❤️

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ይሄ ሁሉ ጊዜ ቆይታችሁ መጥታችሁ ተለያየን ብላቹ ልባችንን ልትሰብሩት ነው💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @BirtukanGetu-w8n
    @BirtukanGetu-w8n 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    😢😢😢😢በናፍቆት ስንቱን አሳለፍነው

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ከፍቅር ሐይማኖት ይበልጣል 👍👍🙏😢😢 ብቻ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ❤❤

    • @Bonitu-t9z
      @Bonitu-t9z 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሃይመኖት ይበልጣል

  • @fዩእህትየጀግናዋ
    @fዩእህትየጀግናዋ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    የኔ ማሮች ስስቶች ድክመቶቸ ምንምብትሉ እንወዳችሆለን ምንላርጋችሁ እናንተን ለመጣል ነውኮ ሠራቸው እህህህህ ነፍቃችሁኝ ልሞት😭😭😭😭😭😭😭

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔስ ብትይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DigestD-i9u
    @DigestD-i9u 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    Wudoche saw endee mawurat ayiselachew .enat gin Zim bilachihu wadafit❤❤❤❤❤❤

  • @saada8052
    @saada8052 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እውነትፍቅርመፅሀፍቅዱስን ቁራአንንአንብቢ

  • @SofiSofi-l3s
    @SofiSofi-l3s 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    Dhugaa natiis hin qayamina dhugaa jirttu dubadha waan naati fakkate wol jalachu keessaani bayye itti gamade bayye issiin jaladha bayye issiin kaba garuu Fuu woni jedhu barbbade sirrale hin beeku Amataan muslima hin jalattiin hin jetu yoo jalatees Akkata Amatta keetiin oso deemte bareeda shariyyaan halalla nyadhu jeete male halam nyadhu hin jeetu woliin jirachuunfi wolaiin jalataani woli fudhuun wol Adda kaana beekku qabdaan shariyyan yoom dhaladhaan wolitti laqami ykn mana tokko keessa biduun nikka woliti laqami jedhi dhifama naara ta,a
    Oso akkuma amma jirtaan kanati Amrriin rabbi sitti dhufte maal himata fuula rabbi kee jalatette 😢😢
    خوف الله

  • @Hadya-n1k
    @Hadya-n1k 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍቅርዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ😊