ዛሬ ደግሞ በጣም ሳቅን | "ይቺ የውስጥ አዋቂ ጥያቄ ነች!" ፎቶና ጨዋታ ከመቅደስ ፀጋዬ ጋር| Photo Ena Chewata with Mekdes Tsegay

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 118

  • @takelederesa
    @takelederesa 18 วันที่ผ่านมา +35

    እጅግ በጣም የምንወዳት አርቲስት መቅደስ እጅግ በጣም አስተማሪ አዝናኝ ቆይታ ነው ፍፄ እንዲ አይነት አስተማሪ ፕሮግራም ይዝህልን ስለመጣህ እናመሰግንሀለን እንውድህለን ❤❤

  • @ELINKENTERTAINMENT
    @ELINKENTERTAINMENT 18 วันที่ผ่านมา +99

    እውቀት፣ ውበት፣ የሀገር ፍቅር፣ በራስ መተማመን፣ ጥበብ፣ አንደበተ ርዕቱነት በአንድነት በመቅደስ ፀጋዬ ( መቅዲ ) ውስጥ አሉ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ። እንወድሻለን። እናመሰግናለን።

  • @amenneason
    @amenneason 18 วันที่ผ่านมา +39

    ስለአገልሎትሽ እናመሰግናለን መቅዲ! ሀገርና ፖለቲካን የሚለይ የተማረ አርቲስት ያኮራል።

  • @151360ful
    @151360ful 17 วันที่ผ่านมา +9

    መቅዲ አድምቶ መስራት ብቻ ሳይሆን አድምቶ መናገርም ትችላለች ፣ ጎበዝ ናት ፣ ስለ አምባሳደርነቷ፣ ስለ አለቅነቷ፣ ስለ ልጆቿ የገለጸችበት መንገድ በጣም ደስ ይላል ❤

  • @bez-m8j
    @bez-m8j 18 วันที่ผ่านมา +20

    What a wonderful interview! Thank you, Fitse, for featuring Mekdi-she is truly amazing!

  • @HabeshaParenting
    @HabeshaParenting 18 วันที่ผ่านมา +36

    መቅዲ የሴቶች አርእያ ነሽ! ሁሌም እኮራብሻለሁ
    ሁሉንም በአንድ ማስኬድ የቻለሽ!!! በርቺ

  • @Bee-l2s
    @Bee-l2s 18 วันที่ผ่านมา +20

    I enjoy listening to this woman. She inspires me deeply and brings a refreshing perspective to the Ethiopian art industry. I admire and respect you, Mekdi!

  • @tinawa56
    @tinawa56 18 วันที่ผ่านมา +12

    መቅዲ ትምህርት ቤት ነሽ እኮ ተባረኪ እድሜውና ጤና ይስጥሽ ሊጥሉሽ ፈለጉ አልቻሉም በርቺ የኔ ቅመም❤❤❤❤

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ
    @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ 18 วันที่ผ่านมา +15

    ሁለት እቁዎች ፈጣሪ በእውቀት በሞገስ ብክብር በድሜ በፀጋ ያቆያችሁ ለምን እደሆን አላቅም ፍፃ የሚቀርበውን ፕሮግራም ሙሉ ጨርሼ አይቸው ብደግመው ለራሱ አይሸለቸኝም መቅዲ ደግሞ ከያንዳዱ ከተናገርሻቸው ነገሮች ሁሉም እውነትና አስተማሪ ናቸው ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤

  • @የማርያምልጅ-ኘ7ሐ
    @የማርያምልጅ-ኘ7ሐ 17 วันที่ผ่านมา +7

    Wow መቅዲየ ያከበርሽው የወደድሽው አምነሽ የተከተልሽው የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከነ ቤተስቦችሽ ይጠብቅሽ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 17 วันที่ผ่านมา +4

    መቅዲና ፍፁም ሁለታችሁንም ስወዳችሁ❤❤፣ You know Fitsum, when you intervewd, you are interview them like the way it has to be down, like you are not thinking that they are my friends I can't ask them this that. You just ask whatever the questions are. I like that you are just free and honest. Keep it up Fitsum. መቅዲ ልጅ ከወለድን በሃላ ፈሪ ሳይሆን የምንሆነው,ጠንቃቆች ነው የሚያረጉን ለዛ ነው ሁላችንም እንደዛ ነን፣ በርቺ፣ Proud of you❤❤🎉🎉

  • @arditube7340
    @arditube7340 17 วันที่ผ่านมา +7

    መቅዲያችን ጀግና❤❤ ሁሉም አርቲስቶች እንዳንቺ በእውቀት ቢበለፅጉ ጥሩ ነበረ

  • @da8387
    @da8387 18 วันที่ผ่านมา +6

    መቕዲ እንኳን ፈጣሪ በልጆችሽ ባረከሽ እንጂ ስራውንማ ትሰሪዋለሽ። ምክንያቱም ጎበዝ፣ ንቁ፣ የተማርሽ፣ ፈጣሪሽን የምትፈሪ ድንቕ እንስት ነሽና። በተርፈ ለእምነትሽና ላመንሽበት ሁሉ ኑሪ።

  • @firezerdebebe7254
    @firezerdebebe7254 15 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አይነት መሰጠት ነው መቅዲ ሁሉንም ያሟላች አርቲስት ነች እኮ ሁሌም እንኮራብሻለን።

  • @MesfinBiru-sz3pu
    @MesfinBiru-sz3pu 17 วันที่ผ่านมา +2

    መልካም ስብዕና ያለሽ ሴት ልጅ ነሽ ።
    ምክንያቱም የምትኖሪውን ነው የተናገርሽው ስለዚህም እናመሰግናለን ሴቶች ከዚህ ፕሮግራም እውቀትን ተማሩ!!!!!

  • @selamawitmekonnen5346
    @selamawitmekonnen5346 17 วันที่ผ่านมา +4

    መቅዲዬ you are different matured ...lots of respect and love
    Thank you fitse❤❤❤❤❤

  • @addisasres-un4zr
    @addisasres-un4zr 17 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግና ሴት ናት የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም ፖለቲከኛ ነው

  • @almas8067
    @almas8067 11 วันที่ผ่านมา

    ሁለታችሁም ፈጣሪ አረጂም አድሜና ጤና ይስጣችሁ ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጣችሁ ፈጣሪ መቅዲ የኔ ጠንካራ በጣም ነው የማደንቅሽ❤❤❤

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግኒት በርቺ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እዳቺ አይነቱን ያብዛልን

  • @Yamimeku
    @Yamimeku 16 วันที่ผ่านมา +1

    You know what you guys should do either, advertisement or hosting together. The way you ended this video is perfect 👌🏽

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 18 วันที่ผ่านมา +14

    ይህን መልክት የምታነቡ ኡላቹም አላህ የእናቶቻችን እድሜ ጤና ይስጣቸው አሚን ወደ ቤቴ በቅንነት ጎራ በሉ ሻይ ቡና ልበላቹህ☕️☕️☕️🍫🍫🍩

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 12 วันที่ผ่านมา

    mekedes አመሰግናለሁ እህቴ ጠንካራ እግዚአብሔር ይባርክ .

  • @Rahu-fq6gy
    @Rahu-fq6gy 17 วันที่ผ่านมา +3

    Thanks mekdes tsegaye I have learnt a lot from u

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 16 วันที่ผ่านมา +1

    Lotsof respect to you both! Thank you, Fitsum !

  • @HenokSisay-e1c
    @HenokSisay-e1c 18 วันที่ผ่านมา +4

    በጣም የማከብርሽ እንዳቺ አይነት እህት የሰጠኝን ፈጣሪ አመሰግነዋለዉ🙏🥰

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 17 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ጀግና ሴት ውብ መቅድዬ ለብዙዎቹ ሴቶች ምሳሌ ነሽ በርችልን

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 17 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል መቅዲ ጥሩውን መደገፍ መጥፈውን መቃወም ሰው መሆን ነው። እኔም በፅኑ እስማማለሁ።

  • @kahsaygezahegne2593
    @kahsaygezahegne2593 17 วันที่ผ่านมา +2

    እዉነት ድንቅ ሴትነሽ !!!

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 18 วันที่ผ่านมา +5

    ሁለት ዕንቁዎች❤❤❤❤❤❤መሲን አቅርብልን ፍጼ❤❤❤

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 18 วันที่ผ่านมา +5

    Both beautiful friends, honesty ❤❤❤💯
    Humility, responsibility ❤❤❤
    Fitsum's sense of humor is hilarious 😂

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 13 วันที่ผ่านมา

    መቅድዬ good to see you! Very articulate person ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @zewdutolossa7112
    @zewdutolossa7112 9 วันที่ผ่านมา

    I respect this beautiful woman 🎉

  • @bethelemwoldhawrait5233
    @bethelemwoldhawrait5233 5 วันที่ผ่านมา

    የማረች ፣የተረጋች ሙሉ ሴት❤❤❤❤❤

  • @Sweetie_24-l2w
    @Sweetie_24-l2w 18 วันที่ผ่านมา +17

    ሀገሯን ማገልገል መቅዲ ለአመታት በቆራጥነት የያዘችው አቋም ነው። እውነተኛ የሀገር ፍቅር ያላት የተማረች ውበት ከማስተዋል ጋር የተሰጣት እንስት ናት! ሀገርን ከወደዱ አይቀር እንዲህ በተግባር ነው።

  • @TizuWoldu
    @TizuWoldu 18 วันที่ผ่านมา +13

    ❤❤❤❤❤❤❤❤my hero

  • @manam5963
    @manam5963 17 วันที่ผ่านมา +1

    በትክክል መቅድዬዬ❤❤❤❤

  • @tadmulu8348
    @tadmulu8348 17 วันที่ผ่านมา +2

    mekidye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretSemeru
    @MeseretSemeru 17 วันที่ผ่านมา +2

    Ewunet Egziabher Yimesgen

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 17 วันที่ผ่านมา +2

    መቅዲ እኔንም ከልጆቼጋ አንድ እንኩዋን ማስታወቂያ እንድሰራ ብታስደርጊኝ ደስ ይለኝ ነበር? ፣Just for one time. That is my wish or hobby❤

  • @woinyalemu24alemu12
    @woinyalemu24alemu12 18 วันที่ผ่านมา +15

    ሰው ለአገሩ ማገልገል በፍፁም ፖለቲካ አይደለም

  • @Godislove4813
    @Godislove4813 10 วันที่ผ่านมา

    Mekdiye pls ayinesh lay bezih lik atekebi ashangulit meselesh kemtkoru betam ayinesh yaseferal. Betechiye makeup keneshi minem enquan Le sirash asfelagi bihonem beliku adergiew

  • @DawitShowafera
    @DawitShowafera 10 วันที่ผ่านมา

    ይመችሽ ሹግር ማሚ

  • @TGEnglishlesson
    @TGEnglishlesson 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ጨዋነት የተሞላው ውይይት ነበር መቅዲyou are so beautiful inside-out. Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutbrhane178
    @hirutbrhane178 14 วันที่ผ่านมา

    ብሰማሽ ብሰማሽ እማልጠግብሽ❤❤❤

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 18 วันที่ผ่านมา +2

    የትዳር መፍረስ ትልቁና ዋናው ሴት ልጅ ( ሚስት) ትዳር ምን እንደሆነ በማታውቅና ለማወቅ በማይፈልጉ እህቶች ነው ምክንያቱም ችግሩም ፍቺውም ከዚህ ይቀዳል እግዚአብሔር ልዩ የትዳር ጥበብን የሰጣት ለስዋ ስለሆነ እና የቤቱ ድምቀት ለስዋ ስለሆነ የተሰጣት ወንድ የቤቱ ምሰሶ ቢሆንም የቤቱና የባልዋን ህላፊነትን የመቀበል ፈተና በመውደቋ ነው ።

    • @Explorer_cities
      @Explorer_cities 17 วันที่ผ่านมา

      አቶ ብርሃኑ ማሩ
      የባልነት ሃላፊነትህን መወጣት ስላልቻልክ፣ሚስትህ ላይ መማገጠ፣ሚስትህን በመደብደብ በመስደብ፣ ከዛም በወሬ ብቻ የቤት ምሶሶ ነኝ በለህ ስላመንክና እግዚአብሄር የሰጠህን ጥበብ ሳትጠቀም የቤትህ ድምቀት መሆን ስላቃተህ፣ ያንተ ትዳር ፈረሰ እንጂ፣ እሷማ ባለትዳርና የሁለት ቆንጆ ሴት ልጆች እናት ናት!!

  • @mekdesyimer2731
    @mekdesyimer2731 13 วันที่ผ่านมา

    Betam web inside and out, matured as well. ❤betam new yemewedesh Yene mokshe 😘

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 18 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳንም እግዚአብሔር መልካም ትዳርና ልጆች ስጣት ፈጣሪ የካሳ አምላክ ነው

  • @eyerusalemderese3169
    @eyerusalemderese3169 13 วันที่ผ่านมา

    Mekdiye am so proud of you as always ❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 16 วันที่ผ่านมา +2

    አዎ የፈለገ ውጭ ብንኖርም እንደ እምነቴ አዎ ወንድ ልጅ የቤት ራስ ነው፣ እእነት ነው

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 18 วันที่ผ่านมา +4

    God is too good ❤❤❤❤

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ተባረኪ

  • @leulsegedwakene2333
    @leulsegedwakene2333 10 วันที่ผ่านมา

    ለዛና ቁምነገር ሞልቶ የፈሰሰበት ቆይታ ነበርና ወደድኩት

  • @TiruYifru-x5x
    @TiruYifru-x5x 17 วันที่ผ่านมา +2

    Mekdiy yeneee wudd

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 18 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤ ዋው ምርጥ

  • @tsw4437
    @tsw4437 18 วันที่ผ่านมา +2

    ፍፄ የሄኒ አፍሮብ ስልክና አድራሻ አስቀምጥልን።

  • @Alemye777
    @Alemye777 14 วันที่ผ่านมา

    መቅዲየ እንኳን ወላጆችሽ እኔም በመልካምነትሽ እሳሳልሻለሁ

  • @MulualemShimelis-v4s
    @MulualemShimelis-v4s 17 วันที่ผ่านมา +12

    መቅዲከ ንግግርሽ የተረዳሁት ምንም የፖለቲካ ግንዛቤ እንደሌለሽ ተረድቻለሁ አንድ ያልገባሽ ግን ህጻናትን፡ ሽማግሌዎችን፡ እናቶችን እያፈናቀሉ የሚመተጣ የቱሪዝም እና የኮሪደር ልማት ፋይዳው ምን ይሆን ህዝቡ በባለቤትነት የማያየው ልማት ነገ አይቀጥልም

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 18 วันที่ผ่านมา +1

    የሚያስገርም ትምህርት ነው የሰጠሽው

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 17 วันที่ผ่านมา

    Sewadat.gin arigizesh new wayes.wefitat.new❤❤❤❤❤

  • @woubshettesfaye9607
    @woubshettesfaye9607 17 วันที่ผ่านมา +1

    Best woman

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 18 วันที่ผ่านมา +1

    ልጅ መቅደስ አንቺ ከብዙ የትዳር ምሁር ነን ከሚሉ የበለጠ ትዳርን አስተምረሽነናል

  • @meseretameha1385
    @meseretameha1385 17 วันที่ผ่านมา +1

    Des stlu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fiavenyohans57
    @fiavenyohans57 16 วันที่ผ่านมา +3

    አይ መቅዲ ስለ ገቢዎች አታውሪ በእርስ በርስ ጦርነት ላይ የትግራይ ህዝብ እንዲ እንዲመቱ ቆመሽ እስቴዲየም ከመከላከያ ጎን ነን ይቀጥቀጡ ብለሻል ይቁም አያስፈልግብ ወይም አርፈሽ አፍሽን መቆጠብ ነበረብሽ በህጻናት ላይ በናቶች ላይ በህዝብ ላይ ፈርደሻል ይቅርታ ብትል ይሻላልጂ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም እንዳይሆንብሽ።

  • @keratmohammedahmed7341
    @keratmohammedahmed7341 17 วันที่ผ่านมา +1

    👏👏👏❤

  • @hankewtaTube
    @hankewtaTube 17 วันที่ผ่านมา +4

    ብልፅግና ካልሆንሽ ማንም ስልጣን ኣይሰጥሽም ሁሉ ሰው የሄን ያቃል ሃገር ሃገር ኣትበይብን እህቴ ሃገር እንዴት እንዳለች ይታወቃል

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 4 วันที่ผ่านมา

    መቅደስ:- የሰላም ምክርቤት አባል ሆነሽ ሰርተሽ ያመጣሽውን ሰላም ብታብራሪ። ሌላው የቱሪዝም ጎብኝዎች ሰላም ወደሰፈነበትና የተረጋጋ አገር መጓዝ የሚመርጡ ይመስለኛል። ሰላም ከሌለ ቱሪዝም ውጤታማ ይሆናል ወይ? ቅድሚያ ለሰላም።

  • @HaftomGebremedhin-lo6ee
    @HaftomGebremedhin-lo6ee 2 วันที่ผ่านมา

    ወዴት ወዴት

  • @etprevails6839
    @etprevails6839 17 วันที่ผ่านมา +1

    You may tell about your own life, but you can’t not say they are wrong if they say why men can’t lead them ( they may have their own sufficient reason). So, please don’t say they are wrong(these women are wrong!).

  • @Khad-c7f4g
    @Khad-c7f4g 17 วันที่ผ่านมา

    ፍፄ የኔ ቢጤ ነክ እኔም ከቤቴ መውጣት አልፈልግም ቤቴ መሆን በየጊዜው የቤቴ እቃ ዲኮር መቀያየር ቤቴን ማሳመር ነው የሚያስደስተኝ 41:50

  • @henokalex227
    @henokalex227 18 วันที่ผ่านมา +2

    Best strong wife women

  • @DawitShowafera
    @DawitShowafera 10 วันที่ผ่านมา

    ይመችሽ ዝርፉ ኣንድ ቀን ስው

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 17 วันที่ผ่านมา +2

    መቅዲ አገር መዉደድ ሌላ ፖለቲካ ሌላ በትግራይ ህዝብ ፖለቲካ ውስጥ ገብተሻል ግን እግዚአብሔር ለሁሉም እንደየ ስራዉ እየከፈለዉ ነዉ በትግራይ ህዝብ ማን ያላበደ

    • @luliyagebrehiwot2112
      @luliyagebrehiwot2112 15 วันที่ผ่านมา

      ምን ብላ ነበር ስታሊን አስጠነቀቃት ሲሉ ነበር

  • @EdenGetachw-i6y
    @EdenGetachw-i6y 17 วันที่ผ่านมา +1

    Mekdiye yane wed

  • @tsegayetibebu1417
    @tsegayetibebu1417 7 วันที่ผ่านมา

    😅የፖለቲካ ጥያቄ ጠየቀ ከዛ ፀጥ አለ ፍፄ 😂

  • @josephb4751
    @josephb4751 17 วันที่ผ่านมา

    እቺ ወደል ኣህያ፡ የደ/ር ኣብዪ ትሽርት ኣሳትማ፡በስንት ወጣትና መኪና ታጅባ ስትቆላ ኣልነበረችም ወይ? ከዚበላይ ፖሌቲካ ምናለ፡ ኣይናችሁ ጨፍኑና ላሞኛቹ ነዉ?

  • @MekdelawitAsefa-k2b
    @MekdelawitAsefa-k2b 17 วันที่ผ่านมา +1

    KONJYEWA ANDEBETE RETU TEHUT LEB KENA DES YEMETEL NAT FETARI LEJOCHESHEN YEBARKLESH KENEBETESEBESH REJEM EDEM TEMEGNHULESH!!!!!

  • @DawitShowafera
    @DawitShowafera 10 วันที่ผ่านมา

    ሬስርች ምን ነው ማነው ይስራው ግን ቃሉ ሳይግባቹ ኣግርን ኣጠፈፋቹ

  • @amydenekew3854
    @amydenekew3854 17 วันที่ผ่านมา

    መቅዲዬ እናመሰግናለን ግን ግን ያልሻቸው ተቆሞች በሙሉ በዘር ተመርጦ ነባሮቹን እያስወጡ ያለተማረውን አያስገቡ ሀገርን ወደ ውድቀት እየጣሎት ያሉት እውነት ለሀገር ለኢትዮጵያ እየሰሩ ነው እውነት በዘረኝነት የተጨማለቀ ስልጣን እውነት ለሀገር ነው መቅዲ እውነት? እነሱ ባለጊዜዎች ገንዘብ እየበተኑ ሌላው እየተራበ ኑሮው እንደዚ ከብዶት ሰው በረሀብ እያለቀ እውነት ይሄ ሀገርን ማገልገል ነው? ምነው እውነታውን ባንወሻሽ ባናስመስል መቅዲ እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ ግን ሀገራችንን ሀይማኖታችንን እያወረዶት በዘመናችን አይተን የማናውቃቸው ነገሮች በምድራችን ሲፈፀም ዝም ማለት ይሄ ሀገር ወዳድነት ነው ግራ ገባኝ ።።። ስታወሪ ልክ በምድራችን ምንም እንዳልተፈጠረ በተቆም ውስጥ ያሉት በአግባቡ ስራቸውን እንደሚሰሩ ለሀገር አንደሚሰሩ ተረክሽልን ግራ ገባኝ ወገን

  • @TedrosTarekeTEDDY
    @TedrosTarekeTEDDY 16 วันที่ผ่านมา

    Gigi kiya meselechign ???lene new weyes lelewam meslewaelech?

  • @tebibuasfaw5840
    @tebibuasfaw5840 18 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @SariBullo
    @SariBullo 17 วันที่ผ่านมา

    አለባበስ ብቻ አስተካክይ ትንሽ ወረድ ያለ ይሁን መቅዲ

    • @blessingofgod1044
      @blessingofgod1044 17 วันที่ผ่านมา

      😂 ምግብም ምረጪላት በነካ እጅሽ

  • @cology-m3l
    @cology-m3l 18 วันที่ผ่านมา +1

    😍😍😍

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 17 วันที่ผ่านมา

    Gerame new lehezebe eyalachew atefogeru medere ashekabache hula ahune anche mene endayekerebeshe endehone alawekem yeteletefshew kearaje gare

  • @lemlembaby
    @lemlembaby 17 วันที่ผ่านมา +1

  • @DawitShowafera
    @DawitShowafera 10 วันที่ผ่านมา

    ትክክለኛ ቀርጥ ስብሳቢ ንች ኣልማዝ እጆ ላይ ኣድርጋ እር ውዴት እንሂድ

  • @MarioPuzo-m5v
    @MarioPuzo-m5v 10 วันที่ผ่านมา

    Fse u are wonder full

  • @habenmehari7525
    @habenmehari7525 13 วันที่ผ่านมา

    mekdi web nesh eko sewedesh eree...please gen Teddyn asewawekin eree...suspense hone

  • @DanielAssefa-lz9gd
    @DanielAssefa-lz9gd 18 วันที่ผ่านมา +2

    ሀሳብሽ ጥሩ ሆኖ በሕዝብ ፊት ስለሆንሽ ብዙ ባትገላለጪ ይመረጣል

  • @HaftomGebremedhin-lo6ee
    @HaftomGebremedhin-lo6ee 2 วันที่ผ่านมา

    አይደልም ፖለቲካ ገብተሻል አትቀላልቅሊ

  • @Heyb21
    @Heyb21 18 วันที่ผ่านมา +1

    Mekediye yen melkam site sewedesh eko

  • @MariumMarium-v1e
    @MariumMarium-v1e 17 วันที่ผ่านมา +1

    እርጉዝ ትመስላለች

  • @Seven-c6q
    @Seven-c6q 17 วันที่ผ่านมา

    It’s Affiliation not Afidilation*, Miss. you used the made up word several times

  • @imenbitaddise5448
    @imenbitaddise5448 18 วันที่ผ่านมา +3

    መቅዲ የሴት ወንድ ነሽ ቆንጅት እንወድሽናል።

    • @User56-14q
      @User56-14q 18 วันที่ผ่านมา +6

      She is ye set set ,

  • @engidatadesse5675
    @engidatadesse5675 12 วันที่ผ่านมา

    በከተማ ዉበትና ፅዳት የማያምን ዜጋ' የለም። የከተማ ዉበትና ፅዳትን ለማምጣት ግን' የሰው ልጅ ከሰፈሩ በግፍ እየተነቀለ በተባረረባት መንደርና ሰፈር ላይ ቆመሽ ስለዉበቷ ስታስተዋውቂ ከዚያ ጀርባ ስለሚያለቅሱና ዕምባዎች አይተሻል ወይ? የአዳነች አበቤን ፕሮፓጋንዳ ህዝብ ላይ ፕሮፓጋንዳ ስትሠሪ፣ ትንሽ አላዘንሽም ወይ? እንዳይመስልሽ ከህዝብ ሲያነካኩሽ ነው ።

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 17 วันที่ผ่านมา

    Uwunat new gize new yame.taka enga arab hager.yala.menem.tikirim 13 amat.akatalen allham dullih

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 17 วันที่ผ่านมา

    Agelegeleshe motesha befete ltpf setakatere alayenem ahune new keonege gare setashekabeche yayenew esu demo lemen endeshomeshe emetetewawekute enate nachew emegeremege orthodox ende bege eyatede kale araje gare teselefeshe hezebe eyagelegeleku new ayekefeme memenume abatochem yegedayoche ashere honew hezebe emeyasfeju gudega geza

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 18 วันที่ผ่านมา +2

    ወንድ እና ሴት ተጋግዘው ቤታቸውን መምራት ይችላሉ እንጂ ለወንድ ብቻ መሪነቱ መተው ይከብዳል ሴት የወንድ ታዛዥ መሆን የለባትም ይሄ ኋላ ቀር አስተሳሰብ ነው

    • @Wubshetgetachewu4839
      @Wubshetgetachewu4839 17 วันที่ผ่านมา

      ለዘብ ብሎ ለባል መታዘዘ የበታችነት አይደለም የፍቅር ምንጭ እንጂ! ደግሞም የተዳርሽን ዕድሜ እጅግ ያስረዝማል፣ ፍቅርሽም ያብባል፤ አይ አይደለም እኔ ሃይለኛ ነኝ ካልሽ ትዳርሽ የአንድ ሳምንት ነው።

  • @TizuWoldu
    @TizuWoldu 18 วันที่ผ่านมา +4

    ማለቁ ቅር አሰኝቶኛል😮