ጋምቤላ - ምድረ ወርቅ |ዘጋቢ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 4 หลายเดือนก่อน +1

    💚💛❤️
    Ager Wedad, Jegnoch ye Gambella Hezeb! Enwedachihuwalen! ❤️🌹👍

  • @semerebelay9045
    @semerebelay9045 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጋምቤላ የፍቅር ከተማ ❤❤❤!!!!

  • @semerebelay9045
    @semerebelay9045 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ ይላል በርቱልን ፡ ጋምቤላ ክልል በእርሻ ቢለማ ሙሉ የኢትዮጵያን ሕዝብ የምግብ ፍጆታ ይሸፍናል ።❤❤❤ምርጥ ክልል ።

  • @ShakoloBangashai
    @ShakoloBangashai 7 หลายเดือนก่อน +1

    ደስ የሚሉ፤እትዮፕያን የሚወክሉ፤ከሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ጋር ተግባብተው የሚኖሩ፤ እጅግ ለም የሆነ ምድር እና በተፈትሮ ሃብት የታደለች ክልል ያላቸው፤
    ብዙ ወዳጆች እነ ሰለሞን ገበየሁ፤ቹቼ፤አስቴር፤ቲሞቲ ኪሩ፤ ኦጁሉ፤ሚኬሌ (ጀጀቤ ወንዝ ጋር ቀዝቃዛ ውሃ ይነግድ የነበረ)፤ ኦባንግ እና ሌሎችንም ያፈራሁበት ሃገር ነው.
    አማርና ሲናገሩ እንደት ደስ ይላሉ!
    በራስችሁ ልጆች እና ጋምቤላን በሚወዱ ሰዎች ገና ጋምቤላ ትለማለች!
    እዋዳችኋለሁ!!

  • @Anumma572
    @Anumma572 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስስ ይላል እግዚአበብሔር ይመሰገን

  • @bizu-e4g
    @bizu-e4g 7 หลายเดือนก่อน +3

    ደስ እምትል ሀገር ነች ሰላም ያርግልን

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 7 หลายเดือนก่อน

      እኛ ሰላም ነን ምድረ እርሰት አሰመላሾችን ይጭነቃቸዉ እንጂ እኛ ሰንዴ ልከናል

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​​@@ዋሰ
      Wey ye Weyane Banda Sergo Geb, wey Asmesay ONG Shene mehon alebeh! Men Abak agebah, Sewochu Meretachewun beyasmelesu! Hakachew new! Gambelan ye Selam Ager nat aterebesh, sergeh gebteh! Hid wuta, wede Mekeleh Bandaw! Aterebeshen! Banda ye Banda Lij!

  • @felekelembebo5735
    @felekelembebo5735 7 หลายเดือนก่อน +2

    ጋምቤላ ምርጥ የኢትዮጵያ ክልል

  • @embetgarmkyle6403
    @embetgarmkyle6403 7 หลายเดือนก่อน +1

    wow gambella nice i will come to Gambella one day

  • @AbdurkadirAbduke
    @AbdurkadirAbduke 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጋምቤላ የበረሀ ገነት

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 7 หลายเดือนก่อน +1

    መጀመሪያ ከሽመልስ አብዲሳ ዘመድ አዝማድ እና ከ እዳነች ቤተዘመድ፣፣እነ መንሱር፣፣እነ ምንቴ ምናምንቴ ሚሊየነሮች ሁሉም የብልፅግናሲዝም ባለስልጣናት ከቀበሌ ሊቀመንበር ክነቤተሰቦቻቸው ይመርመሩ።

  • @shmlashsalam3459
    @shmlashsalam3459 7 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ጋምቤላያላችሁ እህቴን አፋልጉኝ በማሪያም

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 7 หลายเดือนก่อน

      እህትህ ከጠፋችብህ መጀመርያ አንተ ፈልጋት ከዝያ ሕዝብ ይከተልሀል

    • @shmlashsalam3459
      @shmlashsalam3459 7 หลายเดือนก่อน +1

      @@ዋሰ አረ ፈልጌለሁ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@shmlashsalam3459
      ምክሬን በራሰህ ሐላፊነት ወሰድ እኔ ሐላፊነቱን አልወሰድም ይህንን ከተግባባን በኃላ
      ዩቱዩብ ከፍተህ ቢሆን ፎቶዋንና የተቻለዉን ያህል መረጃዋን ብሰጥ ያዩዋት ይነግሩልህ ነበር፤ የት ቦታ መጨረሻ እንደጠፋች የት ትሰራ ነበር ጎደኞቿን በሙሉ መዝግበህ ቪድዬዉን መልቀቅ ነዉ እንደዕድል አንድ የሚያቃት ልታገኝ ትችላለህ
      ይህንን ማረግ የነበረበት ፖሊሰና የቲቪ ጣብያ ነዉ ሕዝብ በረከሰበት ሐገር ምን ታረገዋለህ ፅናቱን ይሰጥህ እንደምትገኝ ተሰፋዬ ነዉ

    • @semerebelay9045
      @semerebelay9045 7 หลายเดือนก่อน +1

      ማን ትባላለች ?

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​​@@ዋሰ
      Stupid Rude Banda!

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 7 หลายเดือนก่อน +1

    I want to see Gambellian people (Anguak, Nuer, Komo...) to see them in Addis. There must be efforts to make up for those tribes underrepresented in Addis Ababa. Addis should be inclusive of all tribes in Ethiopia. Federal jobs should be allocated for these tribes.

  • @abrish338
    @abrish338 7 หลายเดือนก่อน

    የደም ምድር ነው

  • @kebkabb5730
    @kebkabb5730 7 หลายเดือนก่อน

    ድምጽ የለም

  • @kebkabb5730
    @kebkabb5730 7 หลายเดือนก่อน

    ኤረ ድምጽ የለም

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 7 หลายเดือนก่อน

      ድምፅ አይደለም አንዳንዴ ካሜሪያዉን ገትረዉ ጥለዉት እነሲ ከእንግዳ የተራረፈ መጠጥ ለመጠጣት ተመልሰዉ ወደ ቦፌ ይሄዳሉ
      ደንታ የላቸዉም አየህ አላየህ እሱ አበሉን ተቀብሏል በተመልካች ቁጥር አይደለም የሚመለከተዉ
      እንደኔ እነዚህ የቲቪ ጣብያዎች የሚያድጉት ደነዠ ማሰታወቅያ አሰሪዎች ናቸወ የዉጭ ድርጅቶች ግን ምን ያህል ተመልካች አለህ በሙለዉ ነዉ የሚከፍሉህ ይህ ነዉ ልዩነቱ ያለበለዝያ ወድያዉ ነበር እርማት የሚወሰዱት